I read most of the comments there is nothing left unsaid, however let me say this: Tilahun was created to sing and he performed and obviously became the best of the best
That is perfect,! No one compared with Tilahun Gessaes. I do not think so even if someone will Created in next 1000 years like Tilahun Gessaes. Those kind of very very Ginuis people are Created rarly. For example, the famous Charele Chapilen of British was one of the amazing people who was the famous Top actors in the world.
Who First ? Who are first for our Earth home ideally and physically Both men and women to treat each others and others equally Which Nation be the first to give 50%s' of women We know, they are more responsible to treat up to nineteen Women and up to nineteen years need more treatments Please men leaders to stop discriminations and ignorances Citizeen Animals need enough budget and treatments We are to treat plants and the whole environments Which Nation is the first champion in equity and inclusive Treating women equally in both life parcisipative Abiye T W Source From Dr. Telahune Gessess song ".......Ke Seww Wedeya Bemedir........"
Techonlogy nef new mixing zemanwi keyboard endelib studio endelib akanabari sheeee getami shee zema derasi bet yikterew yihe ahun new Ye befitu ye zih hulu tekarani hone be million yibeltal
ማንም የማይተካው የምርጦች ምርጥ ነው።ሞቶ እንኳ በህይወት ያለ የሚመስል
I don't understand Ethiopian language but don't know why i love to listen Ethiopia 's songs
👍👍👍
If you listen to more instrumentals, you will love it
በርካታ ዘፈኖቹ በካሴት አለኝ፣በደንብም እዘፍን ነበር፣በታሪክ ጋሼ ጥላሁንን የሚያክል ድምፃዊ አልሠማሁም።ዕውነትም ንጉሥ።
የድሮ አትዮጵያን ናፈቀኝ ወይኔ 🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷👌
አይዞህ በፈጣሪ እርዳታ የዱሮዋ ኢትዮጵያ አንድነት፣ ፍቅርና ሰላም ሰፍኖባት በታላቅነት በአስከፊው የዘረኝነት ስርአት መቃብር ላይ እንደ እንቁ እያበራች በቅርቡ ለአለም ሁሉ ትከሰታለች፣ በዘረኝነት ሕዝብ ሲገድሉና ሲያጋድሉ የነበሩት እነ ሰይጣን አቢይ ለፍርድ ቀርበው በስቅላት ይቀጣሉ ! በዚህ ጊዜም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ታላቅ ሐሴትን ያደርጋል! 19:27 !!
ጥላሁንን ከሌላ አርቲስት ጋር ለማወዳደር መሞከር እንደሚያስቀጣ ወንጀል መቆጠር ነበረበት!!ነፍሱን ይማር!!
እሄን እርስ በእርሳችን ምንባላበትን ግዜ ከሚያሳየኝ የዛ የፍቅር ዘመን ትውልድ ሆኘ እድሜዬ ባጠረ ነበር
ለምን ይጠር ለጥቂት በጥባጭ ሲባል። ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ (እመኝልሻለሁ)። ከሠላምታ ጋር።
@@edimemestewate755እንዲ እንድል እኮ ያሰኘኝ የበፊቱን ፍቅር አይቼ በዚ ግዜ ፍቅር ማጣቴ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ከምንም በላይ ዩቱብአችዉን ወድጀዋለሁ
@@edimemestewate755
Mert asteyayet. Amesegnalehu
ይሕንን ዘመን ተሻጋሪ የጥላሁንን ዘፈን ከብዙ ግዜ በኳላ ስላሰመችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ።
ምርጥ ጥላሁን
I read most of the comments there is nothing left unsaid, however let me say this:
Tilahun was created to sing and he performed and obviously became the best of the best
ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ የዘመኑ ክስተት ነበሩ።
የማይታበል እውነት ነው።
የ5-6 ዓመት ልጅ ሆኜ የሸክላ ዲስኩን ኦፕሬት የማደርገው እኔ ነበርኩ ፣ነገር ግን የዘፈኑ ትርጉም የሚገባኝ ኣሁን ነው።ሼር ስላደረጋችሁን ኣመሰግናለሁ።
በበኩሌም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
አምላክ ጥልቅ በሆነ የፍጥረት ብቃቱ ከፈጠራቸው ልዩ ሰዎች ጥላሁን ለኢትዮጵያ ዕንቁ አርጎ ፈጥሩዋል ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ለአገሬ የመታከምያ ያህል ወስጄው ኮመኮምኩት። ጥልዬ ነፍስ ይማር!
ጊዜው የግጥሙ መልዕክት ድምጻዊው ባንዱ እንዲህ ተገጣጥመው ጊዜና ትውልድ ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን ለመድማት በቅተናል :: ዛሬ ላይስ የአብዛኛው ዘፋኝ ተብዬ
ጥልሽ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ በህይወት ዘመኔ ታላቅ ክብር ስቸርህ እኖራአለሁ። ነፍስህን በገነት ጥልሽ።
RIP 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ we will always live with ur amazing songs.. Blessings With The Almighty Lord 🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነተኛ ታሪክ የተሰሩ ስራዎች ሁሌም ዘላለማዊ ሆነው ይኖራሉ!!! አቤት የዛኔ የነበሩ የግጥም። ባለቤቶች። የሚከበሩ ናቸው።
የጥሌ ዘፈኖች ምን ይወጣላቸዋል? አስተማሪ፣አዝናኝ፣ገሳጭ እና እንዲሁም አዝናኝ ናቸው። ጥሌ ሁሌም በሰው ልብ ውስጥ ስላለ ሞተ ብዬ አላምንም
Betam keyet enagignachew ahun ayy gize..
ጥላሁን ገሰሰን የሚወዳደር ድምፃዊ በሐገራችን የለም፣ ሌላው አስገራሚው ነገር በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት የሙዚቃ እድገት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረ መሆኑ ነው፣ ይህም ጊዜ ወርቃማው የሙዚቃ ዘመን በመባል ይታወቃል፣ ጥላሁንን የሚያጅበው ዝነኛው የንጉሰ ነገስቱ የክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ /Imperial bodyguard orchestra/ በኋላቀር መሳሪያዎች አሁን ከምንሰማው የተሻለ ቅንብርና ጣእም ያለው ሙዚቃ መጫወቱ ነው ! ትውልደ አርመናዊው የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነርሲስ ናልባንዲያንም ለሐገራችን ሙዚቃ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል ፣ የሁሉንም ነፍስ ይማር ! አመሰግናለሁ ፣ጨረስኩ!!
ደስ ስለሚያሰኘው አስተያየትህ እኔም ከልብ አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@@edimemestewate755 እኔም እጅግ አመሰግናለሁ !!
በጣም ከማዳምጣቸው ዘፈኖች ውስጥ ቅድሚያ የምሰጠው የጥልዬ አልበም ነው
That is perfect,! No one compared with Tilahun Gessaes. I do not think so even if someone will Created in next 1000 years like Tilahun Gessaes. Those kind of very very Ginuis people are Created rarly. For example, the famous Charele Chapilen of British was one of the amazing people who was the famous Top actors in the world.
ክሰው ወዲያ ማንም አይመረጥም በአሁኑ ሰአት ግን እርስ በርሳችን እየተባላን ለሰው ልጅ ይሚሰጠውን ክብር አሳጥተነዋል ያሳዝናል እግዚአብሔር የተሻለ ዘመን ያምጣልን ጥልሽ ነፍስ ግን ይማረው
እውነት ነው እድሜ መስታወት ነው ይሄው በልጅነቴ የሰማውት ዛሬ በትዝታ ወደ ልጅነቴ መለስከኝ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏
•••ከሰው ወዲያ በምድር•••
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥
በጣም አመሰግናለሁ። ከከበረ ሠላምታ ጋር።
🎀th@@edimemestewate755
2021ማን ነዉ እየሰማዉ ያለ😟
❤2024
It’s 2024 about to be 2025 still listening will continue until that day……
ይህን ምርጥ ሙዚቃ ስላካፈላቸሁን በጣም አመሰግናለሁ። ሰላም ለኢትዮጵያ።
አመሰግናለሁ፣ ሠላም ለአንተም ይሁን። ክከበረ ሠላምታ ጋር።
ክቡሩ ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ❤
የኔ ወርቅ፣ መካሪ አስመካሪ ዘመን ተሻጋሪ
ሰሜኑ: ደቡቡ: ምስራቅ : ምእራቡ ያለምንም ልዩነት የሚወደው ኢትዮጵያዊ💚💛❤️
ንፍስህ በሰሌም ትረፍ🙏🏽
ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ
አመሰግናለሁ እያሰማህኝ ያለው ሙዚቃ ልጅ እያለሁ በፋዘር ሬዲዮ እንደቀልድ ሰምቻቸው ነበር የሙዝቃ ጉልበቱ ትውስታው ነው መልካም ቀን
መልካም ቀን።
የኔን ሙሉ ስሜት ገለፅክልኝ 🙏
ጥሌ ደስ ሲለኝ ደስታዬን እማደምቅበትስከፋም ሃዘኔን እማስታምምበት ለእኔ እሚሆን ድንቅ ዜማ አለህ እና ክበር አንተ እኮ ጥላሁን ገሰሰ ነህ!
የእውነት ዘመን የማሽረው ትልቅ ሰራ ነው የንጉሶች ንጉሥ ነው ጥልዬ
ሀብቴ ተርፎ በዝቶ የሚለው ዘፈን በጣም እወደዋል❤❤❤❤❤
ዘመኔን በሙሉ ሠማሁት ሁልግዜ አዲስ ይሆንብኛል
ለሀዘኑም ለደስታውም የሚመች ነፍስ አለምልም የሆነ
ሙዚቃ ከገጣሚ አስከ ሙዚቃ መሣርያ አድማቂዎች አከብራችኃለሁ ።
😍😍😍
ጥሌን የሚያህል መቼም አይተካም አሁን ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገ የድሮ ተጫዋች ያላትን ልንገራቹ እኔ እከሌ እባላለው ያንተን ግን ዓለም ሁሉ ስለሚያውቀው አትንገረኝ ነበር ያለው ጊዜው 1978 ይመስለኛል
ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ እንደዘመኑ ታለንት የለሽ ዘፋኞች ሌላ ቋንቋ ሳይደባልቅ በጀመረው ቋንቋ ጀምሮ የሚጨርስ ዘፈኖቹም ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ልዩ የሆነ አርቲስት ነበር። እንኳን ሊወዳደር አጠገቡ የሚደርስ ዘፋኝ በአሁኑ ጊዜ የለም።
የኢትዮጲያ የሙዚቃ ንጉስ ነኪም ተኪም የለህም ነፍስህን በገነት ያኑራት
Tilahun is the definition of true Ethiopian!!!!
No question about it. Thank you.
የጥላሁን ዘፈኖች ሁሉንም ክስተቶች የሠሚዳስሱ ናቸው፣ አንድ ጊዜ ተመልሶ የምናየው ቢሆን መልካም ነበር። ነፍሱን በገነት ያኑራት።
የዛሬዎቹ አርቲስቶች ብሔርን በተናጠል እየጠሩ ከማወደስ፣ ኢትዮጵያውያንን በአንድ ባካተተ ስለ ሚዘፍኑለት ርዕስ ቢያቀነቅኑ መልካም ነው እላለሁ
@@tsige_d6685 እኔም የምስማማበት አስተያየት ነው። እግዚአብሔር ይስጥለኝ ከሰላምታ ጋር።
Abshir kesu yebasu tayaleh wendime
Ethiopia Hule tiweldalech
ትክክል እኔማ የሞተም አይመስለኝም ጥልዬ የሚመጣ ይመስለኛል
Amen to that my brother 🙏
ጥሌ ነፍስህን በገነት ያኑራት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
ጋሽ ጥላሁን ዘመን የማይሽረው ሁሌም የሚደመጥ ምርጥ ዘፋኝ
በእውነት ሀብቴ በዝቶ ሚለዉን ከዚ ቀደም ሰምቼው አላውቅም የሰማሁትም እሄው በናንተ ቻናል ነው ለዛዉም ከሚገርማችሁ ነገር ወላሂ ለሃይማኖት ትምህርት ዳእዋ ለ40 ቀን ወጥቼ እሄው አሁንም የናንተን ዘፈን እየሰማሁ ነው አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
ዘጸኑ በራሱ ዳዋ ኮ ነው❤
I will always love Tilahun, because he takes me back to the old days in no time!
ወንድሜ ቻናልህ ምርጫዬ ሆኗል መልካም ስራህ ሊመሰገን ይገባል good job!
በዚህ አጋጣሚ "ከሰው በላይ በምድር" የሚለውን ዘፈን ለሀገራችን ፓለቲከኞች ጋብዣለሁ።
በበኩሌም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
ሁሌም አዲስ የጥልሽ ዘፈን
ዘመንን የሚያስታዉሱን ቅርሶች
ምትክ የሌለው የ ኢትዮጵያ ዕንቁ ጥላሀሁን ገሰሰ!
አዉሮፕላን መጣ እየገሰገሰ
በዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሰሰ !
ሰርጌ በክብር ዘበኛ live band የደመቀ ነበር !!
ምን እንዝፈንላችሁ ተብለን ስንጠየቅ እኔ ሳላመነታ
እሩቅ ምስራቅ ሳለሁን
መምረጤ ትዝ ይለኛል !!
ጥላሁን የኔ የብቻዬ የሙዚቃ ንጉሤ።
አይ ዘመን!!
በአለም ላይ በዚህ ደረጃ መልእክት ያለው ዘፈን እንደ ጥሌ የዘፈነ አለ
ፍፁም የለም አይኖርምም
ወይ ጥሌ!!❤
እነዚህ ዘፈኖችህ ነበሩ ት/ ቤት ከምንማረው የግብረገብ ትምህርት ጋር በስነምግባር ታንፀን ያደግንባቸው ወይ ንጉሡ
ቃላት የሉኝም የምለው።
የእውነት የእናት ፍቅርህ የሚያንገበግብህ ሞት ለውጥ ቢኖረው እኔ ሞቸ በሂወት በኖርክልኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭ጥልዬ የአባቴ ትዝታዎች ናቸው ድምፆችህ ልጅነቴ ከምኔው ነው ግን ያደኩት ትዝታ ለካ ቅርብ ነው አባቴ ኑርልኝ እወድሃለሁ
ጥላሁን ማለት ከሱ በታች ላሉ አርቲስቶች ጥሩ አሻራጥሎወደማይቀርበት አለም ተሰናብቶናል እናምሁሌም ልናነሳው ይገባናል!!
የኢትዮጵያ ህዝቦች መልካም ከማድረግ ክፋ መስራትን የሚመርጡ ኋላቀር አስተሳሰብ የላቸው ነው ።
አስተያየት ስትሰጥ ከልጥፉ ነገር ጋር የሚሄድ ቢሆን ይመረጣል
በ1964 ላይ የተዘፈነ ነው
እናመሠግናለን ❤
በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከከበረ ሰላምታ ጋር።
እናመሰግናለን በጣም። ቀጥሉበት
እኔም አመሰግናለሁ። ሠላምታዬንም አቀርባለሁ።
Thank you so much for sharing this beautiful clip!
You are very welcome. I thank you too for your comment.
"ከሰው ወዲያ በምድር "ተብሎ ይድተካከልልኝ😊
Unforgetable person
Enem lij eyalehu wondeme beshekila keftot yademetikut ahune tawosegne.
Tille le ethiopia musica ante batinor min ywten neber.
አንድ እሱን የሚወደዉ ሰዉ
King👑
"ትናንትን አማሁት :
ላፌ ለከት የለው
የዘንድሮው መጣ
እጅ እግር የሌለው " ብሏል ገጣሚው ይሄን ዘመንስ ምን ተብሎ ይዘፈንለት ነበር? በተረፈ ጥሌንም ዘመኑንም እንደገና ብታመጣልን: ምን እናሸግርህ ይሆን ? ሐብቴ ሞልቶ ተርፎ ብሎ ከንቱ መሆኑን ነግሮናልኮ
ወርቅ የሆነ አስተያት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከከበረ ሠላምታ ጋር።
Man nebwr getamwu ?
Thanks so whate invite Tolahun Gesesses collections.
Thank you as well. Have a good day.
አክብሬሃለሁ ወንድሜ ወይስ እህተ
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
የኑሮ እንቅፋት ሲመታው ጎራዴ፣
ለማን ተደስቶ ለማን ያዝናል ሆዴ፡፡
ደጉንም ክፉንም ስላየሁ በህይወቴ፤
ጨነቀኝ ለመሳቅ ምን ይሁን አንጀቴ፡፡
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
ግማሽ ጎኔ በሳቅ ግማሽ ጎኔ በሀዘን፣
ተጨንቋል መንፈሴ ልሳቅ ወይስ ልዘን፡፡
ያለው ሰው ለሌለው ቢሰጠው በጥቂቱ፣
ኖሮትም ባይመልስ ይሳሳል አንጀቱ፡፡
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
መሳቅ ወይ መለገም ድሎትን የሚያስገኝ፣
የሚያስከብርና ታላቅ ሰው የሚያሰኝ፡፡
ስለዚህ ለመሳቅ በጣም ጨነቀኝ፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ሰዎች ቁርጡን ንገሩኝ፡፡
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡
ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እናናናናና ፡፡
ስለጥሌለማወቅመጨረሻየታተመውመፅሐፍማበብይጠቅማል
የመጽሐፉን ስም ብትጠቅሰው መልካም ነበር። ከሰላምታ ጋር።
@@edimemestewate755 N
Yemingizem inqu neh Tiliye,ine yanten dimts mechem altegbim, nebsihin begenet yanurew!
Tile tonfashi almotem ale.
Edime mestewate god bless you for sharing this wonderful music of Thilahun Gesesse
God bless you too.
Edema mestawet naw ba tekikle buertu
አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
oh ,thamks
You are welcome. Thank you as well.
How big is our ❤️...? Big enough.
Yin yekoye zeme semten zim aydelem entesaseb.
No body being Tilahune Gesesse.
Thanks millions for sharing this golden voice!!!!
Thank you as well.
Who First ?
Who are first for our Earth home ideally and physically
Both men and women to treat each others and others equally
Which Nation be the first to give 50%s' of women
We know, they are more responsible to treat up to nineteen
Women and up to nineteen years need more treatments
Please men leaders to stop discriminations and ignorances
Citizeen Animals need enough budget and treatments
We are to treat plants and the whole environments
Which Nation is the first champion in equity and inclusive
Treating women equally in both life parcisipative
Abiye T W
Source
From Dr. Telahune Gessess song
".......Ke Seww Wedeya Bemedir........"
I missed this guy
Still listening 2024 as new song
🙏🙏🙏
ስለጥሌተነግሮመችያልቃል
ተደጋግሞ መፈጠር የነበረበት የሰው እንቁ ነው።
Tankyou my dear RIP🙏🏾
አመሰግናለው እንደዚ የድሮችን አምጣልን እንማርበት ዘፈን ብቻ አደሉም ትምህርት ጭምር ናቸው፡ እባክህ በዚህ ቀጥል ፡ሰብሥክራይብ አደረጉ
በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።
እባካችሁን የአበበ ኃ/ሚክዔልን በ1974/75ዓ/ም የዘፈነውን ዘፈን ጎዳናው ፍቅር ጎዳናው በልቤ ላይ ጥሎ ሚጓዘው የሚለውን እዚህ ፖስት ብታደርገው እናመሰግናለን።
th-cam.com/video/8_KSRvzrABw/w-d-xo.html&ab_channel=Cannybird
Almost 2023💞💞💞💞
Almost 2025 now time goes by so fast 😂
Zm I like this music
Techonlogy nef new mixing zemanwi keyboard endelib studio endelib akanabari sheeee getami shee zema derasi bet yikterew yihe ahun new
Ye befitu ye zih hulu tekarani hone be million yibeltal
You are nevertheless
Waw
💯👌😭😭😭
❤️❤️❤️❤️❤️
😮
💋💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏
😭😭😭😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
The great and golden times in Ethiopia has long gone ! All we have now is useless and stupid artists and stupid governments
እንደዚህ አይነት እና የጥላሁን ገሰሰ ልጅ ዳዊት ዘፈኖችን ለማግኘት እኔ ቻናል ላይ አሉ ቻናሉን ለማግኘትfasil kenema tube ፋሲል ከነማ የሚለዉን ስትጫኑት ይመጣላችሃል
እሺ።
Simply
Thanks
አቶ ሞት
No one nears to him