Inam proud of you Amara! Keep doing your great job! You are a model for all others as usual. Keep your good job! Amara tv! What a model. That's why Amara is civilized means! Well done guy! Thank you. You made me proud.,
Is Ethiopia Amhara and Oromo only. Why is Ato Gedu becoming Foreign Minister. Why not Afar, Tigray, Somalia, Debube Hezboch, Gambles? Where is the fairness and Equal opportunity?
የኔ አባት ገዱ ሆዴን በላኸው መልካም ረፍት ከፀሎት ጋር ። ዶክተር አምቸው መልካም የስራ ዘመን እግዚአብሔር ይርዳህ !!!
ጀግናው አማራ ይህ ነው ለሌላው ትምህርት ይሁንላችሁ እስኪ ከአማራ ተማሩ እናንተ ነውጠኞች
ኧረ ደመቀ ጀግና ምርጥ ንግግር ገዱ መልካም ጊዜ እመኝልሃለሁ ዶክተር አባቸው መልካም የስራ ዘመን
በጣም ደስ የሚል ንግግር አሁን የህዝባቸው ስቃይ የቆጫቸው ይመስላሉ። የነ ለማ ም ነገር ተስፍ ስለለው ከህዝባቸው ጋር ቢቆሙ ይሻላል
@@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ ለችግሩ ያጋፋጧቸዋል ለጥቅሙ ገለል ጠቃሚው ለእውነት መቆም ነው
Thank you Ato Gedu. You are an example for other leaders.
ወይ ምን ዛሬስ አሳዘክኝ።በውነት መልካም እረፍት ይሁንልህ አዲሱም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
ውይ ገዱዬ ቀሪ ዘመንህን የደስታ የሰላም የጤና ያርግልህ ዝምተኛው ሰው ከሁሉም ሰው በፍቅር መኖር የምትፈልገው ባለስልጣን አንተን ነው ያየሁት ልትምሰገን ይገባል
እግዛብሔር ጤና ይሰጥ በነደደ እሳት አልፈሀል ቀሪዘመን የተባረከ ይሁንም. ይህ የጀገና ዉሳኔ ሰለሆነ ሁልጊዜ ታሪክ ያነሳሀል ልትኮራ እንጂ ልትሸማቀቅ አይገባህም
በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው አባት ዘመኖት ሁሉ ይባረክ
የጠቅላይ ምክትል አቶ ደመቀ መኮንን እውነት እጅግ ድንቅ ንግግር አድርገዋል ከልብ እናመሠግናለን ጀግናነህ መልካ ሠው
አላህ ሆይ የሀገራችን ስላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት አድለን ዶ/አብይ የመጣብህ መከራ ትጋፍጠህ ሀሳብህ እውን ሆኖ ደስታችን እንዲመለስ አላህ ይርዳህ ።
አሜን አሜን አሜን
እስቲ እኛም ክርስቲያኖች
በፀሎት ውድ የሙስሊም
ወገኖቼ ላገራችን እንፀልይ
ፈተናውን ፈጣሪ እንዲታረቅን
ለጠቅላይ ሚኒስተራችንንም
ብርታትን እንዲሰጥልን
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! አሚን ያረብ
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! Eesatresat
Amen yrdaw yrdan
አሜንንንን #አሜን #አሜን #አሜን #አሜን!!!!
አብያችን አይዞህ የኛ ጀግና በርታልን የምታምነው አምላክህ ነጻ ያወጣናል አንተ አንድ ነህ ከስርህ ያሉ መዥገሮችን አምላክ ያስወግድልህ አይዞህ አብያችን ዛሬም ከጎንህ ነን !!!!
ያረብ ሀገራችንን አተአረጋጋልን እኛም በሰዉ ሀገር ባሳብ ሟሟን ያአላህ
ገዱ አንዳርጋቸው አንበሳው ውለታህን ምንግዜም አንረሳም። ቅንነትህና ተቆርቋሪነትህ አስተዋይነትህን እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትህን ላፍታ እንኳ አረሳም።
ፈጣርይ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እረጅምእድሜ ከጠናጋር ተመኘሁ
የተከበሩ አቸ ጠዱ እናመሰግናለን
ዶክተር እንባቸው እንኳን ደስ አለዎ
መልካም የስራ ዘመን
Lately I become admiring Amara region leaders. They more civilized & rational well equipped leaders. Keep going .......
ምርጥ የኢትዮጵያ መሬወች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በርቱልን
ዶ/ር አብይ ደመቀ መኮነነ ሁሌም እወዳቹሃለው በርቱ አይዞዓችሁ አላህ ሀገርራችን ሰላሙን ያውርድልን ጀዋርን ልቦና ይስጠው ።
አቶ ገዱ መልካም የረፍት ጊዜ ዶ/ር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ.
I love you and respect you Ato. Gedu Andargachew. We ETHIOPIAN people salute you forever.
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እናመሰግኖታለን እረጅም እድሜ ነው ጤና ይስጥልን መልካም የህይወት ዘመን እንመኝሎታለን እንኮራበታለን።
Good speech by ato Demeke. Tell the public what it should hear,not what it wants to hear.This is true leadership.
መሰሎቻችሁ ይብዛ ህዝብ ማለት አማራ ነው የሚያወራው ሁሉ ቁምነገር
ትግል ሁሌም ዉጣ ዉረድ አለው የአማራ ህዝብ አቅም ያለው ህዝብ ነዉ መሰባሰቡም አይቀሬነዉ ።
የኮክተር አብይ ንግግር ብረት ያቀልጣል እስቲ ትግስቱን ያድለንና መጨረሻወትን ያሳየን አሜን።
በጣም ትክክል ለሁሉም ነገር ትግስት ትልቅ ፍሬ አለው: ለሁላችንም ትግስት ይስጠን ለእንሱም ፈጣሪ ይምራችው::
አቶ ገዱ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ የሀገርህን ትንሳኤ አይተህ ተደስተህ የምትኖር በት ዘመን ያድርግልህ እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመጣባት ጨለማ እርስ በእርስ ተጠላልፎ ከመውደቅ ይጠብቃት
ሁላችንም በፀሎት እንበርታ ፀሎት እማያሸንፈው ነገር የለም ወገኖቸ እንጅ አንዱን አንዱ እየሰደበና እያሳደበ እያሳደደ የምናመጣው ትርፍ የለንም ተጠላልፎ ከመውደቅ ውጭ።
ጌታ ከእርሦዎ ጋር ይሁን አቶ ደጉ አንዳርጋቸው እናመሰግናለን ለሠሩት ሥራ አማራ ካፈራቻቸው ምርጥ ሠዎች አንዱ ኖዎት ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ የአማራ አባት ኖት መቼም አንረሣዎትም ጌታ ይባርኮት thank you for you service mr degu andargachew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
እግዚያብሔር አምላክ ሰላምን ፍቅርህን አንድነትህን ለኢትዮጵያ ህዝብ አውርድልን አሜን።
ዶ/ክ አብይ ፍጣሪ እሳት ላይ ጥሎሀልና አላህ ይርዳህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ፍቅር ይስጠን አሚን🥰 ግን ገዱ እርጋታ ያለው ገራገር ነገር ነው ደግሞ ሊለቅስ ይመስላል መልካም እረፍት ተላቀቅክ
አቶ ገዱየ መልካም ዘመን አይዞህ ጀግና ነህ ለስልጣን የማትበጣበጥ አሉ እንጅ ለስልጣን ብለው የሰውን ህይወት የሚገድሉ
አላህየ ህዝቤን አደራ ኢትዬጵያንን ጠብቅልን
በርቱ እስከዛሬ አገር ስንል ተገፍተናል ከአሁንውጭቅድሚያ ለአማራ ራሳችንን ማደራጅትእ
ገዱ ጀግና የአማራ ባለውለታ ነህ የአማራ ህዝብ ውለታአህን አይረሳም
እዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ደመቀ መኮንን እግራችን በሙሉ መግለጽ ከባድ ቢሆንም ከሞላ ጎደል በመግለጽህ በጣም ደስ ብሎኝል
Omg, Amara, well civilized people. Amazing! I really admire you guys. This is how you are teaching love for others. Keep your good job! Well done!
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ፍትህ ለአማራው ፍትህ ለሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች
አሚን
ዋው! ደመቀ መኮነን ምርጥ ንግግር አድርጓል!
አብይን ልናግዘው ይገባል ሁሉም የከዱት ይመስለኛል ውይ ሚስጊን ጥቁር ፍዝዝ ብላልኮ ደመቀ ጀግናችን በርታልን
አማራ ኩሩ ህዝቡ እግዚአበሄር ይባርካችሁ አቡይዪ እነ እንወድሀለን
Ato Gedue e/r kerye gezweten yebrk dr Ambachew e/r yetbarke yesra zemen yewnlwet🙏💚💛❤
አዎ ሁሌም ከጎኑነን ለውጥ ሳመጣ ጋራው ትልቅነው እውነተኛዲሞክራሲ እና መሪ አብይ ባተነው የተከፈተው በበኩሌ ከሱጎን ነኚፈጣሪ ይደግፍክ ለህዝቡም ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ አይተው የማያቁትዲሞክራሲ ስለሆነ ህግናስርአቱ እሲገባቸው ቺሎታውን መደሀይናለም ይሰጥህ ያገሬ ጀግና እንወዱካለን ሁሉም እሲገባውነው ዲሞክራሲ ምንደሆን ብርታቱንይሰጣቸው
አቶ ገድ ልበ ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
አቶ ገዱ እግዚሀብሄር የድሜ ዘመንወትን ይባርክልወት
Inam proud of you Amara! Keep doing your great job! You are a model for all others as usual. Keep your good job! Amara tv! What a model. That's why Amara is civilized means! Well done guy! Thank you. You made me proud.,
ለአቶ ገዱ መልካም እረፍት ለአቶ አምባቸው መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ
በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
Our Prime Minster Dr Abiy explained you how you can grow up and live with the rest of the world !!!
እናመሰግናለን ኢትዬጵያን እግዚአብሄር ይባርክ።
መልካም መስራት ያኮራል
I am really crazy about Degu Andargachew. A true Ethiopian lover.
መልካም የእርፍት ጊዜ 💚💛❤👌👌
አቶ ደመቀ መኩንን እዉነት ተናገሩ አስደሰቱኝ
Ayye Ethiopia!! When are we gonna unite and move forward? This is worrying me and ya could see in the face of dr. Abiy!! May God bless her people.....
Gedu YOU are in our heart long live you hero man
አቶ ገዱ አደርጋቸው ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባርክ
እውነት ሀዘን ነው የተሰማኝ አቶ ገዱ ጀግና ሰው ነው ነገር ግን ከስልጣኑ መውረዱ ተሰምቶኛል
አቶ ገዱ መልካም እረፍት ውይ እንቅልፍ ወስዶህ ያድራል ኧረ ጭንቀት ነው ዶክተር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን ይሁልህ
ዶ/ር አብይን አትመኑት አትፍረዶበት
ጀዋርን ለፍርድ እስከሚያቀርብ አብይ አብይ ሳይሆን ጀዋር ነው።።።።።
ዶ/ር አምባቸው ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ
መላው♥ አማራ♥ ከዶክተር አምባቸው ጎን መሰለፍ ግድ ይለናል!!!!!!!
ትክክል አብይ ሌባ አስመሳይ ነው ይህ ወላዋይ ኦነግ መፍፁም እንዳታምኑት ከዶ/ር አባቸው ጎን ነን ምርጥ አማራ ነው አውቀዋለሁ
ትክክል እ
ቀጣፊነው
ገዱ አባታችን እንወድሃለን እግዚያብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን እንወድሃለን ያኛ አባት
መልካም የርፍት ጊዜ ይሁኖለት
የተመረጠውን ቃሉን የሚሞላ ያርገውስቲ ሆደ ባባ
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን አሁንስ ክፍት አለኝ
ሰለም ለኢትዮጵያ ይሆናልን አረ ሰለም ሰለም ሰለም ወገኔ ሰለም ወቶ ሰለም ይግባ ጭቅጭቅ መስማት ሰለቸን አቶ ገዱ መልካም የስራ ዘመን ይሁንል።
ኦኦ እግዚአብሄርፈጣሪያችን ሆይ አረ አለሁ በለን. ተጨነቅን የሀገራችንን ነገር አንተ ምህረትን አውርድልን ሰላም በጥባጮችን ከምድር አጥፋልን ዘረኛን አውድምልን አንተ ታውቅበታለህ ፈጥነህ ድረሰልን ለምሰኪን ወገኖቻችን ብሎም ለውድ ሀገራችን ከፉወችን. እርግፍ አድርጋቸው ሀይል ያንተ ነው
ኮራሁ በአማራ ክልል መንግሥት 👌👌👌በዚሁ ቀጥሉ🙏🙏🙏🙏💕💕💕💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
አብይወሬኛነህ ዝም አትልም እዴ
ሾካካነገርነህ አቶገዱ በጣምጥሩሰው
ነህየእኛጀግና እንወድሀለን ደመቀም
ጀግናያአማራ ልጂነህ አቶ አባቸው በርታልን
ጠክርልን ከጎንህ ነን መልካም የሥራ
ዘመን ተመኘውልክ እቁው አማራሙሉ ተሥፋ
አለኝ ነገሮቹሁሉ እደሚቀየሩ
ዶ/ር አንባቸው ዳግማዊ ቴዎድሮስ !!!
ተረጋጋ ሰከን በል አስቀድመህ የአንበሳውን ስም አትሸልም በኋላ ይሻላል ማመስገኑ
@@tsegenetasfa1144 በትክክል፡እኛአማሮች፡ችግራችን፡ቀድሞማንጨብጨብነው
🤣🤣🤣🤣🤣
አቶ ገደ ጥሩ ሰሰዉ ቀቀሪ ዘዘመመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
በእውነት አብይ አሳዘነኝ።
Bilit bezede amilitu hizbun kascheresu behuala minew keso yilik dameke woregna guregna ayilekim
ትክክል አብያችን አንተ እውነት ስትናገር ደስ ይለኛል
melkam yesira zemen kibur d/r Ambachew
ከልብ እናመሰግናለን ክቡር ዶክተር አቶገዱ አንዳርጋቸው
We love our prime minister !!!!
የአላህ ሀገራችን ላይ ሰላም አውርድ ህዝቡንም ልቦና ስጠው ፈጣይ ኢትዮጵያን መላ ፍጠርላት! ?
ዶ/ር አምባቸው ለእውነትና ለህዝብ ከቆመ ይከበራል ተላላኪና አጎብዳጂ ከሆነ ደግሞ ተወርዶ ስልጣን ለህዝብ ይሰጣል።
ፍቅር ያሸንፋል ወገኖቸ ኣድንነታችን ነውየሚሻለንእንዋድድ
አቶ ገዱ ቀሪው ዘመነወትን እግዚያብሔር ይባርክለወት ግን ቅር ብሎኛ እንዴው ከአቶ ሀይለ ማርያም የተሻለ ስራ አልሰሩም ማለት ነው😭የወርቅ ሜዳሊያ ያልተሸለሙት አሔ በሉ የሀይለማርያምን የወርቅ ሜዳሊያ ለሁለት ተካፈሉ ይሔ የኔ ትዛዝ ነው💚💛♥️
Ende ye mini kuankua new semichew alawikim 🤔🤔🤔🤔
አባቸው መኮንን
ደመቀ መኮንን .. ምን ይለናል 😀
እናላችሁ ለአቶ አባቸው መልካም ጊዜ
ለአቶ ገዱ መልካም እረፍት ተመኘሁ 🌷🌷👍👍💕💕
አብይዬ ሰው የፈለገውን ይበል ለኔ ውስጤ ነህ 💕🌷
የኢቶ መሪ መሆን ከባድ ነው ብርታቱን ይስጥህ !
ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ልቦና ይስጠንንንን ! ! !
Dr Abiy dont cray😭it well be Oright
Dr Abiy beka be Ethiopia huzb lay Kezi belay atkeld
የእርሶ ስዎች እኮ አልፈለጉም እርሶ ዝም ብለው ይናገራሉ እንጂ የሚስማዎት የለም ማለቴ የራሷ ስዎች ናቸው እርሶ ይደክማሉ ሌላው ያሾፋል
ዶ/ር አባቸው ጀግናችን በርታ ከጎንህ ነን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ዶ/ር አብይ በአፍህ ከምታወራት ኢትዮጵያ ጋር ምንም ችግር የለብንም ግን ተግባርህ ኦነግ እና ጀዋር ሜጫ ነው ስለዚህ አናምንህም አምነንህ ደጋግመህ አንገታችን አስደፍተህናል።
አብይ አንገት ምንም
ሚሚ ባለሀገሯ አችወረተኛ..ሆይ..የሚለውን..ሙዚቃ..እጋብዛቸው..1ሌላ..ነገሌላ..መቸይሆ..ስውን..ባአድአይነት..የምናየው..ታብይም..ወዳ..የራሳችን..ምላስ..ትታዘበን..እሱ..1ድ..ነው..ሌሎቹ..ጨካኝ..ስበላናቸው..እና..ተርባርቦ..መፈትሄ..ከመፈለግ..ይልቅ..መሳደብ..የሰውንሞራል..መስበር..እናሳዝናለን..እኛም..ነገ..አማራ..ምግስት..ቢሆን..ያውእሳትነው..ምክናየቱም..ስው..ትፋትኛን..እናሳድ..ሳይሆን..ዘር..ዘር..እያሉ..እበጭ..እበጭ..ሆነ..ሚስኪኒም..ወገን..እደጫጩት..መጨፈለቅሆነ..እናሳዝናለን..ግን..አላህን..ፈሩ..አብይን..ተውት..ይኑር..አድ..አይፈርድም..አይቀድም።
Jamela Sade እደዚህ አይነት ጠቅላይ ሚኔስተር ኢትዮጵያውያ ኖርዋት አያቅም ብዙዘረኝወች አገራችንን ወደጥፍት የሚጋብዝ የሚሉትን እትስሚ አላማቸእ ግልፅ ነው ዘረኝ ብቻነው አብይ አችንን ስራ ያልገባው በርቱ !!
Kine Merewech leseten le medehanealem kibero yesefa !!!
የአማራ ህዝብ በፈለጋችሁ ግዜ የምትገፉት ስትፈልጉ ከጎኑ የሆናችሁ ማስመሰል ይቅር መጀመርያ ሳያመናታ አምኖ ተቀብለሷችሁ ነበር ከዚህ በኋላ በጥርጣሬ አይን እንጅ በሙሉ እምነት ልናያችሁ ይከብደናል
you are not amahara so this is not your businesses አማራ በማንነቱ አያፍርም ማንነት የሌለህ በራስ መተማመን የሌለህ በሥምህ የምታፍር አንተ አማራ አይደለህም ሂድ ፈልግ ማንነትህን after comeback
@@justdoit7095 ንፁህ አማራ በማንነቴ የምኮራ ነኝ አንተ ራስህ ፈልግ አብይ አሁን መጥቶ የተለመደ የሽንገላ ንግግሩን አሁንም አንቀበልም በአአ ዙርያና በጎንደር የተደረገውን ግፍና መፈናቀል ጀሮዳባ ልበስ ብሎ አልፎ አሁን ምንም እንዳልተፈጠረ ለማስመሰል ይህ ነው የአማራን ህዝብ ለዚህ ሁሉ በደል የዳረገው አሁንም ብአዴን ራሱን አሻሽሎ ለህዝቡ ጥቅምና ደህንነት ታግሎ መስራት እንጅ ማንም እንደፈለገ የሚያሽከረክረው መሆን የለበትም አሁን መገፋታቸውን አምነውልናል ከዚህ በኋላም ምክራቸውን ከህዝባቸው ጋር አድርገው እስከቀበሌ ወርደው ህዝቡን በማማከር ከህዝባቸው ጋር አብረው እንዲሰሩ ነው የምንፈልገው
I have big respect for you all
Pa 👌Amara, well done.
አቡይ አና ደመቀ መኮን ን እንወዳችሁአለን አማራ ኩሩ ህዝቡና ሰው አክባሪ ያከቡራችሀል
ደመቀ መኮንን እውነቱን ተናግረሀል አብይ ሸፈፈክ
Fetare hageren tebek fwtare kefu ataseman adera getaye Ethiopian tebek seamuan abezalat adera
ምበዉ በቀርብህ ይቺ ቀን የተረገመች ትሁን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ደመቀ እሥኪ አንተም ኑርልን
ገዱአችን ውለታህን አንረሳውም አንበሳ ነህ
እንወድሀለን
አማራ ውስጤ
eskahun ye oromo program hono ye amaregna music bekefet zeregna ychoh nbr amara kuru nw asteway nw muhur nw tadlom alemn yastemral
ጉልቻ ቢለወጥ ቢሆንም ጥሩ ነው
ዶክተር አብይ እኔ አገሬ አሳስባኛለች ፈጣሬም ይርዳችኦ አገራችን ሰላም ትኦን
ይህን ካልህ ዶክተር አብይ ዘመዱችህን አስታግስልን
Melkam erfti abatiy
Is Ethiopia Amhara and Oromo only. Why is Ato Gedu becoming Foreign Minister. Why not Afar, Tigray, Somalia, Debube Hezboch, Gambles? Where is the fairness and Equal opportunity?
አብይ ፈጣሪ ይርዳክ
ቄሮ እና ንተ ከቡቶች እስኪ ከአማራ ስርአት ተማሩ
Marrr
Melkam yesera gezea
ገዱየኔአባትዋእንውድሀለ