ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ እህት ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ይስጠን ከመጥፎ አስተሳሰብ እና ችግራችንን ከማይረዳን ሰው. ያርቀን ያርብ ያርብ
አሜን፫
አሜን
እውነት ነው አሜን
Amen❤
Amen Amen Amen 🙏
አረ ሆ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ ከስንቱ ጉድ ሳይነካኝ የተወረወረውን እያጠፍክ ሰወርከኝ ሰሀሊለነ ቅድስት 🙏
አሜን ማር ስሙ ይመስገን ስለሁሉም
Amen Amen Amen 🙏 enam endanchiw Temesgen Amlaka kbrlantea yhun sehalilenea kdst
ሁሌም ክብር አለኝ አልምስግድ❤❤❤❤❤ምርጥ።ጋዜጠኛ
አብዛኛው በእዮሀ ሚዲያ የምንሰማው የኢትዮጵያ ወንዶች በትዳራቸው አሰቸጋሪ ናቸው አብዛኛው ትዳራቸው የታመመ ነው😢😢😢😢😢
እኔ የምመክራችሁ ሴቶች ባል ይቅርባችሁ ባጭሩ እራሳችሁን በራሳችሁ አስተዳድሩ ስራ አትናቁ ገንዘብ የሚያስገኝ ከሆነ ነጻነታችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ለወንድ በዚህ ላይ መጥፎ ወንድ እንደሆነ እያወቃችሁ ሁለት ሶስት ልጅ አትውለዱ ልጆቹንም አታሰቃዩ እባካችሁ ሴቶች እህቶቼ😮😮😮
100 % ewenet new ;;;;;;
Yihalal.
እንኳን ሀገር ውስጥ ቀርቶ ለስራ ብለው አረብ አገር እንኳን አግብተው ወልደው ከእነ ልጆቻቸው ይሰቃያሉ
እእእእናቁመንእንቅር መጥፎእዳለሁሉ ጥሩምአለ
@@እሙሂራ ካልጠቀመን ለመቃጠል ምን ያረግልሻል ባል አዎ ቆሞ መቅረት ይሻልሻል ደሞ በዚህ ዘመን አለማግባት ኖርማል ነው አትጨነቂ አላገባሁም ብለሽ ዋናው ነገር በጤና ብቻ መኖር በቂ ነው እህቴ
ክብር ለልጆቻቸው መስዋትነት ከፍለው ለሚያሳድጉ አባቶች እና እናቶች ክብር ለእናት ለአባታቸው ለሚታዘዙ ለሚጦሩ ቤተሰባቸውን ለሚወዱ ልጆች ለትዳራቸው ክብም የማሰጡ የወለዱትን ለሚከዱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ" የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" እህታችን እግዚአብሔር እንባን ን ያብስልሽ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመስግናለን እንወድሃለን እናከብርሀልን ክበርልን🙏🙏🙏💚💛❤
አንዷ እኔ ነኝ አሜን
አለምሰገድ ታላቅ ሰው💟🙏
እህቴ እግዚአብሄር ዋጋውን በደንብ ይከፍለዋለው በአይንሽም ታያለሽ
እግዚአብሔር ሳንወለድ የምታቀን አንተ ነክ ተወልደንም የምታቀን አንተ ነህ እግዚአብሔር በዚ ቤት ትዳር አንተ ጣልቃ ግባ ❤❤❤❤❤
Amen
ጊዜው ያስፈራል እውነት ግን ልጆች ላይ መካድ ከባድ ነው እራሱ ታማኝ ያልሁነ ሰው ሁሌ ባል ሚስቱ ይጥራጥራልእሱ ላይ ምስጥር ድብቅ አለ ማለት ነው ሳይነግር ማደር ስልክ አለ ማንሳት ይህ ሌላ ህይወት ምክንያት ይኖረዋል
Tikikel
Betkkl lela hiywet alew manyawkal lelochi ljochim ynorew yhonal
ወይይይ ሚስኪን የኔን ህይዎት መሰለኝ አላህ ገላገለኝ በጣም ይጠረጥረኝ ነበር ይደበድበኝ ነበር ለራሱ ታማኝ ስላላዴለ እኮ ነው ሱባሀን አላህ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እንደዚህ አይነት ወንዶቹን
I think ቁማርተኛ ይሆናል ብዙ አባቶች በዚህ ምክንያት ትዳራቸውን የሚፈታው
Chegeresh mind new yehin hula tegest min malet new tewejewalesh beteseb eyalesh min yadebabekal
የመዳም ቅመሞች ወርቆችየ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው እኔ የምሰራበት ቤት የምተኛበት ፍራሽ በጣም ስስ ነው የምተኛው ሜሬት ላይ ስለሆነ በጣም ውዝቃዜ ይሰማኝ ነበር ሰውች ብር የለንም ስለሚሉ መናገር ይከብደኛል እኔ ለመግዛት እፈራለሁ በጣምወገቤን ያመኝ ነበር ግን ሲጠናብኝ ገዛሁ አሁን ደህና ነኝ እና እራሳችሁን ጠብቁ ብሉ ጠጡ አትፍሩ በእግራችሁ አትሂዱ ጫማ ልበሱ ቅዝቃዜ ጥሩ አደለም ፍራሽ ከለላችሁ ግዙ መሬት አተኙ እኛ ከታመምን ሌላ ደህና ሰው አምተው ያሰራሉ እራሳችሁን ጠብቁ
እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ ማሬ❤❤❤
እሺ እማ❤❤❤
ጎበዝ ከራስ ወዲያ 😂😂😂😂
እኔኮ ግርም የሚለኝ 1 ልጅ ላይ ያልተፈታ ችግር እንዴት 2 እና 3 ይወለዳል ?︎???አረ የኢትዮ ሴቶች አስተውሉ
ለተከፋና ለቆሰለ ሰው እንዲህ አይባልም። ዝም ማለትኮ ይቻላል።
ለእዉነት ከሆነበአንዲ ልጂ ይበቃሸ ነበረ
ትክክል🎉
የኔም ሀሳብ ነው ሁሉም ነገርኮ ከጅማሬው ማወቅ ይቻላል ለጆቹን አየወለድ ማስቃየት የኛ ሣያንስ ከምንሠማቸው ታሪኮች እንማር እባካችሁ??
ትክክል ነሽ ውዴ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን
አለምሰገድ በጣም ነው የምወድህ ትልቅ ልብ ❤️ ነው አለህ
አይዞሽ እህቴ ልጆችን ጎበዝ ኦነሽ ያዢ የእኔ አባት የዛሬ 30 ዓመት የእኔ እናት ከአምስት ልጆቻ ጋር አልፈልግሽም ብሎ ከቤታችን አሶጥቶን ሜዳ ላይ ጥሎን እስካሁን ያለቅሳል እኔ ስምንት አመቴ ነበረና አባቴን ትቀይሜው እናቴ አሳድጋ ስትድረኝ ልጄ ይቅር በይኝ ብሎ እግሬላይ ሲውድቅ እንኳን ምንም አልመሰለኝም ለምን ብትሉኝ መተት አሰርቶብን ለሊት ቤታችን ሲቀጠቀጥ እና እራ ግብቶን እያየን ነበር እናቴ ልጄ የአባትሽ ቶንኮል ነውና ጠዋት ይጠይቅሻል አትናገሪ አለችኝ እውነት ነው የምነግራችሁ ጠዋት መጥቶ ጠየቀኝ እኔ ደገሞ አባቴ ሲጠይቀኝ ምንም አላየንም አለኩት ምን አለኝ አዎ ብዬ ሰለው አይ ብሬ አለ እናም ዛሬ ያባረረው ወንድ ልጂ ጦሮት ይኖራል እኔም ሲሳካልኝ አዳንዴ እረደዋለው
እናትሽን ፈጣሪ እድሜ ይስጣት ጀግና ነች
በአለመግባባት መሃል ቤተሰብ መግባት አለበት ባይ ነኝ እኔምክንያቱም ብዙ ሴቶች ችግራቸውን ለቤተሰብ ሳያማክሩ ሞተው ( በባላቸው የተገዱ ሴቶች አሉእሷ ከሞተች በኋላ ቤተሰብ አለመግባባት መኖሩን ታውቁ ነበር ተብለው ሲጠየቁ አንድም ቀን ተናግራ አታውቅም ይላሉና ቤተሰብ መግባት አለበት ባይ ነኝ
ቤተሰብ ገብቶ ነው ዛሬ ከአባቴም ከእህቴ ወንድሜ የተለያየው ለማሰታረቅ ቢለፉም አልሆነም ትዳር ላይ ቤተሰብ ማሰገባት በእሳት ላይቤንዜል ማፈሰስ ነው
@@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነቀላል ችግርንና ተወያይቶ የሚፈታ ሲሆን እንጅ ችግሩ ከከፋ ቤተሰብ ግድ ነው ለመግደል ዛቻ ያደረገን ባል ስም እያለች የምታሳልፍ ከሆነ አደጋው የከፋ ነው
ትክክል ችግሩ የከፍና ሁሌዬም ጠብ ከሆነ ቤተሠብ መግባት አለበት እደዚህ እዬደበደባት እደት ቤተሠብ አያቅም ብትሞትስ ቤተሠብ አያቁም መጀመርያ ግን ቤተሠብን አይወድም አለች እዴት ካልወደደ እዴት ትዳር ይኖራል
እኔ ልጀን የኔ አደለይም አለኝ እኔም በዛው ወሠኩ ለመለየት ተለያየን ልጀን አሁን ፀዳ አርጌ እያሣደኩነው እሡ ክብሩ ቀረበትጂ እኔ አልተጎዳሁም ይሆ እርኩሥ ጀግና አባት እዳለ ሁሉ ቆሻሻ ወዶይም አሉ😊
ጀግነ
Jegna
💪💪💪💪
የረዳሽ እግዚአብሄር ይመስገን ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ጀግና ነሽ ወድቀሽ ማየት ፈልጎ ነበር ቀረበት እያየ ይንገብገብ
በጣም ልክ ነሸ
አይኗ ፈዟል የምታለቅስበት ይሆን እግዚአብሔር ይርዳሽ ያበርታሽ!!!
አይዞሽ እህቴ። እግዚአብሔር ልጆችሽን ሰብስበሽ ለማሳደግ ያብቃሽ። አባት ወደ ልብህ ተመለስ
አይዞሽ እህቴ እንኳን አንቺ ተረፍሽ ልጆችሽንም እናትሽጋ ማድረግሽ ጥሩ ነው የዛሬን ችግር አትይ ነገ ሌላ ቀን ነው ጠንከር ብለሽ ለምን ተሰደሽም ቢሆን ልጆችሽን አሣድጊ እሱም የእጅን ያገኘዋል በህግም ግዴታው ነው መርዳት ብቼ ጠንካራ ሁኝ
ልብ እግዛብሄር ይስጠው።ይህ ካልሆነ ለልጆች ፍትህ ይገባቸዋልና በፍትህ እንዲጠየቅ ልታግዟት ይገባል ።
እኔ ምን እንደምል አላቅም ብቻ እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ የሴት ልጅ እንባና ስቃይ😢😢😢እግዚአብሄር ይፍረድ
አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ❤❤ትህትናክን ሳላደንቅ አላልፍም
እግዚአብሔር በልጆችሽ ያስደስትሽ ካንቺ ማህፀን የተገኙ ናቸዉና አይክዱሽም አይዞሽ ለሱም ፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ
አላህ ይስበረው ወላሂ ሚስኪን መሆና ከንግግራ ታስታውቃለችምንም ነገር አታውቅም አላህ ይቀጥቅጠው ህግ የለ አገራችን አላህ ይድፋው ባለጌ ጨካኝ
Awon yijetkitew.
Amin
ባሎቻችሁ እየቀጠቀጧችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ስቃይን ችላችሁ የምትኖኑ ሴቶች ልጆቻችሁ ሲያድጉ አባታቸውን እንዲበቀሉ ማድረግ መቻል አለባችሁ ለአባትነት ማዕረግ የማይገባቸው ወንዶች የዘሩትን ማጨድ ግድ ይላቸዋል
Bichenkish new enate bicha yeset lij meters.
😂😂😂
በቀል የእግዚአብሔር ነው የእጃቸውን መቼም አያጡም ልብ ይስጠን ለሁላችንም
አረ አይባልም ። አያምጣው ፈጣሪ ይጠብቀን ነው የሚባለው። እንደገና የአባትና የእናትን ችግር ልጆቹ አስተላለፉ አይባልም
ምን አይነት ምክር ነው?
😢😢😢የአፍ መፍጫ ቋንቋዋ ኦሮምኛ ስለሆነ እንጂ በጣም ተጎድታለች ሀሳቧን በአግባብ አልገለፀችም😢😢😢 እግዚአብሔር ያግዝሽ
አይደል 😆
አጅብ ስንት ሰው አለ አማረኛ አትሰሚም ልበል
አልተረዳነም ያለ ሰው አለ እንዴ? ሚፈጭ ይፍጭሽ😂
ዱዝ ልጅቱ እኮ ጎጃሜ ናት ጎጃም ኦሮመኛ ነው እንዴ ሚናገሩት😂😂😂
Yetefa belo gojame ale enda 😂😂😂😂
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደ... የመልካም ስዎች ጥግ.. አስተዋይ... ምክንያታዊ... ለስራው ሀቀኛ ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተስቡ.. 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻👏👏👏😍
እግዚያብሔር የእጁን ይሰጠዋል እሷ ታስታውቃለች በጣም ነው የተጎዳችው
እናታቸው ልጆችሽን ከእናትሽ ተቀበይና አሳድጊ ራስሽ ይዘሽ👏አታሰቃይቻው ልጆቹን አባታቸው ደሞ ፀበል ይግባ የሰፈረበት መንፈስ አለ በፀሎት አስቢው ነገ በሰላም አብራቹ ምትኖሩበት ነገር ይፈጠራል ለልጆቻቹ ስትሉ
የማይጠቅም አባት ለልጆቹ በሺታ ነው ነገ ልጂሺን ይደፍራቸዋል ሤቶችየ ንቁ ጊዜው እደድሮው አደለም
እውነት 🥺
እረ ጌታ ምን አይነት ዘመን ነው ፈጣሪ ሆይ ማረን ሰንት አይነት አውሬም ወንድ አለ ሰንት ጥሩ አባቶች ባሎበት እናተን ማየት ያማል
የማንሰማው የለም ምድር እስካለን ድረሰ እድሜ ይስጠን እጅ ንሮ ውድነት ጦርነት እረሀብ ያራውጠናል ሰውም አንዴ በዝሙት በስንቱ እንሸማቀቅ ጌታ ፍረድ
ዝሙት ሲስፋፋ ጦርነት ይበዛል ሀቢቢ ያረሱለሏህ የዝሙት መስፋፋት ነው የጦርነት መጨካከንን ያመጣብን የድሮዎን ኢትዪ ይመልስልን በፋሽን ስም ከባህልና እምነት ያፈነገጠው
አይዞሽ እህቴ ይሄም ቀን አልፎ እሱ የሚአለቅስበት ቀን ይመጣል አለኝ የሚለውን የሚመካበትም ነገር አጥቶ, አንቺም ከተረጂነት ወተሽ እሱን የምትረጂበት ቀን ይመጣል ሁሉም እንዳለቀስ ወይም ህይወት ሁሌም እንዳዘነበል አይቀርም
እዮሃ ሚድያ ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
አለም ሰገድ ምርጥ ሰወ🎉🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ዉስጥ የገባዉን ሴጣን ፈጣሪ ጠራርጎ ያዉጣልን 😭😭😭😭😭
አይ የሴት ልጅ ፈተናዋ መብዛቱ ኡፉፉፉፉፉፉ በጣም ያማል አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ለበጎ ነው እና አይዞሽ ተሰፋ አትቁረጭ😢ወንድማችን በርታልን መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤ፍትህ ለህፃናት☝️☝️☝️
ፈጣሪ ❤ያራራልሽ አይዞሽ ሴቶች አባካችሁ ከተለያችሁ መልሳችሁ አትግጠሙ አንድ ሠዉ ከሄደ በኋላ ተመልሶ ከመጣ ያልጨረሰዉ ነገር አለ ማለት ነዉ
😢😢😢😢 ልጁ በገንዘብ አይገዘዛም ይቆጭሃል ወንድም ልጆችህን አሳድጋቸው በምንም ውሰጥ ብትሄን ለልጆችህ ዋጋ ክፍል ያድጉና የሚቆጭህ ግዜ ይመጣል ኡፍፍፍፍ የኛ ችግር ለልጆች
ሰውየው ደነዝ የደነዘ ጅል ቢጤ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
ሲያረጅ እኮ መጦ ልጆቸ ብሎ ያለቅስ ይሆናል
@@hayumamu1725 awo betam yemigermew esunew
አለምዬ አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ ፈጣሪ አበዝቶ ይባርክህ በርታ ወድሜ
የኔ ቆጆ😢😢😢 አይዞሽ የማይረባ ሰው ሌላን ዋጋ ያስከፍላል
አይዞሽ እህቴ ፀልይ ሁሌ ለእግዚያብሔር ንገሪው
የአሌክሰ እድናቂዎች ሰላማቹ በያላቹሁበት ሰላማቹ ይበዛ እሜን በሉ ።
🤲
አይዛሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል እራስሽ ጠብቂ ለልጃዎችሽ አንቺ ነህ ያለሻቸው እና እሱ ልባና ይስጥህ ፈጣሪ ይርዳሽ
የኔ እናት 😢 የኢትዮጵያ ወንዶች ልቦና ይሰጣችሁ
በጣም የዋህ ነሽ እህቴ ወንድ ልጅ እጁን ሰንዝሮ ከመታሽ እገልሻለሁ ብሎ ከፎከረብሽ ወይ አጥፊው ወይ ጥፊ በቃ መጀመሪያ ሆስፕታል ችግሩን መሸፈንሽ አልነበረብሽም ለልጆቹ ይርዳ እንጅ አብረሽ እንዳትሆኝ ይገልሻል አይዞሽ አታልቅሽ ሸንቶ ከወለደ ወድያ ልጆቹን የከዳ እስከሞት የደበደበሽ ኖኖኖኖ እዝህ መጥታ መናገር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ህግ ብኖር ቅልንጦ ይወርድ ነበር
ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ በአሁኑ ሰዓት የዚህ አይነት ችግር በአለም ቤቶች ያሉ ናቸው በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ሐጢያት ግፍ ወዘተ ብንሰራ ነው እግዚአብሔርን ያሰቀየምነው ለዚህ ፆም ጾሎት ንሰሐ መግባት ያሰፈልጋል ብየ አምናለሁ
አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል እሺ ልጆችሽን ባሉበት እግዚኣብሔር ይጠብቅልሽ አባትየውም ልብ ይስጥህ ምን ይባላል😢😢
እንደ አሌክስ አይነት መልካም ባል እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ እፀልያለሁ
Endesemut ayhon be photo endayut......ale Tedy afro
Means titinaw arif new. gin bal sihon endasebinew layhon yichilal
ሚስቱን ብትጠይቋት አንድ እሷ ብቻ የምታውቀው ችግር ይኖርበታል ሰው ፍፁም አይደለም
እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን አቤቱ አተምህረትህን አዉረድ
ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በጥበብ ይሳድጋቸዉ
Alex tihutinetihin saladek alalfim egziabher zemenihin ybarkilin betam yasazinal ye bizu welajoch tarik egziabher yrdash lelijochish enkuanim behiwet norshilachew
ከመጥፎ ትዳር መውጣት ተጠንቂቁ ልጄ ለመውለድ አችክሎ
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ስወድህ ተባረክ ! አይዞሽ እህቴ።
መንግስት ከስራቸው ላይ ታክስ ሊከፍሉ ሲሉ አስገድዶ ብር መቁረጥ አለበት ያለዚያ ፍቃድ አለማደስ : ያለዚያ ወንዶችም በየሄዱበት መውለድ ያቆማሉ መጠንቀቅ ይጀምራሉ :: ህጻናት መ ጎ ዳ ት መቆም የለባቸውም:
😂😂😂👍👉
@@thomasayanawu6573 ልክ አደለ ቶሚዬ
Betkkl
የኛ የኢትዮጵያ ሴቶች 70% ይወለድ በእድሉ ያድጋል የሚባል የተሳሳተ አመለካከት አለን
በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ እግዚአብሔር እባሽን ያብሰው በኛ ስህተት ልጆች የሚሰቃዩ በምን መከራቸው አባትየው ልብ ግዛ ቢያንስ ለልጆችህ ኑር😢😢😢
የሕፃናት አምላክ ይፈርድብሀል
እንዴት በስልክ ምክንያት እንደዚህ ሊሆን ይችላል የራሱ የሆን ህይወት አለው ምክንያቱም. ባይሆን ኑሮ ስማንያ ያደርግ ናበር ክዛ ደግም. ክአንች ላይ እንደዚህ ጭን አይፈጥራም ናበት
አይዞሽ እህቴ ቅስሟ ስብር ብሏል😢😢😢 ጠካራ ሁኚ ራቂው አይበጅሽም ጠካራ ስትሆኚ ኮርተሽ ልጆችሽን ታሳድጊያለሽ
የኔ ሚስኪን ቅናት እካ በጣም መጥፎነገር ነው አይዛሽ
Emotional damage 😢 በዚህ አይነት ቤተሰብ ላይ ያደጉ ልጆች ናቸዉ ዛሬ ህዝቤን በጁምላ እየገደሉና እየቀበሩ ያሉት
Ayi balimi
አንዲት ኦሮሞ ወጥታ ችግሯን ስለተናገረች ነው ወይስ እነዛ ብዙ የአማራ ሴቶች የወለዱት እና መንገድ ላይ ያደጉት ጭምር ነው????
@@memiahmed-eu1erኦሮሞ መሆኗ በምን አወቅሽ ግን ኦሮሞ ያፈራቸው በዱር እየኖሩ ነው ህዝቡ እያፈኑ በሚሊየን ብር እየጠየቁ መሳርያ ገዝተው ህዝቡ ሚገሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢😢😢
@@memiahmed-eu1er አይፈረዱብሽም የንፁሀን ደምና እንባ እኳ ሳይጠይቁ ያስለፈልፉል🙄
@@memiahmed-eu1erኦሮሞ መሆኖን በምን አወቀሽ ታቢላ ተለጥፎባታል ምን አይነት ጀዝባነት ነው ሁሉ ነገር ከዘር ጋር ካላገናኞቹ አይመሽም አይነጋላቹም ተብላቹ ነው
አቤቱጌታሆይ የዚህ አባትስ የተለዬነዉ እኔከባለቤቴጋ ከተለያዬን 5አመታችንነዉ አንድት ወልደን በ5አመትዉስጥ አንድምቀን ልጁን አይኗን አይቶአት አያቅም መርዳት እንኳእኔም አልጠየቅሁም የዛሬዘመን ሴትልጆች አባታቸዉን አብዝተዉ ይወዳሉ ኧርወንዶች ልጇቻቹሁን አሳድጉ ተንከባክባቹሁ
እረ አታልቅ ጥላትሽ ያልቅስ የኔ ምስኪን የኔ አሳዛኝ አይ ወዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ወልዳችሁ እየጣላችሁ ሚስቶቻችሁን እየበደላችሁ አላህን አትፈሩም መቶ አመት ላትኖሩ
Yenen hewet betaye demo min teyalsh yawem muslim hono subhan Allah gefena
ሱባሀን አላህ አደኔ እራሱ ደርሶብኝ ያውቃል አስረደ ወር ብቻዬን ሁለት ልጆቸን ይዥ ንብረቴን ሁሉ ቀማምቶኝ ባጃጅ እያለ ቤተደ ኪራይ እያለ አብረሽኝ ካልኖርሽ ብሎ መከራየን አሳይቶኝ ያውቃል እሰው ቤት እንጀራ የሆቴል እየጋገርኩኝ እውነቷን ነው አሉ ልክ ነህ አለምዬ ግን አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ በደስት እገኛለሁ እንደሱ አይደለሁም እየላኩለት አንዳንደደ ጊዜ ልጆቹን ይዞ እየኖረነው
የኢትዮጵያ አብዛኞቹ ወዶች እኮ ክፋታቸው ትዳር እድጠላ ያረጉኛን እህቴ ይቅርብሽ ከዚህ ጋር እዳትኖሪ በስማም ልጆቹን ይርዳ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት😢
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አልፈሽዋል አሁን ግን ልጆችሽ አንቺ ታስፈልጊቸዋለሽ አይዝሽ
አይይይ ፈጣሪ እግዚአብሔር የጁን ይሰጠዋል ይህንንም ደሞ በኔ አይቻለሁ አትበድይ እግዚአብሔር እውነት ፈረጅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አብዛኛውን ወንዶች ድንጋይ ልብና ለስሜታቸው ሙዋች ናቸው ልጆቻቸውን በሴት ለመቀየር ምንም አያግዳቸውም
ተባረክ ወንድማችን ክፍ ወንዶች ቡዙ ናቸዉ ቤት ይቁጠረዉ
እኔም ባል ብዬ እጠራሀለሁ የኔ አሳቢ የኔ ሩህሩህ ፍቅሬ ፈጣሪ ከኔ ቀንሶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የቤቴ ልኡል❤❤ሚስትህ ትወድሀለች እሺ
ማሻአላህ አላህ በሰላምያገናኚሺ ሀቂቃእኔምውዱባሌ ውድልጁን ይዞ ብቻውን እያሳደገ እያስተማረ ሀቂቃ ምሳቃራሱ እየቋጠረ ነውእየኖረያለው ከስራጋ
ቆይ ከሁለቱም በኩል ሳትሰሙ አትፍረዱ እሺ በመሀል ልጆቹ ያሳዝናሉ
ይሄ በቂ ነው ምንም የሱን መስማት አያስፈልግም ይሄን የመሰሉ ወንዶች ሞልተዋል በሃገራችን አንቺ የሱን ጠብቂ እኛ የልጅቷ ንግግር በቂ ነው ለመዳኘት
ወይጉድ ቁሜመቅረቴነው የወዶችን ጉድ ህ እየሠማሁ የኔእህት አይዞሽ በፀሎትበርች ፀበል ተጠመቂ ሥገች ሽአመት አይኖርም አለምአላፌነው
Sorry l m think about you
you're good person you're good woman
you're very nice
you're very nice grill insallah Allah with you
እኔ እንደሚመስለኝ ሰውየው ሌላ ትዳር ያለው ይመስለኛል ከሌለው ግን ጤነኛ ስላልሆነ የግድ ምርመራ ያስፈልገዋል
የናናት እግዚአብሔር ልጆችሺን ያሳድግልሺ በልጆችሺ ትካሻለሺ አይዞሺ 😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሺ ለልጆችሺ ሄወት ክባድናት
አይ አለም ሠገድ ወድሜ ስንት ችግር አለ ብለህ ነው ስት ስቃይ አይቸመሠለህ እዚ የደረስኩት ብቻ ተመስገን
😢 የኔ እናት እባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ
እህቴ አታልቅሺ እመ አምላክ ልቦና ትስጠው ለሰውየው ምን አይነት ብልግና ነው ትዳርኮ ክቡር ነበር አይ ሰው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 😢😢😢
ውይ ብዙ እናቶች ለልጆቻችሁ ሲሉ ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ ውይ ወንዶች ልቦና ይስጣቸው
በጣም
ግን እንዴት ነዉ ሺጉጥ ያወጣብሺን ሰዉየ ደግመሺ ታርቀሺ የኖርሺዉ ዉይ ድፍረትሺ ሆሆ በመጀመሪያዋ ልጂ ነበር መለያየት የነበረብሺ
ayital new yene ehitim betegnachibet shigut tokisobat ke Egzihabher ga gudegnawu ejun wode howala meliso aterefat yihe ye honew 2000 new eske zare abiro nachew keza bohala ande lij woldalech bicha ayital new
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀን ያልፋል እህቴ ጥሩ ቀን ይመጣል
ይህን እየሰማን ቆመን ቀረን አልሃምዱሊላህ አላገባም
የራስሽን ስስህተት ወደፍርድቤት እንዳታላክኪው ተመልሰሽ ወደቤተት እየተከረፈፍሽ ከመግባት መጀመሪያ በወንጀልም በፍችም መክሰስ ነበረብሽ በፍላጎትሽ ተመልሰሽ ገብት አልሳካልሽ ሲል ሰውየው ሐገርቀይሮ ከሄደበኃላ ፍርድቤት ምምምን ያድርግሽ
ሴቶች ግርም የሚሉኝ የባላቸውን ፀባይ እያወቁ ትንሽ ፊት ሲሰጣቸው ማርገዝ ይፈልጋሉ። ሴቶች ልብ ግዙ የማንም ባለጌና ዱርዬ በህይወታቹ እንዲጫወቱ አትፍቀዱ። እህቴ ይሄ ባል አይሆንሽም እመኚ ዳግም እንዳትሸወጂ። ልጆችሽን እናትሽ ጋር ይሁኑ እሱን ለህግ አቅርቢው እንዳትለቂው አንቺ የራስሽን ኑሮ ኑሪ
አለምሰገድ አቤት ችሎታህ ዝምምምምም❤❤❤
ትክክለኛ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ባልየው ኧራሡ ሠለ ሚሟግጥነውእሥዋን ሚጠራጠራት 2016የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም አይለወጥም ወይ ሠላም ለአገሬ ሠላም ለኢትዮጵያ ጌታኢየሡሥ ሆይ በደምህ ሸፍናት
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
መድሀንያለም እድሜ @ ከ ጤና ጋር ይስጠን እንጂ.. እማንስማውም እማናየውምነገር የለም... ጆሮዋችን እንደው... አልሞላ ብሎዋል ::እሄ እሚገርመኝ 1 ልጅ ወልደውያልታረመ ባል ወይ ሚስት2/3 እየወለዱ ለልጆቹ አዛአቦ ወድያ... ወይ በ ኮንዶም መጠቀም... ልጅን እዚህ ምድር አምጥቶ ከማስቃየት ::
ለበዳዮች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ። የዚችን ሴት እንባ ጌታ ተበቀል። ዝም አትበል!!
አቦ የራስሽ ጉዳዩ ደንጋይ እራስ አላህ ብዘ አማራጭ ሰቶሸ ሙሉ ጤነኛ ሆነሽ ወንደ መለማመጥ ምን አመጣው አንገቷን ነው የሚለው የመጀመሪያ ባሌ ሴት እረገጡ የሚሰተዳዳር ነው ሀሳብ እንደዛ ነበር የመጀመሪያ ባሌ ነው ከሱ ውጭ ወንደ አላውቅም ነበር 3ወር ነው የቆየሁት ቀልደ በሂወት የዘመነ ሴት አደረገኝ ፈታኝ ብየ ተፈታሁ አሁን ምረጥ ባል አላህ ስጠኝ አሁንም ግን ያቺው ነኝ መብቴ ገደታየን አውቂየ ነው የምኖረው ቀልደ የለም
እህት አይዞሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
ይቅርታ አድርጌልኝ እና እህቴ ሊላ የሚያደርገዉን ነገር እንዳይበቃ ሹግጥ ሲያወጣቡሽ እዛጋር ማቆም ነበረቡሽ ለስም ነዉ እንዲ ባልነቱ?
አቤት ስቃይሽ አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል ጠንካራ ሁኚ አትለማመጪው ልጆችሽን የመንግስት ትምህርት ቤት አስገቢ አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ ድግፋ አድርገንልሽ ስራ ጀምሪ በፊት የምሰሪዉን አነስ ያለ ቤት ተከራይ ኑሮሽን ከታች ጀምሪ ወርደሽ ከሰራሽ አምላክ ይረዳሻል ትልቅ ቦታ ትደርሺያለሽ አብዛኝው ወንድ ገንዘብ የሚከለክለው እጅ መጠምዠዥያ ነው እንታረቅ ብሎ እንቢ ሲባል ብር መከልከል እሱዋን የጎዳው መስሎ ልጆቹን መበደል ጥሩ አባት እያላቸው ትምህርት ማቆም😢 የሚበላ ማጣት በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ሴቶች ሂወት ይሄ ነው አብዛኝው እናም እህቴ አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል ቻል አድርጊዉ ነገ ሌላ ቀን ነው ስራ ጀምሪ ድጋፋ እናርግልሽ አነስ ያለች ምግቤት ብትከፋቺ ልምዱ አለሺ የሱን እጅ አትጠብቂ ዛሬ ቢሰጥሽ ነገ ያቆማል እርሺው እሱን አንቺም ሎጆችሽም ጤና ይስጣችሁ
በትክክል
ይህን ኮሜንት የፃፍሽው እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነሽ
Won't new.
እናቴ አንቺ ጠንክሪ እሱ ውሸቱን ነው ልጅ የሚፈልግ ሰው እንዲህ አይሆንም በሗላ ይቆጨዋል ምን ያዱርጋል ካለፈ በሗላ ሁላችንም ብዙዎቻችን ላይ የደረሰ ነው አገር ጥለን ይሄው ለስደት በቅተናል ልጆችም ራሳቸውን ችለው ለሌላም እየተሩፉ ነው እያፈሩ መጠየቅ የገዛ ልጅን ይዘገናል ዕድሜ ከፍ ሲል ልጅ እጅ ላይ ወድቆ መለመን ይከብዳል በጉልምስና ወቅት ማሰቡ ይሻላል አንቺ አይዞሽ በርቺ ጤናሽን ጠብቂ ከዚያ ልጆች ደህና ይሆናሉ።
አለም ሰገድ እንዴት አይነት ቅን ሰዉ ነህ? እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ።
አቤቱ እደ ስራችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ አስበን ሀጢያት ከመስፈሪያው ሞልቶ ፈሰሰ ጌታ ሆይ እንድናስተውል እርዳን ያልወለደ በእንባ ፈጣሪውን ይማፀናል በልልጆች ስንባረክ ደሞ ማመስገን ይሳነናል አቤቱ ይቅር በለን ,,,,ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አይዞሽ እህት ❤❤አለምሰገድ አንተን ሳላመሰግን ሳላደንቅ አልችልም ግዜ ቢያጥረኝም ፈጣሪ ከረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ሃያሉ ጌታ ከነ ቤተሰብህ በሞገስ ያኑርህ ትህትናህ ተስፋ ለቆረጠ ተስፈኛ እዲሆን ታደርገዋለህ❤❤
Selam almey ante egzabr ybark sew ysew leje yrdal enkan yras leje tewn egzabr leljaw sel wedaymr ymlsew
Yemen adebabay gebna mawetat new bal ena mist ayerebum asafariwoch nachu
ወይ እግዚአብሔር ስንት አይነት ሰው አለ ቱቱቱ
እንዲህ ያለ ህይወት እየሰማን ሲያለቅሱ እያየን እንዴት ትዳር እንያዝ እኔስ ይጨቀኛል ትዳር ሳስብ
ውድ እህት ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ይስጠን ከመጥፎ አስተሳሰብ እና ችግራችንን ከማይረዳን ሰው. ያርቀን ያርብ ያርብ
አሜን፫
አሜን
እውነት ነው አሜን
Amen❤
Amen Amen Amen 🙏
አረ ሆ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ ከስንቱ ጉድ ሳይነካኝ የተወረወረውን እያጠፍክ ሰወርከኝ ሰሀሊለነ ቅድስት 🙏
አሜን ማር ስሙ ይመስገን ስለሁሉም
Amen Amen Amen 🙏 enam endanchiw Temesgen Amlaka kbrlantea yhun sehalilenea kdst
ሁሌም ክብር አለኝ አልምስግድ❤❤❤❤❤ምርጥ።ጋዜጠኛ
አብዛኛው በእዮሀ ሚዲያ የምንሰማው የኢትዮጵያ ወንዶች በትዳራቸው አሰቸጋሪ ናቸው አብዛኛው ትዳራቸው የታመመ ነው😢😢😢😢😢
እኔ የምመክራችሁ ሴቶች ባል ይቅርባችሁ ባጭሩ እራሳችሁን በራሳችሁ አስተዳድሩ ስራ አትናቁ ገንዘብ የሚያስገኝ ከሆነ ነጻነታችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ለወንድ በዚህ ላይ መጥፎ ወንድ እንደሆነ እያወቃችሁ ሁለት ሶስት ልጅ አትውለዱ ልጆቹንም አታሰቃዩ እባካችሁ ሴቶች እህቶቼ😮😮😮
100 % ewenet new ;;;;;;
Yihalal.
እንኳን ሀገር ውስጥ ቀርቶ ለስራ ብለው አረብ አገር እንኳን አግብተው ወልደው ከእነ ልጆቻቸው ይሰቃያሉ
እእእእናቁመንእንቅር መጥፎእዳለሁሉ ጥሩምአለ
@@እሙሂራ ካልጠቀመን ለመቃጠል ምን ያረግልሻል ባል አዎ ቆሞ መቅረት ይሻልሻል ደሞ በዚህ ዘመን አለማግባት ኖርማል ነው አትጨነቂ አላገባሁም ብለሽ ዋናው ነገር በጤና ብቻ መኖር በቂ ነው እህቴ
ክብር ለልጆቻቸው መስዋትነት ከፍለው ለሚያሳድጉ አባቶች እና እናቶች ክብር ለእናት ለአባታቸው ለሚታዘዙ ለሚጦሩ ቤተሰባቸውን ለሚወዱ ልጆች ለትዳራቸው ክብም የማሰጡ የወለዱትን ለሚከዱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ" የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" እህታችን እግዚአብሔር እንባን ን ያብስልሽ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመስግናለን እንወድሃለን እናከብርሀልን ክበርልን🙏🙏🙏💚💛❤
አንዷ እኔ ነኝ አሜን
አለምሰገድ ታላቅ ሰው💟🙏
እህቴ እግዚአብሄር ዋጋውን በደንብ ይከፍለዋለው በአይንሽም ታያለሽ
እግዚአብሔር ሳንወለድ የምታቀን አንተ ነክ ተወልደንም የምታቀን አንተ ነህ እግዚአብሔር በዚ ቤት ትዳር አንተ ጣልቃ ግባ ❤❤❤❤❤
Amen
ጊዜው ያስፈራል እውነት ግን ልጆች ላይ መካድ ከባድ ነው እራሱ ታማኝ ያልሁነ ሰው ሁሌ ባል ሚስቱ ይጥራጥራል
እሱ ላይ ምስጥር ድብቅ አለ ማለት ነው ሳይነግር ማደር ስልክ አለ ማንሳት ይህ ሌላ ህይወት ምክንያት ይኖረዋል
Tikikel
Betkkl lela hiywet alew manyawkal lelochi ljochim ynorew yhonal
ወይይይ ሚስኪን የኔን ህይዎት መሰለኝ አላህ ገላገለኝ በጣም ይጠረጥረኝ ነበር ይደበድበኝ ነበር ለራሱ ታማኝ ስላላዴለ እኮ ነው ሱባሀን አላህ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እንደዚህ አይነት ወንዶቹን
I think ቁማርተኛ ይሆናል ብዙ አባቶች በዚህ ምክንያት ትዳራቸውን የሚፈታው
Chegeresh mind new yehin hula tegest min malet new tewejewalesh beteseb eyalesh min yadebabekal
የመዳም ቅመሞች ወርቆችየ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው እኔ የምሰራበት ቤት የምተኛበት ፍራሽ በጣም ስስ ነው የምተኛው ሜሬት ላይ ስለሆነ በጣም ውዝቃዜ ይሰማኝ ነበር ሰውች ብር የለንም ስለሚሉ መናገር ይከብደኛል እኔ ለመግዛት እፈራለሁ በጣምወገቤን ያመኝ ነበር ግን ሲጠናብኝ ገዛሁ አሁን ደህና ነኝ እና እራሳችሁን ጠብቁ ብሉ ጠጡ አትፍሩ በእግራችሁ አትሂዱ ጫማ ልበሱ ቅዝቃዜ ጥሩ አደለም ፍራሽ ከለላችሁ ግዙ መሬት አተኙ እኛ ከታመምን ሌላ ደህና ሰው አምተው ያሰራሉ እራሳችሁን ጠብቁ
እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ ማሬ❤❤❤
እሺ እማ❤❤❤
ጎበዝ ከራስ ወዲያ 😂😂😂😂
እኔኮ ግርም የሚለኝ 1 ልጅ ላይ ያልተፈታ ችግር እንዴት 2 እና 3 ይወለዳል ?︎???አረ የኢትዮ ሴቶች አስተውሉ
ለተከፋና ለቆሰለ ሰው እንዲህ አይባልም። ዝም ማለትኮ ይቻላል።
ለእዉነት ከሆነበአንዲ ልጂ ይበቃሸ ነበረ
ትክክል🎉
የኔም ሀሳብ ነው ሁሉም ነገርኮ ከጅማሬው ማወቅ ይቻላል ለጆቹን አየወለድ ማስቃየት የኛ ሣያንስ ከምንሠማቸው ታሪኮች እንማር እባካችሁ??
ትክክል ነሽ ውዴ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን
አለምሰገድ በጣም ነው የምወድህ ትልቅ ልብ ❤️ ነው አለህ
አይዞሽ እህቴ ልጆችን ጎበዝ ኦነሽ ያዢ የእኔ አባት የዛሬ 30 ዓመት የእኔ እናት ከአምስት ልጆቻ ጋር አልፈልግሽም ብሎ ከቤታችን አሶጥቶን ሜዳ ላይ ጥሎን እስካሁን ያለቅሳል እኔ ስምንት አመቴ ነበረና አባቴን ትቀይሜው እናቴ አሳድጋ ስትድረኝ ልጄ ይቅር በይኝ ብሎ እግሬላይ ሲውድቅ እንኳን ምንም አልመሰለኝም ለምን ብትሉኝ መተት አሰርቶብን ለሊት ቤታችን ሲቀጠቀጥ እና እራ ግብቶን እያየን ነበር እናቴ ልጄ የአባትሽ ቶንኮል ነውና ጠዋት ይጠይቅሻል አትናገሪ አለችኝ እውነት ነው የምነግራችሁ ጠዋት መጥቶ ጠየቀኝ እኔ ደገሞ አባቴ ሲጠይቀኝ ምንም አላየንም አለኩት ምን አለኝ አዎ ብዬ ሰለው አይ ብሬ አለ እናም ዛሬ ያባረረው ወንድ ልጂ ጦሮት ይኖራል እኔም ሲሳካልኝ አዳንዴ እረደዋለው
እናትሽን ፈጣሪ እድሜ ይስጣት ጀግና ነች
በአለመግባባት መሃል ቤተሰብ መግባት አለበት ባይ ነኝ እኔ
ምክንያቱም ብዙ ሴቶች ችግራቸውን ለቤተሰብ ሳያማክሩ ሞተው ( በባላቸው የተገዱ ሴቶች አሉ
እሷ ከሞተች በኋላ ቤተሰብ አለመግባባት መኖሩን ታውቁ ነበር ተብለው ሲጠየቁ አንድም ቀን ተናግራ አታውቅም ይላሉና ቤተሰብ መግባት አለበት ባይ ነኝ
ቤተሰብ ገብቶ ነው ዛሬ ከአባቴም ከእህቴ ወንድሜ የተለያየው ለማሰታረቅ ቢለፉም አልሆነም ትዳር ላይ ቤተሰብ ማሰገባት በእሳት ላይቤንዜል ማፈሰስ ነው
@@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
ቀላል ችግርንና ተወያይቶ የሚፈታ ሲሆን እንጅ ችግሩ ከከፋ ቤተሰብ ግድ ነው ለመግደል ዛቻ ያደረገን ባል ስም እያለች የምታሳልፍ ከሆነ አደጋው የከፋ ነው
ትክክል ችግሩ የከፍና ሁሌዬም ጠብ ከሆነ ቤተሠብ መግባት አለበት እደዚህ እዬደበደባት እደት ቤተሠብ አያቅም ብትሞትስ ቤተሠብ አያቁም መጀመርያ ግን ቤተሠብን አይወድም አለች እዴት ካልወደደ እዴት ትዳር ይኖራል
እኔ ልጀን የኔ አደለይም አለኝ እኔም በዛው ወሠኩ ለመለየት ተለያየን ልጀን አሁን ፀዳ አርጌ እያሣደኩነው እሡ ክብሩ ቀረበትጂ እኔ አልተጎዳሁም ይሆ እርኩሥ ጀግና አባት እዳለ ሁሉ ቆሻሻ ወዶይም አሉ😊
ጀግነ
Jegna
💪💪💪💪
የረዳሽ እግዚአብሄር ይመስገን ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ጀግና ነሽ ወድቀሽ ማየት ፈልጎ ነበር ቀረበት እያየ ይንገብገብ
በጣም ልክ ነሸ
አይኗ ፈዟል የምታለቅስበት ይሆን
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያበርታሽ!!!
አይዞሽ እህቴ። እግዚአብሔር ልጆችሽን ሰብስበሽ ለማሳደግ ያብቃሽ። አባት ወደ ልብህ ተመለስ
አይዞሽ እህቴ እንኳን አንቺ ተረፍሽ ልጆችሽንም እናትሽጋ ማድረግሽ ጥሩ ነው የዛሬን ችግር አትይ ነገ ሌላ ቀን ነው ጠንከር ብለሽ ለምን ተሰደሽም ቢሆን ልጆችሽን አሣድጊ እሱም የእጅን ያገኘዋል በህግም ግዴታው ነው መርዳት ብቼ ጠንካራ ሁኝ
ልብ እግዛብሄር ይስጠው።ይህ ካልሆነ ለልጆች ፍትህ ይገባቸዋልና በፍትህ እንዲጠየቅ ልታግዟት ይገባል ።
እኔ ምን እንደምል አላቅም ብቻ እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ የሴት ልጅ እንባና ስቃይ😢😢😢እግዚአብሄር ይፍረድ
አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ❤❤ትህትናክን ሳላደንቅ አላልፍም
እግዚአብሔር በልጆችሽ ያስደስትሽ ካንቺ ማህፀን የተገኙ ናቸዉና አይክዱሽም አይዞሽ ለሱም ፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ
አላህ ይስበረው ወላሂ ሚስኪን መሆና ከንግግራ ታስታውቃለችምንም ነገር አታውቅም አላህ ይቀጥቅጠው ህግ የለ አገራችን አላህ ይድፋው ባለጌ ጨካኝ
Awon yijetkitew.
Amin
ባሎቻችሁ እየቀጠቀጧችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ስቃይን ችላችሁ የምትኖኑ ሴቶች ልጆቻችሁ ሲያድጉ አባታቸውን እንዲበቀሉ ማድረግ መቻል አለባችሁ ለአባትነት ማዕረግ የማይገባቸው ወንዶች የዘሩትን ማጨድ ግድ ይላቸዋል
Bichenkish new enate bicha yeset lij meters.
😂😂😂
በቀል የእግዚአብሔር ነው የእጃቸውን መቼም አያጡም ልብ ይስጠን ለሁላችንም
አረ አይባልም ። አያምጣው ፈጣሪ ይጠብቀን ነው የሚባለው። እንደገና የአባትና የእናትን ችግር ልጆቹ አስተላለፉ አይባልም
ምን አይነት ምክር ነው?
😢😢😢የአፍ መፍጫ ቋንቋዋ ኦሮምኛ ስለሆነ እንጂ በጣም ተጎድታለች ሀሳቧን በአግባብ አልገለፀችም😢😢😢 እግዚአብሔር ያግዝሽ
አይደል 😆
አጅብ ስንት ሰው አለ አማረኛ አትሰሚም ልበል
አልተረዳነም ያለ ሰው አለ እንዴ? ሚፈጭ ይፍጭሽ😂
ዱዝ ልጅቱ እኮ ጎጃሜ ናት ጎጃም ኦሮመኛ ነው እንዴ ሚናገሩት😂😂😂
Yetefa belo gojame ale enda 😂😂😂😂
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደ... የመልካም ስዎች ጥግ.. አስተዋይ... ምክንያታዊ... ለስራው ሀቀኛ ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተስቡ.. 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻👏👏👏😍
እግዚያብሔር የእጁን ይሰጠዋል እሷ ታስታውቃለች በጣም ነው የተጎዳችው
እናታቸው ልጆችሽን ከእናትሽ ተቀበይና አሳድጊ ራስሽ ይዘሽ👏አታሰቃይቻው ልጆቹን አባታቸው ደሞ ፀበል ይግባ የሰፈረበት መንፈስ አለ በፀሎት አስቢው ነገ በሰላም አብራቹ ምትኖሩበት ነገር ይፈጠራል ለልጆቻቹ ስትሉ
የማይጠቅም አባት ለልጆቹ በሺታ ነው ነገ ልጂሺን ይደፍራቸዋል ሤቶችየ ንቁ ጊዜው እደድሮው አደለም
እውነት 🥺
እረ ጌታ ምን አይነት ዘመን ነው ፈጣሪ ሆይ ማረን ሰንት አይነት አውሬም ወንድ አለ ሰንት ጥሩ አባቶች ባሎበት እናተን ማየት ያማል
የማንሰማው የለም ምድር እስካለን ድረሰ እድሜ ይስጠን እጅ ንሮ ውድነት ጦርነት እረሀብ ያራውጠናል ሰውም አንዴ በዝሙት በስንቱ እንሸማቀቅ ጌታ ፍረድ
ዝሙት ሲስፋፋ ጦርነት ይበዛል ሀቢቢ ያረሱለሏህ የዝሙት መስፋፋት ነው የጦርነት መጨካከንን ያመጣብን የድሮዎን ኢትዪ ይመልስልን በፋሽን ስም ከባህልና እምነት ያፈነገጠው
አይዞሽ እህቴ ይሄም ቀን አልፎ እሱ የሚአለቅስበት ቀን ይመጣል አለኝ የሚለውን የሚመካበትም ነገር አጥቶ, አንቺም ከተረጂነት ወተሽ እሱን የምትረጂበት ቀን ይመጣል ሁሉም እንዳለቀስ ወይም ህይወት ሁሌም እንዳዘነበል አይቀርም
እዮሃ ሚድያ ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
አለም ሰገድ ምርጥ ሰወ🎉🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ዉስጥ የገባዉን ሴጣን ፈጣሪ ጠራርጎ ያዉጣልን 😭😭😭😭😭
አይ የሴት ልጅ ፈተናዋ መብዛቱ ኡፉፉፉፉፉፉ በጣም ያማል አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ለበጎ ነው እና አይዞሽ ተሰፋ አትቁረጭ😢ወንድማችን በርታልን መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤ፍትህ ለህፃናት☝️☝️☝️
ፈጣሪ ❤ያራራልሽ አይዞሽ ሴቶች አባካችሁ ከተለያችሁ መልሳችሁ አትግጠሙ አንድ ሠዉ ከሄደ በኋላ ተመልሶ ከመጣ ያልጨረሰዉ ነገር አለ ማለት ነዉ
😢😢😢😢 ልጁ በገንዘብ አይገዘዛም ይቆጭሃል ወንድም ልጆችህን አሳድጋቸው በምንም ውሰጥ ብትሄን ለልጆችህ ዋጋ ክፍል ያድጉና የሚቆጭህ ግዜ ይመጣል ኡፍፍፍፍ የኛ ችግር ለልጆች
ሰውየው ደነዝ የደነዘ ጅል ቢጤ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
ሲያረጅ እኮ መጦ ልጆቸ ብሎ ያለቅስ ይሆናል
@@hayumamu1725 awo betam yemigermew esunew
አለምዬ አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ ፈጣሪ አበዝቶ ይባርክህ በርታ ወድሜ
የኔ ቆጆ😢😢😢 አይዞሽ የማይረባ ሰው ሌላን ዋጋ ያስከፍላል
አይዞሽ እህቴ ፀልይ ሁሌ ለእግዚያብሔር ንገሪው
የአሌክሰ እድናቂዎች ሰላማቹ በያላቹሁበት ሰላማቹ ይበዛ እሜን በሉ ።
🤲
አይዛሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል እራስሽ ጠብቂ ለልጃዎችሽ አንቺ ነህ ያለሻቸው እና እሱ ልባና ይስጥህ ፈጣሪ ይርዳሽ
የኔ እናት 😢 የኢትዮጵያ ወንዶች ልቦና ይሰጣችሁ
በጣም የዋህ ነሽ እህቴ ወንድ ልጅ እጁን ሰንዝሮ ከመታሽ እገልሻለሁ ብሎ ከፎከረብሽ ወይ አጥፊው ወይ ጥፊ በቃ መጀመሪያ ሆስፕታል ችግሩን መሸፈንሽ አልነበረብሽም ለልጆቹ ይርዳ እንጅ አብረሽ እንዳትሆኝ ይገልሻል አይዞሽ አታልቅሽ ሸንቶ ከወለደ ወድያ ልጆቹን የከዳ እስከሞት የደበደበሽ ኖኖኖኖ እዝህ መጥታ መናገር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ህግ ብኖር ቅልንጦ ይወርድ ነበር
ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ በአሁኑ ሰዓት የዚህ አይነት ችግር በአለም ቤቶች ያሉ ናቸው በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ሐጢያት ግፍ ወዘተ ብንሰራ ነው እግዚአብሔርን ያሰቀየምነው ለዚህ ፆም ጾሎት ንሰሐ መግባት ያሰፈልጋል ብየ አምናለሁ
አይዞሽ የኔ እህት ያልፋል እሺ ልጆችሽን ባሉበት እግዚኣብሔር ይጠብቅልሽ አባትየውም ልብ ይስጥህ ምን ይባላል😢😢
እንደ አሌክስ አይነት መልካም ባል እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ እፀልያለሁ
Endesemut ayhon be photo endayut......ale Tedy afro
Means titinaw arif new. gin bal sihon endasebinew layhon yichilal
ሚስቱን ብትጠይቋት አንድ እሷ ብቻ የምታውቀው ችግር ይኖርበታል ሰው ፍፁም አይደለም
እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን አቤቱ አተምህረትህን አዉረድ
ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በጥበብ ይሳድጋቸዉ
Alex tihutinetihin saladek alalfim egziabher zemenihin ybarkilin betam yasazinal ye bizu welajoch tarik egziabher yrdash lelijochish enkuanim behiwet norshilachew
ከመጥፎ ትዳር መውጣት ተጠንቂቁ ልጄ ለመውለድ አችክሎ
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ስወድህ ተባረክ ! አይዞሽ እህቴ።
መንግስት ከስራቸው ላይ ታክስ ሊከፍሉ ሲሉ አስገድዶ ብር መቁረጥ አለበት ያለዚያ ፍቃድ አለማደስ : ያለዚያ ወንዶችም በየሄዱበት መውለድ ያቆማሉ መጠንቀቅ ይጀምራሉ :: ህጻናት መ ጎ ዳ ት መቆም የለባቸውም:
😂😂😂👍👉
@@thomasayanawu6573 ልክ አደለ ቶሚዬ
Betkkl
የኛ የኢትዮጵያ ሴቶች 70% ይወለድ በእድሉ ያድጋል የሚባል የተሳሳተ አመለካከት አለን
በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ እግዚአብሔር እባሽን ያብሰው በኛ ስህተት ልጆች የሚሰቃዩ በምን መከራቸው አባትየው ልብ ግዛ ቢያንስ ለልጆችህ ኑር😢😢😢
የሕፃናት አምላክ ይፈርድብሀል
እንዴት በስልክ ምክንያት እንደዚህ ሊሆን ይችላል የራሱ የሆን ህይወት አለው ምክንያቱም. ባይሆን ኑሮ ስማንያ ያደርግ ናበር ክዛ ደግም. ክአንች ላይ እንደዚህ ጭን አይፈጥራም ናበት
አይዞሽ እህቴ ቅስሟ ስብር ብሏል😢😢😢 ጠካራ ሁኚ ራቂው አይበጅሽም ጠካራ ስትሆኚ ኮርተሽ ልጆችሽን ታሳድጊያለሽ
የኔ ሚስኪን ቅናት እካ በጣም መጥፎነገር ነው አይዛሽ
Emotional damage 😢 በዚህ አይነት ቤተሰብ ላይ ያደጉ ልጆች ናቸዉ ዛሬ ህዝቤን በጁምላ እየገደሉና እየቀበሩ ያሉት
Ayi balimi
አንዲት ኦሮሞ ወጥታ ችግሯን ስለተናገረች ነው ወይስ እነዛ ብዙ የአማራ ሴቶች የወለዱት እና መንገድ ላይ ያደጉት ጭምር ነው????
@@memiahmed-eu1erኦሮሞ መሆኗ በምን አወቅሽ ግን ኦሮሞ ያፈራቸው በዱር እየኖሩ ነው ህዝቡ እያፈኑ በሚሊየን ብር እየጠየቁ መሳርያ ገዝተው ህዝቡ ሚገሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢😢😢
@@memiahmed-eu1er አይፈረዱብሽም የንፁሀን ደምና እንባ እኳ ሳይጠይቁ ያስለፈልፉል🙄
@@memiahmed-eu1erኦሮሞ መሆኖን በምን አወቀሽ ታቢላ ተለጥፎባታል ምን አይነት ጀዝባነት ነው ሁሉ ነገር ከዘር ጋር ካላገናኞቹ አይመሽም አይነጋላቹም ተብላቹ ነው
አቤቱጌታሆይ የዚህ አባትስ የተለዬነዉ እኔከባለቤቴጋ ከተለያዬን 5አመታችንነዉ አንድት ወልደን በ5አመትዉስጥ አንድምቀን ልጁን አይኗን አይቶአት አያቅም መርዳት እንኳእኔም አልጠየቅሁም የዛሬዘመን ሴትልጆች አባታቸዉን አብዝተዉ ይወዳሉ ኧርወንዶች ልጇቻቹሁን አሳድጉ ተንከባክባቹሁ
እረ አታልቅ ጥላትሽ ያልቅስ የኔ ምስኪን የኔ አሳዛኝ አይ ወዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ወልዳችሁ እየጣላችሁ ሚስቶቻችሁን እየበደላችሁ አላህን አትፈሩም መቶ አመት ላትኖሩ
Yenen hewet betaye demo min teyalsh yawem muslim hono subhan Allah gefena
ሱባሀን አላህ አደኔ እራሱ ደርሶብኝ ያውቃል አስረደ ወር ብቻዬን ሁለት ልጆቸን ይዥ ንብረቴን ሁሉ ቀማምቶኝ ባጃጅ እያለ ቤተደ ኪራይ እያለ አብረሽኝ ካልኖርሽ ብሎ መከራየን አሳይቶኝ ያውቃል እሰው ቤት እንጀራ የሆቴል እየጋገርኩኝ እውነቷን ነው አሉ ልክ ነህ አለምዬ ግን አልሀምዱሊላህ ዛሬ ላይ በደስት እገኛለሁ እንደሱ አይደለሁም እየላኩለት አንዳንደደ ጊዜ ልጆቹን ይዞ እየኖረነው
የኢትዮጵያ አብዛኞቹ ወዶች እኮ ክፋታቸው ትዳር እድጠላ ያረጉኛን እህቴ ይቅርብሽ ከዚህ ጋር እዳትኖሪ በስማም ልጆቹን ይርዳ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት😢
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አልፈሽዋል አሁን ግን ልጆችሽ አንቺ ታስፈልጊቸዋለሽ አይዝሽ
አይይይ ፈጣሪ እግዚአብሔር የጁን ይሰጠዋል ይህንንም ደሞ በኔ አይቻለሁ አትበድይ እግዚአብሔር እውነት ፈረጅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
አብዛኛውን ወንዶች ድንጋይ ልብና ለስሜታቸው ሙዋች ናቸው ልጆቻቸውን በሴት ለመቀየር ምንም አያግዳቸውም
ተባረክ ወንድማችን ክፍ ወንዶች ቡዙ ናቸዉ ቤት ይቁጠረዉ
እኔም ባል ብዬ እጠራሀለሁ የኔ አሳቢ የኔ ሩህሩህ ፍቅሬ ፈጣሪ ከኔ ቀንሶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የቤቴ ልኡል❤❤ሚስትህ ትወድሀለች እሺ
ማሻአላህ አላህ በሰላምያገናኚሺ ሀቂቃእኔምውዱባሌ ውድልጁን ይዞ ብቻውን እያሳደገ እያስተማረ ሀቂቃ ምሳቃራሱ እየቋጠረ ነውእየኖረያለው ከስራጋ
ቆይ ከሁለቱም በኩል ሳትሰሙ አትፍረዱ እሺ በመሀል ልጆቹ ያሳዝናሉ
ይሄ በቂ ነው ምንም የሱን መስማት አያስፈልግም ይሄን የመሰሉ ወንዶች ሞልተዋል በሃገራችን አንቺ የሱን ጠብቂ እኛ የልጅቷ ንግግር በቂ ነው ለመዳኘት
ወይጉድ ቁሜመቅረቴነው የወዶችን ጉድ ህ እየሠማሁ የኔእህት አይዞሽ በፀሎትበርች ፀበል ተጠመቂ ሥገች ሽአመት አይኖርም አለምአላፌነው
Sorry l m think about you
you're good person you're good woman
you're very nice
you're very nice grill insallah Allah with you
እኔ እንደሚመስለኝ ሰውየው ሌላ ትዳር ያለው ይመስለኛል ከሌለው ግን ጤነኛ ስላልሆነ የግድ ምርመራ ያስፈልገዋል
የናናት እግዚአብሔር ልጆችሺን ያሳድግልሺ በልጆችሺ ትካሻለሺ አይዞሺ 😢😢
እግዚአብሔር ይርዳሺ ለልጆችሺ ሄወት ክባድናት
አይ አለም ሠገድ ወድሜ ስንት ችግር አለ ብለህ ነው ስት ስቃይ አይቸመሠለህ እዚ የደረስኩት ብቻ ተመስገን
😢 የኔ እናት እባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ
እህቴ አታልቅሺ እመ አምላክ ልቦና ትስጠው ለሰውየው ምን አይነት ብልግና ነው ትዳርኮ ክቡር ነበር አይ ሰው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 😢😢😢
ውይ ብዙ እናቶች ለልጆቻችሁ ሲሉ ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ ውይ ወንዶች ልቦና ይስጣቸው
በጣም
ግን እንዴት ነዉ ሺጉጥ ያወጣብሺን ሰዉየ ደግመሺ ታርቀሺ የኖርሺዉ ዉይ ድፍረትሺ ሆሆ በመጀመሪያዋ ልጂ ነበር መለያየት የነበረብሺ
ayital new yene ehitim betegnachibet shigut tokisobat ke Egzihabher ga gudegnawu ejun wode howala meliso aterefat yihe ye honew 2000 new eske zare abiro nachew keza bohala ande lij woldalech bicha ayital new
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀን ያልፋል እህቴ ጥሩ ቀን ይመጣል
ይህን እየሰማን ቆመን ቀረን አልሃምዱሊላህ አላገባም
የራስሽን ስስህተት ወደፍርድቤት እንዳታላክኪው ተመልሰሽ ወደቤተት እየተከረፈፍሽ ከመግባት መጀመሪያ በወንጀልም በፍችም መክሰስ ነበረብሽ በፍላጎትሽ ተመልሰሽ ገብት አልሳካልሽ ሲል ሰውየው ሐገርቀይሮ ከሄደበኃላ ፍርድቤት ምምምን ያድርግሽ
ሴቶች ግርም የሚሉኝ የባላቸውን ፀባይ እያወቁ ትንሽ ፊት ሲሰጣቸው ማርገዝ ይፈልጋሉ። ሴቶች ልብ ግዙ የማንም ባለጌና ዱርዬ በህይወታቹ እንዲጫወቱ አትፍቀዱ። እህቴ ይሄ ባል አይሆንሽም እመኚ ዳግም እንዳትሸወጂ። ልጆችሽን እናትሽ ጋር ይሁኑ እሱን ለህግ አቅርቢው እንዳትለቂው አንቺ የራስሽን ኑሮ ኑሪ
አለምሰገድ አቤት ችሎታህ ዝምምምምም❤❤❤
ትክክለኛ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ባልየው ኧራሡ ሠለ ሚሟግጥነውእሥዋን ሚጠራጠራት 2016የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም አይለወጥም ወይ ሠላም ለአገሬ ሠላም ለኢትዮጵያ ጌታኢየሡሥ ሆይ በደምህ ሸፍናት
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
መድሀንያለም እድሜ @ ከ ጤና ጋር ይስጠን እንጂ.. እማንስማውም እማናየውም
ነገር የለም... ጆሮዋችን እንደው... አልሞላ ብሎዋል ::
እሄ እሚገርመኝ 1 ልጅ ወልደው
ያልታረመ ባል ወይ ሚስት
2/3 እየወለዱ ለልጆቹ አዛ
አቦ ወድያ... ወይ በ ኮንዶም መጠቀም... ልጅን እዚህ ምድር አምጥቶ ከማስቃየት ::