🔵" የተተወለት " New Mezmur zemari solomon abubeker የዘማሪ ሰለሞን አቡበከር ቁጥር 2 ዝማሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 138

  • @zemarisolomon
    @zemarisolomon  ปีที่แล้ว +100

    ሰላም የእኔ ተወዳጆች ይህህን መዝሙር እንደ ገና የመስራቴ ዋና ምክንያት ቀድሞ የሰራሁትን ዝማሬ ከእኔ በፊት የጫኑ አካላት አላወርድም ስላሉኝና ይባሱንም ለኔው ስትራይክ እስከመላክ በመድረሳቸው ነው ። ስለሆነም ሌሎች በሌሎች የተያዙብኝን መዝሙሮች እንደገና የምሰራቸው ይሆናል ።
    like share subscribe ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ

    • @RomanGenet
      @RomanGenet ปีที่แล้ว +8

      ኢሽ ሶልዬ በርታ ድንቅ ዝማረ ነው በሰማይ ዋጋ ታገኛለህ ወድሜ ከብር ሁሉ አምልኮ ውዳሱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ለኢግዝአብሄር ይሁን ተባረኩ ውዶቼ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jshe6836
      @jshe6836 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏🙏

    • @shewayehaile8130
      @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว +2

      አይዞህ ክርስትያን ፈተናው ብዙ ነው ወንድሜ ስጦታው ድምፁ ያንተ ነው ማንም አይነጥቅህም ይብላኝ ለሌቦቹ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @AdanuTasaw
      @AdanuTasaw 3 หลายเดือนก่อน

      እመብርሃን ትርዳህ ወንድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @BeziyeShambeenaalmilij-bo3xw
      @BeziyeShambeenaalmilij-bo3xw 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailemeskalferenjo3302
    @hailemeskalferenjo3302 10 หลายเดือนก่อน +14

    ክብር ለመድኀኒአለም ይሁን! በእርሱ በማመኔ ብቻ ለዘልዓለም በደሌን ከእኔ ስላራቀው። ለዚህ ፍቅር እውነተኛ ምላሽ በመስጠት መኖር ይሁንልን።🙏🙏

    • @nigususolomon8974
      @nigususolomon8974 8 หลายเดือนก่อน

      Emnet bcha yemil astemro yelenm yemn memesasel new

    • @nigususolomon8974
      @nigususolomon8974 8 หลายเดือนก่อน

      Emnet bcha yemil astemro yelenm yemn memesasel new

    • @hailemeskalferenjo3302
      @hailemeskalferenjo3302 8 หลายเดือนก่อน

      @@nigususolomon8974 ድነት በእምነት፣ መኖር በእምነት

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 14 วันที่ผ่านมา +2

    “ምህረትና ቸርነትህ በህይወት ዘመኔ ሁሉ ይከተሉኛል:” አምላኬ ዘወትር አመሰግናለሁ !! አሜን፡፡

  • @zemarisolomon
    @zemarisolomon  ปีที่แล้ว +10

    ሰላም የእኔ ተወዳጆች ይህህን መዝሙር እንደ ገና የመስራቴ ዋና ምክንያት ቀድሞ የሰራሁትን ዝማሬ ከእኔ በፊት የጫኑ አካላት አላወርድም ስላሉኝና ይባሱንም ለኔው ስትራይክ እስከመላክ በመድረሳቸው ነው ። ስለሆነም ሌሎች በሌሎች የተያዙብኝን መዝሙሮች እንደገና የምሰራቸው ይሆናል ።
    like share subscribe ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ

  • @BayissaGedefa-h6p
    @BayissaGedefa-h6p 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ባንተ ለይ አድሮ ተናገረ ን ፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ነው ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 วันที่ผ่านมา

    ቢቆጠር ኖሮ በደሌ ያሳለፍኩት😢😢😢
    ተመስገን አባ❤🙏🙏

  • @KiKi-nt1uj
    @KiKi-nt1uj ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሐለው ተመስገን❤❤❤❤❤❤

    • @ishopbarouo549
      @ishopbarouo549 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

    • @birhanzelalem7948
      @birhanzelalem7948 14 วันที่ผ่านมา

      Awo minigna metadel mehonun yalawekew/yalkemesew ayredawm

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +13

    እንደኔም ኃጥያቱ የተከደነለት የለም!! በቃ እንዴት እንደተገኘ በኔ ቤት አላውቅም 😢በቃ በክርስቶስ ተጎበኘው የአዛኝቱ የድንግል ማርያም ልጅ አባቴ ተስገንልኝ ሌላ ቃል የለኝም የምገልፅበት ::

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    እጅግ ግሩም መዝሙር አጥንት የሚያለመልም ነው 😢😢😢😢😢

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj หลายเดือนก่อน +1

    የተተወለት እንደኔ በደል ሀጢያቱ
    ያልታሰበለት እንደኔ በደል ሀጢያቱ
    ያምጣ ውዳሴ ምስጋና ለቸርነቱ
    ያብዛ ሽብሸባ እልልታ ለበጎነቱ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @jshe6836
    @jshe6836 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የመላእክትን ዝማሬ በረከታቸውን ለመስማት ይቸግረኛል😭 እግዚአብሔር በምድር በሰማይ ላለው የቤቱ አገልግሎት ያዘጋጀህ ይባርክህ የተደበቀውንም ሚስጢር ይግለጽልህ ዘንድ አብዝቶ ይስጥህ አሜን🎤🎤💒💒💒 🎤🎤 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባትወስድልኝ መስቀሌን ጣልቃ ባትገባ በመንገዴ ከሚጠፉት ጋር ነበር ፍርዴ ኢየሱስ ❤❤❤❤

  • @meseretbelay2896
    @meseretbelay2896 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ እኔም ተትቶልኝ ነው በህይወት መቆሜ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው ปีที่แล้ว +2

    በፍቅር ይማርካል የተዋሕዶ ንጉስ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ❤😢😢😢❤❤❤❤

  • @ሳቂታዋ
    @ሳቂታዋ หลายเดือนก่อน +3

    ተመስግን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ጌታ🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ ልጆች ኢያበረታታችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 ปีที่แล้ว +3

    የተተወለት እንደኔ 🙏🙏🙏 ሶል ተባረክ በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የመላዕክትን ማዕመ ዝማሬ ያሰማልን

  • @ساره-ط9ع
    @ساره-ط9ع 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክብርምስጋና ለክርስቶስ

  • @sabagebre9661
    @sabagebre9661 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤ መዝሙር ተባረክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ኢየሱስ ብቻ የሚዘመር መዝሙር እንዴት ደስ ይለኛል። ጌታ ይባርክህ።

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @harithfalah3716
    @harithfalah3716 8 หลายเดือนก่อน +7

    የዘመኔ ምርጡ ዝማሬ😢😢😢😢😢❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet ปีที่แล้ว +5

    የሱ አደረገኝ ኢየሱስ የሱ አረገኝ የኛ ጌታ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Erakeb
    @Erakeb 25 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቀኝ🙏🙏🙏🙏

  • @Maria-f6g9z
    @Maria-f6g9z หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቾ አሜን አሜን አሜን ።
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +2

    💜 የተተወለለት እንደ እኔ በደል ሀጥያቱ ያምጣ ውዳሴ ለቸረነቱ ያብዛ ሽሽባ እልልታ ለበጎ ነቱ ❤ ❤❤🎉 አሜን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 💜💜💜

  • @MeseretUkumo
    @MeseretUkumo 2 หลายเดือนก่อน +1

    አመን አመን አመን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏♥️♥️

  • @LedeyaLove
    @LedeyaLove หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawiAb
    @HawiAb 26 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ✝️💟🛐🛐🛐💟✝️ አሜን ✝️💟🛐🛐🛐💟✝️ አሜን ✝️💟🛐🛐🛐💟✝️ አሜን አባታችን + ቃለ ሂወትን + ያስማልን + እልልልልልል ✝️💟🛐🛐🛐💟✝️🙏🤲🤲🤲🙏 ✝️💟🛐🛐🛐💟✝️ 🤲👏👏👏🤲✝️✝️✝️🙏

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ❤❤❤❤

  • @MaregneshFantu
    @MaregneshFantu 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት የኔ የተዘመረ ነው የመሰለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beti-m9d
    @Beti-m9d ปีที่แล้ว +2

    ያተ ዝማሬዎች ወንጌል ነዉ በጣም የምወድህ ወንድሜ በርታ

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 ปีที่แล้ว +2

    በእውት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እደኔ በደሉ የተተወለት ማነው ልብ የሚነካ መዝሙር ነው😢

  • @TesfaneshTESEMA-d2c
    @TesfaneshTESEMA-d2c หลายเดือนก่อน

    Kali hiwot yasemalen mengiste semayat yawareselen zemenh yibarek ❤❤❤❤

  • @merontesfaye9716
    @merontesfaye9716 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ተባረክልን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ሶልየ የኔ ውድ ወድም ጌታን ጡዋት አካባቢ የወንድማቺንን የሀብታሙ ሽብሩ አድሱን ዝማሬውን እየሰማሁ ነበርና ለእርሱ ነበርና የኮሜቱን የጳፍኩት ባጋጣሚ ዝማሬው አልቆ ይሄ መዝሙር ጀምሮ ነበርና ኮሜንቱ በስህተት ነው የገባው ይቅርታ ደለትኩት😅
    ጰጋውን ያብዛልህ ተባተክ ሶልየ❤❤❤❤❤❤

  • @Asmarin291
    @Asmarin291 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድመ ተባረክ❤

  • @tsionetadele
    @tsionetadele 7 หลายเดือนก่อน +1

    የተተወለት እንደኔ በደል ሀጥያቱ ማነው😢😢😢😢😢😢

  • @mimimata4762
    @mimimata4762 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልሎልሎ😢😢😢😢😢

  • @selammezmur6944
    @selammezmur6944 5 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን በደሌን ያላሰበበኝ የድንግል ልጅ መድኃኒያለም

  • @yabsirayabsiratesfaye234
    @yabsirayabsiratesfaye234 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ዘመድ አሁነው ዘመዴ መሆንክን የወኩት ስወድክ ዝማሬ መላአክን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Kidist-d3s
    @Kidist-d3s ปีที่แล้ว +1

    Yene Medihanealm kalehubet chinket bedemih shefineh awitagn yene abat❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @africanamharic5860
    @africanamharic5860 หลายเดือนก่อน

    እኔ እያየ የጻፈው ይመስለኛል በተለይ " የተተወለት የሚለው ስንኝ"

  • @AdanuTasaw
    @AdanuTasaw 3 หลายเดือนก่อน

    በሂይወቴ ደስተኛ የምሆንበት ነገር ቢኖር የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ተመስገን አምላኬ

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ የኢየሱስ መሆኔ

  • @hirutzerihune2179
    @hirutzerihune2179 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zmari melayktn yasemalgi ❤

  • @netsanetamare7028
    @netsanetamare7028 หลายเดือนก่อน

    glory to lord jesus❤❤

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz2044 ปีที่แล้ว +1

    yehe mezmure hule sesemaw aleksalhu eski beselot asbug kirstosn hatyatg neg selulig

  • @tinurqueen6316
    @tinurqueen6316 6 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ አርገህ ፈጥረኸኛል ኦርቶዶክስ አድርገህ ውሰደኝ❤❤

  • @SelameSelame-q2f
    @SelameSelame-q2f ปีที่แล้ว +1

    Yetete welet idene bedel atiyatu🤲🤲😭😭

  • @tsionetadele
    @tsionetadele 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebejp88
    @ebejp88 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more!!!! and Thank You ❤️🇪🇹🥰

  • @Salama-b3u
    @Salama-b3u 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis ปีที่แล้ว +1

    Tebarek enen fawusogal semu

  • @penael821
    @penael821 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @ALNNWaa
    @ALNNWaa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤zamare malaekten yasamalen

  • @KuraBelay
    @KuraBelay 5 หลายเดือนก่อน

    Wonderful song

  • @bonsabayisa3899
    @bonsabayisa3899 ปีที่แล้ว +1

    Pls Tselelet yemilwu Upload erguw

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 2 หลายเดือนก่อน

    Yetetewelet Endena Mane Ale Getahoye Amesegenehalewwwwwwwwwwwww

  • @BetelymeTEf
    @BetelymeTEf 11 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tinsaeAmlak
    @tinsaeAmlak 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yigermal betam yamirai

  • @frehiwotaregay5283
    @frehiwotaregay5283 ปีที่แล้ว +1

    Yetetewelet enden bedel hatyatu

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว +2

    💘 Egzeabehare yemasgan!!🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢🥹🥹🥹😭😭🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🔥🔥🔥🔥🔥🔥♥️♥️♥️😻😻😻

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 11 หลายเดือนก่อน

    Solye tebarek kalehiwot yasemalin ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 8 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉

  • @NaniTesfaye-ve9vj
    @NaniTesfaye-ve9vj 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ temesegne temesgnelgne

  • @helenhelen8237
    @helenhelen8237 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Temsgn temsgn

  • @tigabyifraye6562
    @tigabyifraye6562 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hiwotabatenhe
    @hiwotabatenhe 23 วันที่ผ่านมา

    wstin ymarsu mzimuroch gin selembitachin mzimur lmin lmin yeswa kmhal kalnore mzemure wsti ykefagnal

    • @zemarisolomon
      @zemarisolomon  23 วันที่ผ่านมา

      ሙሉ የዩቱብ ቻናሌን እይው እህቴ አለ

  • @zadzetewahdoTube
    @zadzetewahdoTube 6 หลายเดือนก่อน

    aman 3❤❤❤🎉

  • @banaafeworki9422
    @banaafeworki9422 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤

  • @aegn8428
    @aegn8428 ปีที่แล้ว +1

    kebru yesfa

  • @SebleBelay-b1d
    @SebleBelay-b1d 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kefelegnwubayehu1201
    @kefelegnwubayehu1201 ปีที่แล้ว

    Igizihaber yimsgen berta

  • @SaraAbebe-n1s
    @SaraAbebe-n1s ปีที่แล้ว +2

    Amennn🙏🙏🙏🙏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 ปีที่แล้ว +2

    የተተወለት እደኔ በደል ሓጢያቱ
    እየሱስ ባተ በመሆ ።።።😭😭😭
    ♤አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረክ🕯️🤲🤲

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetmzawde-xr6xt
    @yetmzawde-xr6xt หลายเดือนก่อน

    💕🙏💕

  • @frehiwotmannaye3421
    @frehiwotmannaye3421 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ebejp88
    @ebejp88 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏽🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽

  • @MebratiMebrat
    @MebratiMebrat 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henalhilen8343
    @henalhilen8343 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemarisolomon
      @zemarisolomon  17 วันที่ผ่านมา

      ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ

  • @Kasiye-c5i
    @Kasiye-c5i ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @tgchris5222
    @tgchris5222 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TgHayile-rl5ip
    @TgHayile-rl5ip 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elcstore5158
    @elcstore5158 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdasHabtee
    @MekdasHabtee 29 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @genetabraha3276
    @genetabraha3276 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤

  • @TemesgenDanel
    @TemesgenDanel 3 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅሪኣምላክሲጥዑም
    @ፍቅሪኣምላክሲጥዑም 5 หลายเดือนก่อน

    😢❤❤❤❤😊

  • @tesfayebezu2562
    @tesfayebezu2562 ปีที่แล้ว +1

    ante orthodox aydelehm you are tehadso be takare

  • @Fikreselassie29
    @Fikreselassie29 ปีที่แล้ว +1

    😢👍🔥👏

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 8 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @rahel2601
    @rahel2601 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almemals
    @almemals ปีที่แล้ว

    አቡበከር የክርስቲሐን ስም አለዴ

    • @zemarisolomon
      @zemarisolomon  ปีที่แล้ว

      እንደ ልጅ ማሰብ ...ስትችል

    • @yonidaniz2044
      @yonidaniz2044 10 หลายเดือนก่อน

      አለማውቅ ከሆነ ወንድሜዋ ስንት ቅዱሳን አባቶች ከአረማዊነት ፤ ከእልምና ተመልሰው አዲስ ማንነት በክርስቶስ ለብሰው ዙርያችንን እንደደመና ከበውን እንዳሉ ልነግርህ እወዳለሁ ለመዘባበት ከሆነ ግን ስሙ ሳይሆን ልቡ ነው ለክርስትና መሰረቱ

  • @KiKi-nt1uj
    @KiKi-nt1uj ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሐለው ተመስገን❤❤❤❤❤❤

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 8 หลายเดือนก่อน +6

      ሀይማኖት እኮ አያድንም የኢየሱስ ከሆንክ የዘላለም ህይወት ታገኛለህ።

    • @HanaBissa
      @HanaBissa 6 หลายเดือนก่อน

      Hymaot ayadinm

    • @abiititi-zk7fi
      @abiititi-zk7fi 4 หลายเดือนก่อน +1

      ድርጅትስ ያድናል🤔

    • @yetmzawde-xr6xt
      @yetmzawde-xr6xt หลายเดือนก่อน

      Elel😢🤲

    • @sosinaaklog8395
      @sosinaaklog8395 หลายเดือนก่อน +1

      ሰውን እንደመልካችን እደምሳሊያችን እንፍጠር ዘፍጥረት 1:26

  • @TemesgenDanel
    @TemesgenDanel 3 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤❤❤❤