tsegish yehen 3 gze new yesemaw yalehut beka alakm ante ssema endet des endemilen malet lela alem egebalew ezan trkt wst erase tgebalech ena thanks thanks great job bro i am so happy to have you bro
I’m new to your TH-cam channel thank you for what you do. I love reading books and love stories but I never get a chance to do that because I worked all the time . the past couple of months I was home because of Covid 19 and I was browsing TH-cam I found your channel since then I have been listening everything you posting . Keep up the good work Thank you!!🙏
Betam yemigermew Be hiwot andi neger degime semechim ayichim alawekim zare yihen tireka le 3gna gezi eydegemikut new ere tisegishe Be feterki ketayun kifil likekew😭😭😭
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
y
3333 6 cf f de 3 3 t
ፀ
በጣም የማደምጥህና የማደንቅ የገራሚ ድምፅና ተስዕጦ ባለቤት !!😍
ፅግሽዬ አቢቢ ገና አልስማውትም እውነት ተከታታይ አዲስ ነገር ቢለቅልን ብይ ሳስብ ነበር የኔ ድምፀ ምርዋ በርታልኝ 👌🌹🌹🌹🌹😘
ፀግሽዬ በመጀመሪያ እናመሰግናለን በአዲስ ትረካ ስለ መጣህልን ሲቀጥል የግሌ ሃሳብ ልለግስህ እህታችን ሃኒቾ የሴቶችን ሃሳብ ብትችልና አንተ የወንዶችን ክፍል ብትወክልንን ብዬ ሃሳቤን አቀርባለው የዛሬው ብዙም አይስብም ለክፍል ሁለት አስተካክሉልን የህይወት ቢራቢሮ በተተረከበት መንገድ ተርኩልን እህታችን የወንዶችንም ያቀረበች ነው አይመስጥም አስተካክሉ 🙏 እወዳቹሃለው በርቱ❤❤
Ene gen betam temechitognale wedi
ስላም ነው ፀግሽ ትረካኦችክ በጣም ተመችቶኛል በርታ ወንድሜ
Hulame yamadamate tematen selamitarkalge batem thank u abrahe yalchwem lije gobaze nate
ዋው ከመጀመሪያው ክፍል አሪፍ እንደሆነ ያስታውቃል እናመሰግናለን ፀግሽ አደራ ታዲያ አትቆይብን
እስቲ እንስማው ጀምረነዋል!
በነገራችን ላይ ፀግሽ ትመቸኛለህ ድምፅህ እና አተራረክህ ያምራል! በዚህ መፅሀፍ ማግኘት በማልችልበት ሁኔታ ድምፄን እና አእምሮየን መስለህ ብቅ ብለሃል! ግን እባክህ ይሄን የፍቅር ዝባዝንኬ ተውና ፖለቲካዊ እና ታሪካዊ ይዘት ያላቸውን አቅርብልን ልክ እንደ ቆንጆዎቹ!!
ፀግሸ በቆንጆዎቹ ትረካ ላይ በጥልቅ ስሜት ደስ የሚል አጨራረስ ነበር ያደመጥኩህ በዚህ ደግሞ ጥሩ ነገር እንደሚሆን ተሥፋ አደርጋለሁ መልካም ጊዜ ሰጨርስ እኮምታለሁ 🙋
የምታነበው ልጅ ድምጻ ደስ አይልም! እንቅልፍ ያመጣል። ፀግሽዬ በናትህ ራስህ አንብበው!
እጅግ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት ተባረኩልኝ ፈናንና አብራሪ ቀጥሉበት ተመችታችሁኛል
ዋው ፀግሽ ከጅምሩ የሚያጓጓ ነው ሁለታቹም አመሰግናለሁ የናተ ትረካው ሱስ ኦኖብኛል ተከታዩ መስማት ቸኩያለው ፀግሽ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ነው በርቱ በየቀን ቢለቀቅልን ጥሩ ነው
በጣም በጥም አስተማሪ እና ደስ የሚል ትረካ ለማድመጥ ጆርን ያቆማል ያጎጎል እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ እስካሁን ሁለቴ ደግሜ ሰምቻለሁ ጥሎብኝ ትረካ ማደዳመጥ ወዳለሁ ለፃፊእም እናመሰግናለን ።
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ በጣም ተናፍቀሀል እናመሠግናለን ዘሪሁን ገመቹ ብእርህ ይባረክ በልልን ቀጣይ አይጠየቅም
ሁሌም በፍቅር ውስጥ ያለ ጦርነት ፍቅርን ያጎለብተዋል ያጣፍጠዋል። አሁን የጦርነቶች ጦርነት ተጀምሯል ይህ ጦርነት በፍቅር እስከሚተካ ድረስ ፍልሚያው ይቀጥላል።ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ድርሰቶችህ ሁሌም ይገርሙኛል በጣም እወዳቸዋለሁ ተራኪዎቹ ደግሞ በጣም እንዲጣፍጥ አድርገው ይተርኩታል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ።
ፀግሽ እና ሀኒ በጣም ምርጥ አድርጋችዉ ነዉ የምታቀርቡት ያጓጓል ለማንኛዉም ተመችቶኛል
Nice voice thank-you so much guys God bless you 🙏 good job 👏 👏 👏
ዋውው በጣም ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን
ፀግሽ ምርጥ የጥበብ ሰው ፀጋክን ያብዛው ወንድማችን
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ሰለም ፀጋዬ በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው ግነ የሴቷን ቦታ ሌላ ሴት ብታነበዉ ማለትም ከዝህ በፊት አብራህ(ናፍቆቴን) የምታነብ ነበረች እሷ ብትሆን ዉበት ይኖረዉ ነበር አቺ ስድ ንባብ አረገችው ግን የግል አመለካከቴ ነውየቅርታ በተረፈ ግን በስራ ለደከመ አይምሯችን ጥሩ ደስታ ነዉ የምትፈጥርልን እናመሰግናለን
The Golden voice respect my dear
ፀግሽ ልበልህ አላውቅህም በሥራህ አውቅኃለሁ ያንተ ስም ያለበት ትረካ ሳገኝ ምንያህል ደስታ እንደሚለኝ አትጠይቀኝ ይመችህ
Betami desymile newe khalki tolo lekekleni ketayuni😍
በክፈት ላይ ጠፍተህ ስፈልግህ ነበር ፀግሽ እንኳን በራስህ ቻናል በደህና መጣህ በርታልን ያንተን ትረካ እያዳመጥሁ የሌላው አልጥም አለኝ
Betame amesgenalhue tero geze nabere👌👌👌😍
Thanks again good I like it
Wow enamesegnalen tsegish
ጅምሩ ዋውው ነው ጸግሺ በርታ በጉጉት እንጠብቃለን የሁለታችሁም ድምጽ ልዩ ነው
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ
tsegish yehen 3 gze new yesemaw yalehut
beka alakm ante ssema endet des endemilen malet lela alem egebalew ezan trkt wst erase tgebalech ena thanks thanks great job bro i am so happy to have you bro
ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለሁ ጥሩ አቀራረብ ነው ከልብ እናመሰግናለን ፀግሽ
Keep it up
እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም
ሀሪፍ ነው ይቀጥል
I’m new to your TH-cam channel thank you for what you do. I love reading books and love stories but I never get a chance to do that because I worked all the time . the past couple of months I was home because of Covid 19 and I was browsing TH-cam I found your channel since then I have been listening everything you posting . Keep up the good work Thank you!!🙏
Thanks
I can't wait yene Golden voice
Love you
በጣም የሚመስጥ ትረካ ዋው
እስከዝች ቅጽበት 2 የ ኣማረኛ ጣዕም እማያቁ ሰዎች ገብተው ነበር እዚ ቻናል።
ዲስላይክ ነገር ናቹ።
ጸግሽ በርታልን
Arif new tsgeshe berta
በስመሃም ዋዉየተባለለት ትረካ ነው በጣም ደስ ይላል ፀግሽዬ
አረፀግሽ ይለቀቅ ምንድነውጠፍክ እኮ
ፀግሽ ደስ የሚል ነው ቀጥልበት እናመሠግናለን
የሚጒጒ ታሪክ ነው ከጅምሩ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ፀግሽ
well tsegish
እናመስግናለን
በጣም ይወደድኩት ትረካ
Betam des yilal
Yena wedohe betame arife new ketelubet betame arife new
ዋውውውው በጣም መሳጭ ነው ክፍል ሁለት በገገት እንጠብቃለን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
tsegiy enkan dena metahlign demo eyegebah comentachin like arig
ፀግሽ እናመሰግናለን ኣንተ ልዩ ሰው ነህ
ይቀጥል ክፍል ሁለት አዳምጭው በጣም አሪፍ ነው
ክፍል ሁለት የት አገኘሽው
አላገኘሁትም
በጣም ቆንጆ ነው አታዘግየው ተከታዩን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቀው
Betam yemigermew Be hiwot andi neger degime semechim ayichim alawekim zare yihen tireka le 3gna gezi eydegemikut new ere tisegishe Be feterki ketayun kifil likekew😭😭😭
betame agewage tereka new
Thank you 😊
ሰላም ላተ ፀግሽዬ እዴት ነክ እንኳን በደና ከች በኮሮኮች አልክልኝ ውድ ወንድማችን በጣም እየጠፍክ ነው ግን ምነው አልተመቸንክም እዴ መጥፊያክ መንስዬው ለማንኛውም እካን ደናመጣክልን ባለክበት ሰላምክ ብዝት ይበልልን ከሚከርምክ ነገር ያ ክፈት ዶት ኮምላይ የተረከው ዋቅቶላ በሚለው ገፀባህሪ ፓሊስ ኦነክ የሰራከውን ብደግምልን ደስ ይለኛል ወድሜ
2
ከልብ እናመሠግናለን ድምፅህ በጣም ያምራል እውነት ሰብስክራይብ ይገባሀል አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ
Betam astemari new 👂👂👏👏
እናመሰግናለን ፅጊሽና -
አራፈ ነወ ፀጋየ አበራራ ትረካህ ይመችኘል
I really admire the way you both guys read! I also love this book for it highlights Fenan’s strength. Keep it coming.
ፊልም መመልከት ትቻለሁ ! በጣም ተስማምቶኛል መጽሀፍን እንደማንበብ ነው ግዜ ለሌለው ሰው አመሰግናለሁ!!
Yehuletachu demts 😱😱beteleyi ye fenan ❤❤❤
ምርጥ ትረካ ቀጥልበት ፀግሽ
Woooow Tnx🙏🙏👌👌
ሰላም ላንተ ይሁን ፅግሽ እንወድካለን ተባረክ
ደህና መጣህ ፀግሽ
Tsegisheyee enamesegnalen
Thank you for sharing
Wow bake anten eyademtkege yazerowe sera tesaera baligae
ፀግሽ እናመሰግናለን
እንኳን ደና ምጣህ ፅግሽ ደስ ይላል
ዋው ፀግሽ ሀሪፍ ነው እናመሰግናል
ፀግሽዬ እናመሰግናለን
Yehenen derrassi sewdew astesasbu asasfu yemsetunal betelay be tsegesh demitsi 😍😍😍
Wow
ላባትሽ እድሜና ጤና ተመኝሁላቸው ለኔ ቢጤ እጅ መዘር ጋታቸው የውስጥ እርካታ ነው እና
እንኳን ደህና መጣቹሁ
ዋው ፀግሺ እናመሰግናለን ገና በጂምሩ ያጎጎል
Tegeshey terka betame new emewedew lkeke lekek adergulen yen jegena nurelen
ሰላም ላንተ ይሁን ፀግሽ ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ
ፀግሽ።የኔ።ማር።ማርታ
ፀግሽ
ፀግሽ በጣም ደስ ይላል ባላለቀ ብየ አሰብኩ ቀጣዩን እጠብቃለሁ እናመሠግናለን ፀግሽ
ፅግሽ ይመችክ
Hannan swedat!
ሰላምህ ይብዛ ፀግሽ ከልብ እናመስግናለን
Your voice is Amazing!! I can hear any ትረካ with this voice 👌👌👌
የ ፍናን part በሴት ድምጽ ቢተረክ በጣም ጥሩ ነበር።
ሰላም ፀግሽ ገራሚ ተረካ 👏👏
Wow baritu
እንኳን መጣህልን ፀግሽ
እናመሠግናለን
ፀግሽየ ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጣዩን ዱቅ
ዋዉ ነዉ በናትህ ቀጣዩን ክፍል
Thank you tsegshi you are such an amazing person ❤
እናመሰግናለን ፀግሽ በፍጥነት ልቀቅልን 😘😘
እኳን ደህና መጣህ ፅግሽ
Wel came
Enkuan bedigami beselam metah
Thanks!Why don't you try to narrate "Kabortue"?