New ethiopian Full love story | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | ቬሮኒካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 2 ปีที่แล้ว +2

    Bechayen sera bota roof lay yemechershawen 10 minutes eyetengoradeduk neber yademetkut, betam dess alge, enatena leje megenagetachew, lelaw le hulet tend fekergamoche set lege, magegtachew, beka,,,,,, bechaye sakehuge bedesta alekesekuge, wooooow
    Tegeshe asmesgenalhu 😊

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ የምያስደስቱ የፍቅር ታሪክ ብዙ የምያስከፉ የፍቅር ታሪክ ሰምቻለሁኝ ግን እንደ ዛሬ ደስ የምል ታሪክ ሰምቼ አላዉቅም ✅✅✅✅✅

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ደስ ስል የምር ፀግሽ ምንም አልልህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ምን ይታወቃል እኔም ተስፋ ባለመቆረጥ ለ5 አመት የጠበኩትን ፍቅሬን ባገኝ ብየ ተስፋ አረኩ ፀግሽ ውድድድድድ ተስፋየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶፊነኝ-ቐ4ጸ
    @ሶፊነኝ-ቐ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ፀግሺ ትረካህ ይመቻል የኔወንዲም

  • @ፈቲፈቲ
    @ፈቲፈቲ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔም በጣም የምውዳት እህት አለችኛ አላህምዱሊል

  • @seadbinteslam7415
    @seadbinteslam7415 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ደስሚል ታሪክ ነው ፀግሺ ድምፅክን ሳላደቅ አላልፍም ወድሜ ሺ አመትኑርልን

  • @AbinetBekele-m6f
    @AbinetBekele-m6f 2 หลายเดือนก่อน

    Perfect sound...let's continue...nice story...

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ማጀብያ ሙዚቃዎችህና ሰዉ ቱር ቱር የሚሊባቸዉ የመንደር ቪዲዮዎችህ ጨመሮ ትረካዉ የራስ ታሪክ እስኪመስል ድረስ ዘልቆ ይገባናል።
    ይገርማል!

  • @asiahassen1471
    @asiahassen1471 4 ปีที่แล้ว +3

    የምታቀርብልን ትረካዎች በጣም ነዉ የሚመቸኝ በርታ አመሰግናለሁ

  • @hiwetdebebe111
    @hiwetdebebe111 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል በእውነት ከፈተና የሚአመልጡትን ወንዶች አብዛልን ልክ እንደ ዮሚፍ ፍቅርርር

  • @sadasied6598
    @sadasied6598 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር በጣም ዴሥ የሚልም የሚያሣዝንም የፍቅሪ ታሪክ ነው ።
    እኔ ግን በፍቅሪ አብሮ የሚኖሪ መልካም ወንድ የት ማን እንዴሗነ ጥያቄ ሑኖብኛል ??? ጰግሺ እጂግ ከልብ አመሠግናለሁ የምታቅረብልን ብዙ አሥተማሪ እና ተሥፍ ይሠጣል እድሉን ባገኝ ፊልም የሚመሥል ታረኬ ለሌሎች ባካፈል ምን ያክል ውሥጤ ቢተነፈሥ እድለኛ ነበረኩ ይሑን እንጂ አሑን በምታቀሪቡልን ታረኮች እየተማረኩኝ በመጲናናት ላይ ነኝ ።
    ወይ ፍቅሪ እያለ ሠው ያወካል ግን ማንም አላየው ቁሞ በአካል ።
    የዴረሠባችሑ ብትሗኑኝ አሥረጂ በአይን አይታይም ፍቅሪ በሥራ እንጂ ።
    ወይ ፍቅሪ እያለ ሠው ሑሉ ያወካል ግን ማንም አላየው ቁሞ ሢዴድ በአካል ።😢😢😢😢😢

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +5

    ስላም ፀግሽዬ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያጣመረውን ስው አይለየውም ሰይጣን ስልጣን የለውም እናመስግናለን

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ፀጋይ ድንቅ ማኛነህኮ ታሪኩም የአተራረክህም ዘይቤ ደስስስ ይላል አላህ ይጠብቅህ።

  • @terudelzewdu8531
    @terudelzewdu8531 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ ምርጥ አቀራረብ ነው
    የሰብእና ጥግ ነው ያሳያህን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ❤❤❤

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 3 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ታሪክ ነው

  • @danihaile671
    @danihaile671 4 ปีที่แล้ว +2

    Welcome tsegish ,bezi gize mitasfelgen wesagn sew 😊😊👍👍

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍፍፍፍ አንተ ልጅ አቀራረብህ እኮ ገዳይ ነው በርታልኝ ፀግሽ

  • @fekadulidet752
    @fekadulidet752 10 หลายเดือนก่อน

    Weyee betamm dese emele traik neww tsegeshh i love it❤❤❤❤❤❤

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว +3

    መጨረሻው ያምራል

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሎዌ ሁሉ እዚህ ሆነዋል ሕይወትን እየቃኘሁ ነው በታሪኮቹ ሁሉ ሕይወቴን እያየሁ ነው ፀጊሽ ትለያለሁ 😍

  • @mareyakefelegn9738
    @mareyakefelegn9738 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ እንደዚህ አይነት ሰው አለ ፈጣሪ ለሁላችንም አስተዋይ ሰው ይስጠን

    • @SadaMeka-kd3ju
      @SadaMeka-kd3ju 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤❤❤

  • @mareyakefelegn9738
    @mareyakefelegn9738 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ አቀራረብክ ሁሌም ምርጥ ነው አመሠግናለው

  • @selfanitech4564
    @selfanitech4564 ปีที่แล้ว

    በጣም des የሚል ታሪክ ነው

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 4 ปีที่แล้ว +43

    ወላሂ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አጋጩኝ ስወዳችሁ 😢😢😢😘😘🙏

    • @zeyibahussienhussien9193
      @zeyibahussienhussien9193 4 ปีที่แล้ว +1

      አጋጨሁሽ ሁቢ

    • @tube-wp4mc
      @tube-wp4mc 4 ปีที่แล้ว

      @@zeyibahussienhussien9193
      😘😘😘😘😘😘❣️

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว +1

      አሺ tishelmlshi😄

    • @peterberhanu6778
      @peterberhanu6778 4 ปีที่แล้ว +1

      ለመጋጨት ደሙ። እሺ እገጨሻልሁ.ክክክክክክ

    • @seadbinteslam7415
      @seadbinteslam7415 4 ปีที่แล้ว +1

      ደግሞ ለማጋጨት አለንልሺ

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ የትራስ ታሪክ የታናሽ እህቴ ታሪክ ነው የመሰለኝ 😭😭😭😭የሰው ልጅ ክፋት ከሰይጣን ይበልጣል

  • @tigistmesfin4360
    @tigistmesfin4360 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ተራኪውም ይበልጥ እጅግ ጉበዝ ነህ Thank you.

  • @sistekle8722
    @sistekle8722 2 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻ ነው የተመቸኝ የሚገርም ታሪክ ነው የመልካምነት ጥጉ ይሄ ነው ፀግሽ በጣም አስተማሪ ነው

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 3 ปีที่แล้ว +1

    bravo

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 4 ปีที่แล้ว +12

    ፀግሽ ድምፅክ ብቻ ይበቃል ምርጥ

  • @koodothrammeedass6129
    @koodothrammeedass6129 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ሲል ምርጥ ታሪክ ነው የእውነት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው መጨረሻው የሚያምር ምርጥ ፍቅር እኔም መቸ ይሆን የሚተረክልኝ እ

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይሚል ታሪክ ነዉ ፀግሽ ኑርልኝ

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አቀራረብ በጥሩ ድምፅ

  • @tigistwerku7519
    @tigistwerku7519 3 ปีที่แล้ว +2

    እሱግን እንዴት ነው ሚወዳትን ልጅ ለማግኘት ፍቅረኛውን ይዞ ይሔዳል ምንነክቶት ነው

  • @ababachabre9371
    @ababachabre9371 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawu baxami tichilalachu

  • @genshow225
    @genshow225 3 ปีที่แล้ว +1

    Woow bexam desi yilali 💖💖

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 4 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች ሰውረን አሜን🙏

  • @hayat-l3b
    @hayat-l3b 3 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፀግሽዬ ሺ አመት ኑርልኝ❤

  • @aberashaberash825
    @aberashaberash825 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam des yemil tarkenew

  • @tube4830
    @tube4830 4 ปีที่แล้ว +1

    መጨርሻው
    በጣም ዴስ ይላል

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም መሳጭ ነው እናመስግናለን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 ปีที่แล้ว +1

    Amesgenalhue dese yemeli terike nabere👍👏👏👏😍

  • @ስብሌስደተኛዋ
    @ስብሌስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይይይይይይይይይይይኔኔ እህህህህ ደስ ሲል

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስስስ ስል እድለኛ ኔህ 😍

  • @seethuvaseethu562
    @seethuvaseethu562 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @ያልተኖረልጂነትበስደትአለ
    @ያልተኖረልጂነትበስደትአለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ፈተና ቢኖረዉም መጨረሻዉ ያምራል

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፀግሽዬ ገራሚ ታሪክ ነው

  • @AminaAmina-st5sx
    @AminaAmina-st5sx 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow tesegsh yanten bezu mert serawoch adamechalew endezi tedememi alkem u make my day

  • @destabelay1250
    @destabelay1250 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ፀግሽ እግዚሐብር ይባርክህ

  • @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ
    @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

    በሰማም እደት ደስ የሚል ታሪክነው

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጸግሽሽሽሽሽሽሽሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ሌላ አንጠብቃለንንን

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህ ዋው ነው ፀግሽ በርታ

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያድነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 4 ปีที่แล้ว +1

    ጸግሽ ለምንድነው አዳዲስ ስራዎችን የማትለቅልን

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 ปีที่แล้ว +1

    Asdememiken eko berta enameseginalen

  • @meaziyebanchi7668
    @meaziyebanchi7668 3 ปีที่แล้ว +1

    Endat abatu des yeilale ❤️

  • @alenzi3028
    @alenzi3028 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሺ እኮን በሠላም መጣልህን

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow dis yelale 👍👍👍

  • @lisnok8643
    @lisnok8643 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ያሚል ታሪክ ነው

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ያምራል ወይኗ ምን ደረሰች

  • @sarinasarity8270
    @sarinasarity8270 4 ปีที่แล้ว +2

    Maya Tube ማያ belachu betam tiru tiru terka mesmat techlalachu E/g mesker new mayan betam tewdatalachu Emanuge 100% tirt terka tesmalachu...... Lene ye xegeshen yeterka akerareb betam new yemewedew betam gobez ena marki demx yalew lije new please enabertataw 🙏🙏🙏 esu kemiyakerbachaw terkawoch bezu endetmarchu ergetga nege. Melkamun hula lenat temegehuge selam lenat yehun 🥰❤🙏

  • @setnagirma7178
    @setnagirma7178 4 ปีที่แล้ว +2

    Tsegishe agree gebiche tidar siyiz yebale fkir hulun asresagiko dmitseh wuste new abren enadamitalen ahun ke bale gar setoch emitwedut emitafekrut bal yistachu abso endene besidet ye koyachu

  • @Rukiajemal
    @Rukiajemal 3 ปีที่แล้ว

    Tsegsh nebes eko nh wow betam nw mewdh aye demt

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ፎንቃዬ ከች አለ ልቤ መታ😂😂 በቃ ማታ እሰማለው🤗🤗🤗

    • @mastwalasmare7061
      @mastwalasmare7061 4 ปีที่แล้ว +1

      ተይ ግን አትፈታተኝኝ 😂

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 4 ปีที่แล้ว

      @@mastwalasmare7061 በቃ ዘንድሮ ይለይልናል😜 እኔ ምልሽ single ይመስልሻል?🤔 ቦይ ፍሬንዴ ነው እንደምትዪ የታወቀ ነው😂😂

    • @mastwalasmare7061
      @mastwalasmare7061 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Hayat79725 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከሱ ውጪ ወደውጪ😌

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 4 ปีที่แล้ว

      @@mastwalasmare7061 ትክክል ብለሻል😉

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጸግሽ ጠፍተሀል መጥፍት እንደሚያስቀጣ ታውቃለህ አይደል ለማንኛውም እንኳን መጣህልን ወንድሜ አረፍ በልና እንወያይ ።

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcom tsegshi betam enamsnalen gin kilaskalewu ede diro bihon betam aref newu betref አንወድሃለን behibret😄

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አርፈ ነው

  • @gigi887
    @gigi887 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @negaseemiliki722
    @negaseemiliki722 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም ፀግሽ

  • @zainabzain1971
    @zainabzain1971 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምደስየምልታሪክነዉ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 4 ปีที่แล้ว +6

    ፀግሸ ድምፀህ ሰወደው

  • @sarahsarah7381
    @sarahsarah7381 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸግሽ ድምጽህን ስወደው

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @KkKk-sf6ov
    @KkKk-sf6ov 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የመጨረሻ ደስ የሚል ታሪክ !!!!!

  • @saratesfalem5869
    @saratesfalem5869 4 ปีที่แล้ว +2

    Omg I love your voice

  • @ሀዩነኝየአብነቷ
    @ሀዩነኝየአብነቷ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ወድጀዋለው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @አስቱፍቅር
    @አስቱፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስስ የሚል ታሪክ ነው ፀጉ እናመሰግናለን🥰😘

  • @hdhxhxudhhxhx803
    @hdhxhxudhhxhx803 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ እናመስግናለን

  • @ያልተኖረልጂነትበስደትአለ
    @ያልተኖረልጂነትበስደትአለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ልስማና እኮምታለዉ ፀግሺዬ ሰላም ነህ

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 4 ปีที่แล้ว +1

    Tegesch enkan dena metak teftek neber betam astemare yehone tereka enamesegenalen berta wedeme

  • @amnaalowais2621
    @amnaalowais2621 4 ปีที่แล้ว +1

    Well come tsegish 💓

  • @afewerkberhe771
    @afewerkberhe771 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደስ የሚለኝ ሙሎ ክፍል

  • @mesitega3984
    @mesitega3984 4 ปีที่แล้ว +1

    ድምጽ ብሎ ዝም!

  • @tmaniacell7194
    @tmaniacell7194 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    መጣህልን የኔ ምርጥ

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow endet dessss yelal

  • @so3adsade481
    @so3adsade481 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwwww💕💕💕💕

  • @cell1525
    @cell1525 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሰው ጭኪሊው

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 4 ปีที่แล้ว +1

    አእንኳን ደህና መጣክ

  • @johns8903
    @johns8903 4 ปีที่แล้ว +2

    Amazing lesson in good deeds despite evil.

  • @elsazelalem3067
    @elsazelalem3067 4 ปีที่แล้ว

    wow 😳😯

  • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
    @እየሱስያድናል-ኸ2አ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፀግሽ are me ko ( ሀርሜኮ ) የሚለውን ፍልጌ አጣሁት እባክህ ደግመህ ልቀቀው

  • @biniyamtadesse7107
    @biniyamtadesse7107 4 หลายเดือนก่อน

    😘😘😍😍

  • @mastwalasmare7061
    @mastwalasmare7061 4 ปีที่แล้ว +2

    ፎንቃዬ መጣ😘😘😘😘

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 4 ปีที่แล้ว

      አንቺ ባለፈው ያሁሉ ተነጋግረን ትከጂኛለሽ?😂😂

    • @mastwalasmare7061
      @mastwalasmare7061 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Hayat79725 🤣እስኪ አታስቂኝ

  • @afromedia3945
    @afromedia3945 4 ปีที่แล้ว

    Ere tsegish tenafkehal beteketatay sera mech entebekeh

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcom