የተክልዬ ትዝታዎች የተክለሐይማኖት ሰፈር ትዝታችን በኢቢኤስ/Teztachen be ebs Tekele Haimanot Sefer SE14 EP 10

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 134

  • @teddynamrud213
    @teddynamrud213 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ነው የምናመስግነው
    የኢትዮጵያ ታሪክ ተክልዮ
    ምን ብዮ ልንገርህ
    አፍሪካ አንድነት ት/ቤት

  • @mannykebede7308
    @mannykebede7308 5 ปีที่แล้ว +7

    The best tv show ዩኒ እግዚአብሔር ይስጥህ ታሪክ መስራት ብቻ ሳይሆን ታሪክን ማስታወስ በራሱ በጣም ያስመሰግናል እናመሰግናለን

  • @kokilula9633
    @kokilula9633 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ebcዎች ስለ ያደግንበት ሰፈራችን ታሪክ ኣኗኗርና ፍቅር ትዝታችን እንድናድስ ያደረጋችሁን።በተለይ የሃጂ አወልን መልካም ስራና ሰው መውደድና ስፖርትን እንዴት ያፈቅሩ እንደነበረ፡አባታችን ቢያልፉም መልካም ስራችውንና ትዝታቸው ብሁሉም የተክልየ ሰፈር ነዋሪዎች ልብ እንዳለ ስለ ሳያችሁን በድጋሚ በጣም አናመሰግናለን ።

  • @sadanuri6382
    @sadanuri6382 5 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን የመሰለ ሰፈር ለልማት ብለው በታተኑን ይበትናቸው ግን 3 አመት አለፈው ከፈረሰ ሳይለማ እናመሰግናለን ትዝታዎች ሰፈሬ በጣም ናፍቆኝ ነበር.

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 11 หลายเดือนก่อน

    የተክልዬ ትዝታዬ፣ከልጅነት እስከ ዕርጅና ድረስ ነው።ቆንጆ ዝግጅት ነበር።

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 5 ปีที่แล้ว +15

    ተክልየ።።።።ሰፈራችን።።።።በፍቅር ያደግንበት

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam dese yemetelie bewnet serahocheke betam liben yeserkahlie you are so perfect 👌👏👏👏👏👏👏👏

  • @tedybelachew2700
    @tedybelachew2700 5 ปีที่แล้ว +4

    ተክልይ መጀን ጎላ መጀን በእሳት አትፍጀን አንተው ታረቀን።

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ተክልዬ ልደት ኬክ ቤት ብዙ ተዝታ አለኝ ዮናስ ኸረ ተው እኛንም ከሸገር ወጣ ብለህ በትዝታ ፈረስ አስጋልበን

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow safera taklya yefkr sefanew

  • @manche110
    @manche110 4 ปีที่แล้ว +1

    Yeteklye lij negn ye 33 kebele! Proud!

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 4 ปีที่แล้ว +4

    ጥሎብኘ ታሬክ እወዳለው የድሮ ፎቶ ፣ትዝታውች ደስ ይለኛል

  • @Ras_dumerA
    @Ras_dumerA ปีที่แล้ว

    I just saw my Amharic teacher mekonen moke. I wish you long life my favorite elementary teacher 🙏🏾

  • @mak_bintali
    @mak_bintali 5 ปีที่แล้ว +4

    ተወዳጁ ሰፈሬ ተክልዬ የልጅነቴ ግን አለማያን እድገት በስራ ት/ቤትን ትንሽ ብታሳየን ቆንጆ ነበር እናመሰግናለን ወደ ልጅነታችን ትንሽ ስለመለሳችሁን

  • @davodavo3141
    @davodavo3141 4 ปีที่แล้ว

    የተክልዬ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ያኮራኛል

  • @malkdyallo5164
    @malkdyallo5164 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ትዝታችን ያላቹ እስቴ እንያቹ ኢቤስ ተረስ ሰፈርንም አሳየንወይም ቴዎድሮስ አደባባይ

  • @Ras_dumerA
    @Ras_dumerA ปีที่แล้ว +2

    የዓለም ማያ የአዲስ ከተማ የትዝታ ሻይቤት አሰብ ሆቴል ጠማማ ፎቅ ከዛም ከፍ ብሎ ዳርማር ራስ ቲያትር ሙሸበክ በልተን ያደግንብሽ ተክልዬ እንዴት ነሽ!! የልጅነት ትዝታ

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 4 ปีที่แล้ว +1

    Weyne ye zemedoche ena yeguwadegnoche sefer yene Genet Asfha, ye nebiyat gebreweld, ye letebirhan Ena ye Addis ye winget temariwoch tizita ....estti ke nezih lijoch sim meha yalachiw bezih agatam alew belugn....be Tekilye yizzachiwalew...

  • @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
    @ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 5 ปีที่แล้ว +25

    ተክላሃይ ማኖት ሰፈሬ የትም ተወለድ ተክላይማኖት እደግ ነው ነገሩ

  • @rasmick00
    @rasmick00 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow i wish it was longer than 28 min..i miss my neighborhood. Too bad they demolished the area i grew up..😥😥😥

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว

    ተክልዬ ሰፈሬ ኑሪልኝ 🙏🏾

  • @devidkifle7629
    @devidkifle7629 3 หลายเดือนก่อน

    Belay tekelu kek bet I can't forget it with 3 my cousin friends 😢❤

  • @suzy1523
    @suzy1523 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሰፈሬ ናፍቆቴ ተክልዬ አባቴ

  • @binireal13
    @binireal13 8 หลายเดือนก่อน

    ተክልዬ የትውልድ መንደሬ❤

  • @rozitenker4850
    @rozitenker4850 5 ปีที่แล้ว +1

    ስፈሬ ዋው እወድሻለሁ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 ปีที่แล้ว

    Addis Ababa. Truly graceful, truly unforgettable, and irreplaceable city.

  • @fanahadsh2473
    @fanahadsh2473 5 ปีที่แล้ว +1

    ENAMESEGNALEN!!!!!!!!!! MAY GOD BLESS YOU ABUNDANTLY!!!!

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 2 ปีที่แล้ว +1

    KocHi sefar.mandare

  • @ali123456989
    @ali123456989 5 ปีที่แล้ว +1

    This is where I grow up . I missed this place

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 4 ปีที่แล้ว +1

    Aye akeragreq wow saladeke alaliefem😍🥰

  • @kante5318
    @kante5318 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez Srat yetemolaw akrabi nek

  • @ፍትህለእስክንድርነጋ
    @ፍትህለእስክንድርነጋ 5 ปีที่แล้ว +20

    የተክልዬ ፡ ልጅ ፡ኢንተርናሽናል ፡ አራዳ ፡ ደፋር ፡ ጀግና!!!!

    • @treered583
      @treered583 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet ne sefrya teklya

  • @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
    @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወየዉ ሰፈሬ ተክልዬ አባቴ

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 ปีที่แล้ว +3

    Yoni ye adis abeba ambasaderachen tebarek abo tarik eyserah naw beneka ejeh mist felgelegn endeh kezork mechem ande gubel atatam adera

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 5 ปีที่แล้ว

      abo betam temechehgn...yet new yalehew...kemer ederehalehu benateh

    • @yigo1010
      @yigo1010 5 ปีที่แล้ว

      Yoni nefsa yanten program ayalfegnem gen ye sheromeda ye sheger tarik mejemerya ye negus minlik geber mabeyan 1 program betsera ene saw belaw hager naw yalehut

    • @yigo1010
      @yigo1010 5 ปีที่แล้ว

      Ewnet yoni mist eflegalehu gen yechesta lij hona konjo asweba yemaskeberat you know the ghetto princess termesemes kemil sefer yemetweta natural beauty yalat

  • @meryembedewi3601
    @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว +1

    ባናጂ ጊቢ ሰፈሬ ያ አላህ

  • @የስሚር
    @የስሚር 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስፈሬ ከበታተኑን ጀምሮ አገር ማየት እንኳን አስፈራኝ እረ ስንት ትዝታ አለብኝ እውነት እውነት እንኳን አይመስልኝም ነበር ለኔ ስፈሬን ማጣቴ ትልቅ አዘኔ ነው ምን አለ ወደዋላ ቢመለስ ጠማማ ፎቅ ገባብሎ ጀምበሬ ወፍጮ ቤት ወይ ስፈሬ አቅራቢውን ስፈሬን ስላሳየህኝ ከልብ አመስግናለው

    • @meryembedewi3601
      @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว

      እኔስ ብትይ ውዴ ሰፈሩ ከፈረሰ ጀምሮ ሀገር መግባት አስጠልቶኛል

    • @የስሚር
      @የስሚር 5 ปีที่แล้ว

      @@meryembedewi3601 አብ ሽር እናት ምን ይደረጋል ብለሽ ነው ምን አለ ወደዋላ ብንመልስው አንቺም ጀምበሬ ወፍጫ ቤት አካባቢነሽ

    • @meryembedewi3601
      @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว

      @@የስሚር ነበር ምን ታረገዋለክ እኔ ደግሞ ቃጠሎ ሜዳ ሰፈር ነበርኩኝ

  • @betybety660
    @betybety660 5 ปีที่แล้ว +1

    Yetarik Afikarwochi 👍

  • @gsadacnuri9177
    @gsadacnuri9177 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ያደኩበት የተማርኩበት ሠፈሬ

  • @rahelkidane4751
    @rahelkidane4751 5 ปีที่แล้ว +1

    Wey seferea bezu tezeta alegn bezu betesebochena godegnoche alugne betam nafequochue

  • @meryembedewi3601
    @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว +4

    ተክልሀይማኖት ሰፈሬያ አላህ ይብስ ናፈቅሽኝ የማይፈርስ ሰፈር አፍርሰው በታተኑን😥

    • @jyoutube2415
      @jyoutube2415 4 ปีที่แล้ว

      ምኑጋ ነሽ የኛ ነሻ

  • @biniabrha7939
    @biniabrha7939 4 ปีที่แล้ว +9

    ምንም ቢቸግረው ውሻ አይበላም ጠጠር እንደምንም ብለህ ተክልዬ ተወለድ

    • @dandann9311
      @dandann9311 4 ปีที่แล้ว

      Bini abrha wey getem

  • @meryembedewi3601
    @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว +2

    ተክለሀይማኖት ሰፈሬ

  • @hayunakereyu251
    @hayunakereyu251 5 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ አለማያ የተማራቹ ቲቸር መኮንን አማርኛ አስተማሪ

    • @lamlamejeva3146
      @lamlamejeva3146 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ሳየው ደስስስ አለኝ

    • @b.r8341
      @b.r8341 5 ปีที่แล้ว

      እኔም 💓💓💓

    • @samiyasamiya3010
      @samiyasamiya3010 5 ปีที่แล้ว

      ቲቸር ብስራት ስፓርት

  • @b.r8341
    @b.r8341 5 ปีที่แล้ว +1

    ተክልዬ የፍቅር ሰፈሬ

  • @EthiopiaPost
    @EthiopiaPost 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው። እናመሰግናለን።

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ተክለ ሀይማኖት የምወደው ሠፈር ተከራይቸ 6 አመት ኑሪያለሁ ጠማማ ፎቅ ገባ ብሎ

    • @kante5318
      @kante5318 5 ปีที่แล้ว

      Aa Aa temamaw fohk hhhhhhhhh

    • @የስሚር
      @የስሚር 5 ปีที่แล้ว

      ጠማማ ፎቅ ገባ ብሎ ወደታች ነው ሰፈሬ ተወልጄ ያደግኩበት የምወደው ስፈሬነው

    • @meryembedewi3601
      @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว +2

      ቆጪ ሰፈር ነሻ

    • @የስሚር
      @የስሚር 5 ปีที่แล้ว +3

      @@meryembedewi3601 አዎ ወረድ ስትይ ጀምበሬ ወፍጮ ቤት ጋር

    • @meryembedewi3601
      @meryembedewi3601 5 ปีที่แล้ว

      እረ በደንብ ነው የማውቀው ሰፈሩን

  • @sarawaseye7012
    @sarawaseye7012 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏

  • @ትግስትብርሃኑ
    @ትግስትብርሃኑ 5 ปีที่แล้ว +1

    ተክልዬ ሰፈሬ

  • @mulushigute9635
    @mulushigute9635 5 ปีที่แล้ว

    Wow tekeleye sefere yefeker sefer

  • @Resilience3
    @Resilience3 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እባክህ አሰብ ሆቴል የተጋሩ ነው አስተካክል ምን አይነት ሪሰርች ብታደርግ ነው? ሆቴሉ ጋር ሄደህ መጠይቅ ነበረብህ

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 4 ปีที่แล้ว +3

    በቀለ ፎቶ ቤት የት ሄደ

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣራዳ የተወለደበትን ልደታ አረሳሃው?

  • @noahmakeba6620
    @noahmakeba6620 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰፍሪ ናፍቀችኝ

    • @b.r8341
      @b.r8341 5 ปีที่แล้ว

      me too

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን እንደምል አላውቅም በደንብ ነው የተገለፀው ስፈሬ

  • @Hagere214
    @Hagere214 4 ปีที่แล้ว +1

    የትም ተወለድ ተኽልየ እደግ

  • @kiyak6213
    @kiyak6213 5 ปีที่แล้ว +7

    ተክልዬ ሰፈራችን ሱማሌ ተራ ግን አሜሪካን ጊቢን እረስታቹዋል

    • @martatadesse641
      @martatadesse641 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቆንጆ እማይረሳውን እረሱ

  • @mesideboch5511
    @mesideboch5511 5 ปีที่แล้ว

    ውድ ሰፈሬ ስናፍቅህ ከሰፈሬ ከወጣሁ ብዙነገሬን አጥቻለሁ ውድድድድ

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እረ እግዜር ይስጣቹ በጣም እናመስግናለን

  • @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
    @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ 5 ปีที่แล้ว +9

    የተክልይ ልጅች ገባ ገባ በሉ ሰፈራችን የናፈቃቹ🥰

  • @rinaabdurahman2406
    @rinaabdurahman2406 4 ปีที่แล้ว +1

    Haji abdo my grand dad + dad

  • @melegolla4167
    @melegolla4167 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam Enamesegnalen...engdih gorebet hager gudshin semteshal 12+12=24 teklye abate!

  • @gedlekidusan1
    @gedlekidusan1 5 ปีที่แล้ว +1

    yethme thwelde tehklye edhige.

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 5 ปีที่แล้ว +5

    መኪና የሚታረድበት ሱማሌ ተራስ ?

  • @yaredsenay9963
    @yaredsenay9963 4 ปีที่แล้ว

    Sefere Teklye tenafaki Sefer yetm melamed ykebdal keteklye wechi yafresachu enante jeboch

  • @colorado2218
    @colorado2218 5 ปีที่แล้ว +1

    nafkegh የተማርኩት ኢትዮጵያ ermeja, Belay ተክሉ 3 birr setchew 8 Bescuit ሰጡኝ !!

    • @danelwekuaddisababa9556
      @danelwekuaddisababa9556 4 ปีที่แล้ว

      ቲቸር ውብሸት ገርፉሀል ወይንም እስፖርት አስተማሪ ገዛሀኝ

    • @colorado2218
      @colorado2218 4 ปีที่แล้ว

      @@danelwekuaddisababa9556 webshet 1 sament abarogh ነበር

    • @danelwekuaddisababa9556
      @danelwekuaddisababa9556 4 ปีที่แล้ว

      @@colorado2218
      አረ ባክህ በስንት አመተምህረት ነው የነበርከው.

    • @abe4986
      @abe4986 3 ปีที่แล้ว

      Simhi manew

  • @bethelnnakuba4758
    @bethelnnakuba4758 5 ปีที่แล้ว +3

    ተክልይ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 5 ปีที่แล้ว +1

    sefere New

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว +2

    በላይ ተክሉ ኬክ ተበላ ወይኔ

  • @tedybelachew2700
    @tedybelachew2700 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤንጎ ጠጅ ቤት እንዲት ይረስል።

  • @Hagere214
    @Hagere214 4 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ ሻይ ቤት ያ ኮረት ፓስቴ በኦሎምፒክ ዳቦ እየቀየርን እንበላ ነበር

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 ปีที่แล้ว

    When I read the title Teklehymanote I thought it was Debre Libanose. Bereberaye terra new enday? Just kidding, I love your problem. Please continue showing every area.

  • @lilykeflashopping1001
    @lilykeflashopping1001 5 ปีที่แล้ว

    I love you🙏 ❤✌🍀

  • @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
    @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ 5 ปีที่แล้ว

    ሰፈሬ የትውልድ መንደሬ 🥰😍😍😍😍😍😍

  • @mesideboch5511
    @mesideboch5511 5 ปีที่แล้ว +1

    ሞኬ ጎረቤቴ እንዴት ነህ የትነው ያለኸው

  • @berhaneemanuel5348
    @berhaneemanuel5348 5 ปีที่แล้ว

    Getachhew asefa mekele sifaleg taklya tagegn

  • @hayunakereyu251
    @hayunakereyu251 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሰፈሬ

  • @barbag6587
    @barbag6587 4 ปีที่แล้ว +2

    ድሮ የተክለሃይማኖት እግር ኳስ ቡድን ነበር
    ያሸነፍዋቸው ዋንጫዎች ትዝታ ሻይ ቤት መደርደሪያ ላይ ይታዩ ነበር

  • @beniamhabtemariam7820
    @beniamhabtemariam7820 5 ปีที่แล้ว

    wawww

  • @californa9524
    @californa9524 4 ปีที่แล้ว

    ለናንተ ይብላኝ እንጂ ሲሰራቀኝ አቃለው ድሮ ግን ሰራ አያሳሩኝም እያልኩ ነው የእዋ ሰው ምን ይሆናል ድሬ ሼጪ አሜሪካ ነኝ

  • @danelwekuaddisababa9556
    @danelwekuaddisababa9556 4 ปีที่แล้ว +7

    መስጊድ ሰፈርን መርሳት አልበረብህም እንዲሁም
    ሜዳ ገራጅ.

    • @የስሚር
      @የስሚር 4 ปีที่แล้ว

      መስኪድ ስፈር የነ መኮንን ግሩብ ነህ እንዴ ክክክክክ

    • @danelwekuaddisababa9556
      @danelwekuaddisababa9556 4 ปีที่แล้ว +1

      @@የስሚር
      መኮንን አንበሳ ነበር እሁን እንደዚ መሆኑ ይገርመኛል

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ተበላሸሽ በቃ ሰላሟን ጠፋ
    ፈጣሪ መልስልን

  • @mimidarwish3305
    @mimidarwish3305 5 ปีที่แล้ว +1

    Saferyyýyyy ndet ndnafky wyyyy tkely abaty

  • @tsegu6068
    @tsegu6068 5 ปีที่แล้ว +2

    Aseb Hotel ye tegaru neber ahunim naw aremew

    • @Resilience3
      @Resilience3 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@aliseaid #1- ማሃይም አሰብ ሆቴል የተጋሩ ነው። #2- አጋሜ ማለት የትግራይ አውራጃ ሰም እንዲሁም የጨዋ የጀግና ቦታ ነው።

    • @aliseaid
      @aliseaid 4 หลายเดือนก่อน

      @@Resilience3 kkkk

  • @fidelmehari9464
    @fidelmehari9464 5 ปีที่แล้ว

    Arief program yoniye

  • @yenatuwedaje9638
    @yenatuwedaje9638 5 ปีที่แล้ว +1

    Ye chrkosn erasu betshofn mudachen new

  • @rahelkidane4751
    @rahelkidane4751 5 ปีที่แล้ว

    Whey

  • @abdiali5151
    @abdiali5151 4 ปีที่แล้ว

    minew afersew bado balaskerut

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታችን ቀስቀስከው

  • @chevy79979
    @chevy79979 4 ปีที่แล้ว

    cathedral -sumaletera-teklye- meda garage---derense-gola michael---=cambo dekemehare---zerai deres school---what a great memory...yonas can u in inbox getachew assefa's number

  • @Addisfly
    @Addisfly 4 ปีที่แล้ว

    there is lot more to talk about teklya you need to go back there and let us see pls it a nice program but it lot more left pls pls

  • @serag4929
    @serag4929 5 ปีที่แล้ว +2

    አናተ ክርሲቴያን ናችሁ ሲቀጥል ጥምቀት የሚከበረው በዳስ አይደለም ወድሜ ካላወክ ጠይቅ

  • @saeedmagellan4838
    @saeedmagellan4838 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሄን የመሰለ ጋዜጠኛ እንዲህ አይነት ቤት ውስጥ ሲኖር ያሳዝናል ለስንት ህዝብ ኢንፎርሜሽን ያደረሰ ለሱ ደራሽ ይጣ።

  • @lilykeflashopping1001
    @lilykeflashopping1001 5 ปีที่แล้ว

    Weyne sefre endete endnfkgne

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid4995 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሰፈሬ እትብቴ የተቀበረብሽ

  • @ስሚራየከላላዋአላህከሪም
    @ስሚራየከላላዋአላህከሪም 5 ปีที่แล้ว +1

    😲😲😲

    • @edrisbeshir2104
      @edrisbeshir2104 5 ปีที่แล้ว

      Woow y fiker sefere ebs betam enameseginalen

  • @brhaneatsbahaabarha6211
    @brhaneatsbahaabarha6211 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን በረኛ ለማ ክብረት የተክልዬ ልጅ ነው

  • @rakebdemissie3008
    @rakebdemissie3008 5 ปีที่แล้ว

    Wayne getachew assefa tegagna bilaw endayimatulat 😂😂😂😜

  • @SarahAregawi-fy4ek
    @SarahAregawi-fy4ek 4 หลายเดือนก่อน

    Asseb hotel owners are Tigrians until this day you didn’t do your homework sorry body!!!!!