ድንቅ አምልኮ፣ ፊትህ እንደ ፀሐይ - ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Fith ende tsehay (Live Version) - Sidrak Mekonnen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 125

  • @MeazaGeta
    @MeazaGeta 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስነስርአት ያለው ዘማሪ ያብዛልህ

  • @etalemahuwondafrash1428
    @etalemahuwondafrash1428 11 หลายเดือนก่อน +9

    ፈልጌ አላጣሁኽም ድንቅ አምልኮ የእግዚአብሔር መገኘት እልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁልጊዜ በእውነትና በመንፈስ ስታስመልክ ደስ ይላል

  • @haymanotmoga5436
    @haymanotmoga5436 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ብርክርክ በል ከዚህ የበለጠ ቅባት ያግኝህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 11 หลายเดือนก่อน +14

    ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ጌታ የሚታየውን የማይተውን ለፈጠረ ለታላቁ ክቡር አምላክ ከዚህ በላይ ከስጋ ያልሆነ ከውስጥ ከመንፈስ የሆነ መፍሰስ ይሁንለት❤❤❤❤❤

  • @MairgeMari
    @MairgeMari 11 หลายเดือนก่อน +58

    በዝህ ልጅ ላይ ያለ የእግዚአብሔር እሳት ይጨምር ይንደድ ይቀጣጠል ኢትዮጵያን ያንዳት በሠላም በአምልኮ

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 4 หลายเดือนก่อน +8

    አቅሜ ሆንክልኝ ተባረክ ኢየሱስ እንደ አንተ አላየሁም አባ ዉደ ኢየሱስ በአንተ ተመቼኝ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ይሁን ለአንተ ኡኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ምን እከፍላለሁ ማደሪያ ይባረክ ኢየሱስ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌በአንተ ነዉ መኖረ አባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍ጌታ በብዙ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ መንፈስ አለብህ ብሩኪ ሁን ❤❤❤❤❤❤ብዙ ተባርኪያለሁ

  • @dawittesfahun622
    @dawittesfahun622 11 หลายเดือนก่อน +7

    This band 🔥🔥

  • @rising1786
    @rising1786 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @ShitaShita-ei2hf
    @ShitaShita-ei2hf 8 หลายเดือนก่อน +1

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdesuAbreham-jx8wn
    @AdesuAbreham-jx8wn 10 หลายเดือนก่อน +5

    በሙሉ ማንነት በሙሉ መንፈስ እግዚአብሔርን ማምለክ ማለት እንደዚህ ነው ፤ መንፈስ ቅዱስ ቤቱን ሞልቶ ይታያል ፤ ተባረኩ ቅዱሳን ታስቀናላችሁ ❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 11 หลายเดือนก่อน +6

    Hallelujah 🙏 keber LA egzhabaher yehun hallelujah hallelujah hallelujah 🙏🙏🙏🙏

  • @ermiasKinfu
    @ermiasKinfu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ አምልኮ አዲስ አበባ ስመጣ እናንተ ጋር መጥቼ ማምለኬ አይቀርም ደስ የሚል ጉባዩ መንፈስ ቅዱስ በቸርች ውስጥ ሲንቀሳቀስ ይታየኛል እኛም ባለንበት እየሰማን ዕየተባረክን ነው ተባረኩ

  • @haimanotamare7731
    @haimanotamare7731 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብሠማው የማልጠግበው ምዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም በቤቱ እና በፊቱ አፅንቶ ያቁምህ።

  • @AbrehamDeroo
    @AbrehamDeroo 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ከዘላለም እሰከ ዘላለም ክብር ምሰጋና ይሁንለት ለጌታ ክብር ክብር ክብር ይሁንለት ተባረክ ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikatadesse-s2z
    @fasikatadesse-s2z 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ሲድራቅ

  • @ghentmebrahtu8085
    @ghentmebrahtu8085 11 หลายเดือนก่อน +2

    Halleluja Amen Amen Tebarech ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awottesfahunegn3745
    @awottesfahunegn3745 11 หลายเดือนก่อน +9

    ፊትህ እንደ ፀሃይ እንደ ፀሃይ ያበራል ድንቅ አምልኮ ከመንፈስ ቅድስ መገኝት ጋር ሃሌሉያ

  • @girmayateka5642
    @girmayateka5642 20 วันที่ผ่านมา

    Amezing Bro ,
    God Bless you!!!!!🎉❤

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 11 หลายเดือนก่อน +50

    What an amazing worship! Thank you dear brother for dedicating your amazing voice and talent for the kingdom of God! Thank you for blessing us with this amazing grace. Please keep it up. May God bless you with more. Thank you again! I wanna say thank you to the musicians and sound engineers I appreciate the team work for His kingdom and the glory of God!
    Wey BALALKE, BALALEKE! Sel neber Thank you !

  • @mihretmekonne8636
    @mihretmekonne8636 11 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን "አቅም የሆንክልኝ ተባረክ ቅድስናዬ ነህ ተባረክ አብ ፊት መታያዬ" እየሱስ ጌታ ነው፡፡ መንፈስን ያድሳል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ!!!

  • @XolileDube-z2t
    @XolileDube-z2t 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen brother lamilim

  • @robelalemshet
    @robelalemshet 11 หลายเดือนก่อน +2

    Eyesus Gata Nw❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 8 หลายเดือนก่อน +3

    It’s really Holy Spirit driven song.
    God Bless you abundantly.

  • @meskimenza3932
    @meskimenza3932 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስድዬ በጣም ነው ምወደህ ተባረክልኝ

  • @jh2500
    @jh2500 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፊትህ እንደፀሃይ እንደፀሃይ ያበራል
    እንደውሆች ድምፅህም ያስፈራል
    ግርማህ የገነነ ሞገስህ ልዩ ነው
    ከእግርህ ሥር ወድቄ እሰገድልሃለሁ
    ሰባቱን መፀሃፍ ማህተቡን የፈታህ ውበትህ ያማረ ይሁዳ
    አንበሳ (2)
    አልፋና ኦሜጋ የዘላለም ጌታ ሞትን ድል ያደረክ ሃጥያትን የረታህ
    ከነገድ ከቋንቋ ህዝቦችን የዋጀህ ለአምላክህ መንግስት ካህናት ያደረከን
    ድል ነስተህ በሃይልህ ባለ ድል የረከን አንተ አትጠገብም እየሱስ ተመስገን !

    • @FrehiwotBiniyam
      @FrehiwotBiniyam 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yeman mezmur new ? God bless you!!

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 4 หลายเดือนก่อน

      @@FrehiwotBiniyam Tesfaye Challa ፊትህ እንደፀሃይ

  • @alemeshetu8063
    @alemeshetu8063 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን ለዘላለም ነዉ ሲወድ ጌታ ዛሬን ይዞ ነገን አይለቀኝም እልልልልልልል

  • @messengerofjesus-sw9yp
    @messengerofjesus-sw9yp 11 หลายเดือนก่อน +9

    Pure annoiting keep shining brother ,thank you lord Jesus for the grace

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @laveleable
    @laveleable 11 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ለ እግዚአብሔር ሆይ !✝️🙏☝🏻

  • @eyukebron1997
    @eyukebron1997 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ💞💞💞

  • @MenbereKebedeHabtegeorgis
    @MenbereKebedeHabtegeorgis 11 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ከፍ በልልኝ🙏🏽

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🔥🔥🔥🔥🔥ክብር ለ ጌታ ይሁን ይሁን ይሁን ዋንድሜ ታበረክ 🌹🌹🌹🌹

  • @mulujesusmulujesus3165
    @mulujesusmulujesus3165 11 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን

  • @hane-wi2hh
    @hane-wi2hh 10 หลายเดือนก่อน +1

    Siwode ko yene geta eske meskel naw amsgenalo yene geta 😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YordanosReta
    @YordanosReta 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ chemero chemro yebareh!

  • @MelkamuTamirat-tv7cq
    @MelkamuTamirat-tv7cq 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wuwwwww amazing ❤አሜንንን ክብር አምልኮ ምስጋና ለታላቁ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Samiraw784
    @Samiraw784 11 วันที่ผ่านมา

    Ameni

  • @AmarechDufera
    @AmarechDufera 7 หลายเดือนก่อน

    Kalat yelengim zemenh yibarek

  • @hannacheru7774
    @hannacheru7774 11 หลายเดือนก่อน +2

    What amazing worship 🙏 Hallelujah Hallelujah Hallelujah እልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤❤❤

  • @alamhaile
    @alamhaile 5 หลายเดือนก่อน +2

    Esay halelujha kibir lemanfesqudus yehun tebareke🎉❤

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 7 หลายเดือนก่อน

    Geta Jesus yebarkhi wendemye ❤

  • @malandtad8749
    @malandtad8749 6 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን

  • @EskuTsegaye
    @EskuTsegaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @EtsegenetEtsegenet-x2n
    @EtsegenetEtsegenet-x2n 5 หลายเดือนก่อน +1

    Menfes yemolabet amlico!!!!!!!!! BeEyesus sime ayiwosedbih yichemerilih!!!!!!!!

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምህረትህ ምህረትህ ምህረትህ የሱሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bebiwaka6490
    @bebiwaka6490 10 หลายเดือนก่อน +1

    Meeeeen meeeeeeeen

  • @daniiEndeamlak
    @daniiEndeamlak 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ጌታ ይባረክ ወንድሜ ቦታህን አትልቀቅ

  • @yeshimekonnen7154
    @yeshimekonnen7154 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሲዱየ ተባረክ

  • @EmmaConradie
    @EmmaConradie 7 หลายเดือนก่อน

    Amen woddihaalewu

  • @MisrakTadesse-qd9gp
    @MisrakTadesse-qd9gp 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @sarasaro229
    @sarasaro229 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ንንንን አሜን ንንንን ታባረክ በብዙ ❤❤❤😢😢😢

  • @genetgashaw5606
    @genetgashaw5606 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow hallelujah hallelujah. Amen. Amen.🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏

  • @ZaAz-b2r
    @ZaAz-b2r 3 หลายเดือนก่อน

    አቅሜ ሆንክልኝ ታባርክ አሜን አሜን በጣም ይምውድወ መዝሙር ነው እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታባረክ ጌታ 🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን

  • @dlayrufael5710
    @dlayrufael5710 11 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing worship really❤

  • @marthabehailu7125
    @marthabehailu7125 11 หลายเดือนก่อน +2

    የፀጋው ባለቤት ይባረክ!

  • @YidaTezera
    @YidaTezera 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen temcheton nw amelakente

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለጌታ እየሱስ ይሁንለት !!😇😇🙌🙌❤❤❤
    በእጥፍ ተባረክልን 😇😇❤❤

  • @legesesamuel6755
    @legesesamuel6755 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @jiraaaguyann2998
    @jiraaaguyann2998 11 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤

  • @edenabrham2774
    @edenabrham2774 5 หลายเดือนก่อน +1

    What an amazing worship with fully presence of holyspirit much more Grace to u blessed

  • @MissRahel-xh9sc
    @MissRahel-xh9sc 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ሀሌሉያ አሜን ተባረኪ😢😢❤❤❤

  • @Nanikidane
    @Nanikidane หลายเดือนก่อน

    😭🔥🔥🔥🔥

  • @FateKelil
    @FateKelil 4 หลายเดือนก่อน

    ነብስ አስከ መስጠት ድረስ በዘላለም መውደድ ወዶኛል

  • @natnaelb.l
    @natnaelb.l 11 หลายเดือนก่อน +2

    WOW amazing worship

  • @Sisbaby
    @Sisbaby 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ameeeeen Tebarki

  • @teferiwoldeyesus5252
    @teferiwoldeyesus5252 8 หลายเดือนก่อน

    Blessed boy in Jesus Christ name

  • @temesgenAbera-xz7sv
    @temesgenAbera-xz7sv 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የተባረክ ዘማሪ ነህ በጣም የተረጋጋሀ እና የእወንት በመንፈስ የምታመልክ ሰው ነህ እናም በጣም ተባረኬበታለሁ በመዘምራችወ መዝሙሮችህ በዚሁ ቀጠለ ከዚህ በላ ጸጋ ይብዛለህ በጣም ወደሀለወ! በሚጸልይበት ጊዜ አንትን እየሰማው ነው የሚጸልየው እና ወደ ሰማይ ገበለሁ በመዝሙሩ መንፈሰ!!❤❤❤

  • @GetachewKifle-t3o
    @GetachewKifle-t3o 5 หลายเดือนก่อน +1

    Geta birikrik yadirgih!!!

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 11 หลายเดือนก่อน +3

    To me it’s wisdom knowing Jesus 🙌🙌…beautiful worship! May God bless you brother and cm band !

  • @mierafembaye
    @mierafembaye 3 หลายเดือนก่อน

    Amlak ybark hulie beegziabhier biet መግኘት ይሁንልህ ተባርክ

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 9 หลายเดือนก่อน +1

    What a wonderful worship, God bless you brother and musicians.

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሌሉያ

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 tbark wndma

  • @roman-c2s2f
    @roman-c2s2f 11 หลายเดือนก่อน +1

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @yhwhnissi.
    @yhwhnissi. 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amennnnn!!!!

  • @amenencabren401
    @amenencabren401 11 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is coming back ❤

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ከማለት በቀር ሌላ ምን ይባላል

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንንን ሀሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ምስጋና ይሁንለትትት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthabehailu7125
    @marthabehailu7125 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @mercym1733
    @mercym1733 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow what a beautiful worship… glory to our precious Lord Jesus.

  • @Mat-dr7nd
    @Mat-dr7nd 11 หลายเดือนก่อน +1

    Christ mission this singer is he is just Amazing one and Pastor/Dr Tesfaun God bless you, singer and everyone. ❤

  • @saifail5529
    @saifail5529 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢

  • @mlitefessehaie2311
    @mlitefessehaie2311 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤AMENNNNNN ❤AMLAKEY TEBAREK❤❤❤❤

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare siderak geta hulunim tsega setetoh bezemare wust yeteleye chuhethin tewow please alemawe chefera kefelek wode alem mehedu yeshalal ebakhin ende zemare hun

  • @martamulat9026
    @martamulat9026 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ❤❤❤

  • @alemu-belay
    @alemu-belay 9 หลายเดือนก่อน

    Zemenik. Yibarek

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amennn praise the Lord Jesus 🙏🙌🙏 What a wonderful worship!!! Thank you God for your presence.
    Wow!! Encounter with the Holy Spirit🙌🙏🥰🙏🔥🔥🔥

  • @MelkamuMamo-vk1nm
    @MelkamuMamo-vk1nm 10 หลายเดือนก่อน

    tebarek💕💕

  • @FateKelil
    @FateKelil 2 หลายเดือนก่อน

    ❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹

  • @FateKelil
    @FateKelil 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ አለሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል ኢየሱስ የዘላለም ነው አሜን

  • @tsionbelete5887
    @tsionbelete5887 11 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @TesfaGirma-ck4kn
    @TesfaGirma-ck4kn 7 หลายเดือนก่อน

    Wow amen geta yibarik❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @MartaShifera
    @MartaShifera 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarkii

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 11 หลายเดือนก่อน

    Amenn.haleluyaaa.እልልልልልልልልል

  • @semuneguskebede9422
    @semuneguskebede9422 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤❤❤❤

  • @SanaNetsenat
    @SanaNetsenat 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ameeeeen❤❤❤❤❤

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 11 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 lord ❤❤❤❤❤❤