ምርጥ 70፣80፣90ዎቹ ሙዚቃዎች | Ethiopian Best Oldies Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @bayesayemane1634
    @bayesayemane1634 19 วันที่ผ่านมา +7

    ትናንትን በጣም ናፈቅኩ።

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 11 วันที่ผ่านมา

    ብርቅየ ጊዜ ነበር

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 21 วันที่ผ่านมา +1

    ያምራል

  • @kasimaman7883
    @kasimaman7883 6 วันที่ผ่านมา

    የግጥም ዜማ ቅንብር መሳርያ ሁሉ ይህን የመሰለ ዘመን ተሻጋሪ ስራ በመስራታችሁ ታላቅ ምስጋና ከጥላሁን ጭምር ይገባችኋል።

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 2 วันที่ผ่านมา

      ሙሉቀን መለሰ ሲያማርር እንደሰማነው ምርጥ ምርጥ ግጥምና ዜማ ትእዛዝ በሚመስል ሁሉም ቅድሚ ለጥላሁን ይሰጠው ነበር::

  • @amun3
    @amun3 19 วันที่ผ่านมา +1

    my cousin used to own that car!

  • @EritreanKing007
    @EritreanKing007 12 วันที่ผ่านมา

    They are both giants Amharic singers, but they were first Derg fervant puppets, specially Tilahun. Peoples of Eritrea (1974-76, Red Terror(1977-78) and Red star and 7th invasions (1982-83 ( with a large scale civilans massacres). But Eritrean peoples surivived it, like any other invader....

  • @TttTtt-i8j
    @TttTtt-i8j 21 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤wooooo

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 23 วันที่ผ่านมา +6

    Look here, እንዴት ሰው ሁሉንም ያጣል?! Fu¢ked up situation የሚባለው ይሄኔ ነው::

    • @dawitm.841
      @dawitm.841 11 วันที่ผ่านมา

      Agreed 110% wit you…

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 17 วันที่ผ่านมา

    ❤ የተከበረው !
    🇪🇹 ዶ/ር አርቲስት
    🇪🇹 ጥለሁን ገሠሠ !
    ❤ በርካታ ታርካዊ ትውስተዎች ለሀገራችንም ለህዝባችንም አኑሮ አልፎዋል ።
    🇪🇹 ጥለሁን ገሠሠ የመላው ኢትዮዽያዊያን ሀብት ነው ።
    ይህንን ክቡር የህዝብ ሰው በነፃ ስያገለግለን ኖሮ ያራፋን ወንድማችንን የሚናስተዊስበት ቀን ማቼ ነው ???፦
    🎉 በቃ በአንድ ሰሞን ወሬ ብቻ የሚተለፍ አይናት ሰው ነበራን ??፦
    ❤ ስለእውናት አዝናለሁ ።
    🇪🇹 ለክቡር ዶ/ር ጥለሁን ገሠሠ የሚናስተዊስበት ዓመተዊ ቀን ልኖራን ይገበል እለለሁ ።
    ❤ ልጆቹንም አሰበስበን፦ በተለይ
    🇪🇹 ከወ/ሮ አሥራት የተወለዱትን ፦
    ❤ ምንያህል ጥለሁን ፦
    ❤ ንፁህብር ጥለሁን ፦
    🎉 የመሰሰሉትን አሰበስበን ፍቅራችንን በዓመት አንዴ የምሠጋናና የፍቅራችን ማገላጫ ቀን ልኖራን ይገበል ።
    ❤አፍቃሪውና አክበሪው ፦
    🇪🇹 ደረጀ በበ ደሣለኝ 🇪🇹 ኢትዮዽያዊ ነኝ
    🎉 ከሰሜን አሜሪካ ። Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @daniRas-nn7cp
    @daniRas-nn7cp 16 วันที่ผ่านมา

    berutu eshi its neff tezeta alewe

  • @RitaRita-uc5we
    @RitaRita-uc5we 23 วันที่ผ่านมา

    Big w btw I'm using my mom phone

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @TesfayeGiday
    @TesfayeGiday 9 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @Amaanogs
    @Amaanogs หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeriBasha
    @MeriBasha 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤