Merry Christmas 2022 🎄❄️☃️🍾🥂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 2 ปีที่แล้ว

    Merry Christmas my beautiful sis ❤️😍🌹🎄🎄🎄🎄

  • @yohanahenos7835
    @yohanahenos7835 2 ปีที่แล้ว

    Eshi Areyina Rehela Shikor🙏🏻😍

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሪሂልዬ እና ቤተሰብ ሰላም ሰላም ብያለሁ በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛልኝ በጣም የሚያምት ምግብ ነው ሪሂልዬ ዋው ምንም ይቅር የለም እኮ ዳቦው እራሱ የኢትዮጵያ ዳቦ ይመስላል ፀባይ እና ሙያ አሞልቶየሰጠሺ የኔ ሪሂልዬ የኔ ትሁት ዋው ነው የተባርከ ምግብ ይሁን ❤👈አይሜስዩ ሶማች ማይ ድር❤👈

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 2 ปีที่แล้ว

    Merry Christmas 🎄 queen 👑

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ የኔ ቆንጆ ሜሪ ክሪስማስ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር የተባረከ የተቀደሰ የምትደሰቱበት መልካም የገና በአል ይሁንልሽ የኔ ልዩ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ኬኩ ያምራል ሙሉ አሰራሩን አጋሪን የኔ ቅን መልካም በአል💕💕🎁🎁🎁🎁🎄🍾🍾🍾🍾🍾

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የኬክ ዳቦ የመሰለ እንኳን አደረሰሽ ምርጧ

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 ปีที่แล้ว

    ራሔልዬ በጣም ደስ ይላል አመትባአል አስመስለሽዋል። መልካም ባአል ይሁንልሽ ከነ ቤተሰብሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ራሄልየ ደመቅ ያለ የገና በአል ነዉ ፓናቶኒው በጣም ያምራል 🎄💕

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 ปีที่แล้ว

    merry cChristmas

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว

    ራህዬ የኔ መልካም እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰሽ ከነመላ ቤተሰብሽ መልካም በዓል ይሁንልሽ የኔ ቅን እህቴ ክፉ አይንካብኝ ኬኩ ያስጎመጃል ሙሉው ስራ ይለቀቅልን

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 ปีที่แล้ว

    ራሄልዬ ቤላ ጤና እንዴት ነው ሜሪ ክሪስማስ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በጣም ቆንጆ እንዳሳለፋችሁ ነው መልካም በአል በጣም ቆንጆ ኬክ ነው ይሰራልን 🙏👍👌