Ethiopia Sheger FM Mekoya - Robert Mugabe ሮበርት ሙጋቤ - መቆያ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2019
- Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Ethiopia Sheger FM Mekoya - Robert Mugabe ሮበርት ሙጋቤ - መቆያ
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en - บันเทิง
በጣም ነው ምወደው ይህን ፕሮግራም! በርቱ
እሸቴ አድናቂህ ነኝ።
የሙጋቤ አይነት መሪ ለኢትዮጵያውያን በተሰጠንና የፈለጉትን ባደረጉን
ሙጋቤ የምንጊዜም ጀግና ነው!!
መሪ ማለት ሞጋቤ ነው ሞጋቤ አልሞቱም ሰው ማለት ሞጋቤ ነው ጀግና ማለት ሞጋቤ……
A
ይሄ የሙጋቤ እና የዙባቤ ታሪክ ነው። እስቲ አሁን ስላለንበት መሪ እና ስላገሪቱ ሁኔታ እውነቱን ማውራት ነው!!!::
እዛው ዙንባቤ ያለው መስሎኝ ነው ያዳመጥኩት ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
ጀግና ነበር! የኢሮፕና የምዕራብውያን እንዲሁ ያጎብዳጆቻቸው መድሀኒታቸው ነው ።አብቹ ደሞ የሙጋቤና የመንጌ ምትክ ነው ።
አይ ሙጋቤ መልሶቹ ደስ ይሉ ነበር
እኔመሰግናለን
oooooooooooooooooo....... እናመሰግናለን!!!
ሙጋቤ ለነጭ ነጫጭባ የማያጎበድድ ምርጥ ሰዉ
“….. ጥቁር ለመጥፎ ነገር ምሳሌ መሆኑ አስካልቀረ ድረስ፣ ጥቁር ብቻ የመኪና ጎማ መሆኑ እስካልቆመ ድረስ፣ ጥቁር ልብስ ሀዘንን መግለጫነቱ እስካልተቀየረ ድረስ፣፣ የጥቁሮች መብትና ነጻነት አይከበርም~~ ሆኖም ግን ሽንትቤት ገብቼ በነጭ ሶፍት ስለምጠቀም አይከፋኝም “ ቀ.ሮ.ሙ
ምን ዋጋ አለው ታዲያ ጥቁሩን ገዳዩም ራሱ ጥቁር ነው። ወሬ ያበዛሉ እንጂ ከፈረንጅ ይልቅ አፍሪካን የጨቆኑትና ያደኸዩት የአፍሪካ መሪዎች ራሳቸው ናቸው።
Mugabe, My African hero. We need another Mugabe for Africa neglecting ur bad.
RIP😢
ነፍሳቸውን ይማርልን::
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ
Aiy emama Africa 🌍 ❤ ♥ mech yehon Allah yemasaliflin ya Allah
ቢሆንም ቆራጥ ነው::!!🤔🙏❤️እናመሰግናለን እሸቴ::🙏
የሚቃወሟቸው እንኳ ለሀገር የዋሉትን ውለታ መካድ አልተቻለውም። ለዘልአለም ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ታርክ ያላቸው እውነተኛ የአፍሪካ ልጅ ናቸው።
ጀግነ አይሞትም ማለት ሙጋቤን ነው!
Deribe Teshale
በለው 😂 እንዴት? ነብስ ይማር ብለናል ግን ዚምባብዌ እኮ ሞታለች ካርታ ላይ ብቻ ነው ያለችው: የዚምባብዌ GDP KPI ልኬት ምን ላይ እንዳለ አውቀሀል? በባዶ የምን ታሪክ ነው ሌላ ሙጋቤ ማላውቀው ይኖር እንደሆን ንገረኝ
Deribe Teshale
በለው 😂 እንዴት? ነብስ ይማር ብለናል ግን ዚምባብዌ እኮ ሞታለች ካርታ ላይ ብቻ ነው ያለችው: የዚምባብዌ GDP KPI ልኬት ምን ላይ እንዳለ አውቀሀል? በባዶ የምን ታሪክ ነው ሌላ ሙጋቤ ማላውቀው ይኖር እንደሆን ንገረኝ
Dear Skii Woo,
የዚምባቡዌ GDP የወረደው ዕኮ በ conspiracy ምክንያት እንጂ በሙጋቤ የመምራት ብቃት ማነስ አይደለም። ያቺ ሀገር የነጮች መፈንጫ ከነበራችበት አንስተው "የአፍሪካ የደቦ ቅርጫት" ተብላ እስክትታወቅ ያበቋትም የነበረው ሙጋቤ መሆኑንስ አታውቅም ኖሯል?
ባይሆን የሙጋቤ ተቃዋሚ ከሆንክ የመቃወሚያ ነጥብ ልስጥህ ->ስልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት አልፈው ባለቤታቸውን ለማንገስ መፈለጋቸው ብቻ ነው።
መለኪያውና ሚዛኑን ለታገሉላት ሕዝቦች ያስገኘው ድልና ያጎናፀፈው ክብር አድርገን እንነጋገር ከተባለ ሙጋቤ ማንዴላን ይበልጧቸዋል። ያው ከላይ እንደስቀመጥከው መላኪያህ የነጮች ሚዛን ከሆነ ግን ማንዴላ ይበልጡበሃል።
ከተሳሳትኩ እታረማለሁ
Deribe Teshale ያውልህ መልስህን የራስህ ኮሜንት ላይ ሰጠህኝ::
የዙምባብዌ መውደቅ ምክንያት "ኮንስፒረሲ" ነው ካልክ ያው ነጭ ስላረገባቸው ማእቀቦች ነው ልታነሳ የምትችለው:: ስለዚህ ጥያቄ ልጠይቅህ; ከአፍሪካ አገራት እንዲያውም ከአለም ላርግልህ: ዙምባብዌ ብቻ ነች ቅኝ ግዛት የተገዛችው? ነጮች የፈነጩት በዚምባብዌ ምድር ላይ ብቻ ነው?
ይሄ ግልፅ ነው ሁሉም ; ከብራዚል እስከ ኬንያ; ከህንድ እስከ ደቡብ አፍሪካ (አሜሪካንንም ጨምሮ) በቅኝ ግዛት ያልተገዛና ያልተጨቆኑ ሀገራት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ( እንደ ኢትዮጲያ) ታዲያስ ዚምባብዌ ምን የተለየች ሆና ነው?
አየህ የሙጋቤ ችግር ስሜታዊ መሆኑ ነው:: ሀገሩን ዲፕሎማሲ በተሞላበት መንገድ እንደመምራት;; ነጭን በዘዴና በድርድር እያስለቀቀ ኢኮኖሚውን መልክ መልክ እንደማስያዝ ሙጋቤ ከማገናዘብ ስሜታዊ እየሆነ አይሁኑ ውሳኔዎች እየወሰነ (ልክ የዩጋንዳው ኢዲያሚን ጠዋት ተነስቶ በህልሜ ስላየሁ ነጮችና ህንዶች ወዘተ በሁለት ሳምንት ውጡ እንዳለው አይነት) አይሁኑ የህፃን ውሳኔ እየወሰነ የዚምባብዌን ህዝብና አገር ገደለ::
አየህ ሙጋቤ ብቻ አይደለም ከቅኝ ግዛት ለመውጣት የታገለው; ከመቶ በላይ ሀገራት ይሄ እጣ ፈንታ ገጥሟቸዋል::
ዚምባብዌ ከማንም አገር ልዩ ነገር ኖሯት አይደለም ነጮች ሞኞች አደሉም ለረባ ላረባው "ኮንስፒረሲ" የሚቀምሩት ሊያውም ለዚምባብዌ አይነት የአንድ መካከለኛ ሀብታም ኪስ የማትሞላ ሀገር::
የነፃነት ታጋዮችና የሀገር መሪዎች የግል ስሜታቸውን ተቆጣጥረው ለሀገር የሚበጁ ውሳኔዎች ሲሰጡ ነው ስኬታማ የሚባሉት : ስለዚህ ነው ሙጋቤን በዛ የምንለካው::
ሰውየው ጥበብ የለውም : ሲናገር ያሳቀ እየመሰለው ለካ የተሳቀበት እሱ ነበር:: ለዚህ ነው ነጮች ሙጋቤን እየሳቁበት መቀጣጫና መዝናኛቸው ያረጉት: ዚምባብዌም የወደቀችው በዚሁ ምክንያት ነው
Deribe Teshale ከላይ ያልኩት እንዳለ ሆኖ እንዲያው ለውይይት ያክል ግራና ቀኙን ለማንሳት ያክል ነው እንጂ ለእርሳቸው ጥላቻ የለኝም ብዙ የሚደነቅም ነገር አላቸው በድጋሚ ነብስ ይማር በሞታቸው አዝነናል
mugaba king❤ menga king❤ abicu yezmene gegina❤❤❤
Ich danke Ihnen bro
ነብሱን ይማረው
አሜሪካ ለአንድ ሀገር ጥሩ ማትመኝ ነቀርሳ ናት
ክቡር ሮበርት ሙጋቤ 👍 የጥቁር ጀግና
😢😢😢😢😢😮
Mashaallah Mashaallah about guy geay
wenderful eshete
❤
ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን ለሚጠሉ የዛሬዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎች ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ ትልቅ ሀገር ወዳድና ትልቅ ምሳሌ የሚሆን ጀግና አፍሪካዊ መሪ ነው ነፍስ ይማር
Great
African fathers Thank you eshetey
We always miss you
እነ ሮበርት ሙጋቤ አሁንም የሞቴ አይመስለኝም
Wow he was the best of best we wish to get like him wonderf ul men
he's my hero !
እረ🎉
He was an African hero.
Mashaallah Mashaallah
ጀግናችንነበር
Always our hero
best leader ever
ድንቅ ሰው!!!❤️❤️❤️
ጀግናሠውነበር ።
He is african hero we love him
Yenechoch meserinet erkusenet
Yalbegerew mirt tikur sew new r i p .
ነፍሳቸውን ይማረው እንደኛ አገር ባለስልጣን አይደሉም የእኛ አገር መንግስት አገር መሸጥ ወገኑን አሳዶ መግደል ግን አንድ ቀን ስለ ሁሉም ፈጣሪ ይፈርዳል
Wise man
Herro
Eregm edme ena tena leshete
Endhom leshegr mcoyay
I like his Pan African ideology. Rest in power.
ሸገሮች ክበሩልን።
ስልጣን መልቀቅ የሚፈሩት ለዚሁ ላሉት ምክንያት ይመስለኛል:;
this isn't the full story of mugabe
ህዝብ ፊት ሞገስ የሰጣቸው እግዚሐብሔር ነው የሰውን ማንነት ሚያስጥል ከእንስሳ የሚያሳንሰውን ግብረሰዶምን በግልፅ በአደባባይ ስለተቃወሙ ነው
ሀገራችንም በአደባባይ እንዲህ ምትልበት ቀን ነው የናፈቀኝ ሌላው ውርጃንም ጭምር ይህም ከህገመንግስቱ ሚሰረዝበት ጭምር በቀን 3000 ህፃናት በውርጃ ስለሚገደሉ በተዘዋዋሪ ለአጋንት መስዋት ስለሚቀርብ መፅሀፍ ቅዱስ ለሞሎክ ጣኦት የበኩር ልጃውን የሚቃጠል መስዋዕት እንደሚያቀርቡ ይነግረናል በዘመናዊነት ደግሞ ደም ነው እያሉ በውርጃ እንገላለን እንደሀገር በእነዚህ ጉዳይ ንስሀ ያስፈልገናል መቃመወ ጭምር
አይ አቀራረብ
Great Mugabe R.I.P
Jegna meri nebru
RIP
Sadam Husen, idolf Hitler, Michael Jackson, Tupac Shakur, Abraham Lincoln, please please we need them story
ሶሪያ ባግዳድ ዝምባብዌ ማስተዋል ይገባል። ስለ ኤልዛቤት መጠየቅ ነው
ሮበርት ሙጋቤ
Programchu mirt nw bertu
የጀግና ቀንዲል ነው ወኔህና ፓን አፍሪካኒስ ነበር
ምርጥ የጡቁሮች አበት r i p
Min aiynet jegna sew nachew
አንበሳ ነበር ሮበርት ሙጋቤ
ሮበርት ገብሬል መጋቤ ጥቁር አንበሳ ነህ
ስላማቹ ይብዛ subscribe እያድረጋቹ ቤተስብ እንህን thank you!
Xebuke akeararba yeknyealna
እዉነታኛ ጥቁር ክብር ሙገቤ ነብስ ይመርህ
ግትር ፕሬዝዳንት
Robert G.Mugabe
አይ አሴ መቼም አቀራረብህ አንዴ ከጀመሩት ማቆም አይቻልም። አስተያየት፦ አንዳንዴ የምታቀርባቸው ታሪኮች በቪዲዮ ቢታገዙስ?
Mekoya gin ye Ayatachew sim mehonu new weyis?Wey gud Igni sew kezih inde hedu tertire neber iko!
ሸገሮች ሱስ ሁናችሁብኛል
መቼስ ሄዋን ታድይ የለ!!😀😀😀
መቼስ ሄዋን ታስት የለ!!😀😀😀
ግን የኢትዮጵያው ንጉስ ታንቀው እንዱሞቱ ሲሉ እርሶ አብረው ነበሩ ወይስ ማስረጃ የሌለውን መላምት ማስተጋባት የንጉሱ ስርዓት ወዶች እና ጥቅመኞች ዛሬ ከሚወራው ዘውዱቱን በአነር ማስገደላቸው በፊውዳል ስርዓት ደሀውን ህዝብ መበዝበዛቸውና ለንስና ኑሮዓቸው የተንደላቀቀ ኑሮ ሲባል ሞዓ አምበሳ ዘእመነ ነገድ ይሁዳ ብሎ እራሳቸውን ከእስራኤሉ ንጉስ እንደ መጡ አድርጎ ማስወራትና ማስተጋባት በዘመንም የማይገናኙ በዘር ዘርም አይገናኝውን ማስመሰል ውሸት ሲበዛ ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ በአንድ በኩል ሀይማኖተኛ ነኝ እያሉ ይህንን ሁሉ ማድረግ ዛሬ ለሚያላዝኑ ሁሉ ማፈሪያ ነው። ።
ሮበርት ሙጋቤ አና ጋዳፊ ተመሳሳይ የአፍሪካ ግና ናቹው