የኢሳም እህት በአዲስ ስራ | ሚስቱ እኛን በነፍስ ትፈልጋለች | ወለደች ብሎ መልዕክት ላከ! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มี.ค. 2021
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 ปีที่แล้ว +1896

    ጀሚላ ከፎዚ ጎን ስለሆነች የተደሰተ ላይክ

    • @welotube8029
      @welotube8029 3 ปีที่แล้ว +4

      ተመስገን በዚህ ሰአት አይገኝም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 ปีที่แล้ว +4

      Jemela lavely person this world.

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 ปีที่แล้ว

      @@welotube8029
      ደምሪኝ ውዴ

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 ปีที่แล้ว

      @@nejatali7088
      ደምሪኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@welotube8029 ደምሪኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +1316

    በፀሎት አሰቡኝ በሰደት ላይ ጭንቅ በሎኛል😭😭😭 ወድሜ ወደ ሰደት ሄዶብኝ በግሩ😭😭 ሰላም ያሠማሸ በሉኝ 😭 አይከፈለበት😭😭😭

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +13

      ፈጣሪ ይርዳው አይዞሽ

    • @user-dr1el1jj5j
      @user-dr1el1jj5j 3 ปีที่แล้ว +11

      ፈጣሪ ሰላም ያሰመሽ እማ አይዞሽ ምንም አዮንም ፀልይ

    • @user-bu2qi6bz8f
      @user-bu2qi6bz8f 3 ปีที่แล้ว +9

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይከተለው ወይይይ ሰደት አይኑ ይጥፋ

    • @user-gf4lz6dw7y
      @user-gf4lz6dw7y 3 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እናት

    • @loulouloulou527
      @loulouloulou527 3 ปีที่แล้ว +3

      ፈጣሪ. ቸርያሰማሽ. እህቴ😥😥😥😥

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +31

    አች ጀግና ታማኝ እና የእዉነት የቆምሽ ምርጥ ሰዉ ነሽ። ጀሚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 ปีที่แล้ว +40

    አቦ እንደ አንቺ አይነቱን ስለእውነት የሚቆሙትን ሰዎች ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @user-ly3ic5xl9k
    @user-ly3ic5xl9k 3 ปีที่แล้ว +988

    ዛሬ ልቤ ደምቷል በየመን በአሰቃቂ ሁኔታ እህት ወንድሞቻችን አጠናል ማነው እንደኔ ልቡ የደማ💔😥😥 ነፍሳቸውን ይማርልን🙏

    • @yedipro1145
      @yedipro1145 3 ปีที่แล้ว +4

      ,ወይ ምን ነካቸው ፈጣሬ ነብሳቸውን በገነት ያኑራቸው💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

    • @bruktyrose5879
      @bruktyrose5879 3 ปีที่แล้ว +1

      Ufffffffffffff Wayne Waganochachin😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @loveethiobia3099
      @loveethiobia3099 3 ปีที่แล้ว

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatumahabeshawit1159
      @fatumahabeshawit1159 3 ปีที่แล้ว

      😭😭💔💔

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 3 ปีที่แล้ว +1

      Egzabher Be Gentu Yikebelachew 🙏🙏🙏

  • @user-ej3un9ub4g
    @user-ej3un9ub4g 3 ปีที่แล้ว +607

    ማነው እደኔ ልብ የተሰበር በወግኖቻችን ሞት

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b 3 ปีที่แล้ว +49

    እኔ ምኞቴ ኢሳም ወደሚስቱ እና ልጆቹ አላህ ይመልሰው

    • @user-tv5ou7oo4w
      @user-tv5ou7oo4w 3 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላእሚመለስያርገው

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦💞💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹💝👆

    • @tamsgn-vf8ih
      @tamsgn-vf8ih 9 หลายเดือนก่อน

      አው እውነት ነው ይመልሰው

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 3 ปีที่แล้ว +39

    ፐ ሁሉም የባል ወገን እንዳንች ቢሆን አንድም ሴት አትጎዳም ነበር 😍

    • @user-pk5mm9lo2d
      @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የልጂ ሚስ እኳን ተፋትተዉ እዛዉ እያለች እራሱ ስንት ስም ይወጣላታል በዉነት ጀሚላ ከተበዳይ ጎን መቆሟ በጣም ያስደስታል

    • @umufewzan-2948
      @umufewzan-2948 3 ปีที่แล้ว

      ሳህ በይደምሪኝ

  • @ethiopia9260
    @ethiopia9260 3 ปีที่แล้ว +287

    ጀሚላ የምትቆመው ለወንድሟ ሳይሆን ለእውነት ብቻ ነው የምትቆመው 👍👍👍👍👍 ዋው

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ገራሚነች ፈጣሪዋን ፈርታ ምታድረ ሴትነች 👌👏👏👏👏

    • @leylaaddisababa6kilo456
      @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +1

      የሚገርሙኝ ጀሚላን የሚሰድቡ ሰዎች። እስቲ ምን አጠፋች?

    • @Mdmd-ry9ic
      @Mdmd-ry9ic 3 ปีที่แล้ว

      እረ ሁለተኛ መቀሥቀሡ ለምን አሥፈለገ ሁሉም የራሡን መገድ እየተጓዘ ነው

    • @fatumahabeshawit1159
      @fatumahabeshawit1159 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው 100 %

  • @hmhm9241
    @hmhm9241 3 ปีที่แล้ว +163

    እህት ጀሚላ በጠም አከብርሸለሁ ምርጥ ሴት ነሽ ከፎዚና ከልጆቹ ጎን እስከ መጨረሸ እንደምትቆሚ ተስፋ አለኝ

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u 3 ปีที่แล้ว +44

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ጾም ውዶቼ!

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ሴት ነሽ የኔ ሀቀኛ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 ปีที่แล้ว +184

    ተዉኝ እስኪ ልቤ ደምቷል😭😭😭በየመን ባለቁት ወገኖቸ😭😭

    • @user-zc9cy9xk6g
      @user-zc9cy9xk6g 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳቺ ነው ሳለቅስ ነው የዋልኩት በጣም ያሳዝናል አሀንስ ስደት በጣም ነው ሚያስጠላው አላህ ስደት በቃ በለን ለሞቶትም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ly5ci8yd9u
      @user-ly5ci8yd9u 3 ปีที่แล้ว

      ማሬ እኔም ተቃጠልሁም ምን እናርግ ሁሌም የባሰ ችግር ነው ሚያጋጥመን

    • @tirhasdirar1246
      @tirhasdirar1246 3 ปีที่แล้ว

      ነብሳቸውን ይማረው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወገኖቻቺን በቃ ይበለን ፈጣሪ ይቅርብሎ ሰላሙን ከስደቲ ኑሮ ያዲ ነን

    • @user-ly5ci8yd9u
      @user-ly5ci8yd9u 3 ปีที่แล้ว

      @@tirhasdirar1246 አሚንንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን

    • @user-pk5mm9lo2d
      @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወላሂ አደብ እኛ 😢😢💔💔💔💔💔

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 ปีที่แล้ว +231

    ጂሚዬ ስወድሽ እኮ የኔ ምርጥ እግዚያብሔር ምትፈልጊውን ይሙላልሽ አንቺ ከእውነት ጋር ምትቆሚ መልካም ሴት ነሽ 😍😍😍❤

  • @senatube6829
    @senatube6829 3 ปีที่แล้ว +39

    ለእዉነት የሚቆም ሠዉ ባዬሁ ቁጥር መኖርር ያጓጓኛል

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 ปีที่แล้ว +5

    ንፁህ ልብ ያላት ሴት ነሽ በእውነት 100% ንፁህ ነሽ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሻል እህቴ👸👸❤

  • @user-ui1ms1tm5r
    @user-ui1ms1tm5r 3 ปีที่แล้ว +207

    እንደ ክርስቲያን እንደ ሰው ብሎም እንደ ኢትዮጵያዊት ሴት ሳይ የእውነት ከብቸኛዋ ጋ ስለቆምሽ በእውነት ግልጽ ስለምታወሪ አድናቂሽ ነኝ እድሜ ይስጥሽ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድድ ሰብስራይብ አድርጉልኝ

    • @bananakassaye7645
      @bananakassaye7645 3 ปีที่แล้ว

      -

  • @eyasu262
    @eyasu262 3 ปีที่แล้ว +295

    የጀሚላ ዓይነት ለእውነት የሚወግኑ እንቁዎችን ያብዛላን!

  • @user-ih3tg1ep6u
    @user-ih3tg1ep6u 3 ปีที่แล้ว +13

    ድምፃችን ይሰማ ለየመን ወገኖቻችን 🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹🇪🇹😭🇪🇹

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 ปีที่แล้ว +16

    ምን አይነት መልካም ስው ናት በእውነት ሃቅ ይውጣልሽ አብሽሮ

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +176

    ኧረ ወገን እንጩህ ወንድሞቻችን አለቁብን በስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመመኝ አልቻልኩም ልቤ ተሰበረ ውይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @maretamareti6365
      @maretamareti6365 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማርር

    • @user-kb7kp8dq7r
      @user-kb7kp8dq7r 3 ปีที่แล้ว

      በጣም፣የዛሬዉስ፣በዛ፣ያዉ፣በሰዉ፣ሀገር

    • @user-ip1lc7dh6u
      @user-ip1lc7dh6u 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @adenngusadenaden9646
      @adenngusadenaden9646 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 3 ปีที่แล้ว

      😭😢😢

  • @ghjw7751
    @ghjw7751 3 ปีที่แล้ว +241

    ሁሉም የበል ዘመዶች እንደ ጀምላ ብሆኑ ምንኛ መታደል ነበር በእውነት ተበረክ

    • @tube-sx5wi
      @tube-sx5wi 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-sx5wi የቤተሰብ ደምሪኝ

    • @emanyasin8756
      @emanyasin8756 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ ውዴ የባል ዘመድ ከባድ ነው

    • @user-ow1zi7wb9h
      @user-ow1zi7wb9h 3 ปีที่แล้ว +2

      የባል ዘመድ አይኑ ባመድ ይባላል ጀሚላ ግን ልዩ ናት

    • @ghjw7751
      @ghjw7751 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ow1zi7wb9h በትክክል የደረሰበት የቃል

  • @tigist3498
    @tigist3498 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ህመምሽ ተሰምቶኛል ደስ በሚል ሁኔታ ነው የገለፅሽው አይዞሽ ይሄን ቤተሰብ የበጠበጠ ርኩስ መንፈስ ከመሀከላችሁ ወቶ ወደነበረው የቤተሰብ ፍቅር ይመልሳችሁ የፍቅር አምላክ የኔመድሀኒያለም አይሳነውም አይዞሽ የኔ እህት

  • @fayzaseid9480
    @fayzaseid9480 3 ปีที่แล้ว +14

    ፍትህ በሳኡዲ አረበያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያዊያንወች 😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 ปีที่แล้ว +110

    እስኪ በየመን ሂወታቸዉያለቁ ወገኖቻችን ልቤ ዴምቶል ማነው እንዴኒ በወገኖቻችን ልቡ የዴማ ማነዉ

    • @user-sg9fu1qp3e
      @user-sg9fu1qp3e 3 ปีที่แล้ว

      የነሱንማ ማንያወራል ልቤነው ያዘነው

    • @umuhafiztube874
      @umuhafiztube874 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ጀሚላየ አባትም ያጎላል እኔም ቤተስቦች ብትትን ብለን ያባትን ጎደሎ ዛሬ ነው የገባኝ

    • @dhvdhv3594
      @dhvdhv3594 3 ปีที่แล้ว

      Betame yamale

    • @sintayehusayat4647
      @sintayehusayat4647 3 ปีที่แล้ว

      Ere hulum azenwale ewneth

    • @kwaitea1416
      @kwaitea1416 3 ปีที่แล้ว

      እኔለሁ ገልቢ በውጪም በሀገርም በማልቀስ ደክሜያለሁ

  • @user-xf1hs7se1g
    @user-xf1hs7se1g 3 ปีที่แล้ว +80

    መሲየ ያለፈው በቂ ነው ስለ ኢሳም መወዛገብ አያስፈልግም

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት እንዳንቺ አይነት ለእውነት የሚኖሩትን ያብዛልን

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 3 ปีที่แล้ว +11

    ማነው እደኔ በወገኖች ሞት ልቡ የደማው

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 3 ปีที่แล้ว +96

    እኛ ስለሰው ለመስማት ጊዜ የለንም ሰለቸን💀በስደት እስር ቤት ህይወታቸውን ላጡ ወንድሞቻችን አንዴ እንፀልያለን 😭🙏

    • @fatumamehmmede9203
      @fatumamehmmede9203 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ልባችን ተሰብሮል በወገኖቻችን

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 3 ปีที่แล้ว +7

      እና ማን ገርፎ አስገባችሁ?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ብለሀል

    • @honey48757
      @honey48757 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 ปีที่แล้ว +238

    ጀሚላ የእውነት ሙስሊም ነሽ ለሀቅ የቆምሽ የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ,

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 ปีที่แล้ว

      ሰብ አድረጉኝ

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 ปีที่แล้ว

      በጠም ምርጥ ሰው ነት

    • @user-ze1gn8bz9w
      @user-ze1gn8bz9w 3 ปีที่แล้ว

      ያማል ቅኔው ዞሮ ኢሳምን ይነካል ይሄ ጉዳይ

    • @user-bk5eg3my5k
      @user-bk5eg3my5k 3 ปีที่แล้ว +1

      ማለት ሚስሊም ነሽ ወይ ማለት ሙስሊም በውነት አይቆም ማለት ነው

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 3 ปีที่แล้ว +3

      @@user-bk5eg3my5k አዎ እንዳንች አይነት ለነገር ሱስ ያለው ለእውነት አይቆምም,

  • @mubarkekadere7334
    @mubarkekadere7334 3 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀሚላ& ፊዚ እዳች አይነት አይት ብዝዝዝት ይበል ሥሟን ሥጠራያትኳ ደሥ ሥትይ ሆድየ😍 አላህ ከይሩን ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @FatimaFatima-wc2tg
    @FatimaFatima-wc2tg 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት አንቺ ድግ ልብ ያለሺ ምትክም አምሳያም የለለሺ ከዘመኑ ምርጥ ሰው ነሺ አላህ እድሜና ጤናን ይስጥሺ ይህን ጉዳይ ከግዲህ ዝጉት ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያመጣም ኢሻ አላህ እሱ ጥፋቱን አምኖ ታርቃቺሁ አብራቺሁ እደምትመጡም ተስፋ አለኝ እውነት ተደብቃ አትቀርም ብትዘገይ እንጂ ውዷ እህታቺን አብሺሪልኝ

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i 3 ปีที่แล้ว +149

    እኛ አያገባንም ስለ ሰው የግል ህይወት ሌላ የሃገር ጉዳይ ያሳስበናል ወድሞቻችን በስደት አለቁብን የተዋህዶ ልጆች መልካም የአብይ ፆም ለሃገራችን እንፀልይ 🙏🙏🙏🙏

    • @mesayasert6703
      @mesayasert6703 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አደረብሮ አደረሰን

    • @sallahmalsuidi8163
      @sallahmalsuidi8163 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ወንድሜቻቺን አለቁ ወይ ሰደት😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e 3 ปีที่แล้ว +1

      Tkikle

    • @user-qw1lb8ml3e
      @user-qw1lb8ml3e 3 ปีที่แล้ว

      @@sallahmalsuidi8163 😭😭😭

    • @azeb4147
      @azeb4147 3 ปีที่แล้ว +2

      ማን ያንቺን እርዳታ ጠየቀ ዝም አትይም በአፍሽ አትግደፊ

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 3 ปีที่แล้ว +170

    ጀሚላ ግን ምርጥ ሴት ናት
    የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ሊያበረታታት ይገባል

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว

      በጣም የተባራኬች ሴት ነት ሁላችንም ከእሷ ማመር አለብን አንድ ይፍቱ ይላል አንድ አስተራቅ ነዉ

  • @elluza
    @elluza 3 ปีที่แล้ว +31

    የዚህ ቪዲዩ አላማ አልገባኝም እንደ ቤተሰብ ወደፊት ችግራቸውን ተነጋግረው እንዳይፈቱ ችግሩን ከመተብተብ እና የራስን ቢዝነስ ከማሯሯጥ ውጭ ምንም ፍይዳ የለውም።

  • @erahma6159
    @erahma6159 3 ปีที่แล้ว +9

    ያአላህ አመት እስከ አመት ከዚህ እርስ አረ ውጡ እተቁላህ የሱንም ፎቶ አንሱት በአላህ ይሁንባቹክ ኡፍ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +134

    ይህን ቤት ማነው እንደኔ 👍የሚወደው መሰይን ጭምር✍️👍 እናተ ቤት እወነት ነው ያለው👍

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f 3 ปีที่แล้ว +136

    ኢሳም ምናልባት ተደግሞበት ወይም ተመትቶ ይሆናል እንጂ ኢሳም ጭዋ ልጅ ነበር ጀሚላ ቆንጆ ምርጥ ውበት ከእርጋታ ጋር ዋውው እንኳን ተረፍሽ ፈጣሪ ሀያል ነው ስራውም ግሩም ነው ተመስገን

    • @mimieska2802
      @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +8

      ምንድን ነው መተት ድግምት ፈጣሪን የሚያምን እንዲህ በተልካሻ ምክንያት መታለል የለበትም ጭንቅላታችን የሚፈጥረው ጭንቀት ለእንደዚህ አይነት ነገሮች ተገዢ እንድንሆን ያደርገናል የእውነት ከፈጣሪ በላይ ሀይል ያለው የለም

    • @user-bu2qi6bz8f
      @user-bu2qi6bz8f 3 ปีที่แล้ว +13

      @@mimieska2802 እኔ ፈጣሪን አልተቃወምኩም እንኳን ኢትዮጵያን ይቅርና አለም በመተት እየተናወጠች ነው ስንት ሚሊዮን ህዝብ ፀበል የሚጠመቅ እና ቁርአን የሚቀራለት ለምን ይመስልሻል?? ይህችን የመሰለች ቆንጆ ጀግና ሚስቱን የልጆቹን እናት ያለምንም ምክንያት ጥሌ አይሄድም እሽ

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 ปีที่แล้ว

      @@mimieska2802
      ደምሪኝ

    • @mimieska2802
      @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-bu2qi6bz8f እሽ ካጠፋሁ ይቅርታ የኔ እምነት እንደዛ ስለሆነ ነው ለፈጣሪ ከተገዛን ለሌላው አንመችም ኢትዮጵያ ከአለም በላይ ፈጣሪን የሚፈሩና የሚያምኑ የሚበዙባት ሀገር ናት ብየ ነው የማስበው ይሄም የኔ እምነት ነው ለማንኛውም ይቅርታ ሀሳቤን ነው የገለጽኩት

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 3 ปีที่แล้ว +12

    እህቴ ስለ እውነት ስለቆምሽ ምስጋና ይገባሻል።

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 3 ปีที่แล้ว +4

    አስለቀሽኝ አባትሽን ስታነሽ እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው አላህ እድሜውን ያስረዝምው የሞቱትንም አላህ ይራህማቸው😭

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 ปีที่แล้ว +183

    የጀሚላ አይነት አማት ማግኘት ከባድ ነው።

    • @kedjiatwo236
      @kedjiatwo236 3 ปีที่แล้ว +3

      ክክክ አማት ሳይሆን አይት ነው የሚባለው የባል እህት

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በዚህ ዘመን

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว +2

      ወይ ማግኘት !!!
      አይታሰብም

    • @emanyasin8756
      @emanyasin8756 3 ปีที่แล้ว

      የባል ዘመድ ኡውይይይይይይይይይይይይይይይ

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 3 ปีที่แล้ว

      @@emanyasin8756 እኔን የኔ ቆንጆ አማረውሻል ❤❤

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 3 ปีที่แล้ว +83

    አቺ ግን እህቱ ነሺ እዉነት ለመናገር እድለኛ ነች ፎዚያ የኔ መልካም መልካምነት ለራስ ነዉ ጀሚላዬ ፈጣሪ ይጠብቅሺ እዳቺ እዉነትን የሚያወራ ይብዛልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ እማ❤😘

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ማር ጀሚላዬ እንዴት አፌን ከፍቼ እንደሰማሁሽ ውይ ጠብ የሚል ቃል የለውም ጣፋጭ አንደበት ንፁህ አንደበት የተገራ አንደበት ምን ልበልሽ እናትሽ አላወቁሽም አንቺ እንቁ ነሽ አንቺን የሚቃወም ዲያብሎስ ብቻ ነው አንቺ ንግስት ነሽ 👸👸👸👸❤❤👸👸👸👸👸❤❤

  • @betelhemhaylu3727
    @betelhemhaylu3727 3 ปีที่แล้ว +4

    ሳላደንቅሽ አላልፍም ጀሚታ 👌አላህን ብቻ አስበሽ ከወንድምሽ ከናትሽ ከ famili ተቆራርጠሽ ከ ፎዚ ጎን በመቆምሽ አድናቂሽ ነኝ ባሁን ሰዓት.. እንዳንቺ የባል ዘመድ ማግኘት ይከብዳል ፎዚ አላህ ከሶ ጋ ይሁን የደረሰባትn ዱብዳ ችላ መቆሞ ጎበዝ ናት ሁሌም ሰው ይግፋሽ አንቺ ከምትገፊው አትወድቂም አሁንም ቢሆን ጀሚታ የወንድምሽን ነገር አደራ!!የፈለገ ቢሆን ሁሌም በዱአ አስቡት ምንም ቢሆን ወንድምሽ ነው በሰላሙ ይመስልሻል እንደዚ ባንዴ ነገሮች የተቀየሩት ኖ የሆነ ነገር ይኖራል ብቻ ያስማማችሁ!!!!!!

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 ปีที่แล้ว +124

    ጂሚን እና መሲን የምትወዱ ስለ እውነቷ ለይኩ እስኪ እንያቹ 😍😍😍😍

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u 3 ปีที่แล้ว +74

    ጀሚላየ እውነት ሀቀኛነሺ ለወንድሜ ሳትይ ከሀቅ ጎን በመቆምሺ ከልብነው የማደቅሺ ፎዚም ምርጥ ልጂነሺ

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 ปีที่แล้ว +1

      ውውዴ ደምሪኝኝ

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን አሳወቀሽ?2ቱ ባለጉዳዮች ፊት ለፊት ያመጣ ዩቱበር አለ?

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 3 ปีที่แล้ว

      @@islamispeaceforme4636 👍

    • @mekdibest215
      @mekdibest215 3 ปีที่แล้ว

      እምነት ብቻ የሚጠበቀው ካመንን አምላክ በር ላይ ነው ይሰማል ያያል

    • @jamalmhmd5267
      @jamalmhmd5267 3 ปีที่แล้ว

      ወሪኛ

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነተኛ, ቆንጆ, አስተዋይ ግርማ ሞገስ የተላበሽ ድንቅ ጥበበኛ ሴትነሽ,አቦ ዘርሽ ይብዛ

  • @aagg1710
    @aagg1710 3 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ኢትዮጵያ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን የስደት ህይወት በጣም ከፍቷል ልባችን ደማ በፆማችሁ እኛንም አስቡን ደከመን አመመን በየመን ያሉ ወንድሞቻችን በእስር ላይ ያሉ እህት ወንድሞቻችን አለቁብን እስር ቤት ላሉ አሁንም የኛን እርዳታ ይፈልጋሉ በህይወታቸው ግማሾቹም ቢሞቱ ግማሾችን እናድን ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ. እባካችሁ. እንድረስላችው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dc7fb8hs3u
    @user-dc7fb8hs3u 3 ปีที่แล้ว +92

    ሴቶች እየ እንደ ጀሚላ አይነት ለሀቅ የቆመች የባል እህቶችን ያብዛልን ይስጠን አሚበሉ

  • @kidu715
    @kidu715 3 ปีที่แล้ว +109

    የኔ የዋህ ፊልም እኮ ገና ሳይታይ እንዲዚህ በዝርዝር አይነገርም

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 3 ปีที่แล้ว +9

      መናገሯ መልካም ነው ቢሰረቅባት እንኳን

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +1

      @@amourgagnetoujours ወይ ይስርቃሉ እንዴ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +1

      ለምን

    • @nejibahussain1416
      @nejibahussain1416 3 ปีที่แล้ว

      @@GrandPrime-mt9px አዎ

    • @user-rx7jv2ms6c
      @user-rx7jv2ms6c 3 ปีที่แล้ว

      Yefilmu hasabunem endayeserkuwat

  • @zezetube2411
    @zezetube2411 3 ปีที่แล้ว +17

    አባት ያጉላል በደንብ ጀሚዬ እናት ለወንድ ልጇ ነው የምታዴላው እኔን ሁነሽ የምታወሬ ነው የመሰለኝ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 3 ปีที่แล้ว

      መንትያየ።አይዞን ጠንክሪ

  • @user-qc7to3bi1g
    @user-qc7to3bi1g 3 ปีที่แล้ว +20

    ጀሚላ ስወዳት እኮ
    🌹🌹🌹 ነጭነጫን እምትናገር አላህ ሁሌም በመንገድሽ ይከተልሽ

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g 3 ปีที่แล้ว +72

    እኔ ዛሬ መፈጠሬን ጠላሁበት ቀን ነዉ ወድሞቼ አለቁብኝ ኢትዮጵያን ወንደሞቼ የእዉንት እጂ

  • @abrahaselam1867
    @abrahaselam1867 3 ปีที่แล้ว +96

    ውድ የኦርቶዶክስ እመነት ተከታይዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም አደረሳች ጾሙን የበረከት እና የምህረት ጾም ያድርግልን🙏

    • @hirutfelekehe4932
      @hirutfelekehe4932 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንካን አብር አደረሰን

    • @hfhbnihgd5476
      @hfhbnihgd5476 3 ปีที่แล้ว

      ጀሚላየ አላህ እድሜሽን ያርዝመው

  • @vufubkhh2955
    @vufubkhh2955 3 ปีที่แล้ว +8

    በውጪ ሀገር የምትኖሩ እህት ወድሞቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያረብ 💔😥😥🤲🤲

  • @emnetyoutube7218
    @emnetyoutube7218 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥቅም ፈላጊ የባል እህት ስለ ነበረኝ የባል እህት በጣም እጠላ ነበር
    ጀሚላ ለእውነት ቁመሽ ሳይሽ ደግሞ ሁሉም አንድ እንዳልሆነ አየሁ
    ፈጣሪ የአንችን አይነት አይት ይስጠን

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +14

    ሆድዬ ስትዪ እንዴት ደስስ ትያለሽ እውነተኛ ወዳጅ ነሽ መልካምነትሽ ሴጣን አይንጠቅሽ የኔ መልካም🌷
    በድሉንም እግዚአብሔር ይማረው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +35

    የእዉነት ዛሬ ግን በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ በየመን400 በላይ የሚሆኑ ወገኖቻችን ሞቱብን አይይይ ስደት የስራህን ይስጥህ ሰዉ ወቶ ከመቅረት ይሰዉራችሁ

  • @sarazewdu9423
    @sarazewdu9423 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀሚላዬ አይዞሸ አላህ አንቼን አላማሽን ያሳካልሸ ሁሉም ያልፋል::

  • @dhff1148
    @dhff1148 3 ปีที่แล้ว +22

    ትወና መስራት አልፈልግም እያሉ ሰውን ማሰራት ምን የሚሉት ነው የፃፍሽውን መስራት እና ማሰራት ልዩነት የለውም እሽ ሀይማኖትሽ ካልፈቀደ አርት ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ እህት ????????

    • @selomeayalew6593
      @selomeayalew6593 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @hayetseide1984
      @hayetseide1984 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል አረብላብላ አገቷን ገልጣ መጣች አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መጸሀፍ አጠበች አሉ

    • @EthioKenya
      @EthioKenya 3 ปีที่แล้ว +1

      She has every right to do what she wants to do.

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +104

    አይ ኢሳም ምን ያህል አደንቅህ ነበር🤔
    በጣም ቅን የሆነች እህት ናት👍

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 3 ปีที่แล้ว +77

    የተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ አደረሰን አገራችንን ስላም ያድርግልን ለሞቱት ወግኖቻችን ነፍስ ያምር💚💛❤

    • @user-vb1su9hg9u
      @user-vb1su9hg9u 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @aswanaswan5941
      @aswanaswan5941 3 ปีที่แล้ว

      አቦ ስላያቹት ነገር አስተያየት ስጡ ኮተታም

    • @user-vb1su9hg9u
      @user-vb1su9hg9u 3 ปีที่แล้ว

      @@aswanaswan5941 መሳደብን ምን አመጣው ሚዲያው እኮ ለሁሉም መሰለኝ ሰው የፈለገውን መኮመት ይችላል ምነው ቤቴ ነው አልሽሳ😄

    • @netsanet5533
      @netsanet5533 3 ปีที่แล้ว

      @@user-vb1su9hg9u አውቄ ነው መልስ ያልሰጠኋት በዚህ ሰአት አይተሽ እዳላየ ካላለፍሽ ከባድ ነው የፀሎት ሰአት ነው የኔ ናት🙏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ሴት ለእውነት የቆምሽ ቅን ሴት ነሽ ነገር ሁሉም ለበጎነው እህቴ በፈተና የሚፀና የተባርክ ነው እህቴ አይዞሽ በርች በርቱ
    አንዳንድይ ይፈጠራል በእናትሽም አትፍርጅ
    ታናሽን ይወዳሉ እናቶች የኔ መልካም ሴትነሽ ለእውነት መቆም ምንጊዜም መልስ አለው
    አትዝኝ ነገር ሁሉም ለበጎነው ሰላም ፍቅር ይስጣቸሁ ቤትስብ ውስጥፍቅር ከለለ ከባድ ነው ህይወት በራሱ ያስጠላል ነገር ግን ለበጎነው

  • @messelubeyan666
    @messelubeyan666 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ስብእና ነው ያለሽ ንግግሩ እራሱ ይመሰክራል አይዞሽ የኔ እህት ደግሞ መልክሽ እራሱ ቆንጆ ነው እንደውስጥሽ ኢሳም አንቺን የመሰለች እህቱን ወዶ አያስቀይምም በርቺ እውነት ታሸንፋለች አያትሽ በህይወት ባትኖርም ጥሩ ስብእና አላብሳሽ ነው ያለፈችው ያኮራል ሌላው በቤተሰባችሁ መካከል የገባ ሴይጣን ይዋረዳል አይዞሽ ሴይጣን እኮ ውሸታም የውሸት አባት ነው ብዙ ውሸታም ልጆችም አሉት ግን እድሜአቸው አጭር ነው ይዋረዳሉ ወደ ሲኦል ይላካሉ በርቺ ጀግኒት

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 3 ปีที่แล้ว +46

    በጣም ገራሚ እህት ነሽ ተባረኪ

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 3 ปีที่แล้ว +45

    ምርጥ ሴት ነሽ ለእውነት የቆምሽ
    ወንዶች ጥፋት ሲሰሩ መቀጣት አለባቸው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @tihutshow633
      @tihutshow633 3 ปีที่แล้ว

      @@sofilejewatube ቤትሽ🏃

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      @@tihutshow633 አመሰግናለሁ ውዴ እኔም መጣሁ

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 ปีที่แล้ว

      ውዴዴዴ ደምሪሪሪኝኝኝኝ

    • @selomifamilytube2719
      @selomifamilytube2719 3 ปีที่แล้ว

      Enenem demrugn beneka egachu

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰወድሸ የኔ ቆጆ በርችልን ዋነው ነገር አች ስለእውነት መቆምሸ ነው እውነት ተአሰለሰላለች እጅ አትበጠሰም በርችልን።።አይዞሽ የእኔ እናት ሆዴን በላሸው ፈጣሪ ብርታቱን ይሰጥሸ ጠክሬ

  • @user-tj5zv2ts9d
    @user-tj5zv2ts9d 3 ปีที่แล้ว +44

    እኔ አልሰራም ሀይማኖቴ አይፈቅድም ግን ሌላዎችን አሰራለሁ ከዚህ በላይ ሀጢያት አለ ታዲያ

    • @helenhaile3798
      @helenhaile3798 3 ปีที่แล้ว

      Ygermal

    • @firdutube9585
      @firdutube9585 3 ปีที่แล้ว +4

      ያለማወቋ እንጅ ለራስ የማይወዱትን ሰው እንድሰራ አይደረግም

    • @azizamoha8579
      @azizamoha8579 3 ปีที่แล้ว

      Tekekelega mels ewenet new yasazenal wede qelebewa yemelsat

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 ปีที่แล้ว +31

    የኔ እህት 100% ያረግሽው ነገር ትክክል ነው ብዙ ሰው ያስተምራል ሲቀጥል እሱ ለልጆቹ እና ለሴት ልጅ ሞራል ሳይጠነቀቅ ካወራ እሱ እንጅ የተሳሳተው እናንተ ጨዋወች ናችሁ

  • @blenyilma8070
    @blenyilma8070 3 ปีที่แล้ว +64

    ጀሚላና ፎዚ ይሳም ሲሄድ ውበቱ ደፍቶባቹዋል😁👍❤

    • @sifanthlil1020
      @sifanthlil1020 3 ปีที่แล้ว +2

      Subhan Allah beriam amarbachew mashallah Allah yetbqachew mertoch

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 ปีที่แล้ว +3

      አይይይይ የውስጧን ማን ያውቃል እህቴ እኛ የፍቶን እናያለን ግን በውስጧ ብዙ አስብ ይኖራተል

    • @motherslovey8991
      @motherslovey8991 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkk

    • @afi5295
      @afi5295 3 ปีที่แล้ว +1

      @@GrandPrime-mt9px ዉስጥ ሰላም ሲሆን ነዉ ፊት የሚያምረዉ

  • @matub4261
    @matub4261 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የከፍ ሆኗል የኢትዮጵያ ህዝብ እልቂትፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ያማል ወገኖቼ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህትዋ ስወድሽ♥♥
    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ቤተሰባችሁን የእውነት ቤተሰብ ሰላም ከለለ ያስጨንቃን እረ ሰላማችሁ ይመለስላችሁ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +23

    ያማል አባቴን አስታወስኩኝ ነፍስህን በገነት ያኑርህ አባት የቤት መሶሶ ነው

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽሽሽ እህቴ ትክክል አባት የቤት ምሰሶ ነው።

    • @mimishewavegas
      @mimishewavegas 3 ปีที่แล้ว

      ነፍስ ይማር

  • @user-oh2fv6oc2n
    @user-oh2fv6oc2n 3 ปีที่แล้ว +37

    የኔ አስተዋይ ያሰብሹ ያሳካልሽ ፎዚን የምትጠሪበትን ቁልምጫ ወድጄዋለው😍

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 3 ปีที่แล้ว +9

    ባለጌ ወንድ ልጅ የአባቱን ቦታ ተክቶ ለቤተሰብ መጠሪያ ሲሆን ነበር የምናቀው እሱ ግን በቁሙ ለሴት ተሽጦ እደዚህ ቤተሰቡን ያምሳል ። አንቺ ግን ቃላት የለኝም የወንድም እህት የወንድማን ሚስት እስከመጨረሻው ስትወድ ምን አልባት ካልተሳሳትኩ አንች የመጀመሪያ ነሽ የኔ ጀግና❤

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 ปีที่แล้ว +3

    በእወንት እንደኔ ፊልሞ ተጥናቆ እንደያየ የሜጎጎ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈

  • @jemi577
    @jemi577 3 ปีที่แล้ว +39

    አሏህ ይጠብቀን ፎዚያየ አሏህ ይጠብቅሺ ጀሚላ ከሀቅ ጎን ስለቆምሺ ወደፊት የተሻለ ነገር ይመጣል

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +79

    እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤መልካም ዕለተ ሰንበት!!! አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክኮ አደረኩክ እኮ ጥሩ ስራ ይዘህ ናአ በርታ አዲስስስስስስስ ነኝ 🙏👏🙇

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@makebmakeb9987 እኔም አድርጌሀለሁ

    • @tanamedia1
      @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว

      @@makebmakeb9987 thanxs betam makeb

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @truth2232
    @truth2232 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ
    እግዛብሔር በስራሽ ይባርክሽ!!! በቤተሰባችሁ ሰላማችሁ ይብዛ !!!

  • @sadi8416
    @sadi8416 3 ปีที่แล้ว +1

    ለኢሳም ዱአ አርጉለት ወዶ አይደለም እህት ወንድሞቹ ባጠቃላይ ቤተሰቦቹ ይሄን ስህር ማክሸፍ አለባችሁ በፍፁም ኢሳም ጤነኛ ወይም ከአቅሉጋር አይደለም ሲናገር እንኩዋ በደንብ ማየት ይቻላል ህይወቱን የረበሸችውን ሴት ፈጣሪ ቅጣቱን ይስጣት በትክክል ቤተሰብ ጋርተከብራ የመጣች ሴት ብትሆንኮ ማግባትም ይችል ነበር ግን እኛ የጠላናት ቤተሰቦቹ እንደሚንቅዋትከፎዚጋርም መወዳደር ስለማትችል በሲህር መጣች አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 3 ปีที่แล้ว +40

    ምርጥ. ኢትዮጵያ ናት. ጀሚላ.💚💛❤ ደሜ. ወሎየ. 👍

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ደምህ ነኝ ሆዴ

    • @yegnatube7556
      @yegnatube7556 3 ปีที่แล้ว

      @@Dodi-n5v 😍

    • @user-wv6bg7pz8u
      @user-wv6bg7pz8u 3 ปีที่แล้ว

      ወሎ እኮ እህቴ ወንድሜ አይልም እውነቱን ነው የሚጋፈጠው ።

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v 3 ปีที่แล้ว

      @@yegnatube7556 ራያና ቆቦ የጀግኖቹ አገር የቆንጆ መፍለቂያ የደጋጎቹ አገር ደምረኛ

  • @aamare337
    @aamare337 3 ปีที่แล้ว +56

    ጀሚዬ ምርጥ ሰው ነሽ በእውነት

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 ปีที่แล้ว

      ውዴዴዴ ደምሪኝኝኝኝ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ስት ነሽ ንሪልኝ ሁሌየ እውነት ሲያሸንፍ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ከእውነት ጋር ነው ሞት አይቀርም ለእውነትሽ ንሪ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว +12

    ነገሮችን ግልጽ ማድረጓ ጥሩ ነው፣ ለእውነት የቆመች ምርጥ ሴት ነች እንደዚህ አይነቷን እንስት ያብዛልን፣ ነገ በኔ ነው።

  • @kasmule200
    @kasmule200 3 ปีที่แล้ว +75

    4:19 ፊልም መስራት ሃይማኖት ካልፈቀደ ድርሰቱንም መፃፍ ያው ነው :: ይሄ ማለትኮ አልክሆል መጠጣት ሀጥያት ነው ግን መሽጥ አይደለም እንደማለት ነው ::

    • @user-nw7mj4xk9e
      @user-nw7mj4xk9e 3 ปีที่แล้ว +4

      የፊልሙ ይዘት ይወስነዋል።ትምርህ ነክ ከሆነ ችግር አይኖርም ።ሀይማኖት ብልግና የሆነነገርን ነው የማይፈቅደዋል

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 ปีที่แล้ว

      @@user-nw7mj4xk9e
      ደምሩኝ

    • @user-mq5nb2yr7j
      @user-mq5nb2yr7j 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wj2so6tx2i ምን ለማለት ነው

    • @ethiopialoveseada393
      @ethiopialoveseada393 3 ปีที่แล้ว +1

      eslmna Erkut Eyehedu Alyam Metet Eyetetu Metewen Slemaychal New

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 ปีที่แล้ว +32

    አይይይ እንግዲህ ይሄን ሰሞን ሌላ ወሬ የለም ሚድያ ሁሉ ጦርነትና ወሬ ነው።

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ኢህሳም ስለምርጫክ ተባረክ🙏 ለቀድሞ ሚስትህም ለእህትም የእንጀራ በር ስለሆንክ🙏

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 ปีที่แล้ว +17

    አይዛሽ መልካም ነገረ ሲሰራ እናትም አባት ይጠላል እግዚአብሔር ያበረታሽ

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 ปีที่แล้ว +31

    ኢትዮጵያዊ አለቀ በየመን በወለጋ በተመሳሳይ ቀን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ።

    • @user-vo8or4zg2q
      @user-vo8or4zg2q 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭አሜን በቃ ይበለን

  • @user-tj1ot1sb4m
    @user-tj1ot1sb4m 3 ปีที่แล้ว +49

    ለሞቱት ወገኖቻችን አላህ ይማራቸው

  • @nino8287
    @nino8287 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሞን ቦጋለ ቢሰራው አሪፍ ይመስለኛል እንደ እምነትሽ ሆነልሽ ክብር ለእ/ር ይሁን::

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀሚላየ ማሻ አላህ ብያለው ሀይማኖቴ አይፈቅድም ብለሻል አሁንም አላህ በዲንሽ ላይ ጨምሮ ያበርታሽ እኔም ዱአየ ነው ልክ እንደወድምሽ እስማኤል ሀሰን

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 3 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ ጀሚላየ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ❤💋👈

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +3

    ከእውነት ጋር መቆም ሁሌም የውስጥ ደስታና ሰላም አለው ❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-oz8vt7cd9m
    @user-oz8vt7cd9m 3 ปีที่แล้ว +6

    እዚህ ላይ ምንም መልስ መስጠት አልችልም የቤተሰብ ጉዳይነው ነገ ያው ተዛው ናችሁ _______

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢሳሚ ፌልም ላይ በጣም ጎበዝ ነው የህን ደግሞ መክዳት አይቻልም
    ከእውነት ጋር የሚቆም ሰው እግዚአብሔር ይወደዋል
    ምርጥ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ

  • @user-kn3cq1sr2s
    @user-kn3cq1sr2s 3 ปีที่แล้ว +31

    ጀሚላ የኔ ውብ ❤❤❤❤

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 3 ปีที่แล้ว +17

    100% ትክክል ነሽ እንዳትፀፀቺ

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እመቤት በጣም ነው የወደድኩሽ እውነትን የያዘ አይወድቅም ። አይዞሽ በርቺ እኔ ክርስቲያን ነኝ ልልሽ የፈለኩት መንድምሽ በኛ ፀሎት በናንተ ዱአ ያስፈልገዋል እና አይዞሽ ። ለወንድምሽ ሚስት በእውነት ስለቆምሽ ደስ ስላለኝ ነው

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ የኢሳም እህት ቁርጥ እኮ ሐሊማን ነው የምትመስይው ዘመድ ናችሁ የኢሳም አድናቂው ነኝ እሱ የሚሰራበት ፊልም አንድም አይቀረኝም የድሮ እንኳን ቢሆን አየዋለሁ ደግሜ ደግሜ ሁሉ የማየው ኢሳምንም ቤተሰቦቹንም አንችንም ሁላችሁንም ልኡል እግዚአብሔር በሰላም በጤና ጠብቆ ያኑራችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደ ድእሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ በዘር በሀይማኖት ሳንከፋፈል ትንሽ ትልቅ ሳንል ተሳስበን ባአንድ ነት ያኑረን እኛ ስደተኞች በሰላም በጤና ልኡል እግዚአብሔር ወደ ሀገራችን ለመግባት ያብቃን