ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን አንተ ልጅ እርግጥ ያልክ ጨዋ ልጅ ነክ ተባረክ ማግባት ብትፈልግም መብትክ ነው አይዞህ ወንድሜ
Kkkkk እያበረታታሽዉ ነዉ አይዞህ የምትይዉ
መብሩክ ናሰር 😂😂😂😂😂
4 ሳህ ሁቢ
የኦርቶዶክስ አምላክ ይድፋሽ ገልቱ ዝሙት ትደግፊያለሽ አንቺ ከንቱ
😂😂😂😂😂😂 zemuetene eyabaratatashe mahuanuene atezange
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ የዝነት የራህመት የኛው ውድ ነብይ የምንገዳችን መሪ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋❤❤❤
ሰለላሁ አላይህ ወሰልምሰለላሁ አላይህ ወሰልምሰለላሁ አላይህ ወሰልም
ሰለላሁአለይወሰለም
S A W ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
s,,,a,,,w❤❤❤
ፍርዶስን አከባክብልን ሰለምቴ ስለሆነች አስተዋይ ነህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ
ፖሮሻ ታየኝ ዉድ ናሁዬ
ሀሜተኝሰለሆነችነዉ ወይም ምቀኝሰለሆነች
አደራ ፍርዶስንንናስርአደራ አተነህያልሀትከአሏህበታች ያልሀት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ናስር ቆፍጠን ብለል ሚስትህን ተቆጥተህ በራሷ አይዲያ እንዲትመጣ አዲርጋት አለቀ ሌላው ውሼት ነው እናምንሀለን
ሲጀመርኮ ተመካክረው ነው
አንተ እውነተኛ መሆንህን ብቻ አትይ በሚስትህ ተጠያቂ ነህ አታስከፋት ማለት እንደፈለገች ሚድያ ላይ ልቀቃት ማለት አይደለም ፍሲካ ፕራንክ ትወደለች ውሸት መሆኑንና አላህ ዘንድ የሚያስጠይቃት መሆኑን ማስረዳት መከልከል አለብህ
ትክክል ለምን ዝም እንዴሚላት
እ በትክክል እህቴ ምን ጠላሁ ሠለሠዉ እሚያወራ
ማሽ አላህ አንተ የእዉነት ስዉ ነክ አላህ ይጨምሪልክ በተርፈዉ ሚስትክን አዲባት ትንሸ በጣም ሀሚታ ትወዳለች አላህ ቀልብ ይስጣት
አረ ምን ትንሽ ነው በአላህ ከሚዲያ ብትጠፍ በጣም ጥሩ ነበር የእውነት ሰትረህ ያዛት
ሀእዬመረራችሁሁሉ እሳበሀቅላይሆናነው
ለምንድንውከሚዲያ የምትጠፋው ደሞ ማንንም አላሜችምስራቸውን በአደባባይ ሲቀጥፉና ሲዋሹ እሷም ይቱበር እንደመሆና መጠን ሃቁነው የተናገረችው ድሮም እውነት ተናጋሪ መቼ ይወደዳል
ኡፍፍፍፍፍ ናስር በፍርደውስ እንደ ዛሬ ተናድጄባት አላውቅም ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ፕራንክ መሆኑ ደስ አለኝ በጣም ግን ውስጤ አላመነም ነበር አገባ ስትል ፍርደውስ
ኧረእሽአትለውም የሆነች ሞጥሟጣናት😂😂@@sebrinatube
ጎሽ ጎበዝ ናስር ከፍርዶስ ዉጭ ወደዉጭ ስረአት አለህ እኔም ብየነበር። ናስር አያረገዉም ደስብሎናል
አልሀምዱሊላህ 👌💪👏👏👏👏ጎበዝዝዝ ድሮም እኔ አላመንኩም ናስር 100% ያረገውም ብዮነበር ጨዋነህ አላህ ደብቆሰጥቶአታል ፍርዶስ ማሻአለህ በርታ በቃ አሰራት አብራቹ ስሩ😜😄😄😀😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 እኔኮ ብያለሁ ነስር በሰው አትስሪ ሲላት 😂😂😂😂 ነስርን አሳምና በራሷ መጣች ተይ አታሟርቺ ፍርዶስ ብያለሁ እኔ 100% ፐርሰት ናስር አያረገውም ብየ እርግጠኛ ነበርኩ
😅😅😂👌
ናስርኮ የሱና ጀግና ነው ከሶብር ከአህላቅ ጋር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው አላህ ከዚህም በላይ ማስተዋሉን ይስጥህ አላህ ይጨምርልህ በተረፈ ፍርዴወስየን ምክር እያረክ አከባክበህ ያዛት
ማሻ አላህ አንተ የእውነት ስዉ ነክ አላህ ይጨምሪልክ❤❤❤
ናስርን የሚወድ በላይ
ሴት ነሽ
@@EthiopianEthiopian-dw4ex ማለት ???????
ናስር እኔ በጣምነው የማከብርህ በውሸት የመጣ ብር ሀራምነውና አንተደሞ ትክክለኛ ጀግና ነው አያረገውም አንተማለት ጀግናነህበሀቅብቻ በርታ
ደጋግመህ አልሀምዱሊሏህ ስትል በጣም ደስ አለኝ አንዳንድ ሰወች ሚድያ ወጠው አሏህን ማመስገን ይከብዳቸዋል
ናስር አያረገውም በፉቱ ያሰታውቃል ተገዶነው የሰራው የሚል በላይክ አሳዩኝ😂😂😂
ክክክክክክክ
ክክክ መሣሪያ ደቅናበት ይሆናት
😂😂😂👍
አረ ወላሂ😂😂😂 ሳቅሁኝኝኝ@@aminaadem7381
@@aminaadem7381ክክክክክክክክክክ
አተ በጣም አስተዋይ ወንድ ነህ ድሮም አላመንኩም ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጆቻቹሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
ነስር ጀግና ወድ ነህ በርታ ፋስካንም ልጆችህንም ተከበከበቸዉ
ጀዛከላህ ነስር በርታ ጀግና ነህ በርታ እዱንያ ቀሪ ናት አኸራ ይበልጣል እና በርቱ
ወሏሂ ሰብስክራይብ አደረኩክ ዛሬ ገና የልቤን ስለተናገርክ አቦ አሏህ ይባርክክ ያረቢ ሰውንኳን ማስደንገጥ በእስልምና አይፈቀድም ያልከው ነገርስ በጣም ስለ ዲነል ኢስላም ጠንቅቀክ እንደምታውቅ ተረዳሁት ጎበዝ ቀጥልበት ሚስትክ ግን አሟራች ናት
ናስር ማሻ አላህ በዲንህ ጠከር ያልክ ይመስለኛል ስለዝህ በአላህ ልለምንህ ሰው ማባላቶን ሴራዋን አስቁማት የአላህ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያላት
ናስርአያረገውምየምትሉ በላይክ 😂😂😂😂😂
ቢያረገዉ ግን ደሥይላል
ምነዉ ዉዲልጂ አደለ
እዴት እርግጠኛ ሆንሽ ወንድ
😂😂😂😂😂
እኔ አብረውኝ እሚኖሩትንም አላምንም ባሁን ሰአት እዴትነው እማያደርገው ውድ አደል
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
አሚንያረብ
ናስር ሚስትህን በአላህ ምከራት የሰው ስጋ አትብላ አላህ ፍሪ በላት የራሷን ስራ ብቻ ትስራ የግድ መምከር አለብህ ወንድማን
በጣም ሲጀመር ለሡአትገባውም አስመሳይናት
ገልቱ ነሺ ወረኝ ምን አገባሺ ሚድያላይ እሚጨፍሩትን ምነው አያየሺ አደል እንድ አንችም ነገርኝ ሥለሆንሺ ነው እቤታ ሄደሺ አይነሺ እስከሚፈርጥ እምታይው ነገረኝ ቱቱቱእራሥሺን ፈትሺ አቀልባ
ባለጌዎች አፀያፊ ኮመት አትጣፉ ወሬኛ
@@wgwgwsvgay4617ሚዲያ እስከወጡድረስ የፈለግነውን የመተቸትም ሆነ የመደገፍ 100%መብትአለን ።ባለጌ ላልሽው ለራስሽ ባለጌ ባለጌ ነው ባለጌየሚለው ምንአልከሰከሰሽ ከኮሜታችንስር
እነላችእናጋባሽ ያጋባትአላህነውገለቲ😂
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ሌላው ፊርደውስን ሚዲያ ላይ እንድትወጣ አትፍቀድላት ቤትሽ ይብቃሽ በላት አላህን ፈርተህ ስትር ስታደርጋት በሁለመናሁ አላህ በረካ ያደርግላችኋል ኢንሻ አላህ
አላህ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ ጎበዝ ወንድ ማለት እደዚህ ነው መሽለጥለጥ አያስፈልግም
ሰጠብቅህ ነበረ መልሰህን አላህ ይሰጥህ እውነቱን ሰለነገረከን
ሲጀመር በሠው ሥትሠራ ሲከለክላት። በራሷ አይድያ መጣቷ ነው።ግን ሥርአት ይኑራት እቅጭ እቅጯን እያለቺ አየለጣጠፈች ከምሠራ ልጆቿን ታሳድግ ድናን ትማር። ፕሊሥሥ ናሥር አንተ ምርጥ ሠው ነህ ረጋ ያልክ አደብ ያለህ ግን ፊርዶሥ ሀሜት ታቁም
ወላሂ ሰረአት ያለህ ልጂነህ ለትዳርህም ክብር አለህ ፊርዶሰ ግን ምክር ያሰፈልጋታል
ጎሽ ጎበዝ ናስር በዚህ ባህሪህ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ማመን አቅቶን ነበር ❤ውሸት በመሆኑ ደስስ ብሎናል😂😂😂
ናስር ሰለምቴ ናት ሀቅ አለብህ ተከባከባት አደራ
ናስር አተ ጀግናነህ ግን በትንሽ ሚስትህን ቆፍጠን ብለህ ያዛት ስለራሷ ስራ ትሰወራ ስለሰው ወሬ ይቅርባት ያው ሙስሊም ስለሰው ሲያወራ አየምርበትም በተረፈ መልካም ግዜ ይሁንልህ
ማሻአላህ ተባረካላህ ሁኔታን ማዳመጥ ጥሩ ነው ለነገር መቸኩል ጥሩ አይደለም
ማሻ አላህ ውንድሚ አላህ ይጨምርልህ እንዳታ አይነቱን ለኛ ለማዳም ቅመሞች ይሥጠን ❤
አወን ወላሂ ወድም አፋያን ሰለምቲ ነች ተከባከባት እኔ እራሡ በጣም ነዉ እማስቡላችሁ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን አሁን እሷ ካተ ብትለያይ በተሠቦቹ ክሪስታን ናቸዉ አይቀበሏትም እና በርቱ
አግብቻለሁ ብትል ላይክ አላድርግም ነበር ለቤትህም አድስ ነኝ
ውላሂ ሀቃኝ ኡኮ መቼም ብሆን አይውድቅ አብሽር በርታ አቦ ቢለል
ናስር አሏህይጠብቅህህ እዴኔ ፍርዶስብቻዋንሚድያላይእድወጣአትፍቀድላት አተስትኖርአብረሀትብቻኑ እሳገናዲኑምበደህናስላልገባትእዳትሳሳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብራችሁእደዱራችሁኑበራሳችሁአይዲያ
ትክክል ነህ ናስር ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ መቅረብ የለበትም
የተማር ይግደለኝ ጀግና ነህ ማሻአሏህ
ናስር ቀዝቃዜ ግን ምን አስቺሎህ ነዉ እደዚ ፀጥ ያልክብን ግን ኮመታተሮች ላተ ነበረ ያበሩት የምር ግንኮ ናስር ሁለተኛም ቢያገባ ይበድላታል ይጎዳታል ብየ አላስብም የምር
አብሽር ወንድማችን አንተብስልነህ የተረጋጋህ ነህ እሷግን አላህሂዳያይስጣት ሁሌም ሀሚትና ቡጨቃነው ስራዋ እስቲ ስርአት አሲዛት ከቻልክ ከሜድያአርቃት ድኔ አስተምራት ምላሷንትቀንስ ሴትምጅ ውበቷ ሀያዋ ነው በረካሁን
ሰለምቴ ስለሆነች እንዳንተ ያለ ጠንካራ ባል አላህ ስለሰጣት በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ያረብ😊
መሸአላህ አህለል ሱነ ወልጀመአ ጀግነ ወነድ ነክ አላህ ይጨምርልክ የሱነው ወንድሜ የሴት ልጅ በደረቀችበት ዘመን ወንዱ አይኑን የሰበረበት ዘመን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የሚለዉ ነገር አላምንም የሚወራዉን ሁሉ በአይኔ ካላዬሁ
ማሻአላህ ናስርዬ ጎበዝና ጠንቃቃ ወንድ ልጅነህ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ የቢላልን እናት በደንብ ተንከባከባት አደራ በድኗም ጠንካራ እንድትሆን እገዛት ብዙዎች የሚሰድቧት ወደ እስልምና ከመጣቺ ወድህ ነዉ እኔ ሀስትል ጀምሬ ነዉ የምከታተላት በፊት ማንም የሚሰድባት ሰዉ ለም ነበር እና ብዙ መፅዋት እየከፈለቺ ነዉ እሷም አላህ ይጨምርላት አላህ በድነል ኢስላምም ያፅናት ጠላቶቿን ሁሉ አላህ ገለል ያድርግላት ወዳጆቿን ደግሞ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ያብዛላት ጎበዝ ባል ነህ አንተም ከጎኗ ሁንላት👍👍👍👍
የምር ናስር እርጋታህ አላህ ይጨምርልህ እሷንም አላህ ትዕግስት ይስጣት ትእግስት ይቀራታል አላህ አይለያችሁ
ናስር እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ አቡ ቢላል ጀግናነህ እደማታረግዉ እርግጠኛ ነበርኩ ❤
ናስር ወድማችን እናምንሀለን ግን ሚስትህን ስራአት አሲዛት የምር
ፍጣሬ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን ለእውነት ቁም ሁሌም ተባርክ ልጆችህም ያሳድግልህ
በርታ ናስር ባለቤትህን መቆጣጠርህን አትርሳ ሰሞኑን በጣም ስለሰው ማውራት አብዝታለች ተይበላት በራሷ ስራ ትምጣ
ናስር እደማታረገው አውቀናል ተዋት አይድያ እየፈጠረች ትሸቅል ግን ትዳር ላይ ከባድ ነው. ፋሲ. ከትዳርሽ ይልቅ ናስርን ፕራክ እያረግሽ ስሪ. የኔ ውልክፍ 😅😅😅
ጎበዝ ነህ በእውነት በል ሚስትህን ስነ ስርዓት አስተምራት ሀሜተኛ ነች በጣም 😢
ካሜራ ግድ ነው ምክኒቱም ሰው አይቶ ይረዳል ናስርየ ሰው እዳግዝ ከፈለክ በካሜራ ካላሳየህ መቸ ያምናሉ😢😢😢
ጀዛክአላሁኸይረን ሀቂቃ አላህ ይገዝህ ሀሣብክ ጥሩነውመልካም ነገር የምትሠራ ያድርግህ
ሼሪአ የገባክ የልጅ አዎቂ ናሥር ጄዛክ አሏሁ ኽይር ወድሜ አሏህ ኽይር ነገርህን ይቀበልክ ወድሜ
ማሻአላህ ናስር በርታ ያኡመተ መሀመድ ኑስቲ እናበረታታዉ ወድማችንን በየካፊሩ ሚድያ እየሄዳችሁ ከማበረታታት ኑሙስሊም ወድሞቻችንን እህቶቻንን እናበረታታ
እሽ እሱስ ማንኛውን ድናችንን ሊያስተምረንነው ማንኛውን መስጅድ እያሰራነው ምን ያክል እርግጠኛ ነሽ በድኑ ጠንካራ መሆኑን. ማበረታታትካለብን ስንት ቁርአን እሚያስተምሩ ልጆች አሉ እነሱስአላስተማሩሽምእዴ
@@EmuHiba-pv3wr አላሀምዱሊላህ ድኔን ጠቅቄ አቃለሁ ምችግራለዉ ሙስሊም ወድማችን አደለ ብናበረታታዉ ምናችን ይቀነሳል እኔደሞ እሰላማዊ ምድያ ሁሉንም እከታተላለሁ ሰዉ ካፊሩንስ እያበረታታ አደለ
ሳህ @@mrvip-hf2ry
@@mrvip-hf2ryትክክል ሀቢብቲ
ሳህህህ እዲራማቤትበውሸትተፋቀርንእያሉዬሚላላጡበትከማሽቃበጥ😂
እኔም ታደርጋለህ ብየ አላሰብኩም አላህ ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን አዱኒያ እስከ አኸራ ያሳምርላችሁ
እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሀምዱሊላህ አላህዋ እንዳተ ርግት ያለ ኢማነኛ አላማ ያለው ሀላል ወፍቀኝ🎉🎉🎉🎉
አላህ የወፍቅሽ በዲንሽም ላይ ያጠክርሽ የኔውድ እህት
ማሻ አላህ አንተ ወላሂ ትክክለኛ ሰው ነህ ውሸትን በጣም ትፀየፋለህ ።ሙስሊም አይዋሽም ብለዋል ረሱል ሱለላህ ዓለይሂ ወሰለም ።የኛ ጀግና ወንድም አላህ ይጨምርልህ ።እሷም ሰለምቴ ስለሆነች ስለድኗ ምንም ነገር ስለማታውቅ ነው እንድህ የምትቦተረፈው ።በቻልከው ያክል አስተምራት ።አላህ ይጠብቅህ ሀቀኛው ወንድማችን
ወንድ ሁን ቆፍጠን በል ሚስትህን አድባት ስለ ነሚማ ሀሜት ወሬ አወሳጅ ሀዲስ ንገራት
ወለሂ ትክክል❤
ጀግና ቢዬ አለሁኝ 👍👍👍ናስር ወድማችን አላህ የጨምርልህ ወላሂ ወድች በናስ ብዙ ተምርት ተማራላቹ በደብ አዳምጡ
ሣህ ትክክል
አድናቂህ ነኝ ናስር❤🎉 ምናለ እሷም እንዳንተ እረጋ ያለች ብትሆን ብየ ተመኘሁ!!!!
ማሻላህ ነስር ወድማችን እዳተያለውን ያብዛልን እረጋታህ
አላህ ይጨምርልህ ሴትን የሚያስደሳ ወንድ ለሚስቱ መልካም ነው።
አበረታቱት ዉሸታምን እያያችሁ ከመጠየቅ እደሡ ያሉትን ወድሞቻችንን እናበረታታ
ዝበይ አበረታቱ የሚባለው
በትክክል
ትክክልልል
ናስር አይዋሽም ብዬ ነበር 😂ናስር መልካም ሰው ማሻላህ
ናስረ አያረገዉም ብያለሁ ፈረዶስ ተረጋጊ ለሁሉምነገረ አቸኩይ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ 🥰
ማሻ አላህ ነህ እርግት ያልክ አላህን የምፈራ አላህ የጨምርልህ❤❤❤
ማሻ አላህ ናሥር አላህ ይጨምርልህ
Masha allah እርጋታህ አላህ ይጨምርልህ
በርታ ናስር መልካም ምርጥ ባል ነክ አቅምህ ከፈቀደው ብታገባም አይከፋም ዲን የገባህ ሰው ነክ
ጀግና ወንድ ነህ አላህ ይጠብቅህ ግን ሚስትህን እድትቆጠብ ምከራት በጣም ትዝረከረካለይ ።
ማሻአላህ አስተዋይ ነህ አላህ ይጨምርልህ እሷም ሀቅ ሀቁን ስታወራ ነበር እሚያምርባት
ናስር እንኳን በሰላም ቸኘኸ
ናስር ወንድማችን ዋው ማሻ አላህ እርጋታህ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ
ፋሲጋ የመቆጣጠር ግዴታ አለብህ ሚስትህ እስከ ሆነች ድረስ መስራት በጣም ትችላለች ግን በሰው አትስራ አሽሙር ስው በማማት እዳትሰራ አርግ ይህ በእምነታችንም ስለማይፈቀድ ገንዘብ ገደል ይከታልና
አዎእኔምአዎቃለሁአሽምርነውባለፈውበሰውስምሰርታተቆጥቷልና
አህለን ወንድማችን ናስር ማሻ አላህ አላህ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ በርታ
መልካም ሀሣብህን አላህ ይቀበልህ ለኛም አላህ ያግራልን በህይረ ሥራሚሥትህን ቆጣ በላት
ማሻ አላህ አክለግህን አይቅይርብህ አላህ ይጭምርልህ 👍👍
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እኔም እንደዚህ አይነት ሰው አትመስለኝም ፊርዶስየ የኔ ውድ ባልሽን በንድህ አይነት ነገር አትፈታተኝ ውዴ
ሸሪአዉም ሚፈቅደዉም እደዚ ነዉ ግዴታ ካሜራ ለኸይስራ አያስፈልግም ትክክል ነህ ከፍተኛ እርዳታከሆን ኡኬ
ማሻ አላህ ግን ሚስት አላገኘህም አላህ ሂዳያ ይስጣት
ሳህ 🌸👍
እናመሰግናለን🙏🙏
ይህን ምልክት መጠቀም በድናችን አይቻልም እህት የሌሎች አምልኮ ነው
@@semusemu6775 ሳህ
ናሥር አድናቂህነኝ ወላሒ እርጋታህ መጣም የሚመቸኝነገር ለሁሉም ጊዜ መሥጠትህ አጀኢብነው በርታ በድንህላይ ለአላህብዬ እወድሀለሁ ፊአማኒላህ
በትክክክል🤔🤔🥰🥰❤❤🤗🤗👌👌👍👍ማሻአላህ
ናሲር አያደርገው ብዬ ነበር ፍርዶስ በራስዋ አይዲያ ትምጣ ምከራት ምከራት!!!!!!!!!!????በሰው ነገር አትግባ ናስር እናመሰግናለን
እኔም ብዬ ነበር አናደርግም አሁንም ብሆን ፍርዶስን አረገገት በመነጋገር ፍቱ ውሻት እየወረቸው የሰው ትዳር የምትበትኑ ሰወች አለህን ፍሩ በተረፈወ በርታ አብ ብለል
ይመችክ😊
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አላህ ያግዘህ ኢንሻ አላህ አላህ ያለው ይሆናል አላህ ይጠብቃችሁ
ጎሺ እኔም ናስር እደማያረገዉ ገምቸለሁ አይ ፍርዶስየ በርቱ❤❤
ትክክል
ትክክል ወንዲማችንንን በርታ አዳምጡ ሴቶችየ ሚዳ ላይ ከመሮጥ በፊት እራሳችሁ ጨርሱ
የሰውን ልጅ የሚያወቀው አላህ ሱብሀን ወተአላ ነው ከዛ በተረፈ ግን ያገባ አይመስለኝም
እኔ መቸም አላምንም አያርገዉም ግን ትዳራቺሁን ሠትራቺሁ ያዙ ልጆቺ አላቺሁ❤❤
ማሻ አላህ ♥️♥️♥️
ማሻላህ
ሰፕስክራይብ አደረኩህ በርታ
እሰኪ እናሰማህ እዉነትከሆነ ወዲ አላምንምሁለተኛ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኘ ግን አንተ ልጅ እርግጥ ያልክ ጨዋ ልጅ ነክ ተባረክ ማግባት ብትፈልግም መብትክ ነው አይዞህ ወንድሜ
Kkkkk እያበረታታሽዉ ነዉ አይዞህ የምትይዉ
መብሩክ ናሰር 😂😂😂😂😂
4 ሳህ ሁቢ
የኦርቶዶክስ አምላክ ይድፋሽ ገልቱ ዝሙት ትደግፊያለሽ አንቺ ከንቱ
😂😂😂😂😂😂 zemuetene eyabaratatashe mahuanuene atezange
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ የዝነት የራህመት የኛው ውድ ነብይ የምንገዳችን መሪ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋❤❤❤
ሰለላሁ አላይህ ወሰልም
ሰለላሁ አላይህ ወሰልም
ሰለላሁ አላይህ ወሰልም
ሰለላሁአለይወሰለም
S A W ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
s,,,a,,,w❤❤❤
ፍርዶስን አከባክብልን ሰለምቴ ስለሆነች አስተዋይ ነህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ
ፖሮሻ ታየኝ ዉድ ናሁዬ
ሀሜተኝሰለሆነችነዉ ወይም ምቀኝሰለሆነች
አደራ ፍርዶስንንናስርአደራ አተነህያልሀትከአሏህበታች ያልሀት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ናስር ቆፍጠን ብለል ሚስትህን ተቆጥተህ በራሷ አይዲያ እንዲትመጣ አዲርጋት አለቀ ሌላው ውሼት ነው እናምንሀለን
ሲጀመርኮ ተመካክረው ነው
አንተ እውነተኛ መሆንህን ብቻ አትይ በሚስትህ ተጠያቂ ነህ አታስከፋት ማለት እንደፈለገች ሚድያ ላይ ልቀቃት ማለት አይደለም ፍሲካ ፕራንክ ትወደለች ውሸት መሆኑንና አላህ ዘንድ የሚያስጠይቃት መሆኑን ማስረዳት መከልከል አለብህ
ትክክል ለምን ዝም እንዴሚላት
እ በትክክል እህቴ ምን ጠላሁ ሠለሠዉ እሚያወራ
ማሽ አላህ አንተ የእዉነት ስዉ ነክ አላህ ይጨምሪልክ በተርፈዉ ሚስትክን አዲባት ትንሸ በጣም ሀሚታ ትወዳለች አላህ ቀልብ ይስጣት
አረ ምን ትንሽ ነው በአላህ ከሚዲያ ብትጠፍ በጣም ጥሩ ነበር የእውነት ሰትረህ ያዛት
ሀእዬመረራችሁሁሉ እሳበሀቅላይሆናነው
ለምንድንው
ከሚዲያ የምትጠፋው
ደሞ ማንንም አላሜችም
ስራቸውን በአደባባይ ሲቀጥፉና ሲዋሹ እሷም ይቱበር እንደመሆና መጠን ሃቁነው የተናገረችው ድሮም እውነት ተናጋሪ መቼ ይወደዳል
ኡፍፍፍፍፍ ናስር በፍርደውስ እንደ ዛሬ ተናድጄባት አላውቅም ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ፕራንክ መሆኑ ደስ አለኝ በጣም ግን ውስጤ አላመነም ነበር አገባ ስትል ፍርደውስ
ኧረእሽአትለውም የሆነች ሞጥሟጣናት😂😂@@sebrinatube
ጎሽ ጎበዝ ናስር ከፍርዶስ ዉጭ ወደዉጭ
ስረአት አለህ
እኔም ብየነበር። ናስር አያረገዉም ደስብሎናል
አልሀምዱሊላህ 👌💪👏👏👏👏ጎበዝዝዝ ድሮም እኔ አላመንኩም ናስር 100% ያረገውም ብዮነበር ጨዋነህ አላህ ደብቆሰጥቶአታል ፍርዶስ ማሻአለህ በርታ በቃ አሰራት አብራቹ ስሩ😜😄😄😀😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 እኔኮ ብያለሁ ነስር በሰው አትስሪ ሲላት 😂😂😂😂 ነስርን አሳምና በራሷ መጣች ተይ አታሟርቺ ፍርዶስ ብያለሁ እኔ 100% ፐርሰት ናስር አያረገውም ብየ እርግጠኛ ነበርኩ
😅😅😂👌
ናስርኮ የሱና ጀግና ነው ከሶብር ከአህላቅ ጋር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው አላህ ከዚህም በላይ ማስተዋሉን ይስጥህ አላህ ይጨምርልህ በተረፈ ፍርዴወስየን ምክር እያረክ አከባክበህ ያዛት
ማሻ አላህ አንተ የእውነት ስዉ ነክ አላህ ይጨምሪልክ❤❤❤
ናስርን የሚወድ በላይ
ሴት ነሽ
@@EthiopianEthiopian-dw4ex ማለት ???????
ናስር እኔ በጣምነው የማከብርህ በውሸት የመጣ ብር ሀራምነውና አንተደሞ ትክክለኛ ጀግና ነው አያረገውም አንተማለት ጀግናነህበሀቅብቻ በርታ
ደጋግመህ አልሀምዱሊሏህ ስትል በጣም ደስ አለኝ አንዳንድ ሰወች ሚድያ ወጠው አሏህን ማመስገን ይከብዳቸዋል
ናስር አያረገውም በፉቱ ያሰታውቃል ተገዶነው የሰራው የሚል በላይክ አሳዩኝ😂😂😂
ክክክክክክክ
ክክክ መሣሪያ ደቅናበት ይሆናት
😂😂😂👍
አረ ወላሂ😂😂😂 ሳቅሁኝኝኝ@@aminaadem7381
@@aminaadem7381ክክክክክክክክክክ
አተ በጣም አስተዋይ ወንድ ነህ ድሮም አላመንኩም ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጆቻቹሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
ነስር ጀግና ወድ ነህ በርታ ፋስካንም ልጆችህንም ተከበከበቸዉ
ጀዛከላህ ነስር በርታ ጀግና ነህ በርታ እዱንያ ቀሪ ናት አኸራ ይበልጣል እና በርቱ
ወሏሂ ሰብስክራይብ አደረኩክ ዛሬ ገና የልቤን ስለተናገርክ አቦ አሏህ ይባርክክ ያረቢ ሰውንኳን ማስደንገጥ በእስልምና አይፈቀድም ያልከው ነገርስ በጣም ስለ ዲነል ኢስላም ጠንቅቀክ እንደምታውቅ ተረዳሁት ጎበዝ ቀጥልበት ሚስትክ ግን አሟራች ናት
ናስር ማሻ አላህ በዲንህ ጠከር ያልክ ይመስለኛል ስለዝህ በአላህ ልለምንህ ሰው ማባላቶን ሴራዋን አስቁማት የአላህ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያላት
ናስርአያረገውምየምትሉ በላይክ 😂😂😂😂😂
ቢያረገዉ ግን ደሥይላል
ምነዉ ዉዲልጂ አደለ
እዴት እርግጠኛ ሆንሽ ወንድ
😂😂😂😂😂
እኔ አብረውኝ እሚኖሩትንም አላምንም ባሁን ሰአት እዴትነው እማያደርገው ውድ አደል
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
አሚንያረብ
ናስር ሚስትህን በአላህ ምከራት የሰው ስጋ አትብላ አላህ ፍሪ በላት የራሷን ስራ ብቻ ትስራ የግድ መምከር አለብህ ወንድማን
በጣም ሲጀመር ለሡአትገባውም አስመሳይናት
ገልቱ ነሺ ወረኝ ምን አገባሺ ሚድያላይ እሚጨፍሩትን ምነው አያየሺ አደል እንድ አንችም ነገርኝ ሥለሆንሺ ነው እቤታ ሄደሺ አይነሺ እስከሚፈርጥ እምታይው ነገረኝ ቱቱቱእራሥሺን ፈትሺ አቀልባ
ባለጌዎች አፀያፊ ኮመት አትጣፉ ወሬኛ
@@wgwgwsvgay4617ሚዲያ እስከወጡድረስ የፈለግነውን የመተቸትም ሆነ የመደገፍ 100%መብትአለን ።ባለጌ ላልሽው ለራስሽ ባለጌ ባለጌ ነው ባለጌየሚለው ምንአልከሰከሰሽ ከኮሜታችንስር
እነላችእናጋባሽ ያጋባትአላህነውገለቲ😂
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ሌላው ፊርደውስን ሚዲያ ላይ እንድትወጣ አትፍቀድላት ቤትሽ ይብቃሽ በላት አላህን ፈርተህ ስትር ስታደርጋት በሁለመናሁ አላህ በረካ ያደርግላችኋል ኢንሻ አላህ
አላህ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ ጎበዝ ወንድ ማለት እደዚህ ነው መሽለጥለጥ አያስፈልግም
ሰጠብቅህ ነበረ መልሰህን አላህ ይሰጥህ እውነቱን ሰለነገረከን
ሲጀመር በሠው ሥትሠራ ሲከለክላት። በራሷ አይድያ መጣቷ ነው።ግን ሥርአት ይኑራት እቅጭ እቅጯን እያለቺ አየለጣጠፈች ከምሠራ ልጆቿን ታሳድግ ድናን ትማር። ፕሊሥሥ ናሥር አንተ ምርጥ ሠው ነህ ረጋ ያልክ አደብ ያለህ ግን ፊርዶሥ ሀሜት ታቁም
ወላሂ ሰረአት ያለህ ልጂነህ ለትዳርህም ክብር አለህ ፊርዶሰ ግን ምክር ያሰፈልጋታል
ጎሽ ጎበዝ ናስር በዚህ ባህሪህ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ማመን አቅቶን ነበር ❤ውሸት በመሆኑ ደስስ ብሎናል😂😂😂
ናስር ሰለምቴ ናት ሀቅ አለብህ ተከባከባት አደራ
ናስር አተ ጀግናነህ ግን በትንሽ ሚስትህን ቆፍጠን ብለህ ያዛት ስለራሷ ስራ ትሰወራ ስለሰው ወሬ ይቅርባት ያው ሙስሊም ስለሰው ሲያወራ አየምርበትም በተረፈ መልካም ግዜ ይሁንልህ
ማሻአላህ ተባረካላህ ሁኔታን ማዳመጥ ጥሩ ነው ለነገር መቸኩል ጥሩ አይደለም
ማሻ አላህ ውንድሚ አላህ ይጨምርልህ እንዳታ አይነቱን ለኛ ለማዳም ቅመሞች ይሥጠን ❤
አወን ወላሂ ወድም አፋያን ሰለምቲ ነች ተከባከባት እኔ እራሡ በጣም ነዉ እማስቡላችሁ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን አሁን እሷ ካተ ብትለያይ በተሠቦቹ ክሪስታን ናቸዉ አይቀበሏትም እና በርቱ
አግብቻለሁ ብትል ላይክ አላድርግም ነበር ለቤትህም አድስ ነኝ
ውላሂ ሀቃኝ ኡኮ መቼም ብሆን አይውድቅ አብሽር በርታ አቦ ቢለል
ናስር አሏህይጠብቅህህ እዴኔ ፍርዶስብቻዋንሚድያላይእድወጣአትፍቀድላት አተስትኖርአብረሀትብቻኑ እሳገናዲኑምበደህናስላልገባትእዳትሳሳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብራችሁእደዱራችሁኑበራሳችሁአይዲያ
ትክክል ነህ ናስር ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ መቅረብ የለበትም
የተማር ይግደለኝ ጀግና ነህ ማሻአሏህ
ናስር ቀዝቃዜ ግን ምን አስቺሎህ ነዉ እደዚ ፀጥ ያልክብን ግን ኮመታተሮች ላተ ነበረ ያበሩት የምር ግንኮ ናስር ሁለተኛም ቢያገባ ይበድላታል ይጎዳታል ብየ አላስብም የምር
አብሽር ወንድማችን አንተብስልነህ የተረጋጋህ ነህ እሷግን አላህሂዳያይስጣት ሁሌም ሀሚትና ቡጨቃነው ስራዋ እስቲ ስርአት አሲዛት ከቻልክ ከሜድያአርቃት ድኔ አስተምራት ምላሷንትቀንስ ሴትምጅ ውበቷ ሀያዋ ነው በረካሁን
ሰለምቴ ስለሆነች እንዳንተ ያለ ጠንካራ ባል አላህ ስለሰጣት በጣም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ያረብ😊
መሸአላህ አህለል ሱነ ወልጀመአ ጀግነ ወነድ ነክ አላህ ይጨምርልክ የሱነው ወንድሜ የሴት ልጅ በደረቀችበት ዘመን ወንዱ አይኑን የሰበረበት ዘመን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የሚለዉ ነገር አላምንም የሚወራዉን ሁሉ በአይኔ ካላዬሁ
ማሻአላህ ናስርዬ ጎበዝና ጠንቃቃ ወንድ ልጅነህ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ የቢላልን እናት በደንብ ተንከባከባት አደራ በድኗም ጠንካራ እንድትሆን እገዛት ብዙዎች የሚሰድቧት ወደ እስልምና ከመጣቺ ወድህ ነዉ እኔ ሀስትል ጀምሬ ነዉ የምከታተላት በፊት ማንም የሚሰድባት ሰዉ ለም ነበር እና ብዙ መፅዋት እየከፈለቺ ነዉ እሷም አላህ ይጨምርላት አላህ በድነል ኢስላምም ያፅናት ጠላቶቿን ሁሉ አላህ ገለል ያድርግላት ወዳጆቿን ደግሞ ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ያብዛላት ጎበዝ ባል ነህ አንተም ከጎኗ ሁንላት👍👍👍👍
የምር ናስር እርጋታህ አላህ ይጨምርልህ እሷንም አላህ ትዕግስት ይስጣት ትእግስት ይቀራታል አላህ አይለያችሁ
ናስር እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ አቡ ቢላል ጀግናነህ እደማታረግዉ እርግጠኛ ነበርኩ ❤
ናስር ወድማችን እናምንሀለን ግን ሚስትህን ስራአት አሲዛት የምር
ፍጣሬ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን ለእውነት ቁም ሁሌም ተባርክ ልጆችህም ያሳድግልህ
በርታ ናስር ባለቤትህን መቆጣጠርህን አትርሳ ሰሞኑን በጣም ስለሰው ማውራት አብዝታለች ተይበላት በራሷ ስራ ትምጣ
ናስር እደማታረገው አውቀናል ተዋት አይድያ እየፈጠረች ትሸቅል ግን ትዳር ላይ ከባድ ነው. ፋሲ. ከትዳርሽ ይልቅ ናስርን ፕራክ እያረግሽ ስሪ. የኔ ውልክፍ 😅😅😅
ጎበዝ ነህ በእውነት በል ሚስትህን ስነ ስርዓት አስተምራት ሀሜተኛ ነች በጣም 😢
ካሜራ ግድ ነው ምክኒቱም ሰው አይቶ ይረዳል ናስርየ ሰው እዳግዝ ከፈለክ በካሜራ ካላሳየህ መቸ ያምናሉ😢😢😢
ጀዛክአላሁኸይረን ሀቂቃ
አላህ ይገዝህ ሀሣብክ ጥሩነው
መልካም ነገር የምትሠራ ያድርግህ
ሼሪአ የገባክ የልጅ አዎቂ ናሥር ጄዛክ አሏሁ ኽይር ወድሜ አሏህ ኽይር ነገርህን ይቀበልክ ወድሜ
ማሻአላህ ናስር በርታ ያኡመተ መሀመድ ኑስቲ እናበረታታዉ ወድማችንን በየካፊሩ ሚድያ እየሄዳችሁ ከማበረታታት ኑሙስሊም ወድሞቻችንን እህቶቻንን እናበረታታ
እሽ እሱስ ማንኛውን ድናችንን ሊያስተምረንነው ማንኛውን መስጅድ እያሰራነው ምን ያክል እርግጠኛ ነሽ በድኑ ጠንካራ መሆኑን. ማበረታታትካለብን ስንት ቁርአን እሚያስተምሩ ልጆች አሉ እነሱስአላስተማሩሽምእዴ
@@EmuHiba-pv3wr አላሀምዱሊላህ ድኔን ጠቅቄ አቃለሁ ምችግራለዉ ሙስሊም ወድማችን አደለ ብናበረታታዉ ምናችን ይቀነሳል እኔደሞ እሰላማዊ ምድያ ሁሉንም እከታተላለሁ ሰዉ ካፊሩንስ እያበረታታ አደለ
ሳህ @@mrvip-hf2ry
@@mrvip-hf2ryትክክል ሀቢብቲ
ሳህህህ እዲራማቤትበውሸትተፋቀርንእያሉዬሚላላጡበትከማሽቃበጥ😂
እኔም ታደርጋለህ ብየ አላሰብኩም አላህ ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን አዱኒያ እስከ አኸራ ያሳምርላችሁ
እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሀምዱሊላህ አላህዋ እንዳተ ርግት ያለ ኢማነኛ አላማ ያለው ሀላል ወፍቀኝ🎉🎉🎉🎉
አላህ የወፍቅሽ በዲንሽም ላይ ያጠክርሽ የኔውድ እህት
ማሻ አላህ አንተ ወላሂ ትክክለኛ ሰው ነህ ውሸትን በጣም ትፀየፋለህ ።ሙስሊም አይዋሽም ብለዋል ረሱል ሱለላህ ዓለይሂ ወሰለም ።የኛ ጀግና ወንድም አላህ ይጨምርልህ ።እሷም ሰለምቴ ስለሆነች ስለድኗ ምንም ነገር ስለማታውቅ ነው እንድህ የምትቦተረፈው ።በቻልከው ያክል አስተምራት ።አላህ ይጠብቅህ ሀቀኛው ወንድማችን
ወንድ ሁን ቆፍጠን በል ሚስትህን አድባት ስለ ነሚማ ሀሜት ወሬ አወሳጅ ሀዲስ ንገራት
ወለሂ ትክክል❤
ጀግና ቢዬ አለሁኝ 👍👍👍ናስር ወድማችን አላህ የጨምርልህ ወላሂ ወድች በናስ ብዙ ተምርት ተማራላቹ በደብ አዳምጡ
ሣህ ትክክል
አድናቂህ ነኝ ናስር❤🎉 ምናለ እሷም እንዳንተ እረጋ ያለች ብትሆን ብየ ተመኘሁ!!!!
ማሻላህ ነስር ወድማችን እዳተያለውን ያብዛልን እረጋታህ
አላህ ይጨምርልህ ሴትን የሚያስደሳ ወንድ ለሚስቱ መልካም ነው።
አበረታቱት ዉሸታምን እያያችሁ ከመጠየቅ እደሡ ያሉትን ወድሞቻችንን እናበረታታ
ዝበይ አበረታቱ የሚባለው
በትክክል
ትክክልልል
ናስር አይዋሽም ብዬ ነበር 😂ናስር መልካም ሰው ማሻላህ
ናስረ አያረገዉም ብያለሁ ፈረዶስ ተረጋጊ ለሁሉምነገረ አቸኩይ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ
ምርጥ ነብይ 🥰
ማሻ አላህ ነህ እርግት ያልክ አላህን የምፈራ አላህ የጨምርልህ❤❤❤
ማሻ አላህ ናሥር አላህ ይጨምርልህ
Masha allah እርጋታህ አላህ ይጨምርልህ
በርታ ናስር መልካም ምርጥ ባል ነክ አቅምህ ከፈቀደው ብታገባም አይከፋም ዲን የገባህ ሰው ነክ
ጀግና ወንድ ነህ አላህ ይጠብቅህ ግን ሚስትህን እድትቆጠብ ምከራት በጣም ትዝረከረካለይ ።
ማሻአላህ አስተዋይ ነህ አላህ ይጨምርልህ እሷም ሀቅ ሀቁን ስታወራ ነበር እሚያምርባት
ናስር እንኳን በሰላም ቸኘኸ
ናስር ወንድማችን ዋው ማሻ አላህ እርጋታህ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ
ፋሲጋ የመቆጣጠር ግዴታ አለብህ ሚስትህ እስከ ሆነች ድረስ መስራት በጣም ትችላለች ግን በሰው አትስራ አሽሙር ስው በማማት እዳትሰራ አርግ ይህ በእምነታችንም ስለማይፈቀድ ገንዘብ ገደል ይከታልና
አዎእኔምአዎቃለሁአሽምርነውባለፈውበሰውስምሰርታተቆጥቷልና
አህለን ወንድማችን ናስር ማሻ አላህ አላህ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ በርታ
መልካም ሀሣብህን አላህ ይቀበልህ ለኛም አላህ ያግራልን በህይረ ሥራ
ሚሥትህን ቆጣ በላት