በሃገራችን አሁን ያለብንን ችግር ጣልያን የፈጠረችብን ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 245

  • @hanaendashaw7939
    @hanaendashaw7939 5 ปีที่แล้ว +66

    አቤት ፡ መታደል ፡ ጠያቂውን ፡ ላድንቅ ፡ ወይስ ፡ መላሹን? መታደል ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ማስተዋላችሁን ፡ ያብዛልን ፡ እኛንም ፡ ተጠቃሚዎች ፡ ያድርገን ፡

  • @kibrommilash9937
    @kibrommilash9937 5 ปีที่แล้ว +89

    እባክህ ጆሲ ይህንን እንድታስተላልፍልኝ እማጸንሃለሁኝ !
    ለመምህራችን ዶ.ር ቀሲስ ዘበነ ለማ እና ላንተም ጆሲ ዕድሜ ይስጥልን:: አሜን
    ማስታወስ እምፈልገው: የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ያለው : ፍቅር የተጠማ ስለሆነ : እንደው ድንቅ እና ሊቅ የሆኑ መምህሮቻችን እንደነ መም ዶር ቀሲስ ዘበነ ለማ : መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ: መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ እና ሌሎች ድንቅ መምህራንን ተሰባስበው የፍቅር እና የሰላም ትምህርት ከቀድሞ ታሪኮች በማያይዝ ኢትዮጵያን ወደፍቅር ለመመለስ ጉዞ ቢጀመር የሰላም መንገድ በ እግዚአብሔር የተመረጡ መምህራን ቢሆን እላለሁኝ እና እባካቹ ተወያዩበት

    • @ይነጋልለኢትዮጵያ
      @ይነጋልለኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ድንቅ ሀሳብ አሁን የሚያስፈልገን ፓለቲከኞ ሳይሆን የሀይማኖት አባት በክርስቲያን እና በሙስሊሙ አንድ ሆነው መቆም ።

    • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
      @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክብሮም ጥሩ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው ቢሆን ደሲለኛል እኔም እጋራለው ሀሳብህን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว +42

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ቃለህይወት ያሰማልን ይችን አገር እሚገነባት ይገነባል የሚያፈርሳት ይፈርሳል

    • @Et-cb7gx
      @Et-cb7gx 5 ปีที่แล้ว

      አውነት ነው!

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 5 ปีที่แล้ว

      Mimi Joy
      Definitely

  • @fekrtealebele2814
    @fekrtealebele2814 5 ปีที่แล้ว +19

    እንደው መምህር ዶክተር ዘበር ሲያስተምር ሰምቸ ምንም አልጠግብም እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @CherkosTube
    @CherkosTube 5 ปีที่แล้ว +41

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 5 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን የ ተዋህዶ ኩራት !!! ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 5 ปีที่แล้ว +14

    በቅድሚያ ይህን ሰማይና ምድር የዘረጋው ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን::
    "" ለሁሉም ጊዜ አለው "
    ይላል ቃሉ:: እናም እንዲህ አንደበታቸው የሚጣፍጥ በእውቀት የታነፁ አባቶችን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው::
    ወንድማችን ዬሴፍን እናመሰግነዋለን እንዲህ አፍታቶ ጥያቄዎችን ስላቀረበልን::
    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይቅር ብሎ
    ያንን ደስ የሚለውን ዘመን ለማየት ያብቃን:
    ወስብሃት ለእግዚአብሔር:: አሜን::

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ጆሲ መምህር ዶ/ ር ዘበነ ለማን ስለጋበዝክልን ሙህር የሙሩች ሙህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +6

    አንደበተ ርቱእ መምህራችን አንተን መስማት መቼም አይሰለቸኝም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ለመምህራችን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
    ወንድማችን ጆሴ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ለሀገራችን አምላክ ሰላም ይስጣት

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 5 ปีที่แล้ว +10

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ቃለህይወትን ያሰማልን ድቅ መምህራን

  • @mimilemariyam3240
    @mimilemariyam3240 5 ปีที่แล้ว +3

    ያማረኝን ምግብ የበላው አክል ነው
    የረካውት።ጆሲ አንተንም እናመሰግናለን
    ለመምህራችንም እድሜና ፀጋውን ይስጥልን

  • @ጉና
    @ጉና 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በናንተ አይነት ሰዎች አማካኝነት ጌታ የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየናል ክፉ ተምሮ በስህተት ሀገሩን የሚጠላ ይመለሳል እውነታውን እያወቁ ክፉ ያሰቡና ክፉ ከማድረግ ያልተመለሱ ሀፍረት ይወርሳቸዋል ይህን የሚያዮበት ጊዜ ይመጣል ጠባቂዋ የታመነ ነው።

  • @ጢጢፋራው
    @ጢጢፋራው 5 ปีที่แล้ว +26

    ቃል ህይወት ያሰማልን እስላሙ ክርስቲያኑ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ወላይታ አፋሩ......አንድ እንሆን በኮሜንት አንድነትን እናውራ ዋጋ አለውና እስቲ ላይክ ይገባዋል የምትሉ .....እስቲ አንድነትን በላይክክክክክ ታንክስስስ

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx 5 ปีที่แล้ว +32

    ትልቅ ነበረን ትልቅም እንሆናለን!

  • @yemaryameljematiyamayat262
    @yemaryameljematiyamayat262 5 ปีที่แล้ว +11

    ጆሲ በጣም እናመሰግን አለን እግዚአብሔር። ይባርክህ ወንድሜ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว

    አቤት መምህራችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋወትን እድሜወትን አብዝቴ ይስጥልን እነዚህን በዘር በቋንቋ የሚከፋፍሉንን ልብ ይስጥልን ብሩህ የሆነች ሀገራችንን የሰላሟን ትንሳኤ ያሳየን ሁሉም ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ የሚልበት ቀን ቅርብ ያድርግን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
    @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንካንም ከሀገር ወጣሁ ከማር የሚታፍጥ ትምህርታችሁ በምን አዳምጠው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asmeretkidane2143
    @asmeretkidane2143 5 ปีที่แล้ว +4

    አድሜ ና ጤና አብዝቶ ያድልዎት መምህር እግዚአብሔር እሚሰማ ልቦና ይስጠን

  • @ሁሉግርጌሽግርጌሽ
    @ሁሉግርጌሽግርጌሽ 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ፈጣሪያችን እንደቸርነትክ ይሁንልን።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጆሲ እናመሰግናለን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 ปีที่แล้ว +3

    jossyaaa wowwwwww እስከ 100 ክፍል ነው እምንጠብቀው uffff እንዴት ተመሰጥኩኝ መሰለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርን ያብዛልህ

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    ደሲ ሲል ትምህራቱ እግዚአብሔር መስታዋልን ይስጣን አሜን (3)

  • @አፀደየለሚልጅ
    @አፀደየለሚልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እረጀም እድሜ ና ጤናይሰጣወት ምመህረ ያአገልግሉት ዘመንወኑ የባረክ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    ቄሲሲ መምህር ዘበነ ቅን ስው ቃል ህይወትን ያስማልን አባቴ እደሜ ይስጥ ዘማን ይባራክ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ፐ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ጆሲ እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የሳምት ሰው ይበለን

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ። በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ገልጸውታል ። ይሄ የመከፋፈል አላማ የጣሊያን መንፈስ ነው ። እንግዲህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊን ይህንን መልእክት ተረድተህ እራስን ከዘርና ከጎዛ ከመንደር አስተሳሰብ ጠብቅ

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
    @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ዕንቁ አባታችን ጆሴዬም

  • @ማኪሉሌቡናዊት
    @ማኪሉሌቡናዊት 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ከሚመጣብን መአት ጌታ ይጠብቀን

  • @sirgutshiferaw7233
    @sirgutshiferaw7233 5 ปีที่แล้ว +1

    ቸሩ መድሀኒዓለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
    @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጆስየ እናመሠግናለን
    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ
    ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ደስ ይለናል ሰምንቱንም በጉጉት እንጠብቃለን ። ሰው ምንድነው የምለው መፅሐፍ ወደ አረብ ሀገራት አይደርስም ?

  • @tenagnefiseha1319
    @tenagnefiseha1319 5 ปีที่แล้ว

    1 month ago
    መምህራችን የ ተዋህዶ ኩራት !!! ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!

  • @getegirma8971
    @getegirma8971 5 ปีที่แล้ว

    ጆሲ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለዶክቶሮ መምህር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 5 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እንኳን የኛ ሆንክልን ኑርልን እንዳንተው ያብዛልን ጆስየ ተባረክ

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሳለመሳግነው ጆሲየ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሳምንት ሰው ይበለን መድኃኔዓለም

  • @arefainemulegeta7402
    @arefainemulegeta7402 5 ปีที่แล้ว +1

    ማወቅ እንደዚህ ነው ፈጣሪ ያብዛልን እንዳንተ አይነቱን

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @babyman6209
    @babyman6209 5 ปีที่แล้ว

    እድሜን በጸጋ ለመምህራችን ያድልልን ......

  • @hanaaddhik4921
    @hanaaddhik4921 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰምልን መምህራችን ጆሲ እናመስግናለን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ
    @ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ 5 ปีที่แล้ว

    በቃ ምን ልበል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድማቸው ያርዝምልን

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 5 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት አባታችን

  • @almazhaylu9588
    @almazhaylu9588 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውት ያሰማልን መምህር ዘበነ ለማ

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 5 ปีที่แล้ว +5

    ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ...
    አስተምህሮትህን እጅግ እከታተላለሁ
    እግዚአብሔር ቃለ ሒወት ያሰማልን ፣ እድሜና ጤና ይስጥልን ፣ የዕውቀት ፀጋውን ያብዛልን ... ለጆሲ (ዮሤፍ ገብሬ) ትልቅ ሠው ... እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ለጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን
    ጎጠኞች ከሀገራችን ያጥፍልን
    ደጉን ዘመን ያምጣልን መድኃኔዓለም!

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
    @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 ปีที่แล้ว +7

    በእዉነቱ መምህራችንም ቃለሂወት ያሰማልን መልካሙን ዘመን ያምጣልን ዘረኝነትን ከምድር ገፅ ያጥፋልን ዘረኝነት በሽታ ነዉ ።

  • @ይነጋልለኢትዮጵያ
    @ይነጋልለኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ከሰከሩ ጥንቸሎች እግዚአብሔር ያወጣን ሴጣን ይፈር ። እኔም በእግዚአብሔር ተሰፋ አደርጋለሁ መጭው ግዜ ከእግዚአብሔር ጋር ብሩህ ነው ። ጆሲ የድንግል ልጅ ይባርክህ ። መምህር እንደው የሰላም ጉባዬ ያስፈልገናል ኢትዮጵያ በሙስሊሙ ሆነ በክርስትናው ድንቅ ሰዋች አሉን አንድ መድረክ አዘጋጅታቹ ከህዝብ ጋር ብትወያዬ ደሰ ይለኛል ? እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እመብርሀን በምልጃዋ አትለዮ! ጆሲ ቅን ሰዉ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት መምህራችንን መስማት መፅሐፍት እንደማንበብ ነዉና 😍😍😍

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የመናፍቃን እራስ ምታት በጣም እንወደወታለን

  • @melkamucord9880
    @melkamucord9880 5 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄር ይባርክ፣ ከአንተ ብዙ ነገር መማር እንችላለን። በጣም ተመችቶኝ ነው ስሰማ የነበረው።።

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን የልጅ አዋቂ ምን ይታወቃል እግዚአብሔር ባተ አድሮ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ሊያበስረን ይሆናል! እረጅም እድሜ ተመኘዉ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 5 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረዥምእድሜን ከነሙሉጤና. ያድልልን

  • @zubirkhan1865
    @zubirkhan1865 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣር እድሚና ጤና ይስጥልን ለሁለታችወም እግዝአብሔር ሀገራችን ይባርክ ይጠብቅ ፍቅሩን ያብዛልን

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 5 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጆሲ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 5 ปีที่แล้ว

    ጆስዬ በጣም እናመሰግናለን
    መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @temseganamelaka1750
    @temseganamelaka1750 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 5 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ ምርጥ ሰው

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉምነገር: እግዚአብሄር: እምላክ: ይመስገን:
    በእውነት: እጅግበጣም: ደስየሜል: ምክር:
    ያስተላለፉት: ምህራችን: እግዚአብሄር: እድሜእናጤና: ይስጥልንእግዥአብሄር: ከእርሶጋር:
    ይሁን።

  • @almitube7317
    @almitube7317 5 ปีที่แล้ว

    የጥቸሉዋ ታሪኬ ሆዴ ቆሰለ መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ጆሲየ ስወድህ

  • @djggszbbsfjcahsg9333
    @djggszbbsfjcahsg9333 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ወደ ኢማናችን ይመልሰን ።እምነታችምንከተል ያርገን።

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 ปีที่แล้ว

    *ለመምህሪችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*

  • @ሰላምአርጊውማርያም
    @ሰላምአርጊውማርያም 5 ปีที่แล้ว

    አንድ አድርገን ጌታ ሆይ አንድ አድርገን
    ሰላምህን ፍቅርህን ለግሰን

  • @sirgutshiferaw7233
    @sirgutshiferaw7233 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም ሰው አያሣጣን፡ አሜን።

  • @HM-rv6ji
    @HM-rv6ji 5 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalen Josi egzer Yebarkehe chemero yagere Lij Nestu Ethiopiawi ❤️❤️

  • @yemaryameljematiyamayat262
    @yemaryameljematiyamayat262 5 ปีที่แล้ว

    መምህር አችን እናመሰግን አለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት በጣም እናመሰግናለን እባክህ ጆሲ በሌላክፍል አቅርብልን ድገምልን በማራም በእግዛቤሄር

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว

    ሎቱ ስብሐት እግዚአብሔር አምላክ ከጥፍት ይስውርን ለመምህራችን ቃለ ህይወን ያሰማልን ጽናቱን ይስጥልን ።
    ጆሲ እናመስግናለን ።በርቱልን።

  • @HanaHana-xk7pd
    @HanaHana-xk7pd 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጦትህ መምራችን አሜን አሜን

  • @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
    @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @solomonyirga1977
    @solomonyirga1977 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ. ጆሲ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ በደንብ ሰፋ አድርገው እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አባታችን ጆሲ ተባረክ

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 5 ปีที่แล้ว

    Pray for Ethiopia

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 ปีที่แล้ว +4

    19:27 በጣም መምህር እኔም እደግፎታለዉ ባለስልጣኖች አጉል ተማርን እያሉ ሚሰሩትን አያዉቁም ሁሉም ወንበር ፈላጊ ከሆነ ሀገር ፈላጊዉስ ማን ሊሆን ነዉ እነዚ ባለ ስልጣኖች ቆም ብለዉ ቢያስቡ ጥሩ ነዉ ለወንበር ሲሯሯጡ ሀገሪቱን እንዳያጠፉ ሰከሩ እኮ ዘንድሮ ፈጣሪ ልቦናቸዉን ይመልስላቸው

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የኛ ጀግና

  • @ሰላምአርጊውማርያም
    @ሰላምአርጊውማርያም 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ከኃጢአቴ አንጻኝ የሚመጣው ጊዜ በጣም ያስፈረል

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 5 ปีที่แล้ว +1

    GREAT CONVERSATION , JTV ALWAYS DOING A GREAT JOB.

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ውድ መምህራችን መምህር ዳ/ር ዘበነ ለማ ዋይኔ ሊያልቅ ነው እያልኩ ነበር ደስ ይላል 3ከፈለ ይቀርባል መምህራችን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነክ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ መምህር እዴት እደምወድህ ፀጋውን አብዛልህ 😍😍😍😍😍

  • @amantekum2068
    @amantekum2068 5 ปีที่แล้ว

    WELLAHI I LOVE HIM WOW!!! WHAT A TRUTH PEACE PEACE PEACE

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว +1

    ሳልጨርስ ነበር አስተያየት የሰጥሁት ውይ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትኖ ያሠማልን እኖቁ መምሕራችን

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር: አምላክ: የሳምት: ስውይበለን: እጅግበጣም:
    እናመሰግናለን።

  • @nigistgtsadik65
    @nigistgtsadik65 5 ปีที่แล้ว

    OHHHH GOD BLESS U TEACHER...DR. AM SOOOOO SATISFIED BY U ...YOUR KNOWLEDGE..........

  • @dinkineshkananisa2880
    @dinkineshkananisa2880 5 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwet yasemalin Abatachin

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    ጆሲዬ እግዚአብሔር ይባራክ ዬኔ ወድ እዳሜ ጤና ይስጥ ወንድሜ

  • @martamedhanit
    @martamedhanit 5 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሕ!!!!!!

  • @kassas4
    @kassas4 5 ปีที่แล้ว

    ሑለታችሑንም ልኡል እግዚአብሔር መዳሐኒት አለም ከእናቱ ጋር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ቤተሠባችሑ በኢትዬጵያ ጉዳይ ሑሉ በሚችለው እየተረባረበ ነው ኢትዮጵያ የምትለዋ ቃል ከሐይማኖታችን ጋር የተሥሠረች ስለሖነች ኢትዮጵያን መካድ አምላክን የካድን መሥሎ ነው የሚሠማኝ .እኔ እንደሚመሥለኝ ከሖነ ብዙ ጊዜ በፖለቲካ ዉሥጥ ሖነዉ የኢትዮጵያን ሐይማኖት ከአማራ ብሔረሰብ ጋር እያገናኙ ሐይማኖታቸዉን ወደ ሌላ የሚቀይሩ ሠዎች እንዳይሸወድ ነው የማሣሥበዉ .በፍርድ ቀን የምንጠይቀው ከየትኛው ብሔረሰብ አባል ነሕ ተብለን አይደለም እምንጠየቀዉ የነፃነት ታጋይ ነን እያልን ከእግዚአብሔር እርቀን መጨረሻ ከሠይጣን ተዳብለን የዘለአለም ነፃነታችንን እንዳናጣ በሐይማኖትም ሖነ በተለያየ ቦታ ግለሠቦች ሊበድሉ ይችላሉ በተለያየ ዘር ዉስጥ ያሉ እነሡ ግን ሐይማኖትንም ዝርንም አይወክሉም .እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንዳንድ ሌላ ሐይማኖት ዉሥጥ ያሉ ወንድሞቼና እሕቶቼ መቼ ነው እየሡሥን የምታዉቂዉ ይሉኛል የምመልሥላቸዉ መልሥ ግን እኔ እየሡሥን እንደገና ልወቅሕ ያልኩት ለት በገሐድ እክደዋለሑ ማለት ነው ምክንያቱም ለኔ እንተዋወቅ ማለት እስካሑን አላዉቅሕም በሰላም በጤና አሳድገሕ እዚህ ያደረሥከኝ አንተ አልነበርክም ማለት ነው የሚመስለኝ ብዬ ነው የምመልሰው .እንዲህ ማለት ግን የሌላውን ሐይማኖት ለመንካት አይደለም እዉነተኛ ፈራጅ እሱ ነው ለሑሉም ሐይማኖት ክብር አለኝ ግን በፉክክር እየተነሣን ሐገራችንንም እምነታችንንም እናጥፋ ማለቴ ነው

  • @adometegegne4680
    @adometegegne4680 5 ปีที่แล้ว

    Egzeabher Yemesgen. We need more teachers like Memhir Dr. Zebene. Thank you for sharing your blessings with us, God's children. Thank you Josey for using your platform to educate us by bringing awesome peoole like Memehir Dr. Zebene. God bless you both!!

  • @ገኒነኝየማላዉቀዉአፋቅሬ
    @ገኒነኝየማላዉቀዉአፋቅሬ 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክችሁ እንጠብቅለን

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว

    በተሥፋ እጠብቃለን መልካም ሣምት ጆሢ እናመሠግናለን

  • @cell9335
    @cell9335 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 5 ปีที่แล้ว +1

    thank you very much memiher Zebene💚💛❤️🙏

  • @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
    @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት፡ያሰማልን፡መምህራችን

  • @miseemiser2435
    @miseemiser2435 5 ปีที่แล้ว

    Egziabehere Edemena tena yisetelegn Enidaresow yaluten yabezalelu kalehiwote yasemalen

  • @ፋኖስኢትዮጵያዊይ
    @ፋኖስኢትዮጵያዊይ 5 ปีที่แล้ว

    ጆሲየ የኔ መልካም ሰዉ

  • @mereteworku4437
    @mereteworku4437 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮሴፍ ግብሬ ፈጣሪ ይባርክህ። መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን