የሴት ልጅ ክብር! የፎዚያ ምስጋናና ይቅርታ! የተወሩ ነገሮችን አጠራች! በአዲስ ነገር መጥቻለሁ! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มี.ค. 2021
  • Ayshe Dreams • #የሴት ልጅ ክብር_ሁሉም አይቶ ሊወ...
    Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 ปีที่แล้ว +1487

    ፎዚያን ማነው እንደኔ ከልቡ የሚወዳት🥰 ጋዚጠኘዋን አድናቂዎች የት ናችሁ 😊😘

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว +3

      @@user-xu9ve6kx4q ፍቅር ደምሪኝ

    • @dafa301
      @dafa301 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @asterpeniel4487
      @asterpeniel4487 3 ปีที่แล้ว

      👍

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በጠም ጎቦዝ ለብዙ ሴቶች፣ምሰሌ እምትሆን፣ምርጥ ሴት ነች

  • @heyutube27
    @heyutube27 3 ปีที่แล้ว +899

    የሴትልጅ ዉበቶ ጥንካሬዋ እምትሉ

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እስኪ ሀይቲ

    • @ethioselamtube6494
      @ethioselamtube6494 3 ปีที่แล้ว +2

      ሆይወት ደምሪኝ ውዴ

    • @zizuyeababilljtube3638
      @zizuyeababilljtube3638 3 ปีที่แล้ว +5

      የሴት ልጅ ውበት ሂጃብ ነው የማውቀው ክክ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነዉ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

    • @user-pk5mm9lo2d
      @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ወላሂ ቀረይበትጂ አልቀረባትም እደዉም ዉበቷ ጨምሯል ጀግና

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 3 ปีที่แล้ว +171

    ሴትልጂ ለወንዲ ብላ ስታለቅስ ብዙም አያስደስተኝ ፎዝ ዉብና ጠንካራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት የምትሉ አንደዉም አምራና ተዉባለች ወንዲ ሄደ ብለን እራሳችንን መጣል የለብንም የምትሉ ላይክ

  • @amharawit4579
    @amharawit4579 3 ปีที่แล้ว +446

    ወንድ ልጅ የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም ፡ አሁን እንዲ ፉ ብልጭ ብላሲያይ ደሙ እንደሚፈላ አልረራጠርም ፡ ኢሳም ሃበሻ የዘላለም ጸጸት በላክ በቃ ቻለው

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 ปีที่แล้ว +370

    ፎዚዬ የኔ ዴርባባ ጄግና ብዬሻለሁ የሴቶች ተምሳሌት መሲዬንም ውድድ ነዉ የማዴርግሽ መሲን የሚወድ እሲኪ ላይክ አድርጉ

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ዉድ እንዲህ ነዉ ሴት ማለት

    • @user-tx3tf1dp3s
      @user-tx3tf1dp3s 3 ปีที่แล้ว

      @@bintmohamed4323 ነይ እንደማመር

    • @user-sc9ez3wv2d
      @user-sc9ez3wv2d 3 ปีที่แล้ว

      💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 3 ปีที่แล้ว

      መዚ የሚጠላ አለ ብላቹ ነው

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 3 ปีที่แล้ว +727

    እዲህ ነው ሴት ማለት ተማሩ ውዶቼ ጥሎኝ ሄድ አልሄዴ እያልሽ አትናፍረቁ በልጣችሁ ታዮ አበሳ ብየሽ አለሁ🌹🌷💐

  • @sadimidia4470
    @sadimidia4470 3 ปีที่แล้ว +82

    የፎዚዬ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ ፎዚ ጠንካራና የማትንበረከክ ቅን ሴት ናት።😘😍😍በርች

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 ปีที่แล้ว +366

    የወደቀን የሚያነሳ፣ የተረሳን የሚያስተታውስ፣የተገፋን የሚያከብር ስለሁሉም እግዛብሔር ይመስገን እህቴ አሁንም እግዛብሔር ከንቺጋር ይሁን!!

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +7

      አንተም ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካም ነገር መፃፍህ ኮሜትህ ቀልቤን ስቦት ነው

    • @mdmuhammad380
      @mdmuhammad380 3 ปีที่แล้ว

      እውነት

    • @kedirseid6161
      @kedirseid6161 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ እሺ

  • @user-yx3kc6oi4i
    @user-yx3kc6oi4i 3 ปีที่แล้ว +780

    ሴቶች ጠንካራ መሆን አላባቹሁ እኔ ጠንካራ ነኝ የሚል ✌✌✌እጅ ወደላይ ጠንኩሩ በርቱ እሽ

    • @KuwaitKuwait-pn2iu
      @KuwaitKuwait-pn2iu 3 ปีที่แล้ว +2

      እሺ

    • @Tube-jz5my
      @Tube-jz5my 3 ปีที่แล้ว

      🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 ปีที่แล้ว +6

      እሺ ማር እኔም የአራት አመት ብሬን በልቶ አግብቶ ወለደ ግን ምንም አይመሥለኝ በጣም ጎበዝነሺ ፎዜየ

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h 3 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ ኢንሻአላህ ጠካራ ላደረገኝ አላህምስጋናይገባው አላሀምዱሊላ

    • @raheyeshewayoutube7837
      @raheyeshewayoutube7837 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ጠንካራ ነኝ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 3 ปีที่แล้ว +340

    አላህ ከአንች ጋ ይሁን ፎዚ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ💓💓💓

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 ปีที่แล้ว +26

    ንፁህና የተገፋ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ዋናው ተበደልኩ ብሎ አለመሠበር ነው በራስ መተማመን የሴት ልጅ ትልቁ ጉልበት ነው በርቺ በርቱ❤🙏🙏🙏

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p 3 ปีที่แล้ว +55

    ፎዚ ጀግና ሴት ነሽ ኢሳም ቀረችብህ እጅ አልቀረህባትም ይችን የመሰለች ቆንጆ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 ปีที่แล้ว +373

    ጀግና ሴት ነሽ !😍❤
    እኛ ሴቶች እኮ ጠንካራ በእራሳችን የምንተማመን ነን
    እንደ ፎዚ ጠንካራ ሴቶች የታላችሁ✌️

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 3 ปีที่แล้ว +7

      እኔም የታገልኩ ነው ከእግዚአብሔር ጋ😭አረብ ሀገር😭😭😭ሰው ቤት ያለ ምንምን እረፍት

    • @user-zq8df3is7w
      @user-zq8df3is7w 3 ปีที่แล้ว +6

      @@user-ku3hf2fc4t አይዞን እጂ መስጠት የለም እህተዋ!❤️😍

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว +1

      ነፍጠኛዋ ደምሪኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ku3hf2fc4t እፀብድንቅ ደምሪኝ

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እህቴ እግዚአብሔር ያውቃል እመቤቴ ትርዳኝ እህቴ❤❤❤🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +411

    ፎዚያ ምርጧ ዉብ ልዕልት እርጋታ ሁሉ ነገርሸ አንደኛ ነው በርቻ እግዚአብሔር ይርዳ

    • @asterdestaasterdesta7282
      @asterdestaasterdesta7282 3 ปีที่แล้ว +3

      anchi lij gin yetnewu mitnoriw beya comment sir atefim

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +6

      @@asterdestaasterdesta7282 yemadame shaqala nage Kuwait 🙄

    • @asterdestaasterdesta7282
      @asterdestaasterdesta7282 3 ปีที่แล้ว +3

      @@user-lv4oc9ll8l oh yigermishal America Yemitnor New Yemeselegn ::benegerachin Layi Sira Kibir Newu yemadam Shakala Binihonim Nege Yalfilinal Mimiye Wanawu Mebertatnewu

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 ปีที่แล้ว +1

      Wdia niy dmrghe

    • @kiduseyakidist7075
      @kiduseyakidist7075 3 ปีที่แล้ว +3

      Mimiya ena hule newe yemegermeghe be photosh bech newe yemakeshe hulem betam positive ena kena comments newe yemetshefew beze sente kefte afee balebet txs le kena kena comments yene konjo baleshebet selam hughe fetare yebelete teru hiwot emegheleshalew yene melkam 🥰❤🤗🙏🙏🙏 TRBAREKE EHETE

  • @EADTina
    @EADTina 3 ปีที่แล้ว +100

    አንዳንዴ ትዳርን ወንድ ካላገዘሽ ስላንቺ ካላሰበ ሴት ልጅ ስብር ትላለች ከኢሳም ጋር ስትኖር ብዙ መስራት የምችል ልጅ ቤት ታፍና ነብር ከሱ ስትለይ ስንት ነገር ሰራች ይገርማል አሁንም ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +160

    እረመዳን ሲመጣ ማን ነዉ እንደኔ ደስ የሚለዉ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 3 ปีที่แล้ว +316

    የፊታችን ሰኞ የዓብይ ፆም ይገባል እናም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ፆሙ የበረከት የሰላም የዕርቅ የአንድነት ፆም ያድርግልን ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 3 ปีที่แล้ว

      Amen.amen
      Amen

    • @user-sk2mg8ul3e
      @user-sk2mg8ul3e 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @user-ph1cc7rj7k
      @user-ph1cc7rj7k 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-vc4jv9eb1l
      @user-vc4jv9eb1l 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mesayabaasrat1196
      @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว

      እሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @user-hu4mi8jv3j
    @user-hu4mi8jv3j 3 ปีที่แล้ว +360

    ፏ ብላለች ብቸኝነት እኮ እረፍት ነው ተመችቶሻል በርች

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 ปีที่แล้ว +13

      በጣም ከሚያቃጥል ወልቅ ሲል ሀርፍ ነዉ

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 ปีที่แล้ว

      Wdia dmrghgh

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሺ ማር

    • @user-lq9ro6xy6z
      @user-lq9ro6xy6z 3 ปีที่แล้ว +5

      😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ ትክክል ነሽ ብቸኝነት እረፍት ነዉ

    • @fufumohammed4453
      @fufumohammed4453 3 ปีที่แล้ว

      እኮ በሉ እንደማመር

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 ปีที่แล้ว +160

    አምሮባታል ከማይረባ ወንድ ወላሂ ነው የምላችሁ ብቸኝነትን የመሰለ ደስታ እረፍት የለም

  • @Fano44
    @Fano44 3 ปีที่แล้ว +41

    የሴት ልክ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር በህይወትሽ ሁሉ ይቅደምልሽ

  • @tigtig4488
    @tigtig4488 3 ปีที่แล้ว +529

    በጣም አምሮብሻል የኔ ምርጥ ሴት

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +201

    የእኔ ቆንጆ ማነው እንደኔ ውድድድየሚያደርጋት ሰው እንዴት ፈጥሮ ያወራል ልቦና ይስጣቸው ንቀሽተያቸው ማሬ በርችበጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለእኛም አርያየምትሖኝ ፎዚማር😘

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 ปีที่แล้ว +83

    የኔ ፀባዬ ሰናይ እመቤቴን ቀረሽበት እግዛብሔር ሁሉን የሰጠሽ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል የእውነት እኔ የወንዶች ነገር በጣም ነው ይሚገርሙኝ እህቴ ገና ከዚህ የበለጠ ያምርብሻል!!

  • @serke1929
    @serke1929 3 ปีที่แล้ว +36

    ፎዚ አምሮብሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
    ሁል ጊዜ በውስጤ አስብሽ ነበር

  • @user-ek4dj3db1l
    @user-ek4dj3db1l 3 ปีที่แล้ว +153

    አምሮባታል ማሻ አላህ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እሙ

    • @ethioselamtube6494
      @ethioselamtube6494 3 ปีที่แล้ว

      ለአላህ ብለን እንዋድ ጥሩ መልክት ነው ስሙ ነይ ደየምሪኝ ውዴ

    • @user-ek4dj3db1l
      @user-ek4dj3db1l 3 ปีที่แล้ว +2

      የኑግ ሾርባ የተልባ እንጀራ የቦለቄ ገንፎ ስትሰሩ እመጣለሁ

    • @mekdesgemechu9755
      @mekdesgemechu9755 3 ปีที่แล้ว

      Yen web

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 3 ปีที่แล้ว +151

    ሴት እዲ ጠካራ ስትሆን ደስ ይላል

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว +2

      በጠም፣እንጅ

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ማሰሮ

  • @sakinatube8923
    @sakinatube8923 3 ปีที่แล้ว +14

    ከመልክሽ በላይ አይናፋርነትሽ እርጋታሽ ከምንም በላይ ውበት አለው በርችልንየውጤት ሰው ይበልሽ ሙስሊሟ እህቴ እወድሻለሁ

  • @jemila1122
    @jemila1122 3 ปีที่แล้ว +37

    ብቸኝነት በራሱ ዉበት እኮ ነዉ ከማያስፈልግ ሰዉ በጣም አምሮብሻል የኔ ልእልት

  • @user-mp9st2bp4o
    @user-mp9st2bp4o 3 ปีที่แล้ว +103

    አደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ ፎዚ ደስ ያለሽ ትመስያለሽ እንኳን ደስ አለሽ ሥላየሁሽ ደስ ብሎኛል👍

  • @seadaseada9845
    @seadaseada9845 3 ปีที่แล้ว +191

    ጀግናዬ በርችልኝ ሴቶች ከፎዚ ተማሩ ጥንካሬን

    • @jak9831
      @jak9831 3 ปีที่แล้ว +1

      Ohh yess proud of you 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-ol3pc1nv3i
      @user-ol3pc1nv3i 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 3 ปีที่แล้ว +29

    ኢሳም ወዶ አይደለም ያን የመሰለ ልጅ እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል እሱንም እግዚያብሔር ይማረው አንቺም ጀግና ብርቱ ነሽ አበባ መስለሻል አሁንም ይመርልሽ ይስመርልሽ ወንዶች አቦሉን ፉት ብለው ዞር ማለት ልማዳቸው ነው ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ፀጋ ነው ዋናው ጤና ነው ልጆቻቹን ፈጣሪ ያሳድግላቹ።

  • @alfa9968
    @alfa9968 3 ปีที่แล้ว +66

    በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ ሌላውን ተይው።
    እንዳንቺ አይነት ቀና ባል ያጋጥምሽ ብቸኝነት ከባድ ነው ለሴት ልጅ ምንም ልጆች ቢኖሩሽም።
    ሰርግሽን ያሳየን ፀልይ

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 3 ปีที่แล้ว +231

    ልባም ና ታማኘ: : ሚስት : ክፍያዋ : ከባልዋ : አይደለም :ከእግዛብኔር : ነው::
    እግዚአብሔር: ይመስገን : ይገባሻል!!

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +193

    እንኳን ለመድኀኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የቅዱሳን በረከት ይደርብን!!! አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @hanahayalu9721
    @hanahayalu9721 3 ปีที่แล้ว +27

    ምን አይነት ጨዋ ሴት ነሽ እግዝያብሄር በመንገድሽ ሁላ ይቅደም!

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 3 ปีที่แล้ว +37

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፎዚ✅እውነት ሂወት ይቀጥላል

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 3 ปีที่แล้ว +215

    ጭራሽ አምሮብሽ መጣሽ
    የኔ ውብ ደርባባ .....በርቺ 🙏🏼❤️

    • @user-zq2po8fj3r
      @user-zq2po8fj3r 3 ปีที่แล้ว

      Btam niy wdnia

    • @abcDef-lb5eq
      @abcDef-lb5eq 3 ปีที่แล้ว +2

      😂😂

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 ปีที่แล้ว +2

      እህት ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lemiylulutube tedemrshal 😊

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yordistube3715 እሺ ማማዬ እኔም ደመርኩሽ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 ปีที่แล้ว +51

    ፎዚ ጀግና ሴት ልጅ ነሽ።በርቺ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ።ሰው ግን ምን አለበት አሉባልታ ማውራት ቢያቆሙ።ኢትዮጽያ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

    • @alesales5715
      @alesales5715 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @fufu6379
      @fufu6379 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ይውደም ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ

    • @abdutube5182
      @abdutube5182 3 ปีที่แล้ว

      @@fufu6379 ኘኘኘኘኘኘኘኘባ

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 ปีที่แล้ว +20

    ይችን አቅራቢ እንደኔ ለማየት የጓጓ በላይክ አሳውቁኝ

    • @hanajerusalem1253
      @hanajerusalem1253 3 ปีที่แล้ว

      ባላገሩቲቪ ላይ ከዚሁ ቻናል ላይ ወደ ኋላ መለስ ብለሽ እያት አለች

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 3 ปีที่แล้ว +40

    እፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ለእኔም ፀልዩልኝ ዱሀ አርጉልኝ እንዲጠነክር ምከሩኝ

    • @HdjdhHfjdg
      @HdjdhHfjdg 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ ማማየ

    • @user-pm7hh7rm8x
      @user-pm7hh7rm8x 3 ปีที่แล้ว +1

      @@HdjdhHfjdg እሽ አማ አመሰግናለሁ

    • @tgytarekegne1794
      @tgytarekegne1794 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ።የተፈጠርኩት ለ አንድ ሰው ለመጨነቅ አይደልም።አግዜር በ አኔ ላይ አላማ አለው ብለሽ አስቢ።አ አምሮሽን በነፃ ለማንም።አታከራይው።አንች የራስሽ ነሽ።ብዙ አላማ ያለሽ ነሽ።ራስሽ ላይ ትኩረት አድርጊ።ፎዚ አራሷ ላይ ስራዋ ላይ ትኩረት አድርጋ ነው ውጤታማ የሆነችው። አንዲህ ያማረባትም።
      ሴቶችየ ራሳችን አንውደድ።

    • @user-pm7hh7rm8x
      @user-pm7hh7rm8x 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tgytarekegne1794 እሽ እህት አለም ሆዴ በጣም ነው የከበደኝ ብቻ እግዛብሔር ያውቃል

    • @tgytarekegne1794
      @tgytarekegne1794 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-pm7hh7rm8x ❤️

  • @user-fo8mh7il5u
    @user-fo8mh7il5u 3 ปีที่แล้ว +124

    የኔ ፍልቅልቅ የወሎ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ማር

    • @EADTina
      @EADTina 3 ปีที่แล้ว +3

      አረ ኢሳም ነው ወሎ እሷ ጉራጌ ናት ሆ ግድ ዘር ካልቆጠራችው አይሆንም ሆይ ትግስቱን ስጠኝ

    • @seadademessie8796
      @seadademessie8796 3 ปีที่แล้ว

      @@EADTina ere wello nat konjo min new zemedishe nat ende dessia nat eshi mare

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว

      @@EADTina ወሎናት እናትዬ

    • @zuzu4878
      @zuzu4878 3 ปีที่แล้ว +1

      @@EADTina ፎዚያ አወል የወሎ የደሴ ልጅ ናት እህት በደብ ነው የማውቃት

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

      @@zuzu4878 ትክክል እኔም ዴሴ ነኝ ፎዚ ዴሴ ናት 💜👍

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 3 ปีที่แล้ว +64

    ፎዚዬ የኔ ጀግና እምር ብሎብሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስራሽን ስኬታማ ያድርግልሽ የኔ ሴታ ሴት

    • @mariamjan8887
      @mariamjan8887 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህአምሮብሻል

  • @seadamohammedrayan7246
    @seadamohammedrayan7246 3 ปีที่แล้ว +30

    ቁርአን ሀፍዝ አሏህን የሚፈራ ለአሏህ ብሎ ተከባካቢ ባል ይስጥሽ ፎዚዬ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 ปีที่แล้ว +4

    የጋዜጠኛዋ ድምፅና የአጠያየቅ ቃና በጣም ይላል እህታችን ፎዚያ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳሽ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 3 ปีที่แล้ว +74

    እግዚአብሔር ከተበዳዮች ጎን ሁሌም ይቆማል ፎዚህ እንደዚህ ፈክተሽ አምሮብሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከፍቶሽ ተበዛቁለሽ የማይሽ መስሎኝ ፈርቸ ነበር ተመስገን

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 3 ปีที่แล้ว +88

    ፎዚዬ እምር ብሎብሻል የወሎዋ መለሎ ያገሬ ልጂ ሁሌም ይመርብሺ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሂወት ይቀጥላል አብሺሪ ፈጣሪ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የልብሺን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልሺ

    • @noornono2355
      @noornono2355 3 ปีที่แล้ว +3

      ወሎ፣መሆናን፣በምን፣አወክሺ፣ወይም፣አወክ

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 3 ปีที่แล้ว +2

      @@noornono2355 ወሎቤተ አማራ ናት

    • @noornono2355
      @noornono2355 3 ปีที่แล้ว +1

      @@rabiyabintseid4052 ሳታቁ፣ዝም፣ቢላቹ፣አታውሩ፣ለኔ፣ምን፣እንደሆነች፣አታቁም፣ምንም፣ትሁን፣ሰው፣ምንአገባው

    • @EADTina
      @EADTina 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ ጉራጌ ናት ኢሳም ነው ወሎ ሒጂና ኢሳምን የወሎ ልጅ በይው ሚስቱ ግን አፍንጫሽን እዳትልሽ🤣🤣🤣🤣

    • @seadademessie8796
      @seadademessie8796 3 ปีที่แล้ว +1

      Ere wollo nat abirew new ytemarut dessia

  • @tyfxh97
    @tyfxh97 3 ปีที่แล้ว +4

    የፎዚ ጥንካሬ ብርታት አልቃሻ አለመሆኗ ጀግናዋን እንስት እደኔ የወደዳት ብቻ 👍

  • @user-ph4ym4fi1k
    @user-ph4ym4fi1k 3 ปีที่แล้ว +8

    እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው የኔ ደርባባ ስወድሽ 😘😘😘እንደ አንቺ ለመሆን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እግዛብሄር እውቀትሽን በሰው ዘንድ ተወዳጅነትሽን ይጨምርልሽ

    • @HayatttAlhayat
      @HayatttAlhayat 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይጨምርልሽ ፎዚ በርች

  • @user-ps1oh1it2z
    @user-ps1oh1it2z 3 ปีที่แล้ว +15

    ሴት መሆን እራሱ መታደል ናው ሴት ልጅ እንቁ ነች እህቶቼ እራሳችሁን አስከብሩ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +70

    እኔ የሚያስጠሉኝና የሚገርሙኝ እንቺ ክርስቲያን ሙስሊም አይደለሽም ወይ እንደዚ ለምን ታደርጊአልሽ የሚሉ ደደቦች ነው የትኛው ክርስትና ነው ማስወረድ ወይም እርቃን መሄድ የሚያዘው አንድ አንድ ጋጠወጦች በሚያደርጉት ሁሉም ክርስቲያንም ሆነ ሌላው አያካትትም።
    እኛ ኢትዮጵያውያኖች ሀይማኖታችን ብቻ ሳይሆን ባህላችንም አይፈቅድምኮ።
    ትርጉሙ ባላቀውም ፎዚያ የምወደው ስም ነው በርቺ😍

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @wubitibutajira
      @wubitibutajira 3 ปีที่แล้ว +3

      አትቆጪ አብዛኛው ጊዜ እርቃናቸው የሚሄዱ ክርስታኖች ናቸው በርግጥ መፃፍ ቅዱሱ እርቃን ሂዱ አይልም

    • @Al-kn9hm
      @Al-kn9hm 3 ปีที่แล้ว +2

      @@wubitibutajira ኧረባክሽ ሙስሊሞቹስ ስቶቹ ናቸው እሚሸፈኑት

    • @wubitibutajira
      @wubitibutajira 3 ปีที่แล้ว +3

      @@Al-kn9hm አንቺም ታውቂዋለሽ አንድ ክርስቲያን ፀጉርዋን ሸፍና ብትመታ ሠልማለች ነው ምትሉት ምክንኛቱም ቤትኛውም አለም የሚሸፋፋኑት ሙስሊሞች ነቸው

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 3 ปีที่แล้ว +1

      ሶሊያና ያነጋገር ጉዳይ የተለምዶ አባባል ሆኖ ነው ለክፋት አይደለም መጥፎ ነገር በማንም ሀይማኖት አይደገፍም

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +18

    ሴቶችዬ ጥንካሬን ከፎዚ እንማር ለወንድ አትሸነፉ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስገራሚ አስደናቂ ነሽ ። ኢሳም አጣሽ እንጂ አላጣሽውም ። ጀግና በርቺ ሁላችንም ከጎንሽ ነን።

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 3 ปีที่แล้ว +61

    ማሻአላህ ፎዚ የእኔ ውድ እንደዚህ ሳይሽ ደስ አለኝ እውነት በኢሳም እና በአንቺ ያለውን አላህ ይወቅ አምረሽ ተውበሽ በመታየትሽ የሴት ጀግና ነሽ
    መሲ ጎበዝ ከሚባሉ ሚድያ አንደኛ ነሽ

  • @user-zc9cy9xk6g
    @user-zc9cy9xk6g 3 ปีที่แล้ว +64

    አብሽሪ ገና ወጣት ነሺ አትከፊ አላህ ስለምወድሽ ነው የአንቺ የአላለው የትም አይቀርም

  • @oumarabbas7418
    @oumarabbas7418 3 ปีที่แล้ว +4

    ፎዚ በጣም አምሮ ብሻል ማሻላ ብዬሻለሁ ጠንካራ ሰው ነሽ አሁንም ጠንካራ መሆን አለብሽ ህይወት ትቀጥላለች ልቡን ማድምት አለበሸ አንቺ ደሞ

  • @user-ru1fs3wn1l
    @user-ru1fs3wn1l 3 ปีที่แล้ว +9

    ስታምሪ የኔ ደርባባ አላህ ሺ አመት ያኑርሽ ከዚህ በላይ አምረሽ ዴምቀሽ ኑሪ ♥

  • @user-zc9cy9xk6g
    @user-zc9cy9xk6g 3 ปีที่แล้ว +55

    ፎዚ የኔ እህት የኔማር አላህ ያበርታሽ የነቆንጆ

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 ปีที่แล้ว +79

    ስታምር የኔ ደርባባ

    • @ethioselamtube6494
      @ethioselamtube6494 3 ปีที่แล้ว

      ሳምሪዬ ደምሪኝ ውዴ

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 ปีที่แล้ว

      @M R Midia ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ

    • @lemiylulutube
      @lemiylulutube 3 ปีที่แล้ว

      @M R Midia እኔም ደመርኩሽ እህቴ 111ኛ ነኝ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +7

    ፎዚ ጀግና ሴት በርችልን ከጎንሽ ነን። በዚህ ደረጃ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን።ሴት ጀግና ነች 💪በአድ ወድ አትወሰንም ላይፏ ይቀጥላል 👏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እናት ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል አይገርመውም ቀረሽበት ቆይ አሁ አደለም ግዜው ሲደርስ እራሱ ነው ይቅርታ የሚጠይቅሽ!!! ጠብቂ እግዛብሔር በእጥፍ የሚከፍል አምላክ ነው ጠብቂ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 ปีที่แล้ว +49

    ፎዚቲ ሰላም አሌኩም ኡሳም ይብላኝ ላንተ ፎዚ አበባ መስላ ፈክታ ብቅ ብላለች አሮጊትህን ይዘህ ቀጥልበት ልእልት ፎዚያ አትገኝም

    • @user-gj7vu5dy8h
      @user-gj7vu5dy8h 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ በትክክል

    • @sarasara5450
      @sarasara5450 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል አሮጊቱን ያበጫብጭ

    • @gizeamenalemu4841
      @gizeamenalemu4841 3 ปีที่แล้ว

      ማድያታም አሮጊት በረዶ ክክክክ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 3 ปีที่แล้ว +2

      የጀማዓ ካፉ ራበኩም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +53

    የኔ ማር ርጋታሽ ደስ ሲል
    🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏🙏ሀበሻ እንደሁ ማውራቱን ማማቱን አይተውም 😕😕😕😕

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +27

    የኢሳም መሊካ (ሙሉካ)የት ነሽ? ፎዚን አየሻት አምሮባት። ማሻአላህ ሳትይ እንዳታልፊ ጠንካራ ሴት ምንም አትሆንም ባሏ መጣ ቀረ ከአላማዋ አትደናቀፍም። ፎዚ አላህ ካንቺ ጋ ይሁን።

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 3 ปีที่แล้ว +7

    በዚህ ስራ ውስጥ አርቲስት ሳያት ደምሴ እንዳለችበት ምንም ጥርጥር የለኝም አይዲያውን ስታወራው ሰምሻለው ኢንተርቪ ተደርጋ በሆነ ሚዲያ ላይ በአጠቃላይ ደስ የሚል ስራ ነው

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 ปีที่แล้ว +20

    ጥሩ ጅምር ነው ፈጣሪ ዬርዳችሁ።
    መስዬ ሰላምሽ ይብዛ።

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንዳምሮብሺ የኔ ማር እኔ ክርስትያን ነኝ ግን የኔ ማር እንደ እህቴ ነው የማይሺ በርች የአማራዋ ንግስት 💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋

  • @user-qu5um7cr8p
    @user-qu5um7cr8p 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው ሂወት ይቀጥላል ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሸ ጠንካራ ሴት ነሺ ማም❤

  • @foziyamohammde6967
    @foziyamohammde6967 3 ปีที่แล้ว +3

    ይቺን ቆንጅዬ እና ጠንካራ መልካም ሴት አላህ የኔ ያድርጋት ፍቃደኛ ብትሆን አግብቻት ያን የባከነ ግዜዋን በፍቅር እና በንክብካቤ ህይወቷን አንድ ብላ ብንጀምር ምድር ላይ ብቸኛው እድለኛ ወንድ እኔ ነኝ ብዬ በሙሉ አንደበቴ እናገር ነበር ፎዚ ተፈጥሮሽ ይገርመኛል ማሻአላህ ድንቅ ሴት ነሽ ልጆችሽም አድገው የዓለማችን ምርጥዋ እናት አንቺ ነሽ ብለው እንደሚመሰክሩልሽ አልጠራጠርም ሁሌም ስኬትን እመኝልሻለሁ ውብዋ

    • @sofitube5653
      @sofitube5653 3 ปีที่แล้ว

      ህ •••••••• ስምሽ የሴት የምታወሪው እንደ ወንድ

    • @mulumulu4759
      @mulumulu4759 3 ปีที่แล้ว

      @@sofitube5653 እኮ😁😁😁

  • @fatmamohmud3042
    @fatmamohmud3042 3 ปีที่แล้ว +88

    ኢሳም ሀበሻ ተበልህ ደምቃ መጣችልህ አንተ አሮጊትዋ ጋ ቀጥል ህይወት ይቀጥላል አለች ሀሀሀሀሀሀ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የሴት ጠካራ ሴት ነሽ እዉነት ነዉ ባች ሁላችንም አዝነን ነበር እኳን ለዚህ አበቃሽ ጠካራ ሴት አላህ ይገዝሽ ፎዚ💞🌹💚

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትል ኢትዮጵያ፣ትልቅ እርዳታ ነው ለሴት ልጆች እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው ይሳክካላችሁ፣እቅራቢዋም በጣም ጎበዝ ነሽ ከትህትናሽ ጋር፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ቁምነገር ነው ህልም የምታቀርቢው ስወድሽ፣🙏❤️

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 3 ปีที่แล้ว +5

    የዘመኑ ምርጥ ሴት እራሷን የሆነች ጀግና ጀግናነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሕቴ

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ እንዴት ውብ ኢትዮጵያዊነት ሙስሊም እህታችን እንካንም በራሱ እግር ወጣ ያንችንን ጥንካሬ አሳየሽው ለብዙ እህቶቻችን መማሪያ ነሽ ጎዠ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ❤

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 ปีที่แล้ว +23

    አላህ ይረዳሽ በሁሉም ነገረ አላህ ይቅደምልሽ

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว +29

    እርግት ያለሽ ቆንጆ ልጂ አይ ኢሳም ቀረችብህ የዛሬ ወንዶች ወተት ያየች ድመት ናቹህ 😂😂

    • @Relaxfreely
      @Relaxfreely 3 ปีที่แล้ว

      hulum 1 adelem

    • @user-mx7tp6ns3v
      @user-mx7tp6ns3v 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክ ወላሂ አሥቅሸኝ ግን ሁሉም ወዶች አንድ አይደሉም

    • @layanrola7416
      @layanrola7416 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሬ በርችልኝ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፎዚዬ መሲ የኛ ጀግኒት እንወድሻለን ከልባችን

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 3 ปีที่แล้ว +8

    ፎዚያ ጅግና እናት ነሽ ተባረኪ በርቺ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 ปีที่แล้ว +6

    መሰረት እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ ፎዚም ከነልጆችሽ ረጂም እድሜይስጥሽ

  • @senit.k5262
    @senit.k5262 3 ปีที่แล้ว +5

    How much I love her my sister. Stay blessed. Your btfl in and out. 🥰🙏

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 ปีที่แล้ว +7

    _የኔ ቆጆ ፎዚ አብሽሪ ጠክሪ ሂዎት ይቀጥላል አላህ ጥሩ ሂዎት ጥሩ ትዳር ይስጥሽ የኔ እህት_

  • @sadatube3337
    @sadatube3337 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ውድ በርቱልን ይሄን ትልቅ ስራ በጣም ጥሩ ነው አላህ የግዛችሁ

  • @user-fl6lh3dr1e
    @user-fl6lh3dr1e 3 ปีที่แล้ว +14

    ፎዚ ጎበዝ ነሽ በርቺ ከዚህ በላይ ትሰራለሽ ጎበዝ መሲ አረፍ ጋዜጠኝ ነሽ በርቱ ሁላችሁም

  • @tube1469
    @tube1469 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ማር ፎዚን የሚወድ ላይክ ይግጨኝ

  • @user-ui3jg2tf5w
    @user-ui3jg2tf5w 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሞክሼ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኢንሻአላህ ትልቅ ደረጃ እደምትደርሽ ተስፋ አለኝ

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h 3 ปีที่แล้ว +25

    ጀግና ሴት እደውም ደምቃ ፍክታ መጣይ እሰይ

  • @mieriytube6931
    @mieriytube6931 3 ปีที่แล้ว +3

    ፎዚዬ የኔ መልካም በርችልኝ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን የሤቶች በላይ ጀምዬም እጅግ በጣም መልካም ሴት ናት ፍቅራችሁን ያብዛልን

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q 3 ปีที่แล้ว +2

    ጠክሪ ፎዚ እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @karimatube519
    @karimatube519 3 ปีที่แล้ว +13

    ኣላህ ካንቺጋ ይሁን ጠካራ ሴት ነሽ

  • @m.s.f1683
    @m.s.f1683 3 ปีที่แล้ว +73

    የባሎን ፎቶ መለጥፍ ለምን አሠፍለግ እሱን ነው ቀል የመትጥይቁ ውይሠ እሱን እውነቱን ነው አሠሬ ፍይል አትክፍቱ

    • @user-hw3oq5wp7s
      @user-hw3oq5wp7s 3 ปีที่แล้ว

      Yetawkchew ysu misti tbila new

    • @hanicho6300
      @hanicho6300 3 ปีที่แล้ว

      Winetimmm yesu Foto asfelagi alneberm. Just Attraction lemefter new eji.

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 3 ปีที่แล้ว

      ሠህ

    • @yttlikthis4902
      @yttlikthis4902 3 ปีที่แล้ว

      Tekikili.wara.lamragabi.yonali

    • @addgtffgdv3805
      @addgtffgdv3805 3 ปีที่แล้ว +3

      ምን አቃጠለሽ አንቺን

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 ปีที่แล้ว +8

    ፎዚ ግን የሰፈሬ ልጅ ትመስሊኛለሽ ግን ጥንካሬሽ ፈተናሽን ከአላህ ጋር በማሸነፍሽ ደስብሎኛል የኛ አራያ

  • @Tube-yo8gd
    @Tube-yo8gd 3 ปีที่แล้ว +6

    ፎዚ ጠንካራ ሁኚ በኢማንሽ ብርቱ ሁኚ አላህ ጋር ቅረቢ እሱ ነው ከሁሉ ችግርሽ አውጥቶ ትልቅ ሚያደርግሽ

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጠንካራነሽ. ሰው ቡዙ ይላል ዝም ብለሽ ልጆችሽን አሳድጊ አላህ ያሳድግልሽ እውነትሽነው ሄወት ይቀጥላል

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว +13

    ፎዚ እንዴት ነሽ ከነልጆችሽ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @Hn-vx2ng
    @Hn-vx2ng 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሽአላህ አላህ ያበርታሽ ፎዚ አዳሜ ለማታቂው ወድ ክሮሮክስ ከምጠጪ ቆፍጠን በይ

  • @ezgharyagoitom8977
    @ezgharyagoitom8977 3 ปีที่แล้ว +10

    ጠንካራ ምርጥ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰😍🥰🥰🥰🥰

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +3

    የቺን የመሰለ ደርባባ አስተዋይ ሴት ጥሎ መሄድ ማለት የዘላለም ጸፀት አያስቀምጥም
    የኔ ምርጥ አይዚሽ በርቻ እህቴ

  • @user-gn7oi7uw2n
    @user-gn7oi7uw2n 3 ปีที่แล้ว +18

    ማሻአላህ ብዙነገር ካችእድማር አረግሽኝ አመሰግናለሁ ጥንካሬን ታጋሽነትን ሂወት ይቀጥላል
    እውነት ብለሻል።

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 ปีที่แล้ว +135

    ለፎዚያ እንደ ዮኒ ማኛ የተቆርቆር የለም 🙂

    • @WebEthiopia2020
      @WebEthiopia2020 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @ethioselamtube6494
      @ethioselamtube6494 3 ปีที่แล้ว +1

      ራቡ ደምሪኝ ውድ

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 3 ปีที่แล้ว +5

      ዮኒ ይመቸው ሰውአዊነቱን ሁሊ አደንቅለታለሁ

    • @zulfamuktar4333
      @zulfamuktar4333 3 ปีที่แล้ว +9

      ሰለሚሳድብ ነው የልጆቿ አባት ነው
      ምንም ይሁን ሲሰደብ ደስ ይላታል ብላቹሁ
      አታስቡ።

    • @user-er7im4mz9h
      @user-er7im4mz9h 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክልል

  • @MohammedMohammed-mq7kz
    @MohammedMohammed-mq7kz 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት አይዞሺ እኔ እረሴ አግቢተለች ቢዬ ነበሪ ።መሲዬ አችንም ፈጠሪ ይጠቢቅሺ ቢቸ እዉነተኛ ቪድዮ ነዉ የምትለቅ ምትለቅዊ ቪድዮ ሁሉም ልቢ የምነከ ነዉ መሲን የምትወዱት ለይክ አሪጉት

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ዐይነት ንፁህና የውህ ኢትዮጵያዊት ሊጎዳት የሚፈልግ እላይ የእጁን ይስጠው። ፅናትዋና ብርታትዋ ለብዙ ኢትይጵያውያንሴቶች አርእያ ናት። ያላገኘችውን ገንዘብ አገኘች ብለው ያልበላችው እንደበላች ያወሩባት እስዋ ባትሆን ሌሎች ይሳደቡ ነበር። እስዋ ግን ለኔ በጎ በማሰብ ነው ብላ አመሰገነቻቸው። ሃቅኛ የሕልና ሰው እሷ ናት እንደ ሒሳም አበሻ በእስልምና ስም የሚነግድ አይደለችም። አላህ ይባርክሽ የኛ እህት።