መሪዎቻችንና የአዕምሮ ጤናቸው!ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ (አለማወቅ) ክፍል ሶስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ እሚል ዉይይት ነበር ዶ/ር ዳዊት በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥልቅ ነህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ።

  • @heluaggeressu9952
    @heluaggeressu9952 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ውይይት ነው ጥሩ ተምረንበታል። ዶ/ር ብዙ ጊዜ አዲስ ምልከታ አለው ይሄ የሱ መገለጫ ነው። ይህ ነገር በግሌ ይመስጠኛል። የቦታ ውስንነት ቢኖርብንም እዛው እንዳለን ተሰመቶኛል።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነበር:: ዶክተር ዳዊትን በአጋጣሚ ነው ያወቅሁት "አለመሞትን" ያወጣ ግዜ ይህንንም መፅሐፍ በእርግጠኝነት አነበዋለሁ:: እንዳለጌታ ተባረክ!

  • @getahunsolomon7344
    @getahunsolomon7344 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ነው እምኮራው በስራዎችህ ወንድም ዶ/ር ዴቭ።
    የዶ/ር እንዳለጌትንማ ውለታውን ሃገር ትክፈልህ ወዳጄ

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::

  • @yemisrachmesay4767
    @yemisrachmesay4767 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እንዳለ በጣም አመሰግናለሁ በብዙ አተረፍኩኝ🙏
    ዶ/ር ዳዊት ወንድም አገኝ ተባረክህ🙏

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ግልፅ ውይይት መስማት ያስደስታል በርቱ

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ምነው እደዚህ አይነት ውይይት በኢሊቶች በፖለቲከኞች ቢጀምር ነገር ግን ውጤታማ ለመሆን እንደነዚህ ታዳሚወች አይዕምሮን ለአዲስ ሃሳብ እውቀት መዛጋጀት ግድ ነው ለዛ ነው እስካሁን ድረስ ዝሆኖች በሃሳብ በተጋጩ ቁጥር ሳሩ ነው የሚጎዳው ሳሩ ደግሞ ያ ምስኪን በባዶ እግሩ የሚያርሰው ድሃ ገበሬ ነው ምክኛቱም ዝሆኑ ሳሩ እኔ ነኝ ሲል ይሰማል

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 หลายเดือนก่อน

    Thank you very interesting ❤

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 2 ปีที่แล้ว +1

    The more you know the more you grow. "WISDOM". The discussion added a knowledge about human nature .many thanks

  • @jared586
    @jared586 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሳብ የሚፈስበት መድረክ አዘጋጆችን አመሰግናለሁ።

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 2 ปีที่แล้ว

    I love it so sweet, learn a lot. God Bless Dr. Dawit

  • @emu3288
    @emu3288 2 ปีที่แล้ว

    Thank you all that you worked hard to give us this wonderful discussion 🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመሪዎቻችን የአእምሮ አማካሪ....😂
    የምር ጥሩሀሳብ ናት ከነሱጀሮ በገባችና ዶክተሮቻችንም ለሀገራቸው ሲሉ ያለምንም ክፍያ ቢተባበሩልን 😂
    ዋልያ መፃህፍት &ዶ/ር ዳዊት ጥሩ ውይይት ነው ከልብ እናመሰግንአለን!

  • @donadoniyas5261
    @donadoniyas5261 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ፕሮግራም ነበር፤ በአለማየሁ ገላጋይ አዲሱ መፅሀፍ ላይ በተደረገው ውይይት ትልቅ ውዝግብ ተነስቶ እንደነበር ሰምተናል። በተንቀሳቃሽ ምስል መቼ ይለቀቃል?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      Oh really why?? What was the issue?

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏

  • @ketarik1gets
    @ketarik1gets 2 ปีที่แล้ว +3

    tv show lemin Atadergutim ?????????

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 ปีที่แล้ว +3

    Wish it gets picked up by Arts Tv or Balageru Tv... Cause this is way too precious program to only reach few interested subscribers. It's unfair to deprive our Society from all this eye-opening & thought-provoking wisdom and insights. Please Walia books consider it 🙏🙏🙏 #EthiopiaNeedsItDesperately 💚💛❤️

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 ปีที่แล้ว

    thank u

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 2 ปีที่แล้ว

    Anten madamet betam des yilal❤️

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 2 ปีที่แล้ว +1

    ተማሪው ለአስተማሪው ጠንካራ ጥያቄ ካቀረበ እኮ ኩርኩም በሚጠይቀው ሃገር እንዴት መጠየቅ እንችላለን?!

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 ปีที่แล้ว

    ምታውቁ ሰዎች መልሱልኝ እባካችሁ እንዴት ነው መሳተፍምንችለው

  • @mulugetaa722
    @mulugetaa722 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ውይይት ነው

  • @tezeragetahuntiruneh1615
    @tezeragetahuntiruneh1615 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ዳዊትና አቶ እንዳለጌታ በጭቆና ዙሪያ ተጨማሪ መድረክ ቢዘጋጅ መልካም ነው።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 ปีที่แล้ว

      ሳይኪአትሪ ጭቆና ነው። ጨቋኝ መሆኑን እሱም ብሏል።

  • @mulukefikadu5518
    @mulukefikadu5518 2 ปีที่แล้ว +2

    የአለማየሁ ገላጋይን video እየተበቅን ነዉ ልቀቁት እንላለን ከታላቅ አክብሮት ጋረ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለ ማወቅ አለማወቅ

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::

  • @annoxomous123
    @annoxomous123 2 ปีที่แล้ว

    how to attend this program? when and where will be the place?

    • @ናርዶስ-የ2ፀ
      @ናርዶስ-የ2ፀ 2 ปีที่แล้ว

      ዋልያ ቡክ ስቶር ፤
      አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ኢ ክላስ ህንፃ ስር።

    • @ናርዶስ-የ2ፀ
      @ናርዶስ-የ2ፀ 2 ปีที่แล้ว

      ዘወትር ቅዳሜ ከሰዓት ከ10-12 ሰዓት።

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

    Le lelaw yemayaseb sew men telewaleh?

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 2 ปีที่แล้ว

    Thank you all

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

    True if people can not reason,they are thought as crazy people like it is said here in good amharigna

  • @tube7688
    @tube7688 2 ปีที่แล้ว

    ይለቀቅ አታጓጉን😋

  • @yishakmohammed6388
    @yishakmohammed6388 2 ปีที่แล้ว

    Era ye alxes lekekulne