በህልም እህትን ማየት ።ሰታለቅሰ ሰትሰቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 4 วันที่ผ่านมา

    በገዳም ኢትዮጵያ መሆኔን በህልሜ አየሁ የግርዳም ስም ግን አላውቅም ተራራ ላይ ነበርኩ ገዳሙንም እያደነቅኩ ቀና ስል ቡናማ እባብ አየሁ በእጄ ላይ ዘሎ ነከሰኝ እኔ በቀኝ እጄ ነው። እባቡን መሬት ላይ ወረወርኩት። አንድ ወጣት መጣና እጄን በቢላ ቈረጠ እና መርዙ እና ደሙ ከእጄ ወጣ። ወደ እናቴ ሄድኩኝ እባቡ ነደፈኝ። ተመለከተችኝ እና ምንም ግድ የላትም።

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 4 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እኔ አላግባሁሞ በህልሚ ትናሽ እህት አብዲ እራቁቷን ጠቁርቄር ብላ እና እናቴ ወሀ እየርጭች ሰወነቷን ታጠባታልች እና እኔ ሽንቷን ሸታልች እዲይነካኝ ሶላት አያሰግደኝሞ እያልኩ እሸሻልሁ እናቴሞ እየደጋግመች ታጥባታልች በወነታወ እህቴ እመመ ላይ ናት እኔሞ ጋር ጠል ላይ ነን እባክሸን ፍችልኝ

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ ሰላም ነዉ እህቴ አግብታ የፈታች ነት እናማ ለኔ ነዉ ያየችዉ በህልማ ጠጉርሽ ጥቁር ነዉ እያበጠርሽዉ ቅባት ትቀቢዋለሽ አለችኝ ፍችልኝ እማየ😢😢😢🙏🙏🙏

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምዋሌኩም አንድ ነገር ላስቸግርሽ ትላትሎች ፍትንተቀምጠው ነቃሁምንድነው ምሳል አባጨጋሬ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  3 วันที่ผ่านมา +1

      ትል እርዚቅ ነዉ

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 4 วันที่ผ่านมา

    የሆነ ልጅ የሆነ ቦታ መጣህደኢ/ያ ብለሽ ተቀበልሽኝ አለኝ እሰኪ ፍችልኝ ሁቢ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 5 วันที่ผ่านมา

    ውዴ አላገባሁም በህልሜ ሴት ልጂ ወልጄ ከባሌጋር ተለያይቼ ስጄናጄን ፊት ያወራሁት ልጂ እኔን እየጠበቀ እዳላገባ ይነግርኛል ከዛ ልጂ ወልጄ ያገባኝ ይሆን እያልኩ ሳስብ አየሁ

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragoodisgood7017
    @saragoodisgood7017 วันที่ผ่านมา

    ሳላም ሰላም እንዴት ነሽ እኔ ህልም ላይ ባ ቃሊባት ጣቴ ላይ ያሎው ቃሊባት አዊልቅ ይሉኛ አሊ እኔ ዳሞ አልዎሊቅም ብዬ እንቢ አልኩት እኔ ግን ባል ትዳር አይደለም ባንትሽ ፍችህል ነኝ

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq วันที่ผ่านมา

    ውዴ ደህናነሽልኝ ነይማ ፍችልኝ ያች የፍቅረኛየ ሚስት ሆ እረስቻቸው ዛሬ አየኃት😂😂😂እና አርግዛ አጭርያ ሆና በጣም የ5 አመት ህፃን ልጅ አህክላ ከአጠገቤ ስትቆም ከወገቤ በታች ሆና😂😂😂ከዛ ቁጭ ስትል ከኃለዋ ጭቃ ስቀባት ከዛ ባሌ እኔን በማግባቱ ይቆጨዋል ስለ አንች ያነሳል ስትል ይች አመዳም ዱሮስ ለምና እኮ ነው ያገባችው😂😂😂😂ባላፊው በዋሳብ የፈታሽው ህልም ሊደርስ ይሆን ሆ😂😂ከዛ አረቄ ጠጥታ ሰኩራ መራመድ አቅቷት እባዶ ሜዳላይ ሆዷም እብጥ እንዳለ ህፃን እንደሆነች ተኝታ ነቃሁ😂😂😂😂❤❤❤

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq วันที่ผ่านมา

      ውዴ ስለ ጥሬ ስጋ የፈታሽውን ሰምቻለሁ ልገርሽ ብየ ነው ባላፊውም የተለየሁት ፍቅረኛየ ጓደኞቹ በሬ አርደው እሱም ቁጭ ብሏል ከርቀት ሳያቸው ለሰርጉ ነው እያሉ የጥሬ ስጋው አበዛዝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  วันที่ผ่านมา

      ነይ በዉሰጥ

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq วันที่ผ่านมา

      ​@@haytomer9818መጀመሪያ የዋሳብ የሠጠሽኝ አሁን አይሰራም ቀይረሽ ነው 😢😢😢

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@haytomer9818 ውዴ የበፊቱ ዋሳብሽን ቀይረሽው ነው አይሰራም

  • @MeymemTube
    @MeymemTube 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-dg3kd
    @HanaHana-dg3kd 4 วันที่ผ่านมา

    በምን ላግኝሽ እህቴዋ❤❤

  • @FiyoryY-jl5md
    @FiyoryY-jl5md 4 วันที่ผ่านมา

    Behlm yedro alak

  • @MrimAa
    @MrimAa 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ውዴ መኝታ ቤት የሆነ ቤተሰብ (ዘመድ ) ተኝቶ ማየት ምንድነው❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  5 วันที่ผ่านมา

      ሰለ እናንተ ሚሰጥር ያዉቃል ግን ለሰዉ አያወራም

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 5 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 5 วันที่ผ่านมา

    አረ ሁቢ።ህልሜን ሳትፈቺ።አንድ ወር።ሞላ

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 5 วันที่ผ่านมา

    አረ መቼ ነው የኮመንት ህልም የሚፈታው ?