Barley And Oat Bread In Banana Leaf|Ethiopian Traditional Bread

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 163

  • @user-tp1zx3fe5n
    @user-tp1zx3fe5n 3 ปีที่แล้ว +16

    ምን ልበል በቃ ቃላት የለኝም በትዝታ ወደ ሀገሬ ገባሁ የድሮ የገበር ምጣድ ድፎ ዳቦ መልኩ ብቻ ይበቃል እጆችሽ ይባረኩ😍😍

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it looks so good. Definitely I will try this.
    Thank you for sharing!!!

  • @Demissiefetle
    @Demissiefetle 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

  • @storgekitchen8539
    @storgekitchen8539 3 ปีที่แล้ว +3

    Healthy bread 🍞
    Thanks for sharing this recipe 👍

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว +3

    Looks so good 😊

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል !!!

  • @misramohamed1483
    @misramohamed1483 3 ปีที่แล้ว

    Waw ejeshe yebarek 🙏🌹

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የሚያምረው እጆችስ ይባረኩ🙏

  • @hadram2885
    @hadram2885 ปีที่แล้ว

    Ejish yebarek.

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 ปีที่แล้ว

    Wow that looks amazing 🎉

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ነው የአንቺ ተባረክ

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing I will try it 🙏

  • @belaineshgebre7119
    @belaineshgebre7119 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 2 ปีที่แล้ว

    I have no words!!!

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    እሚገርም እሚአምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ዳቦ👌

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez-betam-des-yemil'defo
    Dabo new ketibet.Berimo-!!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    Wow healthy 🍞 bread👍🙏🏾

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing... good job 👍

  • @user-gm6pz7ri5p
    @user-gm6pz7ri5p 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጲያዊ ባለሙያ ተባረኪ

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu5961 2 ปีที่แล้ว

    Wow thank you

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว

    endat endemiamer egeshe yebarek

  • @rahel1976
    @rahel1976 3 ปีที่แล้ว

    Bahlachenen bezemenawi menged wodefit yaramede beyewalehu. Keep up the good work & stay blessed

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 ปีที่แล้ว

    አጂሽ፤ይባረክ፤ደስይላል👍🇪🇹❤

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว

    ባጣም ቆንጆ አድርገሽ ጋግርሻል ተባርኪ👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @barokmickiyas2734
    @barokmickiyas2734 3 ปีที่แล้ว

    Good job i will try

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጅ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን👍👌

  • @zewdewoldadwit3118
    @zewdewoldadwit3118 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በጣም አሪፍ ነው

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 2 ปีที่แล้ว

    Wawe betame yamerale tebareke ehte 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋❤️❤️❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ የዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ኤድዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Weyniye long time 🤗. Thank you yene wud 🙏🏾❤️

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p 3 ปีที่แล้ว

    Wow good job

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እህት በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው።በዚህ ላይ እያንዳንዱን ቅመም እየለካሽ ነው የሠራሽው ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ።

  • @tsehaybekele8701
    @tsehaybekele8701 2 ปีที่แล้ว

    Amazing thanks for sharing my dear

  • @mihretdapore9640
    @mihretdapore9640 3 ปีที่แล้ว

    Gobez balemuya nesh tebareki ✅✅✅✅

  • @tokkumafamily2253
    @tokkumafamily2253 3 ปีที่แล้ว

    Wow ijishi hibaraki❤👍👍👌🙏

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 ปีที่แล้ว

    እጅሽህ ይባረክ

  • @salamlaethiopia3407
    @salamlaethiopia3407 3 ปีที่แล้ว

    Very beautiful

  • @tjj269
    @tjj269 3 ปีที่แล้ว

    Wow nice 👍

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 5 หลายเดือนก่อน

    ጤነኛ፣የሚያምር፣ልዩ ነው እጅሽይባረክ

  • @azeba1335
    @azeba1335 3 ปีที่แล้ว

    Edu konjo, welcome back betam yameral and very healthy too. Thanks bless the work of your ✋ tolo tolo neye eshy.x

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you Azebina 🤗

  • @abebechbelay7166
    @abebechbelay7166 3 ปีที่แล้ว

    Beram yameral tebareki

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ድፎ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏❤️

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Lulaye thank you ❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ያሚ በማሂ ሼር ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ👍👍👌🥰❤

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      eshi mare Thank you ❤️

  • @tgsttezera2530
    @tgsttezera2530 2 ปีที่แล้ว

    ዋዋ ደስ የላል

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 3 ปีที่แล้ว

    Very nice and health

  • @user-fx9ri6gy2g
    @user-fx9ri6gy2g ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ጤነኛ በርቺ!!

  • @selamasamnew9996
    @selamasamnew9996 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @selinaweightloss
    @selinaweightloss 7 หลายเดือนก่อน

    Tnx for sharing 🙏 healthy bread 😘

  • @user-cn1wq3yd7g
    @user-cn1wq3yd7g 3 ปีที่แล้ว

    Like becha siyaseshe new mashallah beyalehu

  • @mekdesia6057
    @mekdesia6057 2 ปีที่แล้ว

    Wawoooooooooooooo Gbzi berchi. Ijishi ybrki

  • @makiyakadir6466
    @makiyakadir6466 ปีที่แล้ว

    Wow አያይዘውም አሰራሩ እንዴት ደሰ ይላል ተበርክ እህቴ👍👍👍

  • @ferealemtemesgen1132
    @ferealemtemesgen1132 ปีที่แล้ว

    Nice Job

  • @beletearagaw
    @beletearagaw 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ለጤና የሚስማማ ዳቡ ነው በዝህ ላይ ዘቢብ ብትጨምሬበት የበለጠ ጥሩ ይሁን ነበር በተለይ ለጠዋት ቁርስ በባዶ ሁድ አንድ ብርጭቁ ውሀ ከተጡ በሃላ ከጥሩ የፍራፍሪ ጭማቂ ጋራ ልዩ ያደርገዋል

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 3 ปีที่แล้ว

    betam konjo tenama dabo enamsegenaln

  • @meseretmandefro4433
    @meseretmandefro4433 2 ปีที่แล้ว

    ጤናማ ነው ምክረን ደሞ እናየዋለን

  • @etetutesfaye9689
    @etetutesfaye9689 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያምር ዳቦ ያውም ሳይበርድ ቆርጠሽው ሞያሽን ስላካፈልሽን በጣም አመስግናለሁ

  • @tigistmekuria5253
    @tigistmekuria5253 4 หลายเดือนก่อน

    Wow wow yummy

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 2 ปีที่แล้ว

    Ejish yebark betham yamiral

  • @sabatekle2023
    @sabatekle2023 3 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @mihretmulugeta325
    @mihretmulugeta325 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @faizahalidi1469
    @faizahalidi1469 ปีที่แล้ว

    Nice one

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว

    Shared

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 2 ปีที่แล้ว

    good job

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ይገርመኝ ገብስ ስንት ግዜ ሞክሬ እቢ ብሎኝ ነበር ግን እጃ አላሰብኩትም በጣም እመሰግናለሁ እጅሺ ይባረክ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አጃ ወይም 1 እጅ የጥቁር ስንዴ ዱቄት ደባልቂበት. ገቭስ ብቻውን አይሰራም

  • @samrawitgeorge4301
    @samrawitgeorge4301 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou it's a healthy recipe and I would like to know where you bought your mimi baking bowel?

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Hi, It is available on Amazon. PYREX 21cm Souffle Glass Dish

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 3 ปีที่แล้ว

    Siyamr 👍👍👍yanchin ayche megager alebgn

  • @neimaneima7953
    @neimaneima7953 ปีที่แล้ว

    በጣምአሪፍነው

  • @almazgijjo5794
    @almazgijjo5794 3 ปีที่แล้ว

    አጅሽ ብርክ ይበል

  • @emabtimagistu1934
    @emabtimagistu1934 11 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalal mashal tabar

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ 🥰መጋገሪያውን የት ገዛሽው ?

  • @user-xj2tx8xy2s
    @user-xj2tx8xy2s 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉ቆንጆ ደቦ

  • @user-dy5sl1vh7y
    @user-dy5sl1vh7y 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እርፍ ነው

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 3 ปีที่แล้ว

    anchim bik bey

  • @selamworku2873
    @selamworku2873 7 หลายเดือนก่อน

    very nice aja kinche tefechito yihonal?

  • @YeGetamirt
    @YeGetamirt 2 หลายเดือนก่อน

    Betam arif newu, gin 60 dewiqa be sint muqet wust newu mibeslewu?

  • @fatecharmer8012
    @fatecharmer8012 3 ปีที่แล้ว

    Why did you add three leavening agents together for one bread ? are these necessary for this bread, only yeast is not enough? I mean only one leavening agent is not enough. I tried only yeast but my bread was dense and hard . No fluffyness and spongy...
    please reply because this is perfect and super healthy bread. I can't eat market's preservative bread because of some health issues.

  • @tigestw3080
    @tigestw3080 3 ปีที่แล้ว

    እንደምን ነሽ እህቴ በጣም አሪፍ ጤናማ የሆነ ነገር ነው ግን ከማሽኑ በቀር ሁሉንም እንዳንቺ ነው ያደረኩት የውሀው መጠን ግን አልገለፅሽም ኩፍ አልል ብሎኝ እንደ ቂጣ ነው የጋገርኩት ቴስቱ በጣም ነው ደስ የሚለው እጅሽ ይባረክ።

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ሀይ ትግስት አመሰግናለው የኔ ውድ . ኩፍ ካላለ ከእርሾው ነው ችግሩ ሌላ ጊዜ እርሾውን ለብቻው ለብ ባለ ዉሀ በጥብጠሽ 5 ደቂቃ አቆይው መስራት አለመስራቱን ለማረጋገጥ

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስራ እህቴ💞💞 ኣንችም ጎራ በይ

  • @shefalipatel8172
    @shefalipatel8172 2 หลายเดือนก่อน

    What can i replace instead of sourdough statter? Please let me know.
    Thnks

  • @WhippedFood
    @WhippedFood 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful recipe ! Great work ❣️ I really like the presentation

  • @kg5902
    @kg5902 ปีที่แล้ว

    Is this bread made in Eritrea too or just Ethiopia?

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow beautiful 🤩

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እጅ ይባረክ ብለናል
    ስትቆርጭው ግን ለሌላ ቀን ገልብጠሽ
    ቁረሽው ዳቦ ተገልብጦ ነዉ ሚቆረጠው
    እሺ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለው ❤️

  • @thrishutati9750
    @thrishutati9750 ปีที่แล้ว

    Hi can u make a video without teff how can we make injera....other countries teff not available so any other recipe like injera

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነዉ የዱቄቱን ስሙን በእንግሊዝኛ ብትፅፉልን ወይም ወረቀቱን ብታሳይን ጥሩ ነዉ

    • @bekele600
      @bekele600 3 ปีที่แล้ว

      Barley flower and oats flower

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ወዴ ምካም ቀን

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በእንግሌዘና አጃና ገብስ ምንድነው የሜባለው ፃፍልኛ በጌታ እኔንም አስጎመጀሽኛ እጅሽ ይባረክ

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያነሽ ግን ሰሀኑን እሳት ዉስጥ ሲገባ አይሰነጠቅም ወይ?

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      thank you Tsige. Pyrex ነው አይሰበርም እሳት ላይም መጣድ ይቻላል

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ማወቅ የምፈልገውን ሙያ ነው አመሰግናለሁ የሁለቱ ውህድ ድንቅ የጤና ምግብን ያሥገኛሉ ገብሱን ምን አይነት ገብስ ልግዛና እንዴት ላዘጋጀው አጃውን ገዝቼ ለቅሜ አጥቤ ለማስፈጨት አዘጋጅቼዋለሁ

  • @nanitafesse5226
    @nanitafesse5226 3 ปีที่แล้ว

    ውይ እጅሽ ይባረክ እኔ ስንዴ ዳቦ ለጤናዬ ስለማይስማማኝ አልበላም የገብስ ብዙ ጊዜ ለመጋገር ሞክሬ ጥሩ ሆኖ አይወጣልኝም ነበር አመሰግናለሁ። መጋገሪያውን ግላሱን ከየት ነው የገዛሽው ኦቭን ሲገባ ሴፍ ነው ወይ?

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጤነኛ ነገር ነው

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለስኳር ህመምተኞች!የምጠይቅሽ ግን ባስፈጨው መድቀቅ ነው ያለበት ወይስ ሸርከት ማለት አለበት????

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 ปีที่แล้ว

    አየነዉ በጣም ቆንጆ ተባረኪ ግን መጋገሪያዉ ግዴታ የዚህ አይነት መሆን አለበት ወይ?

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      የለብትም ግን ጎድጎድ ያለ ቢሆን የበለጠ ያምራል

  • @Meba94
    @Meba94 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks good . Thank you. Does it have to be covered in the oven? If I don't have the glass baking dish and the leaves, can I just cover it with Parchment paper?

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      You don’t have to cover it dear. Also, parchment paper works fine. Happy baking 🤗

  • @mimifeleke4731
    @mimifeleke4731 3 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ

  • @meseretgebrekidan6129
    @meseretgebrekidan6129 3 ปีที่แล้ว

    መልኩ ብቻ ይበቃል

  • @nahimami1267
    @nahimami1267 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ግን የአጃም ሆነ የገብስ ዱቄት የት ይገኛል

  • @simretjima4546
    @simretjima4546 3 ปีที่แล้ว

    We’re did bye the mixer , please let me know

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Amazon. Andrew James stand mixer