ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔም ከኢትዮጵያ በመጣ ነገር አልቀልድም ምንም አልጥልም ልክ ነሽ እህቴ
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍👌
ፈቲዬ አንቺ እኮ ዘዴኛ ነሽ እንኩአን እደረሳችሁ 🙏🏽❤️
በኮባ በደንብ ጠቅልሎ ኦቭን ውስጥም ሲከተትና በስሎ ሲወጣ በጣም አሪፍ ነው መገልበጥም አያያስፈልጎሞ
🥰🥰🥰
የእኔ ባለሙያ እንኳን አደረሠሽ እናመሰግናለን በርች ማሬ
እሰይ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 👌👍👍👍
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን የደረሰን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እህቴ
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ተባረኪ
በጣም ባለሙያ እናመሰግናለን ተባረኪ🙏
Selam Selam Yena Konjo Inqan Aderseshi Yena Bale Muya Betam Yamiral Kochowin Wow Masha Allah Berchi
Wow wonderful thank you Godbless my sis
መልካም በዓል እናመሰግናለን እንዴ በደንብ ይሞከራል እንጂ ቀለል ያለ ነው 🙏
የኔ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንኳን አደረሰሽ መልካም ባዓል ይሁንልን አሜን🙏🙏✅
ላንችም መልካም በዓል በጣም ጎበዝ
Gobez Yene Ehet Menem Gurage Balhonem Ewedewalehu
Mashallah batame balmoya nashe
Era Gomez nesh yemmn katari👏
Gazun gin yabezashew yimesilal kesss bilo bibesil arif new
ቅመም ነገር ነሽ🙏🙌💜👍
Smart lady
Enem enedezi egageralew betammm thank you
Mush Allah tebrk Allah yammmmmm
በርቺ በጣም ጥሩ ነው አሳይው ላላየው
ድንቅዬ በኦቭን ውስጥ ሲጋገር አይቻለሁ በ 350 ዲግሪ ላይ ከ 8- እስከ 10 ደቂቃ ይበስላል ሞክሪው በጣም ነው የወደድኩት ከላይም ከታችም እኩል ይበስላል ምንም ሳትገለብጪ ግን ኦቭን ውስጥ ከማስገባትሽ በፊት ውሃ አድርጊበት ከላይም ከታችም
አዎ ይቻላል ግን ግዜ ይፈጃል መጥበሻ ላይ ሲሆን ነው ሚፈጥነው ባንዴ ብዙ ለሚያዘጋጅ ሰው ግን የተሻለ ነው
@@DenkneshEthiopia oh ok sweetie ❤️😘
ዋው
ጎበዝ ተባረኪ የኔ ባለሙያ
Thank you
Yummy 😋 😋
ጎበዝ አድናቂሺ ነኘ በርች መልክ ይስጠኝ እንጅ ሙያ ይባል የለ አመሰግናለሁ!
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ💚💛❤
Yes 👍
ጎበዝ
ማሻአለህ እሞክረዋለሁ👏💕
ሰላም ሰላም ድንቅዬ አሪፍ ቆጮ።።👌👌👌
ወይኔ የቡላ የቆጮ ዱቄት አለ እንደ ለካ🤔 እኔ እኮ የሆነ ተፍቆ ተገባየም እሚገዛው ሊጥ አይነት ነበር መሬት ውስጥ ተቀብሮ ምናምን ነበር የማውቀው የምር ዱቄት ካለው ደስ ይላል እኔም ገዝቸ እጠቀማለሁ
ዱቄትሽይደረጋል በፀሃይ ደርቆ 😉
በጣም ቆንጆ ነው Danke ግን የኮባ ቅጠል በረዶ ቤቱስጥ ይቀመጣል እኛ ከቻይና ሱቅ የምንገዛው እደሱ አይነቱን ስለሆነ ግን ከመጠቀምሽ በፊት በረዶው ቀደም ብለሽ አውጥተሽ ተጠቀሚ ።
እሺ ድጋሚ ሞክረዋለሁ
Ejeshi ybareke enam yane erguz honeshi basayshin meseret new eskahun metekembet fetya hulam amsegnshalew 😘❤️🙏🏽
🤗🙏🙏
ጎበዝ ድንቂቱ ባለሙያ ነሽ
Wow
Good job
ዋው ማይ ላቭ ቖጮ ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የጋገርሹ
እዉነትሽን ነው እህቴ ምክንያቱ ቶሎ ስለማይገኝ ነው ።
ባለሙያ ነሽ
Tnx i🙏🏾i don't know WE Can meak Kochu 😃 withe Boula p....🙉🙊👍🏾👏🏾Tnx you go't a talent 👍🏾👏🏾👏🏾😘💕💕💕
ሚገርምሽ ይህንን እርጉዝ ሆኜ ቆጮ አምሮኝ ነበር የተፈላሰፍኩበት ቪዲዬው ቻናሌ ውስጥ ስትገቢ ፊት ለፊት ነው ያለው በዚህ አይነት ብዙ ነገር አምልጦሻል ቻናሌን ገረብ ገረብ አርጊበርግጠኝነት ብዙ ሚጠቅምሽ ነገር ታገኛለሽ 🤗
@@DenkneshEthiopia withe a lot off 👍🏾😘💕
Waw God's jop 🎉
Yewnet new yemeleshi zedero memetateshin mawek ke agara asematecha ende setota esateshi nebar le mekatelew setemachi asetawshig yena konjo yena konjo men yetawkal jaremen semeta tekabayeg yehunal ena ye t tureke zagenat alge
ሰላም ፈቲዬ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሰሽ ልዩ የሆነ ቆጮ በቀላል መንገድ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን ለሰለሰ ያለ መሆኑ ያሰታውቃል ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
Gobez nesh
Bekocjo kaltegagereko kocho adelem
Wow❤
Arefe
እመክርዋለው
Good job አቤት ይሄን በክትፍ ሲያምር 👏
😜😋😋😋
Gobez yene konjo!👏👏👏I will tip my sister in law living abroad!
U did good job 👏
Tikikle Gobez
Bula be almenid duket bihon arif new
can i use parchement paper instead of bananaleaf?
ትቺያለሽ የመጀመሩያ ቪዲዮ ላይ እኔም የመጋገሩያ ወረቀት ነበር የተጠቀምኩት 😂😂
መልካም በአል
ዛሬ ከአንቼ ሁለት ነገርን ተማርኩ
Des yelal mokrewalehu
ቡርቂቃ ያልሽው ሰአት አብዝተሽበት መሠለኝ
Ich habe eine Frage wo stlest im Winter deine Kuba flanzen
Gin mnh Alaska?
❤❤❤❤❤❤
Nechu furno duleten belela tenegna behone mekeyer
ይቻላል እኔ ቤት ብዙውን ግዜ ጥራጥሬ ራሴ ፈጭቼ ስለምጠቀም አንዳንድ ነግፕሬችን ዝም ብይ በነጭ ዱቄት እጠቀማለሁ😉
ኮባ ፍሪዝ ማድረግ ይቻላል የኔ እህት
የኔ ባለሞያ
Gebash neber tekedemeku
😍
Zendro Eid yemokral inshallah. Gomenena ayba be Peta kemeblat netsa enweta yehonal.
እንዴ ግድ ነው የምን ፒታ ነው ቡላዬ እያለች 😂😂
የሰራሽበት ይባረክ:: ነገር ግን ቆጮ እና ቡላ የተለያየ ነው:: ቆጮ ፈርመንትድ ነው ( ለብዙ ጊዜ መሬት ውስጥ ተቀብሮ እንዲቆመጥጥ ይደረጋል) ይሄ ቆጮ ሳይሆን : የቡላ ቂጣ በ እህል ዱቄት ነው::
How many minutes it need on frying pan? It looks yummy
የምን ሚኒት ነው እያገላበጥሽ መጥበስ ነው እንጂ 😂 በግምት 10-15min ኮባ ከሌለ በመጋገሪያ ወረቀትም ይሆናል 😉
@@DenkneshEthiopia bemegagerya wereket konjo yiwetal?
Bula bichawin kocho yihonal?
@Hanan አዎ ይወጣል የመጀመሪያ ሙከራዬን ቪዲዮ ሰርቼ ነበር አሪፍ ነበር ብዙ ግዜ እንደዛ ጋግሬያለሁ ቡላው ብቻ ግን በጣም ልፍስፍስ ሊል ይችላል መሞከር ከፈለግሽ ትቺያለሽ ግን መሃሉ ልክ እንደ ቆጮ እንዲሆን ዱቄት ብታረጊበት ይሻላል ባይ ነኝ 🤗
@@DenkneshEthiopia ameseginalehu
አንድ ግዜ ለመጋገር ሞከሬ ሙሉ ቂጣው ነጭ ሆነ ሁሉም ሳቁብኝ 😂😂 የአንችን video ተከትየ ነገ እሞክራዎለሁ ኮባ ቅጠል ፍሬዘር ውስጥ አድርገሽ ስታወጭው ውሀ ውስጥ ዘፍዝፌው
አንዴ ሳይሳሳትብየተማረ የለም አይዞሽ ደግመሽ ሞክሪው ከሚስቁብሽ ቢነግሩሽ ጥሩ ነበር እሺ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@@DenkneshEthiopia ኮባውን ፍሪዘር አርጊው ምንም አይሆንም ካናዳ ከፍሪዘር ኮባ ነው የምንጠቀመው
እኔ ያለሁበት አገር ኮባ ፍሮዝን ነው የምንጠቀመው
ባለሙያ
እኔ ፍሮዝን አርጌው ሳወጣው ብትንትን አለብኝ 🙈
🙏🙏🙏🙏
ድንቅዬ የኔ ባለሙያ 😍 እሚያምር ቆጮ ነው የጋገርሺው ቆጮ ውስጤ ነው ግን ኮባ የለኚም by non stick parchment paper መጋገር ይችላል ወይ ቴስቱስ በኮባ እንደተጋገረው ይሆናል ወይ ጊዜ ሲኖርኽ ብታብራራልኝ በጣም ደስ ይለኛል እማ 😘 አመሰግናለሁ 🙏
አዎ ትቺያለሽ እኔ የመጀመሪያ ሙከራዬን በቤኪንግ ፔፐር ነበር ያረኩት ቪዲዬ ሁሉ ሰርቻለሁ ፕሮፋይሌን ስትነኩ ፊት ለፊት ታገኚዋለሽ 😉
የመጀመሪያውን ዱቄት ምን እንደሆነ አልገለፅሽውም የሰማሁት ቡላና ፍርኖ ዱቄት ነው
አዎ ልክ ነው ቡላና ፉርኖ ዱቄት ነው ያልኩ ሌላ ነገር አልጨመርኩም 🤗
Kkkkk tejmer aleshe eko felsefenashen saladenk alallefem
Gobez
Enakshi ehitey flgote yet tefachi
ናፍቆትን ማለትሽ ከሆነ አለች ሰላም ናት አታስቢ
የጎመን ክትፎ አሳይኝ
Kkkķ simamu cake
Fati kabulao kadmshi ychmrshw dukati ymndnaw mare kachalshi mlshlege leda
ቡላውን ራሱን ሁለት ጭልፋ ሰፍሬ ነው ተናግሬ ነበርኮ 🙈
Ere yechalal bedenb ashegesh meketet new
Bula erasu ayyayazem lebechaw bidereg
ኮባ ከሌለሰ ምን ትጠቀማለህ አመሰግናለሁ
Baking paper 😉
በፎይል ሊሆን ይችላል
አይሆንም በመጋገሪያ ወረቀት ግን ይሆናል
ቆንጂት ኢትዮጲያዊ
😘👍
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ወይ ቡላ እኔማ ጎንደሬ ነኝ ለጤና ጥሩ ነው ብለውኝ ለእኔም ለቤተስብም ገዝቼው ነበር ግን ዱቄቱ ሽታ አለው ሲበላም ሽታው እንዴት ነው ? ቤተሰቦቼም አንበለውም አሉኝ መላ አለው እስቲ ንገሩኝ
ሽታውን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት አይቻልም በቅመም ስታቦኪው ግን ይቀንሳል ዋናው ጠአሙን ውደዱት እንጂ ሽታውን መጀመሪያ አፍንጫችሁን ይዛችሁ ተመገቡት ከዛ ሽታው ራሱ ይናፍቃችኋል እስኪለመድ ነው 😂😂
ከመስራትሽ በፌት በውሀ እየደጋገምሽ እጠቤው ሽታው ይቀንሳል
@@DenkneshEthiopia kkkkkk እኔማ አለቀውም ይብላኝ ለቤተሰቦቼ
Mefetehew gurage mehon new kkkkk😃😆 beqa ene zemedoch ga butajira lakiyachew ❤
@@selamyedu2656 kkkkk እሽ እልካቸዋለሁ እኔም አልቀርም
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው. እጅሽ ይባረክ የኮባ ቅጠሉ የት ይገኛል ጀርመን ውሰጥ ? ፍራንክፈርት ሀበሻ ሱቅ የለም አሉኝ
እኔ ችግኝ ካገር ቤት እናቴ አምጥታልኝ ነው የተከልኩት ብዙ ልጆች እንዳሉኝ ከሆነ የኤዢያ ሱቆች ውስጥ አለ
መጀመሪያ ወንፌቱ ላይ ያደረግሺውን ዱቄት ምን እንደሆነ አልተናገርሽም
የቡላ ዱቄት
ጣአሙ እንዴት ነው ግነ?
ምንም አይለይም እንደውም ይሄንን ለምጄ ሃገርቤት ስሄድ ቆጮ ይቀመኝጠኝ ጀምሯል 😂
ቆጮላይ ፍርኖዶቄት ሲገባ ለመጀመራያ ግዜ ነው እንደሚገባ የምታውቁ አስረዶኝ??????
ይሄ ቆጮ ለማናገኝ አማራጭ የቆጮ አሰራር ነው ውዴ 🤗
ቡላ ሲሰራ እራሱ ወተት ባቅራቢያ ካልተገኘ ፉርኖ ዱቄት ትንሽ ተደርጎ ይሰራል እንዲነጣምግብ አርት ነው እያቀላቀሉ መጠበብ ይቻላል
Koch yale Kocho?aybalem kocho yememesle new yembalew
መሀሉ ላይ ያለሁ ቆባ ይባላል
እሺ አመሰግናለሁ
በብላ ብቻ መስራት አይቻልም ወይ??
እንዲህ ጠንከር አይልም
like Shere Berchilg
He needs same water
በሁሉ ምግብ ላይ ኮረሪማ አሁንስ የኢትዮጵያ ቅመም ሳይሆን የሀበሻ ዩቱበር ሴቶች ቅመም ብዬዋለሁ ካለኮረሪማ ሰርተሽም ቅመሽው ምን ምን እንዲል ነው ኮረሪማ የምትከችው እስኪ በተረፈ ለፈጠራሽ ጎበዝ
በሁሉ ምግብ ላይ ሳይሆን የተመረጡ ምግቦች ላይ ነው ኮረሪማ ሚገባው ያለዛ የወጥ መከለሻ ላይ ወይንም ወጥ ሲቁላላ ኮረሪማ ይጨመራል 😉
ምን ወጥ ሲቁላላ ነው ኮረሪማ የሚገባው ባክሽ ?ነገርኩሽ እኮ የዩቱብ ሙያችሁ ነው ቁሌት በኮረሪማ
@@hanaabate2761 ሙያ እንደ ባለቤቱ ነው እንግዲህ ከጠቀመሽ ተጠቀሚበት ካልሆነ መተው ነው እኔ ኮረሪማ ወጥ ላይ ባልጠቀምም የሰዎችን የጣእም ምርጫ አከብራለሁ እንዲህ ስንትፕቻችኮ ነው ምንም ነገር መማማር ትተን ያለንን እያጣ የመጣነው በሰለጠነው አለም ገበታ ላይ ከመላው አለም የተሰባሰቡ የአበሳሰል ዘዴዎችንና ጣእሞችን እንታዘባለን የኛ ህዝብ ግን አሁንም አንድ ዶሮ ስንት ብልት አላት እያለ ይጃጃላል የሰውን የአበሳሰል ዘዴ ማናናቅ ባህላችን እስኪመስል ተያይዘነዋል። እና ውዴ ከጠቀመሽ መውሰድ ያለዛ መተው ነው የቱዩበሮች አበሳሰል ማንንም ሚጎዳው ነገር የለም እኔ የተሻለ ነገር አለኝ ካልሽ ሰርተሽ አሳይ መድረኩ ክፍት ነው ።
ሙያ የሀገሬን ምግብ መማር ካለብኝ ከአያቴ እንጂ ከዩቱብ አይሆንም የሌላ ሀገር ምግብ ሙያም ቢሄን እራሱን የቻለ ቅመም የሚከተትበት ምግቦች አሉ በየትኛውም አለም ከዛ ሲወጣ ከጣእም ይወጣል ምግብ መስራት ለኔ ሁሉንም ድስት ውስጥ ማጎር አይደለም ምግብ ሲቀርብ እንኩዋን ጣእም ቃናው ሊስብ ይገባል ሌላው ዩቱብ ባለችኝ ትርፍ ደቂቃ የማየው ነው ቸር ሰንብች
እኔም ከኢትዮጵያ በመጣ ነገር አልቀልድም ምንም አልጥልም ልክ ነሽ እህቴ
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍👌
ፈቲዬ አንቺ እኮ ዘዴኛ ነሽ እንኩአን እደረሳችሁ 🙏🏽❤️
በኮባ በደንብ ጠቅልሎ ኦቭን ውስጥም ሲከተትና በስሎ ሲወጣ በጣም አሪፍ ነው መገልበጥም አያያስፈልጎሞ
🥰🥰🥰
የእኔ ባለሙያ እንኳን አደረሠሽ እናመሰግናለን በርች ማሬ
እሰይ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 👌👍👍👍
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን የደረሰን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እህቴ
በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ተባረኪ
በጣም ባለሙያ እናመሰግናለን ተባረኪ🙏
Selam Selam Yena Konjo Inqan Aderseshi Yena Bale Muya Betam Yamiral Kochowin Wow Masha Allah Berchi
Wow wonderful thank you Godbless my sis
መልካም በዓል እናመሰግናለን እንዴ በደንብ ይሞከራል እንጂ ቀለል ያለ ነው 🙏
የኔ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንኳን አደረሰሽ መልካም ባዓል ይሁንልን አሜን🙏🙏✅
ላንችም መልካም በዓል በጣም ጎበዝ
Gobez Yene Ehet Menem Gurage Balhonem Ewedewalehu
Mashallah batame balmoya nashe
Era Gomez nesh yemmn katari👏
Gazun gin yabezashew yimesilal kesss bilo bibesil arif new
ቅመም ነገር ነሽ🙏🙌💜👍
Smart lady
Enem enedezi egageralew betammm thank you
Mush Allah tebrk Allah yammmmmm
በርቺ በጣም ጥሩ ነው አሳይው ላላየው
ድንቅዬ በኦቭን ውስጥ ሲጋገር አይቻለሁ በ 350 ዲግሪ ላይ ከ 8- እስከ 10 ደቂቃ ይበስላል ሞክሪው በጣም ነው የወደድኩት ከላይም ከታችም እኩል ይበስላል ምንም ሳትገለብጪ ግን ኦቭን ውስጥ ከማስገባትሽ በፊት ውሃ አድርጊበት ከላይም ከታችም
አዎ ይቻላል ግን ግዜ ይፈጃል መጥበሻ ላይ ሲሆን ነው ሚፈጥነው ባንዴ ብዙ ለሚያዘጋጅ ሰው ግን የተሻለ ነው
@@DenkneshEthiopia oh ok sweetie ❤️😘
ዋው
ጎበዝ ተባረኪ የኔ ባለሙያ
Thank you
Yummy 😋 😋
ጎበዝ አድናቂሺ ነኘ በርች መልክ ይስጠኝ እንጅ ሙያ ይባል የለ አመሰግናለሁ!
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ💚💛❤
Yes 👍
ጎበዝ
ማሻአለህ እሞክረዋለሁ👏💕
ሰላም ሰላም ድንቅዬ አሪፍ ቆጮ።።👌👌👌
ወይኔ የቡላ የቆጮ ዱቄት አለ እንደ ለካ🤔 እኔ እኮ የሆነ ተፍቆ ተገባየም እሚገዛው ሊጥ አይነት ነበር መሬት ውስጥ ተቀብሮ ምናምን ነበር የማውቀው የምር ዱቄት ካለው ደስ ይላል እኔም ገዝቸ እጠቀማለሁ
ዱቄትሽይደረጋል በፀሃይ ደርቆ 😉
በጣም ቆንጆ ነው Danke ግን የኮባ ቅጠል በረዶ ቤቱስጥ ይቀመጣል እኛ ከቻይና ሱቅ የምንገዛው እደሱ አይነቱን ስለሆነ ግን ከመጠቀምሽ በፊት በረዶው ቀደም ብለሽ አውጥተሽ ተጠቀሚ ።
እሺ ድጋሚ ሞክረዋለሁ
Ejeshi ybareke enam yane erguz honeshi basayshin meseret new eskahun metekembet fetya hulam amsegnshalew 😘❤️🙏🏽
🤗🙏🙏
ጎበዝ ድንቂቱ ባለሙያ ነሽ
Wow
Good job
ዋው ማይ ላቭ ቖጮ ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የጋገርሹ
እዉነትሽን ነው እህቴ ምክንያቱ ቶሎ ስለማይገኝ ነው ።
ባለሙያ ነሽ
Tnx i🙏🏾i don't know WE Can meak Kochu 😃 withe Boula p....🙉🙊👍🏾👏🏾Tnx you go't a talent 👍🏾👏🏾👏🏾😘💕💕💕
ሚገርምሽ ይህንን እርጉዝ ሆኜ ቆጮ አምሮኝ ነበር የተፈላሰፍኩበት ቪዲዬው ቻናሌ ውስጥ ስትገቢ ፊት ለፊት ነው ያለው በዚህ አይነት ብዙ ነገር አምልጦሻል ቻናሌን ገረብ ገረብ አርጊበርግጠኝነት ብዙ ሚጠቅምሽ ነገር ታገኛለሽ 🤗
@@DenkneshEthiopia withe a lot off 👍🏾😘💕
Waw God's jop 🎉
Yewnet new yemeleshi zedero memetateshin mawek ke agara asematecha ende setota esateshi nebar le mekatelew setemachi asetawshig yena konjo yena konjo men yetawkal jaremen semeta tekabayeg yehunal ena ye t tureke zagenat alge
ሰላም ፈቲዬ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሰሽ ልዩ የሆነ ቆጮ በቀላል መንገድ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን ለሰለሰ ያለ መሆኑ ያሰታውቃል ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
Gobez nesh
Bekocjo kaltegagereko kocho adelem
Wow❤
Arefe
እመክርዋለው
Good job አቤት ይሄን በክትፍ ሲያምር 👏
😜😋😋😋
Gobez yene konjo!👏👏👏I will tip my sister in law living abroad!
U did good job 👏
Tikikle Gobez
Bula be almenid duket bihon arif new
can i use parchement paper instead of bananaleaf?
ትቺያለሽ የመጀመሩያ ቪዲዮ ላይ እኔም የመጋገሩያ ወረቀት ነበር የተጠቀምኩት 😂😂
መልካም በአል
ዛሬ ከአንቼ ሁለት ነገርን ተማርኩ
Des yelal mokrewalehu
ቡርቂቃ ያልሽው ሰአት አብዝተሽበት መሠለኝ
Ich habe eine Frage wo stlest im Winter deine Kuba flanzen
Gin mnh Alaska?
❤❤❤❤❤❤
Nechu furno duleten belela tenegna behone mekeyer
ይቻላል እኔ ቤት ብዙውን ግዜ ጥራጥሬ ራሴ ፈጭቼ ስለምጠቀም አንዳንድ ነግፕሬችን ዝም ብይ በነጭ ዱቄት እጠቀማለሁ😉
ኮባ ፍሪዝ ማድረግ ይቻላል የኔ እህት
የኔ ባለሞያ
Gebash neber tekedemeku
😍
Zendro Eid yemokral inshallah. Gomenena ayba be Peta kemeblat netsa enweta yehonal.
እንዴ ግድ ነው የምን ፒታ ነው ቡላዬ እያለች 😂😂
የሰራሽበት ይባረክ:: ነገር ግን ቆጮ እና ቡላ የተለያየ ነው:: ቆጮ ፈርመንትድ ነው ( ለብዙ ጊዜ መሬት ውስጥ ተቀብሮ እንዲቆመጥጥ ይደረጋል)
ይሄ ቆጮ ሳይሆን : የቡላ ቂጣ በ እህል ዱቄት ነው::
How many minutes it need on frying pan? It looks yummy
የምን ሚኒት ነው እያገላበጥሽ መጥበስ ነው እንጂ 😂 በግምት 10-15min ኮባ ከሌለ በመጋገሪያ ወረቀትም ይሆናል 😉
@@DenkneshEthiopia bemegagerya wereket konjo yiwetal?
Bula bichawin kocho yihonal?
@Hanan አዎ ይወጣል የመጀመሪያ ሙከራዬን ቪዲዮ ሰርቼ ነበር አሪፍ ነበር ብዙ ግዜ እንደዛ ጋግሬያለሁ ቡላው ብቻ ግን በጣም ልፍስፍስ ሊል ይችላል መሞከር ከፈለግሽ ትቺያለሽ ግን መሃሉ ልክ እንደ ቆጮ እንዲሆን ዱቄት ብታረጊበት ይሻላል ባይ ነኝ 🤗
@@DenkneshEthiopia ameseginalehu
አንድ ግዜ ለመጋገር ሞከሬ ሙሉ ቂጣው ነጭ ሆነ ሁሉም ሳቁብኝ 😂😂 የአንችን video ተከትየ ነገ እሞክራዎለሁ
ኮባ ቅጠል ፍሬዘር ውስጥ አድርገሽ ስታወጭው ውሀ ውስጥ ዘፍዝፌው
አንዴ ሳይሳሳትብየተማረ የለም አይዞሽ ደግመሽ ሞክሪው ከሚስቁብሽ ቢነግሩሽ ጥሩ ነበር
እሺ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@@DenkneshEthiopia ኮባውን ፍሪዘር አርጊው ምንም አይሆንም ካናዳ ከፍሪዘር ኮባ ነው የምንጠቀመው
እኔ ያለሁበት አገር ኮባ ፍሮዝን ነው የምንጠቀመው
ባለሙያ
እኔ ፍሮዝን አርጌው ሳወጣው ብትንትን አለብኝ 🙈
🙏🙏🙏🙏
ድንቅዬ የኔ ባለሙያ 😍 እሚያምር ቆጮ ነው የጋገርሺው ቆጮ ውስጤ ነው ግን ኮባ የለኚም by non stick parchment paper መጋገር ይችላል ወይ ቴስቱስ በኮባ እንደተጋገረው ይሆናል ወይ ጊዜ ሲኖርኽ ብታብራራልኝ በጣም ደስ ይለኛል እማ 😘 አመሰግናለሁ 🙏
አዎ ትቺያለሽ እኔ የመጀመሪያ ሙከራዬን በቤኪንግ ፔፐር ነበር ያረኩት ቪዲዬ ሁሉ ሰርቻለሁ ፕሮፋይሌን ስትነኩ ፊት ለፊት ታገኚዋለሽ 😉
የመጀመሪያውን ዱቄት ምን እንደሆነ አልገለፅሽውም
የሰማሁት ቡላና ፍርኖ ዱቄት ነው
አዎ ልክ ነው ቡላና ፉርኖ ዱቄት ነው ያልኩ ሌላ ነገር አልጨመርኩም 🤗
Kkkkk tejmer aleshe eko felsefenashen saladenk alallefem
Gobez
Enakshi ehitey flgote yet tefachi
ናፍቆትን ማለትሽ ከሆነ አለች ሰላም ናት አታስቢ
የጎመን ክትፎ አሳይኝ
Kkkķ simamu cake
Fati kabulao kadmshi ychmrshw dukati ymndnaw mare kachalshi mlshlege leda
ቡላውን ራሱን ሁለት ጭልፋ ሰፍሬ ነው ተናግሬ ነበርኮ 🙈
Ere yechalal bedenb ashegesh meketet new
Bula erasu ayyayazem lebechaw bidereg
ኮባ ከሌለሰ ምን ትጠቀማለህ አመሰግናለሁ
Baking paper 😉
በፎይል ሊሆን ይችላል
አይሆንም በመጋገሪያ ወረቀት ግን ይሆናል
ቆንጂት ኢትዮጲያዊ
😘👍
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ወይ ቡላ እኔማ ጎንደሬ ነኝ ለጤና ጥሩ ነው ብለውኝ ለእኔም ለቤተስብም ገዝቼው ነበር ግን ዱቄቱ ሽታ አለው ሲበላም ሽታው እንዴት ነው ? ቤተሰቦቼም አንበለውም አሉኝ መላ አለው እስቲ ንገሩኝ
ሽታውን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት አይቻልም በቅመም ስታቦኪው ግን ይቀንሳል ዋናው ጠአሙን ውደዱት እንጂ ሽታውን መጀመሪያ አፍንጫችሁን ይዛችሁ ተመገቡት ከዛ ሽታው ራሱ ይናፍቃችኋል እስኪለመድ ነው 😂😂
ከመስራትሽ በፌት በውሀ እየደጋገምሽ እጠቤው ሽታው ይቀንሳል
@@DenkneshEthiopia kkkkkk እኔማ አለቀውም ይብላኝ ለቤተሰቦቼ
Mefetehew gurage mehon new kkkkk😃😆 beqa ene zemedoch ga butajira lakiyachew ❤
@@selamyedu2656 kkkkk እሽ እልካቸዋለሁ እኔም አልቀርም
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው. እጅሽ ይባረክ የኮባ ቅጠሉ የት ይገኛል ጀርመን ውሰጥ ? ፍራንክፈርት ሀበሻ ሱቅ የለም አሉኝ
እኔ ችግኝ ካገር ቤት እናቴ አምጥታልኝ ነው የተከልኩት ብዙ ልጆች እንዳሉኝ ከሆነ የኤዢያ ሱቆች ውስጥ አለ
መጀመሪያ ወንፌቱ ላይ ያደረግሺውን ዱቄት ምን እንደሆነ አልተናገርሽም
የቡላ ዱቄት
ጣአሙ እንዴት ነው ግነ?
ምንም አይለይም እንደውም ይሄንን ለምጄ ሃገርቤት ስሄድ ቆጮ ይቀመኝጠኝ ጀምሯል 😂
ቆጮላይ ፍርኖዶቄት ሲገባ ለመጀመራያ ግዜ ነው እንደሚገባ የምታውቁ አስረዶኝ??????
ይሄ ቆጮ ለማናገኝ አማራጭ የቆጮ አሰራር ነው ውዴ 🤗
ቡላ ሲሰራ እራሱ ወተት ባቅራቢያ ካልተገኘ ፉርኖ ዱቄት ትንሽ ተደርጎ ይሰራል እንዲነጣ
ምግብ አርት ነው እያቀላቀሉ መጠበብ ይቻላል