ካንሰር እንዳለብኝ ሳውቅ ወይ አንችን ወይ ልጅሽን ምረጪ ተባልኩ!/ እንመካከር ከትግስት ዋልታንጉስ ጋር/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide​​​​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv​​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​​ #EthiopianTvShow​​​​ #EBSTV​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​ #Your​​​​#1choice​​​

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @netsanetsisay4147
    @netsanetsisay4147 3 ปีที่แล้ว +513

    “ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
    - ምሳሌ 31፥10

    • @awalomkahsay7133
      @awalomkahsay7133 3 ปีที่แล้ว +5

      IT'S TRUE IT'S WRITTEN...GOD BLESS YOU SISTER 🙏

    • @MamaLlama2127
      @MamaLlama2127 3 ปีที่แล้ว +1

      እጅግ በጣም

    • @sabawassihun1964
      @sabawassihun1964 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን !!!!

    • @mimib.5296
      @mimib.5296 3 ปีที่แล้ว +1

      You are right sister, it's written!
      I thank God for his word!
      I thank God for his healing our sister!
      Thank you for sharing the word of God!
      God bless you abundantly!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 ปีที่แล้ว +173

    የእኔ ቆንጆ የታመንሽው ጌታ አላሳፈረሽም ጀግና ነሽ ልጅሽ አድጎ አግብቶ ወልዶ የእሱን ልጅ ለማየት ያብቃሽ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Benjifirst00
      @Benjifirst00 2 ปีที่แล้ว +1

      አዝንስለሁ በጣም

    • @edenkibru5325
      @edenkibru5325 2 ปีที่แล้ว

      latemelese arefalech

  • @addiskeaddis1641
    @addiskeaddis1641 3 ปีที่แล้ว +390

    እኔ ከዘጠኝ አመት በፊት ካንሰር ታምሜ ነበር ካገባሁ ደግሞ ገና ሁለት ዓመቴ ነበር ልጅም አልወለድንም:: ነገር ግን ባለቤቴ ህመሜን ከኔ በላይ ታሞ እያለቀሰ እየፀለየ እና እየተሳለ ያንን ክፉ ጊዜ አሳልፎኝ እስከዛሬ በፍቅር እንኖራለን:: ምንም እንኳን ልጅ ባይኖረንም ትዳራችን ለብዙዎች አርአያ ሆኗል:: እግዚአብሔርን የሚያምን ሰው እና ትዳር ምን ማለት እንደሆነ የሚገባው ሰው በችግር ጊዜ ጥሎ አይሄድም:: በህይወቴ እንደዛሬ ልቤ የተነካ አይመስለኝም:: እኔ ባንቺ ቦታ ሆኜ አልፌአለሁ:: ግን እንደዚህ ጠንካራ ሆኜ ይማውቅ አይመስለኝም:: ያውም ጥሩ ህክምና ባለበት ሃገርና ጠንካራ ሰው ከጎኔ ሆኖ:: አሁንም ቢሆን እድሜዋ የሚቀጥለውና ጤነኛ መሆን የምትችለው ህይወቷን የሰጠችው ልጇ አብሯት ሲሆን ነው ብዪ ስለማምን ሕጉ ባለበት ይቀመጥና የልጇ አባት ይችን በማረግ እንዲተባበራት እመኛለሁ:: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 3 ปีที่แล้ว +5

      Egziabher enquan atrrefesh ehite

    • @yaallahadera9726
      @yaallahadera9726 3 ปีที่แล้ว +4

      Yeni konjo gobez

    • @EdenAbebe1969
      @EdenAbebe1969 3 ปีที่แล้ว +3

      Ewnt new temsgn

    • @alemseyifu21
      @alemseyifu21 3 ปีที่แล้ว +7

      እንኳን እግዛብሔር ማረሽ ወንድሜም አመሰግንኻለው እኔም ስላለፍኩበት እግዛብሔር አይለያችሁ🙏🙏🙏💓

    • @addiskeaddis1641
      @addiskeaddis1641 3 ปีที่แล้ว

      @@fiametaferede7428 amen Egzeabher yestelign

  • @lensaregasa7924
    @lensaregasa7924 3 ปีที่แล้ว +64

    ብዙ ጠንካራ ሰዉ አውቃለሁ
    የኔ ቆንጆ አንቺን የምገልፅበት ግን ምንም ምንም ምንም ነገር የለኝም የረዳሽን ጌታ ከመባረክ ውጪ

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 3 ปีที่แล้ว +150

    ይህን ሁሉ ተደራራቢ መከራ እንድታልፍ ጥንካሬ የሆናት እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🏽። በትንሹ ለምናማርር ትልቅ ትምህርት ነው። አሁንም ፈጣሪ በሁሉ ነገር ይድረስልሽ።

  • @rahelworku8286
    @rahelworku8286 3 ปีที่แล้ว +20

    “ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
    የኔ ቆንጆ የረዳሽ እና ያገዘሽ እግዚአብሔር ይባረክ🙏🙏
    ባል ተብዬው ግን ግፍ ሳይሆንብህ ወርቅ ልጇን መልስላት

  • @azebtsegye9624
    @azebtsegye9624 3 ปีที่แล้ว +224

    እውነት ነው እሰከ መጨረሻው የሚወደው ጌታ ነው ስሙ ይባርክ

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 3 ปีที่แล้ว +1

      ይኔ ማር ቆንጆ አግዚእብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ እራስሽን የከፈልሽበት ልጅሽማ የአንቺ እና ይአንቺ ነው እርግጥ ባለፋት ይመከራ ጌዜ የግድ ከእባቱ የበለጠ ለልጅ ማንም አይመጣም ዛሬን ደግሞ አንቺን ጌታ መኖርን ስለሰጠሽ ልጅሽን እንደ Drug addict እንደሆኑ እናቶች ታይተሽ Time limit ሊደረግብሽ የሚገባ አይመስለኝም የአንቺ ጌታ እንኮን ልጅን ሕይወትሽን መልሶልሻል የእንቺ ፈጣሪ የተለየ እስከሚመስለኝ ድረስ በደስታ እንባ ሆኜ ነው ያዳመጥኩሽ የኔ ብርቱ አንደበተ ርቱህ ቆንጆ እኔ ከነቤተሰቤ ከጎንሽ እንሆናለን ትክክለኛውን ፍርድ እስክታገኚ የማርያም ልጅ ያ የሚወድሽ አምላክ ይርዳሽ እ ና ከ ብ ር ሻ ለ ን

  • @edenbirhanu3934
    @edenbirhanu3934 3 ปีที่แล้ว +50

    14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
    15 ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
    16 ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። መዝሙረ ዳዊት - ምዕራፍ 91  እግዚአብሄር መልካም ነው! በርቺ.

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 3 ปีที่แล้ว +326

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ለምንድን ነው ሰዎች እርዳታ በሚያስፈልጋቸው ጊዜ ከጎናቸው በመራቅ የበለጠ ሀዘን የምንጨምርባቸው

    • @meronkebede7591
      @meronkebede7591 3 ปีที่แล้ว +8

      Wndohe bzhei ytawke nahweeeee

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +6

      አለማስተዋላችን ማን ይፈልገዋል ምንም የሌለውን ? እናት እንኳን ትረሳ የለ

    • @mcyzmc
      @mcyzmc 3 ปีที่แล้ว +5

      አብሶ ወንዶች ሁሉም ባይሆኑም ባብዛኛው

    • @assinoname3608
      @assinoname3608 3 ปีที่แล้ว

      I don’t know I’m on my goodness

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 3 ปีที่แล้ว

      @@meronkebede7591 ende setochis bihonuii tewu enji

  • @ባይተዋሯሴት
    @ባይተዋሯሴት 3 ปีที่แล้ว +20

    ባል እኮ ባዳ ነው እህቴ እግዚያብሔር እንኳን እረዳሽ ልብ የሚሠጥ ለእግዚያብሔር ብቻ ነው እሱ አይጥልም አይረሳም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚያብሔር አሁንም ይርዳሽ

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ አትሳሳች ሁሉም ባሎች አንድ አይደሉም እኔም እሷ ባለፈችበት አልፌአለሁ ግን የያኔው ጔደኛየ የአሁኑ ባለቤቴ ይሄው ከበሽታው በህዋላ እንኳን 11 አመት አብረን ነን ያውም ልጅ ሳንወልድ ጥሎኝ አልሄደም ስለዚህ አሉ በሁላችንም ባህሪ በሴቱም በወንዱም የሰው ችግር የሰው በሽታ እነሱ ላይ የማይደርስ የሚመስላቸው እራስ ወዳዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ማለት ነው

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 3 ปีที่แล้ว +59

    ፈጣሪ ላንቺ የሰጠሽን ፅናት ለኛም ያድለን እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ አብዝቶ ይቅረብሽ ከዚህም በላይ ከልጅሽም አይለይሽ ፈጣሪ ፀሎቴም ምኞቴም ነው

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እኮ ግርም እሚለኝ የሀገራችን ፍርድ ፍርደ ገምድል መሆኑ ነው!! ባልዋ ጥሩ ሰው አይደለም ነገ እሱ ከዚህ የባሰ ነገር ሊገጥመው ይችላል! ስትጋባ በችግርሽ በህመምሽ ላልተው ሽ እሚል አለ በእንግሊዝኛ!! የኔ ቆንጆ ለብዙዎች አርአያ ጀግና ነሽ! የልጅ ልጆችሽን እምታይበት እድሜ ይስጥሽ!!😍

    • @alohacell6319
      @alohacell6319 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል አሜንንንን ይስጣት🙏

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 3 ปีที่แล้ว +58

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው ይሄን ሁሉ ፈተና ያሳለፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ልጅሽን ለማሳደግ ያብቃሽ

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 3 ปีที่แล้ว +1

      Gobaz E/r herso yemrs yene konjo ayezos

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 ปีที่แล้ว +12

    አንቺም መጸሀፍ ጻፊልን በማርያም እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ድንቅ ተአምር ሲያደርግልሽ ለብዙ ሰዎች በረከት እንድትሆኚ ነው። የዘመናችን ድንቅ ጀግና ሴት።

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 ปีที่แล้ว +92

    አሏህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ
    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @wh9847
    @wh9847 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ምስጋና ለሚገባው ለልሁል አምላክ ክብርና ምስጋና ዛሬም ነገም እስከ ለዘለዓለም ለእርሱ ይሆን!!! መቼም በእግዚአብሔር አምሳልና እስትንፋስ የተፈጠረ ስው እንደዚህ አይነት የይሕይወት ፈተና ሲፈተን እግዚአብሔር እረድቶት እግዚአብሔር አቅም ሲሆነው ከዚህ የሚበልጥ ደስታ የለም አሁን በስማይ በምድር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!!!. በእውነት እኔም ምስክር ነኝ በእውነት በስው ዘንድ አለቀ የተባለውን እግዚአብሔር እንደገና በሕይወት ጉዳና አዲስ ምዕራፍን ሲያዝጀምር!!! እናም ያረጋጋህኝ በነውጡ ዓለም ጋሻኤ ነህና ለዘለዓለም እኔ ልበልህ እረድኤቴ ስለሆንክንኝ አቅም ጉልበቴ!!! ዋው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁንንንን..... ግን እግዚአብሔር ፈራጅ ነው የእግዚአብሔር ፍርድ ከመምጠቱ በፊት ይችን ጀግና እናት በእንዱ ጡቶአ አጥብታ አሳድጋ ምሳሌ ለሆነች ሴት መልሱ ይሄ አይደለም እኔ ግን ፈራው ወገኖቼ ፈረሃ እግዚአብሔር አጣን ስው በስው ላይ እንዲህ ስጨክን ፍርድ ሲጣመም እግዚአብሔር ግን ብዙፉኑ ላይ ነው አይዞሽ አሁንም የታመንሽውን ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ በአንቺ ላይ ትልቅ ዓላማ አለው ደግሞ እርሱ ምርኮን መልሶ ይስጥሻል ተባረኩ ኢቢኤሶች!!!

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 3 ปีที่แล้ว +277

    ገዳይ በሽታ፣ የእርግዝና ጭንቀት፣ ወልዶ ያለው የእናትነት ጫና፣ surgery ተደርጎ አንድ ጡት ብቻ ማጥባት፣ የትዳር አጋር መራቅ፣ የወላጆች በህይወት አለመኖር እና ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ሁነቶች VS የእግዚአብሔር መገኘት🤭🤭🙏🙏🙏
    እህቴ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ። ጌታ ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏እምባዬን 😭😭😭 መቆጣጠር አልቻልኩም🤭🤭

    • @kljsitijemalopl4561
      @kljsitijemalopl4561 3 ปีที่แล้ว +10

      እኔም ተጀምሮ እስኪ ያበቃ በዕንባ ነው ያየሁት ያመኑት ሲከዳ ወዴትም አይኬድም ወደፈጣሪ ከመለመን ውጪ በባሏ በጣም ነው ልቤ የተሰበረበት ሌላው ቢቀር ልጆን መመለስ አለበት

    • @negatabera2749
      @negatabera2749 3 ปีที่แล้ว +2

      ጌታ ከሁሉም የበላይ

    • @hannamesfin5937
      @hannamesfin5937 3 ปีที่แล้ว

      She is very strong person Amelak cherso yemarshe berchi

    • @selamselam805
      @selamselam805 3 ปีที่แล้ว

      😭chekagna sew new

    • @negatabera2749
      @negatabera2749 3 ปีที่แล้ว

      @@selamselam805 መስሎት ነው ውበት በሴኮንድ ትጠፉለች በሆነ አደጋ ሞኝነቱ

  • @atkltwubshet2936
    @atkltwubshet2936 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እህት የምትይውን በጣም ነው የምረዳሽ እኔም ስላለፍሁበት ግን ተስፍን የሰጠ ጌታ የታመነ ነው ሁሌም በጌታ ደስ ይበልሽ ።

  • @larminiermaretammolla7528
    @larminiermaretammolla7528 3 ปีที่แล้ว +78

    የኔ ማር የረዳሽ ጌታ ይባረክ ባንቺ ምስክርነት እኔ ተነሳዉ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት እግዚአብሔር ደሞ መልካም እረኛ እንዴት ላግኝሽ ያንቺ መጽናትና ብርታት ለኔ ተስፋ ሆኖኛል ተባረኪ ከቻልሽ በኢሚል እንገናኝ

    • @kidestsimma1067
      @kidestsimma1067 3 ปีที่แล้ว

      Endanche kebad bayhonem kebad neber beye yetchenekubet yenebere anchen say degmo Tesfa. end alegh yamenkubet yegermal ebakeshen endat lagegnesh

    • @martamolla9437
      @martamolla9437 3 ปีที่แล้ว

      አዋ እኔም ላገኛት ፈለኩ እንዴት ጌታ የረዳት ሴት ናት ላወራት ፈለኩ መቺም ህይወት ብርቱ ሰልፍ አይደል ግን ጌታ መልካም ነዉ

  • @hemenstayathome7439
    @hemenstayathome7439 3 ปีที่แล้ว

    ማሪያምሲናዬ አንቺ የፅናት ተምሳሌት ነሽ ጀግናዬ ነሽ በዚህ በሽታ ለሚታመሙ ሁሉ
    ተስፋ ነሽ ብርታት ነሽ ጤነኛ ነኘ ለሚለው ሁሉ እግዚአብሔርን ለሚያማርር ተግሳፅ ነሽ
    አሁንም የአመንሽው ጌታ የተደገፍሽበት ታማኝ ጌታ እግዚአብሔር አይተውሽም እርሱ የታመነ ጊዜ አይቶ የማይከዳ ታማኘ አባት ነው አሁንም በሱ ተደገፊ በርቺ
    ካንሰር ተገኘብን ማለት ሞትን ማለት አይደለም የበለጠ የሚገለን አቀባበለችን
    ነው እኛ አገር ሰው ካንሰር ተገኘበት ከተባለ
    ሰው ተስፋ ይቆርጣል ሀኪሞች ተስፋ ይቆርጣሉ በሽተኛው በሽታውን ይደብቃል
    ለካንሰር ያለን ግንዛቤ በጣም አናሳ ነው
    እንደማንኛውም በሽታ ገዳይ ነው በጊዜ የማወቅ እና ያለማወቅ ጉዳይ ነው ቢሆንም
    በሰው ጥንካሬና ብርታት በእግዚአብሔር ላይ በመደገፍ በሽታውን ማሸነፍ እንችላለን

  • @enanamawcha4664
    @enanamawcha4664 3 ปีที่แล้ว +35

    አነጋገርሽ፥ በፈጣሪ ላይ ያለሽ እምነት፥ ጥንካሬሽ ምን ልበልሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አብቅቶሽ በሰው ፊት ለማመስገን አበቃሽ ቀጣይ ህይወትሽ የተባረከና አስደሳች ይሁንልሽ

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 3 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ለባለቤቷ ነው መልክት ያለኝ ልጁን እሚወደው ከሆነ ልጁን ለአናቱ ይመልስ ፡ለምን ፈጣሪ እሷን ሲምራት በምክንያት ነው፡ ልጇ በደስታ እንድታሳድግ ነው፡ሞት አስቦ ከሆነ ማን ቀድሞ እሚሞተውን እሚያቀው ፈጣሪያችን ነው (እግር ቀጭን ይሞታል ሲሉ ፤እግረ ደንዳና ይላል ተረቱ፤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +123

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በማይረቡ ነገሮች ለሚያማርር ስው ትልቅ ትምህርት ነሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ከምንም በላይ ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅሽ ረድቶሻል አሁንም ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @sulamith.7165
      @sulamith.7165 3 ปีที่แล้ว +2

      @ Ethiopia Kebede እውነት ነው

    • @tihitinanetsuh4108
      @tihitinanetsuh4108 3 ปีที่แล้ว

      You are incredible ❤ amazing woman of God omg I learned so much from u strength, faith, love.....u r so blessed

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 3 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ዉበት ባለ ምጡቅ አይምሮ ባለቤት ስእብናሽ የሚያምር ዉብ የእግዚአብሔር ልጅ ....አንች ጀግና ነሽ በርቺ የእኔ ዉብ እህት......

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 3 ปีที่แล้ว +268

    ምን አይነት ሴት ነሽ የተመረጥሽ የተዋብሽ እንደበትሽ ማር የሆነ እያለቀስኩ ሰማሁሽ በብርታትሽ ደሞ በረታሁ ግን አስተማርሽኝ ባንቺ ውስጥ እግዚአብሔር እየሁት ውስጥሽ ያለው እምነት ተስፍ ሞልቶ ሲትረፈረፍ እንቺን ማዳመጥ ሂወት ይዘራል ።

    • @ss-md6ff
      @ss-md6ff 3 ปีที่แล้ว +1

      Allch enkwani redaschi

    • @sss7921
      @sss7921 2 ปีที่แล้ว +3

      ዛሬ ፌስቡክ ላይ ሞተች ብለው ለጥፈው አየውኝ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

      ​@@sss7921😢😢😢😢አይ

  • @Primefoto
    @Primefoto 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትከበሪ ፅኑና ጠንካራ ሰዉ ነሽ! ህይወትሽን እስከ መሰዋት ደርሰሽ የወለድሺዉን ልጅሽን መልሶ ለማቀፍና ከአንቺ ጋር ሆኖ ለማሳደግ ያብቃሽ። እግዜር ያሰበዉን አናውቅምና ቀኑ እስኪደርስ በፀጋ መቀበል ነው። አስከ ስምሽ የማርያም ስምን የያዝሽ ማርያምስና፣ ማርያም የምትጠብቅሽ ልጅ ነሽ። የአምላክ እናት የምትፈልጊዉን ሁሉ ታሳካልሽ። የእግዜር ሥራ ማሳያ የሚሆንሽ ሰዉ አያሳጣሽ። አይዞሽ በርቺ! እናትና አባትሽንም እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር። እንኳን የቁም ስቃይሽን አላዩ። ስለባልሽም ምንም የማዉቀው ነገር የለኝም። ግን ሰብአዊ ሰዉ ከሆነ የኔ ወርቅ የምትይውን መድሃኒት የሆነልሽን ልጅሽን ለመመለስ እግዜር ልቡን ያራራልሽ። አንቺ ምን አጥፍተሽ ነዉ ጭንቅላቷን እንደሳተች ሰው የእናትነት መብትሽን የከለከሉሽ? በጭራሽ አይገባኝም።

  • @ያህዌ-ቸ2ለ
    @ያህዌ-ቸ2ለ 3 ปีที่แล้ว +73

    የፅናት ተምሳሌት!

  • @marthagatchawe4864
    @marthagatchawe4864 3 ปีที่แล้ว +14

    ቃላት የለኝም ስላንቺ ግን ዝምምም ብዬ ጌታን አመሰገንኩት አንተ በዙፍንክ ነህ ተመስገን እንክዋን ጌታ ረዳሽ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +118

    የኔ ቆንጆ እኳንም አላህ አተርፈሽ በጣም ጠካራ ነሽ የኔ እህት ያንቺን እሩብ ጥንካሬ ቢሰጠኝ ምናለበት ቀሪ ዘመንሽንም በጤና በደስታ ኑሪልኝ

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@tegegnechmuluneh8613 እሺ ውዴ

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እግዚአብሔር ይወዳታል በእመነቷ ያላት ሀይሉን ታውቃለች ለዛውም ነው ሁላችንም እናምናለን የሷ የተለየ ነውር ሳስበው ይኸን በሽታ በጣም ከመፍራቴ የተነሳ በጭቀት ልሞት የምደርስ ባለቤቷ ግን እግዚአብሔር ያራራው

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@አለልኝአባቴመድኸን በጣም ማማቲ ፈጣሪ እረዳት ፈጣሪያችን እኮ እደሰው አይደለም የውስጣችንን ያቃል ውይ እኔም በጣም ይሄን በሽታ ምፈራው

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @sibagotube9062
    @sibagotube9062 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ከጎንሽ የሚሆነው የሰርግሽ ዕለት ብቻ አይደለም
    ያዘንሽም ቀን
    የምታለቅሺም ቀን
    አይ ዛሬ እንኳን አልወጣውም
    ውይ የዛሬው የባሰ ነው የምትይውም ቀን ላይ እግዚአብሔር ከጎንሽ ነው፣ አይተውሽም"
    እንዴት ነብስን የሚያለመልም፣ ትህትና፣ እምነት፣ ተስፋን የተሞላ ንግግር እንደሆነ፣ ይህን መስማት እንዴት እንዳስደሰተኝ። እርሱ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይህን ዓይነት ዕምነት ይስጠን።

    • @eyoassolomon8177
      @eyoassolomon8177 2 ปีที่แล้ว

      Ye tigst mobile felegi nebere ebakachu tebaberugn

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +41

    በጣም ጠካራ አስተዋይ ልጅ ነሽ አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ
    አይዞሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ሁሉም ለበጎ ነው
    አንቺን የመሰለ ሴት ማጣቱ ባልሽ ነው ማዘን ያለበት እላለሁ ዋው

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር መልካም ነው መትረፏ ነው የሚያስደስት የባሏ ችግር የለም የመሠለውን ወይም እግዚአብሔር የወደደውን አረገ ሂወት ትቀጥላለች እዳለችው ይኸን በሽታ ካለማችን ያሳልን ወገኖቸ ከባድ ነው ሳላስበው ሳልጨነቅ አልውልም በጣም ያስፈራል አለባበሳችንን እናሳምር በብዛት ጡት የሚያጠቃ ለምን እርቃን እየሄድን የሠው ስሜት እየነካን እናም መዳኗ ያስደስታል ይመሥገን ለጌታ ምን ይሳነዋል ከልጇጋ እግዚአብሔር ጥሩ ግዜ እድታሳልፍ ይርዳት የተሻለ ታጀኛለች ምክንያት አለው እግዜር ጥንካሬዋ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም ይባላል አባባል አደለም አሁን አመኩ ሁሌ ከኛጋ ይሁን ያጠክረን በስደት ያላችሁ በተለይ ባረብ ሀገር ያላችሁ ለሀገራችን የንስሀ ሞት ይስጠን

  • @ashenafechane3115
    @ashenafechane3115 3 ปีที่แล้ว

    የምር ያልተዘመረልሽ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እኳንም እግዚአብሔር አተርፈሽ በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እህት ንግግርሽ ማር የሆነ ነው እያለቀስኩ ሰማሁሽ በብርታትሽ፣ጥንካሬ እና አስተዋይነትሽ ለሌሎች አስተማሪ ነው ባንቺ ውስጥ እግዚአብሔርን እየሁት ውስጥሽ ያለው እምነት ከቃላት በላይ ነው፡፡ ምን ልበል መግለፅ ያቅታል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እንደአንቺ እምነቱን እና ጥንካሬውን ይሰጠን፡፡ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በትንሹ ለምናማርር ትልቅ ትምህርት ነው። ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ከምንም በላይ ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅሽ ረድቶሻል አሁንም ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን፡፡ ይህን ሁሉ ተደራራቢ መከራ እንድታልፍ ጥንካሬ የሆናሽ እግዚያብሔር ይመስገን። አሁንም ፈጣሪ በሁሉ ነገር ይድረስልሽ።ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ትልቅ ምሳሌ ነሽ እመብርሀን ትርዳሽና ከልጅሽም ጋር ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ለመኖር ያብቃሽ፡፡አይዞሽ አንቺ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ልጅሽም እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገር ያብቃልሽ የኔ ምኞት እንደዚህ የሆንሽለት ልጅ ዶክተር ሆኖ የአንቺን ስም የሚያስጠራ ለአገር ኩራት ያድርገው ንግግርሽን እየሰማው በሀሳብ ልጆ አድጉ ዶክተር ሆኖ በህክምና ሞያው ሕዝብ የሚረዳ የሚያድን የሚፈውስ ያድርገው እድግ ይበልላት እያልኩ ነበር፡፡ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለቁም ነገር ደርሶልሽ የምትደሰችበት ቀን እግዚአብሄር ያድርስሽ፡፡ ለዳኛው ደግሞ እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጠው፡፡

  • @Tsegansh
    @Tsegansh 3 ปีที่แล้ว +37

    የኔ እናት በፀሎት በጣም ነው የማስብሽ። እኔና ቤተሰቤ በጣም ነው የምንወድሽ።

  • @bezawitshimekit6214
    @bezawitshimekit6214 3 ปีที่แล้ว +4

    One of the strongest lady from the world . Thanks God.

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 ปีที่แล้ว +48

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ወንድ ጤነኛ ሥትሆኝ ብቻ ነው የሚፈልግሽ ባለጌዎች ናቸው

    • @dawityadetea8969
      @dawityadetea8969 3 ปีที่แล้ว +5

      @@Sofis-yn6eq እሷ እኳ ባሏን አታማዉም ጨዋ ናት። እናንተም አትሙባት።

    • @ሌመንበላይ
      @ሌመንበላይ 3 ปีที่แล้ว

      @@dawityadetea8969 ትክክል ትልቅ ስው ልጅ ነች

  • @saraabraham5553
    @saraabraham5553 3 ปีที่แล้ว +19

    You are strong women it was happen to me 7 years ago i have 4 children it was very hard to me, Thank you my Lord i am free and healthy know🙏🙏🙏 your star yes we can do it, the name of Jesus be strong my dear sister.❤

  • @meskimeski7643
    @meskimeski7643 3 ปีที่แล้ว +32

    ኡፍ የሴት ጀግና ያስደስተኛል ለኔ ጀግናዬ ነሽ በሪቺ ቀሪ ዘመንሽ በጤናና በሰላም እንድትኖሪ ምኞቴ ነው

  • @dawit5033
    @dawit5033 3 ปีที่แล้ว +28

    "ልጄ ነው ወርቅ ልጄ።"
    ጀግና ነሽ የእኔ እህት። እግዜር ቀን አለው።

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 3 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የእዉነት ቀናዉብሽ
    በተለይ. በራስ መተማመንሽ

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 3 ปีที่แล้ว

    Wow What an amazing story. ይህች የአባት ያህል የምበልጣት ጀግና ልጅ በአካል አላግኛት እንጂ በተደጋጋሚ በስልክ አግኝታኝ ለኔም ምክሯን ለግሳኛለች።
    የጌታ ኢየሱስ አብሮነት የጥንካሬዋና የጀግንነቷ ምንጭ ነዉ።
    የተወደድክ የልጇ አባት እባክህ ወደ ተወደደች ሚስትህ ተመለስ። እርግጠኛ ነኝ በደስታም በሃዘንም በጤንነትም በህመምም .....ላትለያት ቃል ገብተሃል በጋብቻችሁ እለት። ጌታ ኢየሱስ ፊት ምን ብለህ ልትመልስ ይሆን። የቀረችህ ጊዜህ /ጊዜያችን ምን ያህል አጭር እንደሆነች አስበህ ታውቃለህ።

  • @yunusnejmu6114
    @yunusnejmu6114 3 ปีที่แล้ว +41

    የምር ያልተዘመረልሽ ጀግና ነሽ ከልጅሽም አንድ ላይ ሁናቹ የምትኖሩበት ቀን እንደሚመጣ አልጠራጠርም

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሴት። ካሁን በፊት የእርቅ ማእድ ላይ ታሪኳን ሰምቼዋለሁ አዲስና ተጨማሪ ታሪኩ በጣም አሳዛኙ ከባሏ መለያየቷና ልጇን ለጊዜው ማጣቷ ነው እንጂ ሌላውን ታሪክ አውቀዋለሁ ።እውነትሽን ነው ሂወት ይቀጥላል አላህ ከዚህ በላይ ያበርታሽ ያጀግንሽ ለኛ በትንሹም በትልቁም ለምናማርረው ትልቅ ትምህርት ነው። ቲጂዬ ፕሮግራምሽን በጣም ተከታትይ ነኝ አንቺም የኔ ጀግና ነሽ በርቺልን።

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 3 ปีที่แล้ว +83

    ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ትልቅ ምሳሌ እመብረሀን ትርዳሽና ከልጅሽም ጋር ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ለመኖር ያብቃሽ

  • @yoditnegussie2188
    @yoditnegussie2188 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አንቺ ልዩ ወርቅ ነሽ ለብዙዎቻችን ደሞ ትልቅ ትምህርት ቤት በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል እግዚአብሄርን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም አንቺ ያለጥርጥር አመንሽ ዘንበል አለልሽ መዝሙር 90 ላይ ስሜንም አውቋልና እጋርደዋለሁ ፡፡ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፡፡በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ፡፡አድነዋለሁ አከብረውማለሁ፡፡ረጅም እድሜ እሰጠዋለሁ፡፡ማዳኔንም አሳየዋለሁ፡፡ይላል ስለታመንሽ ደረሰልሽ አሁንም ያፅናሽ ልጅሽንም ትልቅ ያድርግልሽ እንደናቱ ጠንካራ ጽኑ የድርግልሽ በራስሽ እንድታሳድጊው እንደፈለግሽ እንድታቅፊው ፈጣሪ ይርዳሽ እመብርሀን ታማልድሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እኔ ደካማ ነኝ ጽናትሽ አበረታኝ አስቀናኝ የልጅሽ አባት አሳዘነኝ አንቺን የመሰለች ቆንጅዬ ጠንካራ ለሌሎች ምሳሌ ሰቶት ነሳው ይገርማል በጅ የያዙት ወርቅ ሆነበት ፈጣሪ ካንቺ ይሁን…ከቻልሽ ታሪክሽን ጻፊው ሌላው እንዲማርበት

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +28

    እምነትሽ አዶኖሻል የኔ ቆንጆ ልጅሽንም አንቺጋር እንዲሆን ይርዳሽ ሰው ስለታመመ ብቻ አይሞትም ያልታመመም ሳይታሰብ እየተወሰደ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ🙏

  • @melatsileshi2130
    @melatsileshi2130 3 ปีที่แล้ว

    የህክምና ማስረጃሽን ይዘሽ እንደገና ወደ ህግ ሂጂ...በየትኛው አሰራር ነው ልጅሽን ማሳደግ የምትከለከይው?አንቺ እጅግ አስገራሚ ሴት ነሽ ወደኋላ እዳትዪ....what a brave hearted woman ur❤❤❤❤

  • @woineshetmulugeta410
    @woineshetmulugeta410 3 ปีที่แล้ว +26

    ብዙ ጠንካራ ሰዉ አውቃለሁ ያንቺ የተለየ ነዉ ፈጣሪ ረጅም ኣድሜ ይስጥሽ ባዉቅሽ ተመኝዉ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር መልካም እና ምህሩቱም የበዛ ነው!!! ክብሩን እና ምስጋናውን ይውሰድ ይሄን ያደረገው እግዚአብሔር ነው! የእኔ ፈዋሽ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ዛሬም ገናና ነገም ገናና ተወዳዳሪ የሌለው ኢየሱስ!!!

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 ปีที่แล้ว +78

    ዳኛዉ ልጇን ከእሷ ጋር እንዲሆን መፍቀድ አለበት ለጤንነቷም ቢሆን ይጠቅማታል እንጅ አይጎዳትም ።

  • @tessema2
    @tessema2 3 ปีที่แล้ว

    ማርያም ስና እግዚአብሔር ባንቺ ይከብራል!! በዚህ ሁሉ ፈተና አምላክሽን ሳታማርሪ አምረሽና ደስተኛ ሆነሽ፣ ለብዙዎቻችን ጤና ኖሮን ብዙ ነገሮችም ተሳክተውልን ነገር ግን በትንሹ ለምናጉረመርመው ትልቅ አስተማሪ ነሽ።
    ጨዋነትሽ ድንቅ ነው። ብዙ አጥተሽ እንደ ኢዮብ "ተመስገን" ብለሻል! አምላክ ባንቺ ይከብራል!!። በቀሪው ህይወትሽ ዋጋ የከፈልሽበትንና የምትወጂውን ልጅሽን በሳምንት አንድ ቀን እንኳን እንድታዬው የሰማዩ ዳኛ የምድሮቹን ዳኞች ልብ ያራራልሽ! ካልሆነም የእግዚአብሄር ፍቃድ ስለሆነ እንጂ የሰዎች ክፋት ስላልሆነ ተፅናኚ የኔ እህት።
    በተረፈ የልጇ አባት ይህንን መልእክት ካየኸው ይህንን ልብልህ: እንደማርያም ስና ያለች እናት በዛ ሁሉ መከራ የፅንሱን የየሳምንት እድገት እየተከታተለች ለእድሜው የሚገባውን የምታደርግ እናትን ልጇን ቶሎ ቶሎ እያገኘች ከማያልቀው wisdom እንድታካፍለው ፍቀድላት። ለልጁም ሆነ ላንተ ጥቅሙን ታየዋለህ። በትዳር ባትሆኑም ጥሩ ወንድምና እህትነትን የሚያስቀጥል ፍሬ አላችሁ።
    ጋዜጠኛዋ በጣም ጨዋ ሴት ነሽ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @supraet
    @supraet 3 ปีที่แล้ว +65

    MariamSena, what a strong woman! Indeed God has shown you mercy and healing. Your story is an encouragement to many others! Keep being strong 💪 and trust in the Lord! I pray you'd see your "Gold" son so often.

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling 3 ปีที่แล้ว +36

    የእምነት አርበኛ የሆነች ድንቅ ሴት 👍👍👍👍

  • @Edengirma-g3f
    @Edengirma-g3f 3 ปีที่แล้ว +293

    ባል ግን በምን ሞራሉ ነውልጇን የሚቀማት ህይወቷን የከፈለችበትን ግፍ ሳይሆንብህ መልስላት

    • @menarhlove4968
      @menarhlove4968 3 ปีที่แล้ว +11

      የባል በላይ ይሄን ኬዝ የያዘው ዳኛ ጤነኛ ነው ???

    • @mizanawitb2036
      @mizanawitb2036 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጠንካራና የምትደነቅ አስተማሪ ሴት ናት ባልየዉ ግን ያልታደለ ነዉ ቀረችበት ክፋቱም ያለመታደሉ ምልክት ነዉ ልቦና ይስጠዉ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 ปีที่แล้ว +1

      በዚያውም ክፉ ባል እንደሆነ አየችው ይገርማል

    • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
      @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም 😭😭

    • @gy8086
      @gy8086 3 ปีที่แล้ว

      Betam yasznal!

  • @bezageta3749
    @bezageta3749 3 ปีที่แล้ว +48

    በዚህ ሁኔታ ውስጥ እንድታልፍና ለተቸገሩ ሁሉ አስተማሪና መካሪ እንድትሆን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን።ክብሩን ሁሉ መድኃኔ ዓለም ይውሰድ።

  • @alemethiopiawittube4604
    @alemethiopiawittube4604 3 ปีที่แล้ว +116

    በ ስማም ይህን ያክል የ መንፈስ ጥንካሬ መታደል ነው በ እውነት እኔ በ ለቅሶ ነው የ ጨረስኩት ያንችን ታሪክ

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq 3 ปีที่แล้ว +3

      So do I ? I cried my eyes out. Man ..... is evil.

  • @sebleseble5431
    @sebleseble5431 3 ปีที่แล้ว +15

    ዋዉ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም ያመንሽው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤️💕

  • @titishaethio308
    @titishaethio308 3 ปีที่แล้ว +11

    She is the strongest woman ever I know ❤💕you deserve to be with your werk lij the rest of your life ❤ God bless you 🙏❤ more and more.

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 ปีที่แล้ว +16

    ልጅዋን ለምን ወሰዱባት ግን ካንሰር ስላለባት ኣትኖርም ብለው እንኳን ቢያስቡ እስካለች ድረስ ልጅዋ ከሷ ጋር መሆን ነበረበት፡ fair ኣይደለም፡ የመንፈስ ጥንካሬዋ ግን ያስደንቃል፡ ተባረኪ እህቴ

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝና ጠንካራ ሴት ሰው ካንቺ ብዙ ይማራል እህቴ ።ሌላው ባልሽ ይህንን ፕሮግራም ካየውና ኮመንት ካነበበ የምለው ነገር ቢኖር እንደ ባለ አይምሮ ቆም ብሎ አስቦ ልጅሽን ይመልስልሽ የማይመቸው ቢመስለውንኳን አንቺጋ ሆኖ መርዳት ይችላል።እግዚብሄርኮ ከሰማይ ሆኖ ሁሉንም ያያል. .....

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 ปีที่แล้ว +23

    አይዞሽ የኔ እህት እኔም የጡት ካንሰር ነበረኝ ይኸዉ አምስት አመቴ ነዉ በየጊዜዉ ቼክ አደርጋለሁ ቀሪዉን እድሜየን ለጌታ ሰጥቸዋለሁ አገሬንም ተመልሸ አንድ ወር ደስ ብሎኝ ተመልሸ ስራየን እየሰራሁ ነዉ ጌታ ክብር ምስጋና ይግባዉ።አይዞሽ ሆዴ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ።

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ የተማርኩብሽ ጠንካራ እና መልካም ሴት ነሽ ሌላው ቀርቶ የምትናገርያቸው የተመረጡ ቃላቶችሽ እራሱ ይህንን ሁሉ ፈተና ያሳለፍሽ አትመስይም😮
    ጌታ እንዲህ ምሕረቱን ባንቺ እንደገለፀው እንዲሁ በቀረው ዘመንሽ ከሰማይ የሆነ ሀሴት ሕይወትሽን ይሙላው 🙏
    የተወደድሽ ውብ ሴት ነሽ ❤️

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh 3 ปีที่แล้ว +19

    ማርያምዬ የኔ ቆንጆ በርቺ አይዞሽ። የአምላክ እናትን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከልጅሽ ዘንድ ፍፁም ምህረትን አሰጭኝ ብለሽ ተማፀኛት፡ በአጠባሁህ ሁለቱ ጡጦቼ ብላ ልጅዋን ፈጣሪዋን ትለምንልሻለች።እኔም እንደ አንቺ ታማሚ ነበርኩኝ አመንኩኝ በፃድቃኔ ፀበል ዳንኩኝ። አይዞሽ የኔ እህት የነፍስም የስጋም ባለቤት መድሀኒአለም ፈፅሞ ይማርሽ።

    • @ባይተዋሯሴት
      @ባይተዋሯሴት 3 ปีที่แล้ว

      ድናለች አሁን

    • @Truth-ob7eh
      @Truth-ob7eh 3 ปีที่แล้ว

      @@ባይተዋሯሴት አሜን፡ እስከመጨረሻው ይማራት

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว

      አሁን ድናለች አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 3 ปีที่แล้ว

    የጥንካሬ የብርታት ተምሳሌት ነሽ ሁሌም ጌታ በዙሪያሽ ነው አታስቢ ትልቁን የችግር ጊዜ አልፈሽዋል ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ አልልሽም ቀድመሽ የበረታሽ ነሽ የፅናት ተምሳሌት

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 ปีที่แล้ว +32

    I will pray for you. God is a just Judge. May God gives you grace everyday.

  • @damenechtegegne1892
    @damenechtegegne1892 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካራ አስተዋይ በሳል ልጅ ነሽ ።በጣም ተምሪአለሁ ችግሬን ብቻዬን ለመወጣት ስፍገመገም ፣እግዚአብሔ የሚልክልኝ ስዎች እንኩን ኖ !እያልኩ። ለካ አልፎ ይወራል? አይገርምም ብርሀን ተስፋ አገኘው ባንች ታሪክ። ወርቅ ልጀሽ ታሪክሽም ስለሆነ እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪ ጋር ላንች እንዲመለስ አምናለሁ። ቴጂ ተባረኪ በትንሽ ፈተና ነው ለካ ሞቴ እየጠበኩ ያለሁት አልኩኝ ዛሬ። ተመስገን ጌታዬ።

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +17

    የኢትዮጵያ ህግ ሁሌ እንደተዛባ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነተኛ ፈራጅ ፍርደ ገምድል ናቸው ሲጀመር እናቱ ጋር መኖር ያለበት ጠንካራ ሴት ነሽ እስከመጨረሻው ጠይቂ

  • @surimelody8100
    @surimelody8100 3 ปีที่แล้ว +17

    Jesus is always with you sis what a testimony i never heard like this strong women like you proud of you God will give you the rest things that you need for life time blessed ❤❤❤❤

  • @kalkidanrenato
    @kalkidanrenato 3 ปีที่แล้ว +139

    እረ እየሱስ ልዮ ነው ጌታ ይረዳል

    • @awalomkahsay7133
      @awalomkahsay7133 3 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen HALELUIYA PRAISE God 🙏

    • @judelolam1524
      @judelolam1524 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏🏽

    • @ethiolondon715
      @ethiolondon715 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @biz4481
      @biz4481 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haregdemeke7986
    @haregdemeke7986 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትርዳሽ እኔ ልሙት ብለሽ የወለድሽውን ልጅ እውነተኛ ዳኛ መድሀኒአለም በእጅሽ ይስጥሽ አይዞሽ አይዞሽሽሽሽሽ

  • @One-love100
    @One-love100 3 ปีที่แล้ว +28

    You’re very strong women May God bless you with good health and long life🙏

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ ጥንካሬሽን አድንቄ ሳልጨርስ ማረፍሽን ሰማው የኔ ጠካራ ሴት ጌታ ነብስሽን በገነት ያሩረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bezatamene6119
    @bezatamene6119 3 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ ጎበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜውን ይጨምርልሽ አዎ ህይወት ይቀጥላል ፈጣሪ ስሙ ይባረክ

  • @nathanrahel6321
    @nathanrahel6321 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካራ ነሽ ባልየው ግን በጣም መጥፎ ሰው ነው።ልጁን የምወደው ብሆን አይወስደውም ነበር በዝህ ቀጥይ አንች ፈጣሪ ያለው አይቀርም ።

  • @hanafekadu4305
    @hanafekadu4305 3 ปีที่แล้ว +27

    What a Testimony!? God is good all the time!

  • @mamadashom5819
    @mamadashom5819 3 ปีที่แล้ว +2

    ለኔ ጀግናዬ ነሽ የኔቆንጆ ፅናትን ታስተምሪያለሽ የእዬብን ትግስት እግዚያብሔር አድሎሻል ሁሉንም በትግስት ጠብቂ ልጅሽም ካንቼጋር ይሁናል

  • @titatube6149
    @titatube6149 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እህት እውነት ልንገርህ አንቺ ስታወሪ የእግዚአብሔርን መልካምነት ነአንቺ ላይ አየሁት ተባረኪ ገና ብዙ ድንቅ ዘመን ይጠብቅሻል በርቺ 🙏👏🥰🥰🤩

  • @ethiolondon715
    @ethiolondon715 3 ปีที่แล้ว

    የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ሌላ አብረውሽ በፀሎት የደገፉሽ በሙል ይባረኩ። አንቺ ግን ጀግና ለብዙ ደካሞች ጥንካሬን ምታስተምሪ ጀግና ሴት ነሽ። የታመንሽው ጌታ ገና በህይወት ያኖርሻል ትለመልሚያለሽ ልጅሽ በጌታ በእየሱስ ስም በቅርቡ በእእቅፍሽ እንዲመለስ እፀልያለሁ! በአቺ ውስጥ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረኪ እህቴ።ሪ

  • @sambardilo2058
    @sambardilo2058 3 ปีที่แล้ว +12

    OMG What a testimony, I cried a lot watching this. May almighty God bless your life !! I learned a lot from this testimony and I wanna to thank you @Tigi & EBSTV

  • @zenitseid5092
    @zenitseid5092 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም አሳዛኝ ታሪክ እና ደግሞም ደስ የሚል አጨራረስ ነው ያለሽ ጌታ በጣም እረድቶሻል ጌታ ክብሩን ይውሰድ፡፡ እህቴ ልጅሽን ላንች ባለመሰጠቱ በጣም አዝኜአለሁ!! ያው ያ የሆነበት ምክንያት ትድኚአለሽ ብለው አለማሰባቸው ይሆናል፡፡ ቢሆንም ግን አሁን ጤነኛ ነሽ ፡ ድነሻል ያን ሁሉ ስቃይ አሳልፈሽ ልጅሽን ማግኘት ይገባሻል፡፡ ለዚህም ነው አሁን የቀድሞ ባለቤትሽን ይህን የሚያነብ ከሆነ ብትችሉ ብትስማሙና አብራችሁ ብታሳድጉ ባትችሉ ግን ያን ያሳለፍሽውን ነገር ሁሉ አስቦ እንዲሰጥሽ ስል ልመናየን በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ፡፡ በርቺ ጌታ ይርዳሽ!!!

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 3 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ ፅናትሽ ታድለሽ የኔ ጀግና ነሽ አይዞሽ እህቴ በርቺ አንቺ ለሁላችንም ተምሳሌት ዋው 👍👍👍

  • @መጥምቁዮሀንስ
    @መጥምቁዮሀንስ 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው። ወደሚወድሽ ጌታ በሜሄድሽ ልባችን ይፅናናል ። ሁሌም እናስታውስሻለን።

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 3 ปีที่แล้ว +15

    ቀሪ ዘመንሺን በደሰታ ካሰብሺዉ በላይ አላህ ያኑርሺ አች እድለኛ ነሺ አላህ ይወድሻል ። 💖💕💖

  • @fretalove83
    @fretalove83 3 ปีที่แล้ว +17

    I have never been touched like this. I cried 😢😭 all I can say is The God that you believe the God that healed your cancer his still the same God. Is going to help you. My prayer is with u you such incredible woman 👩❤

    • @gy8086
      @gy8086 3 ปีที่แล้ว

      Amene!!

  • @dakihunde6120
    @dakihunde6120 3 ปีที่แล้ว +11

    አምላክ በጣም የረዳሽ እውነት ጠንካራ ሰው ነሽ

  • @sebleambaw8681
    @sebleambaw8681 3 ปีที่แล้ว +1

    I couldn't stop crying while listening to your testimony.You are very strong and courageous.CONTINUE TO KEEP YOUR EYES ON GOD!!! God will fight your battles!!He already healed you ,he will bless you and God will provide you a new better marriage!!!thank you guys for putting this wonderful woman on your guys show!!

  • @tigistykifleyesusandmariam5890
    @tigistykifleyesusandmariam5890 3 ปีที่แล้ว +17

    marry you are strong .always LORD JESUS IS WITH YOU.YOU ARE BLESSED

  • @tsionseife-selassie4535
    @tsionseife-selassie4535 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን::
    እንኳን ሁሉም አልፎ እዚህ መድረስሽ::: አሁንም በርቺ በበለጠ
    በትእግስት አዲስ ነገር ለመማር
    ለማወቅ - አልፎም ባንች ጫማ
    ደሞ ለገቡት እንዴት መርዳት
    እንደምትችይ - እነሱንም ስትረጂ
    ለአንቺም ያላሰብሽው አዲስ አሳብ
    እንደምታገኚ - እንደጥንካሬሽም
    መጠን ሰፋ እያልሽ እየታደስሽ ነው
    የምትሄጅው:: ታዲያ አንቺ ይሄንን
    ዕንቁ ልጅሽን - እናት: እህት:
    እና ጏደኛ ሆነሽ ከእግዚአብሔር ጋር
    በconfidence ታሳድጊዋለሽ :: ጊዜው
    ደሞ ሲደርስ - ፍርድ ሊገለበጥ ይችላል - አንቺ ግን የእግዚአብሔርን እግር አትልቀቂ::
    እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር
    ይሁን::

  • @emnetwassie6537
    @emnetwassie6537 3 ปีที่แล้ว +13

    She is a STAR ⭐️ God bless you! Sad about the court system who deprives justice for women ALWAYS! I stand with you!

  • @sarahabate4991
    @sarahabate4991 3 ปีที่แล้ว +2

    Yene mar you are different❗
    ይገርማል ሰው ይሄን ሁሉ መከራ ያልፋል❗❓
    ያለ እናት ያለ አባት ያለ ባለቤት በጣም ከባድ ነው።
    የኔ ወርቅ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏❗
    ከልጆች ጋር በሰላም እንዲትኖሪ
    ቸሩመደሀኒአለም ይርዳሽ❗❗❗❗love you my strong sister❤❤❤❗

  • @kalitube2052
    @kalitube2052 3 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣርዬ ሆይ እጅግ ጀግና ነሽ። ጠንካራ ሴት ነሸ። ፈጣሪ ጥሎሽ አይሄድም እዉነት ነዉ

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ማርያም ነሽ ልክ እንደስምሽ እግዚያብሔር እንኩአን ፈወሰሽ ቀሪ ዘመንሽን ተመስገን ብለሽ ልጅሽን ለቁምነገር አብክተሽ ለወግ ማረግ በቅቶ እድታይ ሙሉ ምኞቴ ነው በጣም የምትደነቄ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @genetyacob5763
    @genetyacob5763 3 ปีที่แล้ว +5

    ማርያምዬ የኔ ቆንጆ የታመንሽው ጌታ የአንበሳውን አፍ ዘግቶ አዳነሽ . ክብር ለታላቅ ስሙ ይሁን . አሁንም ጥያቄዎችሽን ይመልስልሽ

    • @temesgenhailu2966
      @temesgenhailu2966 3 ปีที่แล้ว

      ማነው ይህን የጻፈው; ለምን ከእውነት ውጪ ለህዝብ የምታሰራጩት

  • @kh9689
    @kh9689 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት አስገራሚ ጀግና ሴት ነሽ!! በፀጋና በእውቀት የተሞላሽ :: ልጅሽንም እኩል የወላጅነትን መብት ማግኘት ያለብሽ ይመስለኛል:: የቀድሞ ባልሽ እግዚአብሔር የሰጠውን ድንቅ ስጦታ ያልታየው ይመስለኛል

  • @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ
    @የባቢእናየባረካትእናትጂጂ 3 ปีที่แล้ว +16

    እካን ጌታ አሳለፈሺ ብረቱሴት ዋው እዴት እደምታምረ ስረአት ጥግ ደረስ ምህረት ይብዛልሺ የኔ እህት

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 ปีที่แล้ว

    ለኔ ይቺልጅ ጀግና ነች የእግዚያብሄር እርዳታ መሆኑ አንዳች በእንደዚህ አይነት ውጣውረድ ውስጥ የምታልፊ አትመስይም እውነትም የእግዚያብሄር እጅ እረድቶሻል☝መቼም ይሄን ሁሉ ያደረገ ጌታ የልጅሽን ዝም ይላል ብዬ አላስብም ሂወትሽን ለውጠሽ የወለድሽው ዛሬ ካንቺስር ያለመሆኑ እንኳን እግዚያብሄር እኔ እንዴት እንዳመመኝ ከህመምሽ በላይ የልጅሽ ግን አሁንም ፅኚ በድንቅና በተአምራት እግዚያብሄር ልጅሽን እጅሽ ይከታል እኔ ደሞ ይሄ እስኪሆን በፀሎቴ ካንቺጋር እቆማለው ስላንቺ ሁልግዜ በእግዚያብሄር ፊት ማሳሰቤን አላቆምም እኔም ልጅ አለኝ የልጅ ነገር በጣም ይገባኛል በዚህ ፕሮግራም በመታየትሽ ብቻ ለብዙዎች በዚህ ሂወት ለሚያልፉ ሰዎች መፅናኛ ምክንያት ሆነሻል እስከዚህ ድረስ ብቻ ነው ከዚህ በኋላ ግን የበቃ ይመስለኛል ተባረኪ የኔቆንጆ ደሞ ቆንጆ ነሽ ሊያውም እግዚያብሄር እንደገና አሳምሮ ያወጣሽ🙏🙏ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን☝😍😍😍

  • @jerrydamessa5910
    @jerrydamessa5910 3 ปีที่แล้ว +17

    እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት የሚገርም እኮ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ደግ ነው 🙏🙏🙏

  • @alohacell6319
    @alohacell6319 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና እናት የተመረጥሽ የልጅሽ አባት ተጎዳ አንቼን የመሰለች ሴት በማጣቱ ልጅሽን ይሰጥሻል እመቤቴ ትራዳሽ ❤🙏

  • @tsehaymekonen7949
    @tsehaymekonen7949 3 ปีที่แล้ว +14

    የረዳሽ መድሀኒአለም ይመስገን 🙏

    • @biz4481
      @biz4481 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስሽን ይማረው፣ ንግግርሽ እራሱ ደስ ሲል

  • @Wongelmitiku
    @Wongelmitiku 3 ปีที่แล้ว +46

    ያሳለፈሽም የረዳሽም ጌታ ነው