ቃላት ያልተገኘለት በርሚል ጊዮርጊስ አሁንም እንዲህ ሆነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ተባረኩ ተባረክ ሰሎሞን እናቴ ሄዳ ነበር በሌላ ማህበር ያየችውን የሚሆነው አይታ ስነግረኝ አዝኛለሁ እና ዳግም በእናንተ ነው የምልካት ለምስክርነት ያብቃን❤ ተባረኩ አይዞችሁ ማለት እንኳ እኮ ትልቅ ነው በጉዞው ላይ የገጠር እናቶችን እና የከተማ የሆነውን የማዳላት ስራ ሁሉ አለ የሚገርምህ ወንድሜ ብቻ ከበድ ነው እኔ ይህን ዝብየ አልጻፍኩም እኛ ወደገጠር ነው ያልነው ሄደው ቀና ብለው ለማያት እኮ ሲጠይቋቸው መልስ እነዳማይሰጡ ነው የሄዱ እሚወራው ጠፍቶ ነውሰማዕቱ ያስተካክለሁ በእውነት
    ልቦና ይስጠን ተባረኩ ብሩክ ሁኑ❤ከእኛው አካባቢ መተው በእናንተ አክብሮታችሁ እንዴት እንደ መሰከሩልኝ አሁን በርቱ በዚሁ መአዛ ሥባሐት ተባረክ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኩዋን አደረሣችሁ ሉሌ
    እመቤቴ ለደጁ ታብቃን

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተርቢኖሶች እስኪ ተቸገሩልኝ አንድ እህት በብጎ ፍቃድኛ ውሰዱልኝ በጣም ማይግሪን ያሰቃያታል እግዚኣብሔር የፈቀደለት እንዲከፍልላት ተባበሯት በሰማዕቱ ትፀድቃላችሁ ::

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ሰማዕቱበረከቱ ይድረሰን 😢😂❤😂❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Dirsanat-ድርሳናት
    @Dirsanat-ድርሳናት 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቦታዉ የሚሰጡ አንዳድ የድህነት ምስክሮች ከቤተክርስቲያናችን ሕግና ቀኖናዋ ዉጪ ያሉ ኩነቶችን ሲያነሱ ተመልክቼያለሁ ትንሽ ጥያቄ ዉስጥ ከቶኛል ነገር ግን ሰማዕቱን አምነዋለሁ!

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen Egzabere amilke yemasegen

  • @Aresmadejene
    @Aresmadejene 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የበርሜል ጊዮርጊስ ጠበል ነ
    እና እምነት እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @afro90s78
    @afro90s78 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Crsitano Ronaldo yimetal yalechiwes

  • @lidetbekele994
    @lidetbekele994 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እኔ ያልተመቸኝ ነገር ቢኖር አንዳንድ ሲመሰክሩ ልለው አልችልም ሲያወሩ ልበል መምህር ግርማን አየው መምህር ተስፋዬን አየው እያሉ ለመምጣት በጣም ጓጉቼ ነበር ግን ተስፋ ቆረጥኩ እንደገና ደሞ ቤቱን አሰራለው የሚለው ልጅ መሀበር መስርተን መጀመርያ እንግዳ ማረገው መምህር ግርማንና አባ ዮሐንስ ሚባለውን ነው እንግዳ ማረገው ነው ያለው ስለዚህ የምታወሩትን ስለዚህ እኔ ምጠይቀው ሉልሰገድን ተርቢኖስን እና ኤልሻዳይን መልሱልኝ

    • @LileTufa
      @LileTufa 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ለምን ተስፋ ትቆርጣህታድያ ሄደህ ማየት ለሁሉም መልስ ይሆናል ቀላሉ መንገድ

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ሁልጊዜ ነገር ማጣመም ውይ ሀበሻ 😂 በቃ ሄዳችሁ ተጠመቁ አለበለዚያ በየቦታው አትለፍልፉ ❤❤❤

    • @enatteshale
      @enatteshale 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኔም ሀሳብ ነዉ ነገኮ የአባ ግርማ ፍሬዎች ነን የሰራነዉ ሊሉ ይችላሉ ማኅበሩን ልቀላቀል ፈልጌ እነሱን ሲያነሳ በተደጋጋሚ አልጣመኝም ነገሩ

    • @MahiMahi-jc5eq
      @MahiMahi-jc5eq 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ፈጣሪን ለምን አትከተልም ከሰዎቹ ምን ጉዳይ አለህ

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @enatteshale አትቀባጥሩ በቤታችሁ በድብቅ አያቶቻችሁ ያመለኩት ዛር አብሮ ውስጣችሁ ስላለ ነገ በመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጣችሁ በቤታችሁ የጸሎትና የስግደት ቦታ ሰርታችሁ ንስሐ ገብታችሁ ቆርባችሁ እንዳታሸንፉት ስለሚፈራ መምህር ግርማን እንድትጠሏቸው ያደርጋችኋል። ግን ልማዳዊ ክርስትና ቋቅ አላላችሁም? መቼ ነው በቤታችሁ እግዚአብሔር እያመለካችሁ በጸሎት ቦታችሁ እየሰገዳችሁ ንስሐ እየገባችሁ የምትቆርቡት?