ዜና ኢትዮጵያ ክፍል 1… ታህሳስ 09/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሁለትሺ አስራ ስምንት እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምፈልገው ኢትዮጵያ ሀገሬ የተሻለ እድገት ታሳያለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ሰለሙን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ZelalemBelete-xx9yx
    @ZelalemBelete-xx9yx 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሀገረን አትንኳት ጠብቋት እንጅ❤

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በኢትዮጵያ ሠላም ይስፈን አለም ሠላም ይሁን የሠላም ዋጋ ውድና ከባድ ነው 🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹

  • @NasannatNas
    @NasannatNas 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ሆይ ሰላም የማይፈልጉ ሰይጣን የለከፍቸውን ወደ ልቦናቸው መልሰል ሰላም እንፈልጋለን💚💛❤🙏

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወገኖቼ ፤የሰላሙ መሪ፤ የሰላሙ ዳኛ እሱ "ሰላም ለሁላችሁ ይሁን " እንዳለ ሰላም የያንዳንዳችንን ጥረት ይጠይቃል፤ የአንድ በኩል ብቻ እንዳይሆን፣ ጎንደር ሙሽራዋ ፣ለሰላም ትቁም፡ ብዙ መልካም ልጆችዋን አጥታለች፡ እያንዳንዱ ህመምዋ ቢገባኝም፣ ሰላምዋን በጦርነት ሳይሆን ሁሉን ቻይ በሆነው ፤የሚሳነው ነገር በሌለው፣ አምላክ አማልክት ሰላምዋን ለማየት እንድንበቃ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን!!!

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን የአማራ ዘመዶቻችን 🙏🏽እንኩሮ ሜዲያ እና ደሬ ኒዉስ ቁጭ ብላችሁ አድምጡ በአማራ ያሉት ዘመዶቻችን ፍላጎት ሰላም ነዉ። እዚህ ቁጭብላችሁ ደሀዉን አታስጨርሱ

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      New ende ?
      Posterun asatemo, adis Bandera yesetew manew ? Demo kemeche jemero new self yetefeqedew ?
      May day enkuwan self altefeqedem Eko....

  • @ChaltuKume
    @ChaltuKume 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሁን አማራ 125 ጊዜ ተመላልሶ በድሮን የጨረሰውን አረመኔውን አብይ አህመድ ደግፎ ሰልፍ ወጣ ስትሉ ትንሽ አታፍሩምን??

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ከስራህ ትባረራለህ ተብሎ፣ ሱቅህ ይታሸጋል ተብሎ ሰልፍ የወጣውን አማራ ፋኖን አወገዘ ብትሉ ማንም ይስቅባችኋል፡፡

    • @mamewolebo-e7f
      @mamewolebo-e7f 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መን ነው ተድያ የወጠው

    • @mamewolebo-e7f
      @mamewolebo-e7f 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ZerafiwAbiyችግረቹ እኮ እውነትን አትቀበሉም በአይነቹ እየያቹም ስተሰዚኑ

  • @ah6121
    @ah6121 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Haylayesus! My favorite Ethiopian journalist.

  • @AbrahamGebrhiwet
    @AbrahamGebrhiwet 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን መዋሸት አይቻልም በአማራ የታሰበው ሰላማዊ ሰልፍ ከሽፈዋል ከአንድንድ የካድሬዋች ስብስብ ወጪ እዚ ግባ የሚባል ሰልፍ አልነበረም አታዋሹ

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከስራህ ትባረራለህ ተብሎ፣ ሱቅህ ይታሸጋል ተብሎ ሰልፍ የወጣውን አማራ ፋኖን አወገዘ ብትሉ ማንም ይስቅባችኋል፡፡

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አረ እዛው ነን ስልፍ ምን ወጣው እንኩዋን ገደላችሁን ብለን ነው ካድሬና ሚልሺያ ነው የወጣው ሌላው ከትምህርትቤት ተማሪዎች በግዳጅ ነው ከጎንደር የወጡ።

    • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
      @AminMuhamedAhmed-hu1tz 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ካድሬ እገሌ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ሰው ሁሉ ሠላም ያስፈልገዋል በጦርነት የሚያምን ካለ ራሱን ችሎ እዚያው የዝንጀሮ ገደል ውሥጥ ይቀበራል

    • @marsi5845
      @marsi5845 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hannabeyene2863
      @hannabeyene2863 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You are right this people in America

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከስራህ ትባረራለህ ተብሎ፣ ሱቅህ ይታሸጋል ተብሎ ሰልፍ የወጣውን አማራ ፋኖን አወገዘ ብትሉ ማንም ይስቅባችኋል፡፡

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Derg , eprdf self taytewal.
    Ewnmet nesanet,feteh before neber.
    Yehesan lejoch afesa eyale wede torrent endigebu eyale mendenew ?
    Derg gize afesa lemamlett ezan wetat yeneberu lejoch yasyawesalu.

  • @KenawSisay
    @KenawSisay 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝብን እንቆቅልሽ በማለት መግዛት አይቻልም

  • @Nurse-yt12
    @Nurse-yt12 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት አስገድዶ እና ሚነሻ ነው የመጣው ። ኧረ ተው አትዋሹ ውሸት ለማንም አይጠቅምም

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አወ ወላሂ በኛ ሰፈር በተኩስ ነው ያሰለፏቸው አላህ ይነአላቸውና

    • @Desalegn-v2e
      @Desalegn-v2e 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ወላሂ በእኛ ሰፈር መንግሥትን የሚደግፍ አስደናቂ ሰላም ስልፍ እየተደረገ ነው

    • @ShumeteWeldeyes
      @ShumeteWeldeyes 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውሽታሞች ማንን እንደሚዋሹ እያየን እየስማን ቀላል ነገር እያለ በምስለኔ መመራት ይብቃን በመረጥ ነው እንመራ አንተ በምትመድባቸው ምስለኔዎች መመራት ይብቃ ከዛ ምንአልባት ጦርነት ሊቆም ይችላል።

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Desalegn-v2e አተኮ ጦርነት ከለለበት ነው ያለህው የት አየህ አትዋሽ ጋላ

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከስራህ ትባረራለህ ተብሎ፣ ሱቅህ ይታሸጋል ተብሎ ሰልፍ የወጣውን አማራ ፋኖን አወገዘ ብትሉ ማንም ይስቅባችኋል፡፡

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በድሮን የጨረሳችሁት ንፁሃን ደም ይፍረድባችሁ ብልፅግናዎች

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዜና ካቀረባችዉ ለምን እስፓርትና ቢዝነስ ተቆርጡታላችዉ ሙሉዉን አቅርቡልን

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴት ሚድያ ከሀ-ፐ በውሸት ይሞላል በዚህ የሚዲያ ቴክኖሎጂ እውነቱን ሊያጋልጥ በሚችልበት ዘመን

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bravo ethiopia selamish yibza !!!!

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ZerafiwAbiy
    @ZerafiwAbiy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከስራህ ትባረራለህ ተብሎ፣ ሱቅህ ይታሸጋል ተብሎ ሰልፍ የወጣውን አማራ ፋኖን አወገዘ ብትሉ ማንም ይስቅባችኋል፡፡

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አባት አይጥለን አይተወንም !!!!

  • @serkalemnessibu4600
    @serkalemnessibu4600 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘግይተውም ቢሆን ለሰላም መሰለፉ ጥቅም ነው

  • @HenaGman
    @HenaGman 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተወዳጅ አይደላችሁም ለመሆን ጠንክራችሁ ስሩ ገለልተኛ እውነኛ ዜና አቅርቡልን መንግስት ሲሳሳት ህዝብ ሲበደል አትደብቁ ተናገሩ ቢበዛ መባረር ነው ስራ አታጡም

  • @ሔዋን2121
    @ሔዋን2121 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይብአዴን ማርያምን ቤተሰቦቻችን የሚነግሩን ሌላእናተ የምታወሩት ሌላ

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከስራህ ትባረራለህ ተብሎ፣ ሱቅህ ይታሸጋል ተብሎ ሰልፍ የወጣውን አማራ ፋኖን አወገዘ ብትሉ ማንም ይስቅባችኋል፡፡

    • @ሔዋን2121
      @ሔዋን2121 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ZerafiwAbiy በጣም ብቡነገር አለግን እስከመቼነው ህዝብ የሚያፍኑት

  • @alai2771
    @alai2771 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮

  • @AbduMohammad-oq4ns
    @AbduMohammad-oq4ns 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @desalegntina2922
    @desalegntina2922 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Unsubscribe eyaregachu engi!!

  • @shewalemmola
    @shewalemmola 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራን ህዝብ እንዲህ ምሬቱን እያሰማ ጫካ የመሸገዉ ልጁ ግን በገዛ ወገኑ ሰቆቃ የቀልዳል

  • @TewodrosY
    @TewodrosY 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና በድሮን ሲጨፈጭፍህ ይኖራል

    • @ZerafiwAbiy
      @ZerafiwAbiy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከስራህ ትባረራለህ ተብሎ፣ ሱቅህ ይታሸጋል ተብሎ ሰልፍ የወጣውን አማራ ፋኖን አወገዘ ብትሉ ማንም ይስቅባችኋል፡፡

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yesyesyesyesyes👍👍👍👍👍👍AmenAmenAmen💞💞💞💞

  • @TinebebMengaw
    @TinebebMengaw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀገር ማለት ህዝብነዉ ስለዚህ መግስት ለምን ያሳድዳል ?

  • @مريمسعيد-ف1ل
    @مريمسعيد-ف1ل 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂🙄🙄

  • @Getu72
    @Getu72 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be weshet zena hule atnorum, ye Ethiopia hizben yenake media new Etv malet.

  • @tubenegedemelaekt9260
    @tubenegedemelaekt9260 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብልሹ ሰርሐት መንግስት ካለ ትግል የቀጥላን ሕዝብ ለለቱ ቢሞኝም ቢታለልም እውነቱ ከትግል ቡሐላ ያውቃል ጋዜጠኛ መከላከያ የሐገር የሕዝብ ጠባቂ ተከራካይ የፓርቲ ጠበቃ መሖኑ ያሳዝናን ግደለም ቀን ሲመጣ ሁሉም የጠየቃ እደርስበታለን እየተገላበጣችሑ ሕዝብን እትፍጁ እናተን የቻለሕዝብ መቻል አቅቶታል ተውት😂😂😂

    • @hannabeyene2863
      @hannabeyene2863 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You’ve benefit from the chaos so you don’t want to stop those war

  • @EMC-100
    @EMC-100 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥵🥶🥴

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሸት አይሰለቻችሁም