Tadilachu be emabirhan. ...... er ye entotowa kidanmhiret enate enenm ke ene lije asibig edazi fua yale nuro sichig. .... yalitasbwn sisay sichig enem.kzih belay lamsgensh enate. ..... kiruye das bilogal le ene anta tebarku❤
Congratulations Kira & Bethy 💐🍾🥂 so happy for you both 🤗🤗🤗 what a beautiful home its simple yet chic with lighter colored interior design & warm cozy atmosphere 🥰🥰🥰 Most importantly thank you for making the welcoming Art & center piece of your home our beloved Mother St Mary 💖💖💖 May she be the one to fill your new home with beautiful moments, love & laughter of cute children and all Heavenly blessings that fills your heart with peace & joy 🙏🙏🙏
በቅድሚያ ያስቀመጣችዋት ድንግል ማርያም ከዚህ በበለጠ በሞገስ በክብር ታኑራችው በተባረኩ ልጆች ትባርካችው እወዳችዋለው
በእውነት እናቴን ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እመብዙሀን እነቴ ትጠብቃችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ❤
የእመቤታችንን ስዕል አድኖ ሳይ ደስስስስ አለኝ እና እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
💚💛❤🤝
ካለ ድንግል እንዴት ይሆናል ብለሽ ነው
@@ሰላምTH-cam-v3v እውነትነው።
Can you send the picture to us.
ዋውው የኔ ጠንካሮች የማያልፉ የሚመስሉ ጊዜያቶችን አሳልፋችሁ ከዚህ በመድረሳችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል 🥰🥰🥰
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ ትጠብቃችሁ የሰላም የፍቅር መኖሪያ ያድርግላችሁ 👏👏😍😍
እፍፍፍፍ የመቤታችን ምሰለ ፍቅር ወልዳ እንዳከበራቺኃት እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ከሀጥያት በሰተቀር ያሰባችሁትን ሁሉ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላቺሁ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደሰ ያላቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
የልጂ አዋቂዎች ስወዳችሁ እኮ ማርያምን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚያቢሄር በልጂ በምትፈልጉት ሁሉ ሀብትም ጤናም ይስጣችሁ🎉🎉🎉
በጣም ያምራል ልጆች ይፈንጩበት የአለም ያድርግላችሁ መጥተን አንጣችሁ ጐበዞች በርቱ።
እንኳን ደስ አላች በጤና በደስታ የምትኖሩበት ቤት ያድርግላችሁ እጅግ ደስ አለኝ ደግሞ ብልጦች ናችሁ ምክንያቱ ሁሌም በምህረት እና በምልጃ የማትለየውን የእኔን እናት አስቀደማችሃት አሁንም የቀረውን ጐዶሏችሁን ወላዲት አምላክ ትሞላላችሁ ከዚህ የበለጠውን በረከት ከጤና ጋር ትስጣች ዳግም ሳሙኤልን እና ሐናን ደግሞ ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ይላል
የጸሎት ቤታችሁ የታል !!!!
የኔውዶች እሰይ በጣም ደስ ብሎኛል የኔማሮች ይገባችኃል❤❤❤🎉🎉ስወዳቹ ቤቲዬ
በጣም ያምራል እንኳን ደስ ያላችሁ እመብርሃን ከዚህም በላይ ጨምራ ጨማምራ ትስጣችሁ እውነት ሰላድኖዋን ከፊት ለፊት እንዳዬናት አሁንም በምንገዳችሁ ሁሉ እመብርሃን ትቅደምላችሁ የሞቀ የሰመር ህይዎት ኑሩ ያገሬ ልጆች እውነት እንዴት እንደሚያስደስተኝ የሰው ልጅ ለውጥ 💚💛❤👍👍
ጤና ፍቅር ደስታን አላህ ይጨምርላችሁ
እመ አምላክ ትጠብቃችሁ ለምንድን ነው ግን የማናበረታታቸው ማለቴ ብዙ ሰወች በሁለት ቀን 50ሽ እየገቡ እነሱ እስከሁን አልገቡም😢
የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ዉለዱ ክበዱ እናተ ለወጣቶች አርያ ምሳሌ ናችሁ እመብርሀን ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ታብዛላች አብራችሁ ለማርጀት ያብቃችሁ
አሁን ነው ከአባይ ቱቡ ታርካችሁ አይቸ የመጣሁት ደስስስስ ትላላችሁ ታርካችሁ በእወነት ለሰው አሰተማሪ ነው ሁለታቹሁም እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላች በጤና በደስታ የምትኖሩበት ቤት ያድርግላችሁ አሜን❤ ከይቅር አድ ነገር ልበል የመቤቴን ምስል ከበሩላይ አንስታችሁ ትርፍ ክላስ ስላላቸሁ እዛ ብታደርጓት መልካም ነው ለናተም ለፀሎት ይመቻል ሰውሲገባ ሲወጣ መጫማ ስለሆነ እናታችን ክብር ይገባታል በድጋሜ ይቅርታ
የፀሎት ቤት ቢኖራቸው ይመረጣል በሩላይ ግን የእመቤታችንም ሆነ የመላእክት ስዕል አድኖ ማድረጋቸው ጥቅም አለው መምህር ተስፋዬ ነግሮናል ከውጪ ሰው ሲመጣ እርኩስ መንፈስ ተሸክመው መግባት አይችሉም እግዶቹላይ አጋጣሚ መንፈስ እርኩስ ቢኖር ስዕሉን ቀና ብለው ሲያዩት ይመታል ደግጦ ይሸሻል በር መግቢያው ላይ ከፍ አድርገው ሰቅለው ያድርጉት የቅዱስ ሚካኤል ስዕል እደዚህ ሰቅለውት በሩ ላይ ድንቅ ተአምር ተፈጥሮ ገጠመኝ ላይ መምህር ነግሮናል
ዋው ጎበዝ ናቸው በአገራቸው ላይ ሰርተው እዲህ መቀየር ደስ ይላል❤❤❤ለኛ ለአረብአገሮቹ ግን ምነው አይዋጣልን በ10እግር ፍልጥ ይሰሩና 2ነጥብ ከዛ በላይ ጨረሰ ይሉናል😢😢😢
ዋው ስታምሩ 🥰🤗በዚህ ሳዓት ቪዲዮ ስትለቁ ለማየት የመቼኛል እኛም የማዳመ ቤት ስራ ሚጨርስበት ሳዓት ነው 😂❤️
Eshi yene enat😍😍
Eshi 💕💕
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
😂Eneme
@@Kiruandbettyስለኪራዩ ብታስረዱን
ማሻአላህ በጣም ፏ ፈሽ ያለ ፀዴ ቤት ነው ገዝታችሁት እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ካልሆነ ግን የአከራይ ተከራይ ውሉን ተዋዋሉ 😀
በጣም ወዳቹሀለው
ማሻአሏህ ሶፋው ቤቱ ያምራን የምወልዱበት የምከብሩበት በጢና በደስታ የምትኖሩበት ያድርጋቹሁ
የኔ ውዶች ታሪካችሁን እግዚአብሔር ስለቀየረላችሁ ደስታየ ወደር የለውም ፍቅር እስከ መቃብር k&b❤❤❤
.ደስ ይላል ግን ስዕል አድኖዉን ሸፍኑት በስስ መጋረጃ በተረፈ በርቱ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤
ለምን አልገባንም ሸፍኑት ስትይ
እመቤቴ እናቴ ሁሉ ነገሬ ለሁላችንም ትጠብቅን በጣም ደስ አለኝ እመቤታችን ስላየሁ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን I’m so happy for u guys Enkwan des alachew 😂 kezim belay yechemerelachew
ዋው በጣም ያምራል እናተ የልጅ ቁምነገረኞች ፍለፊት ያስቀደማችሁት ቅድስት ድግል ማርያም ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ!❤❤❤
ዋውውው በጣም ያምራል ማርያምን ዛሬ ሳስባችሁ ነበር ቤታችሁ በጣም ያምራል የበረከት የጤና ቤት ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ልጆች የሚቦርቁበት ቤት ያድርገው ብለናል
ግን እኔ ሁሌም እጠይቃችሁ አለሁ እያልኩ ነበር ለምንድነው ከነዮኒ እና እሙ ጋር ቪዶ የማትሰሩት ደግሞ ባለፈው ክርስትና አንስታችሁ አል ልጅን ለምንድነው የማትጠያየቁት አብራችሁ ብትሰሩ እይታም ይኖራችሁአል እንደገና ልጃችሁን ስጠይቁ አናያችሁምሳ በሰላም ነው መልሱልኝ በተረፈ በርቱልን 😘😘😘
እንዴት እንዴምታምሩ መግለፅ አቀተኝ,ፍቅርና ጥሩ ድርግት የታያባት ጥምር❤❤❤❤, ታባራኩ🙏🙏🙏
Liked Because Of Ye Emebetachen Seale Adeno On The Thumbnail❤…Emebirhan Keneleja Betachihu Tegeba…Tebareku!
Zim bilen eko new America yemininorew you tube lijemir? Min timekrugnalachihu, siwodachihu. Egziabher yefikir bet yarglachihu
ገዝታችሁ ነው በእግዜአብሄር በእዚህ እድሜ እንዴት ደስ ይላል
እመብርሃን እናቴ ቤታቹን አሁንም ሙሉ ታድርግ በምልጃዋ፣አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
የፅሎት ቦታ ግዴታ ነው እሕቶች ተዉ. ስእል አድኖ የቤት ማስዋቢያ አይደል 🙏የፅሎት ቦታ ስጡ ትንሽ ብትሆን ♥️🙏🙏
በጣም ያምራል እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም የምኖሩበት ያርግላችሁ
በጣም ነው እሚምረው ውለዱ ክበዱ ድምቅ በሉልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Tadilachu be emabirhan. ...... er ye entotowa kidanmhiret enate enenm ke ene lije asibig edazi fua yale nuro sichig. .... yalitasbwn sisay sichig enem.kzih belay lamsgensh enate. ..... kiruye das bilogal le ene anta tebarku❤
አላህየ ለኛም ጥሩ ትዳር ስጠን
ስደት ካለኖች ትበልጣላችሁ ጨምሮ ይስጣችሁ ለኛም አሏህ ይስጠን እና ለሀገራችን ያብቃን
በደስታ ኑሩበት❤❤❤❤
እመቤቴ ማርያም ከዚህ በበለጠ የምታስቡትን ትሙላላችሁ ከፊት ትምራችሁ ከኋላ ትከተላችሁ።የአለም ያርገው።
ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤❤። እውነትም መንፈስ ያድሳልልል እመብርሐን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክብር ለእናትና ልጁ የኔ ውዶች ፍቅራችሁ ብዝት ይበል የሚገርም ቤት ነው በጣም ያምራል
Congratulations Kira & Bethy 💐🍾🥂 so happy for you both 🤗🤗🤗 what a beautiful home its simple yet chic with lighter colored interior design & warm cozy atmosphere 🥰🥰🥰 Most importantly thank you for making the welcoming Art & center piece of your home our beloved Mother St Mary 💖💖💖 May she be the one to fill your new home with beautiful moments, love & laughter of cute children and all Heavenly blessings that fills your heart with peace & joy 🙏🙏🙏
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ኑርልን ሽ አመት ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤
የኔ ውዶች እኳን ደስአላችሁ በሰላም በደስታ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ❤❤❤
አመቤቴ ማሪያም እናቴ❤❤❤👏👏
abrham w sara yargelachu wedochey ,furntiuru sent new ?yen wedoch endet endmitameru
ያከበረቻችኃት እመብርሃን ግርማ መቀስ ተሁናችሁ ወሰዳችሁ ሳሙ❤❤❤
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤በጣም ያምራል ቤታችሁ በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ🙏🥰🥰🥰
እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🎉❤የድንግል ማርያም ስዕል አድኖ 🙏💙
በንሮአቹሁ ሁሉ ወላዲተ አምላክ ትቅደምላቹሁ ❤❤❤
ዋዉ እንኳን ደስ ያላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
1 gna new yemechachu ena selewededenew ebakachu yexekelelelen .pls
becauseድንግል ማርያም የለችበት ሁሉም ስላለ
ያለም ያድርግላቹ ወልዳቹ ከበራቹ የምትኖሩበት ያድርጋቹ ደስ ይላል እንካን ደስ ያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ ኪዳነ ምሕረት የጭንቅ አማላጄ😢
Emaberni bee mogesi titebikachu kezibelyi yemitidesetibetin emeberani walditi amelki betachuni bee desta timelalachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Betami new yemiwadachuu
እመቤቴን ሳይ ደስአለኝ ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤
ዋው በጣም በጣም ያምራል ግን ቤት ብትገዙ ሀሪፋ ነው
ኡፍፍፍ እምየ ማርያምምምምምምምምም🥰🥰🥰🥰
Wawo betami yamerale Egiziabehre fikerun yabezalachu yehwu eny zaria betsibe huginalhu
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ውለዱ ክበዱ
❤❤❤❤እመቤቴ የያዘ ማንም አያፍርም
Wwwwww now nyenya liyuwochee wudddddd now yemdrgichu❤❤❤❤❤❤
ውቦች እምወዳችሁ😍😍👏 ቤቲዬ ስስቅ ስወድሽ😍😂 ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ጨምሮ ይስጣችሁ👏💚💛💗🙏
የአለም ቤት ይአድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙበት
እና ወሎዬ አግብቶ ብና ጨስጨስ አርገበት በይል ይገርመኛል ቤት ለቦሳ ውለዱ ክበዱበት ❤
ዋውውው ኢትዮጵያ አይመስልም ስንት ይፍጃል የመዳም ቤት ደሞዝ ስት ባዘጋጅ ይችልልኛል መልሱልኝ ውዶቼ የቤት ስቃይ ቤተስቤን እያገላታብኝ ነው😢
Telegram - @MalefiaPodcast lay awerin
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝሥሞትልሽ
Please numberachun askemtulng wudoche@@Kiruandbetty
@@Kiruandbetty3:21
በምን ላግኛችሁ @@Kiruandbetty
Color Grading በዛ ይስተካከል ለ ቀጣይ
ዋው የኔ ውዶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያሣምርላችሁ ይባርክላችሁ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ በደሰታ እምኖሩበት ያድርጋቸሁ ቤቲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኔ ውዶች እመብዙሀን ትጠብቃችሁ እሰከልጇ እውነት በእምነቱ ጠንካራ ሳይ ደሥሥሥ ይለኛል 🎉🎉🎉❤❤❤
እመቤቴማርያም በበለጠ ደስታ ቤታችሁን ትሙላላችሁ የኔምርጦች❤❤❤
እመብዙሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤❤
አረ እመቤታችን ጌጣየጥ አደለችም እመቤታችን በክብር አንድ ክላስ ነዉ የምትቀመጠዉ ያንንም ፆሎት ቤት ነዉ የምትቀመጠዉ 😢😢😢😢😢እናቴ እመቤት በምወቀ አለማዉቅ እያጠፋነዉ ልመናሽ ወደልጅሽ ወደ ወደጀሽ አሳስቢልን😢😢😢
ስወዳችሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤
በስማም የእመቤቴ ምስል ሲያምር
ሰላም እለኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያለም የጤና ልጅ የሚቦርቅበት ቤት ይሁን
ቤቱስ የትነው ጠቁሙን
እፍፍፍ የመቤቴን ስዕል አድነዉ ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እሳን የያዘ አያፍርም እኔ በስደት እመቤቴ ሁልዬ ከጉኔነች😭🙏🙏⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
እመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤
እመአምላክ ፍፃሜያቹን ታሳምርላቹ
ያምራል እመቤቴ ትጠብቃቹ ወልዳቹ ልጅ የሚቦርቅበት ቤት ያድርግላቹ
ስወድች ሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤
ለ እመቤታችን ያላቸው ፍቅር አሳይተውናል ትባርካችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ። ❤❤❤ በጣም እወዳችኋለሁ። ምርጥ ናችሁ።
በጣም ያምራል በደስታ ኑሩበት ወለዱክበዱ 🥰🥰
ጤና ፋቅር ደሰታን አግዛአብሔር ይጨምረላችሁ በጣም እወዳችሁለሁ ይገባችሁል ❤❤❤❤
የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን ቤት ለንቦሳ ልጅ ይቦርቅበት ❤❤❤❤❤
ቤትበጣም ነው የምወደው ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ቸሩመዳህኒአለም❤❤❤ስደት ነገጥቅምት 7አመትሌሞላኝነው ግን ቤትየለኝም አዳደየቤትቤትሰል ምን ይሆን የሚገጥመኝ እላለሁ ብቻምንምአልልጤናሰቶኝ ፈጣሪ እየሰራሁስለሆነ ተመስገን
ሰው ወይን ምናምን ይለል ቢናውን ምናምን አላለችም ወሎዬ አይዴለሽ ባህልሽን ይዘሻል የወሎ መገለጫ ነው ብናና አርሂቡ በሞቴ ማለት
Yena wedochi Egzyabheir ytbkchue ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትለያላቹ እስይ የምወዳቹ🎉🎉🎉
እናቴ ድንግል ማርያም ❤️❤️❤️❤️
በጣም ያምራል ቶሎ ቶሎ ልቀቁ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ሃገራችሁ ላይ ዝንጥ ብላችሁ ነው የምትኖሩት
የጤናቤት ያርገው❤
የደስታ ቤት ይሁን🎉🎉🎉❤
ወሏሂ በጣም ደሥ ይላል ደግሞ ይች ቅመም የሆነች ምሲትህ ሥወዳት ሁለታቹሁም ዉብ ናቹሁ
ቤታችሁም እናንተም በጣም ታምራላችሁ
በእዉነት እግዚአብሔር በትልቁ ይባርካችሁ በጣም ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤❤