ድንቅ አምልኮ፣ በህይወት መዝገብ ጻፍከኝ - ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ || Behiwot Mezgeb Tsafkegn (Live Version) - Tamagn Muluneh

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 164

  • @hiwotgizaw1451
    @hiwotgizaw1451 9 หลายเดือนก่อน +6

    አልጠፋም ከመዝገብህ
    በመንፈስህ ታትሚያለሁ
    ሊደመሰስ እንዳይችል
    ጌታ በአንተ አምኛለሁ
    ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው በሰማሁት ቁጥር የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ይሰማኛል....😢😢😍😍🙏🙏🙏

  • @fekadedegu-nf2tt
    @fekadedegu-nf2tt 11 หลายเดือนก่อน +10

    ስለሁሉም ነገር ሰጪው እግዚአብሔር ክብሩ ይውሰድ! በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የተቀኘ ዜማ የሰሚውን መንፈስ ያለመከልከል ወደ እግዚአብሔር ሀለዎት እንዲገባ ያደርጋል። ወንድማችን ዘማሪ ታማኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ። ዘመንህ ሙሉ በመንፈስ ቅዱስ ጠል ይረስርስ።

  • @millenyemane
    @millenyemane ปีที่แล้ว +14

    @ታማኝ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ አምልኮህ በጣም ነው ሚባርከኝ ሐሴት አደርጋለሁ😇🙏#ክብር_ለመረጠን_
    #ጌታችን👑_ይሁን🙏👏👏🔥🔥🔥
    ዘመንህ #ጌታዬን_እያመለክ_ይለቅ ለምልም❤ 💥#ቤተክርስትያናችን_የጠላት_ደጅ_ትውረስ_አሜን💥
    @የሲኤም አገልጋዬች ተባረኩ❤

  • @Eweknsh
    @Eweknsh ปีที่แล้ว +26

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ያዳነን የወደደን የመረጠን ያጸደቀን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ተባረክልኝ

    • @senaitajema3531
      @senaitajema3531 11 หลายเดือนก่อน +4

      tame God Bless U YR Good singer. YR Voice Soooo Fabulous & TERRIFIC. JESUS SAVES I BELONG TO JESUS WE ARE JESUS OF ARMY GOD BLESSE EVER ONE

  • @addishebron9442
    @addishebron9442 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ በመንፈስ ቅዱስ መገኘት የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው አይወሰድብህ ተባረክ

  • @AdimraMan
    @AdimraMan 17 วันที่ผ่านมา

    ጌታ አንተን ወንድማችንን ለቤተክርስቲያን ሰጥቷታል ፡በማስተዋል እንድትጠቀምብህ እግዚአብሄር ይርዳት ይርዳን፡፡ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @rosagizaw2313
    @rosagizaw2313 9 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ያለ መንፈስ በልቤ ፍስስ ይላል
    ጌታ ይባርክህ አብዝቶ

  • @መቅደስየደሙፍሬ-በ7ሰ
    @መቅደስየደሙፍሬ-በ7ሰ 10 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል ፀጋ ይብዛለችዉ ጌታ እዴት ድቅ ድቅ ልጆች አሉት ስለናተም ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍

  • @YidenekGirma-z8m
    @YidenekGirma-z8m 20 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ እወድሃለው🥹🥰

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታአንተን እደዚ ማምለክ መታደል ነው

  • @Absalat700
    @Absalat700 ปีที่แล้ว +3

    Hallelujah hallelujah kabera la egzhabaher yehun. 🙏🙏Geta zamenken yeberak

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ ปีที่แล้ว +5

    Tebarke bebezu(ሀዋዝ ወድማችንም ተባርክ😘😇

  • @GenetNegash-b6e
    @GenetNegash-b6e ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የምትዘምራቸውን መዝሙሮች ማቆም አልችልም ክመስማት ውስጥ የሚገቡ የሚባርኩ የሚያፂናኑ ናቸው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ ተባረክ❤❤❤

  • @Selam_AwitH
    @Selam_AwitH 8 หลายเดือนก่อน

    I cant stop crying. 😢😢😢
    ጌታ ብቻ, ፀጋ ብቻ, ምህረቱ ብቻ! 😢😢

  • @TadlichXexo
    @TadlichXexo ปีที่แล้ว +4

    Wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii wow wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yohannesgashama2182
    @yohannesgashama2182 ปีที่แล้ว +5

    ልዩ የአምልኮ ነው. በጣም ደስይላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክ ወንድሜ ስይላል. በህይወት መዝገብ ጻፍከኝ

  • @fikrtede271
    @fikrtede271 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው ዘመን ይባርክ ፀጋ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ልጅ ድንቅ ነው በሚሄድበት ቤተክርስቲያን ሁሉ ክብር ያመጣል ።

  • @yeshiharegworkneh4539
    @yeshiharegworkneh4539 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን

  • @Mulumulu-d7n
    @Mulumulu-d7n ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ለበለጠ አገርግሎት ያብቃህ እድሜ ከጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @rosagizaw2313
    @rosagizaw2313 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል። አንተ ወንድሜ ተባረክልኝ። አቤት እንዴት እንደምባረክበት መዝሙር ህን

  • @yordanosabera4753
    @yordanosabera4753 ปีที่แล้ว +5

    Bless you brother You sang it nicely 🙌, Orginal song by zemari diakon Hawaz tegegne ሾመኝ, በህወት መዝገብ ፃፍከኝ, how i love this song!

  • @ETETUMULUNEH
    @ETETUMULUNEH 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ። ለበረከት ሁንየእግዚአብሔር ፀጋ ይጨመርልህ!!!

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 ปีที่แล้ว +4

    Yetebareke lji menfesi yabezal ychemreleh more grace ❤❤❤

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በፀጋህ ድኛለሁ ኢየሱሴ አመሰግንሀለሁ አመሰግንሀለሁ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tigstgebre7929
    @tigstgebre7929 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንን

  • @matusaldesta296
    @matusaldesta296 27 วันที่ผ่านมา

    ተባሪከሃል ወንድም ባንቴ የምያለፈዉ ፀጋ እየባረከኝ ነዉ ፀጋ በዝቶልሃል በጠም እወድሃለሁ ❤

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen 📖⛪🎤💯🤲👏🤝❤️💚🌻 ameeeeeen 🎉🙋😭🌼🎉💕😢🤲👏👏

  • @tizitatilahun6947
    @tizitatilahun6947 11 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ!!!!!!!!!!!!!! ሃሌሉያ እየሱሰስ ተባረክ!!!!!!!!!!!!!

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla ปีที่แล้ว +1

    አመን ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️l❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MenbereKebedeHabtegeorgis
    @MenbereKebedeHabtegeorgis ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ElshalomMulugeta
    @ElshalomMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you jesus for your love

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 ปีที่แล้ว +6

    ኤል ሮኢ የሚያየኝን ኣየሁት። አሜን
    God bless you Tamagn brother and cmtv, Pastor Tesfahun, all of you musicians , God bless you!! Much love ❤❤❤❤❤❤

  • @xx8-k7m
    @xx8-k7m ปีที่แล้ว +16

    Beautiful worship. Keep speaking God's truth in your worship

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla ปีที่แล้ว +2

    ድኛለሁ በፀጋው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @MenbereKebedeHabtegeorgis
    @MenbereKebedeHabtegeorgis ปีที่แล้ว +4

    አሜን 🙏🏽

  • @yosephshanko1706
    @yosephshanko1706 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋው በእምነት አዳነኝ።

  • @roman9500
    @roman9500 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @TeshalechShikur
    @TeshalechShikur ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @tarikwaretta2853
    @tarikwaretta2853 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይርክህ ሁሌም ብስማው አልጠግበውም

  • @samriredi792
    @samriredi792 ปีที่แล้ว

    Wendime tamagn geta bewusxih silaskemexew tsega getan ameseginalehu tebarkebetalehu tebarekilign yene wendim

  • @mabratmaxl3976
    @mabratmaxl3976 ปีที่แล้ว +3

    Amenamen tebarku tebarku 🙇‍♀️📖📖🔥🔥☝️☝️

  • @terizatadila5276
    @terizatadila5276 ปีที่แล้ว +1

    ዘሜንን ጌታ ይባርክ ኣሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እንዲሁ በጸጋ አደገኝ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @dawittaye.alemayehu2210
    @dawittaye.alemayehu2210 ปีที่แล้ว +2

    በህይወት መዝገብ ጻፍከኝ🙌🙌🙌

  • @ruthshafi1497
    @ruthshafi1497 ปีที่แล้ว +6

    i sang it weeping. i couldnt hold my tears. thank you Holy Spirit🙏🏾God bless you brother

  • @mulujesusmulujesus3165
    @mulujesusmulujesus3165 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 ปีที่แล้ว +2

    Zemenh yebarek

  • @fufaleta5599
    @fufaleta5599 หลายเดือนก่อน

    Thank you Jesus for this special song.

  • @mazahailu5406
    @mazahailu5406 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @Robospokycraft
    @Robospokycraft 3 หลายเดือนก่อน +1

    I always almost every day listening your Song and feeling blessed ❤❤

  • @mercy1653
    @mercy1653 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ተባረክ እኔን አሜን

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 3 หลายเดือนก่อน

    Yes, Glory be to the Most High God,
    He deserves our worship and praise.
    Revelation 12:11 “They over came him (the devil)by the Blood of the Lamb and the word of their testimony”
    Yes, I overcome every trick, plan and assignment of the enemy by the Blood of Jesus. Amen

  • @AbiyotJinero
    @AbiyotJinero 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen tabarak ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hailemariam9490
    @Hailemariam9490 ปีที่แล้ว

    ኤልሮኤ እኔም አልሁ ተባረክልኝ ወንድሜ።

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 4 หลายเดือนก่อน

    Yes, I am saved by grace only. Hallelujah🙏
    Thank You Lord for Your precious BLOOD shed for my sins.
    Lord, Thank You for saving my life from the pit of hell.

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 ปีที่แล้ว +1

    Amen, betsegahe. adankenge Eyesuse tebareke wendeme

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 ปีที่แล้ว +1

    amen GBU ye geta saw

  • @ሳሮንበላይነህ
    @ሳሮንበላይነህ 11 หลายเดือนก่อน

    AMMMMMMMMMMEEEEEEENNNNNNNNNNNNNNNN

  • @helenhailu381
    @helenhailu381 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን እልልልልልልልልል

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele7554 3 หลายเดือนก่อน

    This is New world very Amazing, Glory to Lord Almighty

  • @tsionzion9165
    @tsionzion9165 ปีที่แล้ว +2

    woww amen

  • @henoshadish9331
    @henoshadish9331 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnn❤❤❤❤

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @nafkotfana1343
    @nafkotfana1343 ปีที่แล้ว +1

    🙏 Amen

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 11 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @LegesseTadassa
    @LegesseTadassa 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏

  • @NetsanetBezu
    @NetsanetBezu 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😊🎉አሜን አሜን አሜን።

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 9 หลายเดือนก่อน

    Geta Jesus yebarkhi wendemye ❤

  • @celacela893
    @celacela893 9 หลายเดือนก่อน

    God is !!!!Jesus bless you

  • @amanu78
    @amanu78 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዘማሪ እግዚአብሔር ሞገሱን እና ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @AbrehamArseno
    @AbrehamArseno 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አበስቶ ይባሪክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ሃሌሉያ

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 ปีที่แล้ว +2

    Amen tebarek

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤በቡዙ

  • @mekonnenweldekirkos6890
    @mekonnenweldekirkos6890 ปีที่แล้ว +3

    I am so blessed. God bless you.

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 ❤

  • @lili-i7m
    @lili-i7m 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @bayushtafa4898
    @bayushtafa4898 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙌👏

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ እንድዉ ስወድህ ❤

  • @kdisteode4724
    @kdisteode4724 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን የኛጌታአባት ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

  • @wengelawitdesta3864
    @wengelawitdesta3864 ปีที่แล้ว +1

    Geta eyesus abizto yibarkeh

  • @kingusmart3585
    @kingusmart3585 11 หลายเดือนก่อน

    abat blees you❤❤

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Amen

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አምልኮ ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @GenetNegash-b6e
    @GenetNegash-b6e ปีที่แล้ว

    በተለይ ኢሎሄ ኢሎሄ አይ ካንት ስቶብ ክመስማት❤❤❤❤

  • @temesgenalemu3645
    @temesgenalemu3645 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 ปีที่แล้ว

    tebarek tebarek tebarek wendime!!!!! Yebareken geta yibarek!!!!!!!!

  • @mellenbekele9201
    @mellenbekele9201 7 หลายเดือนก่อน

    Bless you my brother. I am always blessed with all your worship.

  • @meseretmelkamu2055
    @meseretmelkamu2055 ปีที่แล้ว +1

    Amen & Amen!!
    May the Almighty God bless you abundantly brother Tamagn!!

  • @Meaza-bb8xj
    @Meaza-bb8xj ปีที่แล้ว

    Tabark bayesusim!

  • @birukwube7822
    @birukwube7822 11 หลายเดือนก่อน

    Tebark wendmeee

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 ปีที่แล้ว +1

    Amen Glory to the Lamb of GOD our LORD & our Saviour JESUS Christ Amen

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 ปีที่แล้ว +3

    Thank you, Jesus 🙏 Amen for your love

  • @BatisaBelayneh-bx8fe
    @BatisaBelayneh-bx8fe 11 หลายเดือนก่อน

    Blessed Tamagn

  • @aidavuignier4522
    @aidavuignier4522 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Hallelujah 🙏

  • @IrukGezmu
    @IrukGezmu 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @AmanuRAG-o9y
    @AmanuRAG-o9y ปีที่แล้ว

    You know I love the hawaz's worships over...ante demo belela leza ametakew ..bcha tebarek

  • @petroswondimu8472
    @petroswondimu8472 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you Tame