የ90ዎቹ የሙዚቃ ፈርጦች ያደረጉት ልዩና እጅግ አዝናኝ የቤተሰብ ጨዋታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +809

    ማነው እደኔ የነፃነት መመለስ በጣም ደስ ያለው ነፂ እንወድሀለን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +2

      እንኩዋን አደረሳቹ ላዲሱ አመት ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳቹ🌻🌻🌻🌼

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 3 ปีที่แล้ว +21

      ለኔ እሼ ይበልጥብኛል

    • @haymi410
      @haymi410 3 ปีที่แล้ว +19

      አሼም በጣም ምርጥ ነው ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ብቃት አላቸው 👍🥰

    • @genetmelaku2499
      @genetmelaku2499 3 ปีที่แล้ว +4

      እንዴኔ አትሆኝም በጣም ነው የተደሠትኩት

    • @jonhap29
      @jonhap29 3 ปีที่แล้ว +2

      @@አወጨወo19939 እሼ ፖለቲከኛ እንጂ ኮሜድያን ኣይደለም

  • @raki7389
    @raki7389 3 ปีที่แล้ว +74

    እናንተ ባየዉ ቁጥር ተምራት ደስታ ትዝ ይለኛል ኣንለያይም 😭😭😭🖤

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 3 ปีที่แล้ว +72

    ድንቢ አህመድ ምርጥ ድምፅ አለህ ትዝታዎች ወላሂ ማለትህ ደስ ቢልም መሞቻችን አናውቅም እና ተውበት አድርግ አላህ ያስተካክልክ

    • @taybatayba8799
      @taybatayba8799 3 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ አላህ ሂድያ ይስጠው

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@taybatayba8799 ደምሪኝ እህት

    • @hayados868
      @hayados868 3 ปีที่แล้ว

      ፈሳም

    • @رناد-ز3ف
      @رناد-ز3ف 3 ปีที่แล้ว

      @@hayados868 👎👎👎👎👎

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 ปีที่แล้ว

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔

  • @ብሩክማርቆስ
    @ብሩክማርቆስ 3 ปีที่แล้ว +86

    መሰለሉ ፍንታውን በጣም ነው የምወዳት

    • @mariadawed2094
      @mariadawed2094 3 ปีที่แล้ว

      እንደኔ ግን አይሆንም

    • @fjbfkfjcd2273
      @fjbfkfjcd2273 3 ปีที่แล้ว

      መሲማራ💋💋💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝👍👍👍👏👏👏👏❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹💪💪💪💪👌👌👌👏👏👏👍👍👍

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 ปีที่แล้ว

      💞💞

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 3 ปีที่แล้ว +15

    የአላህ ምን ነበረበት ዘመኑ እዛዉ ላይ ቢቆም ወይም ተመልሶ ቢመጣ 90's ምርጥ ዘመኔ ዘረኝነት ቦለቲከኝነት ብሄርተኝነት የሌሉባት አንዷና ልጆች በጎረቤቶች ተቆንጥጠዉ በልተዉ ጠጥተዉ ያደጉበት ዘመናችን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @beana3912
      @beana3912 3 ปีที่แล้ว +1

      በዛ ሰዓት ጠንካራ መሪ ነበረና💛❤️ ማመን አትፈልጉም እንጂ ልባቹ ያውቀዋል እኮ😁😁😁

    • @ilovemom1712
      @ilovemom1712 3 ปีที่แล้ว

      @@beana3912 ኧረ ፖለቲካ አታዉሩብኝ እኔ ዘመኔ ናፍቆኝ ነዉ ስለመምራት መመራት አላወራሁም

    • @metenberehanu6676
      @metenberehanu6676 ปีที่แล้ว

      በጣም ደጉ ዘመን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +59

    የ90ዎቹ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት
    የሰላም የደሰታ የፍቅር እንዲሆንልን በሰደት አለም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችን ሞሎቶ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለእምዬ ለኢትዮጵያዬ መልካም አዲሰ ዓመት እወዳችኋለሁ 🌼🇪🇹🌼

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว

      ሚሚየ እንኳንአደረሰሺ🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 3 ปีที่แล้ว +23

    አሸናፊ ከበደ ለሌሎች ሰወወች የምታደርጋቸው በጎስራወችህ አልተነገረልህም:: በጣም ቅንና ደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 3 ปีที่แล้ว +222

    ነፂዬ ራሱ እኮ አድስ አመት ነው
    አክባሪህ ነኝ❤❤

  • @mahib799
    @mahib799 3 ปีที่แล้ว +13

    ምስክር አወልን በጣም ነው የምወደው።በተለይ ኢትዮጵያ የሚለውን ዘፈን።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 3 ปีที่แล้ว +2

    የፍሱን ይማርል ታምራት ደስታ ትዝ አለኝ ምርጥ የ90ቹ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 3 ปีที่แล้ว +150

    ነፂ በክርስቶስ እንዴት እንደምወድክ ከቃል በላይ ነው የኔ ፍልቅልቅ ዝም ብሉ ሲቁም እራሱ ያስቀኛል

    • @samimulugatee8252
      @samimulugatee8252 3 ปีที่แล้ว

      Q

    • @ህሊና-ኰ2ኘ
      @ህሊና-ኰ2ኘ 3 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ሂዲያውን ይሥጥህ ወላሂ እያልክ የዘፋኝ አኡዙቢላሂ 🙄😔

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 ปีที่แล้ว +1

      መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 ปีที่แล้ว

      😄😄😄

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
    @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +41

    “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” መዝሙር 65፥11
    እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በእድሜአችን ላይ ይችን ቀን ተጨማሪ አድርጎ በሰላም እና በጤና አምላካችን እግዚአብሔር አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻 2014 ዓ.ም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ምስክር በመድረክ የተጫወትከው ይህ ሙዚቃክን ስሰማው ያስለቅሰኝ ነበር ግሩም ተጫውተካል ብሮ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 ปีที่แล้ว +7

    ተማሪ ነበረኩ ደስ የሚል ጊዜ ቢመለስ ብዪ ከመኘው ዘመን 90ቹ ነበር 🥰🥰🥰

  • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
    @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +94

    የዘንድሮ ዘፈን አለ እንጂ ምኑም የማይገባ 90ዎች ትመቻላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያውያን💚💛❤️

  • @famisha8283
    @famisha8283 3 ปีที่แล้ว +53

    እናንተ በህይወት እያላችሁ የማንም ውርጋጥ በጆሮዋችን ይጫወትብን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow በጣም ደስ ብሎኚ እየሳኩ ነው ያየሆችሁ በእውነት የ 90 ዋች እንቁዋሽ Artists ድምፃችሁ እንዳለ ነው በቃ ምን ልበላችሁ እንኮን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም!🙏🏽💐✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @danieldesta809
    @danieldesta809 3 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ በጣም ነው የምወድህ ስሜ ዳንኤል ደስታ እባለሁኝ ተማሪ ነኝ 2ተኛ ደረጃ 10ኛ ክፍል ነኝ እናም አድናቂነኝ የቤተሰብ ጨዋታ በጣም ነው የምወደው እናም እኔ እሱን ማየት የጀመርኩት ከ2010 ዓ.ም እስከ 2013 ዓ.ም አይዋለሁኝ

  • @mamehabesha5304
    @mamehabesha5304 3 ปีที่แล้ว +301

    ሙስሊም ፖለቲከኞች ሙስሊም አርቲስቶች ሌሎችም በሚዲያ ሲቀርቡ ወላሂ ወይም አላህ ለማለት ይሳቀቃሉ አህመድ ተሾመ ግን ሁልጊዜም ወላሂ እያለ ነው የሚያወራው መሳቀቅ ምናምን የለም በጣም ነው የማደንቅለት።

    • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
      @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @ነዩሰለምቴዋ
      @ነዩሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว +26

      አቢብቲ ሚሳቀቁትኮ እምነታቸው ስለማይፈቅድላቸው እኮነው

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ነዩሰለምቴዋ እምነታቸው ስለማይፈቅድላቸው ስትይ? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 ปีที่แล้ว +17

      እኔ እደሚመስለኝ ሙስሊሞች ትችት ስለምናበዛ ሀይማኖታቸውን ይደብቃሉ

    • @ethioplazalelamitanure3757
      @ethioplazalelamitanure3757 3 ปีที่แล้ว +3

      Emnatechawe salmyefakidlchwa nwe eko yamesakekuti

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +23

    አይገርምም ሀይሚና ጌቱ ደሞዛቸዉን ሼር አድርገዉ አብረዉ ይሰሩ ነበር ምን አይነት የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን እንደነበረ ማወቅ ይቻላል ደስ የሚል ዘመን ነበረ እኔም የነሱ ዘመን ልጅ ነኝ ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሀይሚ አይንማ አይጣል ነበር ስንቱን ያርበደበደ 😂😂😂😂👌👌👌👌

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว

      አሁን ግን የት ሄዶ ነው አይኗ የሀይሚ ድሮ እኮ ትልልቅ ነበር

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 ปีที่แล้ว +57

    አይረሴዎች 90ዎቹ ምርጥ ድምፆውያን ሁሌም በብዙ ዎች ልብውስጥ ትታወሳላቹ ❤

    • @fjbfkfjcd2273
      @fjbfkfjcd2273 3 ปีที่แล้ว

      መሲስወድሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🌹🌹🌹😍😍😍😍😍

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/1zgjtisjTOU/w-d-xo.html

  • @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
    @ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሁላችሁም አድናቂ ነኝ ስወዳችሁ ስራችሁ ሁሉም ዘመን ተሻጋሪ ነው💚💛💖

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 ปีที่แล้ว +6

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ያንቺ ሙዚቃ ብዙ ትዝታዎችን ጭሮብኛል ኑሪልኝ 😘😘😘😘😘😘ሁላቹውም የ90 ምርጥዬዎቹ ውድድ😍😍😍😍😍😍😍

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 3 ปีที่แล้ว

    ነፆየ ሰወድህ ዘና ፈታ ነው እምታረገኝ በመመለስህ ደስ ብሎኛል 90 ወቹ ስወዳችሁ መሰሉየ ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ በልጅነቴ አጎራ ጎራት ነበር አዲስነው ፍቅራችን በጣም እምወዳት ሙዚቃሽ ናት ሁላችሁም መልካም አድስ አመት ሁንላችሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +9

    ኢቤሶች አልተቻላቹም አዲስ አመትን ሞቅ ደመቅ አድርጋቹታል እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አዴረሰን አዴረሳችሁ መልካም አድሰ አመት ይሁንልን አሜን(3) አመቱ የሰላም የጤና የዴሰታ የብልፅግና የአንድነት አመት የሁንልን አሜን አሜን አሜን
    ነፃነት ተመለሰ እንዴ ebs የቤተሰብ ጨዋታ በጣም ዴሰ ይላል ነፃነት በመመለሱ ደሰ ብሎኛል

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 3 ปีที่แล้ว +9

    ነፂ ገዳይ ነክኮ ዘፈን ድሮቀረ ነፂ የጀመርካቸው ዘፈኖች አብሬነው የጨረስክኩት ከአእምሮ አይጠፋም አቀራረብክ የ90ዎቹም ምርጥ ነበራቹ አመቱ ሙሉ የሳቅ ይሁንልን

    • @kidisttube22
      @kidisttube22 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ማማዬ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +25

    አህመድየ ወንድሜ ወላሂ አላህ ስትል አልሀምዱሊላ ስትል በየመድረኩ ደስ ይለኛል አብዘሀኛወቹ ሙስሊም አርቲስቶች የፈጣሪያቸውን ስም አይጠሩም

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 3 ปีที่แล้ว +1

      ስለ ምትሰዳቡ ነዋ

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hasetworku5592 የኔ እህት ሰው ከሰው ላይ አይዘልም ግን ግን ማንም ምን ቢል ሰደቡኝ ይሰድቡኛል ያርዱኛል ብለሽ ከምታምኝው ከምናምነው ሀይማኖት መደበቅ አይኖርም የምታምኒበትን የምናምንበትን ፈጣሪ ድምፃችንን ከፍ አድርገን ማመስገን አለብን

    • @kalkidan4052
      @kalkidan4052 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ሀሊማም ትላለች ጎበዝናት 😘

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว

      @@kalkidan4052 አወ አውቃለሁ እሷን ማማየ

    • @ናርዲነኝየራሳዋ
      @ናርዲነኝየራሳዋ 3 ปีที่แล้ว

      ስለምትሳደቡ ነዋ

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለ 2014 በጣም እወዳችኋለሁ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
    @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +13

    ጌዲ ጥሩ ላይ ሆነህ በማየታችን ደስብሎናል።

  • @fofofetiya7425
    @fofofetiya7425 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አዲስ አመት ይውንልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣልን ሀይሚ ለጌቱ ያላት ክብርና ቦታ በጣም ደስ ይላል የ90በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 3 ปีที่แล้ว +19

    ስወዳችሑ 90 ዎቹ በናተግዜ ቀረ ዘፈን ሑላችሑንም ውድድ ሕመድ ተሾመ ከጨዋታው ጋር በሐይማኖትሕ ቀልድ የለም ወላሒ ስትል ራሱ ደስይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሁላችሁም ክበሩልን ብለናል እንኳን ለአዲስ ዓመት የ2014 በሰላም አደረሣችሁ አደረሰን

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ሆይ ዘረኝነትን አጥፍተህልን የህን የማሚምረውን ደስታ ፍቅር አምጣልን
    ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ
    መቸም ብዝ ወጎኖቻችን ያጣንበት የተፈነቀሉበት ዘመን ቡሆንም
    የህን ቀን አልፈን ተስፈ ብሮህ ዘመን እኔዲሆንልን ምኘቴ ነው

  • @tarikutekalign4264
    @tarikutekalign4264 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጣቹህ ከፍ ያድርግልን ሰላማቹህ ይብዛ ባላቹህበት

  • @F1234
    @F1234 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌዲዬ እንደዚ አምሮብህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ፡ እወዳቸዋለሁ ኢትዮጵያውያን 💓💓💓💓💓💓🥰

  • @wendedessu6977
    @wendedessu6977 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የምትሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ እናመሰግናለን
    ።።።።

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 ปีที่แล้ว +13

    love the humbleness and honesty of Ahmed

    • @llovenoha
      @llovenoha 3 ปีที่แล้ว

      *humility

  • @seaditube7451
    @seaditube7451 3 ปีที่แล้ว +12

    ተሰባስባችሁ ሥላየናችሁ ደስ ብሎናል የምንወዳችሁ 🌺🌻🌼 የ90ወቹ ድምፃቸው ያለ መሣሪያ ግሩም ነው 💞 እደት እዳሳቀኝ አህመድ 😂😂😂

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘፈን 90ዎቹ ቀረ ባናቀው እንኳን ግጥሙን ዜማውን በጣም ነው የምናቀው

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 3 ปีที่แล้ว

    ጄሪዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል " ሃሎ አዲስ አበባ" ተወዳጅ ምርጥ ሙዚቃ

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 ปีที่แล้ว +3

    በእናተ ጊዜ ቀረ ሙዚቃ የማይራሱ የዘጠነ እቁዎች 😍😍😍 አይምይ ብቻ ነው ያልተቀያራችሁ ሌሎች ሁሉ ተቀይሮዋል

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አላዳንኩሽም ሸገር በሚለዉ ይቀየር 80ዎቹ እና 90ዎቹ

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 3 ปีที่แล้ว +9

    *ሀሎ አዲስ አበባ* - በጣም ብዙ ትውስታ የሚያንፀባርቅ ሙዚቃ ነው።

  • @jemalmehammed2183
    @jemalmehammed2183 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውዶች በጣም የምወዳቸውና ወጣትነቴን ያጣጣምኩባቸው ምርጥ አርቲስቶች ናቸው❤

  • @erigeographync5330
    @erigeographync5330 3 ปีที่แล้ว +14

    ማህሙድ ተሸመ ዲንቢ ብጣም ምርጥ ዘፋይ ከ ኤርትራ

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 3 ปีที่แล้ว +1

    አህመድ በጣም አከብርሀለሁ ብትችል ቀስ እያልክ ሽሽ ከዚህ ህይወት ወንድሜ

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 ปีที่แล้ว +22

    እንደት ደስስ እደሚሉ የ90 ወቹ ምርጦች የአሁን ዘፋኝማ አልጫ ናቸው ሲያስጠሉ

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      እኔኮ ደሞ እሚገርሙኝ እንደት እንደምጠላቸው አያውቁም እንዴ ሲበዛ ያስጠሉኛል

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@sus2475 ደምሪኝ ውደ

  • @ktume6
    @ktume6 3 ปีที่แล้ว +2

    በሰላም ፣ በጤና እንኳን ለ2014 ዓ.ም አደረሳችሁ 90ዎች...በህይወት ላጣናቸዉ እንደ ታምራት ደስታ ላሉ ደግሞ ነፍስ ይማር...!!!

  • @kubraebrahim2732
    @kubraebrahim2732 3 ปีที่แล้ว +19

    አህመድ ዲንቢ ወላሂ ስትል ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር ሳላድንቅልህ አላልፍም ምርጥ ,s90 ስወዳቹሁ💚💛❤️

  • @henokermiyas9855
    @henokermiyas9855 3 ปีที่แล้ว

    አህመድ ዲንቢ በጣም ነው በሳቅ እንባዬን ነው ያስጨረሰኝ በጅቡ ቆዳ

  • @ኡሙእሬደዋን
    @ኡሙእሬደዋን 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔእምፈልገው ሐገር ሠላምሆኖ አገሬ ገብቸ መታ መታ ልጂመውለዲ ነውእምፈል ገው።

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +8

    ምስክርዬ ያሁኗ ኢትዮጵያ ታይቶክ ይመስላል የገጠምከው ስወድክ ሁላችሁም ታምራላችሁ በትዝታ ወደኋላ ያግዜ ቢመለስ ምናለበት ጌታ ሆይ ሀገራችንን አስባት

  • @hlenhlen2833
    @hlenhlen2833 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ደጉ ጊዜ እንኳን አደርሳቹው ስላየዋቹው ደስ ብላኛል በመዋደድ በፍቅር የኖርንባት ጊዜ

  • @zedethio9090
    @zedethio9090 3 ปีที่แล้ว +7

    ነፂዬ አንተ እራሱ እኮ በዐል ነክ እንዴት እንደምወድክ እንደማከብርክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ

  • @agerenshebekelebelaye7967
    @agerenshebekelebelaye7967 3 ปีที่แล้ว

    ውይ አሹዬ የኔ ጌታ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም አድናቂህ ነኝ ሁላቹም ምርጦች 90ዎቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @merysisay3898
    @merysisay3898 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ ነፂዬ ፍልቅልቅ እወድሀለው ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 ปีที่แล้ว +2

    ማይረሱ የ90ዎቹ ዕንቁዎች ወይኔ ትዝታ በትዝታ 😍😍😍😍😍😍😍😍 ላፍ አርጋትን እንኳን አልወደድኩትም

  • @mkedes8192
    @mkedes8192 3 ปีที่แล้ว +17

    የ90ወቹ ሳይግደረደሩ በራሳቸው ድምፅ በኮፊደስ ይዘፍናሉ ስወዳቸው ::አሉ እጂ የአዉኖቹ ዚፈኑ ሲባሉ ጉንፋን ቶሲል ምናምን እያሉ ምክንያት ያበዛሉ

  • @alu8473
    @alu8473 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ፤90ዎቹ ግን እንደናንተ ጊዜ ያሳለፈ አለ!!!😍👍😍👍😍👍😍

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 3 ปีที่แล้ว +8

    የአህመድ ዲምቢ ግልጽነቱ ደስ ሲል የድራም ልምዱን ደሞ አሁን በየዘፈኖቹ መሀል ሲመታ ደስይላል

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 3 ปีที่แล้ว

      kejeb koda yetegegnewu lemede newa lol.

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 ปีที่แล้ว +2

    ማማራቸው ክርስቶስ እድሜን ከጤና ያድላቹ👑💎❤✅💯🌹🌻🌻🌻🌻

  • @bekalut9019
    @bekalut9019 3 ปีที่แล้ว +14

    I used to listen everyone of yours music when I was a kid. Whenever I listen your music I always remember my childhood. Thank you 90’s. We love ❤️ you all.

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
    @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 3 ปีที่แล้ว +7

    አህመዲ 😁😁😁😁😁😁😁
    በጣምያስቃል. ግን ዘፋኖችን በጣምነዎ እምውዳቸው አላህ ወደዲንህ ይመልስህ እደ ሙሀመዲ አወል ቶብትን ይወፍቅህ ኢንሺአላህ

  • @GalaxyJ-me5vm
    @GalaxyJ-me5vm 3 ปีที่แล้ว +96

    ፍትህፍትህ። ፍትህ። ለሰሜን። ወሎ። ወሎ። ፍትህ ዘመድ። አዝማድ። ወሎላህ። እየተጨፈጨፈ። አድስ። አበባ ይጨፈራን። ፍትህ። 💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሸሀድወሎየዋ
      @ሸሀድወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

    • @gdhdgdf2001
      @gdhdgdf2001 3 ปีที่แล้ว

      😥😥😥

    • @ፉጡማየናቴናፋቂ
      @ፉጡማየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ፍትህ ለሀራ ህዝብ ፍት ለሰሜን ወሎ 😭😭😭💔💔💔

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 3 ปีที่แล้ว +1

      እብይ አህመድንና መከላከያን ጠይቂው፣ ደሞዝና ግብር የምንከፍላቸው ሕዝብን እንዲጠብቁ ነው ። ...አዲስ አበቤ ምን ያርግሽ? በነገራችን ላይ " ቻሌንጅ" በሚል ቲክቶና ዩ-ቲዩብ ላይ ከፍተኛ ገንዘብ እዲስ አበቤዎች አሰባስበው ለወሎ እየላኩ ነው ። ሊመሰገኑ እንጂ ሊወቀሱ አይገባም ።

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 3 ปีที่แล้ว +1

    አህመድዬ ስወድህ ሁሌም ፈታ ምርጥዬ የናዙካ ልጅ ልበ ንፁህ ስው

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ድስ ስትሉ መልካም ባአል ይሁንላችሁ አቤት ያቸነፍት እንዴት እንዳስደስቱኝ ጎበዞች ናቸው ክምር👍👍👍👍👍❤

  • @besm113
    @besm113 3 ปีที่แล้ว

    እናትህ ነጻነት ኣለችህ ኣልተሳሳተችም።እድሜ ይስጥህ

  • @ቲጅጎንደሬዋ
    @ቲጅጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    መሰሉ አድንቄሻለው ዶሮ ባትችይ ነበር የሚገርመው እናትሽ ጎንደሬሁና

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ክብር ይገባቹሀል 90'S ነፂያችን አንደኛ

  • @fafibintbaba-d5n
    @fafibintbaba-d5n 3 ปีที่แล้ว +3

    አህመዲ ተሾመ ወላሂ ስትል ደስ ትላለህ አላህ ሂዳ ይስጥህ

  • @የእግዚአብሔርአብልጅነኝቲ
    @የእግዚአብሔርአብልጅነኝቲ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሁላችንም የስላም የበረከት የደስታ የፍቅር የአንደነት የተስፋ አመት ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ የቅዱሳን አምላክ ስላም ያረገልን መጨውን ዘመን ሴቶች ግን ትንሽ ዱቄት አበዛችሁ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +9

    የ90ወቹ ተወርዋሪ ኮከቦች ስለ ኤልያስ መልካ ሣያነሱ አያልፉም የኔ ዘመን ምርጦች!!

  • @saadahmed6574
    @saadahmed6574 3 ปีที่แล้ว

    አህመድዬ የሀገሬ ልጅ ሀገራችን ሰላም የሚሆነው አተ ነሽዳ ስታወጣ ነው

  • @harmkalhelen3718
    @harmkalhelen3718 3 ปีที่แล้ว +5

    በናታችሁ የድምፅቸው ቅላፄ የ90ወቹ ይለያል

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 3 ปีที่แล้ว

    የሀይማኖት እድናቂ ነኝ ። ድምፅዋና መልኳ ይመቸኛል ። ሀይሚ ባለጋሪው ፣ ይመችሽ !!

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለ2014 በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
    ዘመኑ የሰላም የጤና ይሁንልን 🙏🌻🌻🌻🇪🇹

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 3 ปีที่แล้ว +1

    የ 90 ዎቹ ሁላችሁንም እወዳችዋለው በተለይ ጊዲዬ በጤናህ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል 22 አካባቢ ብዙ ጊዜ አየህ ነበር

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ስጠብቃችሁ ነበር ነፂዬ እና የዘጠናዎቹ ፈርጦች❤️❤️😍😍😍እንኳን አደረሳችሁ🌼🌻

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 ปีที่แล้ว

    ነጺዬ እንኳን ወደ ኢቢየስ በሰላም መጣህ ሁሌም ኢቢየስ ላይ ስራ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +4

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ባድስ ዘመን ባድስ አመት
    ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን ያሰማችሁ።።።።።

  • @eeee4817
    @eeee4817 3 ปีที่แล้ว

    ስላዝናናቹህን እናመሰግናለን ግን ለሚሞቱት ወገኖቻቹችህ ድምፅሁኑ

  • @YohanesHalefom
    @YohanesHalefom 3 ปีที่แล้ว +12

    90ዎች መቸም የማይረሱ ትዝታዎች የተሞሉበት ግዜ … ወደፊቱ መለሳቸህሁን …. ትዝታ . . .

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሎብኝ አህሜን እወደዋለው አላህ በሱና ላይ ያበርታህ

  • @ranilove336
    @ranilove336 3 ปีที่แล้ว +1

    Ye 90 wochu lejeneten astawosugn yane zeregninet yellem ye Hagare hizb fikir metesaseb ena andinet betam des yel neber Allah selamun yemaleselen🤲🤲🤲😭😭

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም ደስ የሚል ተዝናንቼበታለው😍

  • @amenvidal6622
    @amenvidal6622 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም የሚገርማኝ ድምፃቸው እንኳን አልተቀየረም አሉ እነ እከሎ ታናሞ ታሻው እያሉ እሪ የሚሉ

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤት የ9ወቹእኮ ፍቅርናቸውምናለየያዘመን ቢመለስ🥰🥰

  • @mekdifkremekdifkre1483
    @mekdifkremekdifkre1483 3 ปีที่แล้ว +1

    አሽናፊ ከበደ ስላየሁት ደስ አለኝ ብዙ ትዝታ አለኝ በጣም እድሜ ይሰጥ አሹ እወደዋለሁ አሹ አልማዝ እንቁ የወረት ነው

  • @life8242
    @life8242 3 ปีที่แล้ว +12

    ሀይሚ እና መሠረት መብራቴ እህትማማቾች ናቸው እንዴ የማያረጅ ውበት

  • @khadijasulaiman5362
    @khadijasulaiman5362 3 ปีที่แล้ว +2

    90ወቹ ከእናተ ማንይደርሳል አሁን አሉእንጂ ምናቸውም ማይጥም በርቱ ።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +6

    ምንን ግዜም እማንረሳቹ የ90ዎቹ ምርጦች እንኳን አደረሳቹቹቹ 💛💛💛💛💛👏👏👏

  • @bollywoodmbcbollywood4329
    @bollywoodmbcbollywood4329 3 ปีที่แล้ว

    ነፂ በጣም አዝናኝ አቅራቢ ነው በጣም ጎበዝ😍😍አንተ ከወጣህ አበባ አየሁሽ አይቸ አላውቅም ነበር ስትመለስ አየሁ ገና 😍😍😍

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 ปีที่แล้ว +9

    90ዎቹ የኔ ዘመኖች ትዝታዎቼ❤❤❤
    ያ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ ምናለበት

    • @fikirselemtube8992
      @fikirselemtube8992 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ምኞት ነው ግን አይደገምም

  • @ethiopianoldiesmusic4966
    @ethiopianoldiesmusic4966 3 ปีที่แล้ว

    ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን ተጋበዙልኝ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 ปีที่แล้ว +18

    ዋዉ ምንግዜም 90አቦ ኑሩልን ❤❤❤ነፂ የሳቄ ምንጭ

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 3 ปีที่แล้ว

    " አንቺን የብቻዬ ቢያደርግልኝ.. " መስቀል ፍላዎር ማዘር ቤት ጠላ እየተጠጣ አቤት ትዝታ 😍

  • @ethd8561
    @ethd8561 3 ปีที่แล้ว +4

    አህመድ /ድንቢ/ ሁሌም በሚዲያ ስቀርብ ንግግሩ ሳቄን መቆጣጠር ነው ሚይቅተኝ😂😂 አንዴ ከጆሲ ጋር ያረገው interview ሁሌ ባየሁት ቁጥር እንዴት እንደምያስቀኝ:: ነፃ ሰው ደስ ስል

  • @tmaniacell3485
    @tmaniacell3485 3 ปีที่แล้ว

    አዬ ነፄ እንካን ኣደረሰህ ኣደረሳቹ ለመላው። ኣገሬ ልጃች።ደስ የሜል ፕሮግራም ነፄ። ተባረክ፣ደሰሜል። ፕሮግራም

  • @berheberhe
    @berheberhe 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you legends! We respect you all! Thanks Netsi bro!