ይታመናል ጌታ/ ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው YITAMENAL GETA / SINGER YOSEPH AYALEW

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 476

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +153

    ለጀመሪያ ግዜ በዝማሬ ያለቀስኩት የሄ ዝማሬህ በወጣ ወቅት በተለይ" ሰው አይረሳም የሚለው ዝማሬህ " የመስለኛል ገና በልጅነት እድሜ በመከራ ታጥሬ ነበር ከ1-2ደረጃ እየያዝኩ ከአመት አመት ስዛወር የነበርኩ ጎበዝ ተማሪ ጭራሽ ነግቶ ትምህርት ቤት መሄድ ተራራ ሆኖ ይታየኝ ነበር አጠቃላይ ሲነጋ ያበሳጨኝ ነበር አሁን ላይ ሳየው አወ እየሱስ ይታመናል ድነገት ጣልቃ ገብቶ መፍትሄ መሰጠት ያውቃል ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
    አይሸነጋግልም እውነት ይናገራል
    ያለውን ሊፈፅም በቃሉ ይተጋል።
    የምታመነው ተስፋ ያልኩት
    እግዚአብሔርን ነው እኔ ያመንኩት
    ሀሰትን አያውቅ ቃሉ እውነተኛ
    ያለውን ሊያደርግ ታማኝ ነው ጌታ
    እህ መላ አጣሁ አለቀልኝ ለምትሉ ጌታ እየሱስን እወቁት እርሱ ጋር ብቻ ነው መፍትሄ ያለው
    አልፋና ኦሜጋ ጌታ ኤልሻዳይ ነው
    ዛሬም ለሚጠሩት እርሱ ሁሉን ቻይ ነው
    የሚያኮራ ነው የሚያስተማምን
    ጌታን የያዘ ከቶ ምን ሊሆን

    • @israeleliku
      @israeleliku 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ul n b
      ❤❤h

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ከአስራ ሰባት አመት በላይ ነው ያዳመጥኩት ሁልግዜም አዲስ ነው የእግዚአብሔር ክብር

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 2 ปีที่แล้ว +158

    ከ10 ዓመት በላይ ሰማሁት ሁል ጊዜ ጌታን አይበታለው የምታመነው ተስፋዬ ያልኩት እግዚአብሔር ይሄ ነው እኔ ያመንኩት ጆሲዬ የምወድህ ተባረክልኝ

  • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
    @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ ปีที่แล้ว +25

    ጴንጤ አይደለሁም ግን ሁሌም ሲከፋኝ የዚህ ልጅ መዝሙሮች ያፅናኑኛል ዘመናት ቢያልፉም የዮሲ መዝሙር እንደ ወይን በየዘመናቱ የማይሰለቹ መዝሙሮች ናቸው😢

  • @AnnaAdisr
    @AnnaAdisr 11 หลายเดือนก่อน +28

    ካበተሳቦቼ ታላይቼ ጌታን ያገኘሁት ማዝሙር ❤❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ

  • @mikiyasseifu4182
    @mikiyasseifu4182 ปีที่แล้ว +44

    ብዙ የተባረኩ ምሽቶችን በጌታ መንፈስ ሆኜ በዚህ መዝሙር ከ 14 አመት በፊት አሳልፋያለው በተለይም ፓጉሜ 3/ 2001መቼም አልረሳውም:: ተባረክልኝ!!

  • @selamineshafework5477
    @selamineshafework5477 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አብርሃምን እንደባረከው ሁሉ ይባርክህ !!

  • @Mekedes-v1j
    @Mekedes-v1j ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል ሁሌ አድስ እና ጣፋጭ መዝሙር 1995ዓም

    • @samigudiso4536
      @samigudiso4536 10 หลายเดือนก่อน

      Absolutely!!

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 2 หลายเดือนก่อน

      Migermi new 😳 ine alteweledkumi izani saati 😢 migermi new ewnet mezmuru be wota be amtuu ine yeweldku awun 21 ameti new mezmuru 22 ameti new ❤❤😂

  • @Efratafikadu4059
    @Efratafikadu4059 8 หลายเดือนก่อน +24

    ከ 10 አመት በፊት ይመስለኛል አንድ የስራ ባልደረባዬ በጣም አማኞችን አይወድም ግን ይህንን መዝሙር ቢሮ ውስጥ ሁልጊዜ ሲያዳምጥ አብሬ አዳምጥ ነበር። ብዙዎችን ወደ ጌታ ያመጣ መዝሙር ነው፡ አሁን ስሰማው እንባ ይተናነቀኛል፡ ጌታ አሁንም ብዙዎችን እየነካ ወደርሱ በሚያመጣ መዝሙር ይባርክህ።

  • @firewoynifransouofficialch655
    @firewoynifransouofficialch655 2 ปีที่แล้ว +42

    አይሸነጋግልም እውነት ይናገራል
    ያለውን ሊፈፆም በቃሉ ይተጋል🙏🙏🙏 ጆስዮ ብርክ በልልኝ እንወድድሀለን ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DiresewdikasoDakero
    @DiresewdikasoDakero 4 หลายเดือนก่อน +4

    የምናመልከው ጌታ እግዚአብሔር የልብ እርካታና ደስታን ይሰጣል ፤

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 8 หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት የዛሬ 15 አመት ልክ እንደዚውም በፍቅር ነው ይሄን መዝሙር ማዳምጠው ዛረውም እንደዚህ በፍቅር ነው የማዳምጠው አንተን የሰጠን አምላክ ይክበርልን

  • @LoyedTilahun
    @LoyedTilahun ปีที่แล้ว +3

    በልጅነት ልቤ በጌታ የበረታውበት ብዙ የከፉብኝ ቀናቶቼን ያለፍኩበት ጌታ በሞላውም በጎደለውም በሄደው በመጣው ብቻ ስለሁሉም እሱ ጌታ ነው እማይዘገይ ታማኝ አባት

  • @josephwondayehuofficial1183
    @josephwondayehuofficial1183 2 ปีที่แล้ว +19

    የምር ተጽናናሁ !! አሁን እያሳለፍኩ ያለሁበት ሁኔታ ጌታን ተሰፋ እንዳላደርግ ብያረገኝም ...
    ግን ጌታ ይታመናል !!😭😭😭😭

    • @hanamarkos5340
      @hanamarkos5340 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayizok Bro Geta Hulam Kante Gar New Geta Heyilun Yisitik👉☝️💪🙏

    • @josephwondayehuofficial1183
      @josephwondayehuofficial1183 2 ปีที่แล้ว

      @@hanamarkos5340 ሀና አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @hanamarkos5340
      @hanamarkos5340 2 ปีที่แล้ว

      Amen Tebarekilin ☝️🙌🙏

    • @zarawaldsenbet2966
      @zarawaldsenbet2966 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @betyaklilu8286
    @betyaklilu8286 2 ปีที่แล้ว +21

    ዮስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተን መዝሙር በ ሰማዉ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ረድቶኝ ጌታን ያገኘዉት ከ 13ዓመት በፍት በጌታ ፍቅር በጣም ወድሃለው

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔርን የሚያመሰኑ አንደበቶች ሁሉ ይባረኩ::

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤መንገድ ላይ ብቻዬን በመዘመር ላይ ነበርኩ! ይህን መዝሙር ስሰማ walk እያደረኩ እንካን ዝም ማለት አልችልም! ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 22 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ጌታ ይታመናል❤❤❤❤አሜን

  • @yaredmaruministry5761
    @yaredmaruministry5761 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ እልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰 ፓስተር ጆሲዬ በብዙ ተባረክልኝ

  • @YeDirewa
    @YeDirewa 19 วันที่ผ่านมา

    ታድለህ በዚህ ድምፅ ለጌታ መዘመር መታደል ነው❤❤❤❤

  • @abebemengesha9583
    @abebemengesha9583 2 ปีที่แล้ว +6

    በየዘመኑ የአምላካችን ክብርና ታላቅነት በእውነት የሚናገሩ ባሪያዎች አሉት ። አንተ አንዱና ቀዳሚ ስለሆክ ጌታ ይባርክህ !!!!

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids 2 ปีที่แล้ว +54

    ጆስዬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ጠፍተህብን ነበር አሁን ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ

    • @qawsedqawsed6147
      @qawsedqawsed6147 2 ปีที่แล้ว +1

      geta abizito yibarekihi

    • @Mishel_gc
      @Mishel_gc 2 ปีที่แล้ว

      @@qawsedqawsed6147 lesua amen beyalehu selalayechew

  • @jonsax8160
    @jonsax8160 18 วันที่ผ่านมา

    የተባረክ የጌታችን የመድሐኒታችን የየሲስክርስቶስ መዝሙር ዘማሪ ተባረክ።

  • @Ermias13
    @Ermias13 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ዘማሪ ጆሲ ጌታ ይባርክህ ። ዘመን ተሻጋሪ ሁሌም ሲሰማ አዲስ የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ነው ። የዘመንህ ቁጥር ለእግዚአብሔር እየዘመርህ ይለቅ ።❤ እጅግ ተባርኬበታለሁ ።

  • @leeribkayitbarekofficial7814
    @leeribkayitbarekofficial7814 2 ปีที่แล้ว +5

    ጆሲዬ እግዚአብሔር አባት ይባርክ ዘመንህ ይለምልም
    ለሚመኩበት ጋሻ ይሆናል
    ተስፉ ላረጉት መች ያሳፍራል
    ጌታ ያስመካል

  • @fenetyismaw9947
    @fenetyismaw9947 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክልኝ ያባቴ ልጅ:: በጣም የምወደው መዝሙር ነው:: ዘመንህ ይለምልም....
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል የሱስ ይታመናል

  • @heeryyee2062
    @heeryyee2062 2 ปีที่แล้ว +3

    የምታመነው ተሰፋዬ ያልኩት እግዚአብሔርን ነው እኔ ያመንኩት!!!!!!!!! ጆሲ ተባረክ

  • @metadelabebe2422
    @metadelabebe2422 8 หลายเดือนก่อน +1

    መዝ. 90፡14
    በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።👏👏👏

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ወንድሜ ሀሜን ሀሜን ሀሜን ሀሜን ሀሜን ሀሜን

  • @jerrymelkamu6205
    @jerrymelkamu6205 2 ปีที่แล้ว +9

    ጆስዬ በልጅነቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የአንተን መዝሙር ነው የሰማሁት ዝማሪዎችህን በመስማት አድጌያለሁ።በነዛ በልጅነት ወራት የራሴን መዝሙር እንድፅፍ ረድተውኛል።ጌታ በአንተ አልፎ በኔ ያለውን ፀጋ እንድለይ አድርጎኛል።አሁንም በብዙ ለምልም እወድሀለሁ
    ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የልጅነት አባቴ የታመንኩብህ ብዙ ጥያቄዎቼን የመለስክልኝ የልቤ የልጅነት ምኞቴን የልቤን መሿት የሰጠኸኝን ጌታዬ አምንኻለሁ ያስጨነቀኝ እንዳለፈ ዉሀ ረስቼው በደስታ በሀሴት እየኖርኩ ነው ልጆቼም በማስተዋል አድገውልኛል ትዳሬም ተባርኳል ወንድሞቼ ቤተስቤ ሁሉ ተባርኳል 90 96 አመት በደስታ በእምነት በተድላ ኖርን ተመስገን እድሜ ጤና በዝቶልናል

  • @KidiKido-q8e
    @KidiKido-q8e 3 วันที่ผ่านมา

    Hayal sew zemari yosef geta eyesus zemen zelalemkin yibarkew lemilmln betam new be zimarewochi mibarekew ድንቅ ናቸው ዝማሬዎች tsegawi yibizaln በጣም ነው ምወድ ደሞ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜንንን ይታምናለህ ጌታ እየሱስ ስሞ ይባርክህ ጆስዬ ትባርክህ ❤❤❤እስይ ሃሌሉያ
    ሞዝቀኞች ዘምናችሁ በጌታ በእየሱስ ስም ይባርክህ እውነት ጎብዝንታችን ለጌታ ስታቻልን ጌታ እየሱስ አይሳፍራችም 😍😍❤❤ብብዝህ ትባርክሁ 😍😍😍😍

  • @helenbeleele2849
    @helenbeleele2849 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜንንንንን የሕያው የእግዚአብሔር የማይናወጥ ሰላም ፀጋው ይብዛልክ ተባረክ ወንድሜ!!!!

  • @mesfen-el2jb
    @mesfen-el2jb ปีที่แล้ว +9

    *ይታመናል*
    አሃሃ ለሚመኩበት አሃሃ ጋሻ ይሆናል
    አሃሃ ተስፋ ላደረጉት አሃሃ መች ያሳፍራል (2x)
    መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ
    ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ
    ምን ይሆን ብዬ (2x)
    ¶¶
    ደመናን አይቼ ይዘንባል አልልም
    ጐተራዬ ሞልቷል ብዪ አልደገፍም (2x)
    መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ
    ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ
    ምን ይሆን ብዬ (2x)
    ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ (4x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (3x)
    ¶¶
    አይሸነጋጋልም እውነት ይናገራል
    ያለውን ሊፈጽም በቃሉ ይተጋል (2x)
    የምታመነው ተስፋዮ ያልኩት
    እግዚአብሔርን ነው (እኔ ያመንኩት) 2×
    አሃሃ ሃሰትን አያውቅ አሃሃ ቃሉ እውነተኛ
    አሃሃ ያለውን ሊያደረግ አሃሃ ታማኝ ነው ጌታ (2x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (3x)
    ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ (4x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (3x)
    አልፋና ኦሜጋ ጌታ ኤልሻዳይ ነው
    ዛሬም ሊሚጠሩት እርሱ ሁሉን ቻይ ነው (2x)
    የሚያኮራ ነው የሚያስተማምን
    ጌታን የያዘ ከቶ ምን ሊሆን እስኪ ምን ሊሆን (2x)
    አሃሃ ዘለዓለም ነዋሪ
    አሃሃ እርጅና አያውቀው
    አሃሃ አልፋና ኦሜጋ
    አሃሃ እርሱ ብቻ ነው (2x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (3x)
    አሜን !!
    በዘማሪ ዮሴፍ አያሌው
    1 ጴጥሮስ 5
    7: እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
    አሜን !!

  • @lemlemcherinet1360
    @lemlemcherinet1360 2 ปีที่แล้ว +10

    ጆሲዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።ጌታ ኢየሱስ በጨመረ ሞግስ ይግለጥህ!

  • @MihertJone
    @MihertJone 5 หลายเดือนก่อน +1

    በፍቅር የሚደመጥ መዝሙር ነው የዛሬ 20 አመት ብለው ማጋነን አይሆንብኝም ተባረክ ወንድሜ

  • @zewdnhebelete4972
    @zewdnhebelete4972 2 ปีที่แล้ว +8

    ጆስዬየተባረክ ወንድሜ እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሄር አንተን ለእኛ ስልሰጠን ጌታን እንባርካለን ጌታን የምታገለግልብት ዘመንህና ዳርቻህ የሰፋ ይሁን ብሩክ ሁን

  • @HiwotZerihu
    @HiwotZerihu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሲ ጌታ ዘመንክን ይባርከወ በመዝሙሮቸክ ተባርከናል የሚታመን ጌታ ብቻ ነወ ትልቅ መልእክት

  • @kalkdanderso4766
    @kalkdanderso4766 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀሰዬ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ክርስትና እንደዚህ ነው ጭፈራ የለለበት ተባረክ የተረጋጉ መዝሙሮች አሉህ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 2 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 የመዝሙሩ ባለቤት ይባረክ። እናንተን ስጦታ አድርጎ ለአካሉ የሰጠ ይባረክ።
    አሁንም በሚጨምር ክብር ዘምርለት

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 2 ปีที่แล้ว +2

    የልብ ትርታ የጌታን ቃል ፍስስ እያደረገ የሚፈውስ መዝሙር ዬሴፍ እድሜህ በጌታ ቤት ይርዘም እንወድሃለን። ጌታን የተደገፈ ሰው ምስክር ነህ።

  • @akililuakililuakililu8265
    @akililuakililuakililu8265 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን የማይሽረዉ ስራ ተባረክ😍🙏!!

  • @mafimafi118
    @mafimafi118 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብ ያልኩት መዝሙር 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏ዉይይይይይ ተባረክ ዮሲ በዛ ላይ ያንተ ሁኔታ ከመዝሙሩ ጋር 👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @gurati8726
    @gurati8726 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬህን ስሰማ ነው ያደኩት አሁንም እንደ አዲስ ነው ስሰማው ውስጤ ሂወት ይዘራል ቃሉ ሲዘመር እንዲ ነው ተባረክልኝ

  • @AbrehamAbate-w2t
    @AbrehamAbate-w2t ปีที่แล้ว +1

    God bless my brother again and again uuuuf.

  • @tamiratmathewos961
    @tamiratmathewos961 2 ปีที่แล้ว +1

    አልፋና ኦሜጋ ጌታ ኤልሻዳይ ነዉ
    ዛሬም ለምጠሩት እሱ ሁሉን ቻይ ነዉ!
    God bless you jossy

  • @birukberhe3938
    @birukberhe3938 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንክ ይባረክ

  • @Biruky-u4w
    @Biruky-u4w วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ያባረክ አሚገን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጆሲ ዘመንህ ይባረክ የአንተን ዝማሬ ሰምቼ አልጠግም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @humesodawit185
    @humesodawit185 21 วันที่ผ่านมา

    Wow wonderful grace will be abundantly up on you Dagiye

  • @aynohsen8973
    @aynohsen8973 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘማንህን አገልግሎትህን እድሜህን ይባሬክ

  • @glory3954
    @glory3954 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ሆነን ያጣጣምነው መዝሙር በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ ❤

  • @samueldemes6510
    @samueldemes6510 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለውን ሊፈፅም በቃሉ ይተጋል jossy tebarek

  • @danidaniel1610
    @danidaniel1610 2 ปีที่แล้ว +4

    ጆሲዬ የተባረክ ነህ በጣም የምወደው ዝማሬ👏❤🙏 'ይታመናል ጌታ' 🙏

  • @burtatigabu2062
    @burtatigabu2062 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታን የግል አዳኜ አርጌ ሳልቀበል በፊት ተከፍቶ ስሰማ መገድለይ ቁሜ እሰማ ነበር ውይ ውስጤ ጠልቆ የሚገባ ምገድ ለይ ቁሜ የሰመውት ጌታ የራሱ አረገኝ ማረከኝ ወንድሜ ጆሲዬ ተባረክ በረከታችን

  • @saharsahar306
    @saharsahar306 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእኔ፡ይህ፡ዝማሬዎች፡ሆሉ፡ሁል፡ጊዜ፡እሰራበታለው፡እበረታለው፡በጣም፡ነው፡የምወድህ፡የእግዚአብኤር፡ባረያ፡ተባረክልኝ

  • @chernetanamo1597
    @chernetanamo1597 4 หลายเดือนก่อน

    Josiye tebarakilign.Lijinaten hulu yemastawusibat zarem beyekenu libe wust yemifas mezmur nwu.🥰🥰🥰❤❤

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ክፍ የሚያደርገን ዝማሬ አይሰለቸኝም ብሰማው ብሰማው በእንባ😢😢😢😢

  • @shalomabab5731
    @shalomabab5731 2 ปีที่แล้ว

    Jose tebarek. Tefthe nebere. Ere betam enwedhalen. basechegarew edeme yegeta fiker westi endeker kadergugn zemarwoch 1 gnawe neh ♥ 👍. Keep shine.God bless you more

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይታመናል ሃሌ ሉያ!!!
    ጆሲ ዘመንህ ይረክ🔥🔥🔥

  • @kebattube8707
    @kebattube8707 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዮሴፍ የተባረኩበት መዝሙር ነው ተባርከሃል

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 ปีที่แล้ว +1

    The LORD bless you and keep you.
    ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ይሄን መዝሙር ፡ I LOVE it.

  • @dannyboydanieltirkaso
    @dannyboydanieltirkaso ปีที่แล้ว

    ያልተባረኩበት የዮሲ አንድ መዝሙር እስከ ዛሬ የለም❤ ዘመን ይለምልም

  • @emebetlemma1400
    @emebetlemma1400 ปีที่แล้ว +1

    ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ እግዚያብሔርነ አምነዋለሁ በሂወቴ ዘመን ሁሉ ጆሲዬ ተባረክ

  • @temesgenabrham772
    @temesgenabrham772 2 ปีที่แล้ว

    አሃሃ ለሚመኩበት አሃሃ ጋሻ ይሆናል
    አሃሃ ተስፋ ላደረጉት አሃሃ መች ያሳፍራል (፪x)
    መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ
    ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ
    ምን ይሆን ብዬ (፪x)
    ደመናን አይቼ ይዘንባል አልልም
    ጐተራዬ ሞልቷል ብዪ አልደገፍም (፪x)
    መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ
    ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ
    ምን ይሆን ብዬ (፪x)
    ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ (፬x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x)
    አይሸነጋጋልም እውነት ይናገራል
    ያለውን ሊፈጽም በቃሉ ይተጋል (፪x)
    መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ
    ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ
    ምን ይሆን ብዬ (፪x)
    አሃሃ ሃሰትን አያውቅ አሃሃ ቃሉ እውነተኛ
    አሃሃ ያለውን ሊያደረግ አሃሃ ታማኝ ነው ጌታ (፪x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x)
    ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ (፬x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x)
    አልፋና ኦሜጋ ጌታ ኤልሻዳይ ነው
    ዛሬም ሊሚጠሩት እርሱ ሁሉን ቻይ ነው (፪x)
    የሚያኮራ ነው የሚያስተማምን
    ጌታን የያዘ ከቶ ምን ሊሆን ፤ እስኪ ምን ሊሆን (፪x)
    አሃሃ ዘለዓለም ነዋሪ
    አሃሃ እርጅና አያውቀው
    አሃሃ አልፋና ኦሜጋ
    አሃሃ እርሱ ብቻ ነው (፪x)
    ይታመናል ጌታ ይታመናል
    ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል (፫x)

  • @ldinternetservice2561
    @ldinternetservice2561 2 ปีที่แล้ว

    Yene 1nga Geta zemenehin yibark yechigren gize beze Mezmur tetsinanche Zare wede Kefita wetichalew Geta yibarek Hulum Alefe.

  • @TibebuKechamo
    @TibebuKechamo ปีที่แล้ว

    Tebareki wonddimme Egizabher be bizu yibarik kantte bizu ettebikallew bezzi attikom be eyesusi sime❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 หลายเดือนก่อน

    በአንተ ታምና ለምትደግፍ ነፍሰ በሰላም ትጠብቃታለህ። እልልል
    አሜን የማይጠገብ መዘሙር ተባረክ።

  • @demegebreyesus1226
    @demegebreyesus1226 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ!!!!! ምን አይነት መዝሙር ነዉ፤ኢምባ የሚያስመጣ!!!
    ትዝ ይለኛል ለመጀመሪያ ጊዜ 1995 ዓም ከረምት የሰማሁት፡፡ አስካሁን ድረስ መዝሙሩን አዳምጬ አልረካሁም፡፡
    ኢየሱስ ሆይ ተባረክ!! ጆሲ ምንም አልልም ተባርከህ ቅር በቃ!!

  • @Mishel_gc
    @Mishel_gc 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow My sister love this song i also love this

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህ ብሉም ይባርካሉ ተባረክ

  • @Efratafikadu4059
    @Efratafikadu4059 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ራሱ የሚታይበት የተቀባ መዝሙር እና የተቀባ ዘማሪ የተቀቡ ሙዚቀኞች የተቀባ የሙዚቃ ቅንብር ስለሆነ ትውልድ ሁሉ እየተቀባበለ የሚያዳምጠውና ሁሌ አዲስ የሆነ መዝሙር ነው እላለሁ። ድንቅ ነው። በእንደዚ አይነት ሺ መዝሙሮች ጌታ ይባርክህ። መዝሙርህን የሚሰማ ሁሉ ከበፊቱ የበለጠ ይደን ይለወጥ ታሪኩ ይቀየር።❤

  • @BirtukanWorku-k1h
    @BirtukanWorku-k1h ปีที่แล้ว

    awo geta yitamenal bbbbbeeeeeewwwwwwuuuuuunnnneeeettttt geta yitamnal. tebarek wendime.

  • @YemiHailu-n1e
    @YemiHailu-n1e ปีที่แล้ว

    Many more blessings brother
    Yezemenu haset astemariwochena temariwoch semut

  • @etaferahubetela8340
    @etaferahubetela8340 2 ปีที่แล้ว

    Bemezmurochih eyetebareku new sir yesededkut geta yibarek Egziabheir abzito yibarkih wendimei atitifa demo kezih yemibelt embark yelem melkam ye agelgilot zemen yihunlih yegeta baronet yibzalih kifu ayinkah

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
    @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ጆስዬ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🍇

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 7 หลายเดือนก่อน

    Jossy, may God bless you. You're one of special singers..

  • @selizaethiochrochet8605
    @selizaethiochrochet8605 8 วันที่ผ่านมา

    ke 1994 jemro astemariye sisemaw abrew esemaw neber. mezmuru yewetabet gze yimeslegnal. ke 13 amet behuala be 2007 josi yezemerkletn getan agegnehut. eskahun lene addis new. Geta zemenhen yibark Josiye. balefew amet meteh setzemr sesemah yegeta Eje Yeyazew sew hulem behelewnaw wust endeminor ayche amesegenku. Zarem endebefitu tzemraleh. cherstianoch bemeder lay endemeder ashewa bzulegn, yemwedachihu💞💞💞💞

  • @NohGhide
    @NohGhide 5 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Josiye Tebarekilign 😍🥰❤️

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 8 หลายเดือนก่อน

    ጆሴየ በሁሉም መዠሙሮችህ በጣም ተባርኬበታለው እግዚአብሔር አመላክ ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy ปีที่แล้ว

    ዮስየ አዲሱን ስራ በመጠበቅ ጉጉት ልሞት ነው ፀጋ ይብዛልህ
    እንዴት እንደምወድህ
    አባቴን በዝማሪዎችህ እንዳስነካኸኝ ነህ ❤

  • @ገነትነኝምህረቱይበዛልኝ
    @ገነትነኝምህረቱይበዛልኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይታመናል ጌታ ሃሌ ሉያ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልክ ጅስዬ ባጣም ነው የምወድህ😍😍

  • @bezmeelpi2409
    @bezmeelpi2409 ปีที่แล้ว +1

    በልጅነቴ ሰምቼ ያደኩት መዝሙር ጌታ ይባርክህ ጆሲ ህይወት ያለው መዝሙር

  • @lenevoapril2748
    @lenevoapril2748 2 ปีที่แล้ว

    wow josi kelijnete jemro yesemahut mezmur new tebarek

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 ปีที่แล้ว

    ዮሲዬ ብርክ በል አዎ ይታመናል የኛ አባት ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር ነው ነፍሴ ሀሴት ነው የምታደርገው ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ::

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 9 หลายเดือนก่อน

    ልጂነቴን ሁሉ የሰማውት ዝማሬ ዛሬም እንደልጂነቴ የምባረክበት የእውነት የተባረኩበትና 3 የአረብ አገራትን ዞሬ አገሬ ስገባ የተባረኩበት ነው ዛሬም በ Uk አገር ማልጠግባቸው ማለቅስባችው የምጽናናባቸውና እንደገና እግዚአብሔር ፉት የምጸልይባቸው ናቸው ያተ ዝማሬዎች ተባረክልኝ ለምልም ከፉ በል የገለገልከው ኢየሱስ ይባርክህ !!!

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 2 ปีที่แล้ว +2

    ጆሲ ጌታ ይባርክህ! ድንቅ መዝሙር ! ይጨምርልህ!

  • @PrenchMirkoes-tl5te
    @PrenchMirkoes-tl5te ปีที่แล้ว

    ❤❤አሜንንን አሜንንን ውውውውው ታባረክ ጌት እየሱስ ይባረክ

  • @demekedawit7889
    @demekedawit7889 4 หลายเดือนก่อน

    Zemenih hulu yibarek josiyeee

  • @Dinqnesh
    @Dinqnesh หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️tebareki yezgbher sowu🙏🙏🙏🙏

  • @AyinchoAyinu
    @AyinchoAyinu 2 หลายเดือนก่อน

    ዘሜህ ይባረክ✋

  • @kitessaeba7620
    @kitessaeba7620 ปีที่แล้ว +5

    This song is very powerful for sustainble life of Chirstains. Almighty God bless you a lot.

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 2 ปีที่แล้ว +1

    Tabkr wondmi gasha 💕💕

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታን ከጧት ጀምሮ ሰማሁት ግን አልጠግብ አልኩኝ !!እግዚአብሔር ይባርክ !!!

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሲዬ አባቴ

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u หลายเดือนก่อน

    Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️

  • @merdokeyosgebeyehu7773
    @merdokeyosgebeyehu7773 2 ปีที่แล้ว +11

    Josiah😘, I am so blessed by your songs, I have never heard of them, they are always new to me. Thanks be to God for coming soon to record three albums. 🙏Bless us!!!

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 ปีที่แล้ว

    ጆሲ እግዚያብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ እውነተኛ የጌታ ልጅ

  • @adisuadako1853
    @adisuadako1853 4 หลายเดือนก่อน

    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ