#ዘበነ_የተረት_አባት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #Support_This_Ministry
    @የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
    1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    @Support This Ministry
    Zelle - Tizitaw Samuel +14083269924
    www.paypal.me/...
    cash.app/$Tizi...
    venmo.com/u/Ti...
    #Follow_Me_on_Facebook
    / kesistizitaw
    / tizitaw.samuel
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen

ความคิดเห็น • 896

  • @aynalemmelaku7409
    @aynalemmelaku7409 ปีที่แล้ว

    አባሣሙኤል

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 2 ปีที่แล้ว +24

    ትዜ ገና ብዙ ይላሉ ጉድ እኮ ነው ይሄ ህዝብን እንደ አሻንጉሊት ይጫወቱበታል አረ ጌታ ቤቱን ያጥራ

  • @jossyman1454
    @jossyman1454 2 ปีที่แล้ว +31

    እየተዝናኑ ቁም ነገር መጨበጥ ማለት ይሔ ነው ...😂😂😂

  • @VoiceOfVictory12
    @VoiceOfVictory12 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ትዜ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ.😍

  • @rosak655
    @rosak655 2 ปีที่แล้ว +103

    ዘቤ እኮ ጨዋታው አይጠገብም እኔ ደግሞ ዳዊት የወረወራት ጠጠር "ተዋህዶ" ናት ይላል ብየ ነበር ፡፡

    • @berekettesfamkael6952
      @berekettesfamkael6952 2 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው እነዚ ምን ይሳናቸዋል ክክክክክክክ።

    • @gonderewgonderkefushinenda7057
      @gonderewgonderkefushinenda7057 2 ปีที่แล้ว

      Beka mashofesh nw malet nw

    • @sofiyanabate27
      @sofiyanabate27 2 ปีที่แล้ว +7

      😆😆😆 አንች ደሞ ከእሱ በላይ አሳቅሽኝ!

    • @samtube8599
      @samtube8599 2 ปีที่แล้ว +3

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 2 ปีที่แล้ว +4

      Rosa kelibe new yasakishign tewahido yilal biye neber alish teteriwa 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 ปีที่แล้ว +104

    አቤቱ አምላኬ ይሄ ሰውዬ እኮ ጉደኛ ነው ። ምህረት ያርግለት

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 2 ปีที่แล้ว +72

    እኔስ ከሱ ተረት ያንተ ሳቅ ነው የሚያስደስተኝ ዘመንህን ሀሉ ሳቅ የተወደድክ ወንድም ጌታ ይባርክህ።

    • @yordanoshagos1100
      @yordanoshagos1100 2 ปีที่แล้ว

      አሜን! ዘመኑ ሁሉ የሳቅ ይሁን

    • @kafewking4340
      @kafewking4340 6 หลายเดือนก่อน

      tizetaw tebarek

  • @martafeleke1143
    @martafeleke1143 2 ปีที่แล้ว +24

    1 ቆሮ 15÷ 34 በፅድቅ ንቁ ሀጢያትንም አትስሩ እግዚያብሔርን የማያቁ አሉና አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ ።
    ህዝቡ እንዲነቃ ፀሎት በብርቱ ያስፈልጋል ወገኖቼ

  • @dido2715
    @dido2715 2 ปีที่แล้ว +8

    በቃ ጠቅላላ አጀንዳቸው አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስን ከሰዉ ልብና አይምሮ ፈፅሞ ማጥፋት ነው?????????????? ኧረ ጌታ ሆይ የህዝቡን ልቦና ፈዉስ። ክርስቶስ መቼም አዳኛቸው ሳይሆን ጠላታቸው ነው የሚመስለዉ አሁን ደግሞ በእግዚአብሔር ላይ ተነሱበት????

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 ปีที่แล้ว +38

    Psalms 150 (አማ) - መዝሙር
    1: እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤
    በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
    2: በችሎቱ አመስግኑት፤
    በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
    3: በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤
    በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
    4: በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤
    በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
    5: ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤
    እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።

  • @amanuelgebreigziabher2179
    @amanuelgebreigziabher2179 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሰው የወንጌል ጠላት ነው። ዘበነ ንስሀ ግባ። ውሸት አያዋጣህም ህዝብ እያሳሳትክ ነው።

  • @ense7025
    @ense7025 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ሰው እና መጽሐፍ ቅዱስ ቀዶ የበላው ሰውዬ አንድ ናቸው። ትንሽ ሚለያዩትበት ነገር ቢኖር ያኛው ቀዶ በላው መጽሐፉ ቅዱሱን እኚኛው ዶክተር ደግሞ ተቀደው ዶፍትሬታቸውን ያዙ። ምን አለ ሌላ ነገር ፈልገው ቢቀዱ ወይም ቢቀደዱ በቅዱስ ቃል ላይ ባያሾፉ! ምህረት እና እውቀት ለሐገሬ ሕዝብ ይሁን። አሜን

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว +44

    ሰላም ብዝት ይበል የአባቴ ልጅ እኔን ያሳቃኝ የአንተ ሳቅ ነው እንኳንም ከተረት ተረት ለይቶ የወንጌል ሰበክ አደረገ ትዜ

  • @bettybetty5064
    @bettybetty5064 2 ปีที่แล้ว +70

    አቤት ምህረት በዛልን እና ከዛ ቤት አወጣን መከራ ቢበዛብን ደስተኞች ነን በጌታ ስም ተረት ተረቱ እንዴት ያስጠላል የእግዚአብሔርን ክብር ለመላክት ውይ ዘበነ ምረት ያድርግልህ

  • @danelyiger9615
    @danelyiger9615 2 ปีที่แล้ว +17

    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
    ⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?

  • @meseretgulilat3381
    @meseretgulilat3381 2 ปีที่แล้ว +136

    በ ጌታ በ እየሱስ ስም ሐሰተኝ አስተምሮት ከ ምድሪቷ ላይ የተገለበጠ ይሁን ! ትዜ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ!!!!

    • @abebawyitayih5739
      @abebawyitayih5739 2 ปีที่แล้ว

      የለም መጀመሪያ አንተ መቼ አለህ?

    • @saraadise1661
      @saraadise1661 2 ปีที่แล้ว +2

      መማር ዶዝ ያረገው ሰው ቢኖር ዘበነ ነው

    • @saraadise1661
      @saraadise1661 2 ปีที่แล้ว +2

      አምላኬ እየሱስ እባክህ ብዘመኔ ዘበነ በእየሱስ ፍቅር ክንፍፍፍፍ ክንፍፍፍፍ ብሎ እየሱስ እየሱስ ሲል አሳየኝ ልክ እንደትዜ ያኔ ሁሁሁሁሁሁ ይናፍቀኛል ይሄ ቀን

    • @tigist9995
      @tigist9995 ปีที่แล้ว

      በጌታበእየሱሰሰምሐሰተኝአሰተምሮትከምድሪቷላይየተገለበጠይሁንትዜብሩክ

    • @tigist9995
      @tigist9995 ปีที่แล้ว

      ነህዘመንህይባረከ

  • @lidiaelias25
    @lidiaelias25 2 ปีที่แล้ว +69

    መፀሀፈ ዘበነ ላይ ነዉ የተፃፈዉ

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 2 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ በሳቅ ሞትን። በእውነት ዘበነ ምርጥ ኮሜዲያን ነው😂😂

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 ปีที่แล้ว +79

    ወይ ተረት በየሱስ ስም እግዚአብሔር ሆይ አይናቸው ክፈት#🙏

  • @2012mat
    @2012mat 2 ปีที่แล้ว +3

    #zebenee, so funny 😄🐰🐰😄.
    ያራዳ ልጅ ማለት አዋቂ ነው። ይመችህ ትዜ። ግን ምንድን ነው ዘቤ ዓላማው?
    አለምን የሚያሸንፈው ሚካኤል ነው? እሄ ክርስቶስን መካድ ነዉ ።So officially ሌላ ሥራ እየሠራ ነው።

  • @asterfoto8177
    @asterfoto8177 2 ปีที่แล้ว +15

    “ዳዊትም እጁን ወደ ኮረጆው አግብቶ አንድ ድንጋይ ወሰደ፥ ወነጨፈውም፥ ፍልስጥኤማዊውንም ግምባሩን መታ፤ ድንጋዩም በግምባሩ ተቀረቀረ፥ እርሱም በምድር ላይ በፊቱ ተደፋ።”
    - 1ኛ ሳሙኤል 17፥49

    • @medhindawit1420
      @medhindawit1420 2 ปีที่แล้ว

      መዝሙር 151 ከየት ነው ያመጣው ዘነበ ሲል በደንብ ስማው

  • @samidane
    @samidane 2 ปีที่แล้ว +6

    በኦርቶዶክስ ከተፃፈው አትለፍ የሚለው ነገር አይሰራም ከተፃፈው ውጪ መጨመርም መቀነስም የተከለከለ እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል እንዲሁም ከእግዚአብሔር መንግስት እድሉን ያጎድልበታል አይገባም ይላል የመዝሙረኛው ዳዊት 150 ምዕራፍ ብቻ ነው ያለው ዘበነ ግን 151 አለን አንዳን ከየት እንዳመጣት ይጠየቅ ይመልስ??????

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ጆሆቫ ዊትነስ አልሆነም አይደል? ዳር ዳር አለብኝ እኮ አነሱ እየሱስ ሚካኤል ነው ስለሚሉ ምናልባት.....

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ሆይ እባክህን አንተስ ለዚ ሰው ምን ትላለህ????

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር እንክዋን ብረት አይደለም የሞተን ያስነሳ አምላክ ነው እኮ. ትክክል የተረት ተረት አባት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠው. ሰውን ሕያውና እውነት የሆነውን ቃል አጣመህ ፈትፍተህ አጉርሰሃል እግዚአብሔርን ግን አጣመህ ማጉረስ አትችልም በድፍረትህ ግን እግዚአብሔር ይቀጣሃል መስሎሃል ሆይ ሆይታ የሚያተርፍህ.

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 ปีที่แล้ว +58

    ወንድም ትዝታው ፈጣሪ ብርክ ያርግህ. አንተ የድርሻህን ተወጥተሃል ጆሮ ያለው ይስማ

    • @alazartamiru9400
      @alazartamiru9400 2 ปีที่แล้ว +1

      እስቲ ይሄ የዘበነ ንግግር መፅሃፍ ቅዱሳዊ ከሆነ እኔ ዛሬወደ ኦርቶዶክስ እመለሳለሁ በቃ ።

  • @tsegageremew2788
    @tsegageremew2788 2 ปีที่แล้ว +12

    መፅሐፍ ቅዱስን ማጣመም እንዴት አይነት ድፍረት ነው ለሰማሁት ፈራሁ 🙄😣

  • @አስራትገዛኸኝ
    @አስራትገዛኸኝ 2 ปีที่แล้ว +11

    ሻሎም ሻሎም ትዝታው & ቅዱሳን

  • @legeseasfaw8504
    @legeseasfaw8504 2 ปีที่แล้ว +4

    1ኛ ሳሙኤል 17 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁵ ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን እንዲህ አለው፤ “አንተ ሰይፍ፣ ጦርና ጭሬ ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተገዳደርኸው የእስራኤል ሰራዊት አምላክ በሆነው፣ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።
    ⁴⁶ እግዚአብሔር ዛሬ አንተን በእጄ አሳልፎ ይሰጣል፤ እኔ መትቼ እጥልሃለሁ፤ ራስህንም እቈር ጠዋለሁ። በዚህች ዕለት የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ሬሣ ለሰማይ አሞሮችና ለምድር አራዊት እሰጣለሁ፣ ዓለምም ሁሉ በእስራኤል ዘንድ አምላክ መኖሩን ያውቃል።
    ⁴⁷ እዚህ የተሰበሰቡትም ሁሉ፣ እግዚአብሔር የሚያድነው በሰይፍ ወይም በጦር እንዳልሆነ ያውቃሉ፤ ሰልፉ የእግዚአሔር ስለ ሆነም ሁላችሁን በእጃችን አሳልፎ ይሰጣል።”
    ⁴⁸ ፍልስጥኤማዊው ሊመታው በቀረበ ጊዜ፣ ዳዊትም ሊገጥመው ወደ ውጊያው ሜዳ በፍጥነት ሮጠ።
    ⁴⁹ እጁንም ወደ ኮሮጆው በመስደድ አንድ ድንጋይ አውጥቶ ወነጨፈው፤ ፍልስጥኤማዊውንም ግንባሩ ላይ መታው። ድንጋዩም ግንባሩ ውስጥ ገብቶ ተቀረቀረ፤ ፍልስጥኤማዊውም በግምባሩ ተደፋ።
    ⁵⁰ በዚህ ሁኔታ ዳዊት በወንጭፍና በድንጋይ ብቻ ፍልስጥኤማዊውን አሸነፈው፤ በእጁም ሰይፍ ሳይዝ ፍልስጥኤማዊውን መታው፤ ገደለውም።

  • @hanagebru7958
    @hanagebru7958 2 ปีที่แล้ว +44

    እኔስ አምልጫለው ቤተሰቦቼ አሳዘኑኝ ምንም ሳይገባቸው እልልል የሚሉ ምስኪኖች ተባረክልን ትዜ ገና ብዙ እናያለን

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ነው ያሳቀኝ። ዶር ነኝ ባይ ነው እንግዲህ ይህ ሰው። ስቶ የሚያስት ሰው ነው። እነዚህ ሰዎች ምን አለ በሉ ነገ በግልጥ መጽሐፍ ቅዱስን እንደሚክዱና መጽሐፉ ስሕተት ነው እንደሚሉ አትጠራጠሩ።

  • @metadelabebe2422
    @metadelabebe2422 2 ปีที่แล้ว +1

    “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።”
    - ማቴዎስ 23፥13

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 ปีที่แล้ว +1

    በእጁ የያዘው ቀይ ጨርቅ ምን ሆነና? አፍዝ አደንግዝ ተደርጎበት እኮ ነው ሰው ምንም እንዳይገባው የሚጠቀሙበት ድግምት ነው። ለማደናገር መስቀል አብሮ ይያዛል። እግዚአብሔር ይገስፀው ይህ ክፉ መንፈስ። ህዝቡ እንዳይነቃ የሚደገም ድግምት ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ።
    ቀጥታ ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ቢሰጡ ምን ይቀርባቸዋል ግን? ኮተት ከማብዛት ጌታ ታድጎናል።

  • @TechTalk767
    @TechTalk767 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ በሽታ ነው ። በአምልኮተ መልአክ መለከፍ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 ปีที่แล้ว +5

    ትዜ ያንተ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ ግን እነዚህ ሰወች እኮ የግድ መላእክ መላክ አለበት እግዚአብሔር እኛን ለማዳን የግድ መላአክት መላክ አለባቸው ብለው ስለሚያምኑ ነው አትፍረድባቸውሰው ግን ያውቃል ሀሉን ።

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂 Weyne Asakegg, Melakee Lemasgbat Fedacwn Ybelalu, 1Samuel 17 Anbebu, Mickael Ylm Kiflu Lay.

  • @wubshetabraham8193
    @wubshetabraham8193 2 ปีที่แล้ว +8

    “ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥5
    ትዜ ጌታ ይባርክክ!

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ሚካኤል ብትሉኝ
    አለ Professor ዘበነ
    አልተማረም የተባለው ህዝብ ግኝ
    እምነታችን ነው ይላል።

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 ปีที่แล้ว +1

    አትፍረድበት ከስብከቱ በፊት አንዳች ፉት ብሎ ይሁን ። 😂😂😂😂

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘበነ አንተን መግረፍ ነው
    አንተ የተረት አባት ሳትሆን የስህተት አባት ነህ
    ህዝብን ከእግዚአብሔር አታስት ተጠንቀቅ

  • @seblewongelwondifraw8673
    @seblewongelwondifraw8673 2 ปีที่แล้ว +25

    ኧረ በየሱስ ስም ያልተፃፈውን የሚያስተምሩትን እግዚአብሔር ያስባቸው ህዝብን እያሳቱ ነው እኮ

  • @selamtadesse51
    @selamtadesse51 2 ปีที่แล้ว +54

    Please do more short videos like this one. People find it easier to hear short videos like this. God bless you so much.

    • @hilinaayele9513
      @hilinaayele9513 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይ ጉድ

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 2 ปีที่แล้ว

      I think this is very true comment

  • @abelendale9309
    @abelendale9309 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም መጨመር አያስፈልግም ግባሩጋር ክፍት የራስ ቁር አለ ጎግል ላይ ሰርች አርግ በለው???

  • @tsehayaychiluhm9653
    @tsehayaychiluhm9653 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰውዬ መቼ ነው ስካሩ የሚለቀው ? እረ በመድሀኒአለም ! እግዚአብሔር ይቅር ይበለው . የክርስቶስ ተቃዋሚ ማለት ይሄ ነው

  • @fikirtetilahun8902
    @fikirtetilahun8902 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ነገር ግን ማብቂያዉ መቼ ይሆን ?

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 2 ปีที่แล้ว

      Ayy ehite hizbun adenzezewtal eko betam nw yemiyasaznw

  • @selamdinku9618
    @selamdinku9618 2 ปีที่แล้ว +18

    ዛሬ የተናገርከዉ የእዉነት ነዉ ዘበነ ምን አይነት ትምህርት እንደሚያስተምር ምንም አይገባኝም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዛሬ አመሰገንሁህ ትዝታዉ

    • @senaittiumelisansetegn8673
      @senaittiumelisansetegn8673 ปีที่แล้ว

      አይደል

    • @enanutadesse2115
      @enanutadesse2115 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ይግባሽ ልብሽ ታዉሮ

    • @abrahamfantu4736
      @abrahamfantu4736 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እውነተኛ ወንጌልን ስሚ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ ጌታ አይንሽን ያብራው።

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ዘቤ ሾው ምን አገኘው ወንድሜን በእውነት በጤና ነው?🤔

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 ปีที่แล้ว +9

    በቶ ፈንቶ መምህር ዝበነ ዘመኑን እንዳይጨርስ ነዉ የምፈራው ጌታ ፈጥኖ ይድረስለት እኒ ግን ጢነኛም አይመስለኝም ።

  • @danelyiger9615
    @danelyiger9615 2 ปีที่แล้ว +4

    1ኛ ሳሙኤል 17
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁰ በትሩንም በእጁ ወሰደ፥ ከወንዝም አምስት ድብልብል ድንጋዮችን መረጠ፥ በእረኛ ኮረጆውም በኪሱ ከተታቸው፤ ወንጭፍም በእጁ ነበረ፤ ወደ ፍልስጥኤማዊውም ቀረበ።
    ⁴¹ ፍልስጥኤማዊውም መጥቶ ወደ ዳዊት ቀረበ፤ ጋሻ ጃግሬውም በፊቱ ይሄድ ነበር።
    ⁴² ጎልያድም ዳዊትን ትኵር ብሎ አየው፤ ቀይ ብላቴና መልኩም ያማረ ነበረና ናቀው።
    ⁴³ ፍልስጥኤማዊውም ዳዊትን፦ በትር ይዘህ የምትመጣብኝ እኔ ውሻ ነኝን? አለው። ፍልስጥኤማዊውም በአምላኮቹ ስም ዳዊትን ረገመው።
    ⁴⁴ ፍልስጥኤማዊውም ዳዊትን፦ ወደ እኔ ና፥ ሥጋህንም ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት እሰጣለሁ አለው።
    ⁴⁵ ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን አለው፦ አንተ ሰይፍና ጦር ጭሬም ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን ዛሬ በተገዳደርኸው በእስራኤል ጭፍሮች አምላክ ስም በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።
    ⁴⁶ እግዚአብሔር ዛሬ አንተን በእጄ አሳልፎ ይሰጣል፤ እመታህማለሁ፥ ራስህንም ከአንተ አነሣዋለሁ፤ የፍልስጥኤማውያንንም ሠራዊት ሬሶች ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት ዛሬ እሰጣለሁ። ይኸውም ምድር ሁሉ በእስራኤል ዘንድ አምላክ እንዳለ ታውቅ ዘንድ፤
    ⁴⁷ ይህም ጉባኤ ሁሉ እግዚአብሔር በሰይፍና በጦር የሚያድን እንዳይደል ያውቅ ዘንድ ነው። ሰልፉ ለእግዚአብሔር ነውና፤ እናንተንም በእጃችን አሳልፎ ይሰጣል።
    ⁴⁸ ፍልስጥኤማዊውም ተነሥቶ ዳዊትን ሊገናኘው በቀረበ ጊዜ ዳዊት ፍልስጥኤማዊውን ሊገናኘው ወደ ሰልፉ ሮጠ።
    ⁴⁹ ዳዊትም እጁን ወደ ኮረጆው አግብቶ አንድ ድንጋይ ወሰደ፥ ወነጨፈውም፥ ፍልስጥኤማዊውንም ግምባሩን መታ፤ ድንጋዩም በግምባሩ ተቀረቀረ፥ እርሱም በምድር ላይ በፊቱ ተደፋ።
    ⁵⁰ ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን በወንጭፍና በድንጋይ አሸነፈው፥ ፍልስጥኤማዊውንም መትቶ ገደለ፤ በዳዊትም እጅ ሰይፍ አልነበረም።
    ⁵¹ ዳዊትም ሮጦ በፍልስጥኤማዊው ላይ ቆመ፤ ሰይፉንም ይዞ ከሰገባው መዘዘው፥ ገደለውም፥ ራሱንም ቈረጠው። ፍልስጥኤማውያንም ዋናቸው እንደ ሞተ ባዩ ጊዜ ሸሹ።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    በእግዚአብሔር ስም እንጅ
    ሚካኤል አይደለም ።

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ስሙ ይባረክ ከእንደዚህ አይነት ትምህርት የገላገለኝ

  • @adanealemu2084
    @adanealemu2084 2 ปีที่แล้ว

    ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር::
    ይህን ሰው አርፈህ ቁጭ ብለህ ተማር የሚል ዘመድ የለውም?

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha8233 2 ปีที่แล้ว +10

    የሚገርም ነው በዛሬው የጸሎት ጊዜዬ ህዝቡ ከመምህራኖቹ በላይ እንዲያስተውል የስህተት ትምህርቶቻቸው እንዲጋለጥ እንዳይሸፈን ለፀሐይ አሳልፌ ሰጥቻለሁ።
    መጋቢ ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ
    በህዝቡ ላይ የተጣለውን መሸፈኛ መጋረጃ ሊያነሳ በእግዚአብሔር እውቀት የሚነሳውን የሠውን ሀሳብ ሊያፈርስ አንተን ስላስነሳ ጌታን አመሠግናለሁ።

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +18

    ህዝቡ እንኳን ተሽሎ እግዚአብሔር ይላል
    ዘቤ ሚካኤል
    ህዝቡ እግዚአብሔር
    ዘቤ ሚካኤል አይይ ልቦና ይስጠው

  • @genetgenet8148
    @genetgenet8148 2 ปีที่แล้ว +8

    ብሶበታል ጌታሆይ

  • @bettyyejesus3954
    @bettyyejesus3954 2 ปีที่แล้ว +7

    ትዙዬ የልብ እኮ ነህ ተባረክ

  • @berekettesfamkael6952
    @berekettesfamkael6952 2 ปีที่แล้ว +32

    በየሱስ ክሩስቶስ ስም የ ኣጋንንት ትምርት ይፍረስ ትዜ እናመሰግንሃለን ተባረክ።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +1

    WHAT A DANGEROUS,SERIOUS AND CURSED FALSE TEACHING, ASSUMPTION AND CONFUSION IS THIS?

  • @ምዕራፍየጌታልጅ
    @ምዕራፍየጌታልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ትዜ ተባረኪልኝ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 ปีที่แล้ว +12

    የእግዚአብሔር ቃል እኮ በአባቴ እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ ነው ያለው በቃ

  • @abelendale9309
    @abelendale9309 2 ปีที่แล้ว +1

    የተጻፈውን ብቻ መቀበል በቂ ነው ነገር ግን ሞዲፋይ ማድረግ አብዝቶ የመላይክትን አምልኮ ከመፈለግ የተነሳ ነው ኢየሱስ ብቻ በቂ ነው!!!!

  • @h.a.1192
    @h.a.1192 2 ปีที่แล้ว +4

    ሎቃስ ወንጌል በእኔና በቃሌ ፡ የሚያፍር ፡ ሁሉ ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ በክብሩ ፡ ሲመጣ ፡ በእርሱ ፡ ያፍርበታል ፡

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 ปีที่แล้ว +3

    የዚህ ሠውዬ ተረት ያስቀኛልም ህዝቤንም ሳስብ ደግሞ አለቅሳለው አይ ዘቤ ዶክተር የሚለውን ስያሜ ማነው ያበረከተልህ እርግጠኛ ነኝ ተምሬ ነው እደማትለኝ ተረት ሰለቸው እኮ ህዝቡ ሚካኤል አረ እፈር ዘቤ

  • @tigistsisay-tw9wg
    @tigistsisay-tw9wg ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ከንዲህ ከይነት ሀሸተኛ ትምህርት ስላመለጥኩ ጌታየን አመሠግናለሁ

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว +17

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
    ቅድምለ ኤርም ሼር ላድርግ ነበር
    ኣንተ ቅድምክኝ😍😍😍😍 ኦሮቶዶክስያዎን መፃፍ ቅዱስ ማበብ ለምድ ኣደርጉ ኣትሽወዱ 🥰👏

  • @henichrist6609
    @henichrist6609 2 ปีที่แล้ว +1

    አበባ ገብረ ሀና Vs አባባ ዘበነ both are የተረት አባት

  • @h.a.1192
    @h.a.1192 2 ปีที่แล้ว +4

    ሎቃስ ወንጌል 9:26 በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ የሰው ልጅ በክብሩ ሲመጣ በእርሱ ያፍርበታል

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ከተረትም የተረቶች አንደኛ ስቶ ማሳት

  • @isaacmaru9990
    @isaacmaru9990 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክም ብዙ ሰው አይኑ እንደሚገለጥ አምናለሁ በዚህ ትምህርት

  • @jonhap29
    @jonhap29 2 ปีที่แล้ว +8

    ምእመኑ ህዝቡ ያሳዝናል። በ እግዚኣብሄር ሃይል ነው ብለው ጥሩ ኣመለካከት የነበራቸው ህዝብ ዘበነ መጣ እና በ ሃሰት ትምህርት ኣሳሳታቸው፣ ደግሞ ኣሜን ብሎ እልልልልልልል ይላሉ ሲያሳዝኑ

  • @nahomg.4191
    @nahomg.4191 2 ปีที่แล้ว +54

    Please continue to do short videos like this (7-15 minutes max). Most people have attention deficiency in this social media age. God bless your ministry!

    • @EBMT
      @EBMT 2 ปีที่แล้ว +1

      I agree 👍

    • @Anointed4Him
      @Anointed4Him 2 ปีที่แล้ว +1

      Zebene has been sick. He is just showing symptoms.

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ በኢየሱስ ስምም ምን ያለ አይን ያወጣ ውሸት ነው።

  • @redietwolde4341
    @redietwolde4341 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነበር የገረመኝ; thank you for responding.
    ሚካኤል ከመጣማ ዳዊት ለምን አስፈለገ? እራሱ አይገለውም እንዴ?

    • @ethioeritrea4693
      @ethioeritrea4693 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @ethioeritrea4693
      @ethioeritrea4693 2 ปีที่แล้ว +1

      ሚካኤል ድንጋይ መወርወር አይችልም ይሆናላ🤣🤣🤣🤣

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 ปีที่แล้ว +3

    ትዙ ዘመን ዘለአለምህ የቃሉ ወንዝ
    ይፍስሰብህ ተባረክ በደሙ ተሸፈን

  • @ethioeritrea4693
    @ethioeritrea4693 2 ปีที่แล้ว +6

    "አምልኬህ አልጠግብ አልኩኝ
    ጌታዬ አንግሼህ አልጠግብ አልኩኝ
    ወዳጄ አጣሁ አጣሁ አንተን የሚተካ
    በምድር በሰማይ አንደኛ ነህ ለካ''

  • @tesemadaniel9939
    @tesemadaniel9939 2 ปีที่แล้ว +1

    Egiziabiher yikr yibelew ena orthodox ehtna wendmochachnn egiziabiher ke gehanem tmhrt yawutachew

  • @samidane
    @samidane 2 ปีที่แล้ว +19

    ዘመኑ ቀርቧልና ንስሀ እንግባ በመፅሐፍ ቅዱስ በመጨረሻው ዘመን ምልክት ነው ብሎ የነገረን ትንቢት የስህተት ትምህርት ስታዩ አንባቢው ያስተውል የሚለው ተፈፀመ ንቁ ንቁ ንቁ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔርን መንግስት ሰዎች እንዳይገቡ የምትከለክሉ እናተ ራሳቹም አትገቡም ብሎአቸዋል እንደነዘበነ አይነት ሰዎችን።

  • @bettytile2260
    @bettytile2260 2 ปีที่แล้ว +4

    beyesusm serah yeferes ke kalu wechi lelaw weshet new🙅‍♀️

  • @markostumebo547
    @markostumebo547 2 ปีที่แล้ว +1

    Are zabana 😂😂😂😂😂😂😂 geta libi yisixawi,,,,,,,

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 ปีที่แล้ว +1

    ተረት ተረት የላም በረት😁 በድሮ ጊዜ አንድ ዘበነ የሚባል ሰውዬ ነበረ ፦እሺ 😀

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 2 ปีที่แล้ว +12

    Keep going Brother the truth God is with you 🙂

  • @asterfoto8177
    @asterfoto8177 2 ปีที่แล้ว +4

    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም።
    ⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
    ⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?

  • @richlove4954
    @richlove4954 2 ปีที่แล้ว +7

    በቀሚስ የተሸፈነ ቀፎ ነው

  • @deborah3704
    @deborah3704 2 ปีที่แล้ว +1

    Wuyene besak moteku 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 tize ere besak gedeleken

  • @fevabebe2131
    @fevabebe2131 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ዘበነ ሚያወራው 😂😂😂😂

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 2 ปีที่แล้ว +9

    ትዜ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ የአሠት ትምህርትሆነ አሰራር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተገለበጠ ይሁን

  • @sintayehugselasse6089
    @sintayehugselasse6089 2 ปีที่แล้ว +1

    መሳቅ ያንሳል በደመነፍስ እኮነው ነሚናገረው ማፈሪያ

  • @እየሱስእየሱስብቻ
    @እየሱስእየሱስብቻ 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ሆዴ ፈረሰ እረ ኡኡኡኡኡ 😂😂😂😂 ይሄ ሰውዬ ምን ይሻለዋል ጌታ ያስበው.እዝቡን መጫወቻ አረጉት እኮ

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 ปีที่แล้ว +1

    Is really Zebene Christian or imposter with a misleading mission for the New Age confusing spirit.?
    This people are totally blind: they applaud this evil false pastors!
    Orthodoxes, please, have A Bible STUDY by True Evangelists like Ermias , Tezetaw, Meri geta Tsege, Abba Yonas,. .These men of God know your church and they can guide you in the LIGHT of Word of God!
    Eternal life matters!!

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 2 ปีที่แล้ว +22

    አንተ የእውነት አርበኛ ጌታ ይባርክህ

    • @ayelehabte6787
      @ayelehabte6787 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ሳይገባኝ እጨብጭቤአለሁ አጎንብሻለሁ ግን ከለታት አንድቀን ወደ ምንርናና መጥጥ ቤት ጎራ ስል አንድ የተላከች የናዝሬቱን ኢየሱስ አስተዋዎቀችኝ ፈጥኘ እርምጃ ባልዎስድም ቀስበቀስ ስር መስደድ ጌታንሳልዎደው ዬወደደኝን እያዎቅሁት ሁሉንም ሳውቅ ጌታን አዬዋለሁኝ ከተረት ቤትም ወጥቸ ስለ መዳንም ሐስቱንና እውነቱን በመረዳት ፍለጋውን አደንቃለሁ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።

  • @jossyman1454
    @jossyman1454 2 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬም እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ስዮዑምተካ
    @ስዮዑምተካ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለማይረባ አእምሮ የተፀጠ ይመስላል ከተረት ውጭ አያወራም

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘቤ በጣም አመሰግናለው ልተኛ ስል እንደዚህ አይነት ተረት ነግረኸኝ ስላስተኛኸኝ።

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን! ዘበነ እውነትም የተረት አባት። ባጭሩ አባባ ተስፋዬ በለው። ደግሞ ምን ይሉኝ የማይል ምን ዓይነት ሰው ነው። ባንገትህ የወፍጮ ድንጋይ ታስሮ ወደ ባህር ሳትጣል ንስሐ ግባ በልልኝ።

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት እኔ ስቄ እየሞትኩ ነው

    • @ethioeritrea4693
      @ethioeritrea4693 2 ปีที่แล้ว

      እዉነትም አባባ ተስፋዬ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bereketteklegebre9344
    @bereketteklegebre9344 2 ปีที่แล้ว

    ዮሐንስ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴³ ንግግሬን የማታስተውሉ ስለ ምንድር ነው? ቃሌን ልትሰሙ ስለማትችሉ ነው።
    ⁴⁴ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።
    ⁴⁵ እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም።
    ⁴⁶ ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም?
    ⁴⁷ ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።

  • @shalomyeshua6129
    @shalomyeshua6129 2 ปีที่แล้ว

    ኢዮብ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ መንፈስም በፊቴ አለፈ የሥጋዬ ጠጕር ቆመ።
    ¹⁶ እርሱም ቆመ፥ መልኩን ግን ለመለየት አልቻልሁም፥ ምሳሌም በዓይኔ ፊት ነበረ፤ የዝምታ ድምፅ ሰማሁ።
    ¹⁷ በውኑ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ሊሆን፥ ወይስ ሰው በፈጣሪው ፊት ሊነጻ ይችላልን?
    ¹⁸ እነሆ፥ በባሪያዎቹ አይታመንም፤ 👉መላእክቱንም ስንፍና ይከስሳቸዋል፤
    ¹⁹ ይልቁንስ በጭቃ ቤት የሚኖሩ፥ መሠረታቸው በትቢያ ውስጥ የሆነ፥ ከብል በፊት የሚጨፈለቁ እንዴት ይሆኑ?
    ²⁰ በጥዋትና በማታ መካከል ይሰባበራሉ፤ ማንም ሳያስብ ለዘላለም ይጠፋሉ።
    ²¹ ገመዳቸው የተነቀለ አይደለምን? አለጥበብም ይሞታሉ።

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 2 ปีที่แล้ว

    አይ አቶ ትዝታዉ....ለምን እንዲህ እንደምትሆን እኮ ይታወቃል😭...ስራ ነዉ አትችል ሙያ የለህ...ተቀጥረህ እንዳትሰራ no ትምሮ🙄 ...ታዲያ ምን ቀረ ... you tube #ሽቀላ...ማርያምን እየተሳካልሽ ነዉ😏...እንዲያዉ መቸም በትንሹም ያዉ በመጠኑ ማለቴ ነዉ። ቤተ ክርስቲያናችንን ታዉቃታለህ...ጥንቅቅ ያለች ስንዱ እመቤት ናት..."አልቦ ነዉር ወኢምንትኒ እም ሀቤኪ" ያላት። እና ምንድነዉ ተመለስ...😉

  • @biruk8736
    @biruk8736 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzyabeher yeker yebelewe eni orthodox negn gn azegnebetalewe betame....asafari newe betame

  • @tadessealemu4039
    @tadessealemu4039 2 ปีที่แล้ว

    1ኛ ሳሙኤል 17
    45፤ ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን አለው፦ አንተ ሰይፍና ጦር ጭሬም ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን ዛሬ በተገዳደርኸው በእስራኤል ጭፍሮች አምላክ ስም በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።
    ለዘበነ የግዚአብሔር ስም ሚካኤል ስለሆነ ነው ሌላው እኛ ብዙዎቻችን መፅሐፍ ቅዱስ እንደማናነብ ስለሚያውቅ ነው::
    ለዚህ ነው::

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 2 ปีที่แล้ว

    ድሮ ሰው ውሸት ሲያወራ ያልተፃፈ አታንብብ ይባል ነበር እጅግ በጣም ያሳዝናል አንድ የሃይማኖት መምህር ተብሎ ውሸት ያልተፃፈ ፈጠራ ማንበብ ያሳዝናል እግዚአብሔርን ስም ሰርዞ ለመላእክት ለሰማዕታት ስልጣኑን ለመስጠት የሚያደርገው ተጋድሎ ያሳዝናል1ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 17 አንብቡ ፈፅሞ ያልተፃፈ ነው የነገራቹ