Ethiopia Sheger Fm Sheger Cafe - Abebaw Ayalew With Meaza Birru አፄ ዮሐንስ ማን ናቸው ? - ሸገር ካፌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 303

  • @LDZ-cy6mn
    @LDZ-cy6mn 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲ አፍሮን እማላደንቅበት እንድያውም ዘረኛ ነው የምልበት ትልቁ ምክንያቴ ስለ አጼ ዮሃንስ ምንም ያለ ማለቱ ነው:: ከዚህ የባሰ ደግሞ በትግራይ ሐውልት እንዳይሰራላቸው ህወሐት መከልከሉን ነው::

    • @fatimaalfatima9163
      @fatimaalfatima9163 ปีที่แล้ว

      gmashi.akalu.sudan.eko.new.sudan.new.tgrayi.hewlt.yemserut😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂lemangawm.eslmnan.yeneka.yelewm.bereka👌👌😀😀😀

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 2 ปีที่แล้ว +9

    ግሩም ታሪካዊ ፍሰቱ ያለው ከመነሻው እስከ እስከ ማጠናቀቂያው የታሪክን ጭብጥ መሰረት ያደረገ አቀራረብ ነው። በተረፈ አወዛጋቢ የሆነው ወደ ደቡብ ምስራቅ ደቡብና ደቡብ ምዕራብ በአፄ ዮሐንስ እውቅና የተካሔደው ዘመቻ መስፋፋት ሳይሆን የኢትዮጵያን ነባር ይዞታ ማስከበር restoration እንደነበር ሊሰመርበት ይገባል። ስለ አቀራረቡ ሸገር ካፌ ወይዘሮ ማእዛን እንግዳቸውን እንግዳቸውን የታሪክ መምሕርና ተመራማሪውን አቶ አበባው አያሌውን አመሰግናለሁ። በርቱ እላለሁ የኢትዮጵያን ታሪክ አርቲቡርቲ እየደረቱ ከሚያመናትሉት ለመጠበቅ የዚህ አይነት አቀራረብ ድርሻው የላቀ ነው።

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ከሀዲ ከመሰረቱ ኢትዬጲያ ታፍራና ተከብራ አንድትኖር ያረጉት የትግራይ ተወላጆች ናቸው ኢትዬጲያ ዛሬ የንጉስ አፄ ዬሀንስ ልጆች ትበላለች ነጌ ሌላውን አለመብላታ ምን ዋስትና አለ

  • @abdlmejid310
    @abdlmejid310 2 ปีที่แล้ว +2

    አራጅ ሙስሊሙን የፈጀ አጴ የተረገመ ሁሌም የታሪክ ተወቃሽ ነው ሚዲየው መቼ ፍትሃዊ እንደሚዮን እኔ አላቅም

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน +2

    አጼ ዮሀንስ መለሰ ዜናዊ ማለት ናቸው ሳይቀነሱ ሳይጨመሩ

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 5 ปีที่แล้ว +16

    ትክክለኛው አማርኛ "ማን ነበሩ" ነው። "ማን ናቸው" is present tense..... ያውም ከመቶ ሰላሳ አመት በፊት ያረፉ።

  • @ትህትናየማርያምልጅዋ-ዐ4ሠ
    @ትህትናየማርያምልጅዋ-ዐ4ሠ 3 ปีที่แล้ว +17

    ለእኔ የኢትዮጵያ አፄወች ሁላቸዉንም በጣም ነው የምወዳቸው ጀገናዉቼ ናቸው ግን ለምን ከትውልድ እስከ ንግስታቸው --- ሞታቸው ያለዉን ታሪካቸውን ልክ እንድ አፄ ቴዎድሮስ በትረካ መልክ አታቀርቡላቸዉም

    • @hassendopamine5106
      @hassendopamine5106 2 ปีที่แล้ว +1

      ይኸ ሰይጣን በአምሳሉ የፈጠረው ቆሻሻ ነው

    • @brhaneaabarha5285
      @brhaneaabarha5285 2 ปีที่แล้ว +2

      ትግራዎይ ስለዝኮነ ።ናትና ፀገም ኢዩ

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 2 ปีที่แล้ว +1

      @@brhaneaabarha5285 You're wrong, (i am secular orthodox Ge'ez written language speaking Christian& 15 percent Muslim Habesha).
      To us, he is always was and is... a Hero of my My motherland utopia.

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 10 หลายเดือนก่อน

      አፄ ዩሀንስ ከሰሩት ይልቅ ያጠፉት አስቀያሚ ታሪካቸው ይበዛል ጣሊያንን ወደ ኢትዩጲያ ያስገቡ ባንዳ ናቸው የወሎ &ጎጃም ሙስሊሞችን ወሎ ደሴ ቦሩሜዳ 30ሺ ጎጃም 20 ሺ ሙስሊም የጨፈጨፈ ካሀድ ነው ሱዳን ቀንድባ ጣለችልን

  • @aleyasezaku6056
    @aleyasezaku6056 ปีที่แล้ว +1

    የሰሜን ኢትዮጲያን ሙስሊሞች የጨፈጨፈ አረመኔ ዳቢሎስ ነበረ

  • @gebreamanual1839
    @gebreamanual1839 2 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ ዘፋኞች ለአፄ ዮሐንስ እማይዘፍኑት የእውቀት ማነስ ከሆነ ኢሄ ፕሮግራም ከበቂ በላይ ኢንፎርሜሽን ይሰጣል።

    • @Baby-nb2dy
      @Baby-nb2dy 2 ปีที่แล้ว

      ከእውቀት ማነስ ሳይሆን አብዛኛው በዘረኝነት ሌላው ደግሞ ለሳቸው ከዘፈንኩ ተቀባይነቴን አጣለሁ በሚል ነው። ምንም ይሁን ምንም ጀግና ጀግና ነው አዝማሪ አዘመረ አላዘመረ ክንዳቸውን የቀመሰው ጠላት እና ለእናት ሀገራቸው ደሟን ያፈሰሱላት ኢትዮጵያ አትረሳቸውም።

    • @ashanafikidus5427
      @ashanafikidus5427 2 ปีที่แล้ว +1

      LK BLEHAL WEYANE YETGRAY HZB BZIH EYESEBEKU TARIKH AYNEGERM AYZEFENLETM EYALU ZEFAGOCH TEBABNA TARIK SLEMAYAWKU NEW ENGI LEYOHANS KALTEZEFENE LEMAN

  • @yohannesgezu9373
    @yohannesgezu9373 5 ปีที่แล้ว +21

    ድንቅ ታሪክ!! ሙሁሩ በጣም የበቃ እውቀት ማራኪ አገላለፅ። መአዛ ሁሌም የምታቀርቢውን ፕሮግራም ጠንቅቅሽ ማወቅሽ ሁሌም ይገርመኛል። ለተሰጠሽ ሥም ወላጆቺሽ ይመስገኑ ከሞያሽ ጋርም የገጠመ ነው።

    • @kiflekifle181
      @kiflekifle181 2 ปีที่แล้ว

      ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቄቅቅቅቅቅቄቆቅቄቄቅቅቅቅቄቆቅቄቆቅቅቄቆቄቄቄቄቄቄቄቄቄቅቄቆቅቄቄቄ

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf 2 ปีที่แล้ว +4

    አፄ ዮሐንስ እንድ ሐይማኖት አንድ አገር ብቻ ብለው ሐይማኖቱን ወደ ኦርቶዶክስነት ለመቀየር ያልፈቀደን ሙስሊም ወሎዬ በሙሉ የጨፈጨፉ አረመኔ ፡ አምባገነን ገዥ ነበሩ። ይህንን ጥቁር ጠባሳ ሳይዘግብ በጭፍኑ አፄ ዮሐንስን የሚደግፍ የታሪክ ፀሐፊም ቢሆን ወይ ዘረኛ ነው ካልሆነም እስልምናን የሚጠላ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነው።

    • @ashanafikidus5427
      @ashanafikidus5427 2 ปีที่แล้ว

      you are one of the confused nonsense junta like and spoiled your self by false narration

    • @brhaneaabarha5285
      @brhaneaabarha5285 2 ปีที่แล้ว +1

      የአፄ ዮሃንስ ስህተት ይህ ነው

    • @edengebermedehen3521
      @edengebermedehen3521 ปีที่แล้ว

      የግራኝ አህመድ ስራ ነው

  • @BB-is3qz
    @BB-is3qz 2 ปีที่แล้ว +2

    Atse yohannes was banda too because how did he get those modern weapons? I think he got it from England and at that time they went against atse Tedros and Atse Tedros just happened to start beef with England

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 5 หลายเดือนก่อน

      You are just ignorant of history.

  • @hailutadesse2230
    @hailutadesse2230 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ፕሮግራም...ግሩም የታሪክ እዉቀት

  • @afeworki922
    @afeworki922 5 ปีที่แล้ว +11

    እናመሠግናለን

  • @warrior5847
    @warrior5847 2 ปีที่แล้ว +5

    There is a school name , his Palace is still there in Tigray and many people are named after him till this time and you are saying he is not remebered we should study before we say something which is not true !!

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc ปีที่แล้ว +1

      I know. But, that’s still not enough especially knowing how great of an emperor he was.

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚገርም ታሪክ ነው ያላቸው ግን ለምንድነው አርቲስቶች ማይዘፍኑላቸው ሁሌ ለአጼ ቴዎድሮስ ለበላይ ለምኒልክ ብቻ ነው እንዴ ሚዘፈንላቸው ወይንሥ አምሀራ ስለሆኑ ነው ሚዘፈንላቸው

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว

      It is not because they are Amhara! We celebrate Teweodros and Minilk more than anyone because they re united the country.

  • @zemeneabinet
    @zemeneabinet ปีที่แล้ว

    ታሪክ የሆነ ታማኝነት አለው። ግን ዘረኝነትን ተው ትክክለኛውን ታሪክ ብቻ ዝምብለክ አውራ ኦኬ። ዘርን ተው ።

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 5 หลายเดือนก่อน

    ኣፄ ዮሃንስ ማለት ብዙ ጥሩ ነገር ቢሰሩም የኢትዮጵያ ክሩሴደር ሙስሊሞችን የጨረሰ የገዛ ዜጎቹን የጨረሰ በተለይ የትግራይና የወሎን ሙስሊሞችን የጨረሰ መሆኑን ኣትዘንጉ

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 ปีที่แล้ว

    ይሄን ነፍሰ በላ ጭራቅ በዚህ ልክ ለምን እንደሚሞገስ አይገባኝም ደግሞ ትክክለኛ ታሪኩ እናንተ እንደምታወሩት አይደለም በቦሩ ሜዳ ላይ 30 ሺ ሙስሊም ወለዬዋች በአንድ ቀን መታረድ አስደንግጦዋቸው ነው ሱዳኖች አፄ ዮሐንስን ለማስወገድ የዘመቱት አብሮዋቸውም ብዙ ወለዮዎች ነበሩ፡ ሱዳኖች ዋና አላማቸው መውረር ቢሆን ኖሮ ምንም አያቅታቸውም በሠዓቱ ፡ አሁን የሚወራው ግን ሌላ ነው ።

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf ปีที่แล้ว

    የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ! የመዓዛ ብሩ ምስክር አቶ አበባው አያሌው! የታሪክ ተመራማሪ ተባብላችሁ ትሿሿማላችሁ? ሐይማኖቱን በግድ አልቀይርም ስለለውና አፄ ዮሐንስ በጅምላ ስለጨፈጨፉት ሕዝብ ሳታወሩ ወገናችሁን ስላሞገሳችሁ ብቻ የታሪክ ተመራማሪ መባል አይገባችሁም።

  • @ኒምሮድአሸናፊ
    @ኒምሮድአሸናፊ 5 ปีที่แล้ว +25

    አጼ ዮሃንስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ ምርጥ ሰዉ አፄ ዮሃንስ ሲነሱ አሉላ አባ ነጋም አብረዉ ይነሳሉ አጼ ዮሃንስ ምን ግዜም ሲነሱ ለእኔ በጣም የሰለጠኑ በጣም ጥሩ ዲፕሎማሲ የሚያዉቁ እዉነተኛ ለእግዚአብሄር የቀኑ ይችን ሃገር ለማሳደግ ብዙ የጣሩ እንደንጉስ ሳይሆን እንደወታደር የተዋጉ ጀግና ንጉስ ናቸዉ ፡፡ በጣም እወዶታለሁ ጀግናዉ ንጉስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ አፄ ዮሃንስ ራባኣይ

    • @mommom1417
      @mommom1417 4 ปีที่แล้ว

      ዮሀንስ ሸርሙጣ ነበር የተደበቀ ታሪክ አለው

    • @mommom1417
      @mommom1417 4 ปีที่แล้ว

      @@ኒምሮድአሸናፊ ዳዊት 99 ሚስቶች ነበሩት እያወራን ያለነው ስለ አፄ ሰይጣን መሰለኝ ደንቆሮ አንች አለሽ አደል እየሱስ ጌታ ነው ተሰቀለ ሞተ እያላችሁ የምታሾፉ

    • @mommom1417
      @mommom1417 4 ปีที่แล้ว

      @@ኒምሮድአሸናፊ አፂ ዮሀንስ ባንዳ የጣልያን ተላላኪ ነበር ለስልጣል ብሎ ጣልያንን እስከመቅደላ መንገድ እየመራ አፄ ቴወድሮስን አሳልፎ የሸጠ ባንዳ ነው በነገራችን ላይ ትግሬ ለገንዘብ ለስልጣን እናቱንም አሳልፎ ይሸጣል

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 5 หลายเดือนก่อน

      Alula Aba Nega gen yetesasatutm neber habt ena sltan siagegnu ye lijinet mistachewn fetetew ke royal familiw agbetewal

  • @HanaMuluye-ng8cv
    @HanaMuluye-ng8cv 2 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ሁሉ ጦርነት እስካሁን ድረስ ወታደሩ ማነው ቢባል አማራ!!!ህዝቤ እውቀት ከማጣት ጠፍቶል የተባለው ተፈፀመ።

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 10 หลายเดือนก่อน

    አፄ ዩሀንስ ባንዳ የጣሊያን ባሪያ ጣሊያንን ወደ ሀበሻ ያስገባ ባንዳ ነው
    ኢትዩጲያ ውስጥ የወሎ &ጎጃም ሙስሊሞችን ጨፍጭፎ 😢😢😢 ሱዳን ቀንድባ ጣለችው ውለታሽን አንረሳም ሱዳን እኛ ሙስሊሞች ❤❤❤❤

  • @keyboyata6348
    @keyboyata6348 2 ปีที่แล้ว +1

    አጼ ዮሐንስን ያስታወሰ የቴዲ አፍሮን የዘረኝነነት ጥግ ይገባዋል

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis 23 วันที่ผ่านมา

    የትቇጥርል ኢኮ ከሽው አጼ ሰርጸ ድንግል ዜረሃረግ ያሱሙ ነው የምትለን ሌላ ከለህ ከሽዋ ወድ አክሱ ትክክ ነህ።

  • @alexanderander5681
    @alexanderander5681 4 ปีที่แล้ว +5

    Rile king of ethiopia

  • @brookzeleke9447
    @brookzeleke9447 4 ปีที่แล้ว +2

    ማናቸው በማለትና ማን ነበሩ በሚለው መሐከል ያለው ልዩነት በቅጡ የገባት
    አይመስለኝ በርእስ አሰጣጥ ብቻ ሳይሆን
    ስትጠይቅም አፄ ዮሐንስ ማኔናቸናው
    እያለች ነው።

  • @kingcairo3923
    @kingcairo3923 5 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
    @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 5 ปีที่แล้ว +32

    ጥሎብኝ እወዳቸዋለው እንኳን ወደድኳቹው እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ጀግናው አፄው

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 5 ปีที่แล้ว +12

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ንጉስ ነበሩ....!!! እኛ በደርግ ጊዜ ታሪክ ስንማር የዐፄዎቹ ታሪክ ከዐፄ ኃይለሥላሴ በስተቀር የሶስቱ ዐፄዌች እጅግ የደመቀና በእኩል ደረጃ የተዘገበ የኢትዮጵያ አንበሶች እንድሆኑ ነበር ...ዘረኛው መለስና ህውሓት ከመጡ በኋላ ለራሳቸው የዘርኝነት ፓለቲካ" የአክሱም ሃውልት ለወላይታው ምኑ ነው.,.? " በሚለው መርዘኛ አባባል እኚህን ለኢትዮጵያ አንገታቸውን የሰጡ ጀግና ንጉሥ በወጣቱ ትውልድ እንዳይዘከሩ ያደረገው....ሞት ለዘረኞች !!!

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 2 ปีที่แล้ว

      ከመለስ:ዘናዊ:ራስ:ውረጅ:

    • @mulugetag.michael1881
      @mulugetag.michael1881 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ደደብ ቆሻሻ አማራ እና የአክሱም ጽዮን ሓወልት ለወላይታ ምኑ ነው ብሎ የተናገረው video አታመጣም እያ የተቆረጠ video ካልሆነ ሙሉ video ግን የወላይታ ንጉስ የአሮሞ አባጅፋር የፋሲል ግንብ ልክ እንደ አባይ ወንዝ ተደምራው ኢትዮጵያ አቆማት ይላል አማራዎች ደሞ ቁርጥ አርጎው ለወላይታ ምኑ ነው ይላሉ ሊቦች ውሽታምች

  • @iyasutsehayet621
    @iyasutsehayet621 2 ปีที่แล้ว +1

    Beza gizie Ethiopia yemtbal ager alnebrechm tariku btastekaklew ......

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ምን ያደርጋል ይህ ሁሉ ??????????????????

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 5 ปีที่แล้ว +17

    ጦና የውላይታውን መሪ አንዳንድ የወላይታ ሽማግሌዎች የተንቤን ተወላጅ ነው ይሉታልና እውነት ነው?

    • @ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ
      @ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ 4 ปีที่แล้ว +1

      እፄ ዮሐንስ ትግራዋይ ናቸዉ

    • @tedrosmahari9555
      @tedrosmahari9555 4 ปีที่แล้ว

      @@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬ nay.behaki.Gaul raya shikor

    • @teddyamhara
      @teddyamhara 4 ปีที่แล้ว +7

      ትክክል ነው። የወላይታው ጦና ተምቤን ነው የዘር ሃረጋቸው የሚመዘዘው።

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ልምዓትራያኦርቶዶክስእዬትግራይ እና ተንቤን በምንም አይገናኝ

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 5 ปีที่แล้ว +25

    King of king Ethiopian 💚💛❤💪❤❤❤❤❤

    • @abebe7532
      @abebe7532 5 ปีที่แล้ว +1

      KING OF KING ????? KKKKKKKKKKKKK
      Mehayem,, ye ken JIBOCh !!!!!!!!!!!!!!!

    • @gebremedhinwoldu1834
      @gebremedhinwoldu1834 5 ปีที่แล้ว +2

      abebe burn in Hell Dedeb Ahiya. Kkkkk.

    • @dontwoorybehappy8865
      @dontwoorybehappy8865 5 ปีที่แล้ว +2

      @@abebe7532 gem zeregna fuck u

    • @nationalist2336
      @nationalist2336 4 ปีที่แล้ว +5

      Abebe:- ቆምጬ: የደብተራ ዘር

    • @ሚልካናጓልትግራይ
      @ሚልካናጓልትግራይ 3 ปีที่แล้ว

      @@abebe7532 ዝፍጥ እናትህ ትበዳ ቡሽቲ

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 ปีที่แล้ว +26

    Thanks for telling the true story he is true hero he sacrificed his life for his country and his Orthodox religion sad they don't give him credit because of he is tigrey Jesus Christ our Lord bless sol and Ethiopian and Eritrea love

    • @johndenver-ride9286
      @johndenver-ride9286 5 ปีที่แล้ว +10

      Yemane, you are wrong. In the past 27 years the TPLF was in power. But this story was downplayed by the regim because the agenda of atse yohanes was ethiopianism while the tplf agenda is robbery. Tplf never talk about the contribution of atse yohanes for Ethiopia. Today, we are listening the true story because TPLF is dying. Sorry if you are TPLF supporter.

    • @scarlxrd3308
      @scarlxrd3308 5 ปีที่แล้ว

      @@johndenver-ride9286 what is TPLF?

    • @biniyammitiku30
      @biniyammitiku30 4 ปีที่แล้ว

      @@scarlxrd3308 hiwhat

    • @Melina-nd9ji
      @Melina-nd9ji 3 ปีที่แล้ว +1

      @Topazion ቶጳዝዮን banda nebere mtlut erasachu adelechu wshetamoch

    • @haregewoyntekeste3067
      @haregewoyntekeste3067 2 ปีที่แล้ว +1

      @@johndenver-ride9286 very true. Never recognized by Tplf . Because he is for Ethiopia and they are anti Ethiopia.

  • @mohammedhassenabdo4714
    @mohammedhassenabdo4714 3 ปีที่แล้ว +1

    አፄ የነበራቸው ደካማ ጎን እና የሰሩት ወንጀል ከአንድ መሪ የማይጠበቅ ሰቅጣጭ ስራቸውስ ለምን አይነገርም የታሪክ ፀሃፊዎች እና ተራኪዎች እባካቹህ ታሪክ አታዛቡ

    • @sadzed3921
      @sadzed3921 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ ጁታ ወች ናቸዉ እኮ ትግሬ መቸቀን ዉነት አዉርቶ ያቃል

  • @samiloveeth7920
    @samiloveeth7920 5 ปีที่แล้ว +6

    Very interesting & thank you very much.

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +1

    ትግራይ ደግሞ ከህንድ ናቸው አለች ዋሎ ደግሞ የካም ዚሪያ ኦሮሞ ቦረንትቻ ሻም እና ምስራ ነን አለጭ እኔ መሳፍንቶች ከትግራይ ጋር ዘመድ እንደ ሆኑ አላቅም አለች ግን ሁሉም በን አዳም ነን ዝንቢየ ነው እንጂ ማጣራት የምወደው

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 2 ปีที่แล้ว +1

    Yenanten terket manem ayadametem. Ye tarike leba ayatehen ematawek yeha hulu tederederaleh.🤣🤣🤣

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 2 ปีที่แล้ว

      አማራ ነው ወፍ ዘራሽ ታሪክ የሌለው በትግራዋይ ታሪክ በባዶ ቂጡ የሚያንዛርጥ ሙጀሊያም ታሪክ አልባ ዝም ብለህ የተጋሩን ጀግንነትና ታሪክ ስማ ነገ ፋኖን ቂጡን ገርፈን ወደ መጣበት ወደ ቻድ እንልከዋለን ።መጤ ሁላ ።

    • @fatimaalfatima9163
      @fatimaalfatima9163 ปีที่แล้ว

      are.beseatu.yale.new.yemimeslew😂😂😂😂

  • @grmayemengesha9781
    @grmayemengesha9781 3 ปีที่แล้ว +2

    Yetemare mehaym bebezabett hager yetegeneh bchegna intellectual neh
    Long live

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว

    What do you expect from the Enemy of Ethiopia (tplf) to remembers Ethiopian kings?

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +1

    Mazer 6 Tena yegebre yelijlij inaa kewaloo oromo wara hebano nat kemasafinti zer harg.?

  • @teklulegessegezmu1406
    @teklulegessegezmu1406 3 ปีที่แล้ว +3

    Meazi the best

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว +1

    Mesafinti ina axee he wanis yee siga zimdina alacew malet new aimeslenim gebreyez kemesfint zer harg meonun aqalew gin tigeryi ayimeslunim.?

  • @tadesseehagos4016
    @tadesseehagos4016 2 ปีที่แล้ว +1

    Maibaha is kola tembien not dogs tembien

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ጥሩ ታሪክ ተነተናችሁ

  • @Gantana844
    @Gantana844 2 ปีที่แล้ว +5

    Only journalist I love and respect in Ethiopia is Meaza Birru. Very professional. Not only she knows asking questions, most importantly she can shut up and listen when they talk. Thanks Meazi

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your amazing details exploration about ( to this current ethnic federalism BS) ancient Ethiopian familiar historical fact.

  • @hassendopamine5106
    @hassendopamine5106 2 ปีที่แล้ว +2

    ደርቡቡሾች በእኔ ስም ነው የደፉልኝ መጋቢት 2ን፡ሁሌ፡አክብረዋለሁ

    • @fanayekenaw408
      @fanayekenaw408 2 ปีที่แล้ว

      Endante siishesh sayhon le ETHIOPIA tesewtole keber la
      ASEWOCHU!!!!!!!!!!!

  • @tadesseehagos4016
    @tadesseehagos4016 2 ปีที่แล้ว +1

    He was born in tembien tsetsera wereda maibaha about 20 kilometers from hageeselam

  • @sarax3456
    @sarax3456 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam new mewedachwe jegena nebaru

  • @ወለባአብደላ
    @ወለባአብደላ 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow betem mesemat mifelgew tarik nber

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว

    I hate the idea for the kings to be involved in the war😢

  • @ነፈስ
    @ነፈስ 5 ปีที่แล้ว +11

    ስወዳቸው

  • @dargiegishen8386
    @dargiegishen8386 2 ปีที่แล้ว +3

    I love your program
    By the way, in the Tigray region it's illegal to talk about king Yohannes and his love to his country Ethiopia.Simply, the wrong and false history their preaching.
    Keep telling the true story
    Appreciate you

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 2 ปีที่แล้ว +1

      That’s not true

    • @warrior5847
      @warrior5847 2 ปีที่แล้ว

      Bado gane geweeee yelal ale yagere sewe !! Where did you here that demo weye tentagne mebzatu .

    • @ሓሽከርኣባበዝብዝ
      @ሓሽከርኣባበዝብዝ 2 ปีที่แล้ว

      Just write yohannes tigray songs 🥰

    • @mussieabraha2014
      @mussieabraha2014 2 ปีที่แล้ว +1

      Your comment is defamation.

    • @magnateff6397
      @magnateff6397 2 ปีที่แล้ว +2

      Not true. It's Ethiopia that keeps skipping Emperor Yohanes IV! Trying to erase history.

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩም የታሪክ ፍሰት ነው !

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    ማለቴ መነን አዉ በራሷ ፍላጎት ሃይማኖቷን እንደ ቀየረች ስምቻለሁ የሊበን ሊጆች አልቀየሩም አቢሲንያ የኢቲዮ 1 ላይ ከቴድሮስ ጋር አብረው ሰርተዉ አብረው ተቀበሩ ጋራዶ እና መቅደላ ላይ አለቀ እኔ ከሰው ከመስማት በታሳብ ባያስረዱኝ ቀላል ነው ሰው የምመቸዉን ነው የምጥፍ ጫፍ ይዞ

  • @healthandbeautytips8805
    @healthandbeautytips8805 3 ปีที่แล้ว +1

    I love history ethiopian leaders are all the same. They all have positive and negative side honestly they were uneducated and small minded. They nvr had unity they all blame eachother for their weekness

  • @abihile4642
    @abihile4642 5 ปีที่แล้ว +13

    አፂ የሆንስ በጣም ነምወዳቸቸው ጅግና ነበሩ

    • @teme6697
      @teme6697 2 ปีที่แล้ว +2

      Why? One should be ashammed of this. Ask him, he is in Sudan's museum.

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ ปีที่แล้ว

    ወንድ ሀገር ወዳድ ለእምነቱ ሟች ጅግና ነበሩ።
    እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያቁማቸው።

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf ปีที่แล้ว +1

      አፄ ዮሐንስ ለእምነታቸው ሟች ሳይሆኑ በእምነታቸው ገዳይ አምባገነን ነበሩ። ወደ ኦርቶዶክስ ክርስትና በግድ እምነቱን አልቀይርም ያለውን ብዙ ሺህ ወሎዬ የገደሉ ነፍሰ ገዳይ አረመኔ!!!

    • @21MarYam
      @21MarYam ปีที่แล้ว

      ​@@MIM-er3kfግራኝስ ?

  • @abeltakele44
    @abeltakele44 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you abebaw and meaza

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን የዘር ትውልድ ቁጥር አስገቡት ከኮምፒተር ትውልዱ ወጣት እንዲማረው እንዲያውቅ አሁን ይህን የኛ እኩያት ትውልድ የት ያውቃል ስለዚህ አስገቡት ከኮምፒተር

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว

      specifically for those who thinks Ethiopia started only 125 years ago😂

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ትግራዋይ ነው

  • @dawitgebre3819
    @dawitgebre3819 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for Sharing

  • @michaelTesfai4
    @michaelTesfai4 2 ปีที่แล้ว

    Your narative is not write because 1884 Europeans divided Africa or known as the scrumble for Africa. The the Italians colonosed Eritrea, Somalia & Libya. The British almost the whole of Eastern & Southern Africa & part of west Africa. The french Central Africa. So does the Germans, Portuguise & Belgians. During the 2nd world war the British raouted out the Italians from Eritrea. How come the you said the British gave Masswa to the Italians. The Italians colonised Eritrea EC in 1886.

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopiawyan ye Tigray tarik ye Tigray newe. Ye Ethiopia aydelem. Kurtachehun eweku! Tigray laye afemuze yanesachehu kene Ethiopia 🇪🇹 raswan gelalech. Ye Amara elite Ethiopia endatetegen adregew atfetewatale.

  • @kidstoysreviews1143
    @kidstoysreviews1143 2 ปีที่แล้ว

    ተረት ተረት በዛ ጊዜ ከነሱ ጋር የነበረ ይመስላል

  • @kamalali4278
    @kamalali4278 2 ปีที่แล้ว

    you Ethiopians are chivounists, yohanes massacred Muslims in Tigray, Wollo and Eritrea specialy the nara tribes and still he is hailed as a hero, it's sad to see how you twist history and giving a blind eye to the untold suffering of your equally partners the Muslim citizens of Ethiopia. for me as an Eritrean I have high respect and regard for my fellow Eritrean Christians who stood by the side of those who were persecuted by yohanes by welcoming them to their Teritorries and treated them as equal citizens.

  • @muslimamhara7332
    @muslimamhara7332 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘረኛ ገዳይ ነበር

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አንተ አፄ ዩሃንስ ባንዳ አልነበሩ እንዴ??

    • @ET-Programming
      @ET-Programming 9 หลายเดือนก่อน

      Bamdaw ante neh koshsasha

  • @yaredgebregziabher6451
    @yaredgebregziabher6451 2 ปีที่แล้ว +1

    አፄ ዮሀንስ ግን ንግስናቸው እኮ አድዋ ስላሴ ነው በግብፁ ጳጳስ አቡነ ማትያስ የተቀቡት አክሱም አይደሉም

    • @derejedereje1838
      @derejedereje1838 2 ปีที่แล้ว

      ከደርብሽ ጋርም ንክኪ ኣላቸው ይባላል እንዴት ታየዋለህ ገ/እ እውነት ካወራክ ኣይቀር

    • @brhaneaabarha5285
      @brhaneaabarha5285 2 ปีที่แล้ว

      አፄ ዮሃንስ ትግራዎይ አብ ደጉአ ተንቤን ሃገረ ሰላም ቁሸት መልፍ ወይ ድማ ዎሴያ ከይጋገይ አርሙኒ መልፋ ተወሊዶም።።

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    ሰው የምመቸዉን ነው የምጥፈዉ ስለዚክ እኔ ማነኝ ማለት እወዳለሁ እራሲን መጠየቅ በተሰብ መጠየቅ

  • @yonnnavy9669
    @yonnnavy9669 2 ปีที่แล้ว +1

    ምራጭ ነው ምርጫ ኣይደለም

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Abzhanw gize oromena new yema nebew dinkiye degmo gimas bersenti alcerskum lewedefit zigiju nen lemaweq 💔🎧

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 2 ปีที่แล้ว +1

    For Africa FOR Africa

  • @sikosilo7905
    @sikosilo7905 2 ปีที่แล้ว

    Yek..sytan....msmat..anflgem.....yjon..neo..ydrgot..bgza.
    Zmdoho..mgdelo

  • @galtagru174
    @galtagru174 4 ปีที่แล้ว +1

    Tasdabwch afachu kurt yebal amen balu selam falagch

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Bedem bayi kerbunim yeagre sew newt nebsacew yimar yee agr balewulta nacew bkidise wanis saladema wiyee ankiswal meseln kere yaa yasewuye yibala teretu 💔😍

  • @MohammedAli-yj3tl
    @MohammedAli-yj3tl 2 ปีที่แล้ว +3

    የወሎንህዝብ የጨፈጨፈ አረመኔ

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ባገኝህ አናትህን እንደ እባብ ነበር የምቀጠቅጥህ ወሎ ገለባው ።

  • @michealkebede950
    @michealkebede950 5 ปีที่แล้ว +7

    Great Discussion

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @alifchopele
    @alifchopele 2 ปีที่แล้ว +2

    🤔 አበባው አያሌው በጣም እናመሰግናለን 🙏. ከባድ እውቀት ነው ያስያዝቀን: ቀጥልበት

  • @Love-sf1vr
    @Love-sf1vr 2 ปีที่แล้ว +9

    The best king 👑❤️🥰

    • @alem2627
      @alem2627 2 ปีที่แล้ว +2

      ኣጋመ

    • @fatimaalfatima9163
      @fatimaalfatima9163 ปีที่แล้ว

      eslmnan.lemaxfat.betbet.sl.new.sudan.yegelageleshin

  • @alijamal7416
    @alijamal7416 5 ปีที่แล้ว +1

    Ewnetun Aweru Lemn Yewashal

  • @tesszee8072
    @tesszee8072 5 ปีที่แล้ว +3

    Story should tell the way it happened, u r saying Weyane is the best thing happened for Ethiopia. Is it ? I will leave this for u

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Lewde fit ager sigeba yeagren Tarik hula anebalehu megeba kehone 💔

  • @alexanderander5681
    @alexanderander5681 4 ปีที่แล้ว +1

    Ilove u jone

  • @natiman6293
    @natiman6293 2 ปีที่แล้ว +1

    Not true yowuhans bichawu new yetewagawu Ethiopia aydelem melelik hager yeshete new amara wishet bicha ahyoch

  • @solomonhiwot9413
    @solomonhiwot9413 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮሃንስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ

  • @getahunassefa6028
    @getahunassefa6028 ปีที่แล้ว

    number one KING.

  • @muslimamhara7332
    @muslimamhara7332 2 ปีที่แล้ว

    ዘረኛ ገዳይ ነበር

  • @nahomsmind1149
    @nahomsmind1149 4 ปีที่แล้ว

    Selam. Selam. Betsib

  • @Ibrahim-iy2ow
    @Ibrahim-iy2ow 2 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪ ጥላት ነው

  • @abesheraden9132
    @abesheraden9132 2 ปีที่แล้ว

    .

  • @yonassolomon3078
    @yonassolomon3078 3 ปีที่แล้ว +2

    you must listen this truth Ethiopian history the new generation especially general bacha

  • @ripzaid3185
    @ripzaid3185 5 ปีที่แล้ว +3

    deg sew sisasat ayen Yohans malet Deme texi new ehe agases kemewaredu Yetnesa angetu 25 Santi ygobengal sudan

    • @michaeldesta684
      @michaeldesta684 5 ปีที่แล้ว +1

      kl ras beyehalehu

    • @ripzaid3185
      @ripzaid3185 5 ปีที่แล้ว

      Michael Dash hid ye ayathn angt gobngi

    • @ripzaid3185
      @ripzaid3185 5 ปีที่แล้ว

      ናምሮድ አሸናፊ ante ewkete bis yesewn haymanot akbr yantew endi keber ene haymanotn alnekahum ewnet sle eslmna mawek kefelek gn. th-cam.com/video/trPv58u85jg/w-d-xo.html

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +12

    This man is a smart and rational historian. Unlike the most ethnical historians.

  • @samigarlo4568
    @samigarlo4568 5 ปีที่แล้ว +6

    ኣይ የታሪክ ምሁር ኣንተ ብሎ ምሁር በጣም ደደብ እና ዘረኛ ነህ ኣንተ እውነታው ባትናገርም ታሪክ ግን ስያስታውሳቸው ይኖራል ።በጦር ጀግና ነበሩ ላለማለት የየውሃንስ ዘመናዊ ጦር ነበራቸው ምናምን ትላለህ ውዳቂ ነህ

    • @dawittkl1
      @dawittkl1 4 ปีที่แล้ว +2

      Thrush!!! You need to clean up your garbage brain.
      የ21 ኛው ክፍለዘመን ወፍራም ደንቆሮ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 ปีที่แล้ว +2

      ምንም ሳትሰማ ነው የምትለፈልፈው

    • @habtiealemayehu4688
      @habtiealemayehu4688 3 ปีที่แล้ว

      Bulsht taliann mekdela dres eyemera meto snt metshafna werk yaszerefen banda taweraleh ye banda zer

    • @habtiealemayehu4688
      @habtiealemayehu4688 3 ปีที่แล้ว

      I mean England

  • @yegetakids7952
    @yegetakids7952 4 ปีที่แล้ว +3

    Abebaw must kept as one of our national treasure !

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምን በነካእጃችሁ 30ሺ የወሎ ሙሥሊሞችን ቦሩ ሜዳላይ እንዳረደ ለዛውም በአንድ ቀን እንደጨፈጨፈ አትነግሩም አፄ ይኀኒሥ ማለት ለኛ ለወሎ ህዝብ ጣላትነው እንኳን አንገቱንቀሉት ሡዳኖች እሡአይደል አፄ ቴዲሮሥን አሳልፎ የሠጠው ይሄሠይጣን

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 2 ปีที่แล้ว

      Yetegrea tilacha ligeleh new ayzoh you really don't matter or ur opinions

    • @mam556
      @mam556 2 ปีที่แล้ว +1

      የ ግራኝ ኣሕመድ ልጅ 👎👎👎👎

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 2 ปีที่แล้ว

      ደግ አረገ ባለዉለታችን ነዋ!