#EthiopiainMusic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 416

  • @rememame810
    @rememame810 ปีที่แล้ว +17

    ሁሌም የሚገርመኝና ድንቅ የሚለኝ በዚያ ዘመን እንደ ነበር ሰው ውስጤን የሚሰማኝ የተለየ ስሜት አለ I have no idea what makes me to fell this way

    • @Yacob-bn1jw
      @Yacob-bn1jw 7 หลายเดือนก่อน

      YOU R NOT THE ONLY ONE!
      THERE R MILLIONS OF ERITREANS TOO!

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 3 ปีที่แล้ว +19

    የተባረከ የተወደደ የፍቅር የደስ ደስ ያለው ዘመን
    ሲያድለኝ ከኢትዮጵያ ምድር ተወለድሁ።

  • @SyoumAbebe
    @SyoumAbebe 11 หลายเดือนก่อน +12

    አዎን በዚህ ግዜና እነዚህ ሙዘቀኞች እኩዮቼ መሆናቸው ከእድልም በላይ እድለኛ ነኝ ዛሬም ደናሽ ዛሬም በነሱ ዘፈኖች ውስጤ ይደሰታል ረጅም እድሜ እንደምኖሮ አምናለሁ ምት ካለየኝ በቀር በህይወት እያለሁ

  • @Selam694
    @Selam694 2 ปีที่แล้ว +20

    ብዙ Collection ሰምቻለሁ እንደዚህ እርግት ያለ ልስልስ ያለ ምርጥ ቅንብር የምር አልሰማሁም :: thank you for sharing 🙏 please part 2 /ብለህ ቀጥልልን :: thank you በድጋሚ 🙏
    Happy new year 🎊 From Germany 🇪🇹🇩🇪

  • @brookkassa3952
    @brookkassa3952 3 ปีที่แล้ว +13

    ያ ግዜ ተመልሶ አይመጣም ወርቃማ ግዜ ነበር ።It was really very nice time.

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 ปีที่แล้ว +15

    የቀድሞ ዘፈኞች የምሪጦች ምሪጥ እኮ ናቸው ያውም ከነለዛቸው ዘመን ተሸጋሪ ትዝታ ቀስቃሽ አቦ እናመሰግናችኋለን

  • @helomtesfay2423
    @helomtesfay2423 2 ปีที่แล้ว +47

    ጊዜ ክፉ አሳዛኝ ጊዜ ሆንን ፈጣሪ ይቅር ይበለን
    አምላካችን ለእናቶቻችን ለአባቶች ለልጆቻችን ስትል ምህረት አውርድልን !!
    ሙዚቃዎቹ በጣም emotinal ያደርጋሉ ቤተሰቤ ሀገሬ ናፈቀኝ ጌታ የድሮውን ጊዜ አምጣልን ፈጣሪያችን

    • @zed7360
      @zed7360 2 ปีที่แล้ว

      aemnn😭😭😭🤲👈

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 ปีที่แล้ว +36

    አምሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ትዝታን ነው የቀሰቀሳችሁብኝ በነዚህ ሙዚቃዎች ጥሩ ጊዜን አሳልፌበታለሁ

  • @robbenarero9657
    @robbenarero9657 3 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ምርጥ ነው ተመቸኝ አቦ ይመችህ

  • @MintesenoteZewedu-ok9ot
    @MintesenoteZewedu-ok9ot 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ደምፅ እና ዘፈን እናመሰግናለን

  • @AmdeberhanBirhanu
    @AmdeberhanBirhanu ปีที่แล้ว +3

    የኤሊያስ ተባባልን ማማዬ ሁልጊዜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ቆንጆ ሙዚቃ ነው።ሁሉንም አደንቃቸዋለሁ እወዳቸዋለሁ ።

  • @dawitsolomon1
    @dawitsolomon1 2 ปีที่แล้ว +34

    ኡፍፍ ደስስስ ይላል ምን አይነት መልካም ጊዜ ነበር።

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 ปีที่แล้ว +23

    ሁሌም ደጋግሜ አዳምጠዋለው ምን አይነት ለዛ ያለው እና እንዴት ያለ ግዜ ነበር ምን አለ በዚ ዘመን ተፈጥሬ ቢሆን ያሰኘኛል

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 ปีที่แล้ว +2

      ሄላዬ የራስሽን ዘመን ውደጂው።በነሱ ዘመን ብትኖሪ ምን አልባት የምትረግሚው ሊሆን ይችል ነበር. . .መልካም ትዝታዎች እንዳሉት ሁሉ እናት የልጇን ሬሳ ለመውሰድ የጥይት የምትከፍልበት ነበር።
      Just Proud On Yourself. . .በብዙ ድብርት ውስጥ ደስታን ለመፍጠር ከሚጥሩት መካከል ተገኚ/ሁኚ።

    • @azitabxe3380
      @azitabxe3380 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ❤❤

    • @DaniDani-i6v
      @DaniDani-i6v ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ዘመንን ይቀድሙታል እጂ አይ መለስ ነገር😢❤😅

    • @Gidey-zx1du
      @Gidey-zx1du 11 หลายเดือนก่อน

    • @samuelsheta1766
      @samuelsheta1766 10 หลายเดือนก่อน

      I salute this guy So talented even in dark times Never changed!”

  • @frezerteshome7192
    @frezerteshome7192 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም እንደ አዲስ ከማዳምጣቸው ምርጥ ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች አንዱ

  • @almazgezahegn415
    @almazgezahegn415 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወርቃማ ዘመን ዳግም ላይገኝ 😢 በምቾት በፍቅር ያሳደግከኝ አባቴ ሐዘኔን በነዚህ ስር ገብተዉ በሚሰረስሩ ጥዑም ዜማዎች እሰናብታሀለሁ 😢😢

  • @jewadmohamde3797
    @jewadmohamde3797 3 ปีที่แล้ว +43

    ምን አይነት የሙዚቃ ስብስብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንድ አንኳን ሚያስጠላ የለውም 🙏🙏

  • @wondwosentamirat8071
    @wondwosentamirat8071 ปีที่แล้ว +8

    min alebet bezih zeregna ina qoshasha zemen kemenor yezane benanite zemen noren balefin

  • @diboraashebir7721
    @diboraashebir7721 ปีที่แล้ว +9

    እንደገነ ፍቅር እንደገና

  • @abebeashenafi4271
    @abebeashenafi4271 ปีที่แล้ว +36

    Those good old days. Nice lyric, and music. This music took me back to my old Ethiopia where there was no severe civil war relatively peaceful country and real friendship and neighborhood. When you don't drink coffee without sharing with your buddies. You had kitfo for 3 birr.

  • @nyakwaraerick6212
    @nyakwaraerick6212 ปีที่แล้ว +34

    I'm from Kenya I love Ethiopian people

  • @---ko9jq
    @---ko9jq 3 ปีที่แล้ว +11

    Gena yeliji lijoche yisemutali ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 ปีที่แล้ว +5

    Ewnet new bezer beahymanot sayekefafel ande hono selfiker selselam yazeme mewaded yenberew tewlid tesfa adergalehu wedfitem yemlesal beye leza tiweld gin👏👏👏👏

  • @selmankhedir1631
    @selmankhedir1631 ปีที่แล้ว +70

    0:00 ኤልያስ ተባባል - ማማየ
    06:40 ነዋይ ደበበ - የአይኔ አበባ
    10:50 ፀሐዬ ዩሀንሰ - ጊዜው ይርዘም እንጂ
    17:45 መልካሙ ተበጀ - በሳቅ በጨዋታ
    21:44 ምኒሊክ ወስናቸው - ውሸቴን ነው
    28:40 ሙሉቀን መለስ - ወድጄሽ ነበረ
    34:28 ተሾመ ምትኩ - ሱሰኛሽ
    40:24 መሀሙድ አህመድ - እንደገና
    46:41 ቴዎድሮስ ታደሰ - ጥፋተኛው ገላ

    • @Ta.sse-oq8lc
      @Ta.sse-oq8lc ปีที่แล้ว +3

      Thanks for ur arrangements.

    • @demekegebeyehu8104
      @demekegebeyehu8104 11 หลายเดือนก่อน +1

      10Q so much for those sweet music arrangement

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን

  • @sisja2097
    @sisja2097 3 ปีที่แล้ว +12

    ተመችቶኛል በዚው ቀጥሉበት

  • @MalichaDida-x6t
    @MalichaDida-x6t ปีที่แล้ว +5

    Abebech Darara, when I hear your songs, voice I lose control of my feelings till now, RIP. you are dearly missed.

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 3 ปีที่แล้ว +48

    መረዋ ድምፅ!
    ደስ የሚል ለዛ ያለው ዘና የሚያደርግ ዘፈን
    እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏾💚

  • @wasihungetu550
    @wasihungetu550 3 ปีที่แล้ว +15

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን።

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 3 ปีที่แล้ว +7

    ሀሪፍ ስብስብ ነው

  • @amanuelbicha6458
    @amanuelbicha6458 2 ปีที่แล้ว +13

    Good job Pls add more memorable old music.

  • @fikerfikerhode2189
    @fikerfikerhode2189 2 ปีที่แล้ว +7

    Owwwwwwwwww it.s amazing old is gold

  • @eshetufantaye3955
    @eshetufantaye3955 7 หลายเดือนก่อน +5

    The Most Beautiful & and Sweet Collection👌

  • @leuladane2430
    @leuladane2430 3 ปีที่แล้ว +17

    Golden early age times for me late 80's and 90's

  • @feyselebrahim2073
    @feyselebrahim2073 2 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት የማይጠገቡ ናቸዉ

  • @twizerimanathomas-yp2wl
    @twizerimanathomas-yp2wl 4 วันที่ผ่านมา

    With joy and appreciations! Blessings!

  • @MakbelantenehGech
    @MakbelantenehGech 7 หลายเดือนก่อน +17

    የዚህ ኮሌክሽን ዘፈን ትልቁ ችግር ማለቁ ብቻ ነው

  • @negesetkerekes2325
    @negesetkerekes2325 8 หลายเดือนก่อน +1

    I am Eritrean and grew up in Asmara my teenage years, I used to listen to this songs, it brought so many memories. Thank you!

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 2 ปีที่แล้ว +18

    I remember each and every one of them... It was my time .. when I was a 👑 king.
    I love you all

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 3 ปีที่แล้ว +6

    በስመአም ይሄን የዘፈን ስብስብ ሳገኝ ያሉኝ የአሁን ግዜ ዘፈኔች ደለትኳቸው

    • @UnusualEra
      @UnusualEra 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ👍

  • @SolomonAdeme-x8z
    @SolomonAdeme-x8z 10 หลายเดือนก่อน

    የምገርም የሙዝቃ ስብስብ ነው ከምባለው በላይ ያምራል

  • @LMY432
    @LMY432 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጊዜ ነበር !!wow ያ ዘመን

  • @mikiwinner7004
    @mikiwinner7004 3 ปีที่แล้ว +7

    Gerami collection excellent work

  • @nosacurry4257
    @nosacurry4257 ปีที่แล้ว +2

    Waw what a memorable time with love from Asmara Eritrea 🇪🇷 ❤

  • @simonmamo1071
    @simonmamo1071 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር:ሰላምና ደስታ መውደድ ከንፁሕ ልብ ጋር የነበረበት ዘመንን አስታወሳችሁኝ አመሰግናለሁ ።

  • @abrhettekle8794
    @abrhettekle8794 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉ አንዴት ደስይላል🎉!!!!

  • @leulmuluye6289
    @leulmuluye6289 ปีที่แล้ว +2

    Honestly speaking i haven't word for this old music💥💥💥

  • @begnagojomedia
    @begnagojomedia 2 ปีที่แล้ว +4

    ምረጥ የሙዚቃ ስብስቦች!!

  • @assefaadmasu
    @assefaadmasu 3 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ደስ ይላል!!!

  • @sisaydesta1799
    @sisaydesta1799 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማንነታችን በግልፅ በሚታወቅበት ዘመን ፤ ኢትዮጵያ በዚያን ዘመን ብዬ ልተወው

  • @surafielbetru9743
    @surafielbetru9743 3 ปีที่แล้ว +47

    Back in a day no tribal conflict, just love

    • @tamratadmassu2415
      @tamratadmassu2415 2 ปีที่แล้ว

      00

    • @tamratadmassu2415
      @tamratadmassu2415 2 ปีที่แล้ว +1

      0000000

    • @ፍቅር-ዐ3ጘ
      @ፍቅር-ዐ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም
      Hope that day will come back....መርዛም እንሳሰዎቹ አልቀው ዳግም ሰው የምንሆንበት ቀን ቅርብ ነው

    • @mimilarc8625
      @mimilarc8625 2 ปีที่แล้ว

      Yup just 4-5 years ago!!!😢😢😢

  • @melakumehrete9639
    @melakumehrete9639 3 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ነው

  • @nurtube7239
    @nurtube7239 2 ปีที่แล้ว +3

    So Golden time the last one,really there is true love at that time,

  • @AbeyttKotaa
    @AbeyttKotaa 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጠይም የሳመ ያውቀዋል ወዳጄ።እየሳምን

  • @freweynifreweyni8046
    @freweynifreweyni8046 3 ปีที่แล้ว +3

    Dese yemil sebeseb new enamesegnalen

  • @dawitabraham2501
    @dawitabraham2501 3 ปีที่แล้ว +39

    ምንም ማረግ አይቻልም ,ሁሌም የሚሰሙ ዘመን አልፎ ዘመን ቢተካም !!

    • @gezahegnkassa1385
      @gezahegnkassa1385 2 ปีที่แล้ว

      በለሆሳስ የሚደመጡ ቃና፣ ለዛቸው እና ቁምነገራቸው የማይጠገቡ ጥዑመ ዜማዎች ነበሩ።

    • @daniyasultan1755
      @daniyasultan1755 2 ปีที่แล้ว

      Ò9

  • @mimilarc8625
    @mimilarc8625 2 ปีที่แล้ว +4

    Melkam’s music def had me in tears

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 2 ปีที่แล้ว +6

    I love it thanks guys

  • @vphonetastic161
    @vphonetastic161 3 ปีที่แล้ว +11

    የምርጦች ምርጥ

  • @tesfalidetgebremeskel9041
    @tesfalidetgebremeskel9041 ปีที่แล้ว +1

    nice compilation

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 3 ปีที่แล้ว +18

    ለዛ ውበት ትህትና ፍቅር የሚቆረጥበት ዘመን i am happy to her ♥♥♥

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቀድሞ ዘፈኖችን ይመቹኛል በጣም ነው የምወደው እናመሰግናቹሀለን ኑሩልን

  • @fikirteafowerk244
    @fikirteafowerk244 ปีที่แล้ว

    Tegemro eskyalk yedto zefagnoch bemulu adnakyachu negn cher abate medhanealem yibarkachu yibarkachu thankyu ❤❤😂❤

  • @stylefashionstore7775
    @stylefashionstore7775 ปีที่แล้ว +9

    What a beautiful mix ❤❤❤ takes me back home I feel like I’m already there 😮

  • @zemaax
    @zemaax 2 ปีที่แล้ว +65

    Back when Ethiopia was really Ethiopia.

    • @meaw5853
      @meaw5853 ปีที่แล้ว +1

      simpler times, miss it so much!

  • @negatechane5289
    @negatechane5289 11 หลายเดือนก่อน

    I grew up listening that kind of lovely music in Addis. I miss my hometown my friends my people in general.

  • @eldana-pp5us
    @eldana-pp5us 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ።

  • @wondimagegnwodajo54
    @wondimagegnwodajo54 2 ปีที่แล้ว +2

    Arif collection serta ya Melkamu Tebaje lay sidars scratch Alaw
    At least listen one time after you Done mixing ur collection
    Arif sera naw👍

  • @yonas20121
    @yonas20121 2 ปีที่แล้ว +4

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY .

  • @Huda19998
    @Huda19998 3 ปีที่แล้ว +12

    You take me back in Ethiopia wow Thank you 🙏

  • @gule1606
    @gule1606 ปีที่แล้ว +3

    just no words to express the collection! pleasant and our real identity. ኳኳታ ጫጫታ የለም!

  • @tarikugichamo8933
    @tarikugichamo8933 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስል

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ - መሐሙድ : አህመድ
    ሁለተኛ - ተሾመ ፡ ምትኩ
    ሥስተኛ - በሙሉ

  • @alazardeboch826
    @alazardeboch826 2 ปีที่แล้ว +8

    love is best told by this collection! Thanks guys!

  • @meskeremneway4765
    @meskeremneway4765 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል እንዴት ደስ ይላል👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋

  • @dawitwoldeyesus5547
    @dawitwoldeyesus5547 ปีที่แล้ว +3

    Waw melkamu he is really great,just listen the lyrics carefully!!!!

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 ปีที่แล้ว +18

    The best singer’s all the time

  • @antenehdesaleg6692
    @antenehdesaleg6692 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 ปีที่แล้ว +11

    I remember beautiful music ❤️❤️❤️❤️👍🏽👍🏽🇪🇹🇪🇹

  • @teshomedemissie4098
    @teshomedemissie4098 3 ปีที่แล้ว +10

    ወደመልካሙ ጊዜ በትዝታ መንጎድ ብቻ ነው

  • @selamawitabere3585
    @selamawitabere3585 ปีที่แล้ว +4

    who ever made this, Thank you!!!! nothing like old days.

  • @hiwot5255
    @hiwot5255 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks wow 👌 👏

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow betam Des yelale bertu 👍 enamesegnalen

  • @yaredh.4014
    @yaredh.4014 3 ปีที่แล้ว +5

    I have really enjoyed it. Thank you so much. I do appreciate. Keep it up please🙏🙏🙏

  • @AKLILUBelihu
    @AKLILUBelihu ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ያማረ ሙዚቃ

  • @Duretegobba
    @Duretegobba 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

  • @SinduBeharu
    @SinduBeharu 9 หลายเดือนก่อน

    ጌደሬው እህህህ እንዳልከው ተራራና ተራራ ብቻ አንገናኚም ሞት ካለነን እንገናኛለን ያልከውን 😢😢😢😢 ሁሌ አስብካለው ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያገናኜን

  • @aynalemtsige-py2dd
    @aynalemtsige-py2dd 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የድሮ ዘፈን ጆሮ የማይቆረቁር

  • @TofikAbdo-zh4qb
    @TofikAbdo-zh4qb 7 หลายเดือนก่อน +1

    Nice collection

  • @nwsahilmountains1449
    @nwsahilmountains1449 2 ปีที่แล้ว +24

    I heard them all in Asmara ,as a child

  • @bololotigst2128
    @bololotigst2128 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍አደኛ

  • @LidiyaTilahun-vo2tm
    @LidiyaTilahun-vo2tm 7 หลายเดือนก่อน

    ከዘመን ዘመን የሚተላለፉ ዘፈኖች አቦ የምርጦች ምርጥ

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 11 หลายเดือนก่อน

    "Qimsha" should be like this🎉

  • @seidshambel7324
    @seidshambel7324 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam yemigerem geza neber waw waw hulam ateselechum ere

  • @Lee-xn7jv
    @Lee-xn7jv 3 ปีที่แล้ว +4

    Old but Gold ..

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 3 ปีที่แล้ว +6

    Wonderful song

  • @MesfineTemerga
    @MesfineTemerga 11 หลายเดือนก่อน

    Btm des yemile collection tnxs❤❤❤

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 3 ปีที่แล้ว +55

    ወደ ኋላ ሄደን እራሳችንን እንድናስታውስ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን !!

  • @simeneheshetu5137
    @simeneheshetu5137 3 ปีที่แล้ว +6

    አመሰግናለሁ ለምርጡ ስብስብ

  • @ferewotheferewothe7406
    @ferewotheferewothe7406 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም አዲሰ ነኛ 🥰🥰

  • @SintayehuBekele-nt9jz
    @SintayehuBekele-nt9jz 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤላዬ ምንልበልክ እኔቃልየለኝም ድንግል ማሪያም ከዚክበላይ የምትዘፍንበትን አንደበትክን ትክፈትልክ እድሜ እና ጤና ትስጥክ