ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🎉🎉🎉
😍♥️
😍😍😍😍😍
The happiest of new years to you, Raheliye. May this new year bring you happiness, love, success, and more blessings to come. Everything looks fantastic on the table. Thank you for sharing, My Dear.💕🎆🎊
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን ደናመጣሸልኝ ዋው በጣምረጥ የዘመን መለወጫ እኳን አደረሳችሁ
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች🇪🇹እና🇪🇷ሰላማቹ ይብዛ😍😍😍😍😍😍
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪች 🙏🙏🎉 መልካም አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ በጣም በቆንጆ ሁኔታ ነው ያከበራችሁት ያምራል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🎊🎊
ራሄልየ የሰላም እና የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ የበአል ኬኩ በጣም ያምራል የዶሮ ወጡ ከነ አቀራረቡ በጣም ያምራል 🎊
Rahelye Happy New Year!!! everything looks delicious enjoy my beautiful sister 🎉❤🎉
Same to you dear
ሰላም ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም በዓል ይሁንላችሁ እህቴ ከነቤተሰብሽ የኔ መልካም ደስ የሚል ግዜ ነበር
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ መልካ አዲስ ዝግጅቱ በጣም ደስ ይላል
ሪችዬ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የሀሳባችንን የምናሳካበት አገር አለም ሁሉ ሰላም የሚሆንበት ዘመን ያርግልን ደስ ይላል ሙዚቃው ከቤተሰብ ጋር ሞቅ ደመቅ አርጋችሁ ነው ያከበራችሁት ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🌲💞🙏
እንካን አደረስሽ ከነመላው ቤተስቦችሽ ኑው ይርን በደመቀሁኔታ ነው ያሳለፍሽው እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕💕
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ 🙏🙏 መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የሰላም የፍቅር የደስታ አመት ይሁንልን በጣም ቆንጆ በአል እንዳሳለፍችሁ ምግቡ አቀራረቡ ኬኩ ሁሉም ነገር የሚማርክ ነው decor አንደኛ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🎊🎊
ሪቺዬ የኔ ውድ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዋው በጣም ደስ ይላል በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግላችሁ በጣም የሚያምር ቤተሰብ አይለያችሁ 💕🙏
ሪቺዬ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መልካም አዲስ አመት ዘመኑ የሰላም የአንድነት የደስታ ያድርግልን ክፉ ነገር የማናይበት የማንሰማበት መልካም ዘመን ይሁንልን በጣም ያምራል የባሉ ዝግጅት የቤቱ ዲኮር የምግቦቹ አቀራረብሽ ሁሉም በጣም ይስባል የዘፈን ምርጫሽ ልዩ ነው እመሰግናለን ስላካፈልሽን 💕🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሻገረሽ አዲሱ አመት የሰላም ፣የደስት ፣የክንውን ይሁንል ከነመላው ቤተሰቦችሽ ሞቅ ደመቅ ያለ ዝግጅት ነው ያደረግሽው በጣም ያምራል መልካም በዓል ብያለው
ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር አገራችንን ሰላምና ያርግልን አንችም ካለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሸ መልካም በአል 👌💕
ራሄልዬ የኔ ዉድ መልካም አዲስ አመት ዘመኑ የተባረከ የተቀደሰ የበረከት ይሁንልሽ ከነመላዉ ቤተሰብሽ በጣም ደስ የሚል የአዲስ አመት አቀባበል ነዉ ያደረግሽዉ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ዘመናቹ ሁሉ በበረከት ይጥለቅለቅ የኔ ዉድ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ💕🎊🎊
Happy new year Richi🥳🥳
ራሄልዬ እንካን ሰላም መጣሽ እንኩዋን ለአዲሱ. አመት በጤና ፣ በደስታ ፣ በፍቅር አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የኔ ውድ በጥሩ ሁኔታ እንዳሳለፋችሁ ዝግጅት ይናገራል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ። ላይክ ሼር
መልካም አዲስ አመት ሪችዬ ሁለት ሺ ሀያ ሶስት እንደኬክሽ ጣፋጭ ፣ ያማረ ፣የስኬት ያድርግልሽ አዲስ አመትን ሞቅ ደመቅ አድርጋችሁ ነው የተቀበላችሁት በጣም ደስ ይላል መልካም በአል
Happy New year Richya 😘🙏
מהמיםםםם שתהיה לכם שנה מוצלחת