እጅግ አስደናቂ አምልኮ ስራዬን የሰራህልኝ - ዘማሪ ፓስተር ዮሴፍ አያሌው || Sirayen Yeserahilign Singer Pastor Yoseph Ayalew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @የኢየሱስዘርነኝ
    @የኢየሱስዘርነኝ ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ እድልኛ ማነው በዚህ በተቀደሰ ጉባኤ ውስጥ መገኝት አባቴ እግዚአብሄር ክብር ሁሉ ላንተ ብቻ ይሁን አሜን ሀሌሉያ ♥♥♥

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ ግን ምን ዓይነት ፍቅር ነው 😊❤❤❤
    ምን ዓይነት የከበረ መንፈሱን የሰጠን😢😮❤
    ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ በማደርያህ ይግባ ❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @immanuel342
    @immanuel342 2 หลายเดือนก่อน

    ሥራህን የሰራህልኝ ,ምስጋነዬን ተቀበለው፡፡ስሙን የሚያቁት ይታመኑበታል

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +7

    ኢየሱስ ኢየሱስ የኔ ምትክ የኔ ቤዛ የኔ ህይወት የኔ እስትንፍስ የኔ ሁሉ በሁሉ የእኔ ወዳጅ የእኔ ጠበቃ የእኔ አባት የእኔ ጓደኛ የእኔ ቤተኛ የእኔ ዘመድ የኔ እኔ ኢየሱሴ 🔥🔥🔥🔥🙏

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    እንደማር ጣፈጠኝ ስምህ አፌ ላይ
    ከስምህ የሚበልጥ
    ስም ይገኛል ወይ
    ስም ይገኛል ወይ
    ሰዎች ተሰብስበው ለስምህ ሰገዱ
    ከስማቸው ይልቅ ስምህን ወደድ
    ስምህን ወደድ
    ኦ ኢየሱስ ኦ ኢየሱስ ኦ ኢየሱስ ኢየሱሴ
    ኦ ኢየሱስ ኦ ኢየሱስ ኦ ኢነሱስ ኢየሱሴ
    ሚስጥሩ ምንድን ነው ሚስጥሩ ይሔ ነው
    ስሙን ያስወደደው ባህሪው እኮ ነው
    ስሙና ህይወቱ አንድ ላይ ይሔዳል
    እንደ ኢየሱስ ያለ ከወዴት ይገኛል 🔥🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ኢየሱሴ አዳኝ ለነፍሴ
    ኢየሱሴ አዳኝ ለነፍሴ
    ኢየሱሴ ቤዛ ለነፍሴ
    ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +2

    በእንጀራ እና በወኃ ብቻ መች ይኖራል
    በዚህ ምድር ላይ
    የኔንስ ልቤ ሚያርፈው የአንተን ክብር ሲያይ
    መገኘትህን ሲያይ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም አለሁኝ በቤቱ
    በምህረት በፍቅሩ በቸርነት በጉብኝቱ በማፅናናት በማበርታቱ በመጠጋጋት በጓደኝነቱ ዛሬም አለሁኝ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ስንቶቹን አመታት አለፍኩዋቸው
    ጠላቶቼን በስምህ እየረታኃቸው
    ያን ጥሻ ጨለማ አሻገርከኝ
    ተሸክመህ አባ ሳትሰለቸኝ
    አቤት ያንተስ ፍቅር
    ልቤን አሸንፍታል
    መገዛት አምሮታል

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ሰልፍ እማ በዝቶ እንዳልተጨነኩ
    ቃልህን ስሰማ በቃልህ አረፍኩ
    ሰላሜ አንተው ነህ
    የእረፍቴ ምንጭ
    ሰላም አላውቅም
    እኔ ካንተ ውጭ
    ካንተ ውጭ ሰላም አላውቅም
    ካንተ ውጭ እረፍት አላውቅም
    ካንተ ውጭ ህይወት አላውቅም
    ካንተ ውጭ መኖር አላውቅም
    ካንተ ውጭ መተንፈስ አላውቅም
    ካንተ ውጭ እራሴን አላውቅም
    ካንተ ውጭ ሰውም አላውቅም

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +2

    ቤቴን በሰላም በደግነትህ
    ህይወቴን ሞላ ድንቅ በረከትህ
    ቤቴን በሰላም በደግነትህ
    #እኔን እራሴኑ በሰላም በደግነት ሞላሃኝ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ስጋት እንዳይገባኝ
    እንዳይገባኝ
    #ቃሉን ሰጠኝ
    በፀጋህ ደግፈህ እያቆምከኝ
    እያቆምከኝ
    ባለፍኩበት መንገድ በእኔ ውስጥ በእኔ ጓን ከእኔ በላይ ሁነህ ያልተለየኸኝ

  • @FateKelil
    @FateKelil 5 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN!!!!!!!

  • @FateKelil
    @FateKelil 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይብዛልህ!!!!!!

  • @minalecherinet8271
    @minalecherinet8271 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ ጌታ ይባረክ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ
    ቤቴን በሰላም በደግነትህ
    ህይወቴን ሞላ ድንቅ በረከትህ
    ቤቴን በሰላም በደግነትህ

  • @mekedsaykafaw7383
    @mekedsaykafaw7383 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ስምህ ስምህ ይጣፍጣል ህይወት ይሰጣል ምድረበዳውን ያለመልማል

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +2

    እንደሚፈስ ዘይት ነው ስምህ
    ስለዚህ ደናግል ወደዱህ
    እኔም አንተን አንተን አንተኑ ብያለሁ
    ስምህን ላከብር ጨክኛለሁ
    ስምህ አባ ስምህ

  • @FatiJems
    @FatiJems 8 หลายเดือนก่อน

    , Amen amen amen amazing worship ❤❤❤❤❤😂😂😂🎻🎻🎻🎻🎻🎻ke,wodet,yigenal,inde, abate Yale,ketim,ayi genim🎉🎉🎉🎉

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    አልዝልም እኔ አልደክምም
    ስራየ አያሰለችም
    መንፈሱ በእኔ ስለአለ ይሔዳል እየሰበረ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    እኔን በሰላም በደግነትህ ህይወቴን ሞላው ያንተ አብሮነት

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ቢታመኑት የሚያስተማምን
    ለክፍ ቀን ጋሻ የሚሆን
    የኔ ጌታ ወረት አያውቀው
    ጊዜ ዘመን አይለዋዉጠው
    አልፍ እሱ ኦሜጋ እሱ ሃሌ ሉያ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ነው ዛሬም ህይወቴ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    የነሀሱን ደጆች በስልጣን ሰበረ
    እኔም ተከትየው
    ከሱ ጋ አልፌያለሁ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ክበር አንተ ብቻ አንተ ብቻ የለህ አቻ
    ግዛኝ አንተ ብቻ አንተ ብቻ የለህ አቻ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ቀምሼህ አውቅሃለሁ
    ምርጫየም አድርጌሃለሁ
    ለህይወቴ መደምደሚያ ነህ
    ዘላለም ትበቃኛለህ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ስንቱን አሻገርከኝ
    ሞቴን ወሰድክልኝ
    ጌታ ክበርልኝ ኢየሱስ ክበርልኝ

  • @ghenetghebre6767
    @ghenetghebre6767 ปีที่แล้ว +2

    ስሙን ያስወደደው ባህሪው እኮነው ሃለሉያ

  • @እንዘምርዜማ
    @እንዘምርዜማ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 ปีที่แล้ว +1

    አሜ አሜን አሜን
    ተባረክ ጌታ ዘመንህን ሕይወትህን በኢየሱስም ይባረክ ተባረክ በ ቡዙ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @sahareahare6242
    @sahareahare6242 7 หลายเดือนก่อน

    Amen

    • @sahareahare6242
      @sahareahare6242 7 หลายเดือนก่อน

      Amen amen ❤❤❤🥰😍😍🥰😍🥰🥰🥰😍😍🥰🥰🥰😍🙏🙏

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ላንተ ይሁን አምልኮ
    ላንተ ይሁን ምስጋና
    ይገባሃል እና አባ ይገባሃል እና

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ተመቸኝ ተመቸኝ ስምህ ጉያህ ተመቸኝ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ኢየሱሴ ኢየሱሴ ኢየሱሴ

  • @Ggghjjjjj
    @Ggghjjjjj 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Amen Ame
    Taberk ❤❤❤❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ያዘኝ አንተ ብቻ አንተ ብቻ የለህ አቻ

  • @GreatYouAre
    @GreatYouAre ปีที่แล้ว +1

    In the same spirit of Prayer O my soul praise the Lord. Worship the Father in Truth for God inhabits the Praises of His People...I sing the Goodness Of God, and
    Again following my Heart beat, as long as I can, I will Praise the Lord for his Mercy, his
    Love, and his Uncountable Blessings through your Ministry, his Choices and
    His Plan in our Lives.
    O my Soul praise the Lord. Amen .
    Praise the Lord

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    አመልከዋለሁ ሁልጊዜ
    ቤዛ ሁኖአታል ለነፍሴ
    አመልከዋለሁ ሁልጊዜ
    አየር ሁኖታል ለእስትንፍሴ

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልብክር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ሆይ ተመለክ እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ይሔ መች ይበቃሃል
    ተባረክ ብልህ ይሔ መች ይበቃሃል

  • @AaronKidaneSolomon
    @AaronKidaneSolomon 5 หลายเดือนก่อน

    Edilegna negn bemesmate

  • @evangelineroberts5000
    @evangelineroberts5000 10 หลายเดือนก่อน

    Eyesuse semh yetsena ginb new!!!

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ምራኝ አንተ ብቻ አንተ ብቻ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    የቱ ይይዘኛል ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @AdonayGoytom
    @AdonayGoytom ปีที่แล้ว

    Betame,yemgerme,amleko,tebareke

  • @nardostsegaye6296
    @nardostsegaye6296 ปีที่แล้ว +1

    I have tested and seen that you are good and I have made you my only choice, you are enough Jesus ♥️ ❤️ 💛

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ስምህ ስምህ ስምህ ስምህ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ሰባሪው እግዚአብሔር
    ከፌት ወጥቶአል እና
    ሀሳቤ ተሳክቶ
    መንገዴ ተቃና

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልሌል ጌታ ይባረክ ጌታ ይባረክ ሀሌሉያ

  • @Millionabera
    @Millionabera ปีที่แล้ว

    Amen ❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    አባባ አባባ ስምህ ስምህ

  • @edemealemdesalegn7289
    @edemealemdesalegn7289 9 หลายเดือนก่อน

    Josi, our blessing, tebarekilgn

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ያዘኝ አንተ ብቻ የለህ አቻ

  • @fatoomfatoom3159
    @fatoomfatoom3159 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeeeen

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen ปีที่แล้ว +1

    cm tv ጌታ ይባርካችሁ ተባርኬያለው

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ስምህ ጋሻየና ከለላላየ ሆኖልኛል ለእኔ በዘመኔ
    ሳልሰጋ እኖራለሁ
    ልቤ አርፍ
    በኃያሉ ስምህ ተደግፎ
    በኃያሉ ክንድህ ተደግፎ
    ክበር አንተ ብቻ አንተ ብቻ የለህ አቻ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    እልልልል

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይብዛልህ❤❤❤

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 ปีที่แล้ว

    Yekebru adebabay!

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    አልቆጥብ አልቀንስ
    ያረከውን ላውራ
    ታምራትህ በዝቶል የማዳንህ ስራ

  • @evangelineroberts5000
    @evangelineroberts5000 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah!
    What a wonderful session

  • @jesushopeofglory
    @jesushopeofglory 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ይገባሃል እና ጌትየ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @HawKunda
    @HawKunda 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አለ ከእኔ ጋ

  • @TayuArega
    @TayuArega 10 หลายเดือนก่อน

    Yess ❤

  • @RomaMangasha
    @RomaMangasha 3 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ተራራውን ንዶ ሜዳ ካደረገው
    መራመድ ብቻ ነው ከእኔ እሚጠበቀው
    ተራራየን ንዶ ተሻገሪ ብሎኛል
    ከእኔ ጋ ስለአለ ማን ይቃወመኛል
    ማንስ ይይዘኛል 🔥🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @sitoalblooshi852
    @sitoalblooshi852 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉amenamenamenamenamenaaamenamen

  • @aberhammanbo1247
    @aberhammanbo1247 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Mat-dr7nd
    @Mat-dr7nd ปีที่แล้ว

    So beautiful ❤

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 ปีที่แล้ว +3

    😢❤❤❤❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ኢየሱሴ ከፍ ከፍ ከፍ በጣም ከፍ በልልኝ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ጓዳናየ ቀንቶ ተራመጅ ብሎኛል
    ከእኔ ጋ ስለአለ ማን ይቃወመኛል

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    አማኑኤል ከፍ በልልኝ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    አይቆምም ምንም ከፌቴ
    ኢየሱስ ነው ዛሬም አሁንም ነገም ጉልበቴ

  • @FateKelil
    @FateKelil 2 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN AMEN!!!!!!!

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    እልልልል

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @HawKunda
    @HawKunda 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥