ጀሚላ ለኢሳም መልስ ሰጠች! ለማህበረ ቅዱሳን አልተሸጥኩም! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
    Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / habeshacorner.real
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 6K

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +773

    እውነቱን የማረጋገጥ ጥበብ ባይኖረኝም ጀሚ የተናገርሽው የሆንሽውን ከሆነ ለእውነት ቆመሽ ከፎዚ ጋር በመሆንሽ ልትኮሪ እንጂ ሊከፋሽ አይገባም ለብዙዎቻችንም ጥሩ ምሳሌ ትሆኛለሽ።
    ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል

    • @emoabdosomed5953
      @emoabdosomed5953 4 ปีที่แล้ว +11

      በጣም አርአያመሪምርጥ ተምሳሌትነችእህትጀሚላ

    • @ethiopia1903
      @ethiopia1903 4 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂comment መስረቅ ተጀመረ ..ወደውስጥህ ብትመለከት
      አዲስ ሃሳብ ነበረህ ግን ..

    • @naeemhnaeemh9005
      @naeemhnaeemh9005 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አድናቂዋነኝ በዚህ ሰአት ከጎኗ በመሆኗ ሲቀጥል ከሱ ይልቅ ከቤተሰብ መሀል ከገባው አሷ አስተዋይ ጭቅላት ያላትናት እውነት ም ሀይማኖት ን ለማጋጨትነው ሙሀጀሩ እብድነው አንቺ ን ሚያዋርድ ነገር የለም

    • @MrAbesodo
      @MrAbesodo 4 ปีที่แล้ว

      Hi, Davi by the way I am your fan and big respect!

    • @genetshemisu5665
      @genetshemisu5665 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ዳዊት

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 4 ปีที่แล้ว +171

    እውነቱን የማረጋገጥ ጥበብ ባይኖረኝም ጀሚ የተናገርሽው የሆንሽውን ከሆነ ለእውነት ቆመሽ ከፎዚ ጋር በመሆንሽ ልትኮሪ እንጂ ሊከፋሽ አይገባም ለብዙዎቻችንም ጥሩ ምሳሌ ትሆኛለሽ።

    • @ትሻሌወንድም
      @ትሻሌወንድም 4 ปีที่แล้ว +1

      እማ ደምሪኝ በቅንነ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 4 ปีที่แล้ว +3

      ጀሚላየ የኔ ቆጆ አድናቂሺ ነኝ ወላሂ ለሀቅ የቆምሺ ነሺ

    • @sfhdgjfhffi4178
      @sfhdgjfhffi4178 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ በርች ጀሚየ

    • @najatali5961
      @najatali5961 4 ปีที่แล้ว +1

      ውላሂ ይች እህት እጅ አይት አይደለችም የእኔ ማር ላአላህ ብቻ ስጭው የሰውን ነገር አላህ ካንች ይሁንንን

  • @yemsienatetube3962
    @yemsienatetube3962 4 ปีที่แล้ว +198

    ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቺ እንዴሁም ኦርቶዶክ ወገኖቼ የፎዜ አነጋገር ያስደሰታችሁ ሁሉ አንለያይም አንደነታችንን ማንም አልለየንም

    • @titishow7730
      @titishow7730 4 ปีที่แล้ว +2

      Egzabhier abezto ybareksh ❤️❤️❤️

    • @tsehayeshita6871
      @tsehayeshita6871 4 ปีที่แล้ว +7

      የህን ልጅ ግን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ማስጠንቀቂያ መስጠት ያስፈልጋል የመጀመርያው አይደለም እሱ ተከባብርው የኖሩትን ሀይማኖቶች ማጋጨት ትልቅ ጥፍት ነው

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤👍

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 4 ปีที่แล้ว +2

      ትከከል የናቴ ልጀ በርቱ ማንም ሊለየን አይቸልም

    • @titishow7730
      @titishow7730 4 ปีที่แล้ว +1

      Kelema Berha ❤️

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว +192

    አይዞሽ ጀሚላ እኔ ወላሂ ፎዚያ የታደለች እህቶ ናት የባል ዘመድ ባይኑ አመድ እያልን እንዳልኖር አንቺ ዛሬ በፎዚ ትልቅ ለባል ዘመዶች ትምህርት እየሰጠሽ ነው በርቺ እስልምና ሀቅነው እውነት ነው ሰላም ነው

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 ปีที่แล้ว +119

    እውነት መቼም አትጠፋም በሀቅ ቆመሻል እህቴ እውነት ሁልም እውነት ናት ጣንካራ ሴት ነሽ እህቴ በርቼ

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 ปีที่แล้ว

      አታካብዱ ዘመድ ለማለያየት አትጣሩ ዘመድለማገናኘት ጣሩ ሀራምነው አህትናት ይቺሴት ጥረትእምታረጠው ለወንዲሟአዝናነው ለ ልጆቹአዝናነው ከተቻለይታረቅ ሚስቱጋር አለዛምበነሱአልተጀመረም መፋታት እህትግንአትተካም እህትትለቅቦታአላት

    • @abinetghirmay4992
      @abinetghirmay4992 4 ปีที่แล้ว

      Libona yisten

  • @hidaya4447
    @hidaya4447 4 ปีที่แล้ว +372

    ማህበረ ቅዱሳን ስራ ላይ ነው ስለ አንድ ተራ አርቲስት ግድ አይሰጠውም። ብዙ የቤተክርስቲያን ችግር አለበት እሱን ለማስተካከል ደፋ ቀና እያለ ነው💪💪💪

    • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ኘ2ቸ
      @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ኘ2ቸ 4 ปีที่แล้ว +5

      ልክ ነሽ

    • @hilinamola9606
      @hilinamola9606 4 ปีที่แล้ว +6

      እዉነት ነዉ እድሜ ይስጥልኝ

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 4 ปีที่แล้ว +9

      ውዴ ያኛው አራጅ ልጅ እኮ የማህበረ ቅድሳን ጠላት ነው አውቆ የተዋህዶን ስም ለማጥፋት ያደረገው ውሽት ነው

    • @webitemelka2283
      @webitemelka2283 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ተዋህዶ የእራሱ ብዙ ውጣ ውረድ ላይ ነው

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว +5

      ማኅበረ ቅዱሳን የመድርተኛ ወሬ አያወራም እዛው በጸበልህ የሆንክ ዘገምተኝ ጭምብል አራጅ

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 ปีที่แล้ว +398

    የዘጠኝ ወር እርጉዝ በግፍ ተገድላ በሞተችበት ሀገር ላይ ምንም ያላለ ህዝብ የኢሳም ሀበሻ ትዳር አና የመሠረት መብራቴ እድሜ ሲያስጨንቀዉ ስታይ ለዚ ህዝብ ኮሮና እንደሚያንሰዉ ትረዳለህ

    • @beetiru2853
      @beetiru2853 4 ปีที่แล้ว

      ትንሱ ትንሲና 🤣 ewenetim

    • @romanroman804
      @romanroman804 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

    • @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
      @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ 4 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀

    • @katkat4374
      @katkat4374 4 ปีที่แล้ว +10

      ይህ ልጅ ወደ ኢስላም ሳይሆን የተመለሰው ወደ ሼይጣን ነው ምክንያቱም አነጋገሩ ፣ የሚሰጣቸው ቃለምልልሶች ግልፅ አይደሉም፣ ተምታቶበታል የሚናገረው አያውቅም ስለዚህ 3 ወይም 7 ቀን በዘምዘም ውሀ ይጠመቅ ፣ በዙርያው ያላችሁ ወንድሞች ወይም እህቶች ድረሱለት እባካቹህ በፍጥነት !!!!!!!

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว

      ዝይገርም

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 4 ปีที่แล้ว +143

    ሙስሊምም ቢሆን ክርስትያንም ቢሆን
    ካሁን በሆላ የሴቶች ጥቃት ይቆማል
    ስራአት መያዝ አለባችሁ ወዱች ካልሆን ሴትነ ልጅ ማስለቀስ ይቅር

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 4 ปีที่แล้ว +2

      ወሬኛ መጀመሪያ በሰውሂወት የሚደርሰዉንጥቃትአስቁሜ የቺብደ

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      Beyesem enhun yager lijoch?

    • @fanaadumre7530
      @fanaadumre7530 4 ปีที่แล้ว

      Yes 👌👍

    • @wildantube6899
      @wildantube6899 4 ปีที่แล้ว

      WILDAN TUBE

  • @halimabah1214
    @halimabah1214 4 ปีที่แล้ว +145

    ጀሚላ ማለት ቆንጆ ማለት ነው እንደስምሽ ቆንጆ እና ለሀቅ የቆምሽ ሴት ነሽ ጀሚላዪ የኔ አንደኘ ብዬሻለው

    • @ilovemymom1620
      @ilovemymom1620 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጎበዝ ናት እህት

    • @ትሻሌወንድም
      @ትሻሌወንድም 4 ปีที่แล้ว

      love my mom ፋኢዛ አህመድ ዉዴ ደምሪኝ እንዛመድ

    • @ilovemymom1620
      @ilovemymom1620 4 ปีที่แล้ว

      @@ትሻሌወንድም እሽ ማሬ አንቺም ጎራ በይ

    • @ትሻሌወንድም
      @ትሻሌወንድም 4 ปีที่แล้ว

      love my mom ፋኢዛ አህመድ እሺ

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 ปีที่แล้ว +156

    ኢሳም፡ ምንም፡ ቢሆን፡ ምንም፡ ወንድምሽ፡ ነው፡ አንቺም፡ እህቱ፡ ነሽ፡ሁሉም፡ ያልፉል፡ ፍቅር፡ ያሸንፉል! አይዞሽ፡ እህት!

    • @ትሻሌወንድም
      @ትሻሌወንድም 4 ปีที่แล้ว +1

      Z ዉዴ እንዛመድ ደምሪኝ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ትሻሌወንድም ነይ እንደማመር

    • @sesnu2161
      @sesnu2161 4 ปีที่แล้ว

      እህቱ ወንድሟ መሆኗን ኣስረግጣ ታውቃለች ወንድሟንም ኣትጠላም ብላለች እሷ ወንድሜ ምልካም ሰው ነው ብላለች።

  • @chunatube4272
    @chunatube4272 4 ปีที่แล้ว +171

    ጋዜጠኛዋ በጣም በሳል እውነተኛ የሞያውን ስነ ምግባር የምታቅ ናት በጣም አደንቅሻለሁ

    • @tube4569
      @tube4569 4 ปีที่แล้ว

      ኤሚ ደምሪኝ አዲስ ነኝ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว +1

      Elsa Elsa እኔንም ደምሩኝ መልሳለው🙏

    • @tube4569
      @tube4569 4 ปีที่แล้ว +1

      @@PeacefromJesus እሺ ውዴ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 4 ปีที่แล้ว

      ኤሚ chuna Tube 24ኛ ደምሬሻለው ብድር ይመለስ🙏🙏🙏

    • @chunatube4272
      @chunatube4272 4 ปีที่แล้ว +1

      Eden TH-cam Channel እሺ

  • @Titay2348
    @Titay2348 4 ปีที่แล้ว +41

    ወይ ጀሚላዬ እውነት በጣም ነው የቀናሁብሽ ያንቺ አይነት ሴት ብሆን በቃ ቃላት የለኝም ብቻ ጀግና ነሽ ጠንካራ አነጋገርሽ ቁጥብነትሽ ርጋታሽ በቃ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      beteseb enhun?

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 4 ปีที่แล้ว +238

    አንች ጀሚላዬ ጨዋ ሠው ነሽ እድሜ ይስጥሽ

    • @tube379
      @tube379 4 ปีที่แล้ว +1

      @Mekdes Melaku በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +72

    ጀሚላ ትክክለኛዋ የኢትዮጵያ ሙስሊም ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ደስ ስትይ ተባረኪ!😍

    • @saralovelorn5036
      @saralovelorn5036 4 ปีที่แล้ว +1

      wowow😍😍😍🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 4 ปีที่แล้ว +2

      ጀሚላ ትክል ሷሊህ ከሚባሉት አዷ አች ነሽ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ።

    • @katkat4374
      @katkat4374 4 ปีที่แล้ว +3

      ይህ ልጅ ወደ ኢስላም ሳይሆን የተመለሰው ወደ ሼይጣን ነው ምክንያቱም አነጋገሩ ፣ የሚሰጣቸው ቃለምልልሶች ግልፅ አይደሉም፣ ተምታቶበታል የሚናገረው አያውቅም ስለዚህ 3 ወይም 7 ቀን በዘምዘም ውሀ ይጠመቅ ፣ በዙርያው ያላችሁ ወንድሞች ወይም እህቶች ድረሱለት እባካቹህ በፍጥነት !!!!!!!

    • @maremare117
      @maremare117 4 ปีที่แล้ว +2

      ሴትየዋ ገንዘብ ስላላት ብዙ ነገር ከማድረግ አትመለስም ስለዚህ ተዋቸው የፈለጉትን አድርው ሲጨርሱ አንድ ቀን ይገባዋል

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว +1

      አወን

  • @mimiteshome5664
    @mimiteshome5664 4 ปีที่แล้ว +157

    ማህበረ ቅዱሳን አርቲስቱንም አያቁትም እነሱ በዚህ ግዜ ስንት የቤተክርስትያን ስራ አለባቸው ከኦርቶዶክስ እራስ ውረዱ

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 4 ปีที่แล้ว +2

      Mimi Teshome አይገርምሽም ድፍረታቸው አሁን አርቲስትና እምነት ምን አገናኘው

    • @ንግሰቲጋልራያ
      @ንግሰቲጋልራያ 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
      @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 ปีที่แล้ว +1

      የእግር እሳታቸው ነው ማህበረ ቅዱሳን ያው ደጋግመው የሚያነሳሱት ደሞ ለአራጆቻቸው ለመጠቆም ነው ምህመንን በሊስት አደል ያሳረዱት ለቤተክርስትያን የስስት ልጅ ነውና እሱንም አጥፉ ነው ነገሩኮ

    • @honey48757
      @honey48757 4 ปีที่แล้ว

      Wushetamoch. Yihe yenante Sera new. Tenektobachual

    • @firdewschannel7104
      @firdewschannel7104 4 ปีที่แล้ว

      አልቀረብህም ስንት ስራ ካላቸው ስለ ኢሳም የሚያቦኩት አርፈው አይቀመጡም ወይ ወሬኛ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 4 ปีที่แล้ว +42

    የኢሳም እህት በጣም ድንቅ ውበት ድንቅ ማስተዋል የተሞላሽ ሴት ነሽ በርቺ መሲ አድናቂሽ ነኝ

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      Lkk new
      Beyesem enhun yager lijoch?

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 ปีที่แล้ว +72

    ምንም እንዳይፀፅትሽ እውነቱን ተናግረሻል 😍😍😍😍👏👏🙏

  • @meronchalachew1250
    @meronchalachew1250 4 ปีที่แล้ว +111

    ዋው የበለጠ አከበርኩሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @susulovetube1360
      @susulovetube1360 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ደስስስስይ ነው የላችኝ

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      Betam
      Beteseb enhun addis youtuber negn?

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +98

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ(ለ16 ኪዳነምህረት) አደረሳችሁ። ፆሙን የምህረት ያድርግልን፣አገራችን ኢትዮጵያና ህዝቧን አምላክ ሰላምን ይስጥልን🙏💚💛❤

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 4 ปีที่แล้ว +127

    ኢሳም ሀበሻ ወዶ አይመስለኝም ፀሎት ያስፈልገዋል ያስታውቃል ወደ ጅልነት የሄደ ይመስላል ዝም ብላቹ እዩት እስቲ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +234

    *ወይ አነጋገር ወይ ስረአት ወይ ቁጥብነት ማሻኣለህ ተባረከላህ*

    • @ሮቢት
      @ሮቢት 4 ปีที่แล้ว +5

      ለምኑ ነዉ ማሸአላህ ያልሽዉ ካፍር ቻላል ገብተሽ ስረአት ይኑርሽ

    • @madebyhisgrace2088
      @madebyhisgrace2088 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለምም koshahsa ende ante ayntu sew bela new sew emiagadelew alah yedfah koshasha kura

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 ปีที่แล้ว +4

      @@ሮቢት ታዲያ ምን ትሰራለሽ እዚ

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 ปีที่แล้ว +1

      @@toybaendrise1705 አሰዳቢ ለዘሩ ብለዉ እየደገፉቱ ለስልምና ያስመስላሉ

    • @toybaendrise1705
      @toybaendrise1705 4 ปีที่แล้ว +3

      @@bintmedinar3801 ትክክል ነሺ እነሱ አላማቸው ሌላ ነው ሙሀጅሩ የሚባለው መርዝ ነው የፌስ ቡክ አካውንቱ በብልግናው ተዘግቶበት አሁን በሌላ አካውንት ነው የመጣው አላህ ፍርዱን ይስጠው

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 4 ปีที่แล้ว +56

    ጀሚላ ለወንድምሽ ሳይሆን ለእውነት የቆምሽ ምርጥ ሴት በርቺ ንቅንቅ እንዳትይ ከተበደለችው ሚስት ጋር መቆምሽ ብዙ ክብር አሰጥቶሻል

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +72

    ለእኛ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ማህበረ ቅዱሳን የአይናችን ብሌን ነው።
    እዛው በጀመርከው ተግማማ ቤተሰብክን በስርዓት መምራት ሲያቅትህ እሰው እምነት ላይ ዘለህ ፊጥ አትበል እኛን ለቀቅ !!

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว +2

      Zeme ateyachewm enze Isis arje

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว

      Z ይገርም ዘሎ ጉብ ባለጌ

    • @yeshi-mekonnen
      @yeshi-mekonnen 4 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel

    • @fhdfjj9256
      @fhdfjj9256 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ያልኩት ነው እዛው በለመድክበት እንበለው እኛ ክርስቲያኖች

  • @newtube8028
    @newtube8028 4 ปีที่แล้ว +6

    I am orthodox I have a lot of Muslims family and friends. True Muslims are like you. You represent
    Great ethiopian Muslims. God bless you.

  • @Yorilua
    @Yorilua 4 ปีที่แล้ว +142

    እንዳንቺ አይነት ሙስሊም ሴት በማየቴ በጣም ተገርሜብሻለሁ ምንም ቢሆን ከ ሀቅሽ እና ከአመንሽበት ነገር እጥፍ ዝርግት አትይ ፣ አታስመስይ ብቻ ገራሚ ስብእና ነው። ብዙ ተምሬብሻለሁ ተባረኪ

    • @selahulenagar7424
      @selahulenagar7424 4 ปีที่แล้ว +4

      ሙስልሞች እዩኝ እዩኝ ስለማይሉ እንጂ ሁሉም እንደሰ ከሰም በለይ ነቸው ምኑ ይገርማል

    • @ruqiyaawol1070
      @ruqiyaawol1070 4 ปีที่แล้ว +3

      አንች የሄ ለሙስሊም ያላችሁ የወረደ አመለካከት ነዉ ሰዉን መጥፎ የሚያደርገዉ እንጅ ሙስሊም ከማንም የተሻለ ስብእና አለዉ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ruqiyaawol1070
      ሙስሊሞች ሰዎች ናቸው ። ሰዎች ደግሞ ጥሩና መጥፎ ባህሪ አላቸው ። በተፈጥሮ ጥሩ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ፡ 'ሃይማኖታቸው' የሚያዘውን ብዙ ኢ-ሰብዓዊና ኢ-ሰላማዊ ተግባራት አይፈጽሙም ። ለምሳሌ ፥
      - ሙስሊሞች ፡ ሙስሊም ያልሆኑትን ፡ ከችግርና ከአደጋ የሚጠብቋቹ ካልሆኑ በስተቀር ፡ ረዳቶች እና ወዳጆች አድርጋቹ አትያዙ ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፫ [አሊ-ዒምራን]፡ ቁ. ፳፰)።👉📖
      ነገር ግን ፡ በተለይ ክርስቲያንና ሙስሊም ፡ በጋብቻና በወዳጅነት ለብዙ ዘመናት በኢትዮጵያ ውስጥ በአንድነት ኖረዋል ።

    • @selahulenagar7424
      @selahulenagar7424 4 ปีที่แล้ว +1

      @African Tube አራጅ አራጅ የምትሉት ሀይማኖታቹ ናው ትክክለኛውን እምናት እንደታቁ እንደዘ ብሎ የምየስታምራቹ ወይስ ኬት አምጥታቹት ናው ዝም ብለቹ ካማዘበራቀቹ በፈት ቁርአን ምን እንደሚል እወቁ ሀይማኖተችን አይደለም የሰውን ነፍስ ትልን እንከን የለአግበብ አትግደሉ ሁሉንም ነፍሰቶችን ታንከበከበቸው አብላቸው ታንካበከባቻው ነው። ሚለን የኦሮሞነ የስልጤ ሙስልሞች ለልሽው አማራ ክልል ክርስታኖች ለምሰሌ ከዱሮ ጀምሮ ሙስልሙን የርደሉ ማስግዶችን የቀጥለሉ የሙስልሞችን ጡት እየዞሩ እየቆራጡ ናበር እኛ ግን ክርስታን አራጅ ነው አንልም ምክንየቱም እነስታነትናለን ዬታኘውም ሀይማኖት ቢሆን ግደሉ ሰውን እራዱ አይልም የለ እውቃት በጭፍን አትኑሩ አንብቡ ታማሩ ለምሰደቡት ለልሽውማ ማነው በየ ሶሸል ሚዲየው የማጠለትን ስየወራ የብልጊና ንግግሮችን ስየወራ የሚዊለው እና ዮን ማኛ እና ጂጂ ኪየ የሙስል ልጆች ናቸው የክርስታን ? እናንታም ሀይማኖታቹ በየዘቹም ሁሉም በይሆንም አብዘኘው የማጠለትን የሚየወራ ክርስታን አስከሪ ማጠጥ ምጠጠው ክርስታን ዚና ዙሙት ሚሰራው ክርስታን ራቁቱን ሚሄደው ክርስታን በየ ሶሸል ሚዲየው ስለፈደድ ሚዊለው ክርስታን ነው እንጅ ሙስልም አይደለም ገበሽ። ቡዙ ማልከሞችም አሉ። እና አብይ እና ታማኝ እና ሰሚ እና ጆስ የማሰሰሉ ጥሩ ሰዎችም እደሉ እናቃለን ሁሉንም በአንድ አይን አነይም ለጥሩ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 4 ปีที่แล้ว +2

      Thank you 🙏 አንዳንድ ጠባቦች ስለ እስልምና ምንም በማያውቁት ሲዘባርቁ ይታያሉ ሲጀመር ሰው የራሱን እምነት ክብር ካለው የሰውንም እምነት ያከብራል .
      ዛሬ ሙስሊሞች ገዳይ አራጅ እያሉ የውሸት ታፔላ ይለጥፋሉ የአዞ እንባቸውን ይረጫሉ አለዛ የጎ ፈንድሚ አካውንት አይሞላማ ይቺ ማጣፈጫ ቅመም ናት ህዝቡ ከማገናዘብ እንዲሁ መነዳት ይወዳል

  • @እናቴአባቴሁሌምትናፉቁኝአ
    @እናቴአባቴሁሌምትናፉቁኝአ 4 ปีที่แล้ว +33

    ጀሚላየ ጎበዝ ነሽ ለእውነት መቆም ከፈጣሪ እንጂ ከሰው አትጠበቂ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን::እውነት እውነት ነው ውሸት አጭር ምንገድ ናት

  • @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
    @ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 4 ปีที่แล้ว +55

    ሀሳቤን ሁሉ ኮምታችሁታል ጀሚላ ምርጥልጅ አላህ ሰላምሽን ያብዛዉ እዉነትነዉ ሙስሊም አይዋሽም እስኪ ጀሚላ ሀሰን ፎዚያ አወልን የሚወድ

    • @katkat4374
      @katkat4374 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰው እስከ ሆንክ ድረስ ትዋሻለህ ፣ ትሳሳታለህ ቁም ነገሩ ከስህተት መማር ነው !! ሙስሊም ሆነ ክርስቲያን ውሸት ሀይማኖት አይመርጥም

    • @nadizeezee6727
      @nadizeezee6727 4 ปีที่แล้ว

      @@katkat4374 ዉሸታም።ሰዉ።አገር።ማፍረስ።ሙስሊሙ።ከወርቶደክስ።ለማጣላት።ነዉ።ይሰዉ።ሁግዜ።እደዋሸነዉ

    • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
      @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ አይዋሽም እሄ እራሱ ትልቅ ውሽት ነው የናት ነገር

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 ปีที่แล้ว +28

    ያልገባኝ ነገር ማህበረ ቅዱሳንንና ኢትዮ ኢንፍን ምን አገናኘው ወይ እብደት አቤት ጥላቻ
    አንች ግን እርጋታሽ የሌለ ነው እና ለባል ወይም ለሚስት ያለውን ክብር ገልጸሻል ለወንድምሽ በውሸት አልቆምሽም ለምራትሽ በሃቅ ቆምሽ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 ปีที่แล้ว +186

    ወላሂ ወላሂ ሀቀኛ ነሽ አላህ ያግዝሽ ኢንሻ አላህ

    • @honeytube8922
      @honeytube8922 4 ปีที่แล้ว +3

      እንዴት አወቅሽ

    • @uaeuae8752
      @uaeuae8752 4 ปีที่แล้ว +3

      እንደት አወቅሸ

    • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
      @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 4 ปีที่แล้ว +3

      እንዴት አወቅሽ ማንምሠው እውነተኛ ለመሆኑ አላህ ብቻነው የሚያውቀው

    • @miskbintseid3915
      @miskbintseid3915 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @ፋጡማነኝእናቴመሳይ
      @ፋጡማነኝእናቴመሳይ 4 ปีที่แล้ว +6

      ሀቀኛ ለመሆነዋ ምን ዋስተና አለሽ ደግሞ ወላሂ ትያለሽ እንደ ወላሂ እኮ እሚባለው ባየሸው እና እረግጠኛ በሆነሽበት ነገር ላይ ነው እረ ሰውች ወደት እየሄድን ነው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ዘመንሽን
    ይባርከው እዴዚ ለእውንት
    የሚ ቆሙ ሙስሊሙች ያብዛልን

  • @fatyafatya2037
    @fatyafatya2037 4 ปีที่แล้ว +47

    እኔ ኦርቶክሶችን ውድድ ነው የማረጋቸው አብሬ ነው እቃቃ ተጫውቼ ገመድ ዘልዬ አረምን ቅጡ እወዳቻዋለሁኘ አብራደጎቼ ጎረቤቶቼ ሁሌም ትናፍቁኛላችው

    • @ፍቅርከሌለኝከንቱነኝ-ሸ8ዐ
      @ፍቅርከሌለኝከንቱነኝ-ሸ8ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว

      1000 huglen የኔ tafachi

    • @abdulmahdialasfoor6780
      @abdulmahdialasfoor6780 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እህት ጎረቤታችን ክርስታንናቸው ከትምህርት ቤትም አብረን ነው የተማርነው

    • @hirutfelekehe4932
      @hirutfelekehe4932 4 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በአካባቢያችን ሙስሊሞች የሉም ግን በትህምርት ቤት ስንገናኝ በጣም ነው የምንዋደደው በጣም ነው የምንከባበረው ያንን ነው አሁንም የምንፈልገው ሌላው ይቅርብን አይጠቅመንም

  • @etabezawmekonen2734
    @etabezawmekonen2734 4 ปีที่แล้ว +69

    ከማህበረ ቅዱሳን ላይ ወረድ በሉ ብለው ብለው ሲያቅታቸው ደግሞ በዚ መጡ ማህበረ ቅዱሳን ስራ አላጣም ወርዶ ከአንድ ግለሰብ የቤተሰብ ጉዳይ የሚገባ እህቱ ግን እውነቱን ስለተናገርሽ እናመሰግናለን

    • @ethiopiashewye2164
      @ethiopiashewye2164 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ዛሬ እውነት ሰትናግሪ ማንም አይስማም በጣም ይስጠላል ስው ባስተውል መልስ ያገኛ ነበር

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      Beteseb enhun addis youtuber negn?

    • @የስለምልጅነኝ
      @የስለምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @hebrondadu6777
      @hebrondadu6777 4 ปีที่แล้ว

      ከክርስትያን ራስ ውረጂ እህት

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 ปีที่แล้ว +66

    በስመአም ኢሳም ግን እደ እምንቱ
    ፀሎት ያስፈልገዋል ካመፀኛጋር መሀበር
    ገብቷል ልብህን ይመልስልህ
    ይሄ የጤና አደለም

    • @حياتحيات-ذ7ع
      @حياتحيات-ذ7ع 4 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ በጣም ያሳዝናል ሙሀጀሮ አላህ ሂዳ ይስጠው እሱ እስልምናን አይወክልም አድ እህቱን አወረዳ ወድሙን መሸፈን ሀረም ነው

  • @tarekegnrobitarekegntareke3885
    @tarekegnrobitarekegntareke3885 4 ปีที่แล้ว +82

    እኔ ኢሳም በቅርብ አውቀዋለሁ ጥሩና መልካም ወንድም ነው በርግጥ አራት ያህል አመታት አግኝቼው አላውቅም ፣፣፣ከቤተሰብ ባይቀያየም መልካም ነው እንዲሁም ከቀድሞ ባለቤቱ ፎዝያና የልጆቹ እናት የሰው ልጅ ውድቀቱ ቤተሰቡና ሀገሩ የጠላ ጊዜ ነው!!!!!

  • @TH-eu3cn
    @TH-eu3cn 4 ปีที่แล้ว +63

    እወነትን የያዘሰወ መቼም አይወድቅም ስለዚህ እውነትን አወርቶ ከመሼበት ማዴር የሚባል ተርት አለ ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር

    • @robel8126
      @robel8126 4 ปีที่แล้ว

      Weye orthodox mekerwa beza , isam ba sheremotwe ena bebalgwe. Orthodox min yagenanweale.

    • @Sabrina-ek9cc
      @Sabrina-ek9cc 4 ปีที่แล้ว

      @@robel8126 shermutena le kafir tetenal sekaramoch

    • @robel8126
      @robel8126 4 ปีที่แล้ว

      @@Sabrina-ek9cc Ayagebanim ezawe endegudachu sifelge 50 set yagba , atdrsebuin .

  • @ዳግማዊ-ዘ8ዘ
    @ዳግማዊ-ዘ8ዘ 4 ปีที่แล้ว +14

    አስተዋይ ነሽ ጀሚላ 🙏 አቦ ሰላምሽ ይብዛ !
    ሀቅ ሀቅ ናት!

  • @meseretdibisatulu6530
    @meseretdibisatulu6530 4 ปีที่แล้ว +43

    ባይሆን በቤተሰብ መሀል ገብቶ አፉን የከፈተው እና የኢሳም አሮጊቷ ሚስቱ የከፈለችው እሱ ነው ። ይኼ ባለጌ የሰውን እምነት መንካት ወንጀል መሆኑን አያውቅም ።

    • @tirutiru8174
      @tirutiru8174 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ተከፍሎት ነው

    • @tirutiru8174
      @tirutiru8174 4 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ነው የተከፈለውውው

  • @አላህዬበጣምነውማመሰግነው
    @አላህዬበጣምነውማመሰግነው 4 ปีที่แล้ว +73

    ወላሂ ሀቀኛ ነሽ ግልፅ ስለተናገርሽ ሁሉም ሊጠላሽ ይችላል የኔ ቆንጆ ለኔ ግን ጀግና ነሽ ለዛውም ሀቀኛ ሀቂቃ

    • @zahraslife3410
      @zahraslife3410 4 ปีที่แล้ว

      አላህይጠብቅት

    • @senitsega6722
      @senitsega6722 4 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ከፎዚያ ጎን ሆና እሳን ማጠንከሩ እራሱ ሊያስመሰግናት ይገባል

    • @helenhaile3798
      @helenhaile3798 4 ปีที่แล้ว

      Betam

    • @hhaa4875
      @hhaa4875 4 ปีที่แล้ว

      አላህን ፍሪ እስዋ ስላወራች ሀቀኛ ናት ብለሽ ወላሂ ትያለሽ ነገ እንዳታፍሪ እና እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርባ አዎ መሀበረ ቅዱሳን ናቸው እንዲ በይ ብለው ብር የሰጡኝ እንድትል ነበር የፈለግሽው ሞኝ። እስኪ እናቱን ሄደው ይጠይቁ እነዚህ ባለሚዲያዎች ወንድ ከዎኑ።

    • @ሹኩሪያዩቱብ
      @ሹኩሪያዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

      በምን አወቅሽ ??

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 4 ปีที่แล้ว +32

    የኔ እናት ዘርሽ ይባረክ💚💛❤🙏

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 ปีที่แล้ว +54

    *ማህበር ቅዱሳንን እዚህ ዉስጥ ምን አገባዉ?*
    ማህበረ ቅዱሳን ብዙ ሥራ አለበት ስለ ተራ ጌለሰብ ለዝያዉም ከሃይማኖት ዉጭ የሆነ

    • @msimane4619
      @msimane4619 4 ปีที่แล้ว +3

      ማን ተራ ያልሆነ አለ ብለሽ. ነው ብንከባበር ጥሩ ይመስለኛል

    • @ለምለምአለማየሁ
      @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@msimane4619 እውነት እኮ ነው እህቴ /ወንድሜ አንድ የሀይማኖት አጀንዳ የለበት ማህበር ቅዱሳን ተራ የሆነ የግለሰብ ወሬ ውስጥ ምን ያደርጋል ምንስ አገባው? እስኪ እንደ ሰው ቆም ብለን እናስብ ወዴት እየተጓዝን ነው? በእውነት እነኚህ እህቶች ቀለ መጠይቅ ያደረጉት በውነቱ በማህበር ቅዱሳን TH-camነው?

    • @mimiyekerstosebarya7697
      @mimiyekerstosebarya7697 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው:: ለእንቶ ፈንቶ ግዜ የለውም

    • @mikiyasmicogirma
      @mikiyasmicogirma 4 ปีที่แล้ว

      @@msimane4619 ewenet new sel aned gelseb men agebaw maheber kedusan
      siketel mahaber kidusan adelem interview yaregachew lemen ke haymanot gar yegenagnutal antem yenesu bite neh endy eneza weshetamoch nachew ena degmo ataseferara endant ayenetu new hager eyebetebet yalew

    • @ameyoutube6762
      @ameyoutube6762 4 ปีที่แล้ว

      ለቤተክርስቲያን የሚታገል ማሕበር ስለሆነ ነው

  • @ሞህፍህንንግህጅፍህን
    @ሞህፍህንንግህጅፍህን 4 ปีที่แล้ว +70

    ማሻኣላህ ጀሚላየ ምርጥ ሲት ነሽ በርች ለማንም ምናምን ቦታ ኣትስጨው

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 ปีที่แล้ว +58

    ምንም አታስቢ እንኳን ክርስቲያኑ ሙስሊሞችም ይቃወሙታል ለለፈለፈ ሁሉ መልስ እየሰጣቹ ስራ አትፍቱ

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 4 ปีที่แล้ว +90

    አደዚኽ አይነቱን ሙስሊም ነው እኛ የምናውቀው ተባረኪ።።።።

    • @haftomasfam9954
      @haftomasfam9954 4 ปีที่แล้ว

      Lenante ememach malet new York 🤨

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @debelasefere
      @debelasefere 4 ปีที่แล้ว

      @@haftomasfam9954 legna memechet aytebekibhn ezaw haymanothin yizeh nur .

    • @haftomasfam9954
      @haftomasfam9954 4 ปีที่แล้ว

      @@debelasefere enyaes mecha erdatahn teyaku

  • @amanimohammed9180
    @amanimohammed9180 4 ปีที่แล้ว +50

    ወላህ እላችኋለሁ በህይወቴ እንደ ኢሳም የወረደ ሙስሊም አላየሁም እህት አንቺ ለ ሀቂቃ የቆምሽ ነሽ እናመሰግንሻለን

    • @semuhabeshawit729
      @semuhabeshawit729 4 ปีที่แล้ว +2

      ስለሱ ምን ታዉቂያለሽ

    • @tadessewaleligneayalew4334
      @tadessewaleligneayalew4334 4 ปีที่แล้ว

      ኸረ አታካብዱ በጣም ከሂሳም የበለጡ

    • @mekintemkin2880
      @mekintemkin2880 4 ปีที่แล้ว +2

      መጀመሪያ እውነቱን አረጋግጭ እና ተናገሪ

    • @yoktanal544
      @yoktanal544 4 ปีที่แล้ว

      Sint gudegnoch gudachew yalweta alu endih slaltenegerelachew new enji

  • @ruthafrica9434
    @ruthafrica9434 4 ปีที่แล้ว +61

    ማህበረ ቅዱሳን እንዲህ የረከሰ ድርጅት አይደለም እንኳን የአንድ ቅልስልስ ዓለማዊ ፊልም ሰሪ ትዳር ሊበጠብጥ። በጣም ቅናት አለባቸው ማህበረ ቅዱሳን ላይ ምክንያቱም ትክክለኛ ክርስትናንን ለትውልድ እንዲተላለፍ ስለሚተጉ ነው። እግዚአብሔር ሁሌም ይረዳቸዋል

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 4 ปีที่แล้ว +74

    አቤት አርጋታ አቤት ስነስርአት ተሰቶሻል እህቴ እግዚአብሔር (አላህ) ይጠብቅሽ🙏

    • @rayanmuhdin4192
      @rayanmuhdin4192 4 ปีที่แล้ว

      በትዳር የሚመጣ ባልም ሆነ ሚስትጥሩ ካልሆኑ ቤተሰብ ሁሉ መቅኖውን ያጣል!!!

    • @kiye143tube8
      @kiye143tube8 4 ปีที่แล้ว

      @etehopia felem tube ተዛምደናል👍

  • @hayatmhmed9793
    @hayatmhmed9793 4 ปีที่แล้ว +37

    እነዚህን ወራዶች ተያቸው ሀይማኖቱን እሚያከብር የሠውን ሀይማኖት አይነካም ከሀይማኖት ውጡ የኢሣምን ቅሌት ለማጥፋት ሀይማኖት አትንኩ

    • @zemares4325
      @zemares4325 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ጎበዠ ልጅ ነች.

    • @praise8411
      @praise8411 4 ปีที่แล้ว

      Well said

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 ปีที่แล้ว +32

    ዉድ የክርሥትና እምነት ተከታዮች ሙሀጅሩ የሚባልና መሠሎቹ የሚሉት እምነትን የማነካካት ሥራ የሚሠሩ ሙሥሊምም ክርሥቲያኖችም አሉ፡፡ በሆኑም የበከበራችሁ ወገኖቸ ለደዚህ አይነት ነገር ቦታ ሠጥታችሁ ግጭት እንዳይፈጠር አደራ እላችሁ አለሁ ዉዶቸ፡፡

    • @neritube7462
      @neritube7462 4 ปีที่แล้ว

      sel muslimu wendesh ke kafir ketelatchu new mitsemiw? Kafiroch eko ezih gar eychebchbulsh belela bekul muslimoch lay yewshet film eyseru new.ketgnashebet setnki yekocheshal ke islm telat atchebchbi

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 4 ปีที่แล้ว +4

      @@neritube7462 የኔ እህት አልደረሡብንም እሥልምና ካልነኩት አይነካም ሥለዚህ እሠዉላ ፊጥ ማለት የለብንም

    • @neritube7462
      @neritube7462 4 ปีที่แล้ว

      Iman Dhd aldersubahm be achalu mot mann new eywenjelu yalut? Allah akber belew ardu.....araj ,werari, men yalalun neger ale? Dersuben mibalew men syargun new? Anchi yesdebshew wendmesh le techeqay muslim eytkorkor new. Yemuslim telat media lay kuch belsh sel muslimu bdel ket tesemyalsh?bedyochu islmna lay eyketfn new endilush new metflgiw? Be kafiroch agul lewded belo mashkabet asmsaynt new ayawatam aytkemshmem werdet new miketlsh allahm aywedewm.” Ye ensu menged eskaltketeln mecham aywedushm” kafiroch ende muslim metelut neger yelm. aywedunm.begelt eyasayun new. Ke kafiroch barnt telakeku wed dinachu temelsu. Kaskymkush yekerta end ehtnta yetsemagnn new

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 4 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል የኔ ቆንጆ እኛ የምፈልገው ሰላም ነው ሙስሊሞችም ክርስቲያኑም

  • @debelae
    @debelae 4 ปีที่แล้ว +41

    ሴት ልጅ በራሲ ስትተማመን አወዱም የአበሻ ወንዶች ቀንቶባችሁ ነው እህቶቻን በርቱ💪🏽

    • @katkat4374
      @katkat4374 4 ปีที่แล้ว

      ይህ ልጅ ወደ ኢስላም ሳይሆን የተመለሰው ወደ ሼይጣን ነው ምክንያቱም አነጋገሩ ፣ የሚሰጣቸው ቃለምልልሶች ግልፅ አይደሉም፣ ተምታቶበታል የሚናገረው አያውቅም ስለዚህ 3 ወይም 7 ቀን በዘምዘም ውሀ ይጠመቅ ፣ በዙርያው ያላችሁ ወንድሞች ወይም እህቶች ድረሱለት እባካቹህ በፍጥነት !!!!!!!

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ 4 ปีที่แล้ว +58

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ስም ለማጠፋት ነው የተጠቀመብሽ እህቴ "ማህበረ ቅዱሳን" ንጹህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ከዘር ከሃይማኖ የጸዳ ማህበር ነው

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 4 ปีที่แล้ว +2

      Tikekel

    • @genetgenetgenet8284
      @genetgenetgenet8284 4 ปีที่แล้ว +4

      እኛን ካልነኩ ምንም ነገር አይደምቅላቸው ለዛ ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
    @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ 4 ปีที่แล้ว +66

    አይ ተዋህዶ ያም ተነስቶ ፊጥ ያም ተነስቶ ያቅጠለጥልሻን እምነቴ ግን እውነት ስለያሽ ነው ያላንድ ነገርማ አልጠመዱሽም ተዋህዶ

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว +2

      እሱ የታወቀ ነው እኛ ፀንተን እንቁም ማንንም አንጥላ ፍርድ ከላይ new

  • @ወለተሰንበት-ሸ2ቈ
    @ወለተሰንበት-ሸ2ቈ 4 ปีที่แล้ว +4

    ማህበረ ቅዱሳን ብዙ ስራ አለው ማስተዋሉን ያድላችሁ እግዚአብሔር

  • @hudahaji6639
    @hudahaji6639 4 ปีที่แล้ว +57

    በጣም የሚገርም ነዉ ሙሀጅሩ ማለት ምንም የማያስብ ደደብ ነዉ እኛ ያደግነዉ በመተሳሰብ ነዉ አሁንም ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል ተፋቅረን እየኖር ነዉ ያለነዉ

  • @bereketworkieanteneh2847
    @bereketworkieanteneh2847 4 ปีที่แล้ว +42

    ሰው ግን ምን ነካው ወደ ድንጋይ ዘመን እየተመለስን ነው። ጀሚላ motherን አገናኝ እውነቱን እነግራታለሁ።

  • @sitiadam5780
    @sitiadam5780 4 ปีที่แล้ว +150

    I have respect for Jamila, she’s really good woman

    • @أمأنس-ق8س
      @أمأنس-ق8س 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ የኔ እናት ሰሞኑን ሙሀጅሩ የሚሰራው ስራ እኛም አልገባንም ወደ ጥመት እየሄደ ነው አላህ ያንሳልህ

    • @jemalseid2209
      @jemalseid2209 4 ปีที่แล้ว

      ላ አላህንፍሪ ሁሉም እኔትክክልነኝ አለ አንችንጨምሮምንሽተነካ ተማባባሥ ማቀራረብ አይሻልም ኮሜንቶች አላህ አላህ አላህ ሂዳያይሥጣችሁ ሀቂቃ በዚች በፃፍሻት ቃላት የውልቂማ ፀፀት እንጂ ሌላየለም

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 ปีที่แล้ว

      @African Tube ትክክል

  • @-worazut
    @-worazut 4 ปีที่แล้ว +77

    በጣም አስተዋይነሽ….. ፈጣሪ ይባርክሽ ! ለወረኛ ጊዜ አትስጭ !

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      Beteseb enhun addis youtuber negn?

  • @tigi2018
    @tigi2018 4 ปีที่แล้ว +96

    You are so wise sister ❤ you deserve world class respect

    • @SaidSaid-gr5ux
      @SaidSaid-gr5ux 4 ปีที่แล้ว +3

      Balgi anchy nshe wndimshin be adibabay ymtawce balge mnm bihon wndmshin adbabay mawtatshi nwershi nw

    • @ትሻሌወንድም
      @ትሻሌወንድም 4 ปีที่แล้ว +1

      Azariah Nathinel ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 4 ปีที่แล้ว +51

    ጀሚላ ማለት ቀጥተኛ ትረጉሙ " ዉበት" ማለት ነዉ
    ስምሽ ስብዕናሽን ይገልጣል! ጀሚላ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርሽ! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
    በእዉነት፣ ስለ እዉነት በመቆምሽ የእዉነት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በዘመናቱ ሁሉ ከጎንሽ ይቁም!!!

    • @fgghjfhjj6185
      @fgghjfhjj6185 4 ปีที่แล้ว

      ሙሀጅሮእሚባልሰውዬ ሙሰሊምንአይወክልም ቆሻሻነው

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 ปีที่แล้ว

      @@fgghjfhjj6185 ትክክል

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 4 ปีที่แล้ว

      ምርጤ ብየሻለሁ የኔ አሥተዋይ

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 4 ปีที่แล้ว +36

    ይገርማል በጣም ሰው ወዴት እደሚሄድ ሆ ቆይ መሀበረ ቅዱሳን እዚህ ጋ ምናመጣው የሀይማኑት ጥላቻ አለበት አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል

  • @ayelechgebreyes7786
    @ayelechgebreyes7786 4 ปีที่แล้ว +59

    እኔ ያልገባኝ ለምን ከማህበረ ቅዱሳን ጋር ለማያያዝ እንደፈለጉ ነው ……..ይህ እኮ የቤተሰብ ጉዳይ ነው ሁሉም ደሞ በአንድ እምነት ስር ያሉ ናቸው አልገባኝም …………ይሄ በእውነት ከእንደ ገና እምነትን ከእምነት ለማጋጨት ነው……ይህ ሰው ዝም ተብሎ ሊታለፍ አይገባም ሊጠየቅ ይገባዋል

    • @birtukanmengestu5189
      @birtukanmengestu5189 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @jdhhddnjd9926
      @jdhhddnjd9926 4 ปีที่แล้ว

      የፈለጋችሁት በሉ እናተ ለጣውላ ነው የምትገዙት ስለዝይ ተአትቃዡ

    • @ጎደሬዋነኝ
      @ጎደሬዋነኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@jdhhddnjd9926 ጅል ባዶ ጭንቅላት

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 ปีที่แล้ว

      @@jdhhddnjd9926 ቆሻሻ ለዛ ለመካ ጣውትሽ ዝም ብለሽ አፎድጅ ስለ መስቀል ምን አባሽ ታቃለሽ?

    • @nayimataju156
      @nayimataju156 4 ปีที่แล้ว +2

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ የኔ እህት እንከባበር አልሳደብም ምክንያቱም ሀይማኖቴ አይፈቅድልኝም ስለ ሀይማኖታችን ምንም ምታቂው ነገር የለም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر
    @اللهاكبراللهاكبر-س6ر 4 ปีที่แล้ว +49

    ሲጀመር እሱን ምን አገባው የቱብ በር ብሎ ቤተሰብ ማባላት አይ ዱንያ ሱበሀን አላህ እኔ ትላትም ጠርጥሬ ነበር አረ ይሄ ሰው ብዬ በገዛ እናትዋ በወንድምዋ በእህትዋ ገብቶ መብጣበጥ ደውሎ እያወራ ያረብ ከዚህ ቆሻሻ ነገር በአንተ እንጠበቅ አይይይ አሳዘንከኝ አቶሙሀጂራው አብ ከውሰር ቱ አረ እስልምናን እደዚህ ማባላት አይፈቀድልንም አላህ ይስቱር

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነዉ የጠረጠርሁት የሆነ አቀላቃይ ነገር እኔማ በጣም አስጠላኝ ሰዉ ባይጫረስ ምን አልነዉ እህህህ አዳድ ሰዉ ለሃይማኖት የተቆረቆረ መስሎ ለማጫረስ ነዉ እሚቆመዉ

    • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر
      @اللهاكبراللهاكبر-س6ر 4 ปีที่แล้ว

      @@ggjjjghhjj3573 የሚገርም ነው ጌዜው

  • @genetmamo2148
    @genetmamo2148 4 ปีที่แล้ว +68

    ትክክል ነሽ እህቴ ጀሚላ ይህ የሐይማኖት ግጭት ሊፈጥር የተነሳ ፖለቲከኛ መሆኑን አንቺን ከመሥማታችን በፊት ተገንዝበናል ኢሳምን ወደ ሐይማኖት፣ ዘረኝነት፣ ፖለቲካ ውስጥ እንዳያስገቡት ወንድምሽን ከዚህ በሽታ አድኚው

    • @tube379
      @tube379 4 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ገኑ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 4 ปีที่แล้ว +42

    ጀሚላ የድሮ የጥንት ሙስሊም ባህሪ እና ስነ ምግባር የተላበሰች ሴት ለእውነት ሙቺ ለነፍስሽ ኑሪ መቃብር ከእናትሽ ጋር አትገቢም አትፍሪ እህቴ ለውንድምሽም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

    • @khayriehk1612
      @khayriehk1612 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ ላእውናት ያቅማችናት አላህ ይጣብቀት ኡሱንማ አድስወ በብርጋዝታወላች።

  • @ኢንሸአላህ
    @ኢንሸአላህ 4 ปีที่แล้ว +55

    የሆነ ኮተታም ሲጀመር
    በቤተሰብ መሀል ምን አገባው
    ቤተሰብ ነገ ይገናኛል የማይረባ

    • @ethiopiashewye2164
      @ethiopiashewye2164 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቤተስብ መቸም አይለያየም እሱ በጣም ያናደዳል ምነው ሚስቱ ተነገርቸ ልጀቸን አይጥይቅም የህ ትልቅ መልስ ነው ሴት የሆና ያቀዋል

    • @rabeaaahmad2050
      @rabeaaahmad2050 4 ปีที่แล้ว

      እሱ ራሱ ታካፍሎት ነው ይመስለኛል በቤታሰብ መሀል የገበው

    • @cid8929
      @cid8929 4 ปีที่แล้ว +1

      ውሻ ነው

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 ปีที่แล้ว +50

    ፎዝያ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ አይዞሽ በርቺ ስራሽም አስተሳሰብሽም እግዛብሄር ይባርክልሽ በዚ ቀጥይ ሙሀጂሩ ግን ሀይማኖትን ከሀይማኖት ጋር ሊያጣላ ነዉ ይህ ካንድ ኢትዮጵያዊ ወይም ሀይማኖተኛ ነኝ ከሚል አይጠበቅም ሴጣን ነዉ እንደዚ ያሉት እግዛብሄር ከምድራችን ያርቅልን ያጥፋልን።

  • @zadtube2313
    @zadtube2313 4 ปีที่แล้ว +71

    ጄሚላዬ አይዞሽ እዉነት ትመነምናለቺጂ አትበጠስም አብሽሪ እዉነትን ይዘሽ ቀጥይ በቤተሰብ መሀል ዬምትገቡ ልቦና ይስጣቹ

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 4 ปีที่แล้ว +2

      ኮንፊደንሷ ይናገራል ዉሸት እንዳልተናገረች

    • @zadtube2313
      @zadtube2313 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hayathassen78 በትክክል ዉዴ ስርአቷ ራሱ ዴስ ትላለቺ

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zadtube2313 እሄ ሙሂር ሚባለዉ ሰዉያ ሚያወራዉ ሁሉ ነገር ምክኒያታዊ አይደለም

    • @zadtube2313
      @zadtube2313 4 ปีที่แล้ว

      @@hayathassen78 እዴዚ አይነቱ ዴዴብ እኮነዉ ዘርን ከዘር ሀይማኖትን ከሀይማኖት ዬሚባላዉ ወላሂ

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 4 ปีที่แล้ว

      @@zadtube2313 ወላሂ ልክ ነሽ

  • @ራቢያትአብደላ
    @ራቢያትአብደላ 4 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ከልብ ኢትዮጵያዊ አችነሽ ጋዜጠኛው ከምር በጣም ውነተኛው እወድሻለው ጀሚ አች የሥራ ሰው ነሽ አላህ ከዝ ፈተና ያውጣሽ

    • @ሀሊማቢንትኢስላም
      @ሀሊማቢንትኢስላም 4 ปีที่แล้ว

      አሽቃባጭ ናችሁ ሁላትሁም ይቺ ጀሚላ ይምትባል ሰንጣን ገና ብዙ ነገር ታመጣለይ

    • @Sofi-ih8sm
      @Sofi-ih8sm 4 ปีที่แล้ว

      @@ሀሊማቢንትኢስላም ሳህ ከከሀድ ጎን ማሸርገድ ይወዳሉ አሏህ ይህድሁም

    • @ትሻሌወንድም
      @ትሻሌወንድም 4 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ደምሪኝ እንዛመድ

  • @liliayana174
    @liliayana174 4 ปีที่แล้ว +34

    ወደ የት ተሂዶ ፋርድ ይገኛል እንጅ መክሰስ ነበር :ግን አንች በርች ከእዉነት ጋር ቁሚ ከፈጣሪ ቀጥሎ ህዝብ ያያል ህዝብ ይፈርዳል

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      Beyesem enhun yager lijoch?

    • @wildantube6899
      @wildantube6899 4 ปีที่แล้ว

      WILDAN TUBE

    • @liliayana174
      @liliayana174 4 ปีที่แล้ว

      @@mikotube75 ከሁለቱም ሰምተን እኮ ነዉ ከሱም ከሷም ዉሸት የለም አንድ እኮ ነዉ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 4 ปีที่แล้ว +63

    እኔም ብያለሁ እዉነት ስለተናገርሽ ነዉ አሁንም በዚሁ ቀጥይ ከጓናችሁ ነን

    • @magedalmatrafi3219
      @magedalmatrafi3219 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል 2 ቱም ያስታውቃሉ አይዋሹም

    • @hayat490
      @hayat490 4 ปีที่แล้ว

      ሠህ

    • @katkat4374
      @katkat4374 4 ปีที่แล้ว

      ይህ ልጅ ወደ ኢስላም ሳይሆን የተመለሰው ወደ ሼይጣን ነው ምክንያቱም አነጋገሩ ፣ የሚሰጣቸው ቃለምልልሶች ግልፅ አይደሉም፣ ተምታቶበታል የሚናገረው አያውቅም ስለዚህ 3 ወይም 7 ቀን በዘምዘም ውሀ ይጠመቅ ፣ በዙርያው ያላችሁ ወንድሞች ወይም እህቶች ድረሱለት እባካቹህ በፍጥነት !!!!!!!

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 ปีที่แล้ว +88

    ከምር እኔ ብቻ ሳልሆን ድፍን ኢትዮጺያዊ ነው የወደደሽ ትክክለኛም ስው እደሆንሽ ታስታውቂያለሽ።ይሄን ውሽታም ስው መክስስ መብትሽ ነው።እውነተኛ ሙስሊም እዳልሽውም አይዋሽም ።እኔ ሙስሊም ጎረቤቶች አሉኝ ጨዋ ሀቀኛ አልረሳቸውም ያንቺ ግን ለወድምሽ ባለቤት ፎዝያ ላለሽ ፍቅር ለስጠሽው ትክክለኛ መልስ ለሁሉም ነግር አድንቅሻለው አሁንም ሂሳም ስህተት ውስጥ ነው ያለው ያገባት እኮ እናቱ ናት ልጅ ማትወልድ የስት ጊዜ ታላቁ ማናምን አስነክታው ነው።ግድየላቹም አጸልዩለት

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 4 ปีที่แล้ว +41

    አይዞሸ ጀሚራ እወነት እወነትነው አይሸፈንም ወንድምሺን እግዚያአብሔር ይመልሰው ወደቀድሞው ህይወቱ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 4 ปีที่แล้ว +24

    ለእውነት ስለቆምሽ ህሊናሽ ንፁህ ነው ።
    ውበት ከስርአት ጋር ሰጥቶሻል

    • @mikotube75
      @mikotube75 4 ปีที่แล้ว

      Beteseb enhun addis youtuber negn?

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +24

    ማህበረ ቅዱሳን አለ ጭራሽ ማህበረ ቅዱሳን ውድ ናቸው ስለኢሳም አያገባቸው ሲቀጥል ይሄ ልጅ የማህበረ ቅዱሳን ጠላት ነው ግደሉ እያለ የሚያሸብር እግዚአብሔር ይገስጽህ

  • @jemelafudeyili5811
    @jemelafudeyili5811 4 ปีที่แล้ว +55

    ሲጀመር ሚስጥሩን መጀመሪያ ያወጣው እራሱ ኢሳም ነው አች ደሞ ስለወድምሽ ከሰራው ስተት በስተቀር መጥፎ አልተናገርሽም ስለ ሙሀጅሩ የሰውን ሰላም የማይፈልግ ሰው ነው ባገኘው አጋጣሚ ነገሩን ሁሉ እሚያያይዘው ከሀይማኖት ጋር ነው ስራው ሁሉ በሴራ የተሞላነው

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 4 ปีที่แล้ว +42

    ጀሚላየ የኛ ስው እውነት አይወድም እውነት ደሞ ትቅጥናለች እንጅ አትበጠስም

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 4 ปีที่แล้ว

      ከሆነት ጋር ከሆነች ግብግብ ከመፍጠር ሁሉን ወደሚውቀ ወዳንድ ፈጣሪ አቤቱታ ማቅረብ ይሻልነበር

  • @kibretbayeh879
    @kibretbayeh879 4 ปีที่แล้ว +6

    የፎዚያ አወልን እና የጀሚላ ሀሰንን የመጀመሪያውን ቃለ-ምልልስ፣ ኢሳም እና አድሲቱን ሚስቱን እና አንድ ሰው በተደጋጋሚ እስላም ጠል እያለ ያስተላለፍውንም በጥሞና ብንክታተለው፤ እውነታውን እናገገኘዋለን፡፡
    በጣም ድንቅ የሚለው፤ የፎዚያ አወል እና የጀሚላ ሀሰን ንግግር ፍጹም ትህትና የተሞላበት፤ በፍጹም ሃይማኖታዌ ሰብእና የተላበሰ መሆኑን እና ከእውነታ ጋር የቆመ መሆኑን ያሳያል፡፡ የኢሳም እና አድሲቱን ሚስቱን እና የእርሱን ግሩፕ ንግግር በጥሞና ተከታትላችሁ ፍርዱን ለህሊናችሁ፡፡

  • @ማስቴ
    @ማስቴ 4 ปีที่แล้ว +29

    ልጁ ለኦርቶዶክስ ጥላቻ አለው ሙስሊሙ ጋ ለማጋጨት ብዙ ነገር እየሰራ ነው ሆን ብሎ ነው
    አንች ግን እህቴ የእውነት ሰው ነሽ በርች

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 ปีที่แล้ว +29

    ማሻ አላህ ጎበዝ ማንም ሰው በቤተሰቡ ላይ አይመሰክርም ለሀቀኝነትሽ አላህ ይጨምርልሽ ጀግናነሽ 👍👍👍👍👍👍

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 4 ปีที่แล้ว +55

    ማህበረ ቅዱሳን እንደነሱ ስራ አልፈታም ። ብዙ ስራ አለበት ። ጀሚላ የእውነት ሰው ነች ። እውነት ደሞ ብዙዎች አይወዱትም ለዛ ነው። ጀሚላ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ አንቺ መልካም ሴት ። እነዚህ ቆሻሾች ናቸው ልብ ይስጣቸው።

    • @ሙስሊምነኝእኔ
      @ሙስሊምነኝእኔ 4 ปีที่แล้ว

      Anchi nesh yematrebi. Ihitu lenant silawerach new yewededshat.

    • @birtukanmengestu5189
      @birtukanmengestu5189 4 ปีที่แล้ว +2

      ማህበረ ቅዱሳን ስራ ፈቶች አይደሉም

    • @ወለተሰንበት-ሸ2ቈ
      @ወለተሰንበት-ሸ2ቈ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እነዚህ ስራ ፈት

    • @ለምለምአለማየሁ
      @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሙስሊምነኝእኔ እንደ ሰው እናስብ እንጅ ጎበዝ ስጀመር መሀበር ቅዱሳን ስለ አንድ ግለሰብ ትዳር ምን አገባው? ሌላው እነዚ እህቶች ቀለ መጠየቅ ያደረጉት እውነት በመሀበር ቅዱሳን TH-cam ነው? መስተዋል ያድለን እንደ መጣልን አናውራ።

    • @tadessewaleligneayalew4334
      @tadessewaleligneayalew4334 4 ปีที่แล้ว

      እናንተ እስኪ ተረጋጉ ፡፡
      ስራ ፈታ ነው እንዴ ማህበረ ቅዱሳን ኮተታሞች፡፡

  • @desalegnnigatu4500
    @desalegnnigatu4500 4 ปีที่แล้ว +11

    i am impressed by this woman, RESPECT!!

  • @melattube7121
    @melattube7121 4 ปีที่แล้ว +25

    ይሄ ሰውዬ ከውሸት እና ሀገር ከመበጥበጥ ስራ የለውም በጣም መጥፎ ሰውዬ ነው እግዚአብሔር እደነዚህ አይነቶን ያጥፋልን

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 4 ปีที่แล้ว

      Jewar brother

    • @zulfathjamal6273
      @zulfathjamal6273 4 ปีที่แล้ว

      ትክክልም ይሁን ታሳሳች እሄ ሳዊዮ ዳስ ኣይላኝም ማፋሴ ኣይቃባላዉም

  • @najatali5961
    @najatali5961 4 ปีที่แล้ว +67

    የእኔ ማር ዝም በያቸው እንደው ውላሂ ስልክሽን ባገኘሁት ማሬ አላህ ከፊት ከኃላሽ ይሁን እኔ ቆንጆ

    • @hayatahmed611
      @hayatahmed611 4 ปีที่แล้ว

      ሃሃ

    • @munaye5766
      @munaye5766 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ፈጣሪ ይጠብቃት

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @najatali5961
      @najatali5961 4 ปีที่แล้ว +3

      @@hayatahmed611 ምን አሳቀሽ ውሸታም እጅ ሀቀኝ ጥላቱ ይበዛል ያላለችውን ሁሉ ይቀባጥር ነበር ምን ትሆኒ ምን አስገባው ቤተሰብ ምሀል

    • @hanathedi7269
      @hanathedi7269 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @سمياسميا-ع9ظ
    @سمياسميا-ع9ظ 4 ปีที่แล้ว +44

    ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም ጀግና ነሽ አዎ ኢስለም አይዋሽም ሙሀጂሩ ውሸተም ነው ለኢሰምም አላህ ልቦና ይስጠው ውደ ቤተሰቦቹ በሰለም ይመልሰው

    • @nemanage9004
      @nemanage9004 4 ปีที่แล้ว

      I don’t want my mom in a

  • @hayathayat6898
    @hayathayat6898 4 ปีที่แล้ว +37

    እህቴ ጀሙ እኔ ሙሥሊም ነኝ አልሀምዱሊሏህ ነገርግን እንኳን የመዬንልጅ ይቅርና ማንንም ይሁን ማንን አሣልፊ አልሠጥም ሰዉየዉ በጣም ባለጊነዉ በማያገባዉ እየገባአፉንይከፍታል የኸ ከሀማኖት ጋር ምንአገናኘ የጆሀር ተከታይ ሥለሆነ ነዉ

    • @sukeinaseid9912
      @sukeinaseid9912 4 ปีที่แล้ว

      Ykrta adrgilgn Ena Muslim negni kaleshi yh nggr muslimn ayweklm
      Ezih lay endtasemribet yemfelgew slenesu aymeleketegnim gn 1muslim mn mekera bidersbet be melkam mlashi new yemiyalfew estigfar adrgi

    • @እሮዝቤተአማራ
      @እሮዝቤተአማራ 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል አይተሺዋል ሀትየ ባለፈውም የወሎ ሙስሊሞችን ሰፍሪወች በኦሮሚያ ለልመና ሂዳችሁ እያለ ልሀጩን እየርጨ ሰምቸው በጣምም አመመኝ

    • @hayathayat6898
      @hayathayat6898 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያማል ወሏሂ. ባለጊነዉ ብዙተከታወችምአሉትእንደሱማሰቢያቸዉ የተበጠሰ እንደት አብሮና ተባብሮ የኖረሙሥሊምክርሥቲያን እንደት እረዱ ይላል ከሙሥሊም ቀርቶ ማንም ይሁንማንም ሰዉን ሰዉእንደት እረዱ አገት አንገቱን በለዉየባላል እኔሙሥሊምነኝ. አልሀምዱሊሏህ ክብርምሥጋና ለሱ ለአዱ አሏህ ይሁን ግን ክርሥቲያኖች እህት ወንድሞችአሉአብረዉንየኖሩ ሞታቸዉንቀርቶ እንድከፉምአልመኝላቸዉም ለምን እምነታችንጋርምንአገናኝዉ በርግጥ ብዙባለጊዎችአሉ እንደሱአይነቶቹ

    • @hayathayat6898
      @hayathayat6898 4 ปีที่แล้ว +1

      ተክርሥቲያንም መረን አለ ሙሥሊምም እንደዛዉ አሉ ሙሀጅሩማለት ጆሀር ነዉ

    • @menotmenot3557
      @menotmenot3557 4 ปีที่แล้ว +1

      እናት ጁሀርን ስለምጠሉ ሙሀጅሩ ን ጠላችሁ. እናት ዘገምተኞች ናችሁ ማህበረ ቅዱሳን. ቀዳዳ ፈልጉ በስስልብሽ ገብቶ ጊጥሽን ሲወጋሽ የዛግዜ ትባንኒያለሽ.

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +47

    ይሄ ሰው ለ ማህበረ ቅዱሳን። ጥላቻ ስላለው ብዙ ንግግሮቹ ምስክር ናቸው ልጁ የሀይማኖት ጦርነት እንዲነሳ የሚያደርግ ልጂ ነው እሱን ልጂ ተው እንበለው በጣም አስደናቂ ሴት ነሽ ልቦና ይስጠው

    • @zenebechtadesse3940
      @zenebechtadesse3940 4 ปีที่แล้ว +2

      Exectly she is great person relly big respect

    • @ersomafeworki9600
      @ersomafeworki9600 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ድድብ ያለ ሰው ነው። አጋጣሚ ሆኖ የዚህን ደደብ ፅንፈኛ ሰው ሌላ video አይቸለታለው ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት እጅግ በጣም ጭፍን ጥላቻ ያለው ቀሽም እና ማሀጊም ምክንያት አልባ ሰው ነው።

    • @mddake4354
      @mddake4354 4 ปีที่แล้ว

      ጀግናነውልጁየሩኩሳንመዳኒትነው

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 4 ปีที่แล้ว +85

    ይሄ ነፍሰ በላ ባለፈው ክርስቲያን አጽዱ ሲል ነበር የዲያብሎስ ወንድም ነው
    ጀሚላ ሀቅ ይውጣልሽ
    እውነት ነጻ ያወጣል።

    • @ስቀህእለፈው
      @ስቀህእለፈው 4 ปีที่แล้ว +1

      አው ብሏል ግን ያለው በሞጣው መስጂድ አቃጥላችሁ ትጨፍሩ ነው መስጂድ አቃጥላች ዝም ልትባሎ ያምራችኋልደ

    • @meskitamru8553
      @meskitamru8553 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ስቀህእለፈው anchii jabaa arjii anchim alshi alwoa kuber eylshi sewo yamtardut

    • @tirutiru8174
      @tirutiru8174 4 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ባለጌ ኢሳም እኮ ወንድምዋ ነው እሳም አይልም ይሄ ሙስሊምን አይወክልም አገርን ለማፍረስ ነው ሰውና ሰውን ለማጋደል የተነሳ ሰው ነው ይህንን መክሰስ አለብሺ እህቴ ጀሚላ ይሄ ጋጠወጥ ሙስሊሞችን አይወክልም።።።

    • @tirutiru8174
      @tirutiru8174 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሺ በፌስ ቡክ አገር እያመሰ ነው ይሄ ሰው አይደለም ።።

    • @ሀስቢየሏህወኒዕመልወኪል
      @ሀስቢየሏህወኒዕመልወኪል 4 ปีที่แล้ว

      ለእውነት ኑሩ ውሸታሞች አንዳንድ የዩትዩብ ጡረተኛ ቪድዮ ቆራርጠው ሲለቁ ለምን ተቆረጠ ብላችሁ ጠይቁ ለፍርድ አትሩጡ
      የ7 ወር ቪድዮ ነው የሞጣ መስጂዶቻችንን አቃጥለው ሲጨፍሩ 5 ወንድሞቻችንን ሲገድሉ ነው በንዴት የሰራው ያለውም ደግሞ ሊገድሏችሁ ከመጡ ዝም ብላችሁ አትሙቱ በለው አንተም ደግሞ ሌላ ሊያቃጥል ከመጣ አንተም አቃጥልለት ነው ያለው እና ሰው ሊገድልሽ ከመጣ ሙዚቃ ጋብዘሽ ነው የምትሸኝው ደግሞ እኮ የእናንተም እያሉ ነው እንደዚህ ልዩነት የለውም
      ግን አንዳንድ ጌታቸውን የማይፈሩ ሌላውን ሀሳብ ቆርጠው ክፉ ሀሳብ ብቻ አንስተው አሁን ያለ አዲስ አስመስለው ለቀቁላችሁ
      ሙሉ ቪድዮው አለ ካላመንሽኝ ፔጁ ላይ ገብተሽ እይው ማየት ማመን ነው

  • @seblewengeltefera5225
    @seblewengeltefera5225 4 ปีที่แล้ว +30

    ማህበረ ቅዱሳን ጦሱን ውሰድ! ማህበረ ቅዱሳን እንዲህ የወረደ ስራ አይሰራም ስንት የሚሰራ ስራ አለው:: ሰውን በመልካም ምግባር. ማነጽ ሀገርን መገንባት ለመጭው ትውልድ የትላንትናዋን ኢትዮዽያ ታሪኮን እና እምነቷን. ጠብቃ ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ ደፋ ቀና. የሚል የቅዱሳን ስብስብ ፍቅርን ሰባኪ እን. ተራ ስራ አይሰራም :: እህት ጀሚላ እግዚአብሔር ይባርክሽ :: እውነቱን ባይቀበሉትም ንገሪያቸው::

  • @asresashfanta4180
    @asresashfanta4180 4 ปีที่แล้ว +39

    እህቴ የህግ ባለሞያ ብታማክሪና በህግ የሚጠየቅበትን መንገድ ብታመቻቺ ጥሩ ነው

    • @ትሻሌወንድም
      @ትሻሌወንድም 4 ปีที่แล้ว +1

      Asresash Fanta ዉዴ ደምሪኝበቅንነት

    • @merimaawol4147
      @merimaawol4147 4 ปีที่แล้ว

      መሀበረ ቅድስት እንደዚህ አይነቱን ልቅ ስሙን ስላነሳ ቅንድብን ማለት አለበት

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 ปีที่แล้ว +51

    ሙሀጂሩ የሚሉት ሰውዬ አላማው ተዋዶ የኖረውን ሙሰሊም እና ክርቲያንን ማጋጨት ነው ማህበረ ቅዱሳኖች በህግ ልትጠይቁት ይገባል

    • @hadramohammad3169
      @hadramohammad3169 4 ปีที่แล้ว

      የሠው ውሾች አፈርብሉ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 4 ปีที่แล้ว +3

      @@hadramohammad3169 ጠላታታችን ዲያብሎስ አፋር እድሚየ ይብላ

    • @bamia8828
      @bamia8828 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hadramohammad3169 አንቺ አፈር ብይ ቆሻሻ አንቺ ከነዛ የአርሲ አራጆች ውስጥ ነሽ አውሬ። ሙሃጂሩ ሁልግዜም የሚሰርልራውን እኮ እናያለን ሁሌ መርዝ ነው ሚረጨው ቁርኣን ምን እንደሚል እንኳን የማያውቅ አውሬ

    • @tsioncoffee5525
      @tsioncoffee5525 4 ปีที่แล้ว

      @@hadramohammad3169 የተባረከ ይሁን በደንብ ብላ አንተ ፔሬዳም

    • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
      @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hadramohammad3169 አንቺ እርኩሰ ውሻ ከእናንተ እንደሚሻል ታወቂያለሸ አይደል ቢያንሰ ባለቤቱን ይጠብቃል እናንተ እኮ ነብሰጡር ሴት በልጆቿ ፊት አጋድማቹ የምታርዱ እርኩሶች እኮ ናችሁ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 4 ปีที่แล้ว +24

    ሰውዬ የቀናው እኮ እኛ ክርስትያኖች የኢሳምን የቀድሞ ሚስቱን አይዞሽ በርቺ ከጎንሽ ነን ስላልናት ነው ይህ ሴይጣን ክፉ ዳቢሎስ የሆነ ሰውዬ

    • @fatumaahmed8406
      @fatumaahmed8406 4 ปีที่แล้ว

      Zahra TH-cam ስድብ ጥሩ አይደለም። አትሳደቢ እህቴ

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 4 ปีที่แล้ว

      ምንው እረዳቸው አቃጥሉባቸው ብሎ ያለውን ምርቃት ነው ይህ ስድብ ከሆነሽ

    • @sayeesisay8361
      @sayeesisay8361 4 ปีที่แล้ว +1

      @Zahra TH-cam ዋህብይት አንቺ አራጅ ከብት

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 4 ปีที่แล้ว

      @Zahra TH-cam ሂጂ የሆንሽ ሰገጤ ዘለሽ ትሳደቢያለሽ እንዴ ሰው ምን ነካው ግን ባካቹ!

    • @ማኪየናቷልጅማኪየናቷልጅ
      @ማኪየናቷልጅማኪየናቷልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰውዬ ሲጀመር የመጨረሻ ቆሻሻ ነው ባሌጌ ደግሞ በሀይማኖት ላይ መጣህ ሲጀመር ጀሚላ የእውነት ሰው ነች ትክክለኛ ሙሲሊም፡ነች፡አንተ ሆዶም፡ውሾ

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ
    @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ 4 ปีที่แล้ว +42

    የኔ ቆንጆ ጀምልዬ አንች ለሀቅሽ የቆምሽ ምርጥ ሠው ነሽ ለሴቶች ተምሳሌት መሆን አለባችሁ ሌላው ቀሪ ነው አንችን ከቤተሠብ ጋር ለማቀያየም የቆሙ ናቸው የስራቸውን ያገኛሉ ኢንሻ አላህ

    • @ሀሊማቢንትኢስላም
      @ሀሊማቢንትኢስላም 4 ปีที่แล้ว +1

      ጅል ነሽ ምኗ ነው ለሴቶች ተምሳሌት የሚሆነው ወንድሟን ያለስሙ ስም ስለሰጠች ነው ግን እናተ አሽቃባጮች ብታቆሙ ይሻላችሗል እንደከብት በነዱባችሁ አትሂዱ

    • @debelasefere
      @debelasefere 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀሊማቢንትኢስላም anchi nesh ende ye esam addisuwa mistu ? 😋

    • @ሀሊማቢንትኢስላም
      @ሀሊማቢንትኢስላም 4 ปีที่แล้ว +1

      @@debelasefere እረ እኔስ አይደለሁም ግን እህቲቱ ተምሳሌት ለመሆን ቀርቶ ሀይማኖት ከሀይማኖት ለማጋጨት የተነሳች አውሬ ናት

  • @jemila1122
    @jemila1122 4 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ሴት ሁኝ በሴትነትሺ ተደመምኩ አስተዋይ ምርጥ ሴት ብየሻለሁ እዉነቱ አንችጋ ስላለ አትስሚዉ ያለዉን ቢል አንች ታስታዉቃለሽ ምርጥ የዉነት ሴት ነሽ ጀሚላዩ

  • @ሲሳይነሽየፋሲሏ
    @ሲሳይነሽየፋሲሏ 4 ปีที่แล้ว +20

    ሲጀመር እሄ እስላም ነኝ እያለ ክርስቲያኖቺን እረዱ ሚል ግለሰብ ነው አብሮ የኖረን ህዝብ ማባላት
    ጀሚላዬ ተባረኪ እንዳቺ ያሉ ኢትዮጵያዊንን ያብዛልን

  • @meki3909
    @meki3909 4 ปีที่แล้ว +56

    ዝም እንበል በቃ። ታዋቂ ከመሆን አዋቂ መሆን ይበልጣል ሁሉንም ነገር እሚያዉቀዉ አንድ አላህ ብቻ ነው ማንም ሰዉ ትክክል አይደለም ኩሉ በኒ አደም ኸጣአብ ነው።

    • @haninsaied3077
      @haninsaied3077 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @fjfjhshs6136
      @fjfjhshs6136 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ገጭቸሽአለሁ ለይቱቦይ አመቻቸው ብር ለመቀበያ ለነገር ስሩበት በሏቸው ኦኬ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +57

    እኔ ሚመሠለኝ አሰደጎመውበት ነው😣 በጤናው 🙈 አይመሠለኝም እዲህ አቅሉን ያጣው🙉

    • @atikaabdu1714
      @atikaabdu1714 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እራሱ እያልኩ ነበር እስልምና ሲመጣ ብዙ ነገር አለው ወደ ሌላ ሴት ከመሮጥ ልጆቹን ቢያስተምርስ ይሄ አህያ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@atikaabdu1714 በጣም

    • @tube379
      @tube379 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ገብረኤልዋሰጠበቃይ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@tube379 አረኩሸ

    • @አይዱኒያ-ረ3ዐ
      @አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 ปีที่แล้ว

      @@atikaabdu1714 በፊት ክረስቲያን ነበረ እደ

  • @arsemaandyeabkaal82
    @arsemaandyeabkaal82 4 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ነሽ!!! ተባረኪ

  • @heavenheaven6993
    @heavenheaven6993 4 ปีที่แล้ว +47

    እኛ ሙስሊም ክርስቲያኖች በተራ ነገር አንጣላም። ልታጋጩን የምትሞክሩ ካላቹ አላህ የስራችሁን ይስጣቹ እኔ እንደሚመስለኝ ሙሀጅሩ ተከፍሎሀል።

  • @ሊሊየማርያም.ልጅ
    @ሊሊየማርያም.ልጅ 4 ปีที่แล้ว +62

    ማህበረ.ቅዱሳን.ለአንድ.ተራ.አርቲስት.የሚሰራ.ተራ.ድርጅት.አይምሰላችሁ

    • @Tube-kr6yo
      @Tube-kr6yo 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ማህበረ ቅዱስን ተራ መሃበር አረጉት እንዴ ይህ ቤተሰብ እንደጂጂ ኪያ ዮቱብ ሊሸቅልብን ነው

  • @haile-no1vc
    @haile-no1vc 4 ปีที่แล้ว +22

    ጀግና ነሺ እንኳንም ዚም አላልሽም ብቻ ማን ያምነዋል እዉነታዉ እናንተ ጋ እንዳለ ሁላችንም እናቃለን ዬኔ ቆንጆ

    • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
      @ህልምአለኝ-ወ1ሠ 4 ปีที่แล้ว

      አየሽልኝ ሙሀጅሩን አረ በፎስቡክ ሸር አርጋችሁ አድርሱልኝ ለዚህ ቅሌታም ሙሀጅሩ

    • @طيبهطيبه-و7غ
      @طيبهطيبه-و7غ 4 ปีที่แล้ว

      አለች ቂለታም

  • @linashmye6291
    @linashmye6291 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ ነው እንግዲህ ኦርቶዶክስን ካልዋለበት እያዋሉ ነገር ነገር የሚላቸው። ኦርቶዶክስ ፍቅር ነው። እነዚህን ደም የተጠሙ ሰይጣኖች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ!