🛑 ልጆቹ ናቸው የ DNA ው ውጤት የተለያየበት አስገራሚ ምክንያት ታወቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የአዲሱ ቻናሌ ሊንክ ይህ ነው ቤተሰብ በመሆን ከጎኔ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለው th-cam.com/video/jjqwAKM3GII/w-d-xo.htmlsi=sXeUMzFZNs-_wmR9

    • @TsigeYigezu-p3s
      @TsigeYigezu-p3s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      I like it Benjamin u r program.

    • @TsigeYigezu-p3s
      @TsigeYigezu-p3s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አስቴር አወቀ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚወዶት የአገሬ ህዝብ ባጋጣሚ ለስራውን የመጣሁት በደንብ ህዝቡን ሰላም ማለት ነበራበት አጋጣሚውን ተጠቅማ ማናጀሮ ኢትዮጵያ አይመስለኝም ከአነጋገሮ

  • @GetnetKebede-i9k
    @GetnetKebede-i9k ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ትደር ለችርቻሮ ቀረበ ያሳዝናል: እስኪ እንደ እኔ ያዘናችው በላይክ አሳዩኝ!!!

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 38 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወይ ቻይና እንዲህ ትጫወትብን ! ለዚህ ሁሉ ያበቃን ድህነታችን ነው፣ ችግር የለም ይሄ ሁሉ ያልፋል እኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ።

  • @SABA-zj3ze
    @SABA-zj3ze 19 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኪያ ሀሳብ እንድትቀይር እየተመከረች ይመስለኛል እንጅ ሚዳላይ መናገር አለብኝ ብላ ነበር

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወድምና ወንድም ነቸውዴ. ሁሌ ነው የምመለከታቸው እርጋታቸው ደስ ይላል

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኪያ ንፁህ ብትሆንኮ ልጆቹ አይደሉም ስትባል እንዴት ማለት ነበረባት ከዮናስ ውጭ ክላሄደች ማንም ጣልቃ የገባ ከሌለ
    ሽንጧን ገትራ ትናገር ነበር ግንየሷ ልጆች አባት ለመፈለግ በየመንደሩ መኬድ አለበት ማለት ነው ባለጌ ነች

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል🥴

    • @kiya9587
      @kiya9587 10 นาทีที่ผ่านมา

      እውነት እኔ የተሰማኝ እንዲህ ነው

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የልጅቷ ቤተሰቦች ልጃቸውን እነደሸጡ ይቁጠሩት ይሄ አይን ያወጣ ጥያቄ ነው ይሄ ደግሞ ሽምግልና አይባልም ፈለጣ ነው ነውር ነው ብዚህ እድሜ መቀፈል

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 12 นาทีที่ผ่านมา

    ግን እኮ ኪያ የመጀመሪያው ኢንተርቪዋ ላይ ስትናገር የእርግዝናዋ ጊዜ ከአለምሰገድም ጋር አከራክሯት ነበር እዛ ላይ በጣም የተምታታ ነገር ተናግራ ነበር አሁንም የሚያዋጣት ትክክለኛውን የልጆቹን አባት መናገር ነው ምክንያቱም የሷ ካፈርኩ አይመልሰኝ ማለት ለልጆቹ የማንነት ጥያቄ ይፈጥራል😢

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 39 นาทีที่ผ่านมา

    ኹለና ሓፊርና ጓላቶም ከም ላሕሚ ተዋዓዒሎም ሸይጦምዋ።

  • @IN24HOURS-d8n
    @IN24HOURS-d8n 18 นาทีที่ผ่านมา +1

    diros tidar setn be jimla meshet nw min tasmesilalachu

  • @SelamawitAsfaw-oz5vh
    @SelamawitAsfaw-oz5vh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ተከታታይ ፊልም ሆነ እኮ😮😮😮 ሌላ ችግር የሌለብን ይመስል

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተዋርደናን ተንቀናን ብላል።

  • @ZinashtadesseZinashtadesse-n8l
    @ZinashtadesseZinashtadesse-n8l ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ታምራችሁ

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቻይናው ግን በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን💔😭 እኔ ተገድጄ ተደፍሬ ካልሆነ በቀር ቻይና ህንድ ኮሪያ ጃፓን ፓክስታን አልጄሪያ ከማገባ ዘላለም ቆሜ ብቀር ይሻለኛል ኤጭጭጭጭጭጭ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 15 นาทีที่ผ่านมา

    ንግግር የማይችል ስው አለ አስቴር ስው ፊት መናገር የማትችል ልትሆን ትችላለች ግዜው ስህተት ፈላጊ ነው አልፈርድባችሁም

  • @ultimategain
    @ultimategain ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምንም ትንተና አያስፈልግም ከሱ አይደለም የወለድችው መጀሪያ ችግሩ የተፈጠረው እርግዝናው ቀኑ ልክ አይደለም

    • @azebnegash1827
      @azebnegash1827 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትክክል በመጀመሪያው ኢንተርቪዋ ላይ በእርግዝና የቀን አቆጣጠር ላይ ስታምምታታ ነው ነገሩ ያለቀው

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 44 นาทีที่ผ่านมา

    ምነው ከዝሁሉ ቆማ አቀርም በጣም አሳፋሪ ቤተሰብ እንዴ ኢትዮጵያ ውስት ወንድ ጠፋ ያገሬ ወንድ ይግደለኝ ከማንም ነጫ ጨባ

  • @BabujNegn
    @BabujNegn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ድህና መጣችሁ የመጀመርያ ኮሜንትር ነኝ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 12 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ቤ ና ቢ❤❤

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 57 นาทีที่ผ่านมา +1

    አይ የውርደት

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም አሳፋሪ ነው የቻይናው so sad😊

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በስምኣም ያሳፍራል ምን ኣይነት ሽምግልና ነው

  • @MariyYkidanleji
    @MariyYkidanleji 50 นาทีที่ผ่านมา

    ከዛ ቻይና ሂዳ አይጥ ድመት በርሮ ያበላታል
    ቻይና ህንድ ባግላዴሽ ስሪላንካ ፖኪስታን ስጠላቸዉ

  • @tinamohamed9100
    @tinamohamed9100 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Are you guys brothers or tweens

  • @ZehiwotAlebel
    @ZehiwotAlebel 53 นาทีที่ผ่านมา

    ቤንጃ ወንድምህ የው እንዴ ትመሳሰላቹህ

  • @tebenegash7933
    @tebenegash7933 44 นาทีที่ผ่านมา

    Menta kalwe, esu menta kehone

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 39 นาทีที่ผ่านมา

    Iy yehan sera beLachu naw yatkamatachut bzi edmayachuu ALu baLtaa

  • @yosephdemssie1645
    @yosephdemssie1645 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    DNA from mother also working so if she think like that they can check DNA of her and the children if she is the real biological mom

  • @MariyYkidanleji
    @MariyYkidanleji ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለት ጉጥሮች ደምፅ መረዋወች

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በግድ ልጆቹ ናቸው?🥱
    ይች ሴት ትልቅ ልጂ እንዳላት ክዳለች እኮ! ክዝች ምን ይጠበቃል🧐

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወስዶ አገሩ እንዳይጫወትባት!

  • @SisayneshMamo
    @SisayneshMamo 39 นาทีที่ผ่านมา

    አረ ዱከም መዓት ናቸው ያሉት
    ዱከም ቻይና ኢንዱስትሪ አለ እዛ ሚሰሩት ሴቶችን አስወልደው ወላ አረቄ ቤት ሁሉ ነው ውሉዋቸው

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ያሳፍራል እኔ ብሆን ጥያት ነበር የምወጣው አስዳቢዎች ናቸው

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hi benjo lemn ye enat ena leje dna anaseram beka enawata

    • @kiki34-v6z
      @kiki34-v6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Really enawata kelidegna nesh bakish😂😂😂😂😂😂

    • @kadijamohammed2530
      @kadijamohammed2530 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልጆቹ እሷን ነው ሚመስሉት

  • @meronzewdu6160
    @meronzewdu6160 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enante min nekachu DNA EMINET YATAL MINAMIN.ATAWURU
    FERTHUR LELELA AYINET MIRMERA YIDEREGILACHEWU
    Ke dem ayinet ke tsegur ke Maqine kebizu yesewunet kifil mewesed Alebet malet newu yalebachu
    Endewum mihuranoch techemary mirimir yadergalu

  • @derejebeti4699
    @derejebeti4699 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mereja stakerbu betkekl akerbu keEnatyew mahtsen new yetewesedew kebeteseb adelem

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ደሀ በቃ ህሊና የሚባል ጠፋ????

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ያሳፍራል በብር መደራድር ለሰርግ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሻሎም ቤንጃ ብስሬ😊

  • @Weyn-h7k
    @Weyn-h7k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Supporting 10.000 ethio kehone arif new degessu 70.000 minim new gen ensu ye kilate nezegeb hone inje esuwan eyeshtuwat new mimeselew chains man wesdo ye gibèrena sira ena wisha tebaki new miyadergut wesdew chainawoch ayitamenum hoho 😂😂😂😂😂

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Chinaw hagru wesdo lejtwan enkish enika bel enka belu enku yemil yemslgal yemayker new

  • @halom3886
    @halom3886 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    4ሺ ብሎ 10ሺ ያሳዝናል

  • @SABA-zj3ze
    @SABA-zj3ze 34 นาทีที่ผ่านมา

    ድህነት ምንያህል ጣራ እንደነካያሳያል በተለይ አብይ ከመጣ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 33 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ እምለው በግድ ዮናስን ልታስገድዱት ነው እባካችሁ ይብቃችሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 28 นาทีที่ผ่านมา

      ጉዳዩ ፀጥ እንዲል እናንተም ፀጥ በሉ ይብቃችሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 26 นาทีที่ผ่านมา

      ሙያ በዩቲዩብ ወሬ አይናቅም

  • @UaeUae-h4z
    @UaeUae-h4z 45 นาทีที่ผ่านมา +1

    ምን ሠራችሁ ሐያሺ ምናስገባችሁ

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በስምኣም ያሳፍራል ምን ኣይነት ሽምግልና ነው

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️