አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 6K

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1665

    ችግሩ የዳኒ እና የሜሮን ነዉ የምትሉ😢😢

    • @Misganachuchu
      @Misganachuchu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

      ችግሩ ያንተና ያንተ ብቻ ነው አለቀ እልኬኛ ነህ በጣም

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Basawa seme eyegabiha chegeru yarutani yadaneniwa atebila jele😂😂😂😂

    • @Sawhtae
      @Sawhtae 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

      ፍቅርየ የኔቆጆ ደግም ስታለቅስ ታዝናለሽ😢😢😢

    • @Aabbyy1122
      @Aabbyy1122 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

      ፍቅር እዳትጓዳ አንፈልግም

    • @Mehrt-z6o
      @Mehrt-z6o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እነሱን መሃላችሁ አሰገብታችሁ ነዉ ትዳሩን ያፈረሱት አብርሃም አሰተዉል !! 11 ሰአት ተበላህ !!! በእልህ !!!! መቼም እንደሱዋ አይነት አታገኝም!!

  • @LuLu-c7j
    @LuLu-c7j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +559

    ዳኒ ቅናት አለበት እምትሉ 👍

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝማር

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ዳኒ እኮ አክተር ስለሆነ ከድራማው አይወጣም ክክክክክ😂😂😂 አብርሽና ሩታ ግን ተዳራቸው ያደባባይ አደረጉት😂😂😂😂😂

    • @sarasara347
      @sarasara347 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለበት😂😂

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክክል

    • @meserethana-c7j
      @meserethana-c7j 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ይቀናል

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +726

    ዳኒ ከሩታ እራቅ የምትሉ እሩታና አብርሽ ይታረቁ 👍👍

    • @Aab-d5d
      @Aab-d5d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yes

    • @zuzufanata
      @zuzufanata 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ንፍሮይቱ እሷጂ ሌሎቹማ ምን ያርጉ በትዳር ጣልቃ ማሥገባት የሷ ስተት ነው

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ንፌሮ እራስሺ ገፎ

    • @DggFgh-uh5ql
      @DggFgh-uh5ql 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Gadlie geby men agbse mabytunawe

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሳህ ይራቅ😢😢😢😢

  • @QidistTashome
    @QidistTashome 57 นาทีที่ผ่านมา +22

    ዳኒ ሴታሴት የምትለው ብቻ ላይክ 😂😂😂😂😂😂

  • @Rutagrace234
    @Rutagrace234 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +377

    ሲጀመር ዳኒ አብርሽ እና ሩታ እንዲታረቁ አይፈልግም ከህይወታቸው ዉጡላቸው A&R🎉🎉🎉🎉

    • @ClqaniClrashiid
      @ClqaniClrashiid 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      yessssss🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍💖💖💖💖

    • @UaeUae-iq7of
      @UaeUae-iq7of 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Rutagrace234 A🥰R

    • @ኤደንግደይ
      @ኤደንግደይ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@Rutagrace234 እራስሽ የሄዱሹ😂😂😂😂😂

    • @abebechgonfa3838
      @abebechgonfa3838 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yes

    • @SwSw-j9w
      @SwSw-j9w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Achi shalee lemany wendin yemitileminyi qoshasha😢😢😢​@@abebechgonfa3838

  • @جنيتجنينتت
    @جنيتجنينتت 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +168

    የምር ዳኒ ፅጌን ይወዳል ቅጥል አለ ኮ እስቲ ይወዳታል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @NejatAbdureman
      @NejatAbdureman ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅wly endezare seke alawkem😅😅😅😅😅

    • @جنيتجنينتت
      @جنيتجنينتت 41 นาทีที่ผ่านมา

      @NejatAbdurema ተንገበገበኮ፡ የምር አብርሽና ፅጌ ይመቻቹ ይብላኝ ለሩታ ቤቷን ለቃ ዳኒን ብላ ልህድች👍👍🥰🥰👊👊👊

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 34 นาทีที่ผ่านมา

      ዳኒ ጵጌን ወደዳት አሎደዳት አብርሽ ምን አገባዉ ዛሬ አፈርኩበት ጵጌን የሚያቅፋት የሚጨብጣት እሩታ አትበሳጭምዴ የሆነ ቦቲ አፍ

  • @ፎዚታ
    @ፎዚታ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +95

    ፍቅርን ከድራማችሁ አዉጧት የምትሉ እሷ ጀግናነች ማንም አያሥፈልጋት የምትሉ like

    • @TgTube-dg1pw
      @TgTube-dg1pw ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ😂😂😂😂

    • @nkismolf4738
      @nkismolf4738 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ 😂😂እጭ ኣሽቃባጭ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 45 นาทีที่ผ่านมา +2

      😂😂😂ተይ ምነወ ምቀ😢ኛ ሆንሽባት ትሸቅል ጊዜዉ አሁን ነዉ👍👍

    • @itzz_lee_cpm
      @itzz_lee_cpm 42 นาทีที่ผ่านมา

      Selalasefekegate newa meta yesewe bale laye fite yalechewe yetefachewene melesa yemetelese shermuta nate Fiker

    • @Elisayegettalijji
      @Elisayegettalijji 39 นาทีที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @EmebetHussen-u1w
    @EmebetHussen-u1w ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ዳኒይወዳታል ፀጌን😂😂😂የምትሉ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +399

    ኧረ ይችን ልጅ ከመሀል ሀገር አታሰቃይዋት ሴት ልጅ ነች ሩታ አይዞሽ

    • @Adina.DiressAdina
      @Adina.DiressAdina 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ብሩክየ

    • @Adina.DiressAdina
      @Adina.DiressAdina 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ብሩክየ

    • @roooralyami27
      @roooralyami27 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቦርየየኒኩሩ❤❤❤❤❤

    • @عايشه-ر4ي
      @عايشه-ر4ي 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ቡራየ አንተእናሀይሚየመቼምአትለዪዪም😢😢😢

    • @AzimeraKahaSi
      @AzimeraKahaSi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​አረ ብሩክ ኣይደለም ተራጋጉ ሰቶች😂😂 ​@@عايشه-ر4ي

  • @HayaOmar-f6v
    @HayaOmar-f6v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +198

    ይቀናል ዳኒ በፅጌ የምትሉ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ይቀናል ብቻ ይቃጠላልጅ😂

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣምነውጅ😂😂😂😂

  • @MerhawitKhase-pk9vq
    @MerhawitKhase-pk9vq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +126

    ፅጌ ግን ነገረ ስራዋ ሁሉ የሚመቸው ማርያምን 😂😂💟

    • @KidistMekonen-t6m
      @KidistMekonen-t6m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂atferam degmo

    • @RiyaPandey-c3b
      @RiyaPandey-c3b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ስወዳት ትንሽ አለባበሧ ነዉጅ

    • @SmaamA-t1h
      @SmaamA-t1h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😮😂😂😂

    • @Semir71166
      @Semir71166 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ነው ፈታ ይምታረገዉ

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 37 นาทีที่ผ่านมา +5

    በትዳር ቀልድ የለም ሩታዬ የአብርሽ ንግስት አይዞሽ አይክፋሽ አብርሽ ሩታን ለማስቀናት ፍቅርን ማምጣትህ የህሊና እዳ አለብህ ንስሐ ግባ ::

  • @HasnaKoche
    @HasnaKoche 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +181

    የሄ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እናታችሁ ሺ አመት ትኑር ጉሉ አሜን 🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🥰🥰😢😢

    • @MekiyaMuhamd
      @MekiyaMuhamd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን አሚን

    • @habtamuyebeltal9040
      @habtamuyebeltal9040 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MhertBelhw
      @MhertBelhw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አማን

    • @almazereta3143
      @almazereta3143 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን

  • @Madinaimar-r9y
    @Madinaimar-r9y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +179

    ሲጄመረ ችግሩ የዳኒና የሜሪነው የምትሉ😢😢

    • @AmiTube-qg2ek
      @AmiTube-qg2ek 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይደሉም የዚህ ሁሉ ነገር መነሻ ፅጌ ናት እስኪ እናንተ ራሳችሁን በሩታ ቦታ አድርጋችሁ አስቡት ባላችሁ ቤት ቁጭ አድርጓችሁ ከሌላ ሴትጋ ሌላ ቦታ ከርሞ ሲመጣ ምን ይሰማችኃል እንደ ፅጌ ምንድን ናት ሁሌ እንደጅራት የምትከተለውና እንደማስቲካ ምትለጠፍበት እውነት ሳወራ እኔ ዳኒና ፅጌን ድሮም አልወዳቸውም ነበር አሁን ግን ዳኒን እደግፈዋለሁ አንድ ወንድ ባለትዳር ነኝ ካለ ከሌላ ሴትጋ ምን ያልከሰክሰዋል ሴትም ብትሆን እንደዛው ከሜሪና ከዳኒ ራስ ላይ ውረዱ ፅጌን እያስከተለ በሄደ ቁጥር የሩታ ልብ እየሞተ ነው ምን ነው አትረዷትም ፍቅር አታውቁም እንደ

    • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
      @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Madinaimar-r9y ድራማ ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +133

    አብርሸ እና ሩታ አይለያዩም የምትሉ እሰት በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታች ነኒ😢❤

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kezi bely

    • @user-pn2bz7yc4o
      @user-pn2bz7yc4o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ

    • @Hulubesuhone
      @Hulubesuhone 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጠላት ቁጭ ብሎ ያለቅሳታል አንድ መሆናችሁ አብርሃምና ሩታ አይለያዩም

  • @CallShop-s3f
    @CallShop-s3f 41 นาทีที่ผ่านมา +6

    Wow ፅጉሻዬ ኤር ይመችሽ ወይኔ ዳንን አቃጠለሽ ስታምሪኮ❤❤❤😂😂

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +210

    Dani namiti jedhamtu tanaa jibbee jiraa ani namni akka koo jibbati like godha mee

    • @Shallto-uq5lj
      @Shallto-uq5lj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Danii saree namati dhugaa ❤❤❤❤

    • @FEYISEJEBSSA
      @FEYISEJEBSSA 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Aan😂😂😂

    • @hsghhffg5127
      @hsghhffg5127 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Nan jaladha anii wojin saa nakolfisisaa woli 😂😂😂😂😂

    • @Oupsi-fi1kn
      @Oupsi-fi1kn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ofi jibbi ati maal sii godhee sare😂😂😂😂😂

    • @Alhmudilh
      @Alhmudilh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Sabicirbi erra gafadha Yoo dhugaa Tate kana balgee balati nyatu dhamatu gurba

  • @MohammedAreb-e3z
    @MohammedAreb-e3z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    ዳኒ እንግዳ ልጅ ነገረኛ ሴታሴት ወንዳገረድ ነው የምትሉ እስኪ ላይክ😅😅

    • @phone-d6w
      @phone-d6w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂kķk

    • @FhddgDgdd
      @FhddgDgdd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @Gucv-ys8nv
      @Gucv-ys8nv ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል 😂😂😂

    • @Raheema-xe1gx
      @Raheema-xe1gx ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ ይሄ ሁሉ አይባልም😂

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +282

    ሩታና አብርሽ መቼም አይለያዩም ከህይወታቸው ውጡ😏

    • @Hadu_8
      @Hadu_8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ❤

    • @AsgdAf
      @AsgdAf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      እሩታ ሽሌዋ ስት ገዝታሽነው አሮጊት🤣🤣🤧

    • @WinCell-kf1wq
      @WinCell-kf1wq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @Hadu_8
      @Hadu_8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AsgdAf ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴ👌❤

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አንቺ የእሩታ ዳይፐር 😂😂😂

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ዉይ ፅጌሻ ባሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂

    • @MarshedBader
      @MarshedBader 43 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yes6292
    @yes6292 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +222

    ዳኒ ለዩቲቢ ለተሳድግ የሰው ሂውት ትበጠብጣልክ እጭ እሕሕሕሕሕ😢😢😢ማርከየ የሩታ መከታ❤🎉

    • @Hadu_8
      @Hadu_8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ❤

    • @amaamm-n6o
      @amaamm-n6o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እናተ ናቹ ጂሎቺ እዬቅለድባቹሁ ሁሉም ኡነት የሚመስላቹ በገራ ሁላ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅​@@amaamm-n6o

    • @GhhFyt-zr8tn
      @GhhFyt-zr8tn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@amaamm-n6o

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +531

    ዳኒ100ሽ የግባው በሩታ እና በአብርሽ ትዳረ በምጠብጡነው የምትሉ በ👍👍አሳዩኝ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አወ😂😂😢

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @Abu-e7w2j
      @Abu-e7w2j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @lulutube885
      @lulutube885 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላስገደዳቸው 😂😂😂

  • @shaghaq1039
    @shaghaq1039 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +121

    Mee namanii akka koo daniii osoo argee qaluu baduu jiratuuu like godhaaa

    • @Oupsi-fi1kn
      @Oupsi-fi1kn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Muka nyaadhuu maal fida laali gubaadhu male wusha😂😂😂😂😂

    • @GannatDubai
      @GannatDubai 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @AJABOAbdoo
      @AJABOAbdoo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@shaghaq1039 nama aka isaa Argee beku dhugaa dagaaa silaaa na tatee waranee duru Ajesee🤣🤣

    • @Samiraaabduljebar
      @Samiraaabduljebar 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Gurichu kun😂😂

    • @sabontuoromo3996
      @sabontuoromo3996 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Inni ruta bayee jalata gadii hin dhisuu boda kan ofi godhata .. ani sagalee dani jibbee 🤣🤣🥴🥴

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 14 นาทีที่ผ่านมา +2

    ጠበለሌ 🥰ማርክነቴ የኔ ድክመት ስስቴ 💪💪💪💪አነተ ብቻ ኑርልኝ ♥️♥️♥️♥️

  • @AminatAdam-yj1of
    @AminatAdam-yj1of 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    ወይኔ ፅጌ ተመቸሸኝ የምር❤❤❤❤ወይኔ ዳኒ ተቃጠለኮ😂😂😂😂😂

  • @SadiaSaudi-p5o
    @SadiaSaudi-p5o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +69

    ዲኒ ሸርሙጣነህየምትሉ😂😂😂

    • @Hawi-u5i
      @Hawi-u5i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😮😂😂😂😂

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @halima7993
      @halima7993 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይባልም

  • @Ehitnesh
    @Ehitnesh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +128

    ዳኒ ባለየ ሴት ሲያስጠላ 😂😂😂😂😂አብርሽ የሩታየ ንጉስ ማርክ የሩታ ወድም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yrrrurc
    @Yrrrurc ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፀገ ጥፋተኛ ኣደለችም የኣብርሽ ጥሩ ጋደኛ ነት የኔ ጅግና ሰት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DevMuleta
    @DevMuleta 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +117

    Warii Abshii jalatani akka kotii dhugaa nama osaa qabuu dhaa Abshi ❤❤like godhaa❤❤

    • @Hawwii-17
      @Hawwii-17 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ee walhi dhugaa keti 😢😢😢

    • @kenzea989
      @kenzea989 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Wly dhugaa ketii ❤

  • @birqisaatube7500
    @birqisaatube7500 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +225

    Rutaan kana boda Abshi qofaa wojjin dhufuu qabdi wori jetaan like

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Jene jene dadhabne nuu dhaga.uu didani malee😢😢😢

    • @ummunaaif6728
      @ummunaaif6728 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sah mucatni jili dha

    • @FEYISEJEBSSA
      @FEYISEJEBSSA 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Kuni dhugaa ta'uu qaba

    • @Nabuuuuuu
      @Nabuuuuuu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      Fikiri wajin hadhufuu🥹🥹

    • @caaltuuhirphoojiraayesus5869
      @caaltuuhirphoojiraayesus5869 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mucaatinn Jiilli Osso beete qaxaa Araramitii😢😢😢

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +74

    የኔ ማር ፅጌ በጣም ነው ምወድሽ አንችን የሚጠላ ሰይጣን ነው ❤ አይ ዳኒ 😂😂😂😂😂😂 ምስኪን ነፈር

    • @hayathayat3587
      @hayathayat3587 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የተመቸኝ አማረኛ ይመቻችሁ🎉🎉

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢🎉😂😂😂😂

    • @ZinashB-z6u
      @ZinashB-z6u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂yes

    • @MohammedRTube77
      @MohammedRTube77 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ነፈር😂😂😂😂

    • @tewbwchworku2220
      @tewbwchworku2220 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v 30 นาทีที่ผ่านมา +2

    Ara ፅጌ ያስቃዉ ብቻ ለኔ ተመቸቺ 😂😂❤❤❤የኔ ቆንጆ

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +251

    አብርሽኮ ለሴት ያለው ክብር ይለያን የምትሉ ዳኒ ደሞ እረፍ😢❤

    • @Hadu_8
      @Hadu_8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ወዴ❤👌

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ገኒ-የ7ፀ
      @ገኒ-የ7ፀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      አረ ባክሽ ከሴት መላላስ ነዉ ያለዉ ክብር❤❤❤❤😮😮😮😂😂😂😂😂

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝውደ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betame enji😂

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +159

    ፍቅርዬ ትንሿ ጎበዟ 💪💪 ሚዲያውን ያንጫጫች አልቅሳ ሳይሆን እየሳቀች የምታቃጥል ጀግና አንበሳ ናት 💪💪💪💞💞💞

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Fiqrey

    • @medilove1152
      @medilove1152 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Yes yene jegna fiker

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉🎉🎉😊

    • @حليمهحليمه-ف6ل
      @حليمهحليمه-ف6ل 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉

    • @hsghhffg5127
      @hsghhffg5127 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Nan jaladha anii wojin saa nakolfisisaa woli 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JdhdhDbdhnd
    @JdhdhDbdhnd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +85

    አብርሽ🎉እናሩታ❤❤አይለያዩም❤❤የምትሉ🎉🎉

  • @AlemtsehayMaru-p2m
    @AlemtsehayMaru-p2m 11 นาทีที่ผ่านมา +1

    ፅጌ 👍👍👍 ተመቸኝ ላብርሺ ከሆነ ሁለት በረኪና ሲያንሰዉ ነው አለቺ 😂😂😂

  • @የመዳምቅመምዩቲብ
    @የመዳምቅመምዩቲብ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    ዳኒ ባለጌ ነው 🫣🖤 የምትሉ 😢😢😢ደሙሩኝ😢

    • @rishane9576
      @rishane9576 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ባለጌ ብቻ ሴታ ሴት እንጂ ይሄ የፍቅር መቀስ ኩባያ

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +112

    ይሁዳነህ ዳኒ ምን አይነት በተሰብ ነው ያሳደገህ ባለጌህ😢😢😢😢

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Asedegi yebedalaw sew naw

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ,ደደም ለራስሸ. ,አስቢ ለብራክ

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በስብስ ተመልካችች ናችሁ ድራማ የማታቁ

    • @almayosefyosef9905
      @almayosefyosef9905 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ye gudefecha lijji eko new

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +98

    Dani Mery RIP jedha Likely kana jireenya rutaa abrish baxabaxaa jiruu Dani 666😠😠😠

    • @emaybatasf5085
      @emaybatasf5085 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dhugaa keti

    • @DemoAlshaykh
      @DemoAlshaykh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dhugaa keet

    • @mim8dami
      @mim8dami 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍❤

    • @KhanKhan-b1p3n
      @KhanKhan-b1p3n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dhugaa jete ❤️❤️

    • @Maske-x9n
      @Maske-x9n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ 😂😂😂ይሻላል 😜

  • @MariamMariam-f1g
    @MariamMariam-f1g 41 นาทีที่ผ่านมา +2

    አፂጌ፣በፊት፣በጣም፣ነበር፣ምጠላት፣አሁን፣ግን፣ስወዳት፣ዳኒናሜሪን፣ስታጨረጭራቸው😂😂😂❤❤❤❤

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +66

    ማርክ ና አብርሽ አይቶ የመጣ
    🌺🌺🌺 ፅጌ እኮ የሚዲያ ደምቀት እኮ ነሽ😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @adugnamesgan-s1p
    @adugnamesgan-s1p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    ዳኔን ሳየው የቅለሸለሸልሸኝን የምትሉ እደኔ👍

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሌላ ቃል የለም በጣም በጣም ያመኛል

    • @Zeynebtube-g4u
      @Zeynebtube-g4u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የውስፋት ይሆናል ታኩሚ ዳኔ እንኩዋን ይናፍቅሻል አትዋሺ

    • @adugnamesgan-s1p
      @adugnamesgan-s1p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Zeynebtube-g4u ዳኔ ካናፈቀኝ ጤናኛ መሆነን አጠራጠረለሁ መቸም ዳኔ አይነፍቀኝም

  • @Betyzedo
    @Betyzedo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +125

    አብርሽ እና ሩታ አይለያዩም የምትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @pincode2821
      @pincode2821 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Telayayu iko😂😂😂

    • @kalidibnuwaliid8801
      @kalidibnuwaliid8801 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለሴት ልጄ ክብር እንደዚ ነው

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 30 นาทีที่ผ่านมา +2

    የፅጌ እቅስቃሴ ያሳቀዉ ላይክ

  • @ሀይሚ-19
    @ሀይሚ-19 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +63

    ፍትህ ለሩታ☹️☹️

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወን ፍትህ እኒህ ደነዞቺ ተጫወቱባት

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀይሚዬ መቃጠል💵💸👈የሰራክ እነዚህ ደደቦች 😕😕😕

    • @شفيقشفيق-ض1ل
      @شفيقشفيق-ض1ل 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ምጉድ ናችሁ መጋኛ ሁላ

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @DfjcVccz
    @DfjcVccz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    የምር ማርኬ አሳዘነኝ 😂😂😂😂 ፅጌ ❤❤❤❤❤ ስወድሽ ቅጥል እኮ ነው ምታረጊልኝ😂😂😂

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማርቆስ ጀመሪ ወረበላ ቁጫጭ 😂😂😂የዳኒ ስድብ ተመቸኝ 😂😂

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enes ​@@ፍቅር-ሰ9ፀ

    • @AsinakechAbirame
      @AsinakechAbirame 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Anchi balagge jezba indezzi aybbalim okay ​@@ፍቅር-ሰ9ፀ

    • @AsinakechAbirame
      @AsinakechAbirame 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mark❤

  • @SofiyaGashaw
    @SofiyaGashaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +54

    ዳኒ ሩታን ስለምታፈቅራት ነዉ አብርሽጋ እድታረቁ የማፈልገዉ አተ ጩጋ ፊት😳😳👊👊👊👊 አብርሽና ሩታየ አትለያዩ ታረቁ የምትሉ❤❤👍👍

    • @WhbKss
      @WhbKss 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Maryamn ayafekratm sram alata

    • @GeniTube-o3o
      @GeniTube-o3o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አያፈቅራትም😥😥

    • @SofiyaGashaw
      @SofiyaGashaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @GeniTube-o3o እና ለምድነዉ😳

    • @SelamawitAyanew
      @SelamawitAyanew ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዳኒ ፅጌን ነው ሚያፈቃራት ግን አብርሽ ጋ ስትሆን ይቀናል😂

    • @TYy-xc7bu
      @TYy-xc7bu 40 นาทีที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይይይ ዳኒ እና ሜሮን ሩትዬን ሽቀላችሁባት በቁሟ ገደላችሀት የስራችሁን ይስጣች እቤት አግታችሁ እራሷን እየጎዳች ነው እቤት አግታች ኡፍፍ😢😢😢❤

  • @RozaRoza-ng6nv
    @RozaRoza-ng6nv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ፅጌ ሳትሆን አንተ እና ሜሪ ናችሁ የሰውን ትዳር የምትበጠብጡ😢

  • @Tsehaytube2716
    @Tsehaytube2716 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ዳኒ ለሴት ክብር የለውም የምትሉ

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አለው 😏😏😏😏

  • @nuhaminDagamu
    @nuhaminDagamu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ዳኒ ግን ጉራ ከልክ በላይ ነው ስነስር አት የሌለህ ጥጋበኛ እስኪ ዳኒን ብቻ የምጠሉ 👍

    • @almanal8814
      @almanal8814 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔ በጣም አገሽግሾኛል እሱን ማየት አብርሽና ማርክን ለማየትነው የመጣሁት

    • @Menelik27
      @Menelik27 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጥላት ብቻ ብገለው ደስ ይለኛል ዳኒን

  • @መለሰችአበረ
    @መለሰችአበረ 36 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሜሮን እና ዳን እና ፂጌ ከሔይውታችሁ ዉጡ. ትዳረችሁን አት በጥብጡ😢😢😢😢

  • @BlagiTkuye
    @BlagiTkuye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ዳኒ ከሩታ እራቅ የምትሉ😢🎉

  • @SofiSofi-l4k
    @SofiSofi-l4k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ምን አገበኝ ለራሳ ፍቅርዬ ናፍቀኛለች የኔ ጅግና ❤❤❤❤

    • @MoeminaDxb
      @MoeminaDxb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ደብሮኝ ነው ከዚህ የመጣሁት አይቸውም አላቅ ፍቅርየ የት ጠፋሽብን 😢😢😢

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔም ንፍቅ ብላኛለች😢😢😢 በሰላም ነው ግን ፍቅርነቴ ነይልን ናፍቀሸናል

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 36 นาทีที่ผ่านมา

      እርማችሁን አዉጡ

  • @TegstyTag
    @TegstyTag 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    Namitumaa daani jedhamtuu kanaa namni akka koo jibbitaan like godhaa

    • @DemoAlshaykh
      @DemoAlshaykh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dani balgee dha Wusha Wusha jirenyaa Nama digaa balgee 🐈🐈👊👊👊🤔🤔🤔🤔🤔

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፅጌ በእውነት ባለጌ ነሽ አብርሽ እባክህ ሩታ ላይ አተኩር ፅጌን ተዋት ባለጌ ነች ለራሷ ጥቅም ነው።

  • @Redu78978
    @Redu78978 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    ማርክ እንኳንም ሜሪ የሌለች አንድ ጥፊ ትቀምስ ነበር ዳኒ ግን አበዛህዉ ጭራሽ ወሮበላ አይባልም የምትሉ ብቻ❤😂😂

    • @adan1376
      @adan1376 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ባቀመሰችልኝ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ከባለጌ ምን ይጠበቃል ሰድ መቼም ጥሩ አይወጣዉም

    • @MohammedRTube77
      @MohammedRTube77 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @tube-sx5ee
      @tube-sx5ee 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይቀርም ነበር😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@adan1376 አይ ዛሬ እንኳን እዉጭ ናቸዉ ችግር የለዉም አይ ፅጌማ በሴትዮዋ ኩርኩም አለቀች እኮ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ፍቅር እና ሩታ አብርው ይመጡ. እየተጣሉ. ድራማው እንዲደምቅ😂😂😂

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ተይ ጭራሽ እንጨልል ማለትሽ ነዉ ፍትህ ለኛ በቃን

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ላላላላላላ ሩታ ፍቅርን እድተሰድባት አንፈልግም

    • @SebleDemissie-d6z
      @SebleDemissie-d6z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠብቂ ገና ይመጣሉ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤ፍቅርዬ❤❤ የኔ ቆንጆ ስስቴ ህፃን እኮ ናት😢

    • @GeniTube-o3o
      @GeniTube-o3o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@mekiyajemal9132ኧረ በቃን😥😥😥

  • @የጣይቱልጅየአያቶ
    @የጣይቱልጅየአያቶ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅርየ የኔ አትበገር ተጫጩ ገና ዙፋን ላይ ትወጣለች ❤❤😂
    አብርሽ ፍቅርየጋ ቢዶ ሱሩልን ሆ ኑልን ወንድም ና እህት ሁናቹህ አጫጩልኝ

    • @GggKkk-r8g
      @GggKkk-r8g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገና መቸ ግን አብርሽና ፍቅር ድገሙት 😅

  • @aynadisdechassa9361
    @aynadisdechassa9361 46 นาทีที่ผ่านมา +2

    ማርክ ለምን ትደክማለከ? ሲጀመር ሩታ ዳኒ የሚባለው የውሸትም ሆነ የውነት ፍቅር ፍቅር ሲያጫውታት ነው ትዳርን ያክል ትልቅ ተቋም ረግጣ ፈልጋው የሄደችው አሁንም ቢሆን ብትፈልግ የነሱ ፈቃድ ሳያስፈልጋት ወደ ቤቷ ተመልሳ ችግሩን መፍታት ትችል ነበር ህፃን ልጅ አይደለችም እነሱም አላሰሯትም ሶ እናተ ከነዳኒጋ መገናኘትም መጣላትም አይጠበቅባችሁም እራሷ ትወስን
    አብርሽ ግን ምንም ጥፋት የለበትም

  • @Tesfa-n3u
    @Tesfa-n3u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    ለራሴ ፍቅርዬ❤ ናፍቃኛለች 😢እናተ እኝኝ አትበሉ😏ጀግናዬ እየሳቀኝ አጫጫቻችሁ አደል😂😂😂

    • @alha-yy6lp
      @alha-yy6lp 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔራሱ😢❤

    • @jebdb
      @jebdb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከዳተኛ ሁላ

    • @LeoLe-r2mፅጌ
      @LeoLe-r2mፅጌ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሷ ጀግንነት😂😂😂

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማሬ ትናትም ዛሬም አውርቻታለሁ ሰላም ነች ነገ አትመጣም ምናልባት ያለች ጉዳይ አላት ሰለትምህርቷ ፈተና ላይ ነች ትንሸ ወር ነው የቀራት ለምርቋቷ❤❤❤ፈጣሪ ብርሐን ይሁናት❤❤❤❤

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምኑ ላይ ነው ጀግንነቷ😂😂

  • @ሃይሚይ
    @ሃይሚይ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ዳን ፅጌ ሜሮን ከመጣችሁ ብሃላ የልጆቺ ሂዎት ተብጥበጠ ክህዎታቸው ዉጡ የምትሉ ብቻ ላይክ

    • @zinashtulu7696
      @zinashtulu7696 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈልገዉ ነዉ እራሳቸዉ አምጥተዉ እራሳቸዉን የበጠበጡት ሩታም ሆነ አብረሃም በየዋህነት ነዉ የተከተላቸዉ ክፋት ስለሌለባቸዉ ::ፅጌም አስመሳይ ናት ያቀዱላቸዉ ነገር ያለ ይመስለኛል::

  • @عايشه-ر4ي
    @عايشه-ر4ي 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ሩታእናአብርሽ መቼምአይለያዪም የምትሉ

  • @SelamAdafre-s6x
    @SelamAdafre-s6x 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማርክ ሢጀመር እሩታን ነበር መጥራት የነበረብክ ዳኒና ሜረን እዲሜያችሁን ያሣጥረው ዘመናችሁ ሁሉ የተበጠበጠ ይሁን

  • @EtagegnFekadu
    @EtagegnFekadu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    አብሪሽ &ሩታ ይታረቁ 😢😢 ዳንና ፅገ ከእነሱ ህይወት ይዉጡ ሰላም ይገኛል ሚሉት 😢😢😢👍👍👍👍

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    አረ ተዋት አታሰልቹን በፈጠራችሁ 😢😢😢😢😢 አብርሺዬ የኔ ውድ አሁንም ከፍቅርዬ ጋር ድገምላቸው እና ይበድ😂

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኮ የኔዋእኛ የምጠብቆ እነሱን ነዉ የሚመጣዉ ሌላ 😂😂

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝውደ

    • @ግሬስፋምሊ
      @ግሬስፋምሊ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@Hani21-h6u ባይሄድ ይሻላል በዚህ ውርጋጥ ከመዋረድ ፡ ዝም ብሎ ከፍቅር ጋ መምጣት ነበር 😢😢

    • @GggKkk-r8g
      @GggKkk-r8g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ ይጡልን😊

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ግሬስፋምሊ አዎ ይሄ ኩርምት እሱም ሰዉ ሆነ ይሳደባል ጭራሽ 😌AF አንድ ቀን መልሰዉ ይመጡልናን 💪

  • @lidetytub
    @lidetytub 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ወይኔ ፅገ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Makia-k2b
      @Makia-k2b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @zነኝአይናፋሩ
      @zነኝአይናፋሩ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፂጉሻዬ የኔ ቅብጥብጥ የኔ ዋሌት ተመቼሽኝ😂😂ቀድሜሽ ዋሌት አልሹ ወይ አንቺ ሁሉ ያምርብሻል ቀኑብሽ❤😂

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +82

    አብርሸ እና ማርክ👌👌👌

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ፍቅር መቸም ፈገግታ የማይለሽ ስምሽ ጣፈጣቸዉ ምናል ፍቅርን ባታነሷት
    የማይከዳዉ የማያዳለዉ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን

    • @kwaa9870
      @kwaa9870 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የለፍቅር ሚዲያዉ አይሞቅም ፍቅርየ ጀግና ስለሆነች

  • @Tube-ff9yc
    @Tube-ff9yc 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ስጀማር ሩታ እውናታው ትደሩን የምትፈልግ ከሆና ለምን ቤቱወን እትመጠም ናጋሮቹን ከአብርሽ አትጋፋጥም ትዳር በልመና የማዮን ናጋር ናው የሚትሉ👍

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ ልክ ነሽ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፈልገውም ዳኒገዝቷታል

  • @3onktube703
    @3onktube703 58 นาทีที่ผ่านมา +2

    ኧረ ዛሬ ሰወቼ እስከሚሰሙኝ አሳቃችሁኝ ወይ ፅጌ😂😂😂😂😂😂😂

  • @lmm2321
    @lmm2321 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ኡፍ ዳኒ አሁንስ አበዛሀው ምናለ ከዚህ ነገር ብትወጣ አተ ወደነሱ ህይወት ከመጣህ ጀምሮ ሰላም ጠፋ

    • @Hadu_8
      @Hadu_8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @drr8432
      @drr8432 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍😢

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Are ayenu yewta yedfaw

  • @RqQwe
    @RqQwe 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ፍቅርዬ የኔ ጨረቃ የሚደያዉ ድምቀት ሰሞኑን ጠፋሽብን እኮ የኔ ተናፋቂ ፍቅርዬ ንግስቷ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትመጣለች

    • @SadAh-i2n
      @SadAh-i2n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሚድያውን በእግሩ አቆሙት በልመና ሆ ጉድነው እኮ😂😂😂😂

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ኢሄ ድራማ በቀረባት ወይ አልሠራች ከፉፉጀግናዋ ፏ ፈሽ ብላ ብትመጣ ይሻላት ነበር

  • @GeniySamy
    @GeniySamy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ምገርመኝ ነገር ብኖር ዳኒ የኔ ሩታ ህይወት ስመጣ 36k ነበረው አሁን ግን 100k ገባ። የሰውን ሰላም ነስቶ መብላት አይከብድም

    • @SlmanAlanzi-i4p
      @SlmanAlanzi-i4p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ye min 36 17 naw inji 😮😮😮

    • @كمليا-ه6ع
      @كمليا-ه6ع 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @GeniySamy ዘጠኝ ሽ ብቻ ነበረው

    • @allbaad5259
      @allbaad5259 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እው😂😂😂😂😂

    • @GggKkk-r8g
      @GggKkk-r8g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኩል ነዉ እሚሰሩት በቤታቸዉ

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Afer yasbelaw dani koshasha naw

  • @tigistnegatetesema
    @tigistnegatetesema 35 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰገዳይ ነዉ ይላል የግዚያብሔር ቃል ዳኒ🎉🎉🎉

  • @HamelmalTestaye
    @HamelmalTestaye 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +80

    ፈጣር ሆይ ፈቅር የት ናት ጨነቀኝ 😢😢😢 የምር ፈጣር ይጠብቅሽ በያለሽበት 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @sinduTube-jtqv19
      @sinduTube-jtqv19 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ምንም አትሆንም ፍቅርየ የኔ ቆፍጣና❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አለች ማሬ ሰላም ነች❤❤❤❤❤❤ አውርቻታለሁ❤❤❤❤

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተይጁ ዛሬ​@@bizuneshqatar146

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Alechi

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@bizuneshqatar146 የት

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ልጁን ተውት በቀ😒ከፍቅር ገር ሲመጠ እኮ ተስሮ እንደተፈተ ጥጀ በደስተ ሲቦርቅነው የምነየው ፈገግተው ራሱ🤭🤭🙈

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      awo kemre

    • @MoeminaDxb
      @MoeminaDxb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ነበር ምቀኛ በዛበት አስገደዱት 🤣🤣🤣🤣

    • @ZinateFilate
      @ZinateFilate 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምር በጣም ደሰ የሚሉት ግን ምቀኛ በዛባቸው

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ፅጌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እስኪ ተይ ማርክን እንሰማው😂😂😂😂

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ማርክም ድራማውን ተቀላቀለ😂😂😂😂😂😂

  • @Lili-se1rc
    @Lili-se1rc 55 นาทีที่ผ่านมา +3

    አይ ዳኒ ጫፌ አትነካኝም😂 ወንድ ልጅ እንደዛ ብሎ ሳወራ ለመጀመረያ ሰማሁ🙈😄😄😄😄😄

  • @dccdd-u5r
    @dccdd-u5r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ዳኒ የፍቅርን ስም አታሳ ማርክም ብኮን እራስህን ችለህ ድራማህን ስራ የምትሉ👍🙁

  • @almanal8814
    @almanal8814 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ኧረ ዳኒ አተን ማየት በጣምነው ያስጠላኝ ግን አብርሽዬና ማርክዬን ማየት ስላለብኝነው የኔ ጠበለሎች 💪💪💪💪ከህወታቸው ውጣ ዳኒ 100ሺገባህ የሰው ህይወት በጥብጠህ

  • @NatuTamu
    @NatuTamu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ዳኒ ፈሪነዉ የምትሉ በላይክ😂😂

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 36 นาทีที่ผ่านมา +2

    እኔ አንድ ምክር አለኝ ለወንድሜ አብርሽ መጀመሪያ ትዳር ክብር ነው ሚዲያው ዓለም ነው የሚያየው የሚሰማው እንደዚ ባህላችን አይደለም እንዴት ትዳርክን መሰብሰብ አቃተክ???

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    ዳኒዩ ከሩታ አንዳትርቅ አብርሃም ከፍቅር ጋር ሲሆን ነው ጥርሱ ያየነው 💃🤣🤷‍♀️🤣😁

    • @PronaProna-m4j
      @PronaProna-m4j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      😂😂😂😂🙆‍♀️. A f 💍💍

    • @DdFfgh-f3k
      @DdFfgh-f3k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😮😮😮

    • @samri-lk4tg
      @samri-lk4tg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @BoonTuu-x3p
      @BoonTuu-x3p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Iko😂😂😊

    • @AregashAdugnawchekole
      @AregashAdugnawchekole 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኮ😅😅😅😅

  • @AbHa-b4o
    @AbHa-b4o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ስትጠፉ ግዜ ምን በላቸው ብዬ ነበር ይቅርታ ፍቅር እና አብርሽ ቪዲዮ ይስሩልን የምትሉ🎉❤😂😂😂😂😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አው ይስሩልን ዘሬ አብራው ይመጠሉ ብዬስጠብቅ😒😒🤔🙄😅

    • @jebdb
      @jebdb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይሰው ግን ጤና የሐችሁም

    • @سلام-ع1ث2س
      @سلام-ع1ث2س 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ

    • @foziamohammad2681
      @foziamohammad2681 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😏😏😏

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tesfa kurechi😂😂😂😂

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    አብርሽ እና ሩታ ይታረቁልን የሚል😠💔

    • @Hadu_8
      @Hadu_8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 57 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዳኒ ባለጌ ነህ ሲበዛ ሚፈሪያ ለሰው ክብር የሌለህ ሲጀመር አትመጥናቸውም ፊታቸው ቆመህ ለማውራት ጨዋ የቡታጁራ ልጆች የጋሽዬ

  • @kamilajimmaa7972
    @kamilajimmaa7972 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    I,ts Normal now oromo kotaa hin tapana maltu nuu dhibee bo wojin cinqamne dadhabne ho 😁😁😢😢

    • @KamelaAl-m2b
      @KamelaAl-m2b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Dhugakedha wly esati xabanaa😂😂😂normalno😅😅😅

    • @kamilajimmaa7972
      @kamilajimmaa7972 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @KamelaAl-m2b its normal now🤣🤣

    • @ZabidaKalid
      @ZabidaKalid 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Normal now😂🙆‍♀️

    • @POp-hu2nn
      @POp-hu2nn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @SameraathSamera
      @SameraathSamera 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      An siluma fiqiri yee kotii woma hin qixesu jaraa kana hojiin jaraa hoji maratuu tiii😂😂😂😂

  • @Combetre
    @Combetre 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ማርክ ሰነ ሰርአትህ ያዝ 10ግዜ ፍቅር ፍቅር አትበል ጀዝባ? ፍቅርየ እንደ አንተ አይነት ሰዉ ምነካት ልጂ አደለችም ደደቢ? ፍቅርየ ጀግና የጀግና ልጂ ናት እረፉ አሰረ ግዜ ፍቅር ፍቅር እያልክ ነዉ የዉንዲ እላጭ

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    በቃ ሩታን ካናዳ ላኳት ድራማው እደቀጠለ ነው ዳኒ ሩታን አግባ😂አብርሽ ፍቅርዬ ናፈቀችኝ❤

    • @EtifDagnachew
      @EtifDagnachew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍቅርም ፈት ነች

  • @sintayehuabire7840
    @sintayehuabire7840 48 นาทีที่ผ่านมา +2

    ዳኒ ህፃኑ ህፃኑ ደሰ የሚለው ቅጥል በል ማንም አያፈልግም ፅጊም ሩታ አይመጥኑም የሆንክ ሚጢጢ ሴት መሳያ

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ዛሬ አብርሽ ማንልሞትነዉ ወንድ ወንድ ሸተትህ🙈🤣🤛 እሩታን የሚወድ ላይክ 👍👍 እድሚ ላብርሽ እና ለሩታ 100K አስገቡህ 😜😜😞

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ታይ አታሳፍሪ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

    • @Bety2026
      @Bety2026 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @amaamm-wi2by
      @amaamm-wi2by 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SalamSalam-c9x
      @SalamSalam-c9x 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Abreshi kebr enj freahat yelbetm Abreshi jegna naw

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ፍቅርነቴ የኔ አትበገር የኔ ፋንዲሻ ፍልቅልቋ የኔ ትንሽዬ ፈጣሬ ከነዝህ ሰዎች ይጠብቅሽ ሳይሰብሩሽ እራቂልኝ ባክሸ ፍቅርነቴ😢😢

    • @SsSs-pz3yf
      @SsSs-pz3yf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የምር ከነዚ ሰዎች ይጠብቅሽ የኔ እናት🙏

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አኔ አሣዘነችኝ በድራማዉ ከተቀላቀለች አይቀር ወይ አልሠራች😅😅😅

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮ ብሰራማ ኮ ጥሩ ነበር​@@mekiyajemal9132

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ ሰሰት የኔ ፈንድሻ በጣም የምወድሸ ፍቅር ፈጣሪ ይጠብቅልን የፍቅርየን ሰም ካልጠሩ አይሳካላቸውም እንዴ ሰያሰጠሉ😒

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mekiyajemal9132 እኔስ የሚናድደኝ እሱ አይደል

  • @Ghjj-ti6rs
    @Ghjj-ti6rs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ፅጌተመቸችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 20 นาทีที่ผ่านมา +1

    የረታና የአብርሽ በጐች ድራማ እየሰሩባችሁ ነው ሩታ ነጭ ለብሳ ከሆላችሁ ስታልፊ እዩ አይናችሁን ግለፁ ይህን ቪዶዎ የምሰሩት በአንድ ቀን ነው ፅጌም የለበሰችውን እዩ ለነገሩ አይገባችሁ በጐች ስለሆናች

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ክክክክክክክክክክ ሙጫ አለች አያቴ በጣም የሰው ክብር ምን አይነት እናት ናት ያሳደገችክ ክብር ይኑርክ ለሰው ትንሽ እንኳን እድሜ ለሩታና ለአብርሽ እነሱን አጣልተክ አንተ መቶ ሺ አስገቡክ የምር የኔሱን ስም ሳታነሳ እስኪ ስራና መቶ ሺ ግባ አልጫ ወንድ ወንድ ምሰል

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ፋቅርዬ የኔ ቅመም እዳይሰማሽ ይሔ ልሀጫም እደሚሰብርሽ ተጠራጥርሽ ነበር እሩታ የምትባል ካናዳ ከአዲስ አበባ ቡታ ጂራ አደለም 😁😁😁

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ዳኒ ያሜሪካ ላም ጥጃ የመሰለ ለይኔ ነው ያስጠላኝ😂😂😂😂😂ማርክ እና አብርሽ የምትወዱ🎉🎉🎉

  • @JhggyhVbhgf-jk7rk
    @JhggyhVbhgf-jk7rk 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    ፍለፊት አሩታን ያየ 😁😁ይች ብሽቅ ንቀውናል አና ነጭ ለብሳ ፈጣሪን አናናቅ ማርክም ገባ ድራማው ላይ ኤጭ 😏🙃😏 ክብር አሚባል የሌላቸው ብሽቅ 😅