W/O Gigi is a hero. She is doing exactly what needs to be done. She is bold and is calling a spade a spade and that is a very important lesson for Tigrayans. Anyone that is openly anti any ethnic group (in this case Tigrayans) has to be called out and be dealt with. I know a lot of Tigrayans seem to prefer not engage and let it go b/c perhaps they don't want to match the low level people but that has proved to be extremely dangerous. Thank you w/o Gigi for standing up to evil.
I love this lady she has so much confidence she knows exactly what is going on this world she made she made history in her own way thank you God bless you 🙏🏽💕💕💕
ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ደስ የሚሉ የሰለጠኑ የእውነት ሰው ነዎት:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ:: ❤
ሪሊ የት ያውቅዋቸዋል??? የመጨረሻ ምላጭ ሴትዮ መሀሙድን በእጅ በእግር ብላ ከሚስቱ ወስዳ ገንዘብ ሰብሳቢ ሞላጫ ፖፖሶቹን መነኮሳስቱን አረ እስዋ ዋው እኔም ሀጥያተኛ ነኝ ግን እንዲህ አይነት ማጭበርበር ውስጥ እልገባም ምን ሲደረግ ሴት ወይዛዝርት እና ድንግላይ ፖፖሳት ይቅር ይበላቸው ስጋዎ ደሙ እንክዋን የተቀበለች አይመስለኝም ወሬኛ አሮጊት ስለማታውቅዋት አልፈርድባችሁም!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😊😊
ጭዋ ቤተሰብ እና ዘር ማዘራቸው በጭዋ ያደጉ ነዛች ቅድስት ሃገር ጀግና ....
የወ/ሮ እጅጋየሁ ህይወት ያሳስበኛል ። በአማራ ጥላቻ አብደዋል ። ምንም እንደማያመጡ ሲያዉቁ ደግሞ በንዴት ይጨሳሉ ። ብስጭት ህይወት ያሳጥራል ። የአባ ህጻን አድናቂ ከወጅራት ።
እረ እግዚአብሔርን እንፍራ በቃሉም እንኑር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
እርሳቸውን አዋርዳለሁ ብለው እርሶ እራስዎት የሚያወጡት ቃል ለእራስዎት ክብር የማይመጥን ::
@@MekuanentKetsela-dm4qc wrong. She being honest
ዕድሜና ጤና ይስጣቸው እናታችን ወ/ሮ እጅጋየሁ ።
በጣም ጅግና ሴት ናት ወሮ እጅጋየሁ በጣም አድናቂሽ ነሽ እውነተኛ ይቺ አለም የውሽተኞ የአስመሳዬች አለም ስለሆነች ነው ስምሽ በክፉ የሚነሳው እና እንደአንቺ ያለሰው ቢበዛ ነሮ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ፈተና አትወድቅም ነበር እና እግዛብሄሄር ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ
ምኑጋርነው እውነትዋ ዘረኝነትን እንደአክሊል ደፍታ መታየትዋ?ቤተክህነትን አዋርዳ ማሳየትዋ አንድን ሞለክሴ እርቃን በማሳየትዋ አንድም ቦታላ ስለአባሰረቀ ስታወራኮ አልተሰማችም ምነው የሱ ሲሆን ፅድቅ ነው
Yes Jegna enat❤ long life ❤
ጋዜጠኛው የጋዜጠኛ ስራ እየሰራህ አይደለም ሳይድ ይዘሃል ለምን ጥያቄዉን ብቻ አትጠይቅም ስእሳቸው አይመለከትህም
@@tsehaybirbirsa ከዘር የፀዳች መሆና ስራዋን ማየት ትቺያለሽ ;እንዳንቺ የፅንፈኛ አመለካከት የላትም;ዘረኛ ብትሆን መሐሙድን አታገባም ነበር;ባዶ ጭንቅላትሽን ይዘሽ ተቀመጪ
በጣም አደንቅሻላሁ አከብርሻላሁ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ Self Confidences ባንቺ ሁለንተና ነግሶ ነው ያየሁት ደግሞ በዚህ እድሜሽ የመናገር የማስታወስ የማስረዳት ብቃትሽ የሚያስደንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስራሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ
ውይ እናታችን ምናለ ኣርፋቹ ብ ትቐመጡ በ እግዚኣብሄር ስም ልለምንዎት ምንም ጥቅም የለዉም በዚህ እድሜዎ መጸለይ ይቅርታ ማረግ ነው ያልዎት እንደው ጊዜው እኮ ጸሎት ንስሃ የሚፈልግ ነው እግዚሄር ይስሞት ስሙን በወላዲት ኣምላክ ብላቹ
ለመንደር ድሩዬው ቄስ አሊበልተኛስ ምን ትመክሪዋለሽ ወይስ ምን ትመክረወዋለህ።
@@mussaron-vs6wqሁለቱም ሚድያ ላይ አያስፈልጉም
ወ/ሮ እጅጋየሁ ተነበው እማያልቅ ታርክ ናቸው ብሰማቸው ብሰማቸው እማይሰለቹን ወ/ሮ
I can learn what does self confidence mean!! Thanks mama 🙏
በጣም I am always wondering how she strong and has confidence
እማማ እጅጋዮህ እጅግ በጣም አከበሮታለሁ ፣ እወዶታለሁ እንዲሁም እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጦት።
W/O Gigi is a hero. She is doing exactly what needs to be done. She is bold and is calling a spade a spade and that is a very important lesson for Tigrayans. Anyone that is openly anti any ethnic group (in this case Tigrayans) has to be called out and be dealt with. I know a lot of Tigrayans seem to prefer not engage and let it go b/c perhaps they don't want to match the low level people but that has proved to be extremely dangerous. Thank you w/o Gigi for standing up to evil.
ትክክል ታሪኩን ስሰማ ከንግስተ ሳባ እስካሁን የተሰቀለውን ስዕሎችን አደነቅሁ ይባርክሽ
በጣም ሃቀኛ እናት ኦርቶዶክስ ተማሩ እኖት እግዛብሔር ዕድሜ ይስጥልን
I love her she is honest in every situation❤
ትክክል ነዎት ወ/ሮ እጅጋዮህ ይህ ስውዬ አባ ሳይሆኑ የመሬትና የመኪና ደላላ እንዲሁም እንዲት መለኩሴ አስረግዘው ያባረሩ ናቸው ተባረኩልን እድሜ ሰጪ እምላክ መሆኑን ዘንግቶታል
ስንፈርድ እንደሚፈረድብን ማወቅ ጥሩ ነው።
ሃይለኛ መሆነዎት የአጼ ዮሃንስ የራእሰ አሉላ ዘር ነዎታ ከዚሕ ሰው ጋር አይመላለሱ ባለጌና ውሻ የሰው ልክ አያቅም መለኩሴ ዝቅ ብሎ አባቶች ታዞ ያገለግላል ባደባባይ ሰውን የሚያሰወነጅል እንደ አባቾችዎት ስራዎትን ይስሩ
ዕድመን ጥዕናን ይሃበን❤
ጀግና የጀግኖች ጀግና ውድድ የእኔ እናት ቄስ የሚባል ነዉ የጠላሁት ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ማለት አሁን ነዉ ሰውየው ሲያወራ ብዙ ውሸት እንዳለበት ያስታውቃል በፍጹም ቃላት አጣለሁ ምናቸውም የቤተክርስቲያን ሰው አይመስልም ልብሱን ብቻ ነዉ የለበሱት እማማ ነሌ ጀግና ናቸው
በጣም ነው የምወድሽ 100 አመት ያቆይሽ ፈጣሬ አምላክ
አምን ያኖርልን❤
ኧረ፡ለንስሀ፡ያብቃሽ፡በሉዋት።
ማማ ጂጂ በእውነት ስምሽን ልነቀስልሽ ነው። የእውነት አምባሳደር ነሽ ማማ ጂጂ❤❤❤
ጀግናዋ እናታችን ይቅር ማለት ያለብዎ ይመስለኛል እባክዎትን ለፈጣሪና ለምንወድዎ ለእኛ ሲሉ ያድርጉት ❤❤❤🙏🙏🙏
የኔ ትልቅ ሰው የግዜሔል ልጅ መልካም ሁሉ ይሁንልሽ ❤
Miss ejigayehu Amelak egzabiher edmen tena ystwot
እናመሰግናለን ወ/ሮ እጅጋየሁ
ዋዕሮ አዴና ክብሪ ንዓኽን🙏🙏thank you awranba🙏🙏🙏❤💛❤
ተገደላ ጂጂ 😂😂
እጅግ በጣም ገራሚ በሳል እናት!
እድሜና ጤና ይጥልን
ጀግና እናት ነሽ ለሓቅ የቆምሽ ጀግና እቺ አለም የውሸቶኞች እና የአስመሳዮች ናት ሁሌም የነሱ ድምፅ ከፍ ይላል ግን አንቺ ማንንም ሳትፈሪ ሓቅ የምትናገሪ ሓቀኛ እናት ነሽ አንችን ሳይ አባቴን ነው እማስበው በጣም ሓቀኛ ለሰው አሳቢ አባት አለኝ 80 አመት ሆነው ፈጣሪ ሲረዳኝ አቅም ሲኖረኝ እየሩሳሌም መሄድ ህልሙ ነው በአንቺ ጉዞ ብወስደው እግዝአብሄር ይርዳኝ እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናኔ ይቅርታ አንቺ አልኩሽ እናቴ እወድሻለው
ደውልኝ
በጣም ነው የምወድሸ ፈጣሬ አምላክ ያቆይሸ እናት
Mama Long life be strong keep it up
እማማ እጅጋዮ እናቴ በጣም ጎበዝ ለኡነት የቆሙ የምወዳት አክስቴን ያስታዉሱኛል እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
በጣም ትልቅ ፣መከበር የሚገባቸው እናት ናቸው።እውነተኛ ሰው ናቸው።እሳቸውን መንካትና መንቀፍ የሚሞክሩት ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቀትም እውነትም የሌላቸው ሰዎች ናቸው። 43:06
She is amazing & her humbleness and grits are commendable. 💛
የተከበርሽ እመቤት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለው በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
ጀግና እናት የፅናት ተምሳሌት ❤❤❤
ወ/ሮ እጅጋየሁ ጀግና ነሽ ለኔ እንዲህ አይነት እንደ አባ ህፃን ወረዳ አባቶችን እያወጣን በቤተክርስቲያን የሚነግድ የሚዘርፉ አደባባይ እንንቺ እንዳደረግሽው ብናደርግ እንደ አባ ህፃን አይነቶችን እናፀዳ ነበር
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናታችን ዴቭ ኣንተም ተባረክ የምትሰራቸዉ ስራዎች ጥቅማቸዉ ብዙ ነዉ ቀጥል በዚሁ በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
I love her she’s very strong
ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
የኡነት እናት
አንበሳ ነሽ እጅጋየሁ ሴቶች ሁሉ እንዳንች ጀግና በሆነ አነጋገርሽ ይበቃል እውነተኛ ነሽ በርች እነዚህን ህገወጥ ሰዎችን አጋልጭልኝ ይሄ ከይሲ ገና ይጋለጣል
"ማጎምበስ : አልወድም : የሚያጎነብስ : ውሸታም : ነው::"
- ትክክል ብለዋል 👍🏽💕
በሰምአም የማቀዉ ልጅ አለ ((ይጓነበሳል ሲሰገድ ይዉላል ልቡ ክፉ ሰዉ ሲያይ ጎንበስ ይላል ልቡ ክፉ
ሀይላንድ አንጠላጥለዉብኛል ያለዉ (((ትግራይዋይ ሰለሆንች ነዉ እጂግየ በዛ በጦርነት ሳዓት (((ሀይላነድ ብልታችን ተንጠለጠለብን ያሉት ሁላቸዉም ልጅ እየወለድ ነዉ (ሃይላንድ ተንጠለጠለብን እያሉ ድራማ ሲሰሩ የነበሩ ((ሸይጣን አባህፃን )) ይቅርታ አንፈልግም የትግራይ ህዝብ አሻንጉሊት አይደለም ((ያንተ ይቅርታ አያሰፈልግም ሸይጣን አባህፃን ) አባህፃን የትግራይ ቄሶች እያሳስረ የሰንቱ እንባ አለበት እሄ ቀጣፊ
የኔ ጀግና ሴት ክብር ይገባሻል;ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ናቸው
የአዛዜል ማሃበርተኛ😂😂
I love her confidence. Long live dear mom!
በርቱ እናት ሀቀኛ ሰው❤❤❤❤
ወይዘሮ እጅግአየሁ ጀግኒት ኢለክን አለኹ
ለካ የነሰረቀ 😂😂ናት እቺ ጀግኒት እወይ ተጋደሊቲ😂😂
ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ማማዋይ 🙏🥰🥰🥰
በአባ ህጻንና በወይዘሮ እጅጋየው በአንድ ነገር አምናለው በግሌ ወይዘሮ እጅጋዮ የቱንም ያህል ጥፋት ይስሩ አንድ ግለሰብ ምህመን ሴት ናቸው አባ ህጻን ግን ክህነት ያላቸው የሁሉ አባት ብንበድል እንኳ ይቅር በላቸው ብለው የሚፀልዩልን እንጂ እንዲህ ወርደው ካንዲት ግለሰብ ሴት ጋር አሉባለታ ማውራት ብዙ የማይጠበቅ ነገር መናገር ለቤተክርስትያናችን አይመጥናትም ነበር ያሰሰፍራል ብቻ አንድ አባት በዚህ ልክ ወርዶ ነጋዴ ለመሆን በአይማኖት ሽፋን አባቶችን ማለል አባ ህጻን እውነትም እጻን ነህ ዋጋህን ታገኛለህ ከፈጣሪ!!!
እሶስ ማነው እንዲህ ቤተክህነቱን እያድፉፉች እንድታወራ የፈቀደላት ሲቀጥል ይቺሴትየው ከፍተኛ ዘረኝነት ታንፀባርቃለች ቤተክህነት ውስጥ አድራጊ ፈጣሪ እንደሆነች ታወራለች ቀጥላም ባሉባልታ ነጋሽ ሚድያን ምንእንዳደረገች ሰማን እና ዝም መባል አለባት?
@@tsehaybirbirsa አልኩህ እኮ ግለሰብ ያሳውን ሲፈተፍት ክህነት ካለው አባት ጋር ሊነጻጸር አይችልም!
ቅዘናም እሲዋ ታሪኪ እየሰራች ነው አንተ ስለ ሰይጣኑ አባ ታወራለህ
She is an amazing lady! Her family should be proud! Keep shining dear😊
ብትቆርብ እና ምላሷን ሰብስባ ብትኖር ነበር amazing የምትባለው ይቺ ያረጀች #ህውሀት በየሚድያው እየዙረች አባቶችን ስትከስ ትውላለች
ያው እናንተ ፀረ እግዚአብሔር ስለሆናቾ እብሪታቾ ጣራ የነካ ነው
@eagle4452 lemebt mekom ena ewnet wndiweta madreg e/r ywedewal e/r senef aywedim eskechalech lemn be 100 amet edmewa serenoch atagaltim degmo minm zinfandel alalechim
@@eagle4452 መጀመሪያ ሙሉውን ስማና ፍረድ!!! ፖለቲካ አይደለም የሚያወሩት - የእኛ ጉድ ነው የአባቶቻችን
እና የብላታ ብትሆኚ አረ ጌታ ይገፅፅሸ መኩራትሥ በአምላክኤልዛቤል ነሸ
We are very proud ❤❤
እናታችን እግረኛው ሚድያ ላይ ቀርበው ወድጄዎት ደስ እያለኝ ስሰማኦት ነበር ግን በሌላ ሚድያ ቤተክርስቲያን በተመለከተ በሰጡት አስተያየት በጣም ነው ያዘንኩት ቤተክርስቲያን አዝና እርሶ ነጭ በነጭ መልበሶ ና የሲኖዶስን ህግ አለማክበሮ አሳዝኖኛል ይቅር ይበሎት 😢😢😢 እግዚአብሔር ደሞ ዘርን ይፀየፋል ከከሌ ዘር ነኝ አይበሉ በቃ ኢትዮጲያዊ መሆኖት ክርስቲያን መሆኖት በቂ ነው።😊 ደሞ የሰው ትዳር መቀማዎትን እንደጀብድ አያውሩ ሀጢያትም ስለሆነ ንስሀ ገብተውበታልና ስህተት ነው እያሉ አውሩ።
ጀግና ሴት❤
ሁለታችሁም ያጣላችሁ ገንዘብ ነው ምነው እንደ እድሜያችሁ እንደ ሀይማኖት ተከታይና እንደ ሀይማኖት አባት በጨዋ አንደበት ብታወሩ እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ
ለገዳዩ ምንክብር ያስፈልገዋል ከፈለግሽ ስገድለት።
በዚህ ዘመን እኮ እውነት የምናገር አይወደድም ።
Wow, this is the first time I heard of this lady.
I love everything she is saying. She is on strong women. God bless her.
በጣም የሚገርሙ ክብርት እናት። ፃዲቁ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ ይጠብቆት ፣ይከተልዎት እንዃን ለጥቅምት 14 ክብረ በዓል አደረስዎት። እውነተኛ እናት።
ክብርት አዴና❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን ይህን አጭበርባሪ በቤተክርስቲያን የተደበቀ ነፍሰገዳይ ጀነራል ጨቅላ ህፃን ስላጋለጡልን እናመሰግናለን ሺአመት ይኑሩልን ❤❤
I love this lady she has so much confidence she knows exactly what is going on this world she made she made history in her own way thank you God bless you 🙏🏽💕💕💕
,ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤
እኝህ እናት የሚያስደንቁ እናትና ለብዙ እናቶች የሚሆን ልምድ ማካፈል የሚችሉ ሲሆኑ: ነገር ግን ይቅርታ ቢያደርጉ ለራስዎት ነው እንጂ ለበዳይ ምን ይቀርለትና " ይቅር ያለ ይቅር ይባለለታል" ተብሎ ተጽፏል እና ይቅር ያሉ እንደሆነ ይቅር የተባለሉትን ያፀናሉና እግዚአብሔር ለይቅርታ ፀጋ እንዲያበዛሉት እጸልያልህ::
እግዚአብሔር ከእናታችን ጋር ይሁን።እውነተኛ እናት ነሽ።እንደ አባ ህፃን የመሰሉ ዱሩዮዎች ግን እግዚአብሄር የእጃቸው ይስጣቸው።በተለይ የትግራይ ህዝብ ለዘልአለም እንደነ አባ ህፃን የመሰሉ ሰይጣኖች አይረሳቾውም።
በሰማንያ፡አንቺ፡ከመባል፡ያውጣኝ።
እቺ አሮጊት በጣም ነውረኛ ናት የእግዚአብሔር ክብር የጎደላት ነውረኛ ካዲሬ ናት አርቲስት መሃሙድ ፈጣሪ ገላገለው እቺን ነውረኛ!!
Full respect Mother May God bless you.long live beautiful Mother 🎉
አረ ማዘር እኔንም ውሰዱኝ ዱዲ የለኝም !!! እስኪ ልባረክ እኔም በረከቱ ይድረሰኝ !!! ከአባ ህፃንማ እኔ ማሞ ቂሎ አሻላለሁ !!!!🙏🙏🙏🙏🙏
Long live with health
እማማ ጂጂዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት እናከብሮታለን እንወዶታለን 🙏🙏🙏
ሐቀኛ አዶ ሞኳና ብጣዕሚ እየ ዝፕትዋ ዘክቭራ እዝጋቭሄር ምሳኪ ይኩን
You're so smart keep it up !
እባካችሁ ስለትውልዱ ግድ ይኑራችሁ የዘር ጥግ ይዛችሁ የሀይማኖት ተቆርቋሪ አትምሰሉ
ወ/ሮ እጅግዬ ተባረኩ
ወይዘሮ እጅጋየሁ ሀይለኛ ሴት ኖወት ግን እግዚአብሔርይመስገን ጤናወትን የመለሰልሺ አምላክ ያመስግኑ ክ ካንሰር ይፈወሰወትን 🙏🙏🙏አባ ልጅ ባለ ጊዜ ናቸው እርሰው ሁሉንነገር ለ ጌታ ብለው ይተውት
ሚዲያ ላይ ቀርበው ቃለ ምልልስ የሚያደርጉ ሰዎች ዕውነት የማይናገሩ የሚመስለኝ ለኔ ብቻ ነው?😂
እግዚአብሔር ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈርዳል እናታችን እግዚአብሔር ከእሶት ጋር ይሁን 🙏
እትዬ ከዚህም በላይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሥራሽ ሁሉ የበረከት ይሁን❤🙏
ሁሉም የእጁን ያገኛል በጊዜያችሁ ስንቱን ስታስሩ፣ ስታሰድ እና ስታስሩ ነበር አሁን ደግሞ ባልጊዜ ተራውን ተረክቦ የስራችሁን እየሰጣችሁ ነው ሁሉም ከስሩ ከተመረመረ ካላይ ጀምሮ ችግር አለ ለማንኛውም ህዝብ መንቃት እና ማስተዋል ነው ያለበት።
ወይዘሮ እጅግአየሁ እግዚአብሔር በበረከትና በዕድሜ ያከበራቸው ሴት ስለሆኑ እንደማንም ሰው የግል ኑሯቸውን የሚኖሩ፣ ራሳቸው በግልፅ እንደተናገሩትም በልዩ ልዩ ግንኙነት የተነሣ ከብፁዕ አቡነ ጳውሎስ ጋር መልካም ወዳጅነት ነበራቸው። ይኼም የታወቀ ዕውነተኛ በደል እንደፈጸሙ ማስረጃ ከሌለባቸው የሚነወሩበት ጉዳይ ሊኖር አይገባም። ነገር ግን ቆሞስ አባ ወልየሱስ (አባ ሕፃን) በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የተሰጣቸው ሁነው ሳለ በጣም ደፋርና እንደ ዓለማዊ ሰው ተመፃዳቂና የሰውን ስም በካይ ደግሞም የዚህ ዓለም ኑሮ አይመቼኝም ብለው ምልኩስናን ተቀብለው አስኬማውን አጥልቀው፣ ቀሚስ ለብሰው አባ እየተባሉ እርሳቸው ግን በመንታ ሕይወት ላይ ሁነው በገንዘብ ፍቅር የተነደፉ ሁነው በንግድና ድለላ ተግባር አራማጅ ስለሆኑ አሁን ባለ ብዙ ሐብት ኹልገብ ተነቃናቂ ሰው በመሆናቸው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክብርና ቀኖና በፍጹም አይመጥኑም። እንደ ዕውነቱ ቢሆን ገዳማዊ መነኩስ ወደ ከተማ እየገባ የሚቀማጠል ከሆነ ምንኩስናው ኃጢአት ለመፈጸም መከለያ ነው የሚሆነው። እንደ ዕውነቱማ አንድ ክርስቲያን ተፀፅቶ ከዓለማዊ ሕይወት ወደ ገዳም ሊገባ በተገባ ነበር።
ደግሞም የመነኮሰ፣ የሚቀድስ፣ ወንጌል የሚሰብክ ካሕን ስለ ወጣበት ነገድ ማውራት አይገባውም። መነኩሴ እኮ ዘር የለውም፣ ሲመነኩስ አዲስ ስም ተሰጥቶታል!
ከአንድ ዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ቶዮታ ዲኤከስ መኪና እኔ ነኝ የገዛሁ ብለው በሚዲያ ሲመፃደቁ እንዴት ገዙ ሲባሉ የነስሃ ልጆቼ ከሚሰጡኝ አጠራቅሜ ባሉበት አንደበት፣ ሰሞኑን ደግሞ ኬንያ በነበሩበት ጊዜ ሰዎች ሥጦታ 15 ሺህ ዶላር ስላገኘሁ ያነው መነሻ ሐብቴ አሉ። ባጠቃላይ ቆሞስና ጳጳስ ወደ ግል ሐብት ማካበትና የግል ሥራ ላይ ከተሰማራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ምን እንደሚሆን እግዚአብሔር ይወቀው።
ለምን ወደ ተገነጠለው የ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አትወስዶትም 😂ይቺ ዘረኛ ፓለቲከኛ ደብረ ፅዪን ጋር ትሂድ ኢትዮጵያን አታምስ
ሲጀመር እንድ ጽጽስ ካልቆረበች ጋለሙታ ጋር እንዴት ነው ወዳጅ ሊሆን የሚችለው 🤔በር ብቻቸውን ዘግተው ምንድነው ይሰሮ የነበሮት።
መፅሀፍ ቅዶስ ላይ የቶጋር ነው ያነበብሽው ወይስ በ አለም ላይ የትኛው ጽጵስ ነው የሴት ወዳጅ ያለው 🤔
ለነገሮ የትግራይ ሰወች የመንፈስ በሽተኛ ናቾ ከ አለምም ከ ሊሉች ብሂሮችም ትለያላቾ
እግዚአብሔርን የካዳቾ ስራቾ ሆሉ የእግዚአብሔር የቃሉ ተቃራኔወች
ቤተክርስትያን የምትገነጥሉ ጽጽስን በብሂር የሹማቾ መርገምቶች
ጥሮወች ብትሆኖ ኖሮ ምድራቾ ያረረች እና የደም ምድር ባልሆነች ነበር እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው
በጣም የሚገርምና የሚቀፍ ሴጣናዊ ተግባር ነው🤔
እማማ ጂጂዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣምነው እምወድዎት ማዘርየ የምር ስልጥን ጥንቅቅ ያሉ ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥዎት🥰
ደፋር ጀግና በምን ቃል ልግለፅሽ
እኔ ብቻ ነኝ የቲክቶኳ ጂጂና የዮቲብዋ እማማ ጂጂ የሚመሳሰሉብኝ
ye tictokua besent teamua
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅
እውነት ብለዋል ወ/ሮ እጅጋየሁ ይህ አጭበርባሪ መነኩሴ ነኝ ባይ ይቅርታው ካንገት በላይ ነው። ደሞ የኔ ይቅር ማለት ለእርቅ በር ይከፍታል ብለዋ። ባንተ ይቅርታ ማለት የሚከፈት የሚዘጋ በር የለም ብሉሉኝ።
እሱ ማን ሆነና ነው አጭበርባሪ
አደናንተ አይነት ሰዉ ቤቴክነት ዉሰጥ ገብቶ መከከራ የመጣብን
ትክክል እኔም ያልኩት ይሄው ነው አንድ አባት ሚስጥ ይደብቃል ይመክራል እጂ አደባባይ አያሰጠም እኔ አሁን በሳቸው የተነሳ አባቶችን እስፔሻሊ የከተማ አባት አምኝ ሚስጥሬን አልነግርም
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል መቃብር አፋፍ ላይ ቆማ እኒህ ሴትዮ እንዲህ ሲዋሹ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም። ምን ዓይነት ዓላማ እንዳላቸው ግራ የሚገባ ነው አቡነ ጳውሎስን በተመለከተ እነ አለቃ አያሌውን ከመሰሉ ሊቃውንት ተሽለው ፍፁም ጻድቅ መሆናቸውን ሊሰብኩን ከመሞከራቸውም በላይ አቡነ ሳዊሮስን የመሰሉ ፀረ ቤተክርስትያን እና የብዙ ክርስቲያኖች ደም በእጃቸው ያለ ሰው ደግና የሰላም አባት እንደሆኑ ለመናገር መድፈራቸው እጅግ በጣም ከማስገረሙም በላይ በንጹሐን ክርስቲያኖች እና በቤተክርስቲያናችን ላይ መቀለድ ነው። በእውነት እግዚአብሔር ታጋሽ አምላክ ስለሆነ እንጂ እንደኛ ኃጢአት ቢሆን ኖሮ... ለማንኛውም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ፍርዱን ይስጥ
ገራሚ እዩ ቀፁሉ ዴቭ
እማማ ጂጂዬ ...የዛን የነጋዴ አስመሳይ ቄስ ተንኮልና አለማዊ ቁስ ወዳድነት ባደባባይ ስላጋለጡት ምስጋና እንሰጣለን ..ገና የሰራው ተንኮል ያስለፈልፈዋል ... እርስዎ እድሜ ይስጦት እናቴ...
Jijiyem lebba shele nat
ሁለቱ ይተዋወቃሉ ቄስ አይሰደብም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@@sebleabebe7186ፓትርያርክን የምትሳደቡ ምዕመናን እኮ ናችሁ እናንተ
#ኢትዮጵያዊነት_አስመሳይነት
#ኢትዮጵያዊነት_አሳፋሪነት
@@wirohode506ኦርቶዶክስ እንደ እናንተ
ዐይነቱን ተሳዳቢ ነው ያነፀችው
ፈሪሀ ፈጣሪ ትህትናን የመፀሀፍ ቅዱስን
ቃል አላስተማረቻችሁም የተማራችሁት
ስድብ ዘረኝነት ክፋት ጥላቻ ብቻ
#ኢትዮጵያዊነት_ወራዳነት
@@sebleabebe7186 ቄስስ እንዲሳደብ ማነው ስልጣን የሰጠው... ይሄ ባለጌ ነጋሽ ሚድያ ላይ ልጋጉን ሲያዘረብርብ ከካህንነት ወርዶ ተዋርዶ አልሰማነውም?
ጀግና እናት እድሜና ጤና ይሰልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
እናታችን ጠካራ ኖት ግን ጥሩ ስራ አይደለም የሚናገሩት ቆራቢና ሞለክሴ ለአፉም መጠቀቅ አለቦት ቢመቱትም ለእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው አዝኛለሁ ከናተ ምን እንማር ጥሩ አይደለም😂
ሰው እንዴት በዚህ እድሜው እንደዚህ ይሆናል? የሴትዮዋ ዘረኝነት፣ በሀይማኖት ነጋዴነት፣ ስግብግብነት፣ ክብረቢስነት… ሲታይ እንደሀገር ምን ያክል እየወደቅን መሆናችንን ያሳያል፡፡ የባሰ ደግሞ አባ ህጻን ከዚህቺ ሴትዮ ጋር ምልልስ መግባታቸው በጣም ያሳዝናል፣ ውርደትም ነው፡፡ ፈጣሪ ቤቱን የሚያጸዳበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፡፡
እንዴት ነው ሰው ሲሰራ እና እውነት ሲነገር ያማቹሃል እውነታቸውን ነው ዘረኝነት እኔ እኔ ማለት የኛ የኢትዮዽያን ትልቅ ችግር ነው ስለዚህ ምን ይደረግ እውነት እውነት ነው የተደረገ ነገር ነው
@@taddavid4272 zem bel zeregnas ante neh maferya
ምድነው ዘረኝነት ቄስ ተብየው በዘርዋ እየጠቀሰ ሲናገር የነበረው እስዋም ኣዎ ነኝ ከትግራይ ነኝ ኣለች እስዋስ ኣባነኝ ኣላለችም እሳቸው ግን ኣባት እረኛ ሆነው ጦርነት ሲያውጁ የነበረው ራሳቸው ኣይደል የትግራይ ሰዎችን እጦቁም ነበር ያሉት ምነው የሳቸውን ሃጥያት ሸፈንክላቸው እንዳባት ለፈጣሪ ሰላሙን እንዲያመጣ ከመለመን እሳት ላይ ነዳጅ ሲጨምሩ የነበሩት ምነው እሱን ኣልታየህ.
ይልቅ ወ/ሮ እጅግአየሁ ስለቤተክህነትም ይሁን ስለ አባቶች ችግር ብዙ የሚያውቁ ይመስለኛል ሚዲያም ባይቀርብ ለቤተክርስቲያናችን ሊጠቅም ስለሚችል እግዚአብሔር ደግሞ እስከ 80አመታቸው የማይረሳ አዕምሮ ሰቶቸዋልና እንደው ቢጠየቁ እላለሁ
ሳድግ እንደ ወይዘሮ ጂጂ መሆን ነው የምፈልገው ✋
😅😅😅
አሁን ሕፃን ሆነሽ 😮😮😮@@michalegg1956
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውይ፡ይቅርብሽ። በሰማንያ፡ነገረኛ?
😂😂😂😂😂😂 ካልጠፋ ሰው በስመአብ
እግዚአብሔር እኛን ከመሰናከል ልባችንን ይጠብቅልን እንጅ እናንተ እንኳን አርያ መሆን አልቻላችሁም እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልስላችሁ
አዎአውነትነው ምንአይነትዘመንእደተፈጠርንአምላኬ😊
ሴትዮዋ ምእመንናቸው ወይስ ??ምናው ጳጳስ ልሁን አሉ ምንማለትነው ቤቱን እርሳቸው የሚሰጡት ምን ማለትነው😢😢እግዝዮ😢😢
I love this lady ❤😘
ስለ ትግራይ ስነሳ እንባየን ይቀድመኛል
You are the best Ethiopian women
ጀግና አደ ኢኪ ንሐቂ ጠጠው ዝበልኪ ዕድመን ጥዕናን ይሀብኪ ወኪል ህዝቢ ትግራይ ኢኪ
ጀግና ነሽ እድሜ ይስጥሽ
አዎ እናቴ ትክክል ነዉ እኔም እናቴ የ85 ዓመት ነዉ የሞተቹና በክብር በእግዚአብሔር ፀጋ በሃብቶ አጊጣ ነዉ የሞተችዉና እኔ ጥቁር አላደርግም ብየ ነዉ
ጅግና ዋዓሮ ጓል ትግራይ በርትዒ
ዘረኝት ጠብነው።
ዘርህ ይጥፋ@@yefekersew24
አጭበርባሪ ናቸው
ዘረኛ ሁሉ ትግራ ትግራ ትላላችሁ ችጋራም ሁሉ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብላችሁ የለ ችጋራም ሁሉ
የሚገርሙ አጋንትዊ ማሃበርተኛ አሮጊት ዘረኛ
ዕድመ ይሃበን 🥰🥰🥰🥰
ጨካኝ ብዙ የቆሸሸ ታሪክ ያለዎት መቸም ታሪክ አይረሳውም የንፁሃን አባቶች ሃዘን ነው እንዲህ የሚያቅበዘብዞት
Am not this much active and sharp minded at my 32 age,she is amazing and confidential lady.
እግዚአብሔር ይስጦት ። ካባሕፃን ይልቅ እርስዎ ብዙ ትምህርት ሰጡን።