ሙግት ከዲ/ን ሰሎሞን አቡበከር ጋር ክፍል ሁለት "የመመለስ ናፍቆት ወደ ክርስትና ወይስ ወደ አገልግሎት?""ኢትዮጵያ" የተሰኘው አወዛጋቢ "መዝሙር"....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2021
  • / eotcwestarsidiocese
    / eotcwestarsidiocese
    info@eotcwestarsidiocese.org
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 518

  • @user-xz5nw1kb6x
    @user-xz5nw1kb6x 2 ปีที่แล้ว +48

    በእውነት መርጌታ ብርሃኑ (ጠያቄው) እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅ ነው እርጋታህ ሐሳብን የምትሞግትበት መንገድ አስደንቆኛል።

    • @habtamuhaile9101
      @habtamuhaile9101 2 ปีที่แล้ว +1

      መምህር ግን ምንፍቅና ላይ የነበረ አንድ ሰዉ ቢመለስ አዉደ ምህረት ላይ ተመልሶ መዉጣት እና እንደበፊቱ ማገልገል ይችላልንን ማዕረጉስ ይቀጥላልንን ለምሳሌ ክህነት ከነበረዉስ አይያዝበትምን ግራ ገባኝ!

  • @abeba1
    @abeba1 2 ปีที่แล้ว +55

    ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም ፍትፍት አርጎ ግልጥልጥ አርጎ ነው የጠየቀው የሁለንም ጥያቄ ነው የመለሰው እናመሰግናለን🥰🥰

  • @abebebekele5531
    @abebebekele5531 2 ปีที่แล้ว +28

    መሪጌታ እንዲህ ያለ ጥርት ብጥር አድርጓ በምግባር በእውቀት የሚጠይቅ ለህዝብ ግልፅ አድርጎ የሚያቀርብ ጋዜጠኛ ነው የጠፋው እናመሰግናለን መሪጌታ ብርሃኑ በርታልን ።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 ปีที่แล้ว +40

    መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በርታልን !!!

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 ปีที่แล้ว +38

    እንኳን በሰላም መጣህ
    የተደገመ ስተትን ለመራቅ እንዳልከው
    ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር
    ለሁላችን ልቦና ይስጠን🙏⛪

  • @user-hd3ih5ru1g
    @user-hd3ih5ru1g 2 ปีที่แล้ว +34

    በጣም በትክክል መተሐራ ላይ ብዙ ምዕመናን ናቸው ልባቸው ደምቶ የነበረው። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @mitikedewechi2145
    @mitikedewechi2145 2 ปีที่แล้ว +3

    መሪጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ እንዲህ ባለ ትህትናና ትእግስት ለምትሰጠው አገልግሎት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰኛለን🙏 ወንድማችን ሰለሞን እባክህን ለራስ አብዝቶ ዋጋ ከመስጠት ስሜት ወጥተህ፤ ባለማወቅ ስተህ ትተሃት የነበረችውን ቅድስት ቤተክርስቲያን ዛሬ ተመለስኩ ብለህ ከማገልገል ይልቅ በትህትና እራስህ መገልገል ብትጀምር መልካም ነው። አሁን ከምትሰጠው ቃለ ምልልስ እንኳን ብዙ አደገኛ የሆኑ የሀይማኖት ህጸጾች እንዳሉብህ ግልጽ ነው። መመለስህ ደስ ይላል ግን የእውነት ይሁን።

  • @meriapps
    @meriapps 2 ปีที่แล้ว +21

    ፈጣሪ ይመስገን ወድማችን እኳንም ፈጣሪ ወደ ቤቱ በለሰክ በቤቱ ያፅናክ ፀጋውን ያብዛልክደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እማምላክ በቤቱ ታኑርልን 🙏⛪😘

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +13

    በትክክል መሪ ጌታ አዎ ከማገልገል መጀመሪያ ይገልገሉ ይማሩ ይወቋት ሁላችንም ተማሪዎች ነን መማር ነዉ መቅደም ያለበት ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር ጥሩ ጥያቄ ነዉ

  • @tediberehe9460
    @tediberehe9460 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰለሞን አይዞህ በርታ በዜማም ላይ ስህተት ሊፈጠር ይችላል፣የነበርክበት ቦታ ተፅእኖ ለተወሰነ ጊዜ ያደርጋል፣ለወደፊቱ እየተገለጠ ይመጣል ጠንካራ መሆን ነው ያለብህ ስህተትም ቢኖሮ መደንገጥ መሸሽ የለብህም አይዞህ በፈተና ፅና።

  • @kng4900
    @kng4900 2 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ተመለስክልን የአባትህ ቤት ነው በቀደመ አገልግሎትህ በትህትና በእምነት አገልግል የእግዚአብሔርን መንግስት ማንም አይነጥቅህም ቤተ ክርስቲያን ግን ልጆቿን ትናፍቅሃለች ክርስትና የሚመለሱትን መግፋት አይደለም! ደስ ብሎናል እንኳን ወደ እናትህ ቤት ተመለስክ።

  • @qintube28
    @qintube28 2 ปีที่แล้ว +12

    ሶል እንኳን በደና መጣህ ከእንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅ በርታ እመብርሃን ትደገፍ በምልጃዋ

  • @getahun3497
    @getahun3497 2 ปีที่แล้ว +18

    መሪጌታ ብርሀኑ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ። እንደዚህ በቤተክርስቲያን እውቀት ባደገ ጠያቂ ሲጠየቅ እጅግ ደስ ያሰኛል።ሌሎችም ሚዲያዎች ለዩቲዩብ ስራ ብቻ እያላችሁ ለቃለ መጠይቅ ከመሯሯጣችሁ በፊት ምን እደሚጠየቅ ቀድማችሁ እነ መርጌታ ጋዜጠኛ ብርሀኑን ምክር ብጠይቁ እመክራችኋለሁ። በተለይ የኔታ ቲዩብ ለይ ያለህው "ተክለ ሀይማኖት"

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 2 ปีที่แล้ว

      😂😂"ተክለሃይማኖት"👍

  • @tesfayeworku24
    @tesfayeworku24 2 ปีที่แล้ว +3

    መሪ ጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ::
    አዲስ የሚከፈተው የቴሌቭዥን ፕሮግራም አየር ላይ ከመዋሉ በፊት ሁሉም ዝግጅቶች በቅድሚያ በቤተክርስቲያን ሊቃውንት ተገምግሞና ታርሞ እንደሚቀርብና ከእዘጋጆቹ ጋር እንደዚህ ዓይነት ውይይት እንደምታደርግ ተስፋ አደርጋለሁ ::
    ቅንነት ካለ የማይፈታ ችግር አይኖርም ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 2 ปีที่แล้ว +3

    መርጌታ ብርሀኑ የምትጠይቀው ጥያቄና ትእግስትህ በጣም የማደንቅህ እውተኛ የእርቶዶክስ እንቁ ልጅ ነህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን አመሰግናለሁ

  • @almazbekele3985
    @almazbekele3985 2 ปีที่แล้ว +5

    መሪጌታ አምላክ ይጠብቅክ አገልግሎቱን ያብዛልክ

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድምዬ እንኳን ደህና መጣህልን ! ህይወት ከስህተት መማር ነውና ያለፈው እንዳይደገም ከአገልግሎት በፊት ከአባቶች እግር ስር መማር እና የጥሞና ጊዜ ያስፈልጋል ቅኝትህ መለወጥ ያስፈልጋል እንግዲህ በርታ አይዞህ!!

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ሀሳብ ነው፡፡

  • @tayutube9533
    @tayutube9533 2 ปีที่แล้ว +3

    መሪጌታ ብዙዎቻችን መጠየቅ ፈልገን ያልጠየቅነውን ሰፊ ጥያቄ ነው የጠየቁልን ወንድማችንን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ልዑል አምላክ ያድልልን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነተኛ ጸጸት እና የተዋህዶ ልጅነትን ፈልጎ ከሆነ በቄደር በንስሐ መመለስ መልካም ነው ። የጠፋው በግ ሲመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል። የጠፋው ልጄ ተገኝቷል እና ደስ ይበላችኹ ይላል ቅዱሱ መጽሐፍ። እናም ወንድማችን ልብ እና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ለምን እንደምትመለስ ያውቃል ። እናም ለመድረክ ሳይሆን እንደማንኛውም ምእመን ሆነህ ማምለክ መገልገል መልካም ነው። ከዛ በተረፈ ኪስ ለማደለብ መድረክ ላይ ለመቆም እንኳ በቃ ።

  • @fitsum65
    @fitsum65 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ልጅ ብዙ የሚያጠራጥሩ መልሶችን በተደጋጋሚ አይቼበታለው። ካየዃቸው ጋዜጠኞች በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። በርታ!

    • @afrahnayyesus2481
      @afrahnayyesus2481 2 ปีที่แล้ว

      Ewnetn mekad ykbdala ....yawkw Ye Geta kal yyzewal leza new

    • @fitsum65
      @fitsum65 2 ปีที่แล้ว

      @@afrahnayyesus2481 መናፍቅነት በቶሎ ከልብ አይወጣም ለዛ ነው። ናይ ሴጣን ስለዝኮነ!

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 2 ปีที่แล้ว

      Lisan lisan eyale yihe wushetam

  • @yoditezemen151
    @yoditezemen151 2 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ይህ ሰው አልተመለሰም ምክንያቱም የመዝሙሩ ግጥም ልክ አይደለም አሁን ደግሞ ቢያንስ ተሳስቻለሁ ማለት ነበረበት ዘፈን ነው የሚመስለው ከልቡ ተመልሻለሁ ካለ ትምህርት ይቅደም ጌታችን ፈጣሪያችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው ኢየሱስ እያለ ከርሱ ጋር እንደጓደኛ ይጠራል ይማር እና ከገባው በኋላ ይዘምር ንገረው

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว +1

    መሪጌታ በእውነት በጣም ደስ አሰኘኸኝ ።
    እደሱ ሲጠብቅ ደስ ይላል

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว +12

    እንዲህ ያለ መዝሙር አመስራት ብትተታቀብ ወንድማለም ስህተትን መቀበል አስተዋይነት ነው።ብሬ በርታልን

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v 2 ปีที่แล้ว +1

    መሪጌታ ብርሀኑ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን መሪጌታ ለኔም ጥያቄ ሆኖብኛል ዘፈን ነው የሚመስለሁ ሽብሸባው ዳንስ ነው የሚመስለው

  • @leaklil
    @leaklil 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ጋዜጠኛ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @yeshambeldres3406
    @yeshambeldres3406 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደሰ ይላል እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ያሰፈልጋል ወንደማች እንኳ በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 2 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት ጠያቂውን እጅግ ነው የወደድኩት በጣም ጎበዝ በርታልን. ልክ እንደዚህ እያፋጠጡ ትክክለኛውን መጠየቅ ነው!!

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt 2 ปีที่แล้ว

      Mafateten mn amtaw?? Endenzih aynet tyakiwoch kedmw asadajoch yenberu ahunm lemegfat yasaznal

  • @tersite858
    @tersite858 2 ปีที่แล้ว +3

    መሪጌታ እግዚአብሔር ያክብርህ።
    ሰሎሞን በመጥፋታቸው ውስጤ ከሚያስባቸው ልጆች ውስጥ አንዱ ነህ እንኳን ወደ ልብህ ተመለስክ። ልብህ ቅን ይመስላል የዋህነት እና እልህ መጋባት ይታይብሀል አሁንም ትቸኩላለህ እባክህ ረጋ በል ቋንቋህንም አስተካክለው(የቤተክርስቲያን አድርገው) ተማር ሚቀረኝ ምንድነው ብለህ ራስህን ጠይቅ ፀበል ግባ

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ሰለሞን በእውነት እጅግ በጣም ነው የምንወድክ ፈጣሪ በተዋህዶ ያፅናክ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +9

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ በጣም ተንገላታ ደስ ብሎናል
    እግዚአብሔር ይረደዋል የጠፋውን ልጅ ቀስ በቀስ ሙሉ በሙሉ ይመለሳል ጎበዝ ምንም ቢሆንኮ ተሀድሶዎቹ በርዘውታል 🙏❤⛪ ስህቱን ደግሞ ያመነ ነው ኡፍ ጨካኞች አትሁኑ ሰዎች ክፉ አትናገሩ

  • @bilenlove6432
    @bilenlove6432 2 ปีที่แล้ว +8

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @atm5614
    @atm5614 2 ปีที่แล้ว +2

    መሪጌታ ብርሃኑ የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ!!! በስመአብ ውልፍች አላደረከውም እኮ!! ይሄ ነው ጋዜጠኛ ማለት እንደሌሎቹ ሚዲያዎች ነካ ነካ አድርገህ መች ለቀቅከው🙏🙏🙏 Hard Talk ይልሃል ይሄ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-bk4hf8ki9t
    @user-bk4hf8ki9t 2 ปีที่แล้ว +1

    መሪጌታ ብርሃኑ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው ተባረክ መዝሙሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወዝ ብአጭራሽ የለበትም
    እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችንን በሙሉ ልብ ይመልስልን

  • @user-jc1zg3rz8x
    @user-jc1zg3rz8x 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠያቂዉ አድናቂህ ነኝ ሸፋፍነህ አላለፍክም ነጭ ነጯን ነዉ ያወጣዉ ስለተመለስክ ደስ ብሎኝል ሳሎ ኖር ብለናል

  • @kasitoalemayehu6310
    @kasitoalemayehu6310 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ጠያቂ ነው ጠያቂው ክበርልኝ እውነት እኔ ሶልን በጣም ነው የምወደው መምህሬ ነው እሱን ተከትዬ ነበር የወጣሁት ከቤተክርስቲያ መመለሱ ሳይሆን ለምን ተመለሰ የሚለው ይታሰብበት ሶል እልኸኛ እና ውስጡ የማይገኝ ጠንካራ ሰው ነው በዛው ልክ ለቤተክርስቲያን ብዙ ፍቅር ነበረው የማልዋሸው በዛው ልክ የጎዱትን ከመጉዳት ወደኋላ የማይል በጭራሽ ሊታመን የማይገባ ሰው ነው በርግጥ ቢዋሽም የሚዋሸው እራሱን ቢሆንም ቤተክርስቲያንን ደግሞ ሊያደማት አይገባም
    ሌላው ከዚህ ጋር ሁለት ኢተርቪው አየው እስፖሰሮቹን መናገር አይፈልግም ለምን ? ለምሳሌ ለዘማሪያን እና ሰባኪያን በየወሩ ደሞዝ የሚከፍላቸው አካል ነበር እሱን ለምን መናገር አልደፈረም ለምን ?

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ተመለስክ ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ 🥰

  • @Ruhama87
    @Ruhama87 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን ሶል በመመለስህ እጅግ ደስ ብሎኛል ስላንተ ጌታ ይመስገን🥰🙏
    መመለስህን ያመኑ ይመኑ ላላመኑት አትጨነቅ
    ወደ አባትህ ቤት እንጂ ወደ ማናቸዉም ቤት አይደለም የተመለስከው

    • @tube-roha
      @tube-roha 2 ปีที่แล้ว +10

      እንዲህ ያለ ትእቢት የወጠረው አነጋገርን ምን አመጣው መመለሱን ማመንም አለማመንም እኮ ለሱ ለራሱ ከማሰብ የሚመጣ እንጂ ሌላ ነገር አይደለም፤ እንዲህ ያለ ትዕቢት ብታቆሙ ይሻላል አሁንም የግለሰብ ቲፎዞ እንዳንሆን እንጠንቀቅ ድሮም ቢሆን ለተሳሳቾች ዋናው ምክንያት የምእመናን ቲፎዞ ነው

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 19 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤went. New

  • @meseret2813
    @meseret2813 2 ปีที่แล้ว +1

    መርጌታ ብርሃኑ በእውነት እሚግብ ጥያቄዎች ነው የጠየከው እግዚአብሔር አምላክ ያገልልግሎት ዘመንክን ይቤርክልን
    ዘማሬ ሰለሞን ወንድማችን እንኳ ተሙለስክ.

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በስላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @destaw333
    @destaw333 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መርጌታ... ጋዜጠኝነትን እማ አንተ ጋ ነው ያለው። በመረጃ፣ በፅበዓት፣ በእውቀት ፣ ተጠያቂው በፈለገው ሳይሆን ባንተ ሜዳ ማስኬድ የምትችል ጎበዝ ነሕ ። በርታ በደንብ ፈልጌ ነው የምከታተልሕ ።

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว

    እምዬ ኦርቶዶክስ ኩራቴ ጀግኖች ጋዜጠኞች ጠንካራ ብልሀተኛ ጠያቂ አሏት ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዘማሪውም በቤቱ ያፅናህ ያልተማርከውን ተማር ጠይቅ እወቅ በርታ።

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 10 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞንዬ አይዞክ በርታልን ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያለፈውን መዝሙሮችህንም እንወዳቸዋለን ግን በይበልጥ ፀጋው አለህ ኦርቶዶክስን የሚመስል ዝማሬዎችን እንጠብቃለን ተባረክ እጅግ በጣም እንወድሀለን ወንድማችን መሪጌታም በርታ በይበልጥ ለህዝቡ ግልፅ እንዲሆን ማድረግህ በጣም ጥሩ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @emyyilmu4548
    @emyyilmu4548 ปีที่แล้ว

    መሪጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን። ፍፃሜዎን ያሳምርልን። ሰለሞን ልቤን ስበረው የሚለውን ፀሎት አዘውትረህ ብትፀልይ መልካም ነው። እባክህ ባትቸኩል መልካም ነው። የተመለስክበትን ምክንያት ለራስህ በግልፅ ተረዳው። ከአገልግሎት በፊት መማር አስቀድም። ይገርማል እንደው ድፍረታችን። ብቻ ለመሞገትም ብቻ ለመታረም ልብህን ክፈት። ቅድስት ቤተክርስቲያንን በትህትና እንጂ በድፍረት አታጣጥማትም። በርሷ ጥላ ሰር ከሆንክ እንደው በቅርብ በትህትናቸው የምናውቃቸውን እነ ሊቀ ሊቃውንት እዝራን አርአያ አድርግ።

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว +6

    ብሬ መልካም ሰው እውነትን እና እውነትን የምታስቀድም ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ስለመዝሙሩ የጠየከው በጣም ትክክል ዘፈን ነው የሚመስለው ምንም ክርክር አያስፈልገውም

  • @kal_kidan
    @kal_kidan 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረድቶህ እውነተኛ መመለስን ይስጥህ ። እኛንም ይጠብቀን መድሐኒተአለም ። ጠያቂው በጣም ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ነገሮች ተድበስብሰዋል ታልፎል ነገር ግን ይሁን እያልኩ በጣም በጣም መርጋጋት እና የጽሞና ጊዜ ያስፍልግሀል ለመማር ለመታርም ለመተቸት ዝግጅ መሆን ያስፍልጋል ለሙግት የቀርብክ እስክትመስለኝ ድርስ ነው በመገርም የጨርስኩት ከሁሉም ነገር ለጸሎት ለስግደት ለምጽዋት ትጋ የሁሉ በላይ ትህትና ልበስ ወዳሴ ማርያም በምንም ሁኔታ ከጅህ አታርቅ እሶ አትጨክንም ።የቅዱሱ መርትያኖስ ታሪኩን ህይወቱን አብበው ታላቅ አባት እራሳቸውን የካድ የትህትና አባት ናቸው ጋበዚኩህ በቤቱ ያጽናህ ። የኔታ እናመሰግናለን ከትህትና ከለሳ ጋር እንደዚህ አቅርቦ መውቀስም መተቸትን መልኳም ነው እግዚአብሔር አይለውጣቹሁ

  • @tigselam
    @tigselam ปีที่แล้ว

    መርጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቤተ ክርስትያን አምላክ ከቤቱ ሰው አያጥፋብን ብዙ ነገር እንድንገነዘብ ስላደረጉን ብዙ ክብር ይስጥልን ።
    አሁንም በደንብ ምእመኑ እንዲረዳ መደረግ ያለበት ይመስለኛል ።ከቤተ ክርስትያን አጥር አያወጡ በየአዳራሹ በየሆቴሉ የሚደረጉ ጉባኤያት እንዲቀሩ መሰራት አለበት ።

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 2 ปีที่แล้ว +1

    መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ አይ አጠያየቅ ደስ ሲል ቤተክርስትን እንደምትፈቅደው መሆን አለበት እንጂ ተመለሰ ብሎ መድረክ ላይ መውጣት የለበትም እናመሰግናለን

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 2 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙሩን እንደወጣ ሰምቼ የተሃድሶ ይመስላል ብየ አስተያየት ሰጥቼ ነበር፡ የማን እንደሆነ ባለማወቅ። ልጁ ገና ብዙ ትምህርት ያስፈልገዋል። በመመለሱ በጣም ደስ ብሎናል።

  • @etiwaworku8731
    @etiwaworku8731 2 ปีที่แล้ว +6

    በመመለስህ ደስ ብሎኛል ሆኖም ግን አሁንም በደምብ መፀለይ አለብህ። ደሞ ውድ ወንድሜ እዳ አለብህ ደውለህ (ጎትጉተህ) ከቅጥረ ቤተክርስቲያን የወሰድካቸውን ምዕመናን ነፍስ አለብህ።

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว +3

    ሆይይይ ከስጋው ጦመኛ ነኝ ከመረቁ አድርጊልኝ ያለው ሰውዬ እድሜህ ይርዘም አቦ
    አይይይይይ

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተመለስክ መርጌታ ከእርጋታ ጋር ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ሰይፍ በክሌኤ🙏በርታ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 2 ปีที่แล้ว +3

    መመለስህ ደስ ይላል ሰለሞን ግን ሁለት ሰባት ፀበል ብትጠመቅ ባይ ነኝ መርገታ በጣም ጥሩ ስራ ጀምረዋል በርቱልን👍

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን በመመለሱ እግዚአብሄር ይመስገን ግን መስተካከል ያለባቸውንም ልብ ሊባል ይገባል

  • @haymiyoutube575
    @haymiyoutube575 2 ปีที่แล้ว +7

    ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም እውነትም ለዳንስ የቀረበ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር የፅናህ በጣም የሚያስጠላው ነገር ከዚህ ስትወጡ ቤተከርስቲያን መዛለፍ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያዎችን መዝለፍ በጣም ቆሻሻነት ነው ትዝታው ሳሙኤል ቤተክርስቲያን ከመዝለፍ በላይ አውሬ ሆናል እመቤታችን ን የሚዛለፈው ቆሻሻነቱን ይገልፃል እመቤቴ እርሱ ወደዳት ጠላት እልፍአላፋት ፃድቃንሠማእታት የመሠግኗታል አምላካችን ከምንም በላይ መርጦታልየአውሬው መንፈስስላደረበት ብዙ ነገር ይስታል

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u 2 ปีที่แล้ว +2

    መጀመርያ መመልስህን ወንድም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም መናፍቅና ተሐድሳውያን ይመለሳሉ ጽሑፍ ኖው የናቁሽን ሁሉም ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ ክብር ይሁናት እመቤታችን ድንግል

  • @yodityodit7960
    @yodityodit7960 2 ปีที่แล้ว +7

    መሪ ጌታ ሳላደንቅክ አላልፋም

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse1455 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን በጣም ነበር የማከብርህ ዳግም ወደክብርህ ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎኛል በቀጣይ ከልብህ በቁርጠኝነት ቤተክርስትያንን እንድታገለግል እግዚያብሄር ይርዳህ ከዚህ በኻላም ክርስትና የመከራ ቤት ናት የሚመጣብህም ፈተና እና ዱላ ለመሸከም ትከሻህ ሰፊ ይሁን በቤቱ ያፅናህ

  • @seventade4850
    @seventade4850 2 ปีที่แล้ว +1

    መርጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ምንም ማለት አልችልም ቃላት ያጥረኛል በውነት የኔን ይህ ሁላችንንም ሀሳብ ነው ያነሳኽው በውነት እን ደርሶ አይነት ሰው ነው ያጣ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 ปีที่แล้ว +1

    መሪጌታ ግሩም ውይይት ነው በእውቀትና በእርጋታ በወንድም ፍቅር ወንድማችንን ስለሞገትከው ድንቅ ብለናል ዲያቆን ሰሎሞንም አጥፍተህ ከቤትህ ስለወጣህ ስትመለስ ከደስታችን ባሻገር በሙግትና በጥንቃቄ ዓይን ብናይህ ከጥላቻ ሳይሆን የምር መመለስህን ለማየትና አንተንም ለማጠንከር እንደሆነ አስብ ልብህ አይዘን በቤቱ ያጽናህ አይዞህ ሳውልን መልሶ ቅዱስ ጳውሎስ አድርጎ ያጸና እግዚአብሔር አንተንም ያጽናህ ያበርታህ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ይርዳህ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ብሎናል 💕👏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው አንድ ነን በኢየሱስ ሁላችንም 🙏

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j 2 ปีที่แล้ว +4

    መመለስህ መልካም ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ስለ መዝሙር ያለህ አመለካከት ግን መስተካከል አለበት "ኢትዮጵያ " የሚለው መዝሙር አልሰማሁትም አላይሁትም አሁን ማየቴ ነው ሽብሸባ የተባለው ግን ጥሩ የትግርኛ ዳንስ ነው በመዝሙር ዙሪያ ትምህርት መውሰድ አለብህ ሳታውቃት የወጣኸውን ቤተክርስቲያን አሁን በስርዓት አባቶች ስር ቁጭ ብለህ መማር አለብህ።
    መሪጌታ ብርሃኑ እድሜ ይስጥልን

  • @alemalem7815
    @alemalem7815 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተመለስክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አሰብህ ።ከሰዉ ፊት የከደኝን በአባቴ ፊት እክደዋለሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል።

  • @exigent1077
    @exigent1077 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ እናት ቅ/ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ ነገር ግን ዳግመኛ እንዳትሳሳትና ክርስቲያኖችን ከእግዚአብሔር ቤት እንዳታስወጣቸዉ ለእግዚአብሔር እና ለራስህ ቃል ግባ
    ፈጣሪ እስከ መጨረሻዉህቅታ በቤቱ ያጽናህ

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለበጋሻው ሁሌም ውስጤ ያለቅሳል ወላዲተ አምላክ እሷትመልስልን ሁሌም እፀልያለው ተስፋ አልቆርጥም

  • @andargacwgete4314
    @andargacwgete4314 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @isayasgebrehiwot7179
    @isayasgebrehiwot7179 ปีที่แล้ว

    መሪጌታ ብርሀኑ ተክለያሬድ....ሁሉም ጋዜጠኛ(ጠያቂ) እንዲ እንደ መሪጌታ በእውቀት እና ጥንቅቅ ባለ ዝግጅት ቢሆን መልካም ነው....ጌታ ይባርክህ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል ሁሌት በጉጉት ስንጠብቆ ነበር ደሰ ይለል ውይታችሁ ዘማር ሰለሞን አይዞ በርታ መንም ይሰሳታል ዋጋ ነገር ወዶ ልቡ መመለስ ነው ቅዱስ ጴጥሮስም አየሱስን ሶስት ግዜ ክዶ ተመልሶዋል አየሱስ ክርሰቶሰ ወዶ ተቀብሎዋል እንኳን ተመለስክ በጣም እንወደሌን ከመጀማረያ በለይ እንወደሌን በቤቱ የፅናክ ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ አንድ ጥምቀት አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት

  • @user-vo6it7rf4d
    @user-vo6it7rf4d 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን።
    ቤተክርስቲያን ሊመለሱ የሚፈልጉትን ማጥናትና ተከታትላ እፍረታቸውን ገፋ ወደ ቤታቸው እዲመጡ ማድረግ አለባት።

  • @simenehadmas664
    @simenehadmas664 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማች በእውነት ለመመለሰ ፍላጎት ይኑርህ አይኑርህ ግልፅ ያለ ነገር አይጣይበህም ምክንያቱ ያሬዳዌ ዜማን ወደ ተሀድሷዌ ሙዜቃ የመቀየር አላማ ያለህ ይመሰላል.የሜገርመው ነገር ዘማሪነኝ ብሉ የነአጪሆየ፣ ባቲ እና የመሳሰሉትን የዘፍን አካሄድ ለማሰተማር
    የፈለገ ይመሰላል.
    እኔ ምለው አሁን አሁን የመጡ ዜማርያን አላማቸው ምን እንደሆነ አለገባኝም ለገንዘብ ወይሰ ሕዝበክርሰቲያንን ወደ ንሰሐ፣ በጎነት፣ ደግነት፣ ጸሎት ወይሰ ወደ ችፈራ.
    አሁን አሁን መዝሙር ሥሰማ ተመሠጦ፣ ጸፀትና ይቅርታ ሣይሆን ሚሰማይ ዝላይና ሥጋዌ ፍላጎት ነው ምክንያቱም ባቲና አንቺሆየ ሰለሆነ.
    ሰለዜማ ምልክት ከቤተክርሰቲያን ወይሰ ከዘፈን አዳራሸ በዚህ ምክንያት መዝሙሮቻች ሁሉ ዘፈን ይመሰላሉ. በሠተመጨረሻ እርሾውን ግን ልነከታትላቸው ይገበባል.

    • @btseve1125
      @btseve1125 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ወንዲሜ

    • @tazinoboshi6587
      @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +1

      በእምነት የደከሙትን ተቀበሉ እንጂ በሀሰብ ለይ አትፍረዱ ይለል መጽሐፍ ቅዱስ የመጡትን ወንድሞች እህቶችን አይዘችሁ በረቱ እየሌን በፍቅር በቤቴ ክርስትየኑ እንድፀኑ እንድጠነከሩ መድርግ እንጂ የለሌ ነገር እየወሩ የረቅ መንፈሳዊያ አየደርግ ከምንም ለይ የሰው ህይወት ይበልጣል እንኳን መጡ

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว

      ኤረ ሁሉም የእግዚአብሔር ነው ይገባዋል 🙏

    • @misraqawi
      @misraqawi 2 ปีที่แล้ว

      @Simeneh: እኔም ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያለኝ:: የእውቀት ማነስ ከሆነ ሊማር ይገባል:: ያንን ቅንነት ግን አላየሁበትም!!! ስለዚህ ይህ ጉዳይ በደንብ ሊመረመር ይገባል: የሁሉም ተመለስን እያሉ በሚዲያ የሚያስተዋውቁ ሰዎች ጉዳይ ማለት ነው::

    • @fairyeshetu8661
      @fairyeshetu8661 2 ปีที่แล้ว

      እኛ እግዚአብሔር በሚያውቀው ሃሳብ ስንሰጥ ወይ እውቀት የለን ስንጠይቅ ምግባር የለን የወደድነውን ከነጥፋቱ ማቀፍ የጠላነውን ምሳር ማብዛት እስቲ ተንበርክከህ ጸልይለት ወደ ቤቱ ስለመለሰው ደሞ አመስግንለት ስለዝማሬው እኮ ይደርሳል ዜማም ላልከው በየቀኑ የምንሰማቸው እሱ የሰራቸው የኛ ቤት ስለሆኑ አንጋፋ ዘማርያን ስለሆኑ የምናደምጣቸው ብዙ ናቸው እና መጪውን ጊዜ እግዚአብሔር ፈቅዶለት አባቶች እረድተውት እንዲበረታ ጸልይለት

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว +3

    በመመለሰህ ደሰሰብሎናል መርጌታ ብርሀኑ የቁርጥ ቀንልጅ ጀግናው ደፋሩ

  • @tekleyohaneszerai9804
    @tekleyohaneszerai9804 2 ปีที่แล้ว +2

    መሬጊታ ፍጻሜህን ያሳምርልህ በአጠያየቅህ ኮርቻለሁ በርታልኘ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ብሬ ውይ ብሬ🙆🙆 ማጥሊያ ነገር ነህ እንደው😀😀😀😀 በርታ አንበሳው በድጋሚ ሶል በመመለስህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር በቤቱ ያርጋህ ያቆየን🙏🙏🙏

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይታቹሁ ጥሩ ነው በጣም አስተማሪ ነው። ነገር ግን በጣም አጨናነከው ። ተቆጭቶ ከተመለሰ በራሱ በቂ ነዉ

  • @tekleyohaneszerai9804
    @tekleyohaneszerai9804 2 ปีที่แล้ว +1

    መሪጊታ በርታልን

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 ปีที่แล้ว +2

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅ።

  • @fikir217
    @fikir217 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ እመቤቴ ፀጋ ታጎናፅፍህ ።አሁንም የበግ ለምድ ለብሰው ለመምጣት የሚፈልጉትን ተኩላዎች ኦርቶዶክሳውያን በደንብ እንዲገነዘቡ ያደርጋል።

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ምክንያት ሆንክ ሌሎች ስለመመለሳቸው አሜን!

  • @jerusalem_ethio6934
    @jerusalem_ethio6934 2 ปีที่แล้ว

    በግልፅ ወንድማችን ተመለስኩ የሚለን ለአገልግሎት ነው ። የኔ ምክር ወንድማችን ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር ተረዳ እና ለምን እንደተመለስክ እወቅ ሀይማኖቱን ኑረው ከክህደት ስለሆነ የተመለስከው አገልግሎቱን ለሌሎች ወንድሞቻችን ተውላቸው ። እመቤታችን የልብ ትህትናን ትስጥህ የእውነት ትመልስህ ፍቅሯን ታሳድርብህ ። መሪጌታ ሲያርምህ በትህትና ብትቀበል የእውነት ከክህደትህ መፀፀትህን ማሳያ ይሆን ነበር ነገር ግን አገልግሎት ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለገቢ ምንጭ ሲሆን እንደዚ ነው ።

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 2 ปีที่แล้ว +6

    ይቅርታ እና ግን እንደ ጥያቄ. ኢትዮጵያ የሚለው መዝሙር ውስጥ የተካተቱት ሰዎች በሙሉ በየትኛው ቤተክርስቲያን አጥር ውስጥ ያሉ ናቸው. ወደፊትም ይሄ ልጅ አላማው መዝሙራቶችን በሙሉ የመለወጥ ይመስላል! ከባድ ነው! ይሄ ክትትል መቀጠል አለበት

  • @lebegonew8477
    @lebegonew8477 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ወደ ህይወት ተመለስክ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m ปีที่แล้ว

    ወንድማችን አቡበከር እንኳን ወደተወዳጃና ትክክለኛዋ ኦረቶዶክሥ ተዋሕዶ እምነት በሠላም መጣሕ

  • @tsehaylegesse715
    @tsehaylegesse715 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ወደ አባትህ ቤት መመለስህ በጣም ደስ ብሎናል ነገር ግን እንደ አንድ እንደተመለሠ ኦርቶዶክሳዊ ራስህን ብታይ ደስ ይለኛል የቀረህ ነገር ያለ ይመስለኛል ማነፃፀሪህ እናት ቤተክርስቲያን ብትሆን ነው ለአንተም ለቤተክርስቲያን ይበጃል መከራከርህ በጣም ግራ አጋብቶኛል እግዚአብሔር ይርዳህ ጨርሶ ይመልስህ ባይ ነኝ፡፡

  • @agerbefekadu8398
    @agerbefekadu8398 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት አንድ ጊዜ እንኳን የጌታን እናት ወላዲተ እምላክን አያነሳም።

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እንኳን ወደቤትህ ተመለስክ። ጠያቂው ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነህ ተባረኩ።

  • @Kal-mz3ku
    @Kal-mz3ku 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን።የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል።💕💕💕

  • @meisme7593
    @meisme7593 2 ปีที่แล้ว +5

    #ሥም አልጠቅስምምምምም??! #ለምን? #ተመልሰናል ተመልሻለሁኝ የሚለው ሌላ መዕመን መዝረፊያ ካርድ ይሆን? #አልያማ እያንዳንዱን የመነፈቀውን ሰው ሥም ጠርቶ ክርስቲያኖችም ከነርሱ እንዲጠበቁ መድረግ ነበረበት፡፡

  • @abyssiniamultimedia
    @abyssiniamultimedia 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ምርጥ ምርጥ ጥያቄ ነው የጠየቀው::

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ደስ ይላል ይሄን ያደርገ ሉዑል እግዚአብሔር ይመስገን 👏💙

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተመለሳችሁ በጣም ደሰ ብሎናል ከቤቴክርስትያን አንድ ሰው ስወጣ በጣም የሰቆጨል ሌሎችሁም እንድማለሱ በፀሎት እንስባችወሌን በእምነት የደከሙትን ተቀበሉ በሀሰቦችው ለይ አትፈረዱ ለይ መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈሳዊነት መበረታት የሰፈልጌናል እንጂ የመይረባ ሀሰብ አትፀፍ አትፍረዱ እንኳን መጣችሁ

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን የተዋሕዶ እንቁ ልጆች

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠቃቂዉን በእዉነት ሣለደቅ አልልፍ የልባችን ነዉ ዠጠየከዉ