ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድንቅ ትረካ የስለላ ትረካ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ እሸቴ አሰፉ
me me 😴😳😳
@@fuadahmedin9830 ምነው አፍጥጠህ አየህኝ እውነት ፉአድ ስለላ ትረካ ደስ ይለኛል
የስለላ መጽሐፍትና ትረካዎች ልቤን ይመስጡኛል።የሰላዮች ስራ ይሔው ነው።ነገር ግን በግለሰቦች ላይ የሚደረግ ደባና ተንኮል የወራዳነት ስራ ነው።ለሀገራቸው በስለላ የጠላትን ምስጢር ሲመነትፉና ያሰቡት ተሳክቶላቸው ያለአንዳች ጉዳት ሲወጡ ብቻ ነው የተከበረ ስራ የሚሆነው።
የስለላን ጉዳይ ሆሊውድ ፊልሞች እንደሚያሳዩት ሳይሆን እንደ ጦርነት ማየቱ ተገቢ ነው። ታች የ1981 መፈንቅለ መንግስት ህዝቡን ከደርግ ነፃ ለማውጣት ታስቦ ሳይሆን የወንበዴዎችን ስልጣን መያዝ ለማፋጠን ተብሎ በሲአይኤ የታቀደ ነበር ይላል አንዱ አዋቂ ሰው።Quote:በሲአይኤ:መዘዝትግላችን:ሲመረዝ!CIAን:ያመነ:ጉም:የዘገነ!ታሪክን:ደጋግሞ:የማያነብ:---ሲደግም:ይኖራል!በሲአይኤ:አይዞኝ:ባይነት:የሚደገፍ:ግልበጣ:መጨረሻው:አያምርም!!በደርጉ:አስተዳደር:የነበሩ:ጀኔራሎች:አሜሪካ:ወታደራዊ:ትህምርት:መቅሰማቸውን:እንጂ:የአሜሪካን:መንግስት:የስለላ:ድርጅት:ተልዕኮ:ባለመረዳታቸው:--->የወታደራዊ:መንግስታቸውን:መሪ:በሲአይኤ:አማካኝነት:በተቀነባበረ:ግልበጣ:ሊያስወግዱ:ሞከሩ--->ትርፉም:400,000:ጦር:የሚመራው:አጥቶ:ለሽንፈት:አገሪቱን:ለውድቀት:---ህዝቡን:ለትግራይ:ባንዳዎች:የዘረፋና:የጭፍጨፋ:አገዛዝ:አሳልፎ:ሰጥቶ:በውርደት:አበቃ!!በ1981:የወታደራዊ:ግልበጣ:ታሪክ:ግንባር:ቀደም:ተዋናይ:የነበሩትና:በሲአይኤ:እየታገዙ:ሻቢያ:ዋሻ:ድረስ:እየገቡ:---ሻቢያ:የማረካቸውን:ወታደሮች:ያግባቡ:ከነበሩት:ውስጥ:--->ዳዊት:ወ/ጊዮርጊስ:የሚባል:ሰው:እንደነበረ:በአካል:ከነበሩ:ምርኮኞች:የየዕለት:ዘገባ:ማስታወሻ:ታሪክ:ማንበብ:ተችሏል::ግልበጣው:አልተሳካም::ለግልበጣ:የቀሰቀሱ:እንደዳዊት:ያሉ:ሰዎች:በተባበሩት:መንግስታት:ወፈር:ያለ:ደመወዝ:እየነከሱ:ለመኖር:አስቻላቸው:እንጂ:ለኢትዮጵያ:ህዝብ:ያመጡት:ውድቀት:ነው:: ሌሎቹም:እንዲሁ::አገር:ወዳድ:ጀኔራሎች:ግን: በደላላዎች:ተታለውና:ለኢትዮጵያ:ህዝብ:የተሻለ:በመመኘት:የወታደራዊ:አምባገነኑን:አገዛዝ:ለማስወገድ:የጀመሩት:ትግል:---እራሳቸውን:በልቶ:ተዘጋ:: የግለበጣው:ዓላማ:ተሳክቶ:ኢትዮጵያ:ውስጥ:የተሻለ:አስተዳደር:እንዲዘረጋ:ሳይሆን:ጦሩን:አዳክሞ:ለኤርትራና:ለትግራይ:ባንዳዎች:በሩን:ወለል:አድርጎ:ከፍቶ:ለማስገባት:ስለነበር:የሲአይኤ:ዓላማ:ሲሳካ--->የአገር:ወዳዶች:--->ሲአይኤ:አማኞች--->ጀኔራሎች:ሞትን---አገሪቱ:ውርደትን---ህዝቡም:እልቂትን:ተከናንቦ:---ቀረ::
በጣም እንጂ👍
እስካሁን ትርኪምርኪ ስሰማ በመኖሬ ቆጨኝ አቀራረብህ ሱስ ያስይዛል Thank you 😊
😂😂😂እኔም እንደዛው
ድንቅ ሰላይ ነው ጀግና...እሼ ዓንተም ጥሩ ትተርካለህ በርታ
እጅግ እናመሰግናለን ወንድሜ እሼቴ አሰፋ። የምር ነው የምልህ ሱስ አስይዘሀኛል። ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ
እንጃ የቀድሞው የሠራዊቱ አባል ልጅ በመሆኔ ይሁን አላውቅም ግን ለመጀመሪያ ጊዜ በህይወቴ ያነበብኩት የማሞ ውድነህ ትርጉዋሜ የሆነውን ሰላዩ ሬሣ መጽሐፍ ነበር ።በወቅቱ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ።በመቀጠል ዘጠና ደቂቃ በኢንቴቤ፣የበረሃው ተኩላ፣ኢቲ ሃንደር፣ወዘተርፈ✌
የጌታቸው ኣሰፋ ታሪክ ልክ እንደዚህ ነው ልዩነቱ ጌች በህይወት ኣለ
ጌታቸው አኮ ሌባ አንበር ሰላዪ ኣይኮነን
@@tesfayemanuel995 ኪድ ወድዛ ረሳሕ ኤርትራዊ ማለት ንዓይ ዝሓሰረ ፍጡርዩ ንምኻኑ ካባኻ ካብ ሓደ ወዲ ኣመንዝራ እንታይ ከይፅበ
@@ሚልካናጓልትግራይ ኪዲ ጋልታ ተረዊኣ ዘይትሕጸብ ውዒግን ተረፍ ዓረብ
እንደውም ሲድኒ ከጌች ነው የተማረው የሚል እምነት አደረብኝ
@@eteneshezk9098Taseqalehe Getachew New Kesu Yetemarew Ye Socialist Bucheloch Hulum Keza Yekorejuten new Yetexeqemut
ጋዜጠኛ እሸቴ ተባረክ ሰምቼህ አልጠግብም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
እስኪ ለጾም የሚሆ የሐዋርየቶችን ታሬክ አሰማን
i love sheger mekoya program long live to you Eshetie Asefa
ምንም ቃላት የለኝም አንተን መስማት ማለት በቃ ከቃል በላይ ነው ድምፅህ ደግሞ ልቤን ያቀልጠዋል
ዋው ቆንጆ ፕሮግራም ነው
ስለላ የማየንድ ጌሙ ደስ ይላል አደጋውም እንደዛው ነው እንጂ። ትረካው አሪፍ ነው።
እናመሠግናለን
ዋው!
One of the greatest spy in history. Thanks for sharing eshete
በስለላ ታሪክ ውስጥ ከሲድኒ የተሻለ ሰው የለም።
amazing program Sheger FM Eshe stay blessed.
Le zelealem nerelegn thank you🙏🙏🙏🙏🙏 bezehu ketele
እናመሰግናለን
ይሀን ትረካ 2024 ላይ ሁናችሁ እየሰማችሁ ላላችሁ በ Sidney Reilly የሚያጥን ፊልም ተሰርቱዋል Spymaster ብላችሁ ፈልጉት
እሺ
Thank you!
Giving us a better noha about the reality of it
A one in a Million
እናመሰግናለን !
እናመሰግንሃለን
ምርጥ አቀራረብ ታሪኩም መሳጭ ነው አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው መቆያ
Yehe ye Sheger fm program new, ena yeseeem program mesrek ere yedebral. Hulum sew besheger mageget yechelal ena. Serkoten enetagel
ስለላ ደስ ይላል ውጤቱ ግን ይመራል!+
ምርጦ ትረካ ነው
Wow!!! Amazing story, amazing narrator.
Danke schön Eshetu
ከ6ደቂቃ48ሰከንድ እስከ 7ደቂቃ18 ሰከንድ ድረስ ለእኔ ብቻ ነው ያልሰራልኝ
አይሰራም ልክ ነው
ድንቅ ስራ ናመስግንሀለን የሞተለት ዕለት ግን በ27 መስከረም 1925 የሚል ኣንብቤ ኣለሁ፡ ዋናው ግን ትምህርትን ቀስሜበት ኣለሁ
u need to edit minute 6:47 - 7:18. . . .thank you
Amazing
Just wowwwww
ሹተላይ ሰላይ ደግሞ ብታቀርብልን በትሕትና ንጠ ይካለን ከተቻለ
I love him
ምስጋና ያነሰው ሰው
በትረካዉ ሱስ ይዞኛል
betam arife new 👍
Yes yes
እሸቴ አሰፉ አተራረክ ሲመቸኝ ይመች አቦ
እውቀት ጥሩ ነው ብዬ ነው ወድሞቼ
Thank you
ሸሸ
I wish you can work on this story one day "The three identical strangers"
ሲድኒ ሸልደን( ስውሩ ታደኝ ) መፀሐፍ ባለቤት ነው
ይገርማል። 10q እሸቴ
He was like Getachew Asefa
Manw Damw esw eeee
ክክክክክ ጌቾ በነ ሀይላንዱ? ሀሀሀሀሀ
እሼ አተራረክ ልዮ ነው ስያምር ይመችክ
እውቀት ወይም ማወቅ ከሆነ ብዬ ነው
he's a genius
The real james bond
Wow it’s unbelievable history of a brave spy man
Wow eshete
እኔ ደሞ አንድ ቀን ስላንተ እተርካለው እሸቴ
እኛም የአንተን ትረካ ለመስማት ያብቃን።ምኞትህን ፈጣሪ ያሳካልህ
ሸገሮች ክበሩልን
Wow
ከ6ደቂቃ48ሰከንድ እስከ 7ደቂቃ18 ሰከንድ ድረስ ayeseram
❤
Eshti eshet neh
👍
😊
የሚቆራረጥ ትረካ አታቅርቡይቆራርጣችሁና
sle Carlos kebero yseraln esha
Your Ad is killing us please atabizut
Tariku sasebew kselay balefe lela sim ? Yenoral
Hey he is Getacheaw Asefa why are giving him English name ??????🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣I guess you don’t have his picture where did you get it his picture 😪😪😪🤣🤣🤣
ፉሉንጫ ፊሉንጪ ቁጺ ሊጺ
ድንቅ ትረካ የስለላ ትረካ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ እሸቴ አሰፉ
me me 😴😳😳
@@fuadahmedin9830 ምነው አፍጥጠህ አየህኝ እውነት ፉአድ ስለላ ትረካ ደስ ይለኛል
የስለላ መጽሐፍትና ትረካዎች ልቤን ይመስጡኛል።የሰላዮች ስራ ይሔው ነው።ነገር ግን በግለሰቦች ላይ የሚደረግ ደባና ተንኮል የወራዳነት ስራ ነው።ለሀገራቸው በስለላ የጠላትን ምስጢር ሲመነትፉና ያሰቡት ተሳክቶላቸው ያለአንዳች ጉዳት ሲወጡ ብቻ ነው የተከበረ ስራ የሚሆነው።
የስለላን ጉዳይ ሆሊውድ ፊልሞች እንደሚያሳዩት ሳይሆን እንደ ጦርነት ማየቱ ተገቢ ነው።
ታች የ1981 መፈንቅለ መንግስት ህዝቡን ከደርግ ነፃ ለማውጣት ታስቦ ሳይሆን የወንበዴዎችን ስልጣን መያዝ ለማፋጠን ተብሎ በሲአይኤ የታቀደ ነበር ይላል አንዱ አዋቂ ሰው።
Quote:
በሲአይኤ:መዘዝትግላችን:ሲመረዝ!CIAን:ያመነ:ጉም:የዘገነ!
ታሪክን:ደጋግሞ:የማያነብ:---ሲደግም:ይኖራል!
በሲአይኤ:አይዞኝ:ባይነት:የሚደገፍ:ግልበጣ:መጨረሻው:አያምርም!!
በደርጉ:አስተዳደር:የነበሩ:ጀኔራሎች:አሜሪካ:ወታደራዊ:ትህምርት:መቅሰማቸውን:እንጂ:
የአሜሪካን:መንግስት:የስለላ:ድርጅት:ተልዕኮ:ባለመረዳታቸው:--->የወታደራዊ:
መንግስታቸውን:መሪ:በሲአይኤ:አማካኝነት:በተቀነባበረ:ግልበጣ:ሊያስወግዱ:
ሞከሩ--->ትርፉም:400,000:ጦር:የሚመራው:አጥቶ:ለሽንፈት:
አገሪቱን:ለውድቀት:---ህዝቡን:ለትግራይ:ባንዳዎች:የዘረፋና:
የጭፍጨፋ:አገዛዝ:አሳልፎ:ሰጥቶ:በውርደት:አበቃ!!
በ1981:የወታደራዊ:ግልበጣ:ታሪክ:ግንባር:ቀደም:ተዋናይ:የነበሩትና:
በሲአይኤ:እየታገዙ:ሻቢያ:ዋሻ:ድረስ:እየገቡ:---ሻቢያ:የማረካቸውን:ወታደሮች:
ያግባቡ:ከነበሩት:ውስጥ:--->ዳዊት:ወ/ጊዮርጊስ:የሚባል:ሰው:እንደነበረ:
በአካል:ከነበሩ:ምርኮኞች:የየዕለት:ዘገባ:ማስታወሻ:ታሪክ:ማንበብ:ተችሏል::
ግልበጣው:አልተሳካም::ለግልበጣ:የቀሰቀሱ:እንደዳዊት:ያሉ:ሰዎች:
በተባበሩት:መንግስታት:ወፈር:ያለ:ደመወዝ:እየነከሱ:ለመኖር:አስቻላቸው:እንጂ:
ለኢትዮጵያ:ህዝብ:ያመጡት:ውድቀት:ነው:: ሌሎቹም:እንዲሁ::አገር:ወዳድ:ጀኔራሎች:ግን: በደላላዎች:ተታለውና:ለኢትዮጵያ:ህዝብ:የተሻለ:በመመኘት:የወታደራዊ:አምባገነኑን:አገዛዝ:
ለማስወገድ:የጀመሩት:ትግል:---እራሳቸውን:በልቶ:ተዘጋ:: የግለበጣው:ዓላማ:
ተሳክቶ:ኢትዮጵያ:ውስጥ:የተሻለ:አስተዳደር:እንዲዘረጋ:ሳይሆን:ጦሩን:አዳክሞ:
ለኤርትራና:ለትግራይ:ባንዳዎች:በሩን:ወለል:አድርጎ:ከፍቶ:ለማስገባት:
ስለነበር:የሲአይኤ:ዓላማ:ሲሳካ--->የአገር:ወዳዶች:--->ሲአይኤ:
አማኞች--->ጀኔራሎች:ሞትን---አገሪቱ:ውርደትን---ህዝቡም:
እልቂትን:ተከናንቦ:---ቀረ::
በጣም እንጂ👍
እስካሁን ትርኪምርኪ ስሰማ በመኖሬ ቆጨኝ አቀራረብህ ሱስ ያስይዛል Thank you 😊
😂😂😂እኔም እንደዛው
ድንቅ ሰላይ ነው ጀግና...እሼ ዓንተም ጥሩ ትተርካለህ በርታ
እጅግ እናመሰግናለን ወንድሜ እሼቴ አሰፋ። የምር ነው የምልህ ሱስ አስይዘሀኛል። ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ
እንጃ የቀድሞው የሠራዊቱ አባል ልጅ በመሆኔ ይሁን አላውቅም ግን ለመጀመሪያ ጊዜ በህይወቴ ያነበብኩት የማሞ ውድነህ ትርጉዋሜ የሆነውን ሰላዩ ሬሣ መጽሐፍ ነበር ።በወቅቱ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ።በመቀጠል ዘጠና ደቂቃ በኢንቴቤ፣የበረሃው ተኩላ፣ኢቲ ሃንደር፣ወዘተርፈ✌
የጌታቸው ኣሰፋ ታሪክ ልክ እንደዚህ ነው ልዩነቱ ጌች በህይወት ኣለ
ጌታቸው አኮ ሌባ አንበር ሰላዪ ኣይኮነን
@@tesfayemanuel995 ኪድ ወድዛ ረሳሕ ኤርትራዊ ማለት ንዓይ ዝሓሰረ ፍጡርዩ ንምኻኑ ካባኻ ካብ ሓደ ወዲ ኣመንዝራ እንታይ ከይፅበ
@@ሚልካናጓልትግራይ ኪዲ ጋልታ ተረዊኣ ዘይትሕጸብ ውዒግን ተረፍ ዓረብ
እንደውም ሲድኒ ከጌች ነው የተማረው የሚል እምነት አደረብኝ
@@eteneshezk9098Taseqalehe Getachew New Kesu Yetemarew Ye Socialist Bucheloch Hulum Keza Yekorejuten new Yetexeqemut
ጋዜጠኛ እሸቴ ተባረክ ሰምቼህ አልጠግብም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
እስኪ ለጾም የሚሆ የሐዋርየቶችን ታሬክ አሰማን
i love sheger mekoya program long live to you Eshetie Asefa
ምንም ቃላት የለኝም አንተን መስማት ማለት በቃ ከቃል በላይ ነው ድምፅህ ደግሞ ልቤን ያቀልጠዋል
ዋው ቆንጆ ፕሮግራም ነው
ስለላ የማየንድ ጌሙ ደስ ይላል አደጋውም እንደዛው ነው እንጂ። ትረካው አሪፍ ነው።
እናመሠግናለን
ዋው!
One of the greatest spy in history. Thanks for sharing eshete
በስለላ ታሪክ ውስጥ ከሲድኒ የተሻለ ሰው የለም።
amazing program Sheger FM Eshe stay blessed.
Le zelealem nerelegn thank you🙏🙏🙏🙏🙏 bezehu ketele
እናመሰግናለን
ይሀን ትረካ 2024 ላይ ሁናችሁ እየሰማችሁ ላላችሁ በ Sidney Reilly የሚያጥን ፊልም ተሰርቱዋል Spymaster ብላችሁ ፈልጉት
እሺ
Thank you!
Giving us a better noha about the reality of it
A one in a Million
እናመሰግናለን !
እናመሰግንሃለን
ምርጥ አቀራረብ ታሪኩም መሳጭ ነው አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው መቆያ
Yehe ye Sheger fm program new, ena yeseeem program mesrek ere yedebral. Hulum sew besheger mageget yechelal ena. Serkoten enetagel
ስለላ ደስ ይላል ውጤቱ ግን ይመራል!+
ምርጦ ትረካ ነው
Wow!!! Amazing story, amazing narrator.
Danke schön Eshetu
ከ6ደቂቃ48ሰከንድ እስከ 7ደቂቃ18 ሰከንድ ድረስ ለእኔ ብቻ ነው ያልሰራልኝ
አይሰራም ልክ ነው
ድንቅ ስራ ናመስግንሀለን የሞተለት ዕለት ግን በ27 መስከረም 1925 የሚል ኣንብቤ ኣለሁ፡ ዋናው ግን ትምህርትን ቀስሜበት ኣለሁ
u need to edit minute 6:47 - 7:18. . . .thank you
Amazing
Just wowwwww
ሹተላይ ሰላይ ደግሞ ብታቀርብልን በትሕትና ንጠ ይካለን ከተቻለ
I love him
ምስጋና ያነሰው ሰው
በትረካዉ ሱስ ይዞኛል
betam arife new 👍
Yes yes
እሸቴ አሰፉ አተራረክ ሲመቸኝ ይመች አቦ
እውቀት ጥሩ ነው ብዬ ነው ወድሞቼ
Thank you
ሸሸ
I wish you can work on this story one day "The three identical strangers"
ሲድኒ ሸልደን( ስውሩ ታደኝ ) መፀሐፍ ባለቤት ነው
ይገርማል። 10q እሸቴ
He was like Getachew Asefa
Manw Damw esw eeee
ክክክክክ ጌቾ በነ ሀይላንዱ? ሀሀሀሀሀ
እሼ አተራረክ ልዮ ነው ስያምር ይመችክ
እውቀት ወይም ማወቅ ከሆነ ብዬ ነው
he's a genius
The real james bond
Wow it’s unbelievable history of a brave spy man
Wow eshete
እኔ ደሞ አንድ ቀን ስላንተ እተርካለው እሸቴ
እኛም የአንተን ትረካ ለመስማት ያብቃን።ምኞትህን ፈጣሪ ያሳካልህ
ሸገሮች ክበሩልን
Wow
ከ6ደቂቃ48ሰከንድ እስከ 7ደቂቃ18 ሰከንድ ድረስ ayeseram
❤
Eshti eshet neh
👍
😊
የሚቆራረጥ ትረካ አታቅርቡ
ይቆራርጣችሁና