ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶር ወዳጄነህ እጅግ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።
ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ለጊዜው የሚሆን ወሳኝ ነጥብ ነው even ለአንዳንድ ቀሽም diasporawoch የሰጠኸው ምክር wow reality's ❤
The AMAZING Bewketu Seyoum: The Satirical Humorist Of Ultimate Mastery😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!! CHEERS!!!
ኢትዮጵያውያንን በጣም የሚያዝናናው የኢትዮጵያን መከራ እንደ ዳዊት ሲደገምለት ነው?
ቀልድ የድህነት ኑሮ ውስጥ ብቻ ስላለ ነዋ😅
አይገርምም?
Pure laughter its only a poor life that's a fact.
ቢያንስ ብንስቅበትስ ?😂😂
ለሁሉም ጊዜ አለው ለማዘንም ለመደሰትም ይላል መፀሀፉ@@Mynameis876
የኢትዮጲያን መከራ እንደዚ ያስቃል ተመልከት ወገን
እኛ ኢትዮጵያን ሁሉ ነገር በቅኔ ሲነገረን አይረሳንም ለዛ ነው በቀጥታ ስንመከር የሚከብደን። ለጊዜው ስቀን ቁም ነገራን ግን አንረሳም። አይምሯችን በሰፊው የሚያስበው ደስተኛ እና የተረጋጋን ስንሆን ነው። እና ሰው ሲስቅ አይክፋችሁ ሳቅ ይጋባል ላደለው።
የኢትዮጵያዊነቴ ስጦታ
እውነትህን በእውቀቱ ስሙኒ፣እና፣ሠላም ከኃገራችን ከጠፉ ቆዩ ስሙኒው ቢቀር ፣ግን ፣ሠላማችንን ይመልስልን
እናንተ መች ሰላም ትወዳላቹ 27 አመት ጭለማ ዉስጥ አልነበራቹ😂
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼@@nonenone3420
@@nonenone3420ዋጠው እውነታውን
አሁንም ስልጣን ትመኛለህ ክራንቻም ወያኔ😅😅😅@@menelikkkkk
Wonderful Bewketu!!! You're gifted.
Ere yeha setaset jelajil Shimagele😅
My Goodness!? This much Ethiopian people find in Los anglos,? God bless you my people.
We are everywhere like ant
ወይ በእውቄ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ በኑሮ ተጎሳቅሎ ያኮረፈውን ህዝብ ፈካ ስለምታደርግ ተባረክ ሳንበላ ታስቀናለህና !
አሜሪካ ነዉ ፕሮግራሙ ሎሰአንጀለሰ😂😂😂😂
His mind his damn I like him thought 🤙😎👍
❤❤❤አሪፍ ነበር በውቄ ከወረቀቷ ጋር የምትጣበቃትን ነገር ብትቀንስ
Debtera newo bewuketu zendo Amlaki
Stylu ነዉ
እባካችሁ ለወንድ ሥራ ካለ ፈልጉልኝ እኔ ተመርቄ ሥራ አጣው የቀን ሥራ እሰራ ነበር ግን ሥራ አንዴ ይኖራል አንዴ ደግሞ ይጠፋል ተቸገርኩ እናቴ ነበረች ፅዳት እየሰራች የሚታበላን አሁን ግን እሷም ትንሽ አሟት ተኝታለች በጣም ከፍቶኛል ቸግሮኛል😢 የትኛውንም ሥራ እሰራለው የምትችሉ አስቤዛ መግዣም አግዙኝ 🙏 😭በአዛኝቷ ማርያም
ምንም አያስቅም መጀመሪያ ለአገራቹሁ ክብር ስጡ ሀገር በወሬ አይገነባም ስለሀገራችሁ በእግዚብሄር ፊት ወድቃችሁ ጸልዬ በተራ ወሬ አትሳቁ ሀገር ስታዝን ማዘን ሀገር ሰትደስት መደሰት ሰትሰራ ማገዝ ,,,
ለሀገር ምንም አስተዋፆ ሳያረጉ በሃገር ድህነት መሳለቅና መሳቅ ያስቃል
አስተዋጾ ያድርጉ አያድርጉ በምን አወቅሽ ?
ወንድሜ በአመራርና የመንግሥት ስህተቶችን እኮ በቀልድ መልክ መልዕክት ያስተላልፋል ሆኖም ሰው አይረዳም እንጂ
አንቺ ምን አድርገሻል😮
በህዝብ ሞት እና ርሃብ በሚቀልድ መንግስት ከማልቀስ ,,,,,,
አይ ካድሬ
bekalu seyum telyalhe 👌👌❤❤❤❤❤
የመጨረሻ ምርጥ ሰው ማለት እንደ በውቄ የሣቅ ፏፏቴ የሆነ ሰው ማለት ነው።
በእውቀቱ ስዩም ድንቅ ነው ታውቅበታለሕ
ይገርማል ታላቅ ሳይሆኑ ታላላቅ የሚባሉ እንከፎችም ተሰብስበዋል
ምን ማለት ነው? ደግሞስ ለማን ነው? አልገባኝም
የታላቅነትን ትርጉም ታውቀዋለህ 😅
ጠማማነት የትም አያደርስም ጃል!
ኢትዮጵያም አንድ ቀን ሰላማዊ ሀገር መሆኗ አይቀርም
🫡🫡እየሳቅን ችግራችን ላይ እናላግጥ እንጂ መች ለችግራችን ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት ተፈቀደልን⁉️⁉️🙄🙄
Good job
በውቄ ልዩ የሚያደርገው ነገር በነጻነት ነው ስለፈለገው ነገር ወግ የሚያቀርበው በቃ ግልጽ የሆነ ሰው ነው ይመቸው አቦ
በውቄ የማይደገመው❤❤❤
አሜሪካኖች ደም ተፍተው ባቆሟት አገር በትውስት እየተዝናኑ በሀገራቸው ይስቃሉ
እኛስ ደም ከምንፋሰስ ደም ተፍተን አንሰራም ምን አነሰን ሁሉ አለን በዘር ተቧድኖ ከመጫረስ ለመጣው ለሔደው ከማሽቃበጥ ሐገርን መውደድ መልማት አይቀልም??? ደግሞም ድክመታችን ሲነገር መቆጨት እና መነሳሳት እንጂ ውሸት እንደተናገረ መልሶ መተቸት ተገቢ አይደለም ደሐ ከሚባሉት አፍሪካ ሐገሮች እንኴን አንሰን ተገኘን ከዚሕ በላይ ምን እስክንሆን ነው የሚሸፋፈነው???
እኛ ምራቅ ነዋ ያለን
@gezahagnwalelign4619 yematereba dikala neger neh
Egnam eco nene america endtihon yadergnat all world peoples
በጣም አላስፈላጊ የሆነ መፅሐፍ የሀገር ባህል እና እምነትን የሚያንቋሽሽ መፅሁፍ ::
ኢትዮጵያ ራሱ ቆሻሻ ሀገር አይደለች እንዴ ምኗ ነው ሚንቋሻሸው?
የሌላሰው ጽሁፍ ነውንዴ የምታነበው?
It is interesting channel name simple but intriguing
ሁል ግዜ በምስኪን እናት ሀገራችን የሚቀልድና ገመናዋን አደባባይ የሚያሰጣ ሰው በውቄ.... በድህነቷ ቀልደህባት ገቢ ስለፈጠረችልህ አታዝንብህም
deha mehonuan eyawek medebeku habt ayhonm kido😊
@@AITech-2023 በመናገርስ ምን ሊመጣ?? ስድቡ ይቆየኝ መሰዳደቡ መች ከድህነት አወጣንና 🙏
Ewnetu silaweranew tifatu?
Tekekek Yeha kizenam shemagele. Debtera dikala
ከአሜን ባሻገር መፅሃፍ ግን ለዚ ለዉጥ ቡዙ ህልም ነበረዉ ዉንድምአለም😂
ኣሪፍ ቀልድ ነው 😁😁😁
ኡኡቴ እንኳን ስሙኒ 5ብርም ሊጠፋብኝ ነው በውቄ😂
ነፈርኩ❤❤
ሜሮን ጌትነትን በደብ እንደኔ ያስተዋላት
ግን ምን ሆነህ ነው ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም የኑሮ ወድነት በአለም ሁሉ ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት የተፈጥሮ ሀብት አለመኖር በግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል
It only shows that the Ethiopian diaspora in US is thirsty of laughter!
The corny habesha live in their tiny shiro berbere circles. Scared to venture scared to socialize with others
እረ ባክሽ 😮 ሳቅ በሳቅ የት ነው ያለው USA! ኢትዮጵያ ካልተኮረኮራችሁ አትስቁም አንድ ዳያሶፕራ ፈገግ ብሎ ሰላም ካለ በሽተኛ ነው ትላላችሁ እባካችሁ ፈገግ በሉ 😂
@LaleDehgene You wrote this while you are cleaning a toilet. Don't lie! 🤣
😂 Shebawu eko wereketun yezo eyetenketekete newo. 😅 May be Degemtu Yehon?
@@Meku-tg6sx ስራ እየናቅህ መኪና መብራት ይዞት ሲቆም የዳቦ እባክሽ እባክህ እያልክ በልመና ተዳደር አሁን እማ ደሞ መስኮት ከፍተው ሲመፀውቱህም ቦርሳ እና ስልካቸውን ነጥቀህ ትሮጣለህ ንገሩኝ ባይ ስራ ክቡር ነው ሰርተህ ብላ :: Yes ended I clean tolit seat ! I don't ask money for bread I can work any job ! Thanks to USA ,! አለምን ትመግባለች አንተም አንዱ ተመጋቢ ነህ አንተ ጋ እሚደርሰው እርዳታ ደሞ እኔ ስራ ሳልመርጥ እየሰራሁ የምከፍለው ተጠራቅሞ ነው በተዘዋዋሪ እየመገብኩህ ነው pleas work don't ask money
እስቲ አንዳንዴ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ተርክ አድናቂህ ነኝ፣እሩጫችንን ሰው አክባሪነታችንን ጀግንነታችንን…..
ተው ባክህ 😅😅
ዕድሜ ልክህን ያውም ለወጣኽበት ህብረተሰብ አንድም አስተዋፅኦ ሳታደርግ ቧልትና ሳቅ ይደብራል !በስነፅሁፍህ አንድም ቀን ያለውን ስርዓት .......!
😂😂😂በውቄ ይችላል እኮ
Bewuke LA ገላህን ከታጠብክ በኋላ በ wild fire እየታደርክ ነዉ?
Awo Doctor Abichu Enwedewaln. We keep shining GENA Ante ezyhu komeh Eyanebenebk Tenketket. Gena 😂😂😂we keep shining 😂😂😂 Aroga Jibum debterawum yechuh. We Love our PM DR. ABICHU LONG LIFE & STAY BLESSED ❤
አብረሺው ነቀዝ ይበላሻለ ደደብ የብልፅግና የጭን ገረድ
እሚገርመው እደወር አበባ በወር አንዴ ነው የሚመጣው ሲባል ታዳሚው ይስቃል በሲቃይላይ እየሳቀ እየተሳለቀ የሚኖር ትውልድ ይገርማል
ቀኔን አበራሐው አመሰግናለሁ
በውቀቱ በቃ በኢትዮጵያውያን ላይ እንደተዘባበትኽ እድሜህን አስከነዳኸው። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጆሮ ያለው ይስማ ማንም የማይነግርህን ሚስጥር እየነገረህ ነው
በውቄ ፅሁፍ ይችላል presentation ግን 3ኛ ክፍል ልጅ ነው ሚመስለው : ወረቀቱን ፊቱ ኣስቀምጦ ዘና ብሎ አያነብም እንዴ :: ሁሌ ይወዛገባል !! He needs manager to address his style and dress code ?
አገርህን ደሃ ናት ብለህ አትስደብ እንደምታደንቃቸው አገሮች አገርህን እንድትኮራባት እና እንድታድግ ምን ስርተሃል??? : ሌላው በመጠኑ ያስቃል
በየት በኩል ሌኖጮ
@@yiyirealzog ወዴት ለመሄድ ?
@@ደበሌሌንጮ ወደ አገር
ዛሬ እውነት ለመናገር በእውቀቱ ስዩም ያቀረቡት ምንም አይጥምም። ምንም ለዛ የለውም።
በጣም ፈታ ነው አደረከኝ በውቄ ትችላለህ 😂
በውቀቱ ግን አሪፍ ተሰጥኦ እያለው ለምንድነው የብልግና ነገር የሚያበዛው?😮
Abatun Ayawukma 😅
ዋው
ምኑ ይኹን የሚያስቃቸው🤔
እስኪ በልተሽ አዳምጭዉ ረሀቡ ይሆናል ማያስቅሽ
Abatun yemayawuk dikala sheba😂 Debtera selehone keser yeketefewu degemt newo enjy ayasekm Siyastelagne Tera yewerede sewuye hulam 1 aynet neger sizebezeb areje dengay!!😅
ቂንጥራም ሆድ ሲሞላ ጭንቅላት ይመዘናል
በሆድሽ ነው የምሰሚው
ኧረ በእውቀቱ ኮማኪ እኮ ሰው የፃፈውን ነው ነው እዴየምታነበው
ስራው ጥሩ ነበር ነገር ግን በእውቀቱ ብዙ ጸያፍ ቃላትን ይጠቀማል፡፡
አትመፃደቁ ግብዝ
በውቄ ወግ ለመፃፍ ነው እንጂ በህዝብ ፊት ለማንበብ ሲቸገር አያለሁ
Style Lu meselegn
የሱን ስራዎች በፁሁፍ ሳነባቸው እንጂ በመድረክ ብዙም አይመስጠኝም:ግን ምን ያድርግ ከመፅሀፍ ሽያጭ ውጭ ገቢ ለማግኘት የግድ መድረክ ላይ ቆሞ መስራት አለበት::
ልክሞት ያልኩትን ኮምትከው ፍራሽ አዳሽ ያን ሁሉ ሰአት አንድም ወረቀት ሳይዝ ህዝቡን ሲያዝናና ይገርማል በውቄ ንባብ ላይ ቢያስተካክል እላለሁ
ድፍረትህ ደስ ሲል ደብዳቤ ማንበብ የማትችል ሰው በእውቀቱን ድፍረትህደስሲልደብዳቤማንበብየማትችልሰውበእውቀቱን ስትተች 😅😅😅😅😅
@@ጆሮ-ፐ8ወያ ትወና ነው ይለያያል
ሰለ ፈስ ለማውራት ኣሜሪካ ድረስ መሄድ ግን ፌር ኣይደለም
በውቄ ያበደ ነበር😂😂😂😂😂
4:11 Meron Getnet?😳
😂😂😂😂❤❤❤
Be Ewuketu is one of Generation killer by style of comedy or Ethiopian ancient Golen tradition.
እጅ እጅ የሚል ዘመን
በውቄ ምን ሆነካል ማንበብ እኮ አቅቶካል ሙድ አልመጣም
አበጋዝ ሂሂሂ
እስካሁን ማብራት አልጠፉም ብለክ ከተማዋን አጠፉ 😂
አሜሪካኖች እዚህ ደረጃ የደረሱት በሥራ እንጂ የባልቴት ተረት እያወሩ ወይም በመተትና ሰብልዬ ናት እማሆዬ እያሉ እየጨፈሩ ነው እንዴ?
ትክክል!
What a stupid comment, there are shows called comedy in any part of the world.
mekedonia bego adragot mahbern metw yegobgnu. yekatit 1 seyfu be ebs lay online yemikhdwen ye gebi masbasbya program bemeketatel mekedonian ydegfu.
ሙአርተኛ ሎሳንጀልስ መብራት አስጠፋህብን
ይመችክ በውቄ
😊😊ፐፀ😅❤
ወዳጄነህ ፍለፍሉ የማይገባበት ቦታ የለም
በውቄ ለዲያስፖራው የሚሆን " በዝግታ የሚነበብ አጠር አጠር ያለ " አማርኛን ፈጠረ ልበል 😅😅😅
It's hard to make Ethiopian laugh
በውቄው ሽምትር ነኝ ማለትህ ነው ?
እኔን የገረመኝ የበውቄ ቁመት እና እውቀት
eger media eger bilu
😂😂😂 አሁን ማንዛረጥ ትችላለህ
Asitewawakiwu gin keamen bashagerin diriset alewu eko,yalebotah newu yalehewu
Comment ምንሰጠው ላንተ ነው ለበውቀቱ ?
Diaspora ሳቅ የናፈቃቸው ናቸዉ
Bewketu 1 eko nek😂😂😂
10:13 ህዝብ ግን ያሽቃብጣል
Gobez indeqekd bewuqem areje
10:30 አርጅተሃል
Now I'm outside, it's not funny 😢
Setaset ! Wendagered ! Cherash wend aydelehm eko zemenhen mulu Ende Elementery lijoch. Stage lay wereket yezeh. Setanebenb. Hizbun genzebun belahw. Manbeb Yemaywed hizb kekedkbet
ተበጂ አንቺ ሴትኛአዳሪ
ምግብማ ሞልቶአል አምላክ መች ነሳን የ.... ረሀብ ነው እኛን የጎዳን አለ ጥላሁን ገሰሰ ሰማህ በእውቀቱ የናንተ እኮ ማኔጀር መጥቶ ይጨመር ቢልህ ምን ይገርማል ያንን የላስቲክ ምግባችሁን ምግብ ብለህው ነው ? የሚቆጠበው እኮ በተባረከ ምድር ላይ የበቀለ ! ብሉኝ ብሉኝ በሚል አፈር ላይ የበቀለ በሰማያችሁ ላይ ሲዞሩ የሚያድሩት እርኩሳን ያልዳሰሱት በፀሎት ታርሶ በፀሎት የሚቦካ እና የሚጋገር በፀሎት የሚጎረስ ስለሆን አንዱም ጉርሻ በቂ ነው ከላይ የዘፋኙ ግጥም ላይ አንዱአን ቀንስልኝ
ተረት ተረት
አሜሪካን እግዚአብሔር ይባርክ አለምን ትመግባለች "፣ አንች እምትይው ተረት ተረት ህልም በረት ነው USA green country ❤
@@yiyirealzogየላም በረት 😂
@@LaleDehgene እሺ በሬው
እውነትም በእውቀቱ
በውቄ ሙድሕን ቀይረው በጣም ነው የሰለቸሕኝ አስረግጨ ነው ምነግርሕ
አበጋዝ ማለት በአንድ ብሔረሰብ ውስጥ የሚጠቀሙበት ስም ነው የክብር ስም (በጉራጌ) ለምን ስም እየጠራክ እንደምትሳለቅ አይገብኝም የወረደ አስተሳሰብ ነዉ ያለክ በዚያ ላይ ስለ ራቁት ፎቶ ማስታወቂያ መሆኑ ነዉ? በእውቀቱ ይበቃካል ይህን ትውልድ አትመጥንም!
እሺ አሊጋዝ
እንደልብሽ አንዛርጭ 😂
አራት ኪሎ የት አካባቢ ነው ተጋቢኖ/ሽሮ አለ?
በቃ ኢትዮጵያ ላይ መሳለቅ ልጆቿ ላይ ማሾፍ ቀልድ ድብርት ማስለቀቂያ ሆነ ማለት ነዉ የተራበውን መርዳት አይሻልም በተራበው ላይ ከማሾፍ
ባይስ የምትሸልም ሀገር ከዚ በላይ ይገባታል
እዚ የተሻለ ኮሜንት አለ አንብቡሀገር ላይ ቀለደ ምናምን የምትሉ ሳቅን እንጂ ኖሯችን እኮ ነው መልሱ የነገረን....እዚ ከተማ የ300,000 ዘንባባ ተክለን ውሃ በወር መብራት በሳምንት አደል የሚመጣው .....1...2...እያልን 9 አመት ሆነን ሰላም ከጠፋኑራችን ሁከት ወሬችን መዳራት ከሆነ ሰነበተ የብልግና ስድብ ለሚሳደብ በአደባባይ ልያውም በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣብያ የምንሸልም የጉድ አገር....የሄ ሁሉ የኛ (ኬኛ) ኑሮ ሲነገረን ደበረን
ere yediro qeldih nafqonal (tor awrid,gubaew........)
ሃኪሞች እባካችሁ መነፅር አዝዝሉት
kena yale setefa ale yagere sew, ahun yihe comedy new?
ገልህን ለመታጠብ ልስእንጅለስ ድረስ ለመሄድ ከማስብ በአግርህ ላይ በወንዝ ውሃ ብትታጥብ ይሻልህ ንበት እእነት ፅዳት ካሰብ.... አንት የትም ብትሄድ እትጥራም :: ማፍሪያ!!!
እውነትም ቧልተኛ
❤❤😂❤😂❤❤😂😂!
አገርህን በመናቅ፣ ሰዎችን በማሳቅ፣ ያለህን በማናናቅ ታስቃለህ።ያገራችን ዶሮ ርቦት፣ ያገራቸው ስሙኒ በሙዚዬም ሲቀመጥ አይ በውቀቱ!
ዶር ወዳጄነህ እጅግ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።
ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ለጊዜው የሚሆን ወሳኝ ነጥብ ነው even ለአንዳንድ ቀሽም diasporawoch የሰጠኸው ምክር wow reality's ❤
The AMAZING Bewketu Seyoum: The Satirical Humorist Of Ultimate Mastery😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!! CHEERS!!!
ኢትዮጵያውያንን በጣም የሚያዝናናው የኢትዮጵያን መከራ እንደ ዳዊት ሲደገምለት ነው?
ቀልድ የድህነት ኑሮ ውስጥ ብቻ ስላለ ነዋ😅
አይገርምም?
Pure laughter its only a poor life that's a fact.
ቢያንስ ብንስቅበትስ ?😂😂
ለሁሉም ጊዜ አለው ለማዘንም ለመደሰትም ይላል መፀሀፉ@@Mynameis876
የኢትዮጲያን መከራ እንደዚ ያስቃል ተመልከት ወገን
እኛ ኢትዮጵያን ሁሉ ነገር በቅኔ ሲነገረን አይረሳንም ለዛ ነው በቀጥታ ስንመከር የሚከብደን። ለጊዜው ስቀን ቁም ነገራን ግን አንረሳም። አይምሯችን በሰፊው የሚያስበው ደስተኛ እና የተረጋጋን ስንሆን ነው። እና ሰው ሲስቅ አይክፋችሁ ሳቅ ይጋባል ላደለው።
የኢትዮጵያዊነቴ ስጦታ
እውነትህን በእውቀቱ ስሙኒ፣እና፣ሠላም ከኃገራችን ከጠፉ ቆዩ ስሙኒው ቢቀር ፣ግን ፣ሠላማችንን ይመልስልን
እናንተ መች ሰላም ትወዳላቹ 27 አመት ጭለማ ዉስጥ አልነበራቹ😂
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼@@nonenone3420
@@nonenone3420ዋጠው እውነታውን
አሁንም ስልጣን ትመኛለህ ክራንቻም ወያኔ😅😅😅@@menelikkkkk
Wonderful Bewketu!!! You're gifted.
Ere yeha setaset jelajil Shimagele😅
My Goodness!? This much Ethiopian people find in Los anglos,? God bless you my people.
We are everywhere like ant
ወይ በእውቄ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ በኑሮ ተጎሳቅሎ ያኮረፈውን ህዝብ ፈካ ስለምታደርግ ተባረክ ሳንበላ ታስቀናለህና !
አሜሪካ ነዉ ፕሮግራሙ ሎሰአንጀለሰ😂😂😂😂
His mind his damn I like him thought 🤙😎👍
❤❤❤አሪፍ ነበር በውቄ ከወረቀቷ ጋር የምትጣበቃትን ነገር ብትቀንስ
Debtera newo bewuketu zendo Amlaki
Stylu ነዉ
እባካችሁ ለወንድ ሥራ ካለ ፈልጉልኝ እኔ ተመርቄ ሥራ አጣው የቀን ሥራ እሰራ ነበር ግን ሥራ አንዴ ይኖራል አንዴ ደግሞ ይጠፋል ተቸገርኩ እናቴ ነበረች ፅዳት እየሰራች የሚታበላን አሁን ግን እሷም ትንሽ አሟት ተኝታለች በጣም ከፍቶኛል ቸግሮኛል😢 የትኛውንም ሥራ እሰራለው
የምትችሉ አስቤዛ መግዣም አግዙኝ 🙏 😭
በአዛኝቷ ማርያም
ምንም አያስቅም መጀመሪያ ለአገራቹሁ ክብር ስጡ ሀገር በወሬ አይገነባም ስለሀገራችሁ በእግዚብሄር ፊት ወድቃችሁ ጸልዬ በተራ ወሬ አትሳቁ ሀገር ስታዝን ማዘን ሀገር ሰትደስት መደሰት ሰትሰራ ማገዝ ,,,
ለሀገር ምንም አስተዋፆ ሳያረጉ በሃገር ድህነት መሳለቅና መሳቅ ያስቃል
አስተዋጾ ያድርጉ አያድርጉ በምን አወቅሽ ?
ወንድሜ በአመራርና የመንግሥት ስህተቶችን እኮ በቀልድ መልክ መልዕክት ያስተላልፋል ሆኖም ሰው አይረዳም እንጂ
አንቺ ምን አድርገሻል😮
በህዝብ ሞት እና ርሃብ በሚቀልድ መንግስት ከማልቀስ ,,,,,,
አይ ካድሬ
bekalu seyum telyalhe 👌👌❤❤❤❤❤
የመጨረሻ ምርጥ ሰው ማለት እንደ በውቄ የሣቅ ፏፏቴ የሆነ ሰው ማለት ነው።
በእውቀቱ ስዩም ድንቅ ነው ታውቅበታለሕ
ይገርማል ታላቅ ሳይሆኑ ታላላቅ የሚባሉ እንከፎችም ተሰብስበዋል
ምን ማለት ነው? ደግሞስ ለማን ነው? አልገባኝም
የታላቅነትን ትርጉም ታውቀዋለህ 😅
ጠማማነት የትም አያደርስም ጃል!
ኢትዮጵያም አንድ ቀን ሰላማዊ ሀገር መሆኗ አይቀርም
🫡🫡እየሳቅን ችግራችን ላይ እናላግጥ እንጂ መች ለችግራችን ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት ተፈቀደልን⁉️⁉️🙄🙄
Good job
በውቄ ልዩ የሚያደርገው ነገር በነጻነት ነው ስለፈለገው ነገር ወግ የሚያቀርበው በቃ ግልጽ የሆነ ሰው ነው ይመቸው አቦ
በውቄ የማይደገመው❤❤❤
አሜሪካኖች ደም ተፍተው ባቆሟት አገር በትውስት እየተዝናኑ በሀገራቸው ይስቃሉ
እኛስ ደም ከምንፋሰስ ደም ተፍተን አንሰራም ምን አነሰን ሁሉ አለን በዘር ተቧድኖ ከመጫረስ ለመጣው ለሔደው ከማሽቃበጥ ሐገርን መውደድ መልማት አይቀልም??? ደግሞም ድክመታችን ሲነገር መቆጨት እና መነሳሳት እንጂ ውሸት እንደተናገረ መልሶ መተቸት ተገቢ አይደለም ደሐ ከሚባሉት አፍሪካ ሐገሮች እንኴን አንሰን ተገኘን ከዚሕ በላይ ምን እስክንሆን ነው የሚሸፋፈነው???
እኛ ምራቅ ነዋ ያለን
@gezahagnwalelign4619 yematereba dikala neger neh
Egnam eco nene america endtihon yadergnat all world peoples
በጣም አላስፈላጊ የሆነ መፅሐፍ የሀገር ባህል እና እምነትን የሚያንቋሽሽ መፅሁፍ ::
ኢትዮጵያ ራሱ ቆሻሻ ሀገር አይደለች እንዴ ምኗ ነው ሚንቋሻሸው?
የሌላሰው ጽሁፍ ነውንዴ የምታነበው?
It is interesting channel name simple but intriguing
ሁል ግዜ በምስኪን እናት ሀገራችን የሚቀልድና ገመናዋን አደባባይ የሚያሰጣ ሰው በውቄ.... በድህነቷ ቀልደህባት ገቢ ስለፈጠረችልህ አታዝንብህም
deha mehonuan eyawek medebeku habt ayhonm kido😊
@@AITech-2023 በመናገርስ ምን ሊመጣ?? ስድቡ ይቆየኝ መሰዳደቡ መች ከድህነት አወጣንና 🙏
Ewnetu silaweranew tifatu?
Tekekek Yeha kizenam shemagele. Debtera dikala
ከአሜን ባሻገር መፅሃፍ ግን ለዚ ለዉጥ ቡዙ ህልም ነበረዉ ዉንድምአለም😂
ኣሪፍ ቀልድ ነው 😁😁😁
ኡኡቴ እንኳን ስሙኒ 5ብርም ሊጠፋብኝ ነው በውቄ😂
ነፈርኩ❤❤
ሜሮን ጌትነትን በደብ እንደኔ ያስተዋላት
ግን ምን ሆነህ ነው ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም የኑሮ ወድነት በአለም ሁሉ ነው ኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት የተፈጥሮ ሀብት አለመኖር በግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል
It only shows that the Ethiopian diaspora in US is thirsty of laughter!
The corny habesha live in their tiny shiro berbere circles. Scared to venture scared to socialize with others
እረ ባክሽ 😮 ሳቅ በሳቅ የት ነው ያለው USA! ኢትዮጵያ ካልተኮረኮራችሁ አትስቁም አንድ ዳያሶፕራ ፈገግ ብሎ ሰላም ካለ በሽተኛ ነው ትላላችሁ እባካችሁ ፈገግ በሉ 😂
@LaleDehgene You wrote this while you are cleaning a toilet. Don't lie! 🤣
😂 Shebawu eko wereketun yezo eyetenketekete newo. 😅 May be Degemtu Yehon?
@@Meku-tg6sx ስራ እየናቅህ መኪና መብራት ይዞት ሲቆም የዳቦ እባክሽ እባክህ እያልክ በልመና ተዳደር አሁን እማ ደሞ መስኮት ከፍተው ሲመፀውቱህም ቦርሳ እና ስልካቸውን ነጥቀህ ትሮጣለህ ንገሩኝ ባይ ስራ ክቡር ነው ሰርተህ ብላ :: Yes ended I clean tolit seat ! I don't ask money for bread I can work any job ! Thanks to USA ,! አለምን ትመግባለች አንተም አንዱ ተመጋቢ ነህ አንተ ጋ እሚደርሰው እርዳታ ደሞ እኔ ስራ ሳልመርጥ እየሰራሁ የምከፍለው ተጠራቅሞ ነው በተዘዋዋሪ እየመገብኩህ ነው pleas work don't ask money
እስቲ አንዳንዴ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ተርክ አድናቂህ ነኝ፣እሩጫችንን ሰው አክባሪነታችንን ጀግንነታችንን…..
ተው ባክህ 😅😅
ዕድሜ ልክህን ያውም ለወጣኽበት ህብረተሰብ አንድም አስተዋፅኦ ሳታደርግ ቧልትና ሳቅ ይደብራል !
በስነፅሁፍህ አንድም ቀን ያለውን ስርዓት .......!
😂😂😂በውቄ ይችላል እኮ
Bewuke LA ገላህን ከታጠብክ በኋላ በ wild fire እየታደርክ ነዉ?
Awo Doctor Abichu Enwedewaln. We keep shining GENA Ante ezyhu komeh Eyanebenebk Tenketket. Gena 😂😂😂we keep shining 😂😂😂 Aroga Jibum debterawum yechuh. We Love our PM DR. ABICHU LONG LIFE & STAY BLESSED ❤
አብረሺው ነቀዝ ይበላሻለ ደደብ የብልፅግና የጭን ገረድ
እሚገርመው እደወር አበባ በወር አንዴ ነው የሚመጣው ሲባል ታዳሚው ይስቃል በሲቃይላይ እየሳቀ እየተሳለቀ የሚኖር ትውልድ ይገርማል
ቀኔን አበራሐው አመሰግናለሁ
በውቀቱ በቃ በኢትዮጵያውያን ላይ እንደተዘባበትኽ እድሜህን አስከነዳኸው። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጆሮ ያለው ይስማ ማንም የማይነግርህን ሚስጥር እየነገረህ ነው
በውቄ ፅሁፍ ይችላል presentation ግን 3ኛ ክፍል ልጅ ነው ሚመስለው : ወረቀቱን ፊቱ ኣስቀምጦ ዘና ብሎ አያነብም እንዴ :: ሁሌ ይወዛገባል !! He needs manager to address his style and dress code ?
አገርህን ደሃ ናት ብለህ አትስደብ እንደምታደንቃቸው አገሮች አገርህን እንድትኮራባት እና እንድታድግ ምን ስርተሃል??? : ሌላው በመጠኑ ያስቃል
በየት በኩል ሌኖጮ
@@yiyirealzog ወዴት ለመሄድ ?
@@ደበሌሌንጮ ወደ አገር
ዛሬ እውነት ለመናገር በእውቀቱ ስዩም ያቀረቡት ምንም አይጥምም። ምንም ለዛ የለውም።
በጣም ፈታ ነው አደረከኝ በውቄ ትችላለህ 😂
በውቀቱ ግን አሪፍ ተሰጥኦ እያለው ለምንድነው የብልግና ነገር የሚያበዛው?😮
Abatun Ayawukma 😅
ዋው
ምኑ ይኹን የሚያስቃቸው🤔
እስኪ በልተሽ አዳምጭዉ ረሀቡ ይሆናል ማያስቅሽ
Abatun yemayawuk dikala sheba😂 Debtera selehone keser yeketefewu degemt newo enjy ayasekm Siyastelagne Tera yewerede sewuye hulam 1 aynet neger sizebezeb areje dengay!!😅
ቂንጥራም ሆድ ሲሞላ ጭንቅላት ይመዘናል
በሆድሽ ነው የምሰሚው
ኧረ በእውቀቱ ኮማኪ እኮ ሰው የፃፈውን ነው ነው እዴየምታነበው
ስራው ጥሩ ነበር ነገር ግን በእውቀቱ ብዙ ጸያፍ ቃላትን ይጠቀማል፡፡
አትመፃደቁ ግብዝ
በውቄ ወግ ለመፃፍ ነው እንጂ በህዝብ ፊት ለማንበብ ሲቸገር አያለሁ
Style Lu meselegn
የሱን ስራዎች በፁሁፍ ሳነባቸው እንጂ በመድረክ ብዙም አይመስጠኝም:ግን ምን ያድርግ ከመፅሀፍ ሽያጭ ውጭ ገቢ ለማግኘት የግድ መድረክ ላይ ቆሞ መስራት አለበት::
ልክሞት ያልኩትን ኮምትከው ፍራሽ አዳሽ ያን ሁሉ ሰአት አንድም ወረቀት ሳይዝ ህዝቡን ሲያዝናና ይገርማል በውቄ ንባብ ላይ ቢያስተካክል እላለሁ
ድፍረትህ ደስ ሲል ደብዳቤ ማንበብ የማትችል ሰው በእውቀቱን ድፍረትህደስሲልደብዳቤማንበብየማትችልሰውበእውቀቱን ስትተች 😅😅😅😅😅
@@ጆሮ-ፐ8ወያ ትወና ነው ይለያያል
ሰለ ፈስ ለማውራት ኣሜሪካ ድረስ መሄድ ግን ፌር ኣይደለም
በውቄ ያበደ ነበር😂😂😂😂😂
4:11 Meron Getnet?😳
😂😂😂😂❤❤❤
Be Ewuketu is one of Generation killer by style of comedy or Ethiopian ancient Golen tradition.
እጅ እጅ የሚል ዘመን
በውቄ ምን ሆነካል ማንበብ እኮ አቅቶካል ሙድ አልመጣም
አበጋዝ ሂሂሂ
እስካሁን ማብራት አልጠፉም ብለክ ከተማዋን አጠፉ 😂
አሜሪካኖች እዚህ ደረጃ የደረሱት በሥራ እንጂ የባልቴት ተረት እያወሩ ወይም በመተትና ሰብልዬ ናት እማሆዬ እያሉ እየጨፈሩ ነው እንዴ?
ትክክል!
What a stupid comment, there are shows called comedy in any part of the world.
mekedonia bego adragot mahbern metw yegobgnu. yekatit 1 seyfu be ebs lay online yemikhdwen ye gebi masbasbya program bemeketatel mekedonian ydegfu.
ሙአርተኛ ሎሳንጀልስ መብራት አስጠፋህብን
ይመችክ በውቄ
😊😊ፐፀ😅❤
ወዳጄነህ ፍለፍሉ የማይገባበት ቦታ የለም
በውቄ ለዲያስፖራው የሚሆን " በዝግታ የሚነበብ አጠር አጠር ያለ " አማርኛን ፈጠረ ልበል 😅😅😅
It's hard to make Ethiopian laugh
በውቄው ሽምትር ነኝ ማለትህ ነው ?
እኔን የገረመኝ የበውቄ ቁመት እና እውቀት
eger media eger bilu
😂😂😂 አሁን ማንዛረጥ ትችላለህ
Asitewawakiwu gin keamen bashagerin diriset alewu eko,
yalebotah newu yalehewu
Comment ምንሰጠው ላንተ ነው ለበውቀቱ ?
Diaspora ሳቅ የናፈቃቸው ናቸዉ
Bewketu 1 eko nek😂😂😂
10:13 ህዝብ ግን ያሽቃብጣል
Gobez indeqekd bewuqem areje
10:30 አርጅተሃል
Now I'm outside, it's not funny 😢
Setaset ! Wendagered ! Cherash wend aydelehm eko zemenhen mulu Ende Elementery lijoch. Stage lay wereket yezeh. Setanebenb. Hizbun genzebun belahw. Manbeb Yemaywed hizb kekedkbet
ተበጂ አንቺ ሴትኛአዳሪ
ምግብማ ሞልቶአል አምላክ መች ነሳን የ.... ረሀብ ነው እኛን የጎዳን አለ ጥላሁን ገሰሰ ሰማህ በእውቀቱ የናንተ እኮ ማኔጀር መጥቶ ይጨመር ቢልህ ምን ይገርማል ያንን የላስቲክ ምግባችሁን ምግብ ብለህው ነው ? የሚቆጠበው እኮ በተባረከ ምድር ላይ የበቀለ ! ብሉኝ ብሉኝ በሚል አፈር ላይ የበቀለ በሰማያችሁ ላይ ሲዞሩ የሚያድሩት እርኩሳን ያልዳሰሱት በፀሎት ታርሶ በፀሎት የሚቦካ እና የሚጋገር በፀሎት የሚጎረስ ስለሆን አንዱም ጉርሻ በቂ ነው ከላይ የዘፋኙ ግጥም ላይ አንዱአን ቀንስልኝ
ተረት ተረት
አሜሪካን እግዚአብሔር ይባርክ አለምን ትመግባለች "፣ አንች እምትይው ተረት ተረት ህልም በረት ነው USA green country ❤
@@yiyirealzogየላም በረት 😂
@@LaleDehgene እሺ በሬው
እውነትም በእውቀቱ
በውቄ ሙድሕን ቀይረው በጣም ነው የሰለቸሕኝ አስረግጨ ነው ምነግርሕ
አበጋዝ ማለት በአንድ ብሔረሰብ ውስጥ የሚጠቀሙበት ስም ነው የክብር ስም (በጉራጌ) ለምን ስም እየጠራክ እንደምትሳለቅ አይገብኝም
የወረደ አስተሳሰብ ነዉ ያለክ በዚያ ላይ ስለ ራቁት ፎቶ ማስታወቂያ መሆኑ ነዉ? በእውቀቱ ይበቃካል ይህን ትውልድ አትመጥንም!
እሺ አሊጋዝ
እንደልብሽ አንዛርጭ 😂
አራት ኪሎ የት አካባቢ ነው ተጋቢኖ/ሽሮ አለ?
በቃ ኢትዮጵያ ላይ መሳለቅ ልጆቿ ላይ ማሾፍ ቀልድ ድብርት ማስለቀቂያ ሆነ ማለት ነዉ የተራበውን መርዳት አይሻልም በተራበው ላይ ከማሾፍ
ባይስ የምትሸልም ሀገር
ከዚ በላይ ይገባታል
እዚ የተሻለ ኮሜንት አለ አንብቡ
ሀገር ላይ ቀለደ ምናምን የምትሉ ሳቅን እንጂ ኖሯችን እኮ ነው መልሱ የነገረን....
እዚ ከተማ የ300,000 ዘንባባ ተክለን ውሃ በወር መብራት በሳምንት አደል የሚመጣው
.....
1...2...እያልን 9 አመት ሆነን ሰላም ከጠፋ
ኑራችን ሁከት ወሬችን መዳራት ከሆነ ሰነበተ
የብልግና ስድብ ለሚሳደብ በአደባባይ ልያውም በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣብያ የምንሸልም የጉድ አገር....
የሄ ሁሉ የኛ (ኬኛ) ኑሮ ሲነገረን ደበረን
ere yediro qeldih nafqonal (tor awrid,gubaew........)
ሃኪሞች እባካችሁ መነፅር አዝዝሉት
kena yale setefa ale yagere sew, ahun yihe comedy new?
ገልህን ለመታጠብ ልስእንጅለስ ድረስ ለመሄድ ከማስብ በአግርህ ላይ በወንዝ ውሃ ብትታጥብ ይሻልህ ንበት እእነት ፅዳት ካሰብ.... አንት የትም ብትሄድ እትጥራም :: ማፍሪያ!!!
እውነትም ቧልተኛ
❤❤😂❤😂❤❤😂😂!
አገርህን በመናቅ፣ ሰዎችን በማሳቅ፣ ያለህን በማናናቅ ታስቃለህ።
ያገራችን ዶሮ ርቦት፣ ያገራቸው ስሙኒ በሙዚዬም ሲቀመጥ አይ በውቀቱ!