ማዲያት ላስጨነቃችሁ❗️ማዲያት እንዳይመጣባችሁ❗️በጭራሽ ማወቅ ያለባችሁ | EthioElsy |Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 463

  • @honeytube914
    @honeytube914 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የአንች አይነቱን መልካም መካሪ እህት ያብዛልን ማማዬ 🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ጎበዝ የምትናገረውን በማስረጃ የምታውቅ ዩቱበር ናት እኔንም ዶክተር ያለኝን ተናግራለች ለገንዘብ ብሎ የሆነ ነገር ማዘዝ ማመላለስ ይችላል ግን ልክ እሷ የለችንን ነው ያለው ግሩም ድንቅ በብዙ ችሎታዋ እውቀት የሚታይ ሴት ናት ባለሙያ ባለ ክብር የሴት እመቤት

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 ปีที่แล้ว +3

    የምትገርሚ ሴት ነሽ እርጋታሽ እውነተኝነትሽ ግልፅነትሽ በጣም ነው የሚያምርብሽ ተባረኪ ልክ ቁጭብለሽ አጠገቤ እየመከርሽኝ ያለ ነው የሚመስለኝ በጣም ነው የምወድሽ ልጄ እራሱ በጣም ነው የምትወድሽ ተባረኪያብዛልሽ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ኤልሲዬ እንደ ሁሌውም ጠቃሚ ምክርሽን ስለለገሽን እናመሰግናለን እኔ በፍፁም ማድያት አለብሽ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር አሁንም በጣም ቆንጆ ነሽ ማድያቱም እየታየ ለኔ ያው ነሽ ውብ ነሽ ከምክሮችሽ የማካፍላቸው ብዙ ሰዎች አሉኝ በማድያት የተቸገሩ እኔ በርግጥ ማድያት የለብኝም ብዙ ሰዎች ግን ጥያቄ ሁሌም ይጠይቁኛል ፊትሽ ጥርት ያለ ነው ምንድን ነው ምትቀቢው ይሉኛል እኔ ምንም የተለየ ነገር አላደርግም በተፈጥሮዬ ነው እላቸዋለሁ ለምግብ የምጠቀመውን ዘይቶችን ብዙ ጊዜ እጠቀማለሁ እላቸዋለሁ ግን ብዙም አያምኑም የዋሸዋቸው ይመስላቸዋል እናም ዛሬ ያቀረብሽው ቪዲዮ ለነሱ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ይሄንን ቪዲዮ በያሉበት እንዲያዩት ሼር አረጋቸዋለሁ የኔ ቆንጆ አክብረሽ ለምትመክሪን ምክር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለበረከት ሁኚ👍👍🥰🥰🥰ሼር

  • @samsubgm1286
    @samsubgm1286 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ምታስተዋወቂን ነገሮች ሁሉ የቅንጡ ነው ለምን አንተሳሰብም 😢ሁሉንም ታሳቢ የሆነ መፍትሄ ካለሽ ይሄው በይ

  • @kidestyosif617
    @kidestyosif617 3 ปีที่แล้ว +1

    በምን አይነት ቤተሰብ እንዳደግሽ ስርዓትሽ አነጋገርሽ ሁሉነገርሽ ያስታውቃል almost ሁሉንም vidio አየሁት ሁሉም በጣም ጠቃሚ እና ግብረገብ የሞላው እግዚአብሄር ይባርክሽ እዳንቺ ያሉትን መልካሞችን ያብዛልን 🥰🥰🥰

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      Kidistye ማሬ Thank you so much ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏

    • @kidestyosif617
      @kidestyosif617 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንን 🙏🙏🥰

    • @kidestyosif617
      @kidestyosif617 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ፊት ምንም በጣም ቅባታማ ነው ግን ምንም ነገር የለውን ምንም አልቀባውም በጣም sensitive ከመሆኑ የተነሳ ግን ሰው ስስም እራሱ ፓውደር ከተቀቡ እንኩዋን ያቃጥለኛል የጸሃይ መከላከያ ያልሽው ለእንደኔም አይነት ፊት ምን አይነት ይሆን ኤልሲ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 ปีที่แล้ว +3

    ሌልሰዩ ቀን በቀን በጣም እየወደድኩሽ መጣሁ you are so genuine ...

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว +22

    Such an elegant lady ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +2

      Jegnitye በርችልን ጎበዝ እህታች በርችልን 🙏❤️🙏

    • @jegnitmama4306
      @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว +3

      @@ethioelsylifestyle9486 love your content keep shinning dear ❤

    • @lidyahaile9227
      @lidyahaile9227 3 ปีที่แล้ว +3

      You are amazing lady too
      Keep it up 👌👏
      We are encouraging each other
      Nice youtuber 👌👍👏

    • @jegnitmama4306
      @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lidyahaile9227 much love ❤🙏

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 3 ปีที่แล้ว

      Very elegant, classy , decent, positive lady I have ever know really love her

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደው ምላርግሽ እህቴ ለትንሽ ማድያት የማልጠቀመው ጉድ አልነበረም አነቃሽኝ የኔ ቆንጆ እርጋታሽን ሳላደንቅ አላልፍም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ምክርሽ ጠቅሞኛል ተባረኪ🙌🙌

  • @ramibirahane4372
    @ramibirahane4372 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ !!!! THANK YOU SO MUCH. ትክክለኛ መልእክት ነው በርቺ !! ደግሞ ስወድሽ ጌታ ይባርክሽ tebareki !!!!

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 3 ปีที่แล้ว +1

    I am just crying and felt that I am not alone. Thank you for risking your self and lifting us your sisters. Thank you Yene Desta! You are my role model. Love watching all your videos dearly! God bless you for your effort to change your community. You are one of the rare.

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲቾ በሙሉ ያነሳሻነው ነጥቦች ትክክል ናቸው i agree with you ፊታቸውን ሎሚ ኮልጌት የሚቀቡ ልቦና ይስጣቸው ይሄ የፊት ብሩሽማ በጣም ነው ፊቴን የቧጨረው ቢቸግረኝ ሌላ ሶፍት የሆነ ልክ እንደዶሮ ላባ የሚለሰልስ አጊንቼ ደስ አለኝና ገዛሁት ያኛው ትክክል እንዳልሆነ ቪዲዮ ሰራሁ ሌላው እኔ ደግሞ ለፊቴ ብቻ ሽታ የሌለው product ነው የሚስማማኝ በተረፈ you are right thank you for sharing የኔ ቆንጆ በርቺልኝ❤😍❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን እውነትሽ ነው ብዙ የኛ ልጆች ላንዷ ያሻለ ለኔ ይሆናል እያሉ ፊታቼውን ያበላሻሉ እኔ በራሴ እቤት በምሰራው ሳሙናና ከ verdura ነው ከራሴ orto ነው የምጠቀመው የሀው 58 አመቴ ነው ፊቴን አልተበላሽም ፍቃደኛ ከሆንሽ አዲስ ጀማሪ ነኝ ጎራ ብትይ ደስ ይልኛል ካላስቸገርኩሽ share ማድርግ እችላለሁን? veramente sei bravissima

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ መልካም ምክሮችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች ኤልስዬ🥰

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 3 ปีที่แล้ว +3

    Yene mar you are very honest and very helpful!! Thanks 😊

  • @yetemworkgirma6519
    @yetemworkgirma6519 3 ปีที่แล้ว +2

    የምትገርሚ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪልኝ

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እርእስ ነው ያነሳሽው አልሲየ ምክንያቱም በተከይ የፊታችን ቆዳ ሰንሲቲቨ ነው ። በጣም ጠቃሚ ቪደዮ ነው ስላካፈልሽን ደስብሎናል ❤️😍🙏

  • @dagmawityohannes5867
    @dagmawityohannes5867 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ብዙ ነገር ካቺ ተምሪያለው እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @mesi6102
    @mesi6102 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለው ስለምክርሽ!!

  • @kibrommichael2815
    @kibrommichael2815 2 ปีที่แล้ว +1

    Elsiye betam enamesegnalen
    And tiake alegn ye ferensai zeit yet gezashuw benatsh ngerign.

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ግን ይሄ ማዲያት መፍትሄው ከባድ ነው ህክምና የማያድነው ከሆነ ለምን ብዙ ገንዘባችን እደምንጨርስ አልገባኝም እውነቱን መናገርሽ ጥሩ በርች ፋርማሲ ክሬሞች አሉ ግን ሲቆም በእጥፍ ወጣ በጣም ያሳዝናል በተለይ ስደት ያበላሸብን ገንዘቡ ቀርቶብኝ የድሮ ውበቴን በመለሰልኝ

    • @newworld1212
      @newworld1212 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት እዚህ መጥቼ ማድያት አተረፍኩ ማድያት እንደሚወጣብኝ ባውቅ አልመጣም እስክል አሳስቦኛል በጣም ነው የማዝነው ፊቴን ሳይ መርሳት እንኳን አልችልም ለሰከንድ እንዴት ሀገሬ እንደምገባ ያሳስበኛል ማድያት ይዞ መሄድ😭😭😭

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ ማር መጣሽ ሰለምክርሽ ተባረኪልን ውይ እንደው ጎረቤትሽ በኦንኩ ብዬ ተመኘሁ ዘመንሽ ይባረክ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Merye I wish ማሬ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉንም ዲሰሰክ ላይክ አድርጌ አንቺንና የኔ ጤና ዶክተር ዳኒ ነው የማየው እህቴ በርቺ ሌሎቹን ባይ እንኳን ሼር ሰብስክራይብ አላደረጋቸውም አንቺ በርቺ እህቴ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን የእኔ ውድ👌👌👍❤🙏

  • @mekdesmekdes162
    @mekdesmekdes162 2 ปีที่แล้ว +1

    Else geta yebarkish zemensh yebarek beka yehen newu hulem yemelewu cinkelaten mulu be mulu newu yee keyershilign thanks hulem ke gonish nene berchi.

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for your sweet advice very honest I really appreciate you a lot keep it up!

  • @bettymamo9687
    @bettymamo9687 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ተባረኪልኝ ምን ልበልሽ የኔ አንደበተርቱ እርጋታሽ አገላለፅሽ ውይ ትውልድሽ ይባረክ ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 3 ปีที่แล้ว +2

    I really appreciate your honesty! It means you accept and trust yourself. I believe accepting our imperfections is the key for change.

  • @MBABStudents
    @MBABStudents 3 ปีที่แล้ว +1

    Pls share us the cleansing foam and also the oil you mentioned on the vidio pls.
    I really like you keep it up! You r decent .

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ በጣም ቅን ስው ነሽ እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን የኔ ማር በጣም ጥሩ ምክር ነው ...ተባርኪ እውነት ደስ ነው የምትይው ባለፍው ስታስተምረ ስለ ብር አያያዠ በጣም እንዳስብ አደርግሽኘ any ways you still glowing my sister . እንኩዋን ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደርስሽ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @frezewde7438
    @frezewde7438 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ኤልሲ አንቺ ጎበዝ ውብ ቆንጆ👍

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ምክርሽ አንደኛ
    ሳትቀባቢ እንኳን ፋትሽ ያምራል
    እኔ እና ቤተሰብ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን ተባረኪ

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsi thank you so much. It's very teachful and good treatment!!

  • @amenamen6115
    @amenamen6115 3 ปีที่แล้ว

    PAULA'S CHOICE .....yhe product konjo nw ybalal le madyat
    thank you elsye konjo

  • @tr7094
    @tr7094 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful, honest and smart lady!!!

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ኤልሲዬ አድናቂሽ ነኝ በደንብ ትችያለሽ በርቺ ምርጥ ስራ ነው👌👍❤👏👍👍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Jerye ማሬ ከመጨነቅ ያተረፍኩት ቅርሴ 🙏❤️🙏

  • @liyusewtsegaye7168
    @liyusewtsegaye7168 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ደርባባ እንዴት እንደወደድኩሽ.......ቅንነትሽ በጣም ይገርማል ተባረኪ

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ ውደ በደብ ነው ያስረዳሽን ማማዬ እኔ አንድ ግዜ ፊቴን ሎሚ ተቀብቸ በጣም አቃጥሎኝ ወይኔ ተቃጠልኩ ስልት ለጓደኛየ ምን ሁነሽ ነው አለች እኔም ሎሚ ተቀበቸ ነው አልኳት እሷም ያች ፊት ሰላጣ ነውደ አለችኝ መቸም አረሳውም

  • @showa8370
    @showa8370 3 ปีที่แล้ว +1

    Can you please link the oil as well 🙏 Thank you.

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን ኤልሲዬ እባክሽ ሊንኩን አስቀምጭልን እንወድሻለን

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว

    Woww betam tekami mereja new thank you for sharing lek beleshal

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 3 ปีที่แล้ว +1

    Weye tebareke gobeze neshi Ewenete beleshale

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +3

    Elsy, this is such a helpful video and very informative. I my self have melasma due to sun damage and i have seen few dermatologists and have tried dermatologist recommended products and non of them worked. I have not walked out of the house without applying sunscreen ever since. People have to take this skin problem just as acne or eczema and should not be ashamed instead to love the skin we are in and embrace it and take care of it. Thank you and I appreciate you, for doing this and spreading the knowledge you have and experiences. I am going to sharing this because it can help many women that go through the challenges. Keep it up and stay blessed beautiful 🙏❤

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 3 ปีที่แล้ว +1

    Omg እንዴት እንደወድኩሽ ሁሌም የምታቀርቢልን በጣም ቆንጆ ነው አገላለፅሽ ጥርት ያለ ነው እናመሠግናለን ስላካፈልሽን ቆንጅዬ 🥰

  • @misrakmosissa8851
    @misrakmosissa8851 3 ปีที่แล้ว +1

    Elsiye tolo tolo alemetatebim le fit koda konjo new yibalal , yanchin limd silakafelshin thank u elsina ❤🥰

  • @ethiopiasweet2369
    @ethiopiasweet2369 3 ปีที่แล้ว

    Hi else selam new ስላውኩሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ please ምን አይነት sunscreen ነው አንቺ የምትጠቀሚው.thanks 🙏

  • @maraki3310
    @maraki3310 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በዚህ ሳምንት ያየሁትን ለውጥ ልንገራቹ..ዉሃ በጣም ብዙ መጠጣት ጀመርኩኝ ከ 2 እስከ 3 ሊትር በቀን እና ማታ ደግሞ ፊቴ ታጥቤ ፊቴን በ ቫስሊን ወይም በዘይት ዘይቱን ሞስቸራይዝ አደርገዋለው።ለውጡ የሚገርም ነው ሞክሩት።እባካቹ ምንም አይነት ክሬም አትጠቀሙ።ለጊዜው ነው የሚያጠፋልን ስናቆም ይመለሳል።

    • @saraibrahim8516
      @saraibrahim8516 3 ปีที่แล้ว

      Soap mene harif ale for dry skin

    • @maraki3310
      @maraki3310 3 ปีที่แล้ว

      @@saraibrahim8516 yenem dry skin new gn yagegnehutn samuna new yemtekemew

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጅዬዋ ኤልሲዬ ምክርሽን ስወደው ፊቴ ላይ የሆነ ማዲያት አትይው የሆነ Brown ነገር ሊጀማምረኝ ሳይሆን አይቀርም እሺ የኔ ውድ ስለምክርሽ ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      እንደነገርኩሽ በቀዝቃዛ ውሀ እያጠብሽ ተንከባከቢው አደራ sunscreen ማሬ 🙏❤️🙏

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ የኔ ልዩ አመሰግናለሁ🙏❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ማድያት አጠፋለን ብለን መዘዝ ነው ያመጣነው ኤሊሲ ያልሽው ያስጠነቀቅሽው ትክክል ነው እባካችሁ ላልሰሙ አሰሙ

  • @ekrambeshah8017
    @ekrambeshah8017 3 ปีที่แล้ว +3

    My mom told me use Fresh Better every night a week my pigmentation Almost remove I can’t imagine I spend my money for dermatology & product doesn’t not working for me thanks god I’m proud of our traditional skin care I really recommend every night please is it work for me please Try .

    • @selihomlee2426
      @selihomlee2426 3 ปีที่แล้ว

      What is “better “ or do you mean Butter ቂቤ?

  • @helentadele2574
    @helentadele2574 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ላንች ይሁን 😍በጣም ትልቅ ነገር ነው ያነሳሸው እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም የሚያስቸግረን ነገር ነው ማዲያት የሚገርምሽ ገንዘቤን የጨረስኩት በእሱ ነው አሁን ግን ተውኩት እንደማይጠፋ ሳቅ laser treatment ሞክሬ ነበር ግን ምንም አልጠቀመኝም እንዳልሺው እንዳይብስ መጠቀቅ ብቻ ነው መፍትሔው እንደሚመስለኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      Helenye ቦታው ጋር ከተቀመጠ እሱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ማሬ 🙏❤️🙏

  • @HB-wy4yw
    @HB-wy4yw 2 ปีที่แล้ว +1

    Well said we Thank you!!

  • @Hannamariyamye
    @Hannamariyamye 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ተባረኪ love you so much Elsi❤️😍🙏

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውብ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 3 ปีที่แล้ว

    Elsye bella ...betam new menamsgnw tebarki🌹🌹🤗

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ማድያት የሁላችንም ችግር ሆነኮ!
    በማድያት ምክንያት እኔም መዘነጥ ካቆምኩ አመታት አለፋኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      እረረረረረረ በጭራሽ እንዲህ ብለሽ እንዳታቆሚ ማሬ 🙏❤️🙏

    • @ItsMe-wc2cd
      @ItsMe-wc2cd 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ አመሰግናለው ስንት ነገርኮ እንዳስተማርሽኝ ❤❤

  • @birhaneblessed
    @birhaneblessed 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደንብ ስትከተሉት በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃቹሃል ቆዳቹ ይፈውሳል ከጌታ ጋር ጥብቅ ህብረት ያለው ሰው ፊቱን ማድያት የለውም ከሚካል ከምትቀቡ ጉልበታቹ አንበርክኩ ተባረኩ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እናመሰግናለን 🙏❤️🙏

    • @ayugebre4253
      @ayugebre4253 3 ปีที่แล้ว +2

      ኤረ ባካችሁ አጉል እየተመናፈሳችሁ የሰው አዕምሮ አትጉዱ፣ በጌታ የበረቱ ሰዎች ውስጣቸው እንጂ ውጫቸው የሁሉም ማዲያት የለውም ማለት አይቻልምና እያስተዋላችሁ አስተያየት ስጡ

    • @birhaneblessed
      @birhaneblessed 3 ปีที่แล้ว

      @@ayugebre4253 I assure you honestly what the Lord Holy Spirit is doing a lot miracles to clean not only outside skin layers but goes deep inside your bone marrow cose the Bible says the word of God is sharper than the two edged sword ⚔️ I live in United States and I see a lot prayer worries who worship in 24/7 serving the Lord, and all of them they shine after ending prayer because the throne of God washes all our sickness
      God bless you
      Please worship the lord Amen

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 3 ปีที่แล้ว

    I couldnt stop appreciate you, coz you deserv it. Honest lady. Keep on . keep it up. God bless you dear🙏❤🤗

  • @rahelyetbarek7439
    @rahelyetbarek7439 3 ปีที่แล้ว +1

    Great work sharing all the good stuff. More blessings to you and your family💕❤💕

  • @fakk5592
    @fakk5592 3 ปีที่แล้ว +5

    አህለን፣ እህት፣እኔ፣ብጉር፣ወይም፣ማዳትየለብኝም፣ግን፣
    ይህንያመጣሽውን፣የፊትመዋቢያወች፣ፅሁፉንብታሳይ፣እህቶችሽ፣አይተውሊገዙ፣ይችላሉ፣ስለሽቱ፣ስታወሪ፣አንዱንልገዛ፣ፈልጌ፣
    ግንፅሁፊአይታይም፣
    ሁሉምሰውኢንግሊዘኛአይችልም፣እኛንሊጠቅምየሚችልነገር፣ወደካሜራው፣ጠጋአርገሽ፣የተፃፈውንአሳይን፣እናመሰግናለን በርቺ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      እሺ Fatumaye አደርጋለሁ እንዲሁም ሊንኩን ትታለሁ ከላይ ማሬ ብትጫኝው ፎቶው ይወጣል ማሬ 🙏❤️🙏

    • @fakk5592
      @fakk5592 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486
      እናመሰግናለን

  • @furtunayemane8783
    @furtunayemane8783 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks sister for your ohnes information 💐

  • @misrakhayle1544
    @misrakhayle1544 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ተባረኪ!የሁልጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለሽልኝ አቦ ይመችሽ፡፡

  • @bilenbrhane1532
    @bilenbrhane1532 3 ปีที่แล้ว +1

    Haw do you treat your face morning and night routine plssssss

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 3 ปีที่แล้ว

    You are the best 👍 best advice 9.99/10 the more I listen 👂 to the more I learn and the more I learn the more I give good comments and that is Elsaye

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ በጣም በጣም ነው የማመሰግንሽ ብር ከፍዬ ማላገኘውን የሰጠሺኝ

  • @madinamohamed6247
    @madinamohamed6247 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍነውምክርሽ ለኔ የሚሆን ምክር ካልሽ የኔ ፊት ማዲያት ጀምሮት ነበር ፡ነገር ግን በዛውላይ እሳት አቃጠለኝ ምን እንደማደርግ አላውቅም ጥብስ ብሎ ቀረ ዘይት ዘይቶን ስቀባ ፈገግ ይላል እባክሽ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ነገረኝ

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም,ኤልሲ,ለፀጉር,ማለሰለሻ,በተፈጥሮ,መንገድ,ስሪልን,አመሰግናለሁ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ተባረኪ ትክክለኛ information ነው👏🥰❤️❤️

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 3 ปีที่แล้ว

    Yena konjo betam new emikorabesh edachi emayew emetiflet youtube er yelem👍👍👍👍👍 berchi astemariha 🇪🇹ke etho 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህት አመሰግናለሁ እህት ተባረኪ❤️🍀🌹

  • @tt2564
    @tt2564 3 ปีที่แล้ว

    Hi Elseyee, I'm in holiday back padova after 13 years. Ageresh seyamir betam.

  • @g_abebe3657
    @g_abebe3657 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you yeni konjo
    Blessings 😊

  • @farayteshem9192
    @farayteshem9192 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ በጌታ የማድይት ዘይቶን ምስል ላኪልኝ እህቴ

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 3 ปีที่แล้ว

    Lovely woman with a good heart, love your been extremly sincer. be blessed!

  • @romangizaw9964
    @romangizaw9964 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ መልካም ነሸ ፈጣሪ ይጠብቅሸ ከነ ቤተሰብሸ ቅን ሰው ነሸ ተባረኪ

  • @ewekassa2839
    @ewekassa2839 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 3 ปีที่แล้ว

    Thank you elsye .God bless you.

  • @rediatyema3252
    @rediatyema3252 ปีที่แล้ว

    Thanks again and GOd bless you.

  • @frenahaile
    @frenahaile 2 ปีที่แล้ว +1

    Ufff How much i love your all time video

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ ሁሉም የምትዬው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ማሬ 🙏❤️🙏

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 3 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 መቼም በጣም የማመሰግንሽ በእውነቱ በምትሰጭን ትምህርት። እስቲ ቢቻል ለሽበት ማጥፊያ ብታገኚ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว

    Elsi🌼
    you're Humble Honest
    🙏God bless you hun🙏💜💜💜

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 3 ปีที่แล้ว

    ሰን እስኪሩን እስኪ በፎቶ አስቀምጭልኝ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያገር ልጅ!! አይጠገብም ምክርሽ ዘመንሽ ይባረክ❤️❤️🙏🙏

  • @fekrtegebreal2040
    @fekrtegebreal2040 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሰግነው ጥያቄየ
    Gold skin cream እንዴት ነው ቆዳን ለጊዜው ያጸዳል ወደ ሗላ የሚያመጣው ነገር ይኖራል?

  • @emu88
    @emu88 3 ปีที่แล้ว +1

    You are one of my favorite 💓💓💓

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ለእኔ ለውጥ ያሳየኝን Eucerin Anti-Pigment serum & Cream ነው የስዊዘርላንድ ምርት ነው ያልሞከርኩት ነገር የለም ማር እንቁላል እርድ አቦካዶ etc...

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว

      I know Eucerin but never tried it 🤔thank you ማሬ 🙏❤️🙏

  • @ninijohn8211
    @ninijohn8211 2 ปีที่แล้ว

    @EthioElsy LifeStyle where is the link you promise but where is it , for the oil and sunscreen TX

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መጠጣትም እሚያወጣ ይመሰለኛል

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze9636 3 ปีที่แล้ว

    You doing good job dear thank you for sharing 🙏

  • @zaidnegash6624
    @zaidnegash6624 3 ปีที่แล้ว

    U gave me an answer for doubt.
    Thank u sweet

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 3 ปีที่แล้ว

    What time s get is to wash our face with? The product you mentioned ?

  • @ItsMe-wc2cd
    @ItsMe-wc2cd 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ እንደው በጌታ የቀን በቀን ሜካፕ እንዴት እንደምንሰራና እንደምንሸፍነው ቪድዮ ስሪልን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ ጎበዝ መስዬሽ ነው ብዙም ጎበዝ አይደለሁም እኮ 🙏❤️❤️

  • @rihanaahmad5887
    @rihanaahmad5887 3 ปีที่แล้ว

    Bamjamrya saladankhsh alalefhm 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ena yamenorawe uae nawe yamenorawe madyath yawatbegn baergzena 🤰

  • @fasika123
    @fasika123 3 ปีที่แล้ว +2

    What’s the oil name ?

  • @nardostewolde7524
    @nardostewolde7524 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you! ♥️

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 3 ปีที่แล้ว +6

    በምን አይነት makeup ነው ማድያትሽን የምትሽፍኝው:: Your makeup look like natural ከቻልሽ እየተቀባሽ ብታሳይኝ ከልቻልሽ የሜካፑን ስሙና brand ብታሳይኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  3 ปีที่แล้ว +1

      Rahelye MAC ሁሌም በጣም ነው የምወደው 🙏❤️🙏

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว

      አዎን ትክክል ናት rahel ምርቶቹን ጽሁፋቸውን ቀረብ አድርገሽ ብታሳይን ጭምር አሪፍ ነው ኤልሲዬ 👍😍

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 3 ปีที่แล้ว +2

    እርጋታሽ ሁሌም ደስ ይለኛል ተባረኪ

  • @MirafkassaMiraf
    @MirafkassaMiraf 3 ปีที่แล้ว

    Tebarki yene wed ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @melaab9239
    @melaab9239 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እህት በጣም እናመሰግናለን ምክርሽ ጥሩ ነበር ኦይሉን እና ሰንስክሪኑን ላኪልን