Ethiopian Kocho ቆጮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ቆጮውን ለመጋገር የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት
    - 1 ኪሎ ቆጮ
    - 300 ግራም ነጭ ለመጋገር እንጠቀማለን
    - 2 ቁንጥር ጨው እና 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
    - 700 ግራም ቀይ ቆጮ ለመጋገር እንጠቀማለን
    - 1የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ፣3 ቁንጥር ጨው እና 4-6 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት

ความคิดเห็น • 22

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው አላውቅም ነበረ ተባረክ ወንድሜ የጉራጌና የደቡብ ምግብ ነው

  • @Gebeta_kitchen
    @Gebeta_kitchen 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ባለሞያ እጅህ ይ ባረክ

  • @user-ho7bw3zn6s
    @user-ho7bw3zn6s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ejeh ybark! yasgomjale

  • @semirasalh1018
    @semirasalh1018 7 หลายเดือนก่อน +1

    Gurage

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🙏🙏 መለኛው ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @werketesere750
    @werketesere750 7 หลายเดือนก่อน

    የክስታኔ ነው❤❤

  • @abelgirma7767
    @abelgirma7767 4 หลายเดือนก่อน

    Chew lemen atetekemem

  • @user-pv9xx8pm3m
    @user-pv9xx8pm3m หลายเดือนก่อน

    ኮባ ሆነ ሙዝቅጠር ማግኘት የማንችለውስ?

  • @Hanudi67.-_
    @Hanudi67.-_ 3 หลายเดือนก่อน

    Kobawn lmn denaw gelbtet mteteftefew enaza aydlm

  • @user-cu7zg2nk7w
    @user-cu7zg2nk7w 4 หลายเดือนก่อน

    በእንጅራ ምጣድስ እንዲት ነው

  • @user-ho7bw3zn6s
    @user-ho7bw3zn6s 7 หลายเดือนก่อน

    b enjra metade sygager. wehawwn ktach lmaderg aymchem. men temkrgalhe ?

  • @addishmariyam8411
    @addishmariyam8411 7 หลายเดือนก่อน

    ጉራጌና እና ወላይታ

  • @Sr.kalkidanAbera
    @Sr.kalkidanAbera 4 หลายเดือนก่อน

    Be bula duket ayhonm?

  • @aemi576
    @aemi576 7 หลายเดือนก่อน

    Ye Gurage

  • @YoditTilhaun-qo5td
    @YoditTilhaun-qo5td 5 หลายเดือนก่อน

    Ambo wenchi Akebabii Yebaelawii
    Megbe Aserarem New
    Benga Ager
    Werqaa Yebalale
    Ye Guder Qochime hale
    Goljja Akebabii
    Kocho Be Gebse New Yemibelaw
    Enjjera Bezume Hayetawekme
    Werqaa New yemibelawe
    A,A Bebzat y wenchi yeguder
    Qocho Eyetbale yeshexale
    K Ambo gexre hakbabii
    Eyetgaze Segre Yeshexale

  • @user-pv9xx8pm3m
    @user-pv9xx8pm3m หลายเดือนก่อน

    ቆጮ ሊጡን እዴትነው በቤታችን የምናዘጋጀው

    • @melegna
      @melegna  หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮውን ይመልከቱ

  • @TigestSisay-b5i
    @TigestSisay-b5i 36 นาทีที่ผ่านมา

    የጉራጌ

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 7 หลายเดือนก่อน

    እር አስጎመጅህኝ ቆጮዬ ማን ያምጣልኝ

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጮ የጉራጌ ምግብ ነው አሉ እኔ ሰሜናዊ ነኝ ግን ጉራጌ ጓደኛየ በክትፎ አቅምሳኝ እድጀዋለሁ 🤙 አንተ ግን ትችላለሕ ይመችህ

  • @NejibaNasir-g5b
    @NejibaNasir-g5b 3 วันที่ผ่านมา

    የጉራጌ