እህቶቼ ተማሩ ከዚህች ታሪክ || በፅናት የቆመች ሴት || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ || በቻላችሁት መጠን ሼር አድርጉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 441

  • @etsubdenk5965
    @etsubdenk5965 2 ปีที่แล้ว +94

    ሲገረም ሙሉ ለሙሉ የኔን ታሪክ የሰራከው ነው የመሰለኝ እኔ ክረስቲያን ነኝ ግን በብዛት አዳምጥካለው እድሜና ጤና ይስጥክ የኔ ወንድም በረታ

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي ปีที่แล้ว +16

      አሏህ ወደ ተፈጠርሽበት ይመልስሽ

    • @QweAsd-vt3sx
      @QweAsd-vt3sx ปีที่แล้ว +10

      አላህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራሺ ያረብ

    • @neza6553
      @neza6553 ปีที่แล้ว +10

      ወደ ተዉሂድ ብርሀን አላህየ ይምራሽ ያረብ

    • @zediyoutube5519
      @zediyoutube5519 ปีที่แล้ว +9

      መሸአለህ አለህ ቀጢተኛዉን ሀይመኖት ይዎፍቅሽ

    • @semiramohammed7801
      @semiramohammed7801 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ወድጄዋለሁ።

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +67

    ወላሂ የኔ ታሪክ ነው ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ስደት የወጣሁት በ16 አመቴ ነው አሁን 27ተኛ አመቴን ጀምሬ አለሁ እስካሁን በሀራም ገላዬን አላቆሽሽም ብዬ ከጓደኞቼ ተገልዬ ባላገር ገጠሬ ያልሰለጠነች እየተባልኩ ይሄው ክብሬን እንደጠበኩ አለሁ ያወራን ሁሉ ወንድ ለትዳር አይሆንም እኔም ከትዳር በፊት እንተያይ እንጠናና የሚለው ነገራቸው ነው ከወንድ እርቄ እንድቆይ ያደረገኝ ግን እህቶች ክብራችሁን ጠብቁት ስለ እናተ ስላወሩ እነሱ የሰሩትን ስላልሰራችሁ ምንም አድዳለድሙ

    • @hadya-3063
      @hadya-3063 2 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ እህቴ የሁሉም ግዜ አለው

    • @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ
      @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ አሁንም በዲንሽ አላህያፅናሽ

    • @ዋመስጅደንአትኩ
      @ዋመስጅደንአትኩ 2 ปีที่แล้ว +3

      አብሽሬ እህት አላህ ይምራን በድናችን ጠካራ ያድርገን

    • @zera6605
      @zera6605 2 ปีที่แล้ว +2

      አቢሺረ

    • @ahmadnora5941
      @ahmadnora5941 2 ปีที่แล้ว +1

      አንበሣ የኔ እህት ወላሂ መስገጃሽ ላይ በርች መጨረሻሽ ያምራል አንች እንቁ ነሽ እሽ

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 ปีที่แล้ว +103

    ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ግን ግማሹ የኔን ነው የነገርከኝ ጀዛከ አላህ ከይረን አላህ ቀርቦ የማይሸሸውንና ሀላሉን የትዳር አጋር ይስጠን ያረብ

    • @morida1876
      @morida1876 2 ปีที่แล้ว +6

      ያረብ ያረብ አሚንን

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว +7

      አብሽሪልኝ እህቴ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ነገን እጠብቃላን ኢሻአላህ ያረብ ሀሉም ቀርቶብኝ በሠላም ቤተሠቦቻችንን በአካል እዲናገኝ ዱአነዉ

    • @ZD8679
      @ZD8679 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sofyamohamd1215 በጣም የኔ ውድ ወላሂ ከምንም በላይ አላህ ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያገናኘን ያረብ

    • @zebibaali7119
      @zebibaali7119 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን

    • @rhametzwayyoutube3740
      @rhametzwayyoutube3740 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ ያኔ ታሪክ ተመሳሳይ አላህ ቀጣታኛ መንገድ መሪና

  • @hayu-ld2pd4fi5c
    @hayu-ld2pd4fi5c 2 ปีที่แล้ว +48

    የዘወትር ምርጫየ ኢላፍ ዩቱብ👌 የአሏህ ይህ ታሪክ የሁላችንም ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ቀርበው ከሚሸሹ አስመሳዮች አሏህ ይጠብቀን ሀላሉን የትዳር አጋር ይወፍቀን🤲🤲

  • @Rነብሯ
    @Rነብሯ 2 ปีที่แล้ว +28

    አላህ ጥሩውን ትዳር ይስጠን ከሀራም ይጠብቀን
    የሱ ረህመት በርግጥ ሰፊ ነውና

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 ปีที่แล้ว

      አሚንንንያረብ

    • @بنتبابا-ك6ت
      @بنتبابا-ك6ت 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Rነብሯ
      @Rነብሯ 11 หลายเดือนก่อน

      @@بنتبابا-ك6ت የሚገርምሽ ይሄን ኮሜንት የዛሬ አመት ነበር የፃፍኩት ዘንድሮ ባለ ትዳር ነኝ አልሀምዱ ሊላህ

    • @ያአሏህ
      @ያአሏህ 6 หลายเดือนก่อน

      ኣምንንንንንንንንንንንን

    • @Rነብሯ
      @Rነብሯ 6 หลายเดือนก่อน

      @@ያአሏህ አልሀምዱ ሊላህ ዘንድሮ አግብቻለሁ በጣም ጥሩ ባል ለናንተም ይስጣችሁ

  • @حليمهحلي
    @حليمهحلي 2 ปีที่แล้ว +15

    አሰላም አለይኩም ሶሉ አለን ነብይ ያጀመአ አንቺ ውዷ እህቴ ሆይ አስተውይ ይቺ የምታያት አለም ጠፊ ናት እድሜያችንም አጭር ነው ለዚች ለአጭሯ ጊዜያችን የወደፊት አለሙን ሂወታችን ማሳመሪያ እንጂ ማበላሽያ አይሁን ውዷ እህቴ እኔ አ4 ነገሮች አደራ ተጠንቀቂ እልሻለሁ 1; በአላሕ ላይ ከማጋራት ከቢድአ 2; ከዝሙት 3 ; ከንፍቅና እና ከምቀኝነት በአላሕ እዝነት ላይ ተስፋ ከመቁረጥ
    4; በአላሕም ላይ ከንቱ ምኞትን ከመመኘት ማለትም ያለምንም ስራ ኢባዳ ጀነትን መመኘት ማለት ነው እንዲሁም የወላጆችሽን ሀቅ በመጠበቅ ላይ አደራ እህቴ በሶላትሽም ላይ በርቺ ምንም ቢገጥምሽ በአላሕ ላይ መቸም ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +15

    ጀዛከሏሁኸይረን የአሏህ የአብዛሃኛዎቻችን ታሪክ ተመሳሳይ መሆኑን ከኮመንት አየሁ አብሽሩ የታጋሾች ምንዳ ያለገደብ ነውና አሏህ የደስታን ሂዎት ይስጣችሁ

  • @muhammadroza4705
    @muhammadroza4705 2 ปีที่แล้ว +45

    የሂ አሁን ያለሁበት የኔ ታሪክ ነዉውላሂ ውላሂ

    • @selihatseli9043
      @selihatseli9043 2 ปีที่แล้ว

      አላህያለቀንአይቀርም፣ኢንሻአላህ

    • @نتخ-ظ9ك
      @نتخ-ظ9ك 2 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ ሁሌም ከራሴ ጋር እታገለ አለሁ

    • @نتخ-ظ9ك
      @نتخ-ظ9ك 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔ ሴት አደለሁም እንዴ ለምን ልክ እንደሴቶች አልሆንም እለና ከዛ አይ ይቀረብኝ ሁሉም ሰዉ የሚኖረዉ ለራሱ ነው ማለት እጀምር አለሁ አላህ ይጠብቀን

    • @hadya-3063
      @hadya-3063 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ እህቶቸ ሁሉም ያልፍል

    • @تلوب-م9و
      @تلوب-م9و 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ወላሂ

  • @rabiaseid7470
    @rabiaseid7470 2 ปีที่แล้ว +36

    የኔ ጌታ አላህዬ ምስጋና በጣትም በማታ ምስጋና ይገባህ የደስታዬ ብዛት ተናነቀኝ እባ ያሳለፍኩት ፈተና ናና ነዉ ።ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም መልካም ነገር ነዉ ለኔ የሚገባዉ ብዬ አምናለሁ ።ወንድም ኤላፍ አላህ እረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥክ በርታ ቀጥልበት

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว +10

    እይ ወላህ አምላኬን ከማስቆጣ ቆሜ ልቅር😭

    • @فحبش
      @فحبش 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @morida1876
    @morida1876 2 ปีที่แล้ว +9

    ተሳስተዉ ከሚያሣሥቱ አላህ ይጠብቅን ያኢላሂ ጀዛከላህ ኸይረን የአሂ☝️👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 ปีที่แล้ว +41

    ሱበሀን አሏህ ይሄ ታሪክ የኔን የህይት አሁን ያለሁበት ሁኔታየ ላይ ያለሁበት ነው ወላሂ ሱበሀን ነክ ጀዛከ አላህ ወድማችን

    • @denurshemori4686
      @denurshemori4686 2 ปีที่แล้ว

      አለህ ይጠብቀን

    • @hayatt3283
      @hayatt3283 2 ปีที่แล้ว +1

      ሱበሀን አላህ

    • @hayatt3283
      @hayatt3283 2 ปีที่แล้ว

      ሱበሀን አላህ አኔ አሁን የህ ታራክ ለአኔ ነዉ ጀዛክላህ ህይራ

    • @ሚናሙሰማ
      @ሚናሙሰማ ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @zuzuyoutube3004
    @zuzuyoutube3004 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱብሀን አላህ ወላሂ ይሄ ታሪክ ሥደት ሀ ብየ ከወጣሁ ጀምሮ አሁን ደረሥ ያለሁበት ሂወት ነው አልሃምዱሊላህ ጀዛከላህ ኢላፍ ቱብ የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ወላሂ ግን ደሥ የሚለው አድም ቀን ለዝሙት እግሬ ለሰከድ ተራምዶ አያውቅም ልቤም አሥቦ አያውቅም አለሁ በተሥፋ ሀላሌን ሥጠብቅ በፅናት በሶብር እሥኪ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ የልብሺ ይሙላልሺ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ በጣምሥደት አድክሞኛል

  • @foz2810
    @foz2810 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢላፈ ቲውብ መፅናኛያ ማንም ሀቂቃ ሲደክመኝ አበርታች ነህ አላህ በዱኒያም በአሂራም ጀዛህን ይክፈለው

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ ላዳምጠው የኔም ሂወት ተዘበራርቆብኚ እየኖርኩ ነው ባሌ ወይ አይፈታኚ ጊዜን አሂወቴን አዘበራረቀብኚ አላህን እኔም የምለምነው በሂወት ስኖር ከዝሙት እድጠብቀኚ ነው

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله.
    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 ปีที่แล้ว +11

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ኢላፍ ጀዛካላህ ኸይር አንተም በተናገረከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን ያረብ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ ሑቢዋየ አላሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን

    • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
      @sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 ปีที่แล้ว

      @@alinaalina212 አሚን ያረብ

    • @እማእወድሻለሁ-ቨ8ዠ
      @እማእወድሻለሁ-ቨ8ዠ 2 ปีที่แล้ว +2

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ አሚን ያርብ አሏህ መልካም የምንሰራ ያድርገን መጨርሻቺንን ያሳምርልን ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ እረሱለሏህ ሥለላሁ አለይሂ ወሰለም በድናቺን ጠንካራ ያድርገን ያርብ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 2 ปีที่แล้ว

      @@እማእወድሻለሁ-ቨ8ዠ ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም

    • @nasiyashamsedin2292
      @nasiyashamsedin2292 2 ปีที่แล้ว

      aminnn

  • @zarabekele2918
    @zarabekele2918 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረብ አንቴ ጠብቀን ያረብ እሄ የአንደ ግለሰብ ታሪክ አይደለም እህቶቼ የሁለችን ይመሰለኛል ወለህ ደሞ በጣም ሚገረመኝ ነገረ ቢኖረ እቺ ቃል ነቺ (በቃ እንደ ተመረ ሰወ ሁኚ በአንቺ አለተጀመረም ) እሄ ቃል እንኳን ከወንዴች ከሴቶች ሚንሰመበት ግዜ ወሰጥ ነወ ያለነወ እህቶቼ አለህ ይጠብቀን

    • @ዋመስጅደንአትኩ
      @ዋመስጅደንአትኩ 2 ปีที่แล้ว

      አወ ወላሂ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን መልካም የሂወት አጋር ይስጠን

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 2 ปีที่แล้ว +10

    እደኔም፣አንዳዶቻችን፣እደስዋም፣ነን፣አላህ፣ሐላሉ፣ኢወፍቀን

    • @elfeelfe9104
      @elfeelfe9104 2 ปีที่แล้ว

      amin
      amin

    • @DbSh-qq3ft
      @DbSh-qq3ft ปีที่แล้ว

      Betikikil Allah yitebeken yaaaareb ante tebiken

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +4

    አጅብ እኮ ነህ ውድሜ ያውስጥ ያልብ ሀስብ ያምተቅ
    አዎ ይለሉ እኮ በዘመነዊ አጠርሪ ሙድ ያልገበት ይለሉ እለሂ ያልቤን ምኞቴን ተውቀለሂነ አስከልኝ

  • @qemer9993
    @qemer9993 2 ปีที่แล้ว +7

    አደራ ታሪክ የምትናገረው ልብ ወለድ እንዳሆን

    • @jamilesultan4468
      @jamilesultan4468 2 ปีที่แล้ว

      ወአለሁ ወአላም እኔም አሰብ ነበር

    • @qemer9993
      @qemer9993 2 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ ታሪክ አይመስለኝም ምንጭ አይጠቅስም።
      ይህ ደግሞ ውሸት ነው

  • @ኩንፈያኩን-ቘ4ጠ
    @ኩንፈያኩን-ቘ4ጠ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጄዛአኩም አሏህ ኸይረን ወድሜ ወላሂ ጥቅቱ ከኔ ጋራ የተያያዘ ነው የተናገረከው ያረቢ መጨረሻችንን አሏህ ያሰምረን ሷሏህ ትዳረም ይወፍቀን የአሏህ

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን በሀላሉ መንገድህ ምራን ጥሩ የትዳር አጋር አላህ ይወፍቀን

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ወላሒ አታካብጅ እያቸው እስኪ ጓደኞችሽን አንች ማን ስለሆንሽ ነው የሚሉኝ ብዙ ናቸው አቋምሽ ያስገርመናል ይሉኛል ግን እኔ እኔን ነኝ አቋሜ የራሴ ነው ዴስተኛ ነኝ ወላሒ በስረአትኳን የሴት ጓደኛ የለኝም አላህዬ አመሠግንካለው♥️

  • @erahemamahammed6354
    @erahemamahammed6354 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛክአሏህ ኸይር ያኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
    አተምበተናገርከውእኛምበሰማንው እምንጠቀምያድርገን ያረህማን እዘንልን
    ይችንድልድልበሰላምአሻግረን አሚንንንን

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 2 ปีที่แล้ว +8

    ከደዚህ፣አይነት፣ቆሻሻ፣ተግባር፣አላህ፣ኢጠብቀን፣ሐላሉን፣የህይወት፣አጋር፣አላህ፣ኢወፍቀን

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ 2 ปีที่แล้ว +12

    ሱባሃንአሏህ ኢለሂ ማጨረሻችን አሰሚሪል 👍👍👍👍

  • @nasiyashamsedin2292
    @nasiyashamsedin2292 2 ปีที่แล้ว +9

    መጨረሻችን አላህ ያሣምርልን አሚንንን

  • @emumahiretube8588
    @emumahiretube8588 2 ปีที่แล้ว +3

    #ሱጁድ_አድርጌ_እጨርሳት__ነበር!
    ወላሂ አስደናቂና አስተማሪ ታሪክ ነው ሳያነቡ እንዳያልፉ‼ላይክ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ‼
    አንዲት ሴት በምሬት ስታለቅስ ኑህ አለይሂ ሠላም ተመለከቷትና
    ኑህ አለይሂ ሰላም ለምን ታለቅሻለሽ በማለት ጠየቋት
    ሴትየዋም፦ በለግላጋ የወጣትነት እድሜ ላይ የሚገኝ ጎረምሳ ልጅ ሞቶብኝ ነው አለቻቸው
    ኑህ(ዐ,ሰ) ፦ የልጅሽ እድሜው ስንት ነበር!? አላት
    ሴትየዋም፦ ገና እኮ 300 አመቱ ነበር አለቻቸው
    ኑህ(ዐ,ሰ) ሊያፅናኗት እየሞከሩ ታድያ እድሜያቸው ከ60--70 የማይሻገሩ ኡመቶች መሀል ብትኖሪ ምንልትሆኚ ነው በማለት ጠየቋት
    ሴትየዋም፦ እንዴ ከ60-70አመት ብቻ የሚኖሩ ኡመቶች አሉ እንዴ!? ብላ በመገረም ጠየቀቻቸው
    ኑህም(ዐ,ሰ) አዎን አሉ በማለት መለሱላት
    ሴትየዋም፦ ግን እቺን ውስን አመት በህይወት ሢቆዩ አላህን ያምፁታል? በማለት አስከትላ ጠየቀቻቸው የኛን ጉድ አላየች
    ኑህም(ዐ.ሰ) እንደውም አብዛኞቻቸው አማፅያን ናቸው ብለው ጉዳችንን አወጡት
    ሴትየዋም ፦ ግን እነዚያ ኡመቶች ለውስን ግዜ ብለው ዱንያ ላይ ይስገበገባሉን ስትልጥያቄዋን ሰነዘረች
    ኑህም(ዐ.ሰ) አዎን እንደውም ዋና ጭንቀታቸው ዱንያ ነው ጥቂቶች ሲቀሩ አሏት
    ሴትየዋም፦ በመካከላቸው በሚፈጠሩ ጉዳዮችስ ይወቃቀሳሉን ስትል ጠየቀቻቸው
    ኑህም(ዐ,ሰ) እረ እንደውም በትንሽ ጉዳዮች ይገዳደላሉ ብለው መለሱላት
    ሴትየዋም ግን እንደው ለዚች አጭር አጭር እድሜ ብለው ጎጆ ይሰራሉን ስትል ጠየቀቻቸው
    ኑህም(ዐ,ሰ) ወይ ጎጆ እረ እንደውም ለመቶዎች አመታት የሚቆዩ ትላልቅ ህንፃዎችን ነው የሚገነቡት ግን ትተውት ይሞታሉ አሏት
    ሴትየዋም፦ በምትሰማው ነገር ተደንቃ እረ ወዲያ እኔ እዚያ ኡመት ውስጥ ብሆን ህይወቴን በሙሉ አንዲት ዛፍ ስር ሱጁድ አድርጌ እጨርሳት ነበር ደሞ ((ለ60 አመታት)) አለቻቸው ይባላል………
    ሱብሀን አላህ!!
    የኛን ጉድ ገና ሳንመጣ የታወቀ ነበር ያአላህ በእዝነትህ በራህመትህ ይሁንብህ በዚች አጭር እድሜዬ ጥሩ ነገር ለአሄራቸው ሠርተው ከሚሞቱት አድርገኝ ያ! አላህ
    እባካችሁ በማያልቀው የአላህ አጅር ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ለወዳጆ ላይክ ሼር በማድረግ ያካፍሉ🌷🙏🏿

  • @AAa-yc8sq
    @AAa-yc8sq 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም ዋለይኩም አሊፍ ቲዩብ ማናገር ፈልጌ ነበር አድራሻ በምን ላግኝ ?

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 2 ปีที่แล้ว +5

    በሰማነው የምንጠቀምያድርገን

  • @ueuuryr6268
    @ueuuryr6268 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ባለ ትዳር ነኝ ለሥሙ ግን እኔ ካለሁበት ሕይወት ነጣነት በጣም ይሻላል ባሌ ፍቅር አይሰጠኝ አይደውልልኝ ሲያመኝ አያዝንልኝ ሠጠፋ የት ነሽ አይለኝ ወይ አልፈልግም ብሎ ፈቶኝ ብቸኝነቴን አውቄ ቆርጨ አልተቀመኩ ድአ ርጉልኝ ያላገባችሑትም ጠሩ ትዳር እድሠጣችሑ በጣም ድአ አርጉ አለዛ ገብቶ መሠቃየት ነው እስ ከሐጅ ነብይ ሴት ጋር ገዜውን ያሳልፋል ብች አልሐምድሊላሕ

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛክአላህኸይረን ወንድማች አላህ ሀይትህን ያርዝመው ከነቤተሰቦችህ

  • @tubu3524
    @tubu3524 2 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ ሽር አጉ የውመተልሙሀመድ.
    አላሁሰሌወሰሌምአለንብይናሙሀምድ ፍዳካ እሙ አቢ ያረሱለላህ ነገጁማነው ሰለዋትአብዙ

  • @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ
    @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ 2 ปีที่แล้ว +4

    የረቢ መጨረሸቺን አሰሚሪልን አይ ዱኒየ

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን

  • @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ
    @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጅዛከላኸይር ያርብ በዲናችን አፅተህ በሀላል መንገድ ሷሊህ አርገኸን ሷሊህን ወፍቀን ያርብ

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 2 ปีที่แล้ว +5

    የረብ አንተዉ ሀለል የሆነን በል ወፍቀን 🤲

  • @FrdozZts
    @FrdozZts 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ከሰይጣን ውስወሳ ይጠብቀን 🤲💔🥹ያአላህ ከሶብረኞቹ ባሮችህ አርገን 🤲

    • @ፋጡማሸምሡ
      @ፋጡማሸምሡ 16 วันที่ผ่านมา

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fafihabeshawi6513
    @fafihabeshawi6513 2 ปีที่แล้ว +19

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን

    • @rahimetadem1243
      @rahimetadem1243 2 ปีที่แล้ว

      አላህ መጨረሻተችንን የሳምርልን አምንንንንንንንንንንንንንን

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
    @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህኸይርኡዝታዝ🌹🌹

  • @muhammedabdullah1105
    @muhammedabdullah1105 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚከረም በጣም የኔን ሂወት እየተናገረክ ነዉ የመሠለኚ ያ አላህ በጣሞ ያስከፋል አላህ አተንም ወድሜ አላህ ሀያትክን ያርዝመዉ የምትናገረዉ ሁሉ ልብ ይነካል እህት ወድሞቸ ድአ አድረጉልኚ ለኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 2 ปีที่แล้ว +4

    አላክ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ኢላሂ ነገሮች ሁሉ እየከበዱኝ ነዉ አተዉ እርዳኝ ኢላሂ

  • @bintshafi6689
    @bintshafi6689 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላህ ካይን ዎንድሜ 👍👍👍

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw ปีที่แล้ว

    ሡበሀንአላህያብዛኛውንሰውህወትታረክነውበተለይየኔስለኔየሚወራመሠለኝ።ያረቢከሀራምጠብቀን

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛ ከላህ ኸይር አላህይጠብቅህ ኢላፋ

  • @بنتبابا-ك6ت
    @بنتبابا-ك6ت 11 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢላፍ ትዩብ ሁሌም ምርጫይ ነው

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ
    ኮሜታተርች የብዙዎቻችን ተመሳሳይ ታሪክ ነው አብሽሩ

  • @abcdfato8968
    @abcdfato8968 3 หลายเดือนก่อน

    فصبير فعينا الله لايوضعواجيرلموهسينينሠብር ይኑረን እህቶች አላህ የልብ ኢማን ይስጠን

  • @foziyaabdu4836
    @foziyaabdu4836 2 ปีที่แล้ว +2

    ጃዛካላህ ላምተዳርግልን ማልካም ናጋር ባሙሉ አላህ ባካይር ሚንዳ ይክፈልህ ዋንድሜ

  • @susubint4595
    @susubint4595 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁንያለሁበት ነው ዛሬ የተተረከው ኢላሂ አደራ ጠብቀኝ ያረህማን አንተንብይ ሰወችን እምተው እንጂ ሰወችን ብየ ካንተእምርቅ አታድረገኝ አደራጌታዬ

  • @علم-ب1خ
    @علم-ب1خ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ወድም ጀዛህነ አላህ ይክፈልህ

  • @Sነኝየመርሳዋ-x2w
    @Sነኝየመርሳዋ-x2w 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሒየኔምነዉይሄ ሂወት ጀዛከላኸይረን

  • @beharbehar4823
    @beharbehar4823 2 ปีที่แล้ว +3

    wa wr wb ወድ ኡስታዝ ጃዛክ አላህ ኸይር

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አሚንንንን

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 2 ปีที่แล้ว +7

    جزاك الله خير يا استاذ 👍🏼👍🏼🙏🙏🙏

  • @smer7lo44
    @smer7lo44 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ከመጥፎ ነገሮች በአንተ እጠበቃለሁ ኸይርሩን ይሻልኝ

  • @rahma-hy8fq
    @rahma-hy8fq ปีที่แล้ว

    ኡስታዝና የሆነ የምነግርህ ነገር ነበረች ግን እንደት መልክቴን ላልከዊ ወላ በኮሜት ላይ ልፃፈዊ??????

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 ปีที่แล้ว

    እድሚይስጥህእኔምበዉሸታምአለምእዉነትኛፍቅርእናትዳርፈላጊነኝ

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ሽህ ባረከሏሁ ፈክ ስብሀን አላህ
    ❤❤👍👍👍⌛⌛⌛🕋🕋🕋
    ያርብ መጨራሻችንን አስምርልን አላህ ያጠብቅን

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 2 ปีที่แล้ว +2

    Waleku masalam wr wb Ahleeen ustaz Mashaa Allah Jazakala kayir Allah yetabekye ustazuna

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህን ከመዘከር አንዘናጋ!!
    ✅ኢብኑ ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል
    ➯ዚክር ማለት
    ➯ቀልብ
    ➯ፊት እንዲሁም
    ➯የሰውነት አካል በሙሉ አብሪ ነው።
    ➡️ዚክር ማለት ለአንድ ባሪያ በዱኒያ፥ በቀብር፥ህይወቱና የቂያማ ቀን አብሪ ብርሀኑ ነው።
    👇👇
    ♦️سُبْحَانَ اللهِ
    ♦️الحَمْدُ للهِ»
    ♦️لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
    ♦️اللهُ أكْبَرُ»
    ♦️سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
    ♦️سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
    ♦️لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
    ♦️أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
    ♦️لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
    ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምን ነገር እንሸምት ለዱኒያ ለአኺራ የሚጠቅመንን
    ፕሮፋይሌን በመጫን #subscribe ያድርጉ
    የነብያቶች ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ👍👍👍👍

  • @safiyareshid6905
    @safiyareshid6905 2 ปีที่แล้ว +2

    Ustaz yhen eko adamtenewal ustaz kante belay alaqm gn video biqer ayshalm bezalay set

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 ปีที่แล้ว

    አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ
    አህሊን እማ✅✅👍👌

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱባህን አላህ ያረብ መጨረሻችንን አሰምረው የአላህ

  • @MekiyaYisak
    @MekiyaYisak 8 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ ሶስቴ ነው ደጋግሜ የሰማሁት ወላሂ እስካሁን ፍራ ብለው ነው የሚጠሩኝ አልሀምዱሊላሂ አሁን ግን ስደት ነኝ

  • @azizaali6446
    @azizaali6446 2 ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم رحمه وبركاتو

  • @rabiahussin7312
    @rabiahussin7312 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላሕ አልሀምዱሊላህ

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዛከላህ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔሂወት:መሳለኝ:ታመሳሰይ:ታሪክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝና ቃላት አጠረኝ ጀዛካላህ ኸይርን ፊል ዱኒያ ወል አሄራ አላህ ይጠዉል ኡምርክ

  • @ኢተቂላህሀይሱማኩት
    @ኢተቂላህሀይሱማኩት 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛካላህወድማችን ትምህርትማሻአላህነውቀጥልበት

  • @emannuredinsafiya5241
    @emannuredinsafiya5241 2 ปีที่แล้ว +3

    Amiiiin allah ychemrlh

  • @amitube461
    @amitube461 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን ከጠንካሮች አሏህ ያድርገን ያረብ በሀላል አሏህ ያብቃቃን አሏህን ከማመፅ ኢላሂ ይጠብቀን

  • @muhammedabdullah1105
    @muhammedabdullah1105 ปีที่แล้ว

    ወላሂ የኔ ነዉ የመሠለኚ በጣም ያሳዝናልበጣም ያስከፋል ሂወት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ የሀላልን መገድ ወፋቀን ያረብ

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ አለህ መጨረሻችንን አሰምርልን
    ጃዛክአለህከይረንጃዛ

  • @raniashifa6085
    @raniashifa6085 2 ปีที่แล้ว +3

    Amiiiiiin 🤲
    Walykum Aselam werahmetulahi weberekatu

  • @maryamali5748
    @maryamali5748 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ሀላል ትዳር የተረጋጋ ይስጠን ያረብ ጀዛ ኪላህ ኸይር

  • @هيتاحمد
    @هيتاحمد 2 ปีที่แล้ว

    የብዙወቻችንታሪክነው በተለይ በስደትላለነው

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙሏህ ኽይርንን ወንዲም

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ወቢላሂ የኔ ታሪክ ይመስላል ኢላሂ ያረቢ ፈተናው አጥፋልኝ 😢

  • @ዋመስጅደንአትኩ
    @ዋመስጅደንአትኩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ የምራን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከሸይጧን ተንኮል ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ያረቢጠብቀኝአተ
    @ያረቢጠብቀኝአተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪአላህኸይረን ምርጥትምህርትነው

  • @emannuredinsafiya5241
    @emannuredinsafiya5241 2 ปีที่แล้ว +1

    Abu eyad sura yalew video yqrbn ende megemeriyaw yshalenal welahu ailem

  • @kalokalo609
    @kalokalo609 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከ አሏህ ኸይር ግን የሴቶችን ፎቶ ባታደርጉበት

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 2 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ አንተ በሣለፈኩት ነገር መህርትህን ለግሠኚ የታደለ ሰዉማለት ነፈሥያዉን አሸንፍ የሜኑር ነዉ አላህ ከሀራም ነገሩቺ ይጠበቀን ጠንካሮች ያደርገን

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢላፍ አዳዉ እኔኮነኝ እዱና ፈተናሽ ብ ዝቱቱቱ😭😭😭

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 2 ปีที่แล้ว +2

    eganim batenat yakum an ya Allah

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ሀላልን ወፍቀን ከባድ ፈቸናነው የሁላችንም ሂወት አለበት እዘንልን ያረህማን ያረሂም

  • @makimak7615
    @makimak7615 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ታሪክ ነው አላህ መቸረሻይን አሳምረው ያረብ

  • @temirmusetf6710
    @temirmusetf6710 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ። አንተን ከሚዘኪክሮት። ባሮችህ አድረገን። ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይረ

  • @habibaseid8045
    @habibaseid8045 2 ปีที่แล้ว

    ✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ✨
    ✨ ወበረካቱ✨
    👍 ተወዳጁን #የቀልብ_ዶክተር ዩትዩብ ቻናልን ተቀላቅለዋል?💡
    👇 #በዩትዩብ_ቻናላችን👇
    👉 በአሏህ ቃል የዳኑ ሙዕሚኖች የምስክርነት ቪዲዮዎች.....
    👉 ..በጣም ተወዳጅ አሳዛኝ አስተማሪ ልብ አንጠልጣይ ...በቀልብ ዶክተር ሸሪኣዊ ሩቃ ታክመው ያለፉ እህት ወንድሞች ታሪክ ....በድምፅ ትረካ
    👉የተለያዩ አስተማሪ ቪድዮዎች
    👉 እንዲሁም ተወዳጁን አስተማሪ አዝናኝ ኢስላሚክ ግጥሞችን ያገኛሉ...
    ይቀላቀሉን .......🌸
    💡...ውድ ግዜዎን ለኢስላም ያውሉ🤲
    💡... ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ጥሪያችን ነው ባረከሏህ ፊኩም🤲
    💡ሀያቱ ሶሃባ በትረካ መልክ በድምፅ ይቅርብልናል
    💡የወድ ኡስታዞቻችን ጥናታዊ ታሪኮች በድምፅ ይቀርብልናል🤲
    ........🌐🌐🌐......
    th-cam.com/channels/npWh-05VRARbBOb0zZU9vg.html
    ........🌐🌐🌐......
    💡 #የቀልብዶክተር 💡
    💡 #የአፊያውመንደር 💡
    .............🌸..........

  • @ፎዬየበረሀሎሚ
    @ፎዬየበረሀሎሚ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ መጨረሻዬን አሳምረው

  • @fatumayusuf95
    @fatumayusuf95 2 ปีที่แล้ว +1

    As wr wb bezi be elaf yutub yemitigegnu ehit wendimoche du.a argulign

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪልኝ እህቴ ያረብ ሥዴቶ ሠለቼኝ ወላሂ ሀሣባችንን አላህ ይሙላልን ጉልበታችኔ በሠዊቤት አለቀ ብቻ አልሃምዱሊላህ ጤናችንን ይሥጠን ያረብ ኢኸላሥን አላህ ይወፍቀን

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ

  • @user-hz2ue5io2cSEADA
    @user-hz2ue5io2cSEADA 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህመጨረሻቹንንያሳምረዉ