🛑እንዲሳካልን 🛑ጠንካራ ሴት ልንሆን ግድ ይለናል‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 3 ปีที่แล้ว +71

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌም ልብ የሚገባ ሀሳብ ነው የምትነግሪን ነነሮዬ እንግሊዝ ነው የ4 ለጆች እናት ነኝ እራሴን ጥዬ በንቺ ምክንያት አሁን ወደቀድሞ ቦታዬ ለመመለስ እየሞከርኩ ነው thank you.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +9

      Kedestye 👏👏👏👏👏የልጆችሽ ኩራት ያድርግሽ አኮራሽኝ ማሬ በርችልን ውዴ በዚሁ ቀጥይ 👏👏👏👏

    • @mekdestamiru9259
      @mekdestamiru9259 3 ปีที่แล้ว +2

      በጭራሽ ራስሽን እንዳትጥይ በቻልሽው መጠን ራስሽን አቁሚ አጠገቤ ብትሆኚ ደሞ የበለጠ አግዝሽ ነበር

    • @almazmohamed7165
      @almazmohamed7165 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 elsy ebakeshi lagignishi

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      @@almazmohamed7165 plz contact me on my Instagram elsa_fusion_lifestyle ማሬ 🙏❤️🙏

    • @ediltube4490
      @ediltube4490 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mekdestamiru9259 ቀናነት ለራስ ነው አንቺም ጎበዘዝ እና አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow ዛሬ ፈጣሪ ለኔ ነው ባንቺ የመከረኝ አባቴን ታሞብኝ በማልቀስ ና በሮሮ ውስጥ ነበርኩኝ ፈጣሪ ይስጥሽ አንቺ ስጦታ ነሽ ተባረኪ

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 3 ปีที่แล้ว +5

    ምክርማ አንቺ ቤት ሞልቷል መተግበር አቃተኝ እንጂ የኔ ልዩ የኔ ደርባ እናመሰግናለን በጣም ቀጥይበት 🥰

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 3 ปีที่แล้ว +48

    በእውነት ሁል ግዜ የምታነሺው ሀሳብ ይገርመኛል!!!ብዙ እያስተማርሽኝ ነው፡፡ አመሰግናለሁ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +9

      Yoditye እየተመካከርን የሚጠቅመንን እየያዝን ወፊት መጉአዝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ
    @መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ወርቅ ሁልግዜ እከታተልሻለሁ ግን
    ኮሜንት አልፅፍም በርቺ የኔ ልዑልት
    ለኛ ለሴቶች ታስፈልጊናለሽ ለወደፊት ትዳራችን
    ምክር እንፈልጋለን🙏🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም ማሬ ምክር ያስፈልገናል መበረታታት እና ያለፍንበትን የጠቀመንን ለሌላው share ማድረግ አለብን 🙏❤️🙏

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 3 ปีที่แล้ว +8

    ኤልስዬ እውነት ብለሻል ምክርሽ አንጀት ያርሳል በርችልን ጎበዝ

  • @ccvbjn5762
    @ccvbjn5762 3 ปีที่แล้ว +9

    ውብ ኢትዮጵያዊት ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ አላህ ይጨምርልሽ በተለይ በኛ ባሀበሻላይ ያለውንም ጫና ስለምታነሺ መሆን የሌለበት መሆን የለበትም ያለበት ግን ባሀላችንን ጠብቀን ሳንጎዳ መኖር አለብን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲዬ ሰላም ብዙ ጊዜ አይሻለሁ ጥሩ አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን እያነሳስሽ ብዙ ተምሪብሻለሁ ጎበዝ ነሽ የእኔ ውድ ሲመችሽ ጎብኚኝ እናመሰግናለን👌👌❤😍🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው ስራሽን የምወድልሽ ማሬ በርቺልኝ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

      ኤልሲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ አጋጣሚ ነው አግኝቼሽ የሠማሁት በርቺ ቀጥታ ከሕይወታችን ጋራ የሚገናኝ ትምህርት ነው ዛሬ ሚዲያን አገኘን ብለዉ የሚያጮጬሁት ክፋት እና ተራ የዱርዬ ግብስብስና የሠውን ስብዕና የሚያወርድ ነገር ያስተላልፈፋሉ የአንቺ ግን ጠቃሚ ምክር ስለሆነ ወደድኩሽ ሁልጊዜ ሠዎች ሲገናኙ ቁምነገር ቢነጋገሩ ትምርት ያገኛሉ ለምን ይሄን አያደርጉም ስለምል ወደድኩሽ ተባረኪ

  • @ediltube4490
    @ediltube4490 3 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ከእህት በላይ ብዬሻለሁ ተባረኪልኝ እስኪ ባንቺ ምክር እኔንም እግዚአብሔር ይርዳኝ የኔ ውድ አንቺ ጨዋ ያሳደገሽ ሙሉ ሴት!!! 🙏🙏🙏

  • @asterseyoum7246
    @asterseyoum7246 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ኃሣብ በጣም የሚደግፍና እጅግ ደስ የሚል የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አለ እስቲ መልከት በሉት ስለ ጠንካራ ሴት የሚናገር መፅሐፈ ምሣሌ ምዕራፍ 31 ከቁጥር 10 ጀምሮ ልባም ሴትን ማን ሊያገግኛት ይችላል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል ብሎ ይቀጥላል

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 3 ปีที่แล้ว +6

    ልዩ የሆንሽ ሴት ነሽ ብዙ እየተማርኩብሽ ነው

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +7

    Elsy በጣም የወደድኩልሽ ነገር ቢኖር ስትናገሪ ፦1ኛ ወገኖቼ ብለሽ ስትይ በእውነት የአለም አባት ተብለው የክብር ሽልማት የተሸለሙት ፓፕ ሽኖዳን ነው አስታወስሽኝ።
    ፓፕ ሽኖዳ ምን አሉ መሰለሽ !? አንድ ክርስትያን ሲናገር ፦ ወገኖቼ ማለት ካልቻለ ፣ ወንድሞቼ ፣ እህቶቼ ማለት ካልቻለ ክርስትያን ሊባል አይችልም ብለው አሉ። ይህ ካነበብኩት መጽሐፋቸው ውስጥ ነው የምነግርሽ ። እናም ይህ ለእኔ በመንፈሳዊ ትምህርት ተምሬ ካደግኩበት ህይወት በተጨማሪ ትልቅ ትምህርት ነው ።እናም ባንች ላይ ይህን በማዬቴ ትልቅ ትህትና ያለሽ ሰው መሆንሽን ስነግርሽ በልኡል እግዚአብሔር ፊት ነው። ተባረኪ 🙏
    2,ኛ ደግሞ ጸሎት ስንጸልይ በእምነት መሆን አለበት ብለሽ ያልሽውን ስሰማ በጣም ነው የተደነቅኩብሽ ። ትክክል ነሽ ላንሰማ አንጸልይም ። ስለዚህ ስንጸልይ ደግሞ እግዚአብሔር ይሰማናል ከእስትንፋስ ቅርብ ነው የሚለውንም ቃል ማሰብ መቻል አለብን ።
    በተረፈ የምትናገሪያቸው ነገሮች እያንዳንዱን እንዲህ በቀላሉ የምናልፈው አይደለም። ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በነገሮች ሁሉ ያግዝሽ እድሜና ጤናን በረከትን ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ያድልልን በርች የኔ ውድ እህት ኤልሲዬ

  • @yeamandaenat5150
    @yeamandaenat5150 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውብ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
    ወገኖቼ ስትይ ሲያምርብሽ😍😍😍

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔውድ እንደውኮ ሀሳቦችሽ አቤት ጠቃሚነታቸው!👌
    ዋው ተባረኪ ❤🥰

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሸ አድናቂሸ ነኝ!!!

  • @aynalemkassay721
    @aynalemkassay721 3 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ ምክር ነው የሰጠሽን
    ማንነታችንን ካወቅን በማንነታችን ወደፊት መሄድ ነው እራስ ሆኖ መኖ በራሴ አይቼዎለሁ
    ወጤቱ 100% ተሳክቶ በርችልኝ እህቴ 💪🏿🙏🏼❤️

  • @jerusalemtamerat231
    @jerusalemtamerat231 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም አወኩሽ በርችልኝ እኔ እድሜዬ ገና ሃያዎቹ አካባቢ ላይ ነኝ ብዙ እንዳዉቅ ብዙ እንድማር በላኝ ጊዜ አላማዬን በትክክል እንድፈጽም ምክርሽ እየጠቀመኝ ነዉ ተባረኪ እወድሻለሁ የምር

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Jerusalemye ምርጥ እድሜ ተጠቀሚበት አደራ ትልቁን አንቺነትሽን የምትገነቢበት እድሜ አደራ 🙏❤️🙏

  • @natsnetamare1505
    @natsnetamare1505 3 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ብለሻል❤።
    ጠንካራ ሴት'ማ በምንም ኣትለካም ችግሩ ወንዶቻችን ነው ምንም መቐየር ኣይፈልጉም ለዛ ነው የማይቐየሩት ሴት ልጅ ካብራታቱ ሸንፈት ይመላቸዋል ያሳዝናል🤔

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      አይይይ ማሬ እነሱ እስኪያበረታቱን ከጠበቅን ጊዜአችንን ሳንጠቀምበት ያልፋል 😅😅በብዛት ወንዶች አንድ ናቸው። ሰርቶ ማሳየት ነው እህቴ 🙏❤️🙏

    • @natsnetamare1505
      @natsnetamare1505 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 እሱ'ማ ትትክል ነው ከነሱ መጠበቅ'ማ መሞት እደሆነ ኣውቓለው። ቢሆንም ታድያ ከነሱ መኖር ምን ኣሰፈለገ?
      ኣላባት እዳያድጉ ነው። ወልደን ልጆቻችን ማሳደግ ንችላለን።
      ኣባት ሆኖ ክብርና ፍቕር ከናታቸው ጅምሮ ካላሳያቸው 'ና ካላሰታማራቸው ምንድነው ትርፉ ኣባት መዮን ሰም ብቻ?

  • @dinaabraham5734
    @dinaabraham5734 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ! የምታቀርቢያቸዉ ትምህርቶች ሁሉ በጣም የሚጠግኑና የሚያሰተምሩ ናቸዉ እጀግ በጣም አድርጌ አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ግን እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ስንት ክፉ ሰው እንዳለ እርኩስ መንፈስ እንዴት በመልካም ነገር እንደሚበሳጭ በዚች ልጅ አያለሁ እስኪ ምን አድርጋችሁ ነው ዲስ ላይክ እምታደርጉት?? በኢየሱስ ስም ወጋሁ የምቀኝነት መንፈስ !!
    ተባረልኪልኝ እህቴ

  • @ethiopiainme6779
    @ethiopiainme6779 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ደቂቃው አጠረ እንጂ ዝም ብዬ ብሰማሽ አይሰለቸኝም ምክርሽ አንጀት አርስ ነው በርቺ አበርቺን ይሄ ምክርሽ ለሁሉም ኢትዮጵያን እናቶች ሴቶች ቢደርስ ደስ ይል ነበር : የኛ ሀገር ቲቪ ከጠዋት እስከ ማታ ፖለቲካና ሙዚቃ ነው የተረፈው አንድ እንኳን ትውልዱን የሚቀርፅ ቆንጆ ተከታታይ ፕሮግራም ወይም ቻነል የለም ያንቺ እዚህ ምታቀርቢው እንደ ተከታታይ ፕሮግራም አንድም አለች አንዬ ምትባል ጎበዝ ዩቱበር የናንተ ቪዲዮ የአየር ሰአት ተሰቶት በቲቪ ቢታይ ለብዙዎች ብርታት ጥንካሬ ትሆናላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው :: love you 😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ልክነሽ ህዝባችን በጣም የሚያነቃቃው ያስፈልገዋል በተለይ አሁን 🙏❤️🙏

    • @ethiopiainme6779
      @ethiopiainme6779 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 ትክክል እውነት ነው ::

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ለኔ ጥሩ ብርታት የሆነኝ ጥንካሬ ያገኘሁት እራሴን በመቀየር ነዉ እንዳንች ጥሩጥሩ ኋሣብ አለኝ ግን ሁሌም መልዕክትሽ ሰማዉ ዋዉ እላለሁ የልብ አዉቃ ልበልሽ 🤫😍 የኛ ሰዉ ግማሹ መተቸት እንጂ ማስተማር አይፈልግም ።በተለይ ሰለ አለባበስ አንዴት እንደምታሰደስተችኝ ከ እድሜያችን ጋር የማይመጥን አለባበስ የምንለብስ ባንች ግልጽነት የተለወጥን እራሳችንን የመሰል ብዙ ነን እዉነት በጣም አመሠግንሻለሁ ሰለምታጠነክሪን ኤልሲ ተባረኪ❤ቤተሰቦችሽ ጥሩ ነገር ሥላሥተማሩሽ ነዉ 🙏💕💕

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 3 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ተመቸሽኝ እኔ ተናድጄ ነበር ግን አሁን ዘና አረግሽኝ አስተማሪ አይጥፍ በርቺ የኔ ጀግኒት

    • @saratesfy8221
      @saratesfy8221 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ብቻ የተናደድኩ መስሎኝ ነበረ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ሁልቀን የሚያናድድ ነገር አይጠፋም ውስጣችን እንዳይገባ እራሳችንን ግን እንጠብቅ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነትሽን ነው ውዴ ተባረኪ!!!

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸው በተለይ ስለኛ ስለሴቾች የምትነግሪን የምትመክሪን ❤️🙏🏼

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ይቱዩበሮች ከአንች ቢማሩ መልካም ነው ። አንች እንደኛ ነሽ በርች👏👏👏👏

  • @adiliya122
    @adiliya122 3 ปีที่แล้ว +6

    Powerful message. We all need this message. Thank you so much

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁልግዜም የምታቀርቢው ነገር እጅግ ጠቃሚ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ከእነ ቤተሰብሽ

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว +4

    መሪ ነሽ ተባረክ !! ቆንጆዬ

  • @amen13
    @amen13 3 ปีที่แล้ว +4

    Ehan video le family masayet becel desetaya Neber
    Betam new yemewedesh💋💋💋

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @edengenet2464
    @edengenet2464 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ብለሻል ድካም ሲገኝ ሴት ላይ ሰክሰስ ወደ ወንድ:: እሺ እንጀግናለን: ስለምትመክሪን ደሞ በጣም እናመሰግናለን 🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Edenye ሁሌ እኮነው በየትኛውም ቦታ 🤩🙏❤️🙏

  • @negestseifu2509
    @negestseifu2509 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምትነግሪን እናመስግናለን።

  • @hargeejigu8230
    @hargeejigu8230 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ ለሴቶች ጥሩ ማበረታታት ነው ተባረኪልኝ እወድሻለው ።

  • @abebagebreslassie2539
    @abebagebreslassie2539 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም በጣም አመሰግንሻለው ዉዴ ጎበዝ ነሽ
    ቢስተካከል የምለው በሃገር ውስጥ ላለን ጭምር ብትሰሪ እላለው ባብዛኛው ግዜ አውሮፓ ላሉት ሰዎች ይመስለኛል የምታቀርቢው እና ለኛም አስቢን ለማለት ነው ኤልሲዬ
    እንዴት ላገኝሽ እችላለው በ inbox ባገኝሽ ደስ ይለኛል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Abebaye ልክ ነው እኛ በውጭ ያለነዎ ከምትገምችው በላይ መካሪ የለንም በጣም ያሳዝናል 🙏❤️🙏plz contact me on my Instagram Elsa_fusion_lifestyle

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 2 ปีที่แล้ว +1

    አንችን በማወቄ ደስ ብሎኘል ትክክል ነሽ የምትይው ነገር ፍሬ አለው በጣም ኢንቴግሬት ሰላረግሽ ያለሽበት አገር አይምሮሽ ፓዘቲቨና በጣም የማይባል አነጋገሮችን ስውን የሚጎዳ እንዲሁም የውጭውን አይምሮ ከኛጋር በጣም አገናዝበሽ ስለምትናገሪ ደስ ትያለሽ 🥰🥰

  • @ethio-radiantlearning2734
    @ethio-radiantlearning2734 3 ปีที่แล้ว +9

    Omg I love your videos you are so unique. U brought so many things ........almost all Ethiopian s video yemiserut video hair hair hair .... I hate it but you are so awesome keep going.

    • @helisenhelen3568
      @helisenhelen3568 3 ปีที่แล้ว

      😀😀hair hair

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว

      Hahah hair lol

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      I really understand that we have to give a lots of ideas about self care and at the same time we need to give very useful information to our people how to improve our life 🙏❤️🙏

  • @የሽወርቅደመላሽባየ
    @የሽወርቅደመላሽባየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድ አርጌሻለሁ የኔ ቆንጆ ሂወቲን አቅልይልኝ በ ትምህርትሽ ባለትዳር እና የህፃናት ልጆች እናት ነኝ እና ስስታም ስራ ወዳድ ነኝ አመሰግናለን

  • @hiwottedla948
    @hiwottedla948 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow my thoughts and your thoughts are almost the same, but you are a hero you came out on youtube to share with everybody keep it up I am your big big fan

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዜአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውብ ከነቤተሰብሺ ጌታ አብዝቶ ይባርክሺ ሰወድሺ

  • @mesfinsemere7499
    @mesfinsemere7499 3 ปีที่แล้ว +5

    ስወድሽ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @ኪኪኒ
    @ኪኪኒ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን የኔ ምርጥ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ንግግርሽ መንፋስን ያነቃቃል፣ ወደራሴ እንዳይ አርገሽኛል፣ ነገ ደግሞ የተሻለ ይሆናል👍👈👌

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዩ የኔ መልካም አዱናቅሸ ነኝ ከአንቺ ብዙ እንማራለን እንጠብቃለን ወዴ በጣም አመሰግንሻለወ ሼር ሰላደረግሸን ጎራ በይ አበረታችኝ የኔ መልካም እህት ተባረኪ

    • @mimimerekato9938
      @mimimerekato9938 3 ปีที่แล้ว

      Sareye demerign ledemereshe

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Sarye ማሬ thank you በርግጠኝነት እላለሁ ጎበዝ ነሽ በጣም በርችልን 🙏❤️🙏

  • @abebechadane4677
    @abebechadane4677 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 3 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ነገሮች እየተማርኩ ነው 👍

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ሁሌም እንደምልው አንቺ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ ትለያለሽ ምክርሽ ገለጻሽ ልዩ ነው ተባረኪ

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ።

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
    @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ!

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว +2

    የተቀደሰ ዓላማ ይዘሽ ነው የምትመጪው ዘና ያደርጋል ። ተባረኪ

  • @hewanb8118
    @hewanb8118 3 ปีที่แล้ว +5

    After all its about life so we have to focus for the main goal ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤት አይኖርም if we can not try we didn't know any thing thanks a million sis

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 3 ปีที่แล้ว +4

    Wawww klbe new yadenekush hulu legersh dessss ylal indanchi aynet set bebezu Thank sooo much God bless you 🇩🇰🇩🇰🇪🇷🇪🇷🇪🇷💐💐💐👌🙏❤️❤️

  • @lilytufa2942
    @lilytufa2942 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much God bless you and with you

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +4

    እስከ ዛሬ የት ነብርሽ የኔ ቆንጆ ❤️

  • @sraayele840
    @sraayele840 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 3 ปีที่แล้ว +4

    Yena wed Thank you endate endmwedshe eko enan tekmonale ❤❤❤❤

  • @destayeebegetamulunew978
    @destayeebegetamulunew978 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሺ የኔ ዉድ

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen3781 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሲ በዉነት የሚገራርሙ ሀሳቦችን ነው የምታነሽዉ ተባረኪልኝ የኔ ውድ ❤🙏

  • @meselechabebe4571
    @meselechabebe4571 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you melkam sew nesh !!!!!

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 3 ปีที่แล้ว +3

    Else thanks sis, I like 👍 it your Idea you right that’s true, and also you are very kind and suppurative. God bless you

  • @ruthgirmay2655
    @ruthgirmay2655 3 ปีที่แล้ว +2

    ብርክ በዪልኝ! የማይታዪን ግን ማስተዋል የሚገባን ነገር በጣም አስተማሪ ነው! thankyou alot

  • @Faith10110
    @Faith10110 3 ปีที่แล้ว +5

    ቁምነገር 👌👍❤

  • @hanagenetu8703
    @hanagenetu8703 3 ปีที่แล้ว +4

    2021 Best motivation speech may God bless your family

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምትሰጭን እናመሰግናለን 🙏👍😍

  • @haymitube9759
    @haymitube9759 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ቦታው ሲያምር እኔ ሰላሜን የማገኘው እደሱ አይነት ቦታ ስሄድ በአረጓዴ ቦታ ወክ ማድረግ ነው
    ለማንኛውም እናመሰግናለን እኔ ጠካራ ሴት መሆን እፋልጋለው ግን ሁሌ እባየ ነው የሚቀድመው

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว

      እኔምነገሮችካልተሳኩልኝአልቅሼምአይወጣልኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      ማልቀስ ጥሩ ነው ውልቅ ብሎ ይወጣልሻል በተለይ ከፀሎት ጋር ከዛ ግን መርሳት በሆዳችን አለመያዝ ወገኖቼ። ለጤናች ስንል ልበሰፊ እንሁን አደራ 🙏❤️🙏

  • @elsabezhu3634
    @elsabezhu3634 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ሰውነሽ እግዚአብሄር ይረስጥ አጠነከርሽን

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ ሼርለምታደርጊን ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን እንዴት እንደምወድሽኮ💗በርችልን

  • @hyouwetkonjona4631
    @hyouwetkonjona4631 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ሁልግዜ በጣም ደስ የምል ሃሰብ ነው የምተሽሁ በጣም እነመሰግናላን

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 ปีที่แล้ว +4

    Great point as usual 👍 👏 👌

  • @maridebas1595
    @maridebas1595 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሸ ነው በትክክል god bless you ❤️🙏🏽

  • @asterseyoum7246
    @asterseyoum7246 3 ปีที่แล้ว +1

    መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ መፅሐፈ ምሣሌን ምዕራፍ 31 ከቁጥር 10 ጀምሮ አንብቡት ይህንን ኃሳብ የሚደግፍ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል በማለት ይጀምራል እዩት

  • @mistrawi8768
    @mistrawi8768 3 ปีที่แล้ว +3

    I needed this today! Love you elsy for sharing this 🥰❤

  • @secrethabesha9943
    @secrethabesha9943 3 ปีที่แล้ว +5

    thanks for your speech. well I was a good ms student in israel with a goal to graduate with good grade.I was committed to it and everything was going well.but I wasnt lucky, everything fucked up when the war broke out in tigray last year..no idea whereabouts of my family.lost any motivation even to wake up, not alone to study .developed a serious stress and trauma. lost the map of life. sometimes destiny, luck, hurts 😥

    • @sofifamily
      @sofifamily 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እኛ የማንችለዉን ፈጣሪ ሁሉም ያስተካክለዋል.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      Secret Tigrai , plz contact me on my Instagram . I can understand my dear how hard is it when we loose our beloved family. መፅናናቱን ፣ ብርታቱን በውነት አቅም ይሁንሽ ፈጣሪ ሁላችንንም በቃችሁ ይበለን አምላኬ 🙏❤️🙏

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

      Am sorry to hear that....thats why we say war is not the solution....ግን ሰሚ ጠፋ

    • @mekdeskassahun6095
      @mekdeskassahun6095 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ሁሉንም መከራ ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን አይዞሽ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ኤልስዬ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤❤

  • @rahelhilufe143
    @rahelhilufe143 3 ปีที่แล้ว +3

    Elsi, you’re very a wise woman thanks for sharing your an amazing experience❤️

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @voiceoflife4289
    @voiceoflife4289 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebareki yene wede, you are renewing my spirit and bringing me back to the right track!!!!!!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Abigelye that is what it gives me more satisfaction ማሬ keep up ⬆️

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ ጎበዝ በጣም ተመችተሽኛል እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sabrtube.6486
      @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว

      መሬ ቤተሰብ አሪጊኘ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪልኝ Jerye እንበርታ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ነው የወደድኩሽ ሀሳቦችሽ እጅግ ጥሩ እና መልካም ነው እባክሽ እራት ምሳ ስንጠራ ምን አይነት አለባበስ ብንጠቀም እና ሆቴል ስንሄድ እሚመች ምግብ እንዴት እደምንመርጥ በቢላና በሹካ መብላት አልችልምና በዚ ብትመክሪን ተባረኪልኝ አመሰግናለው

  • @2Daniros
    @2Daniros 3 ปีที่แล้ว +3

    Apreaceate for your time. You always brought helpful topics that improve dailey life. I have learnt sonething about "kurfia" form your previous video and how it's killing time. Thanks.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Exactly , the thing is we don’t even make attention how much it hurt our relationship 🙏❤️🙏

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 3 ปีที่แล้ว

    ሁል ጊዜ የምታነሽው ሀሳብ ያስደንቀኛል ብዙ ተምርብሻለው ብሩክ ነሽ 🙏

  • @birhanaschalew2132
    @birhanaschalew2132 3 ปีที่แล้ว +2

    wow u are genuine... thank you

  • @sf-xf8sl
    @sf-xf8sl 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you God..someone is using you tube for the right purpose

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ነው የማመሰግነሽ በጣም ትልቅ ምክር ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 3 ปีที่แล้ว +2

    Good point as always 😊

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 3 ปีที่แล้ว +3

    clear የሆነ idea እዚህ ጋ ያዢልኝ!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም ማሬ 🙏❤️🙏

    • @dopeman1356
      @dopeman1356 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 አበሳ እህታችን አንቺም በርቺ ልበ ሙሉነትሽ ነው የጠራኝ::

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል እህቴ

  • @desstadessta
    @desstadessta 3 ปีที่แล้ว +4

    thank you my love!!

  • @halimaendris4535
    @halimaendris4535 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትለማናገር ጀግና ሴትነሽ የኔውብ

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቤት ምክርሽ ኰልል ብሎ ይገባል እንደ ንፁህ ውሃ ተባረኪ🙏🙏❤️❤️

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል

  • @bethelhaile5135
    @bethelhaile5135 3 ปีที่แล้ว +3

    Great Tether, I’m sure it will help a lot of people be blessed my sweet 💕💕

  • @seble8448
    @seble8448 3 ปีที่แล้ว +4

    Very very good observation thank you. Can you try less hand movement with sit down I find it distracting for me☺

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      I know dear you are right and I definitely try my best 🙏❤️🙏

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj 3 ปีที่แล้ว +2

    Geta abzito yibarikish elsisha!!!

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን መጣሽልን የኔ አንደኛ 👍💝😘🌷👈

  • @aynupety2544
    @aynupety2544 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን