በህልም ዱቄትን ማየት ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 21 วันที่ผ่านมา

    አህለን ዉዴ አረ ህልማችንን ፍቺልን በህልሜ ታናሽ ወንድሜ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት አረቦች ያዝናኑታል የሚገደልበት ሰዐት እስኪደርስ ይላሉ ብዙ ሰዎች ነበሩ እየተጠባበቁ አዷ ደሞ የማላዉቃት ሴት ናት እሷም ትገደላለች ይባላል ሰዐቱ እየተጠበቀ ሁለቱም አይገደሉም እማማ ዝናሽ ያለቅሳሉ ምነው እሷ እድትገደል የጦቀመዉ ሲሉ እኔ ዮኒ ማኛ ነዉ እላለዉ ያልቀሳሉ እኔ ልቀርፃቸዉ ስልኬን ሳነሳ ያቆማሉ ባለ ትዳር ነኝ

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 21 วันที่ผ่านมา

    ሺኩረን ብያለሁ

  • @LubabaSaid-hp2gt
    @LubabaSaid-hp2gt 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ በህልሜ ቀይ ሰው ሲጨብጠኝ አየው ፍቺው ምንድነው???

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 21 วันที่ผ่านมา

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እኔ ዛሬ በህልሜ በጣም 😢😢😢ብዙ አይጦች አልሞቱም ግን ደም በደም ሆነው ከነሱ መሃል 😢እሮጣለው ወላሂ ብሮጥ ብሮጥ አያልቁም ኡይጦቹ በጣም ብዙ ናቸው ምን ይሆ? እህቴ

  • @romanjundi8926
    @romanjundi8926 21 วันที่ผ่านมา

    be Amaregna fidel kaltetsafe hilm atifechim malet nw!?

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f 20 วันที่ผ่านมา

    ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን

  • @zehabuwusie4141
    @zehabuwusie4141 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @asnakugasasa
    @asnakugasasa 18 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ብዙ ጊዜ ታይቄሽ አለቅም እችን ፍቺልኝ
    የካደኝ ፈቅራኛዬ ልጄን ዋስዶ ልጄ ዳሞ አምልጣ እየሮጤች ዋዳ እኔ ማጣች ከ አበቷ አምልጣ እሱም ታካትሏት ማጣ ካዛ ሳናግረው ይቆጣል አያናግሬኚም place ፍቺልኝ ❤️🙏

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 18 วันที่ผ่านมา

    በሕልም ውስጥ አንድ ሰው በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ተኝቶ ሲያይ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 21 วันที่ผ่านมา

    አህለን❤❤❤

  • @eteneshdarifro9472
    @eteneshdarifro9472 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ግን ያየሁት በሁለት እስራ የሞላ ና በጓደኛዮቤት ነው ያየሁት እህቴ

  • @Nania-g7e
    @Nania-g7e 18 วันที่ผ่านมา

    በህልሜ የባሌ ዘመድ ሊሞዚን በሚመስል ነጭ መኪና ውስጥ ቁጭ ብላ እኔም መኪና ውስጥ ነበርኩ ማሻአላህ አዲስ መኪና ቀየርሽ ስላት መልስ አትመልስልኝም የተናደደ ፊት ነው ምታሳየኝ መኪናውን ለመዳት ቁጭ ብላለች ግን አልሄድንም እና እኔ በጣም ሽንቴን ሰለወጠረኝ ለመሽናት ወረድኩኝ የሰፈር መስጊድ ሁሌ ሰግድበታለሁ እዛ ለመሽናት ስገባ ሽንት ቤት ውስጥ ወንዶች ተደርድረው ይሰግዳሉ ደነግጣለው የገባውት የሴቶች መስጊድ ነው እዴት የሴቶች መስጊድ ወንድ ይሰግዳል ደግሞም ሽንትቤት ይሰገዳል ቦታ ጠቧቸው ይሁን ብዬ ሳልሸና ልወጣ ስል የመስጊዱ ኮሪደር መሬት ላይ አፈር ተበትኖ አየው እዴ ማነው ልጆች ይሆናሉ እያልኩ ልወጣ እያሰብኩ ሽንቴን ለመሽናት ተነሳው

  • @עדיגל-ו1ת
    @עדיגל-ו1ת 21 วันที่ผ่านมา

    ሀይ ሰላምነሸ በህልሜ አዳድ ኬሎ በፌሰታል ሁለት ማለት ነው በፖርሳየ ውሰጥ ይዠ ትንሸ ፖርሳየን ይነካዋል ማቴ ተደፈቶ እኔ በፌሰታል አሰታካክለዋለሁ አዱን ለሰው ልሰጠው ነበር ግን አልሰጠሁም የፈታሁ ነኝ ፈችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  14 วันที่ผ่านมา

      ምንድነዉ የያዝሸዉ?

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 18 วันที่ผ่านมา

    በትልቁ ዎንበር ላይ በቤተክርስቲያን ውስጥ እንደተኛሁ በህልሜ አየሁ። ጀርባዬ ላይ ተኝቼ ነበር እና አንድ ሰው ነጭ ነተላ በላዬ ላይ አደረገ። ዲያቆኑም ይሰብክ ነበር። እንዲሁም ብዙ ጠበል ውሃ እጠጣ ነበር። አጎቴ በህልሜ ዲያቆን ነበር፣ ፎቶ አነሳኝ፣ ከጎኔ ተኝቼ ነበር፣ የሴት ብልቴን ትንሽ ፎቶ አየሁት፣ አጎቴን ፎቶውን ሰርዝ አልኩት፣ አጎቴ ፎቶውን ሰረዘው፣ ከዚያ አየሁት። ራሴ ጀርባዬ ላይ ተኝቻለሁ

  • @MeseretWorku-ql2jp
    @MeseretWorku-ql2jp 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሺ ህልሜን ፍቺልኝ ፍቅረኝየ የሁለታቺንን ደሙ ከሱ ወደ እኔ ከኔ ወደ እስ በግልኮስ ቱቦ የቀላቀላል ጨንቆኝል ፍችልኝ

  • @mrvip5461
    @mrvip5461 19 วันที่ผ่านมา

    ወአለኩም ሰላም ህልሜን እንደምትፈችልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከማላውቀው ባዶ ቤት ገብቸ ልብስ እያጠብኩ እያለ እህቴ ልጆች ልካ ያጠብሽውን ልብስ እጠፊና ይዘሽነይ ይሉኛል እሽብየ ያጠብኩትን ልብስ አድርቄ አጥፌ ልጁጋ ሄድኩ ስሄድ እህቴ አንድ ክላስ ብዙ ሰውጋር ተቀምጣለች ከጎኗ አንድ ቀይና ረዝም ወጣት ጥቁር ቲሸርት የለበሰነው ተነስቶ ሰላም አለኝ እህቴ ሁሉንም ሰላም በይ አለችኝ ብዙናቸው አልልም አልኳት አንድት ሴት እኔ ሳልፈልግ ሰላም አለችኝ ሴትነኝ ያላገባሁ ያለሁት በስደት ነው

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 21 วันที่ผ่านมา

    የተፋታሁ ነኝ ቴፔን ከቤቴ የሆነ ሰው ሲወስደው አየሁ ብዬሽ አልፈታሽልኝም እባክሽ በኮመንት ፍቺልኝ

  • @Merry-o5l4h
    @Merry-o5l4h 19 วันที่ผ่านมา

    Selam ehte be hilme sew yegedelkugn yimeslegnal enam lemedebek simokr gn ye tmhrte bet gadognache sitekakombign ayalew please 🙏 nigerign

  • @AsjbHdh
    @AsjbHdh 17 วันที่ผ่านมา

    እህቴ. ህልሜን አልፈታሺልኚም. አንዲት እማቃት አርስቲያን ልጂ ነበረች ሶስት ቱፈሀ ትሰጠኛለች ግን የሆነ ሰው አትስጪ እያላት በግዲ ነወ እምሰጠኚ
    እናም ደሞ ኢትቢያ እኔ ያለኚ አዲልጂ ነወ ግን ሁለት ልጆች ወዲ ልጆች ይዛ ሰራተኛ ናት ግን በጣም ታምራለች ቀይ ናት ልጆቹ ይዛ በመኪና መገድላይ ተሄዳለች ልጆቸን አደራ እላታለሁ የልጀ አባት ሰራተኛ ይዜ ልጀን ላሳዲግ እያለኚ ነበር ከህቴጋ ነወ ልውሰዴው እያለኚ ነበር ተፍተናል

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 18 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እኔ የማላቅወ ወጦት ሰወየ እሴቶች መካክል ትቅመጣ እኔን እያየ ፍገግ ሲል እኔሞ ፍራትባ እያልኩ ስጠጋወ እየሳቅ ክጆኬቱ ኪስ የሚያመሩ ሁልት የቡና ሲኒ የሲኒወ ክልር አርጓድ እና የወፍ እና የአበባ ስእል አልወ እኔሞ የሲኒ የወፊቱ የአበባወ መልክ ድስ ይልኝል ልቅበለወ ስል በጦመ እፍራልሁ ደግም ሁልት ይጭመርበታል እባክሸ ወሰጀ ይልኝል ስወየወመ በጦሞ ያመራል ሊላ ሴቶች እዶያወት እየትጠነቅቀ ነወ ወሰጀየሚልኝ እኔመ ደስ እያልኝ ሳልቅበል ዘወር በየ ስመልሰ በጦመ የትክማች ስግራ ወስጥ እግሬ ይግባል እሱሞ ይከትልኝል ሰላሰርዘመኩበሸ ይቅርታ