ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Seifu on EBS: የ 108 አመት እድሜ ባለፀጋ ኮለኔል ሪጃል በ ሰይፉ ሾው ቆይታ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มี.ค. 2019
  • Seifu on EBS: የ 108 አመት እድሜ ባለፀጋ ኮለኔል ሪጃል በ ሰይፉ ሾው ቆይታ ክፍል 2

ความคิดเห็น • 558

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 5 ปีที่แล้ว +130

    እድሜ ፀጋ ነው 108 ዓመት አጃኢብ ነው
    አሁንም ይጨምርለዎት አባቴ

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 ปีที่แล้ว +83

    *ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት*

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 5 ปีที่แล้ว +71

    አረ እንደዛሬ ተደንቄም ስቄም አላቅም በ107አመቱ መውለድ እድሜን በእድሜ ላይ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጦት

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ያሸንፍል ሰዉየዉ ግን ክርስቲያን ነው ከሆነ ሀፂያት ነው በሄደበት ልጅ መፈልፈል በንስሐ ወደ ገዳም መግባት እንጂ

    • @zeybamohammed1562
      @zeybamohammed1562 5 ปีที่แล้ว

      በጣምደስይላል

    • @zeybamohammed1562
      @zeybamohammed1562 5 ปีที่แล้ว +1

      የውነት50እመትነውየሚመስሉት

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 ปีที่แล้ว +49

    የድሮ ሰዎች እኮ እንዲ ባለእድሜ ፀጋ የሆኑበት ምክንያት የዋሕ ስለሆኑ ነዉ እንደኛ እንዳሁኑ በዘር በምናምን አይባሉም እድሜያቸዉን ከፍ ያድርግላቸዉ

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 ปีที่แล้ว +42

    ደስ ይላል የእግዚአብሄር ፀጋው ነው ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ

    • @zabera600
      @zabera600 5 ปีที่แล้ว

      አሁንም እድሜና ጤና ይስጥኦ እዴት ደስ ይላል

  • @neiymahabeshaweti6093
    @neiymahabeshaweti6093 5 ปีที่แล้ว +174

    ጉድ በል ጎንደር እንደኔ አፍችሁን የያዛችሁኝ Like Like

    • @user-nr3jc5eu5c
      @user-nr3jc5eu5c 5 ปีที่แล้ว

      ጉድ ስልክ አለየውትም ነበር ጉድ ማለትሽን ሰይው ሰቅኩኝ

    • @seadaseada1457
      @seadaseada1457 5 ปีที่แล้ว

      film eyeyehu new yemeselegne

    • @meseretazozz8484
      @meseretazozz8484 5 ปีที่แล้ว

      አረ እኔ ድራማ እየመሰለኝ ነው ውነት ነው እዴ

    • @user-nr3jc5eu5c
      @user-nr3jc5eu5c 5 ปีที่แล้ว +1

      ፊልምም በቅጡነው ይህስ ይገረማል የፈጣሪ ስራ

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +2

      ዛሬ ትልቅ ምርቃት ልመርቃቹ ሳብስክራይብ ኣርጉኝ።የዚ ሰውየ ዕድሜ ለሁላቹ ይስጣቹ ፈጣሪ።

  • @henokyemulij713
    @henokyemulij713 5 ปีที่แล้ว +14

    ፀጋውን ያድሎት ይሄን እድሜ ለናቴ ተመኘው

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ሳስበው በስረአቱ እድሜያቸውን የሚቁ አይመስለኝም ድንቅ ሆኖብኛል እንኳን 108 አመት ቀርቶ በ50 እንኳን በጣም ያረጃል ሰው ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ይስጣቹ

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n 5 ปีที่แล้ว +6

    ለማአመን ይከብዳአል ሰይፉ ማሻላህ በል ወይም በወሬህ መሀል እግዜአብሄር ይጨምርለወት በል ዝብለህ ትቀዳለህ ልጅ አይቆጠርም በአንድ ወቅት አክስቴ ከገጠር መጥታ ሰንት ልጆች ወለድሽ ብለዉ ሲጠይቆአት ዘጠኝ ግዜ ተበርክኬአለሁ አለች ለአለመቁጠር

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 5 ปีที่แล้ว +12

    የኔ አባት 40አመቱ ነዉ ግን አርጅቷል ሆይይይ ከዝህም በላይ ይጨምርሎዎት አባዬ

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j 5 ปีที่แล้ว +11

    እዴ እሂን ያህል እድሜ በኢትዮጵያ ካለን ሀብት እዳለን እቆጥረዋለሁ ወይ ልጁ የኔጌታ የኔን ልጅ መሰለኝ

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ሀያት በ130 አመቱ ነው የሞተው ከሞተም 2 አመት ሆኖታል ግን ብዙ ሚስቶች አለው ልጆችም እንደዛው ብዙ እኔስ የውልግዜ ዱሀይ የአያቴን እድሜ ለእናቴ ስጣት ብይ ነው አላህን ምለምን🤲🤲

  • @jack-rp4rl
    @jack-rp4rl 5 ปีที่แล้ว +23

    እደተ እድሜ ለእናቴ እና ለአባዬ ተመኛው ያረብ 💕💕

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ፡ እኔም ተመኘሁ

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x 5 ปีที่แล้ว +1

      ያርብ ኢሻ አላህ

    • @andentzelekew5224
      @andentzelekew5224 5 ปีที่แล้ว

      Amen yestachew

  • @user-nc5et6uu1e
    @user-nc5et6uu1e 5 ปีที่แล้ว +6

    እረ በጣም ደስ ይላሉ ቅንነታቸው ገና ያኖራቸዋል እግዚአብሔር ስራው ግሩምነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bezanehabebe8465
    @bezanehabebe8465 5 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ሴፉዬ ቀደም ቀደም አትበል አባቴ ኑሩልን እድሜ ይስጦት

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    የእውነት ነው? በጣም ይገርማል? ያውም ሳያረጁ እንደዚህ መቆየት መታደል ነው:: እረጅም እድሜና ጤና ማለት ይሄ ነው::

  • @user-kc2er1rr1x
    @user-kc2er1rr1x 5 ปีที่แล้ว +3

    የፈጣሪ ያለህ መታደል ነው ፈጣሪ ለእኛም እድሜና ፀጋ ያብዛልን ፈጣሪ የሀገሬ ልጆች በጣም ገራሚ ነው

    • @solomonhaile3225
      @solomonhaile3225 5 ปีที่แล้ว

      kejema merejawoche endmiyamelkitu endehone edemyachew 80 endmayemola eyetekomu yegegnalu ytara

  • @user-qp6hd1we7p
    @user-qp6hd1we7p 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉዉዉዉ ደስስስስ ሲል እኔም አባቴን ነው እምመስለው አባትዋ ናፍቀሀኛል 13 አመት አባቴን አላየሁትም በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ እህቶች ወድሞች

    • @MaryamMaryam-cb9ov
      @MaryamMaryam-cb9ov 5 ปีที่แล้ว +1

      የት ሆነሸነው ማርግቢ እናይያቸው አሜን ብያለሁ

    • @user-qp6hd1we7p
      @user-qp6hd1we7p 5 ปีที่แล้ว

      @@MaryamMaryam-cb9ov እሽይ

    • @user-em1ik7zg6k
      @user-em1ik7zg6k 5 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደ እኔ ከ1997 ዓም ኣባቴ ኣይቸው ኣላውቅም

    • @user-qp6hd1we7p
      @user-qp6hd1we7p 5 ปีที่แล้ว

      @@user-em1ik7zg6k አይዞን እግዝያብሄር በሰላም ያገናኝን

  • @user-we7wy2wt8e
    @user-we7wy2wt8e 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ። እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዋት ። ምን አለ የኔ አባትም ሰማንያ ሞልቶ ቢሆን !! አፍፍፍ አባ ነብስህን በአፀደ ገነት ይኑር

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +32

    ወይይ ጉድ እንዴ ገና ወጣት እኮ ናቸው እንዴ አር ለኛም እንዲህ። አርጅተን ያማር ውበት በስተርጅና ያድለን ሆ ገና የተወለወለ ጠመንጃ እኮ ነው የሚመስሉት ጎበዝ።🤔

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 ปีที่แล้ว

      ዉይይይይ እኔ አላምንም ገና 50 አመት ጎልማሳ ነዉ እኮ የሚመስሉት አረ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሩ ጨማምሉ ይስጣቸዉ

    • @thenaturalrand2400
      @thenaturalrand2400 5 ปีที่แล้ว

      Samra Wit ክክክክ

    • @thenaturalrand2400
      @thenaturalrand2400 5 ปีที่แล้ว

      Samra Wit ኧረ እውነት አይመሥለኝም

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

      @@thenaturalrand2400 አይ ግድ የለሽም ማር በስተርጅና መቼስ ውሸት አይናገሩም አይደል🤔

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አምላኪ ስራህ ረቂቅ ነው እድሜ ማቱሳላን እንመኝልዎታለን ሰይፍሻ እናመሰግናለን😍😍😍😍

  • @user-vg7ow3pd8y
    @user-vg7ow3pd8y 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነዉ ነገሩ ለማመን ቢገብድም
    ፈጣሪ ስራና ፀጋ ነውና ማመን ግድ ነው።
    ዋው አሁንም እድሜና ጤና ያብዛለወት

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት 50 አመት አልሞላውም ከዚህ አለም ሲለየኝ አድቀን እኳ አባየ ብየ ሳልጠራው በልጂነቴ በተወለድኩ6 አመቴነው የተለየኝ
    አባታችን እድሜና ጤና ይሁንልህ

    • @fthidelina4791
      @fthidelina4791 5 ปีที่แล้ว +1

      Betam yasaznal..Egiziabher yaxnanash...Esu yehulu abat ena geta new...Abat yelegnm blesh atasbi Abatsh, yasadegesh, yezelaalem menoriash Egziabher newww

  • @user-cr9ru1pk9k
    @user-cr9ru1pk9k 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው የሚሳነው የለም አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ጤና ይስጠዎት የእርሰዎትን እድሜም ለውዷ ለእናቴ ተመኘሁ ለወንድሞቼም ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ያድርግልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ለሠውጂ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው !!! ሁሉ ይቻለዋልና ።።

  • @user-qk2tc5ms2s
    @user-qk2tc5ms2s 5 ปีที่แล้ว +15

    ጉድ በል ጎንደር እንዴ የኔ አባት 58 አመቱ አርጅቷል ሆ የማይታመን ነው ገና እኮ የተፈለቀቀ ልቃቂት ነው የሚመስሉት

    • @tionb4764
      @tionb4764 5 ปีที่แล้ว

      ጆን አጋፔ hayate 95 ametu new yarefow arjito sayihon giro wust eti wotobat naber bezan mikegat yeduro saw yedime baletsga nachew

  • @fikerzelalem2741
    @fikerzelalem2741 5 ปีที่แล้ว +2

    ሽበት እራሱ የለውም የማቱሳላህን እድሜ ሰጦሀል በእውነት እግዚአብሔርን አመስግን

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሰይፍሽ በጣም ደስ ይላል ይገርማል ፈጣሪ እድሜ ፀጋ ጨማምሮ ይስጠው ያርብ

  • @user-rh6nr2lr5r
    @user-rh6nr2lr5r 5 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እንደሚመስለኝ እድሜያቸውን እየተሳሳቱ ነው። በጣም ለማመን የሚቸግር ነው። ድንቅ ኢትዮጵያዊ እደሜ ጨምሮ ከጤናጋር። ይስጥዎት።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr6ht2hy6i
    @user-rr6ht2hy6i 5 ปีที่แล้ว

    አባቴ ጨምሮ እድሜ ይስጠቹ በጣም የምገርም ነገር ነዉ ሱብሀነላህ የኔም አባቴ እደርሷ እድሜዉ ይርዘምልኝ ከእናቴ ጋ ያረብ

  • @user-zj9tz8db7m
    @user-zj9tz8db7m 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ስለዚህ በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር ይስጦት

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ደስ ሲል አሁንም ጨምሮ እድሜዎን ያርዝምለዎ ሰይፉ አንዳንደ ስትጠይቅ መስመር አትለፍ ለማሳቅም ቢሆን በእድሜ ይበልጡሀል

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 5 ปีที่แล้ว

    He is so Humble . may you live longer and god bless you .

  • @yoditgedibe4255
    @yoditgedibe4255 5 ปีที่แล้ว

    Wawoooo wawoooo I wish this interviewer was some one professional who can as him valuable questions. And could be a perfect witness for Ethiopia and this drama we have. He is precious to the country.

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 5 ปีที่แล้ว +4

    እንድሜ እና ጤና ይስጠህ አባቴ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 5 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ጉድ ገና 50 አመትኮ ነው የሚመስሉት ታድሎ

    • @azizaomar2001
      @azizaomar2001 5 ปีที่แล้ว

      መቸአርጁ ሢጀመር እኛነን ያርጀነው አሁንምይጨምርልህ መታደልነው

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 5 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደል አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ያብዛሎት ደስ ይላል በጣም

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ይገርማል 108 አመት እግዚአብሔር ከዝህም በላይ ያኑራቸው አባቴ

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 5 ปีที่แล้ว

    ድንቅ። አገሩን የሚወድ። ቀሪውን ዘመን እግዚህአቤር ይባርከው።

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ኩሩ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ እንደ ማቱሣላ🙏🙏🙏

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ግን አላመንኩም ኤኤየግዛብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ን አመስግኑ ለትኡልዱም ጥሩ ምክር ስጡልን እናመሰግናለን ።❤

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 5 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር እስካሁን በህይወት ያቆየዎ ሚኒሊክ ኦሮሞን እንዲህ አርጎል እንዲያ አርጓል እያሉ ያለ ስሙ ስም እየሰጡ በየሚዲያው ሀገርን ጠብቀው ያቆዩ አባቶቻችንን ስም በሀሰት የሚያጠፉ ወፈፌዎችን አፍ እንድታዘጉ ነው!በርግጥም እነዚህ ስም አጥፊዎች እንደሚሉት ቢሆን እርሶ አያመሰግንዋቸውም ነበር!ልጆችዎንም በሀገር ፍቅር መንፈስ አያሰድጉም ነበር!

    • @yetu0983
      @yetu0983 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 5 ปีที่แล้ว +12

    እንደቱሪስት መጎብኘት አልባቸው ጂነስ ቡክ ላይ መመዝገብ አለባቸው

  • @terumehonlerasnw2798
    @terumehonlerasnw2798 5 ปีที่แล้ว

    የእውነት መታደል ነው አሁንም እድሜና ጠናን አብዝቶ ይስጦት

  • @Man-tb8gu
    @Man-tb8gu 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍት ዕድሜ ለሚደቡቁ ሴቶች

  • @user-ml1zb4kj9e
    @user-ml1zb4kj9e 5 ปีที่แล้ว +15

    የሚገርም ነው የወለድኩትም ከብሄር ብሄረሰብ አሉ 108ለ38እየመሩ ነው ክክክክ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነዉ በእዉነት ይገርማል 108 እድሜ ያለዉ አባት ዛሬ አየሁ አሁንም እድሜ ይጨምርልዎት

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ያብዛሎት አባዬ

  • @Joshdposh
    @Joshdposh 5 ปีที่แล้ว

    Amazing. God bless this man. Tarik lay mekemet alebachew.

  • @taslimahome8414
    @taslimahome8414 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛኖት ቀሬ ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @As-yc8kp
    @As-yc8kp 5 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ እራሱ ወጣትነው እሚመስለው ዋው መታደል ነው

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ በአላህ ስራ አትግቡ
    እኔ አወወቃለሁ 120 አመት የሞተ ሰው

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ መጀመሪያ
    ላይ ሲያወሩ
    አባቱን አባታቸውን መስሎኝ ነበረ
    ምክንያቱም ፊዚካሊ
    የ108 አመት እደዚህ አይቼ አላቅማ
    አሁንም ገና ይጨምሯሉ
    በርቱ አይ በርቱ ልል ነበረ
    ፀጋው ይብዛለዎት

  • @ethart7309
    @ethart7309 5 ปีที่แล้ว

    Wow amazing wonderful beast Ethiopian GOD bless you. Thanks sayfu

  • @sehenna1
    @sehenna1 5 ปีที่แล้ว +6

    እኝህ ሰው ያባታቸውን እድሜ ነው..?? ሰይፉ ገናሁን የእድሜ እኩያውን አገኘ.. hahah

  • @user-fc7mu4vd9d
    @user-fc7mu4vd9d 5 ปีที่แล้ว +3

    ሡበሀን አላህ እኔ አላምንም ማሻ አላህ ገና አንድ ፍሬ ናቸው

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว

    እስይ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እድሜ ጤና ይጨምረሎት

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጠጋ ነው God belss you Ethiopian people

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን የእግዚአብሔር ስራው ድነቅ ነው አሁንም ይጨምርሎት

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጉድ ያስብላል አባየ ተሳስተው ይሆናል እንጅ 108 እረ አይሆንም

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 ปีที่แล้ว

    አቤት የ እግዚአብሔር ድንቅ ሥራ አሁን ላለው ትውልድ በጣም ያስፈልጋሉ እና ታሪክ ቢ ፅፉ እውነት በ የ ሚዲያ ው መቅረብ አለባቸው

  • @gmgm5208
    @gmgm5208 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይጨምርልሆት ረአባቴ

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 5 ปีที่แล้ว

    ድቅ ነዉ ሰይፉ በጣም ነዉ ደሰ የምልዉ 👍👍👍👍😃😃😃😃😃

  • @ekruhabeshawit3233
    @ekruhabeshawit3233 5 ปีที่แล้ว +21

    ጉድ ቢያለሁ እኔ እና እሪሳቸውን ቢያስተያዩን እኔ ነኝ 108 የምመስለው

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ያስቃል እድሜ አሁንም ይጨምርልህ

  • @ajibajemil7241
    @ajibajemil7241 5 ปีที่แล้ว +1

    ትልቁ ነገር አልሀምዱሊላህ በኢስላም መኖሮት ነው አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻው ያሳምረው

  • @madinanuru9379
    @madinanuru9379 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልሆት

  • @user-zi2hl5yk2w
    @user-zi2hl5yk2w 5 ปีที่แล้ว

    አዉነት የአምላክ ሰራ ጉሩም ነዉ ቅራ ዘመንወን አምላክ ይባረክ

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah557 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል እድሜ ፀጋነው

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 5 ปีที่แล้ว +2

    👏🏻🔥ፈጣራ ይጠብቆት የገረመው እንደኔ ላይክ በሉኝ እስኪ ሴፉ እራስህ ታላቅ ትመስላለህ ሴፍሻ ቆይ ማስላቱ ላይ ቤተሰብ ቆጠራ ላይ ትንሽ ድክመት አለብህ አባባ ቤሄር ቤረሰብ ኖት ሲገርም ኡኡኡኡኡፑሻፕ ይልሀል ይህ ነው

  • @user-xg3cp4ou5q
    @user-xg3cp4ou5q 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ 108አመት ፈጣሪ ይጨምርህ

  • @user-hb1gi3us5x
    @user-hb1gi3us5x 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል መልካም ጤና እና እረጅም እድሜ ተመኘሁ አሁንም

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ#ፀጋ ነው #108 አመት ዋው #ነው አሁንም #ይጨምርልህ አባቴ

  • @user-uu3xz3lk7j
    @user-uu3xz3lk7j 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርከላህ

  • @user-bt8lv3is1v
    @user-bt8lv3is1v 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገረማል

  • @tigsetbaba8418
    @tigsetbaba8418 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጠወት

  • @nqmamobark786
    @nqmamobark786 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ የዚህን እድሜ ይስጠን

  • @rihanaseid2557
    @rihanaseid2557 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah dess Yelale allah yechemeralchu edema ketana gare

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 5 ปีที่แล้ว +1

    man can born even after 100 age , it is an opportunity. I am Very glad to be a man. i respect women.

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጠጋውን ያብዛልህ

  • @hiwotmedia5038
    @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +22

    ዛሬ ትልቅ ምርቃት ልመርቃቹ ሳብስክራይብ ኣርጉኝ።የዚ ሰውየ ዕድሜ ለሁላቹ ይስጣቹ ፈጣሪ።

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም wow

  • @habteeng8359
    @habteeng8359 4 ปีที่แล้ว

    Amazing, should registered in world book of records.

  • @user-io1qt5wj2x
    @user-io1qt5wj2x 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 3000 ቢሆን የኛሰውኮ ካላየ አያምንም ተብሎ ተጽፎለታል አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን እደማቱሳላ ያድርግለወት

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว

    እ ይገርማል ተባረኩ

  • @user-tq5or3iq5w
    @user-tq5or3iq5w 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አጃኢብ እኔ አረጀሁ ትላንት ተወልጄ እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @adanekoku9697
    @adanekoku9697 5 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ ይጨምርልህ

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g 5 ปีที่แล้ว +2

    ሳስበው የሙሴን እድሜ ይኖራሉ ገና እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል 😍😍😍😍😍😍😘😘

  • @user-hx6iy3hv1f
    @user-hx6iy3hv1f 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @hananhanan2343
    @hananhanan2343 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርለወት

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ።

  • @fairozshelauma9257
    @fairozshelauma9257 5 ปีที่แล้ว

    ሚገርምነው ፈጣሪ ይጨምርሎት

  • @lemlemyoutube9428
    @lemlemyoutube9428 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የወደዳቸው ታድለው

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ቀሪ እድሜዎትን ይባርክለዎት አባቴ

  • @ronaldbatuse2359
    @ronaldbatuse2359 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ፀጋ ነው አሁንም ጨምሮ እንደማቱሰላማ እድሜህን ያርዝመው

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 5 ปีที่แล้ว

    ምንኛ መታደል ነው እኔ ደግሞ 200 አመት ተመኘውለዎት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዎት ስይፍሽ ግን አሳከኝ

  • @user-yk5bf1rv5c
    @user-yk5bf1rv5c 5 ปีที่แล้ว

    ምን ያስደንቃል እግዚአብሄር እንኳንም እድሜ መጨመር ሙታንም ማስነሳት ይችላል እኮ እንደውም አንድ የ300 እድሜ ባለፀጋ የሆኑ አባት ትግራይ ውስጥ ዓድግራት አሉ

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ጤና የስቶት ጌታ ሆይ ለ እናቴ የርሶን እድሜን የስጥልኝ