በህልም ቀለበት ማየት። ሲስበር ሲሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋሊይኩምእሰላም እህት እኔበህልሜ እናቴምእህትቸምአንነወደልጂ እሱንግበእዉነትአለቀዉ ጠይምነዉ አብሮን ሰንድ እንካራደዱን እንለቅምአለን እማሰዉስጥነዉ የተወቃነዉ እማሰዉስጠም እኔ የተፈተሁነኝ ምንዲነዉ ነገረእህት

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f วันที่ผ่านมา

    ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ

  • @tehonatehona4137
    @tehonatehona4137 วันที่ผ่านมา

    እረ ባክሽ መልሽልኝ በጣም አስቸጋሪ መገድ እየሄድሁ የሆኑ ልጅች ስልኬን ወሠዱብኝ ምን ይሆን አላገባሁም

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @semier-kk2kp
    @semier-kk2kp 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ እኳን ደና መጣሽ አንዲ ህልም ፍችልኝ አንዲ የምወደው ልጂ አለ እና በሡ መኪና ባንዲ እንሄዳለን ከዛ አዲስ የሚገነባ መስጂዲ ይመስለኛል ገና እየተጀመረ ነው እና እዛ ሄደን መኪናውን አቁሞ ልየው ብሎ ይወርዳል እኔ እዛው መኪናው ውስጥ ነኝ ቶሎ አልመጣም እና የሆነ ሠውየ እያጮለቀ ያየኛል ይመጣኛ መኪናውስጥ አይገባም ከውጭ ሆኖ ስልክ ቁጥርሽን ስጭኝ ይለኛል እኔም ያኛው ጎደኛየ እዳይቆጣ ብየ አልሠጠሁትም ግን አሳየዋለሁ በስልኬ እዳታልፊኝ ውደ❤

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ วันที่ผ่านมา

    ውደ በህልም ግመሎች ተደርድረው አየሁኝ ምንድነው

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🥰🌺

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 วันที่ผ่านมา

    በህልሜ አየሁ፣ አንድ ሰው የሆቴል ክፍል ቁልፍ ሰጠኝ፣ የክፍሉ ቁጥሩ 27 ነበር፣ ከልጄ ጋር ነበርኩ እና ወደ ሆቴሉ ሄድን ብዙ ክፍሎች ያሉት ሲሆን እኔና ልጄ ክፍሉን እየፈለግን ነበር፣ ካገኘሁት በኋላ የ 27 ክፍል በር. የሆቴሉ ሆቴሉ አረንጓዴ ቅጠሎች ነበር.ልጄን ሶፋው ላይ እንዲቀመጥ ነገርኩት እኔ እዚህ ጠበቀኝ አልኩት. እና የሆነ ነገር ለመግዛት ለገበያ መደብር ወደ ውጭ ሄድኩኝ። ፀሐያማ ሞቃታማ ነበር ፣ እግሮቼ ጫማ እንደሌለኝ አስተዋልኩ ። ወደ መደብሩ አልተመለስኩም። እና ጫማዬን ለመያዝ ወደ ሆቴሉ እመለሳለሁ

  • @Mariontube
    @Mariontube 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እንዴት ነሽ

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀለበት ወድቆ አግኝቶ በሕልሙ ብድግ ብሎ ሥነቃ ምንም የለም ይሕሥ የሕልም ፍቼ ንገሪኝ

  • @OsamaTarizi
    @OsamaTarizi วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም በህልሜ ወደ ጌትነት ያልተቀየረ ወርቅ አንኩዋር አልጋዬ ላይ ሆኜ ከላይ ሲፈስልኝ በደስታ እየነካካውት አየሁ ምን ይሆን የወርቅ ብዙ ቪዲዮ አይቻለሁ ግን የወርቅ አንኩዋር አላጋጠመኝም ምን ይሆን

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms วันที่ผ่านมา

    የተፈታሁ ነኝ በህልሜ ፍቅረኛዬ በስልክ ሚስቱን እየተቆጣት ያወራታል እኔ አልፌው እሄዳለሁ

  • @TsionGebrmedhien
    @TsionGebrmedhien วันที่ผ่านมา

    selame

  • @ابوبلال-ع7ط
    @ابوبلال-ع7ط 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በህልሜ በጣም ብዙ ሴት አንበሶችና አንድ ወንድ አንበሳ ና ውሻ አየሁ ከነሱ መካከል ተኝቼ ይመስለኛል ስነቃ ዙርያዬን ከበውኝ ነበር በጣም ፈረኋቸው እንዳይበሉኝ ሮጥኩ ከዛ አንድ ቀይ ቀጭን ወጣትና አንድ ትልቅ ሰው በጣም ጨካኝና ጥቁር ነበር ከዛ ወጣቱ ልጅ ወደ 2 አይነት አንበሳ ሲቀየር ጥቁሩ ሰውዬ ደግሞ 9 ጅብ ሁኖ ተቀየረ አንበሳው ተሸንፎ ነበር። ወደ ጅብ ሲቀየሩ በጣም ፈርቼ ተስፋ ቆርጬ ሊገድለኝ ስዘጋጅ ነበር አንድ ወዳጄ ጥቁሩ ሰውዬ ወይም ወደ ጅብ የተቀየረው ሰውዬ እንደሚገድለኝ ነገረኝ ከዛ prank ነው ብለውኝ የነበርንበት ቦታ ወደ ድግስ የተቀየረ ይመስለኛል።