ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ አባት መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ስንቱን ቤተሠብ አነቁ ስንቱን ሠው ወደ ቅዱስ ቁርባን አበቁ ..ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ፀጋ ያድሎት!
Amen!
ታድለሽ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና እናቴ ኪዳነምሕረት ለኛም ይድረሱልን
እግዚአብሔር የሰጠውን 'ጭ'ንቅላቱን በደንብ ለሚያሰራ ሰው መምህር ግርማ እውነተ'ኛ' የእግዚአብሔር አገልጋይ ዕንደሆኑ ግልፅ ነው!!!
ውይ አስቲ በጸሎት ኣስቡኝ ወለተሚካኤል
አባታችን መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ አበራን አይቼ ስከንፍ ነው የመጣውት
እኔም❤
እኔም
እኔም መዝሙር ከፍቼ አቋርጪ ነዉ የመጠሁት❤❤❤❤
እኔም🥰
ደምሪኝ እኔም
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለምወዳቸው አባቴ ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ. እጅግ በጣም ትሁት አባት. ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ ወንድሙ, ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ እና ቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ ለምወዳቸው አባቶቼ.
እናተን ለደጁ ያበቃ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን😢😢አሜን፫
አሜን
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏♥️
የሚገርም ነው እማዬ ጸጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ ላንቺ የደረስ ለኛም ይድረስልን❤ በስደት በእግዚአብሔር ሀይል እየተወጋን ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእስራታችን ይፍታን በእውነት።
የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላኽ ደጀህ ኣበቃን ❤
መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ብቻ ምንም ማለት አይችልም ።
ሰማእቱ ቅዱስጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ለደጅህ ኣብቃኝ ቅዱስቲ ድንግል ማርያም እናቴ እባክሽ ሰደተኛ ነይ ኣማልጅን ❤
የኛ እንቁ መምህሮች ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያብዛልን እኛ የእናንተ ፍሬዎች ስለሆን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እንመሰክራለን ጠላት ይሽበራል እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻለም።
ewenet new Amlakachen teweldun hulu yaseb amen
@zinashworku8423 Amen
ረጅም እድሜና ጤንነት ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከእሳቸውም በሁዋላ እግዚአብሔር ላስነሳቸው አባቶችና ወንድሞች በሙሉ እመኛለሁ! እሳቸውን የሚቃወሙትን ግን ለእኔ የተናገረኝ እንዲናገራቸው ከመመኘት በስተቀር የምለው የለኝም።
በፀሎት አስቡኝ ወለተሳሴ ብላችሁ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እንቅፋቱን አንሳልኝ ❤❤❤
ሰማዔቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ደከመኝ ሰለቸኝ በከቱ ዘመኔ አለቀ የንሰሀ እድሜ ሰጠኝ ጌታሆይ በብርሀኑ መንገድ ምራኝ ጌታሆይ እኔን ደካማ ልጅህን በመንግስትህ አሸበኝ አቤቱ የንሰሀ እድሜ ሰጠኝ 😭😭😭
Amlak kidus Giorgis keber misgana le ante yehun endihum be Medhanialem fiker hiwotun lesetew le kedus Giorgis abetu Amlak Kidus Giorgis egnanem aseben le dejeh abekan amen!
አሜን ፫ ደምሪኝ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን የሚፀፀት ልቦና ይስጠን
የእኔ እህት ሰማዕቱ የሰጠኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ
ቅዱስ ጊወርጊስ ኣንተ በፈአቀድከው ወድ ደጀህ ኣብቃኝ ባለሁበት ቦታ ፈውሰኝ ኣሜንንንንን❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣች. እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቃን ❤️. አባታችን መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ አበራ, ስለ መንፈስ ወጋ የማስትምሩት አባቶች ምንም አንጥርጥርም 100%.,እግዚአብሔር ከላይ ከሰማይ የስጠን አባቶች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
የቤርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለኖችን ለሀገራችን አብቅተህ ለቅዱስ ቦታ አብቃን እስከዚያው በአለንበት አስበን ሀሳቤን ሙላልኝ ሰማእቱ አግዘኝ እርዳኝ ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃልኝ የሚያስፈራኝን ያልሆነምክንያት እየደረደረ እሚያባባኝን ወድያብለህ እቅፍ ድግፍ አድርገህ ለደጅህ አብቃልኝ ሁሉን ለአንተ ሰጠሁ
ወይ በጣምምም ደሰተኝ ነዉ የመምህር ግርማ እና የመምህር ተሰፋዬ ልጅ ተማር በመሆነን 🙏🙏🙏🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምእንተ ማርያም ቋጠሮዬን ፍታልኝ ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ
❤❤❤አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ዳግም ለደጅህ እብቅትኸኝ ችግሪን እደዚ ፍታልኝ😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል፡ በተረጋጋ መንፈስ ብዙህ መልእክት ምስክርነት ስለ ሰጠህኝ እንጅነር ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጥልን፡ በቤቱ ያጽናሽ። እኔም የመልኣከ መንክራት መምህር ግርማ፡ የመምህር ተስፋዬን፡ የቀሲስ ሄኖክን ትምህርት ለ 12 ዓመት ተከታትያለው ተጠቅሜበትም ኣለው። ኣንድ ቀንም ተጠራጥሬ ኣላቅም። ህሉም ሰው ብጠቀምበት፡ ነፍሱን ያተርፋል። በየሰኣቱ፡ በየቀኑ እግዚአብሔር ያመልካል (የኣምልኮ ሕይወት) ይኖረዋል። የድንግል ማርያም፡ መላእክትም ተራዳኢነት በደንብ ያቃል። መጾም፡ መስገድ፡ ኣስራት፡ ቅድስ ቁርባን ጥቅሙ በደንብ ያቃል ይጠቀምበታል። ሴራ ኣጋንንትም በደንብ ይማራል።
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርገግስ ኣባቴ እባክህ ለደጁህ ኣበቃኝ❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ በስደት ስቃጠል ስቃጠል በናፍቆቶ ለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ እያልኩኝ ፆለቴን ሰምቶ ቤተሰቦቸን ስቦ ወስዶ ፈወሰልኝ ከጭቀትም አዳነኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ደስታ ተመስገን ተመስገን ለአተ ምን ተስኖህ አባት ሆይ🤲🤲🤲🤲🤲
እኳን ልመናሽን ሰምቶ ፈጣን መልስ ሰጠሸ።
እርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በእምነትሽ ያከሽ ጽናት እጅግ ደስ ይላል።እንዲህ ያሉ ስነ ስርዖት ያላቸው እህቶች ያብዛልን።
ትምህርቱን ሰምተን በህይወታችን ከተለወጥን ወደ እግዚአብሔር ከቀረብን ምን ያጠራጥራል ወገን
እኔ ጃ ለስጣን ቦታ እየሰጡ ኣስቸገሩን ኮ እር ነቁ ወገን
ታድለሽ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ ልጂ በፀሎት በርቺ
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
ሰው እኮ ስለ አባታችንም ሆነ ስለመምህር ተስፋ ስለቄሲስ ሄኖክ ስለ ቄሲስ ሀይለመልኮት ግርማ ብትናገሩም አያምኑም እና እኛ እንኳን ሰማአቱ ነግሮን ዝም ብለን በእነሱ ትምህርት ድነናል እና ወገን አይምሽብህ ንቃ ትውልድ ይዳን ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ጉድህ ፈላ ሰማአቱ ደረሰላቸው ለአባቶቻችን
እፁብ ድንቅ ብቻ✅😢አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አበቅተህ ለምስክርነት አቁመን😢
ይህን እንድሰማ የፈቀደ አምላከ ቅድሰ ጊወርጊሥ የተመሠገነየይሆን አሜን አችን የሠማ አችን የፈወሠ እኛንም ይፈወሰን ለደጅ ያብቃን ❤
መምህር ተሰፋዬ የብዙዎች ነፍስ ያደነ ድንቅ መመህር
ቀጣዩን አሰማን በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን።
ፀጋውን ያብዛላቸው አባታችን❤መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛለት❤
❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ ወንድማለም እንዲህ እንድንተነፍስ የተደረገልንን እንድናገር ስለረዳከን እናመሰግናለን ተባረክ በርታ❤❤❤❤❤
ስማአቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን ታቃለህ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለኛም አንችን የፈታሸ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን😢😢
በረከትሽ ይደርብን የኔ እህት
አንችን.የሰማ.ሰማይቱ.እኝንም.ይሰማነ❤❤❤❤❤
አሜን ክብር ለጔታ ይሁን አሜን
ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ❤❤❤
ስማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለድጅህ አብቃኝ
እህቴ ኢንጅነር እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሸ ላንቺ የደረሰልሸ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ የኛንም ቋጠሮ ይፍታልን ለሁሉም ይድረሰ ለሰው ሞት አነሰው አሉ እውነት ምን ያደርጋል ለሰው ተንኮል ማሰብ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ለንሰሀ ሞት ያብቃቸው ፣ ይሄን የሚያሰራው ሰይጣን ዳያቢሎሰ ይገሰፅልን ወደሲኦል ይጨምራቸው ሰማዕቱ የሁላችንን የሚተናኮለንን ይገሰፅልን አሜን አሜን አሜን ድንቅ ምሰክርነት ነው መፅሐፍ ነው የሚመሰለው ። እህቴ ሰራሸን ፣ ልጆችሸን ፣ እናትሸን አንቺንም ይጠብቃችሁ። እርኩሰ መንፈሰ መቺ ነው ከአእኛ ርቆ ወደ ሲኦል የሚገባው ለሰማዕቱ ሰራውን እዲሰራልን ሰጥቼዋለሁ ተቸገርን እኮ አቤቱ ጌታ ሆይ በቸረንትህ ጠብቀን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ሰመአቱ ቅዱቅ ጊዮርጊ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን
ሰመአቱ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ 🤲😭😭😭
ሰማእቱ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ፅጌማርያም ገብረሃወርያ ገብረክርስቶስ ወለተቺዳን እያላቹ በሰማእቱ ልለምናቹ በምህረቱ እንድጎበኘን
Amen🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏
ለደጀህ አብቃኝ ሰማእቱ እኔ ፈተናየ በዛብኝእንደሃጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ
Amen
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝና እኔም ልመስክር
ወለተ እግዚ በፀሎታቹ አትርሱኝ 🤲
ፈረሰኛዉ ቅዱስ ሰመአቱ አባቴ እስኪ ፍቀድልኝ ልጸልይ በቤቴ እኔም ትዉልድ ነኝ አልሁ በሀጽያቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረከታችሁ ይድረሰን
አቤቱ አምላከ ቅዱስ ጊዮር
ስማአቱ አባቴ እኔንም ለዴጂህ አብቃኝ ጎዶሎዬን ሞልተህ❤❤
አባቴ ሰማእቱ ለደጀእ አብቃኝ ወድሞቼ በጸሎታቹ አስብኝ❤❤❤❤❤❤
ሰማኢቱ ቅዱስ ጊወርግስ ወንድሞቸኝ ጠብቅልኝ🙏🙏🙏
እልልልልልልል❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከእርኩስ መንፈስ እስራት ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ❤❤❤❤❤❤❤
አቤት መታደል የኔ እህት እንኳንም ጥያቄዎችሽ ተመለሰልሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባስ ላይ አጠገባችን ነበርሽ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይመስገን🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢 ሰማእቱ አባቴ 😢😢😢በድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢 እህቴ😢😢 ጎበዝ ነሽ በርች ❤እርጋታሽ ደስሲል ❤❤
በእዉነት የአባቶቻችን አምላክ አምላከ ጊወርጊስ ልኦል ባህሪ የሠራዊት ጌታ ክብር ምስጋና ያድልልን እደሀጢያታችን እደክፋታችን ብዛት ሳይሆን ምህረት ቸርነት ፍፁም ፍቅሩ በዝቶ ልን እነ ዚህን ታላላቅ አባቶች የሰጠን እዳንጠፋ በዚች ክፉ ጨካኝ አለም በስምተኛዉ 8//ሽ መገዳችንን እዲመሩን የሠጠን አምላካችን ስም ይመስገን አባታችን አባ ዮሐንስን መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን እረጀም እድሜ ከፀጋ ከጤናጋር አብዝቶ ያድልልን አሜን(3) ወንድማችን አላዬ ሰማአቱ ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ያደልልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እማዬ ላአንች የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የአምላክ እናት ኪደነ ምህረት ለእኛም ለሰደተኞቹ ልጆቿ ትድርስልን ለደጇ ያብቃን ✝️ አሜን🤲 አሜን🤲 አሜን🤲
ሰማዕቱ ድንቅ አባት ናፍቀሀኛል እባክህ ደግመህ ጥራኝ አባቴ እህቴ እንኳን ተደረገልሽ እንኳንም ጥያቄሽ ተመለሰልሽ ሰማዕቱን በየወሩ ዘክሪው
አሜንንን እንካን አብሮ አደረስን 😭
አሜን አሜን አሜን ይስጣቸው አምላከ ጎርጊስ
ለአንች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድረስ እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤በቤቱ ያፅናሽ
QALEHIWET yasemaln bemegerem semahush lanchi yederese legnam ydresln ledeju yabkan sematu kudus Giorgs.
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደችህ አበቃኝ🙏
ሰማዕቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኚ😢❤❤❤
የነብዩ ኤልሳዕን ታሪክ ካነበብኩ በኋላ የዘመናችን አጥማቂ ነን ባዮች ነጋዴዎች መሆናቸውን ተረድቻለሁ። ንዕማን የሚባለው የሶሪያ የጦር መሪ ለምፁን ነብዩ ኤልሳዕ ስላዳነው ብዙ እጅ መንሻ ይዞ መጥቶ ነበርና ሊሰጠው ግድ አለው፡ ነብዩ ኤልሳዕም ሕያው እግዚአብሔርን አልቀበልህም ብሎት ተመልሷል። የእግዚአብሔር ፀጋ ከሆነ ለምን በችርቻሮ ብር ይሸጣል? አስተውሉ መንፈስንም መርምሩ። በርሜል ጊዎርጊስ ግን ልዩ ነው በዓይኔም አይቼዋለሁ።
አቦ ተባረክልኝ መንፈስን ሁሉ መርምሩ ነው
ሰማእቱም ተሳስቷል ማለት ነው
መልካም ነው በጭፍን ጥላቻ ለሚቃወሙ መንድሞች ጥሩ ምስክር ነው፠ኣውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ባይነሳም!ከልቡ ጋር ላለው ሰው ግን በትምርቱ በተግባር ስንኖርኮ ነው የእግዚኣብሄር ብርሃንና የጠላት ወጥመድ ለይተን የምናየው ምን ጥርጥር ኣለው
ሠማአቱ ቅዱስጊወርጊስ አባቴለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
ሁላችንንም ይማረን
Egzabeher yemesegen 🙏❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ እኛንም ለደጂህ አብቃን አሜን
በቀጣይ የምትሄዱ ሰወች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምና ገብረ ስላሴ ብላችሁ ስማችንን ፅፋችሁ ለአባቶች ስጡልን
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ሰላም
Sle ethiopia selam teykuln eski ebakachhu
❤❤❤❤❤❤❤❤Weleta Gabriel Tsoloti Kesani Nuu Yadadha. Addaraa
Abate bermelu semaetu kidus georgis yelben tawukalehna ledejeh abkteh lememesker abkagn
ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጌወረጊስፈረሠኛዉ ፈጥኖ ደአራሹ ከስደት በሰላም መልሰህ ከነ ቤተሠቦቸ ለደጅሕ አብቃን!!!
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሰማእቱ.አባተ.ለደጅ.አብቃኝ
አምናለሁ ለደጁ እንደሚያበቃኝ ያሳደገኝ ሰማእት ከኋጢያት አሮንቃ እጄን ይዞ ያወጣኝ በሙሉ ልቤ አምናለሁ🙏🥰
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
GOD Blessed all ❤❤❤ Thanks our sister ❤❤❤
አባቴቴ ስስቴ ብሌኔ አባትና ልጅ መላከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እና መምህር ተስፋዬ አበራ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንቺን የረዳ ሰማእቱ እህቴንም አድኖ ያምጣልን በሰላም እኔም ልጄ በመጥፎ ሱስ ተይዞ ታሞብኛል እባካቹ ወገኖቼ ፀልዩልኝ በሆነ ሚራክል ትራንስፖርቴን ሰቶኝ ላገሬ ምድር በቅቼ ልጆቼን እናቴን ይዤ የሰማእቱን ቅዱስ ሰፍራ ሄጄ እንድንድን ይርዳን ደጉ ሰማእት ❤❤❤ ትልቅ ድንቅ ምስክርነት ነው በፀሎትሽ እርጅን አህቴ ❤❤❤
ሰማእቱ ምናለበት ከሃጢያት እስራቴ ፈተህለደጅህ ብታበቃኝ ፈቃድህን እጠብቀዋለሁ
አትጠራጠር
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
የኔምጸሎትነው
እህቶቼ አታማርሩ ከምናለ ብለሽ መጻፍ ፍቃድህ ከሆነ ማረኝ ይሻላል❤
እረ እባካችህ በርሜል ጊዮርጊስ የሚወስደኝ ፈልጉልን የመክፈል አቅም የለኝም
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉
Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤
ሰማቱ መቼ ነዉ የደጅህ የምታበቃኝ ኦወድሀለዉ❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤
ሰማአቱአባቴለደጂህአበቃኚ
amenamen❤❤❤
የኔ አባት መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ስንቱን ቤተሠብ አነቁ ስንቱን ሠው ወደ ቅዱስ ቁርባን አበቁ ..ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ፀጋ ያድሎት!
Amen!
ታድለሽ ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና እናቴ ኪዳነምሕረት ለኛም ይድረሱልን
እግዚአብሔር የሰጠውን 'ጭ'ንቅላቱን በደንብ ለሚያሰራ ሰው መምህር ግርማ እውነተ'ኛ' የእግዚአብሔር አገልጋይ ዕንደሆኑ ግልፅ ነው!!!
ውይ አስቲ በጸሎት ኣስቡኝ ወለተሚካኤል
አባታችን መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ አበራን አይቼ ስከንፍ ነው የመጣውት
እኔም❤
እኔም
እኔም መዝሙር ከፍቼ አቋርጪ ነዉ የመጠሁት❤❤❤❤
እኔም🥰
ደምሪኝ እኔም
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለምወዳቸው አባቴ ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ. እጅግ በጣም ትሁት አባት.
ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ ወንድሙ, ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ እና ቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ ለምወዳቸው አባቶቼ.
እናተን ለደጁ ያበቃ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን😢😢አሜን፫
አሜን
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏♥️
የሚገርም ነው እማዬ ጸጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ ላንቺ የደረስ ለኛም ይድረስልን❤ በስደት በእግዚአብሔር ሀይል እየተወጋን ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእስራታችን ይፍታን በእውነት።
የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላኽ ደጀህ ኣበቃን ❤
መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ብቻ ምንም ማለት አይችልም ።
ሰማእቱ ቅዱስጊዮርግስ ኣባቴ እባክህ ለደጅህ ኣብቃኝ ቅዱስቲ ድንግል ማርያም እናቴ እባክሽ ሰደተኛ ነይ ኣማልጅን ❤
የኛ እንቁ መምህሮች ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያብዛልን እኛ የእናንተ ፍሬዎች ስለሆን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እንመሰክራለን ጠላት ይሽበራል እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻለም።
ewenet new Amlakachen teweldun hulu yaseb amen
@zinashworku8423 Amen
ረጅም እድሜና ጤንነት ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከእሳቸውም በሁዋላ እግዚአብሔር ላስነሳቸው አባቶችና ወንድሞች በሙሉ እመኛለሁ! እሳቸውን የሚቃወሙትን ግን ለእኔ የተናገረኝ እንዲናገራቸው ከመመኘት በስተቀር የምለው የለኝም።
በፀሎት አስቡኝ ወለተሳሴ ብላችሁ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እንቅፋቱን አንሳልኝ ❤❤❤
ሰማዔቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ደከመኝ ሰለቸኝ በከቱ ዘመኔ አለቀ የንሰሀ እድሜ ሰጠኝ ጌታሆይ በብርሀኑ መንገድ ምራኝ ጌታሆይ እኔን ደካማ ልጅህን በመንግስትህ አሸበኝ አቤቱ የንሰሀ እድሜ ሰጠኝ 😭😭😭
Amlak kidus Giorgis keber misgana le ante yehun endihum be Medhanialem fiker hiwotun lesetew le kedus Giorgis abetu Amlak Kidus Giorgis egnanem aseben le dejeh abekan amen!
አሜን ፫ ደምሪኝ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን የሚፀፀት ልቦና ይስጠን
የእኔ እህት ሰማዕቱ የሰጠኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ
ቅዱስ ጊወርጊስ ኣንተ በፈአቀድከው ወድ ደጀህ ኣብቃኝ ባለሁበት ቦታ ፈውሰኝ ኣሜንንንንን❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣች. እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዳጁ ያብቃን ❤️. አባታችን መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ አበራ, ስለ መንፈስ ወጋ የማስትምሩት አባቶች ምንም አንጥርጥርም 100%.,እግዚአብሔር ከላይ ከሰማይ የስጠን አባቶች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
የቤርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለኖችን ለሀገራችን አብቅተህ ለቅዱስ ቦታ አብቃን እስከዚያው በአለንበት አስበን ሀሳቤን ሙላልኝ ሰማእቱ አግዘኝ እርዳኝ ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃልኝ የሚያስፈራኝን ያልሆነምክንያት እየደረደረ እሚያባባኝን ወድያብለህ እቅፍ ድግፍ አድርገህ ለደጅህ አብቃልኝ ሁሉን ለአንተ ሰጠሁ
ወይ በጣምምም ደሰተኝ ነዉ የመምህር ግርማ እና የመምህር ተሰፋዬ ልጅ ተማር በመሆነን 🙏🙏🙏🙏
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምእንተ ማርያም ቋጠሮዬን ፍታልኝ ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ
❤❤❤አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ዳግም ለደጅህ እብቅትኸኝ ችግሪን እደዚ ፍታልኝ😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል፡ በተረጋጋ መንፈስ ብዙህ መልእክት ምስክርነት ስለ ሰጠህኝ እንጅነር ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጥልን፡ በቤቱ ያጽናሽ። እኔም የመልኣከ መንክራት መምህር ግርማ፡ የመምህር ተስፋዬን፡ የቀሲስ ሄኖክን ትምህርት ለ 12 ዓመት ተከታትያለው ተጠቅሜበትም ኣለው። ኣንድ ቀንም ተጠራጥሬ ኣላቅም። ህሉም ሰው ብጠቀምበት፡ ነፍሱን ያተርፋል። በየሰኣቱ፡ በየቀኑ እግዚአብሔር ያመልካል (የኣምልኮ ሕይወት) ይኖረዋል። የድንግል ማርያም፡ መላእክትም ተራዳኢነት በደንብ ያቃል። መጾም፡ መስገድ፡ ኣስራት፡ ቅድስ ቁርባን ጥቅሙ በደንብ ያቃል ይጠቀምበታል። ሴራ ኣጋንንትም በደንብ ይማራል።
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርገግስ ኣባቴ እባክህ ለደጁህ ኣበቃኝ❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ በስደት ስቃጠል ስቃጠል በናፍቆቶ ለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቸ እያልኩኝ ፆለቴን ሰምቶ ቤተሰቦቸን ስቦ ወስዶ ፈወሰልኝ ከጭቀትም አዳነኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ደስታ ተመስገን ተመስገን ለአተ ምን ተስኖህ አባት ሆይ🤲🤲🤲🤲🤲
እኳን ልመናሽን ሰምቶ ፈጣን መልስ ሰጠሸ።
እርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በእምነትሽ ያከሽ ጽናት እጅግ ደስ ይላል።እንዲህ ያሉ ስነ ስርዖት ያላቸው እህቶች ያብዛልን።
ትምህርቱን ሰምተን በህይወታችን ከተለወጥን ወደ እግዚአብሔር ከቀረብን ምን ያጠራጥራል ወገን
እኔ ጃ ለስጣን ቦታ እየሰጡ ኣስቸገሩን ኮ እር ነቁ ወገን
ታድለሽ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ ልጂ በፀሎት በርቺ
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
ሰው እኮ ስለ አባታችንም ሆነ ስለመምህር ተስፋ ስለቄሲስ ሄኖክ ስለ ቄሲስ ሀይለመልኮት ግርማ ብትናገሩም አያምኑም እና እኛ እንኳን ሰማአቱ ነግሮን ዝም ብለን በእነሱ ትምህርት ድነናል እና ወገን አይምሽብህ ንቃ ትውልድ ይዳን ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ጉድህ ፈላ ሰማአቱ ደረሰላቸው ለአባቶቻችን
እፁብ ድንቅ ብቻ✅😢አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አበቅተህ ለምስክርነት አቁመን😢
ይህን እንድሰማ የፈቀደ አምላከ ቅድሰ ጊወርጊሥ የተመሠገነየይሆን አሜን አችን የሠማ አችን የፈወሠ እኛንም ይፈወሰን ለደጅ ያብቃን ❤
መምህር ተሰፋዬ የብዙዎች ነፍስ ያደነ ድንቅ መመህር
ቀጣዩን አሰማን በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን።
ፀጋውን ያብዛላቸው አባታችን❤መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛለት❤
❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ ወንድማለም እንዲህ እንድንተነፍስ የተደረገልንን እንድናገር ስለረዳከን እናመሰግናለን ተባረክ በርታ❤❤❤❤❤
ስማአቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን ታቃለህ
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለኛም አንችን የፈታሸ እግዚአብሔር ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን😢😢
በረከትሽ ይደርብን የኔ እህት
አንችን.የሰማ.ሰማይቱ.እኝንም.ይሰማነ❤❤❤❤❤
አሜን ክብር ለጔታ ይሁን አሜን
ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ❤❤❤
ስማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለድጅህ አብቃኝ
እህቴ ኢንጅነር እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሸ ላንቺ የደረሰልሸ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ የኛንም ቋጠሮ ይፍታልን ለሁሉም ይድረሰ ለሰው ሞት አነሰው አሉ እውነት ምን ያደርጋል ለሰው ተንኮል ማሰብ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ለንሰሀ ሞት ያብቃቸው ፣ ይሄን የሚያሰራው ሰይጣን ዳያቢሎሰ ይገሰፅልን ወደሲኦል ይጨምራቸው ሰማዕቱ የሁላችንን የሚተናኮለንን ይገሰፅልን አሜን አሜን አሜን ድንቅ ምሰክርነት ነው መፅሐፍ ነው የሚመሰለው ። እህቴ ሰራሸን ፣ ልጆችሸን ፣ እናትሸን አንቺንም ይጠብቃችሁ። እርኩሰ መንፈሰ መቺ ነው ከአእኛ ርቆ ወደ ሲኦል የሚገባው ለሰማዕቱ ሰራውን እዲሰራልን ሰጥቼዋለሁ ተቸገርን እኮ አቤቱ ጌታ ሆይ በቸረንትህ ጠብቀን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ሰመአቱ ቅዱቅ ጊዮርጊ እኔንም ለደጂህ አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን
ሰመአቱ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ 🤲😭😭😭
ሰማእቱ አባቴ ለደጁ ያብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ፅጌማርያም ገብረሃወርያ ገብረክርስቶስ ወለተቺዳን እያላቹ በሰማእቱ ልለምናቹ በምህረቱ እንድጎበኘን
Amen🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏
ለደጀህ አብቃኝ ሰማእቱ እኔ ፈተናየ በዛብኝ
እንደሃጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ
Amen
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝና እኔም ልመስክር
ወለተ እግዚ በፀሎታቹ አትርሱኝ 🤲
ፈረሰኛዉ ቅዱስ ሰመአቱ አባቴ እስኪ ፍቀድልኝ ልጸልይ በቤቴ እኔም ትዉልድ ነኝ አልሁ በሀጽያቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረከታችሁ ይድረሰን
አቤቱ አምላከ ቅዱስ ጊዮር
ስማአቱ አባቴ እኔንም ለዴጂህ አብቃኝ ጎዶሎዬን ሞልተህ❤❤
አባቴ ሰማእቱ ለደጀእ አብቃኝ ወድሞቼ በጸሎታቹ አስብኝ❤❤❤❤❤❤
ሰማኢቱ ቅዱስ ጊወርግስ ወንድሞቸኝ ጠብቅልኝ🙏🙏🙏
እልልልልልልል❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከእርኩስ መንፈስ እስራት ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ❤❤❤❤❤❤❤
አቤት መታደል የኔ እህት እንኳንም ጥያቄዎችሽ ተመለሰልሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባስ ላይ አጠገባችን ነበርሽ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይመስገን🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢 ሰማእቱ አባቴ 😢😢😢በድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢 እህቴ😢😢 ጎበዝ ነሽ በርች ❤እርጋታሽ ደስሲል ❤❤
በእዉነት የአባቶቻችን አምላክ አምላከ ጊወርጊስ ልኦል ባህሪ የሠራዊት ጌታ ክብር ምስጋና ያድልልን እደሀጢያታችን እደክፋታችን ብዛት ሳይሆን ምህረት ቸርነት ፍፁም ፍቅሩ በዝቶ ልን እነ ዚህን ታላላቅ አባቶች የሰጠን እዳንጠፋ በዚች ክፉ ጨካኝ አለም በስምተኛዉ 8//ሽ መገዳችንን እዲመሩን የሠጠን አምላካችን ስም ይመስገን አባታችን አባ ዮሐንስን መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን እረጀም እድሜ ከፀጋ ከጤናጋር አብዝቶ ያድልልን አሜን(3) ወንድማችን አላዬ ሰማአቱ ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ያደልልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ እማዬ ላአንች የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የአምላክ እናት ኪደነ ምህረት ለእኛም ለሰደተኞቹ ልጆቿ ትድርስልን ለደጇ ያብቃን ✝️ አሜን🤲 አሜን🤲 አሜን🤲
ሰማዕቱ ድንቅ አባት ናፍቀሀኛል እባክህ ደግመህ ጥራኝ አባቴ እህቴ እንኳን ተደረገልሽ እንኳንም ጥያቄሽ ተመለሰልሽ ሰማዕቱን በየወሩ ዘክሪው
አሜንንን እንካን አብሮ አደረስን 😭
አሜን አሜን አሜን ይስጣቸው አምላከ ጎርጊስ
ለአንች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድረስ እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤በቤቱ ያፅናሽ
QALEHIWET yasemaln bemegerem semahush lanchi yederese legnam ydresln ledeju yabkan sematu kudus Giorgs.
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደችህ አበቃኝ🙏
ሰማዕቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኚ😢❤❤❤
የነብዩ ኤልሳዕን ታሪክ ካነበብኩ በኋላ የዘመናችን አጥማቂ ነን ባዮች ነጋዴዎች መሆናቸውን ተረድቻለሁ። ንዕማን የሚባለው የሶሪያ የጦር መሪ ለምፁን ነብዩ ኤልሳዕ ስላዳነው ብዙ እጅ መንሻ ይዞ መጥቶ ነበርና ሊሰጠው ግድ አለው፡ ነብዩ ኤልሳዕም ሕያው እግዚአብሔርን አልቀበልህም ብሎት ተመልሷል። የእግዚአብሔር ፀጋ ከሆነ ለምን በችርቻሮ ብር ይሸጣል? አስተውሉ መንፈስንም መርምሩ። በርሜል ጊዎርጊስ ግን ልዩ ነው በዓይኔም አይቼዋለሁ።
አቦ ተባረክልኝ መንፈስን ሁሉ መርምሩ ነው
ሰማእቱም ተሳስቷል ማለት ነው
መልካም ነው በጭፍን ጥላቻ ለሚቃወሙ መንድሞች ጥሩ ምስክር ነው፠ኣውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ባይነሳም!ከልቡ ጋር ላለው ሰው ግን በትምርቱ በተግባር ስንኖርኮ ነው የእግዚኣብሄር ብርሃንና የጠላት ወጥመድ ለይተን የምናየው ምን ጥርጥር ኣለው
ሠማአቱ ቅዱስጊወርጊስ አባቴለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
Amen
ሁላችንንም ይማረን
Egzabeher yemesegen 🙏❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ እኛንም ለደጂህ አብቃን አሜን
በቀጣይ የምትሄዱ ሰወች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምና ገብረ ስላሴ ብላችሁ ስማችንን ፅፋችሁ ለአባቶች ስጡልን
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ሰላም
Sle ethiopia selam teykuln eski ebakachhu
❤❤❤❤❤❤❤❤
Weleta Gabriel Tsoloti Kesani Nuu Yadadha. Addaraa
Abate bermelu semaetu kidus georgis yelben tawukalehna ledejeh abkteh lememesker abkagn
ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጌወረጊስ
ፈረሠኛዉ ፈጥኖ ደአራሹ ከስደት በሰላም መልሰህ ከነ ቤተሠቦቸ ለደጅሕ አብቃን!!!
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲