ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ እሩቅ ቦታ ነበርኩና ስልክም አላገኝም ነበር ቀኑ 28 አማኑኤል ነበረ እና እናቴ ዝክር አላትና እባክህ ጌታ ሆይ ድምፁን አሁን አሰማኝ ብላ ፀለየች በዛው ቅፅበት ጓደኛዬ ስልክ አጊንቻለው ለቤተሰብህ ደውል ብሎ ሰጠኝ ስደውል እናቴ እዛው ቤተ ክርስቲያን ነበረችና ደንግጣም ነበር ለሚያምን ሁሉም ይቻላል የተባለው ጥቅስ ያኔ እውነት መሆኑን አወኩኝ ፡፡ድንግል ማርያም ትከተልህ መምህር😊
እካንም እመ አምላክ እረዳችክ
ውይ ወንድሜ እሰይ እመቤቴ ረዳችህ እኔም እናት ቤላች ስለምታውቅ ስሜትክ ተጋባብኝ በእውነት ቸር ያገናኛችሁ❤❤
❤❤❤
አሜን ።
ቅድስት ልደታ ማርያም ፣እማ ፍቅር ፣ ድንግል ማርያም ፣ቋንቋዬነሽ እቲ ሙሽራዬ በእለተ ቀንሽ ከሚመጣብን ከሚሰነዘርብን ክፉ ነገር ሁሉ በስምሽ እና በዘርፋፋው ቀሚስሽ ከልይን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን እሞቤት ማርያም አንች ጠብቅኝ አደራ👏👏👏👏
አሜን,አሜን,አሜን
Amen❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን ፫
መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
አሜን
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ እሰጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ሰማዕት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የስማዕቱ ሊቀዲያቆን በረከተ ረድኤት በሁላችንም ላይ ይደር መምህር ዛሬ የምትነግረንን በገለፃ በደምብ ላድምጥ እንጂ ምንም እየገባኝ አይደለም ለየት ያለ ገጠመኝ ስለሆነብኝ
አሜን!!!
ዛሬ ጥር 1 ,,ልደትዬ ነች,,,እንኳን ለእናታችን ለመቤታችን ለቅድሰት ልደትዬ ለማረያም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክረሰቶሰ የልደቱ በዓል 🙏🙏🤲🤲🤲
አሜን❤❤❤
Ameen Ameen Ameen❤❤
ከምር ነው የምላችሁ ማራምን ዛሬ ምን ገጠመኝ መሰላችሁ የመህምርን ትምህር እያዳመጥኩ ትንሽ እቅልፍ ወሰደኛ እና ባሌ ጋር ተጣልቸ ጨቆኝ ነበር እና መህምር ተመስሎ ተዋት ትዳሯን ትምራበት ተዋት እያለ ሲናገር ይሰማኛል እውነት ነው የምላችሁ ውደውኑ ስነቃ ትምህርቱ እደተከፈተ ነበር እናማ ውደውኑ ባሌ ደወለ እመብርሀንን ነው የምላችሁ ምንም ቃላት የለኝም🙏😢💞💕💓
ወለተ ማርያም ✝️ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለቅድስት ልደታ ለማርያም ወ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ አደረሳችሁ አደረሰን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🤲🌿🌹🌿🌹🌿
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ
ደምርኝ
selam yene ehit yemhir tesfay abera silki kaleshi ebakish tebabrgn
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
እግዚአብሔር ያስብህ😊🙏
ክርስቶስ ያስብህ
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት በዛሌ ቀን የጓደለኝን በለተቀኖ አስተካከለችልኝ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል የተማፀንኩት የልቤ መሻት ሞላልኝ
መምህር እንኳን ደና መጣህ ትምህርትህ እየጠገነን ነው በቪዲሜት እያወረድን በዜንደር እየተለላክን በገጠር ጥግ ድረስ ተዳርሶ ብዙ ምዕመን በንስሀ ታጥቦ በፀሎት ቤት ጠላትን ተዋግተን ለስጋወደሙ ክብር የበቁት ብዙ ልጆች አሉህ።የእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን አንድ ቀን እመሠክራለሁ ፀጋህን ያብዛልህ
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Elll Egziabher Ymesgen 🙏🏾😇🥰😍💕🥹✝️✝️✝️
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ 🌸💙
ኡነት የሀ መንፍውስ ከነ ጋር ነበረ ስቆሩብ ግን ጠፋ ቁዱስ ቁርባን እና ስግደት ጾሎት ብቻ ኖው መድሃኒቱ :: ኡነት መመህር ቃል ሂወት የሰማልን ::
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ልደታ ማርያም ትጠብቅህ ትጠብቀን🙏
ደምርኝ እማ
ረቡኒ❤ጥር 1 እንኳን አደረሣቹ ለልደትዬ ምእመን በሙሉ የኦርቶዶክሥ ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላ ቤተስብህ..
መምህር እግዚአብሔር እደመና ጠና ይሰጥክ
እንቁ አባታችን መምህራችን የኛ ተናፋቂ እመብርሃን እቅፍ ደግብ አድርጋ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ትሰዉር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ እና ለሰማእቱ ለቅዱስ እስጢፋኖስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰ አደረሳችሁ❤❤በጣም አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነው በጣም ይገርማል እኛም ብዙዎቻችን ማለት ይቻላል እንደ ዋዛ የምንናገረውና የምናዬው ነገር ነው በእውነት ይህን ክፉ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይምታልን ❤🙏
🎚በስላሴ ስም🎚ይህንን ገጠመኝ ሳዳምጥ ስንት ግዜ እንቅፍ ሲያዳፋኝ እንደነበረ እኔና እግዚአብሔር ነን የምናውቀው ::አልረዘመም :: 🎚ቅዱስ እግዚአብሔር🎚ቅዱስ ኃያል🎚ቅዱስ ህያው የማይሞት የማይለወጥለመምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን አሜን🎚
የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን በፀሎት አስቡኝ አንተም ልጆችኽም ለወለተቂርቆስ እና እህተጊዮርጊስ ብላችሁ ፀልዪልን በዉስጥ ያደፈጠ እርኩስ መንፈስ ይታሰርልን ዘንድ አስቡን
ደምሩኝ
መምህሬ ፡ ቃለህይወት ፡ ቃለበረክት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡ በርታልን ፡ ወንድማችን👏 ፡ ❤❤❤
መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ🙌🏾🙏🏾 እድሜና ጤና ይስጥህ🙌🏾🙏🏾 ከነመላ ቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ 🙌🏾🙏🏾❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰እንኳን በሰላም መጣህ ዛሬ ቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ በጣም እንኳን አደረሳችሁ :::እኔ ቅዱስ እስጢፋኖስን በጣም ነው የምወደውን አባቴ በእለተ ቀኑ ነው የተወለድኩት
ኤፍታህ በለኝ አማኑኤል❤❤❤
የቅድስት ልደታ ማርያም አማላጅነት አይለየን የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁንየምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ላይክ👍👍✅✅✅ሼር👈👈👍👍👍👍ሰብስክራይብ 👈👈👍👍እናድርግ👈👈👈👈✅✅✅
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንኳን ለልደትዬ ወራው በአል አደረሳችሁ መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠበቅህ
በጣም እውነት ነው መምህር እኔም ዲጃቦ ያጋጥመኛል ግን እኔ በጣም እፍራው ነበር ስሜቱን ባጋጠመኝ ሰሀት እፀልያለው ወይ አማትባለው አንዴ ግን ምርር ብዬ አልቅሴ አምላኬን ለመንኩት ለረጅም አመት ትቶኝ ነበር ግን አንዳንዴ ይገጥመኛል የምኖረው እስራኤል ነው አልቅሼም የለመንኩት በጎለጎታ ነው በእውነት ፀሎቶ ደርሶ ቆሞልኛል ቴሌ ባሲ ግንየሆነ ሰው አስቤው ወይ ወዲያይ ይደውላል ወይ ውሎ አድሮ ይደውላል ግን ሁለቱንም እፍራዋለው ደስ አይለኝም
በርትተሽ ፀልይ አግዚአብሔር ይረዳሻል
እንኳን ለእናታች ለልደታ በዓል አደረሳችሁ መምህርና ምዕመናን መልካም የማዳመጥ ጊዜ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህልልን መሞህር❤❤❤
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተፅዩን ብላችሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ልደታ ለማርያም በለተ ቀኗ ፀጋውን ታብዛልህ🥰🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤ እንኳን ለእመቤታችን ለውድስት ልደታ ማርያም በዓሏ አደረሳችሁ ከደረሰን እመቤቴ የልባችሁን መሻት ሁሉ ትሙላላችሁ ለንሰሐ ሞት ለስጋዎ ደሙ ለመቀበል ታብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ማህደረ ማርያም ብላችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንካንም አብሮ አድረስን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን 💞
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በዓል አደረሳቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏መምህር እንኳን ደና መጣህልን ❤❤😂
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን በእውነት የሚገርም አሰማሪ ገጠመኝ ትምህርት ስላቀረብክልን እናመሠግናለን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን 👏👏👏👏
መምህር ተስፋዮ በርታ
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ እንኳንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ያሥብህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
መምህራችን ድካምክን አይቶ ሰው ለመዳን ለፈቀደልን እግዚሀብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ሠላም መምህር ፣የህወት ገጠመኝ መግቢያ የመብረቅ ድምፅ በጣም ረባሽ በመሆኑ በሌላ መንፈሳዊ ድምፅ ብትቀይረው መልካም ነው።
በምክንያት ነው ያደረገው ፡ ስለዚህ እኛ ዝም ምንም አይረብሽም ስለቤተክርስቲያን እድንፀልይ ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ እቁ መምህር❤❤🙏🙏
Amen amen amen lideta Mariam werun ye selam yetena yefikir tadirgilin lehulachum 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል እባላለሁ 😢😢😢በጣም ገርሞኛል መምህር ማስቀረት አይቻልም እኔ በጣም ተቼግሪያለሁ ስለ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ሊያስተምረን ልያሳውቀን ነዉ ። ገባኝ መምህረዬ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ ምህር እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
እስቲ በፀሎታችሁ አስቡኝ በማሪያም ወለተ ጊዮርጊስ ደክሞኛል ማሪያምን ለምስክርነት እንድበቃ 😢😢😢😭😭😭💔💔
በርች እህቴ ሁሌም ፅልይ እዳታቃርጭ❤❤❤❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ።ድንግል ማርያምን የመሰለች እና እያለሽ፣አእላፍ መልእክት የሚረዱ እያሉ፣መከራን ታግሰዉ ያለፉ ሰማዕታት እያሉ፣ሁሉንም ፈተና ድል ያደረገ አምላክ ኢየሱስ እያለሽ፣ብቻ ሁሉም ቅዱስ ከጎንሽ እያሉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም።ክርስቲያን ተስፋ መቁረጥ ማለት ሞሰብ ውስጥ እንጀራ እያለ በእራብ መሞት እንደማለት ነው ።ብቻ ክርስቲያን ብዙ ሃብት አለን ተስፋመ ቁረጥ አያስፈልግም።በርቺ እሺ
እግዚኣብሔር ይርዳሽ እህታችን
እህቴ ወለተ ጊወርግስ እመብርሃን ትስብልን አይዞሽ ፀሎት በርቺ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ መምህር ብዙ ግዜ ባለው ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አንዳንድ ማብራሪያዎችን በምትሰጠው በጣም ነዉ የጠቀመኝ በእርግጥ ኢሶፖ ኢትዮጵያንም በደንብ ነዉ የማዳምጠው ግን አንተ ጣል በምታደርጋቸው ተጠቅሚያለሁ ስለዚህ ቀጥልበት አሁን አሁን ትንሽ ትተሀል
መምህር ተስፉ እድሜ ፣ ጤና እና ብልጽግና ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር እንዲሰጥህ የኛ የቤተሰቦችህ እንዲሁም የተማሪዎችህ የምንጊዜም ጸሎታችን ነው ❤
መምህር ተስፋየ ነው ሚባለው።
@ghirmayweldeyesus5293 ምናለ ባቆላምጠው ?!😀አንተም ቤተሰባችን ስለሆንክ ግርምሽ እልሀለሁ☺️
@@giftitesfaye-ne5op ኣመሰግናለው!!!እና ደሞ ስሙን ያላወቅሺው ኣዲስ ሰው መስሎኝ ነው እንጂ ለመምህር ተስፋየማ እንዳልሺው ይገበዋል በጣም ምወደው ኡንቅ መምህሬ እኮ ነው፡እንድሜና ጤና ይስጠው ፈጣሪ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው መምህር እኔ ጠንካራ ነኝ ብየ ሳይሆን የሚመጣ አልመሰለኝም እንው ሀጢአተኛ ደካማ ስለሆንኩ የቤተሰብ መንፈሰ መጥቶ ተቅማጥ ሆድቃየ ሁላ ነው የወጣ የመሰለኝ በእውነት በህይወቴ እንዲህ ገጥሞኝ አያውቅም ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
መምህሬ፣ቃለህይወትቃለበሪክትያሰማልንያገልግሎት
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉🎉🎉
መምህርዬ እኔም እጮኛዬን ሳስበው ይደውልልኛል በጣም ብዙ ጊዜ ይገርመኛል እሱን ሳስበው ይደውላል በጣም ይገርመኛል ይከ መንፈስ ስራ እንደሆነም ገብቶኛል😢ለራሄሎ መንፈስ በጣም ተጋልጠናል በሰሜን ሸዋ እስኳሁን ድረስ ያለ ሴት ልጅ ስትወልድ ልጁ እንደወጣ ቶሎ ብለው ዶሮዋን ያርዳሉ 😢😢😢😢አይ ተይዘናል እባካችሁ በፀሎት እየደከምኩ ነው እጀምራለሁ አቆማለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያምና ቤተሰቦቿ ብላችሁ😢😢😢
አግዚአብሔር አሱ በምህረቱ ይጎብኛችሁ
በፆለታቺሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እረ መቸ ይሆን ሰዉ የምሆነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ወለተ ማርቆሰ ነኝ በፆሎታቹሁ አሰብኝ እናቴም የበግ ደምና ፣ ሸቶን ያሰጠጣት ነበር አሁንም ደግሞ አጉል ሰአት ከቤትዋ እያሰወጣ አብር አንከርትት በየሰው ቤቱ እንደ ተቸገረ ሰው በማሰመሰል ሲያዞራት ይውላል እና መጥፉ አሟሟት እንዳትሞትብኝ አናቴ በጣም እየፈራሁ እኔ ከአገር ውጪ ሰለምኖር ደካማ እህታቹሁ ነኝና በፀሎታቹሁ አሰቡኝ ከ9 እህትና ወንድሞቼን እኔ ብቻ ነኝ የቀረሁት እግዚአቢሔር ይመሰገን በልጆቼ ክሶኛል ግን ብዙ ነገሮች አሉኝ እና በፀሎታቹሁ አሰቡኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ያስብሽ
እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ሰማዕት ዓመታዊ፣ ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም እና ለመላእኩ ቅዱስ ራጉኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችው ቤተሰቦቼ ❤❤❤💐💐💐🕯️🕯️🕯️🕊️🕊️🕊️
Yegna wede enedete adereke
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ብዙ ትምህርት የተማርኩበት ገጠመኝ ነው እመብርሃን በፀጋ በሞገስ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህልን መምህር
እኔም ይሄ ነገር ተደጋጋሚ ያጋጥመኛል ወደፊት ሚሆነው ሁሉ ይታየኛል መምህር ፀልዩልኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️መምህርዬ ሰላማቻው የበዛላችሁ እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝአሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ ቃለሕይወትን ያሠማልን በጣም የምወደው መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🥰🥰🥰❤️🙏🙏🙏
መምህር እግዚኣብሄር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤🎉🎉እዴሜና ገና ይስጥህ👏👏👏💚
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነትአንድ ልጅ ሀበሻ ነው ከኛ ሀገር ጎረቤት ያለችውን ሀገር ነውና ናወራ ነበር ና የለበስኩት የበላሁት ያደርኩት ሁሉ ይነግረኝ ነበር እሱ ያለው ሌላ ሀገር እኔም ያለሁት ሌላ ሀገር እድንግጥ ነበር ጠንቆይ ነህ እለው ነበር ና አይ አይደለሁም ስለተግባባን ነው እንጂ ይለኛል ሁሉ ምትነግረኝ እኮ እውነት ነው ስለው ደሞ መጣው ይለኝና የእውነት እየመሰለኝ በጣም እፈራ ነበር ንጹ ስለሆነ ይሆን ይል ነበር በኃላ ግን ተጋጨንና ተለያይን እረስቸው አለው ምን ላይ እንዳለ ራሱ አሁን መምህር የሄን ስታቅርብልን ነው ትዝ ያለኝ እሱ ስለማስብሽ ነው ስለሚለኝ እውነቱ ይሆናል እንዴ ብየ ዝም ነው ማንስ ልጠይቅ ስዶን ነበር ሚኖረው ልጁ መምህር ከሰማህ መልካም ነበር በእውነት
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ማሥታወቂያዉ ላይ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት አደረሳችሁ ብትል ደስይላል መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
አሜንአሜንአሜንቃለህወትያስማልን
አሜን❤❤አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣ ልንመምህራችን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማስገን ✝️😘
አሜን መምህር እንኳን መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤፍታህ በለኝ ጌታ ❤❤❤❤
❤❤❤ ሰላም እንኮን በሰላም መጣህ እንቁ መምህራችን
amen amen amen ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እንኳን አደረሳችሁ ምእመናንን 🎉🎉🎉
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእነመላው ቤተሰበዎ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
መምህር በጣም አሳዝነኸኛል በቀደም በቴሌግራም ባደረገከው በእውነት በጣም ነው ያዘኩት
ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር!! ይህን ገጠመኝ ስሰማ የልጅነቴን እስከ ኮሌጅ ጅማሬ ድረስ በራሴ ዙሪያ የወፊቱን የሚገጥመኝን ነገር፣ አዲስ ሰው፣ ሰፈር ንግግሮች፣ ደስታ፣ ሀዘን፣ እንዲሁም ገዳም ጭምር ወደፊት 2ዓመት በላይ በህልሜ ቁልጭ ብሎ ይታየኝ ነበር። አሁን ላይ ምንም ነገር የለም፤ ያኔ ግን በጣም ያስደነግጠኝ ነበር"፤ ለሰውም አልናገርም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ያኔ ጥያቄ በመስማቴ,,,,,,,,🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ይህ ነገር እኔም ላይ ይታየኝ ነበር ብዙጌዜ ሰወች ላይ መጥፎ ነገር አእምሮየላይ ሲመላለስ ይከሰት ነበር ከሆነ ጊዜ በሁዋላ ግን ክፋ ነገር ሲመጣብኝ ደጋግሜ ላለማሰብ እና ለአእምሮየ ላለመስጠት በጣም እጥራለሁ ውስጤ ላይ ፍራቻ አለብኝ
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እስኪ ህልሜን ፍቱልኝ ከአባትጋር ዳገት ቁልቁለቱን ስንወጣ ስንወርድ በመጨረሻም ሳር ያለበት ሜዳላይ ደረስን ግን ብዙ ሰዎች አብረውን አሉ ነይ ሲሉኝ አይ እያልኩ አባቴን እከተላለሁ
ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህርዪ❤❤
የ አግዚአብሔር ፀጋ ቅድስ መንፈስ ከሁላችንም ጋር ይሁን የነብዩ ኤልሳ በረከቱ ይደርብን አቤቱ አንደቸርነትህ አንተ ልባችንን ከከፉ አንተ ማህሪዉ ቸር አባታችን አምላካችን ጠባቂያችን ጠበቀን መምህር አግዚአብሔር ይጠበቅህ አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን። የሰማነውን ለድህነት እና ለበረከት ያድርግልን።
መምህር ተስፋዬ አንተን ይሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን ፴-----፷ ---፻ ያማር ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ❤❤❤❤❤ ኧረ እኔ አንድ ቀን የቤታችን መተት ና ስገድ ብዬ በጣም አሞኝ ነበር በጣም ከባድ ነውእንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ እሩቅ ቦታ ነበርኩና ስልክም አላገኝም ነበር ቀኑ 28 አማኑኤል ነበረ እና እናቴ ዝክር አላትና እባክህ ጌታ ሆይ ድምፁን አሁን አሰማኝ ብላ ፀለየች በዛው ቅፅበት ጓደኛዬ ስልክ አጊንቻለው ለቤተሰብህ ደውል ብሎ ሰጠኝ ስደውል እናቴ እዛው ቤተ ክርስቲያን ነበረችና ደንግጣም ነበር ለሚያምን ሁሉም ይቻላል የተባለው ጥቅስ ያኔ እውነት መሆኑን አወኩኝ ፡፡ድንግል ማርያም ትከተልህ መምህር😊
እካንም እመ አምላክ እረዳችክ
ውይ ወንድሜ እሰይ እመቤቴ ረዳችህ እኔም እናት ቤላች ስለምታውቅ ስሜትክ ተጋባብኝ በእውነት ቸር ያገናኛችሁ❤❤
❤❤❤
አሜን ።
ቅድስት ልደታ ማርያም ፣እማ ፍቅር ፣ ድንግል ማርያም ፣ቋንቋዬነሽ እቲ ሙሽራዬ በእለተ ቀንሽ ከሚመጣብን ከሚሰነዘርብን ክፉ ነገር ሁሉ በስምሽ እና በዘርፋፋው ቀሚስሽ ከልይን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን እሞቤት ማርያም አንች ጠብቅኝ አደራ👏👏👏👏
አሜን,አሜን,አሜን
Amen❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን ፫
መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ እሰጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ሰማዕት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የስማዕቱ ሊቀዲያቆን በረከተ ረድኤት በሁላችንም ላይ ይደር መምህር ዛሬ የምትነግረንን በገለፃ በደምብ ላድምጥ እንጂ ምንም እየገባኝ አይደለም ለየት ያለ ገጠመኝ ስለሆነብኝ
አሜን!!!
ዛሬ ጥር 1 ,,ልደትዬ ነች,,,
እንኳን ለእናታችን ለመቤታችን ለቅድሰት ልደትዬ ለማረያም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክረሰቶሰ የልደቱ በዓል 🙏🙏🤲🤲🤲
አሜን❤❤❤
አሜን,አሜን,አሜን
Ameen Ameen Ameen❤❤
ከምር ነው የምላችሁ ማራምን ዛሬ ምን ገጠመኝ መሰላችሁ የመህምርን ትምህር እያዳመጥኩ ትንሽ እቅልፍ ወሰደኛ እና ባሌ ጋር ተጣልቸ ጨቆኝ ነበር እና መህምር ተመስሎ ተዋት ትዳሯን ትምራበት ተዋት እያለ ሲናገር ይሰማኛል እውነት ነው የምላችሁ ውደውኑ ስነቃ ትምህርቱ እደተከፈተ ነበር እናማ ውደውኑ ባሌ ደወለ እመብርሀንን ነው የምላችሁ ምንም ቃላት የለኝም🙏😢💞💕💓
ወለተ ማርያም ✝️ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለቅድስት ልደታ ለማርያም ወ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ አደረሳችሁ አደረሰን ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🤲🌿🌹🌿🌹🌿
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ
ደምርኝ
selam yene ehit yemhir tesfay abera silki kaleshi ebakish tebabrgn
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
እግዚአብሔር ያስብህ😊🙏
ክርስቶስ ያስብህ
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት በዛሌ ቀን የጓደለኝን በለተቀኖ አስተካከለችልኝ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል የተማፀንኩት የልቤ መሻት ሞላልኝ
መምህር እንኳን ደና መጣህ ትምህርትህ እየጠገነን ነው በቪዲሜት እያወረድን በዜንደር እየተለላክን በገጠር ጥግ ድረስ ተዳርሶ ብዙ ምዕመን በንስሀ ታጥቦ በፀሎት ቤት ጠላትን ተዋግተን ለስጋወደሙ ክብር የበቁት ብዙ ልጆች አሉህ።የእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን አንድ ቀን እመሠክራለሁ ፀጋህን ያብዛልህ
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Elll Egziabher Ymesgen 🙏🏾😇🥰😍💕🥹✝️✝️✝️
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ 🌸💙
ኡነት የሀ መንፍውስ ከነ ጋር ነበረ ስቆሩብ ግን ጠፋ ቁዱስ ቁርባን እና ስግደት ጾሎት ብቻ ኖው መድሃኒቱ :: ኡነት መመህር ቃል ሂወት የሰማልን ::
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ልደታ ማርያም ትጠብቅህ ትጠብቀን🙏
ደምርኝ እማ
ረቡኒ❤
ጥር 1 እንኳን አደረሣቹ ለልደትዬ ምእመን በሙሉ የኦርቶዶክሥ ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላ ቤተስብህ..
መምህር እግዚአብሔር እደመና ጠና ይሰጥክ
እንቁ አባታችን መምህራችን የኛ ተናፋቂ እመብርሃን እቅፍ ደግብ አድርጋ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ትሰዉር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ እና ለሰማእቱ ለቅዱስ እስጢፋኖስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰ አደረሳችሁ❤❤
በጣም አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነው በጣም ይገርማል እኛም ብዙዎቻችን ማለት ይቻላል እንደ ዋዛ የምንናገረውና የምናዬው ነገር ነው በእውነት ይህን ክፉ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይምታልን ❤🙏
🎚በስላሴ ስም🎚
ይህንን ገጠመኝ ሳዳምጥ ስንት ግዜ እንቅፍ ሲያዳፋኝ እንደነበረ እኔና እግዚአብሔር ነን የምናውቀው ::
አልረዘመም ::
🎚ቅዱስ እግዚአብሔር
🎚ቅዱስ ኃያል
🎚ቅዱስ ህያው የማይሞት የማይለወጥ
ለመምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን አሜን🎚
የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን በፀሎት አስቡኝ አንተም ልጆችኽም ለወለተቂርቆስ እና እህተጊዮርጊስ ብላችሁ ፀልዪልን በዉስጥ ያደፈጠ እርኩስ መንፈስ ይታሰርልን ዘንድ አስቡን
ደምሩኝ
መምህሬ ፡ ቃለህይወት ፡ ቃለበረክት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡ በርታልን ፡ ወንድማችን👏 ፡ ❤❤❤
መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ🙌🏾🙏🏾 እድሜና ጤና ይስጥህ🙌🏾🙏🏾 ከነመላ ቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ 🙌🏾🙏🏾❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰እንኳን በሰላም መጣህ ዛሬ ቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ በጣም እንኳን አደረሳችሁ :::እኔ ቅዱስ እስጢፋኖስን በጣም ነው የምወደውን አባቴ በእለተ ቀኑ ነው የተወለድኩት
ኤፍታህ በለኝ አማኑኤል❤❤❤
የቅድስት ልደታ ማርያም አማላጅነት አይለየን
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ላይክ👍👍✅✅✅
ሼር👈👈👍👍👍👍
ሰብስክራይብ 👈👈👍👍እናድርግ👈👈👈👈✅✅✅
ደምሩኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንኳን ለልደትዬ ወራው በአል አደረሳችሁ መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠበቅህ
በጣም እውነት ነው መምህር እኔም ዲጃቦ ያጋጥመኛል ግን እኔ በጣም እፍራው ነበር ስሜቱን ባጋጠመኝ ሰሀት እፀልያለው ወይ አማትባለው አንዴ ግን ምርር ብዬ አልቅሴ አምላኬን ለመንኩት ለረጅም አመት ትቶኝ ነበር ግን አንዳንዴ ይገጥመኛል የምኖረው እስራኤል ነው አልቅሼም የለመንኩት በጎለጎታ ነው በእውነት ፀሎቶ ደርሶ ቆሞልኛል ቴሌ ባሲ ግንየሆነ ሰው አስቤው ወይ ወዲያይ ይደውላል ወይ ውሎ አድሮ ይደውላል ግን ሁለቱንም እፍራዋለው ደስ አይለኝም
በርትተሽ ፀልይ አግዚአብሔር ይረዳሻል
እንኳን ለእናታች ለልደታ በዓል አደረሳችሁ መምህርና ምዕመናን መልካም የማዳመጥ ጊዜ
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህልልን መሞህር❤❤❤
ደምሩኝ
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተፅዩን ብላችሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ ልደታ ለማርያም በለተ ቀኗ ፀጋውን ታብዛልህ🥰🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤ እንኳን ለእመቤታችን ለውድስት ልደታ ማርያም በዓሏ አደረሳችሁ ከደረሰን እመቤቴ የልባችሁን መሻት ሁሉ ትሙላላችሁ ለንሰሐ ሞት ለስጋዎ ደሙ ለመቀበል ታብቃን በፀሎታችሁ አስቡኝ ማህደረ ማርያም ብላችሁ❤❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን እንካንም አብሮ አድረስን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን መምህራችን 💞
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በዓል አደረሳቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏መምህር እንኳን ደና መጣህልን ❤❤😂
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን በእውነት የሚገርም አሰማሪ ገጠመኝ ትምህርት ስላቀረብክልን እናመሠግናለን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን 👏👏👏👏
መምህር ተስፋዮ በርታ
ደምሩኝ
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰፍሸየ እንኳንም በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ያሥብህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
ደምሩኝ
መምህራችን ድካምክን አይቶ ሰው ለመዳን ለፈቀደልን እግዚሀብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ሠላም መምህር ፣የህወት ገጠመኝ መግቢያ የመብረቅ ድምፅ በጣም ረባሽ በመሆኑ በሌላ መንፈሳዊ ድምፅ ብትቀይረው መልካም ነው።
በምክንያት ነው ያደረገው ፡ ስለዚህ እኛ ዝም ምንም አይረብሽም ስለቤተክርስቲያን እድንፀልይ ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ እቁ መምህር❤❤🙏🙏
Amen amen amen lideta Mariam werun ye selam yetena yefikir tadirgilin lehulachum 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል እባላለሁ 😢😢😢በጣም ገርሞኛል መምህር ማስቀረት አይቻልም እኔ በጣም ተቼግሪያለሁ ስለ እውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ሊያስተምረን ልያሳውቀን ነዉ ። ገባኝ መምህረዬ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ ምህር እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
እስቲ በፀሎታችሁ አስቡኝ በማሪያም ወለተ ጊዮርጊስ ደክሞኛል ማሪያምን ለምስክርነት እንድበቃ 😢😢😢😭😭😭💔💔
በርች እህቴ ሁሌም ፅልይ እዳታቃርጭ❤❤❤❤
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ።ድንግል ማርያምን የመሰለች እና እያለሽ፣አእላፍ መልእክት የሚረዱ እያሉ፣መከራን ታግሰዉ ያለፉ ሰማዕታት እያሉ፣ሁሉንም ፈተና ድል ያደረገ አምላክ ኢየሱስ እያለሽ፣ብቻ ሁሉም ቅዱስ ከጎንሽ እያሉ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም።ክርስቲያን ተስፋ መቁረጥ ማለት ሞሰብ ውስጥ እንጀራ እያለ በእራብ መሞት እንደማለት ነው ።ብቻ ክርስቲያን ብዙ ሃብት አለን ተስፋመ ቁረጥ አያስፈልግም።በርቺ እሺ
እግዚኣብሔር ይርዳሽ እህታችን
እህቴ ወለተ ጊወርግስ እመብርሃን ትስብልን
አይዞሽ ፀሎት በርቺ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ መምህር ብዙ ግዜ ባለው ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አንዳንድ ማብራሪያዎችን በምትሰጠው በጣም ነዉ የጠቀመኝ በእርግጥ ኢሶፖ ኢትዮጵያንም በደንብ ነዉ የማዳምጠው ግን አንተ ጣል በምታደርጋቸው ተጠቅሚያለሁ ስለዚህ ቀጥልበት አሁን አሁን ትንሽ ትተሀል
መምህር ተስፉ እድሜ ፣ ጤና እና ብልጽግና ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር እንዲሰጥህ የኛ የቤተሰቦችህ እንዲሁም የተማሪዎችህ የምንጊዜም ጸሎታችን ነው ❤
መምህር ተስፋየ ነው ሚባለው።
@ghirmayweldeyesus5293 ምናለ ባቆላምጠው ?!😀አንተም ቤተሰባችን ስለሆንክ ግርምሽ እልሀለሁ☺️
@@giftitesfaye-ne5op ኣመሰግናለው!!!እና ደሞ ስሙን ያላወቅሺው ኣዲስ ሰው መስሎኝ ነው እንጂ ለመምህር ተስፋየማ እንዳልሺው ይገበዋል በጣም ምወደው ኡንቅ መምህሬ እኮ ነው፡እንድሜና ጤና ይስጠው ፈጣሪ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው መምህር እኔ ጠንካራ ነኝ ብየ ሳይሆን የሚመጣ አልመሰለኝም እንው ሀጢአተኛ ደካማ ስለሆንኩ የቤተሰብ መንፈሰ መጥቶ ተቅማጥ ሆድቃየ ሁላ ነው የወጣ የመሰለኝ በእውነት በህይወቴ እንዲህ ገጥሞኝ አያውቅም ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
መምህሬ፣ቃለህይወትቃለበሪክትያሰማልንያገልግሎት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉🎉🎉
መምህርዬ እኔም እጮኛዬን ሳስበው ይደውልልኛል በጣም ብዙ ጊዜ ይገርመኛል እሱን ሳስበው ይደውላል በጣም ይገርመኛል ይከ መንፈስ ስራ እንደሆነም ገብቶኛል😢ለራሄሎ መንፈስ በጣም ተጋልጠናል በሰሜን ሸዋ እስኳሁን ድረስ ያለ ሴት ልጅ ስትወልድ ልጁ እንደወጣ ቶሎ ብለው ዶሮዋን ያርዳሉ 😢😢😢😢አይ ተይዘናል እባካችሁ በፀሎት እየደከምኩ ነው እጀምራለሁ አቆማለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያምና ቤተሰቦቿ ብላችሁ😢😢😢
አግዚአብሔር አሱ በምህረቱ ይጎብኛችሁ
በፆለታቺሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እረ መቸ ይሆን ሰዉ የምሆነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ወለተ ማርቆሰ ነኝ በፆሎታቹሁ አሰብኝ
እናቴም የበግ ደምና ፣ ሸቶን ያሰጠጣት ነበር አሁንም ደግሞ አጉል ሰአት ከቤትዋ እያሰወጣ አብር አንከርትት በየሰው ቤቱ እንደ ተቸገረ ሰው በማሰመሰል ሲያዞራት ይውላል እና መጥፉ አሟሟት እንዳትሞትብኝ አናቴ በጣም እየፈራሁ እኔ ከአገር ውጪ ሰለምኖር ደካማ እህታቹሁ ነኝና በፀሎታቹሁ አሰቡኝ ከ9 እህትና ወንድሞቼን እኔ ብቻ ነኝ የቀረሁት እግዚአቢሔር ይመሰገን በልጆቼ ክሶኛል ግን ብዙ ነገሮች አሉኝ እና በፀሎታቹሁ አሰቡኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ያስብሽ
እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ሰማዕት ዓመታዊ፣ ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም እና ለመላእኩ ቅዱስ ራጉኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችው ቤተሰቦቼ ❤❤❤💐💐💐🕯️🕯️🕯️🕊️🕊️🕊️
Yegna wede enedete adereke
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ብዙ ትምህርት የተማርኩበት ገጠመኝ ነው እመብርሃን በፀጋ በሞገስ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህልን መምህር
እኔም ይሄ ነገር ተደጋጋሚ ያጋጥመኛል ወደፊት ሚሆነው ሁሉ ይታየኛል መምህር ፀልዩልኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️መምህርዬ ሰላማቻው የበዛላችሁ እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝአሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ ቃለሕይወትን ያሠማልን በጣም የምወደው መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🥰🥰🥰❤️🙏🙏🙏
መምህር እግዚኣብሄር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤🎉🎉እዴሜና ገና ይስጥህ👏👏👏💚
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት
አንድ ልጅ ሀበሻ ነው ከኛ ሀገር ጎረቤት ያለችውን ሀገር ነውና ናወራ ነበር ና የለበስኩት የበላሁት ያደርኩት ሁሉ ይነግረኝ ነበር እሱ ያለው ሌላ ሀገር እኔም ያለሁት ሌላ ሀገር እድንግጥ ነበር ጠንቆይ ነህ እለው ነበር ና አይ አይደለሁም ስለተግባባን ነው እንጂ ይለኛል ሁሉ ምትነግረኝ እኮ እውነት ነው ስለው ደሞ መጣው ይለኝና የእውነት እየመሰለኝ በጣም እፈራ ነበር ንጹ ስለሆነ ይሆን ይል ነበር በኃላ ግን ተጋጨንና ተለያይን እረስቸው አለው ምን ላይ እንዳለ ራሱ አሁን መምህር የሄን ስታቅርብልን ነው ትዝ ያለኝ እሱ ስለማስብሽ ነው ስለሚለኝ እውነቱ ይሆናል እንዴ ብየ ዝም ነው ማንስ ልጠይቅ
ስዶን ነበር ሚኖረው ልጁ መምህር ከሰማህ መልካም ነበር በእውነት
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ማሥታወቂያዉ ላይ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደትና ጥምቀት አደረሳችሁ ብትል ደስይላል መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
አሜንአሜንአሜንቃለህወትያስማልን
አሜን❤❤አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣ ልንመምህራችን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማስገን ✝️😘
አሜን መምህር እንኳን መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤፍታህ በለኝ ጌታ ❤❤❤❤
❤❤❤ ሰላም እንኮን በሰላም መጣህ እንቁ መምህራችን
amen amen amen ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እንኳን አደረሳችሁ ምእመናንን 🎉🎉🎉
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእነመላው ቤተሰበዎ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
መምህር በጣም አሳዝነኸኛል በቀደም በቴሌግራም ባደረገከው በእውነት በጣም ነው ያዘኩት
ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር!! ይህን ገጠመኝ ስሰማ የልጅነቴን እስከ ኮሌጅ ጅማሬ ድረስ በራሴ ዙሪያ የወፊቱን የሚገጥመኝን ነገር፣ አዲስ ሰው፣ ሰፈር ንግግሮች፣ ደስታ፣ ሀዘን፣ እንዲሁም ገዳም ጭምር ወደፊት 2ዓመት በላይ በህልሜ ቁልጭ ብሎ ይታየኝ ነበር። አሁን ላይ ምንም ነገር የለም፤ ያኔ ግን በጣም ያስደነግጠኝ ነበር"፤ ለሰውም አልናገርም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ያኔ ጥያቄ በመስማቴ,,,,,,,,🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ይህ ነገር እኔም ላይ ይታየኝ ነበር ብዙጌዜ ሰወች ላይ መጥፎ ነገር አእምሮየላይ ሲመላለስ ይከሰት ነበር ከሆነ
ጊዜ በሁዋላ ግን ክፋ ነገር ሲመጣብኝ ደጋግሜ ላለማሰብ እና ለአእምሮየ ላለመስጠት በጣም እጥራለሁ ውስጤ ላይ ፍራቻ አለብኝ
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እስኪ ህልሜን ፍቱልኝ ከአባትጋር ዳገት ቁልቁለቱን ስንወጣ ስንወርድ በመጨረሻም ሳር ያለበት ሜዳላይ ደረስን ግን ብዙ ሰዎች አብረውን አሉ ነይ ሲሉኝ አይ እያልኩ አባቴን እከተላለሁ
ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህርዪ❤❤
የ አግዚአብሔር ፀጋ ቅድስ መንፈስ ከሁላችንም ጋር ይሁን የነብዩ ኤልሳ በረከቱ ይደርብን አቤቱ አንደቸርነትህ አንተ ልባችንን ከከፉ አንተ ማህሪዉ ቸር አባታችን አምላካችን ጠባቂያችን ጠበቀን መምህር አግዚአብሔር ይጠበቅህ አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀን
እግዚአብሔር ይመስገን። የሰማነውን ለድህነት እና ለበረከት ያድርግልን።
መምህር ተስፋዬ አንተን ይሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን ፴-----፷ ---፻ ያማር ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ❤❤❤❤❤
ኧረ እኔ አንድ ቀን የቤታችን መተት ና ስገድ ብዬ በጣም አሞኝ ነበር በጣም ከባድ ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉