ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ ፋታ ያጣች ሀገር | Dawit Wondimagegn

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Once again, the renowned psychiatrist and author Dawit Wondimagegn appears on "Dejaf Ke Dawit Tesfaye Gara" podcast to discuss about chaos, dislocation, trauma, and mental health.
    #dejaf #dawitwondimagegn #ቁጥር፲፭ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #politics #mentalhealth #trauma #traumahealing #motivation #mentalwellness

ความคิดเห็น • 224

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 4 หลายเดือนก่อน +123

    ይህ Podcast የሚገባውን ያህል subscribers አለው ብዬ በግሌ አላምንም So Please ይህን Comment የምታነቡ ወዳጆች ቢያን ለ 3 ሰዎች Challenge እናድርገው ያተርፋበታል 🙏🥰 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🇪🇹 አሜን🙏

    • @esseatababu6220
      @esseatababu6220 4 หลายเดือนก่อน +5

      Challenge accepted ❤

    • @bellaethio4426
      @bellaethio4426 4 หลายเดือนก่อน +2

      I agree bro

    • @dawitmulugeta7656
      @dawitmulugeta7656 4 หลายเดือนก่อน +2

      Agree! the most underrated podcast!!

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 4 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

    • @user-yv2gd3tp9d
      @user-yv2gd3tp9d 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሰብ አደረግኩ

  • @user-lu9ci6zv1q
    @user-lu9ci6zv1q 3 หลายเดือนก่อน +8

    የተወሰኑ ክፍሎችን አየሁኝ በእውነቱ ከሚቀርቡት እንግዶች ትልቅነት በተጨማሪ አዘጋጁ የሚገርም ብቃት አየሁበት። የሚጠይቃቸውን ጥያቄዎች እጅግ በጣም በሳል እና በመረጃ እንዲሁም በእውቀት ያውም በሁሉም ዘርፍ ላይ በቂ የሆነ መረዳት ይዞ ነው ጭውውቱን የሚያሣልጠው!!!
    I really appreciate this guy!!!

  • @Kiduyotor-em2bm
    @Kiduyotor-em2bm 4 หลายเดือนก่อน +15

    ጎበዝ ለዚህ podcast መክፈል አለብን

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 4 หลายเดือนก่อน +31

    ቻናሉ የምርጦች ምርጥ ነው።አጠያየቅህ ...ለነገሩ የለህ ዕውቀት...የምታጠምዳቸው ሰዎች ደረጃ...የድምፅ ጥራቱ...በርታ ያስብላል!!!ላንተም ለእንግዶችህም ከፍ ካለ አክብሮት ጋር!!!!

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 4 หลายเดือนก่อน +37

    ❤ ዳዊት ወንድም አገኝ እጅግ የማደንቀው ምሁር ነው። በእውቀት ይፅፋል በእውቀት ይናገራል። ከማደንቃቸው ፀሀፊያንና አሳቢያን አንዱ ይህ ድንቅ ሰው ነው።❤❤ ደግመህ ፃፍልን በጉጉት እንጠብቅሀለን ወንድማችን።

    • @hardsg
      @hardsg 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂he just wanna be seen on tv.just wanna milk the people.

    • @urbanaddis2048
      @urbanaddis2048 4 หลายเดือนก่อน +1

      If i am not mistaken , he is one of loyal supporter of Abiy...

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር ዳዊት ነውረኛ ባንዳ ነው።😊

    • @AlMi-kl4cl
      @AlMi-kl4cl หลายเดือนก่อน

      ​@@urbanaddis2048ጎበዝ በትክክል ነው የገለጽከው ዋና ባንዳ ነው።

  • @kalkidanaddisu4679
    @kalkidanaddisu4679 2 หลายเดือนก่อน +2

    We should protect this man in all costs. What a nice podcast.❤❤❤

  • @ephremlegesse8160
    @ephremlegesse8160 4 หลายเดือนก่อน +5

    I appreciate your kind words, @dejaf TV Dr. Dawit. Your insights are truly remarkable, and I find great value in reading your books and learning from your interviews.

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዳዊቴ ፕሮግራም እጅግ በጣም እሚገርም ነው እንግዶችም ገራሚ ናቸው ዳዊት ወንድምገኝ ድጋሚ ስላቀረብከው ደስ ብሎናል ልክ ማክሼን እንደደገምክልን የሆነ ወቅት ደሞ ደራሲና ገጣሚ በረከት በላይነንም ደግመክ እንደምጋብዝልን ተስፋ እናደርጋለን ግን ከስልጣኗ በፊት ቢሆን ሸጋ ነው

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዳዊት ወንድማገኝ ዶ/ር በጣም በሳልና እሩቅ እይታና ብርሀናማ የሆክ ሰዉ ነህ

  • @DanielZion-rd5gj
    @DanielZion-rd5gj 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዶ/ር ዳዊት በጣም የማገርም እጅግ ጠቃሚ ነገር የሚያቀርብልን ትልቅ ሰዉ ነዉ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ይሄንን ፔጅ ዛሬ ነው ያየሁት:: ለህዝብ ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፋችሁት:: እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉ👍

  • @bedhanannuru1571
    @bedhanannuru1571 4 หลายเดือนก่อน +17

    You are a good listener!, you let the guest speak in a way that they want, which is very important. The transitions are impressive, I don’t know how you develop this kind of communication skills , it is amazing!only few can do that! Respect! And bring more people to your podcast, you never know when and how the change will start , the more we discuss different issues the better ideas flow through all platforms! Always remember, don’t underestimate your impact on this Generation!

  • @aseber2311
    @aseber2311 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ በመጽሐፎችህ ማኅበረሰባዊ ቀውሳችንን መዳሰስህ ሁሌም እናከብራለን።
    ደራሲ ማለት የህዝቡን ህመም የሚታመም ነውና ህማችን ስለምትታመም የራስህን የመፍትሔ ሀሳብ ስለምታስቀምጥልን ደግሞ ከልብ እናመሰግናለን!

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለል ያለ፣ በሚገባን መንገድ የተደረገ ቃለ-ምልልስ ነው፤ ዳዊት-ኦች እናመሰግናለን፡፡ ዳዊት ተስፋዬ… አረዳድኽ ግሩም ነውና ተባረክ፡፡

  • @tamratbekele9611
    @tamratbekele9611 4 หลายเดือนก่อน +9

    ለ3 አመታት የተሠማኝ ይህ ነው።ደር ዳዊት አንተ እንደ ሁሌ ጊዜው በበሳል አተያይህ በአጭር ቃል በትክክል ገልፀኸዋል "የእፋዬ ገላ" የባእድ ሀገር ህይወት ።

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin8121 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአስረኛው የአብዮት በአል ጥቁር አንበሳ ያለውን ባለመብራት የሚንፎለፎል ውሃ ለማየት ከክቡር ዘበኛ ሰፈር ከሄዱት አንዱ ነኝ።ርችት ሁሉ እንደነበር (ፏፏቴው ጋር አይደለም)አስታውሳለሁ።1977ዓ.ም ስምንት ዓመቴ ነበር።ዶ/ር ዳዊት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።ትውስታዬን መለስክልኝ።

  • @tube6037
    @tube6037 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ከችግር ጋር ተላምዶ የመኖር ልዩ ክህሎት አለን።

  • @bekakinfe723
    @bekakinfe723 4 หลายเดือนก่อน +2

    this podcast is the meaningful podcast i observe in our country keep going and bring peoples like this.

  • @user-ji3wl3zm5g
    @user-ji3wl3zm5g 4 หลายเดือนก่อน

    Dr Dawit Wendimageny betam dess yemil stehafi,andebete ritu,hasab yalew sew new behagerachin tesfa endankort kemiyaregun mirt sewoch mehal new,dawit antem berta endezi betam yetemeretu,negerochin beteleye ayin yemiyayu sewochin silemitakerbilin betam inameseginalen fetari yibarkih !!!!!

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከምወዳቸው ጸሃፊዎች አንድ አንተ ነህ አመሰግናለሁ እዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም ዳዊቶች ምንም ቃል የለኝም ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላሙን የሚጠለት 🙏🙏

  • @bi-kas3719
    @bi-kas3719 3 หลายเดือนก่อน

    I really appreciate the podcast for inviting such thoughtful person. Salute Sir 🙏

  • @samidaniel5426
    @samidaniel5426 4 หลายเดือนก่อน

    Wow gin Dawit Tesfaye gobez teyaki neh, comfort bemiset way new mitaworachew.
    Yihenin Podcast tilik bota derso endemayew minim aliteraterim, Dejaf Podcast kezi belay subscription yiggebbawal.
    Dr. Dawit Wondimagegn betam yemadenkih Ethiopiawi neh, asteway sew neh. Enameseginalen betam.

  • @Abu-vb8sk
    @Abu-vb8sk 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዳዊት እግዚያብሄር ይስጥልኝ በጣም አመሰግንሀለሁ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ገልጸከዋል ከኔ ጀምሮ ለመፍትሄ መቆም መነጋገር መስራት አለበን ሰው ሆነን እስከምንኖር ድረስ

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 2 หลายเดือนก่อน

    I like this podcast.... the issues are discussed on a deeper level. I like the fact that you listen Dawit....
    You mentioned " gaslighting" and I felt that you did not describe it correctly..... I know this is not a lecture....but I wish Dr. Dawit had explained it properly. Thank You gentlemen.

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 4 หลายเดือนก่อน

    dawit tesfaye. you are advancing to maturity, curiosity and to professionalism . kudos. keep the good job.

  • @Abynicavero4061
    @Abynicavero4061 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት ፡ ዶ/ር ዳዊትን ፡ስላቀረብከው እናመሰግናለን❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ እናመሰግናለን🙌

  • @habtamutegegne1316
    @habtamutegegne1316 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደጃፍ ❤

  • @___________9021
    @___________9021 4 หลายเดือนก่อน

    I didnt even start hearing the podcast but the intro music by itself gives a chilling effect!!!!

  • @Titi2gizawe
    @Titi2gizawe 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል እያዋዛ ጠቃሚ ነገርን የሚያስጨብጥ ዉይይት ነዉ👍👍👍

  • @YabSol-r7u
    @YabSol-r7u 4 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ዴቭ በሳምንት ሁለቴ ለማረግ ሞክር ተመልካቾችክ ያለማቋረጥ ልንከታተልክ እንፈልጋለን ብዙ ነገሮችን እየተማርን እየሰማን ነው በተረፈ ሁሉም ነገሩ Top Class ፕሮግራም ነው

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ድንቅ ውይይት ነው ኢትዮጵያዊ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማለፉ ቀጥሏል ከመንፈሳዊው ማንነት ተነጥለን ዲሞክራሲያዊ ሚባል የክፉ ሃሳብ የተከተልን ግዜ የቁልቁለቱ ዘመን ጀመረ ያው ነው እየከፋ ዛሬ እምነት ጠፍቶ ቤተክርስቲያን ሚያቃጥል እንደ ተለያየ ዘር አንገት ሚያሳርድ ጊዜ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር እይታችንን ምልከታችንን አምላክ ያስተካክለው እንጂ የኛ ነገር ለያዥ ገናዥ ከብዷል

  • @seblik
    @seblik 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልዩ ነው በርታ ለሀገራችን የሚያስፈልጋት ይሄ ነው

  • @mesis6864
    @mesis6864 4 หลายเดือนก่อน

    ዶር ዳዊት ሀሳቤን ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @reliefpsychologicalcenter5592
    @reliefpsychologicalcenter5592 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም ውይይት ነው! ግን አንድ አገላለፅ ላይ( ዋናው ጉዳይ እሱ ባይሆንም ግይ ግርታ ስለሚፈጥርና በተደጋጋሚ እየሰማሁ ስለሆነ.. )
    የአዕምር ጤና አጠቃላይ ፊልዱ ነው።
    ሳይኮሎጂ፣ ሳይካትሪ፣ ሶሻል ወርክ.. የአዕምሮ ጤና ውስጥ ያሉ ፊልዶች ናቸው።
    ስለዚህ አጠቃሌይ እንደ አዕምሮ ጤና ባለሞያ ወይም የሰውየውን/ ሴትዮዋን speciality ለመግለፅ እንደ ሳይካትሪስት.. እንደ ሳይኮሎጂስት ብሎ መጠየቅ መልካም ነው።
    በተረፈ በርታ!
    ጥሩ ፕሮግራም ነው!!

  • @noahyesuf1664
    @noahyesuf1664 4 หลายเดือนก่อน

    የራስህ የሆነ ግን በራስህ ሰዎች የተቀማሃው ሃገር እና ማንነት can be an easy expression of the situation

  • @samueltesfaye40
    @samueltesfaye40 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የማደንቀው ሠው ነው ሙያዊ ብቃቱ የሥነ ፅሁፍ ችሎታው የሚገርም ነው

  • @baheilu
    @baheilu 4 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) as always I learn a lot, Thank you

  • @mulugetamesele7189
    @mulugetamesele7189 4 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነቶቹን ፖድካስቶቾ ያብዛልን ዴቫ ከዚህም ከፍ ያለ ቦታ ላይ ድረስልን በጣም ከልቤ አመሠግናለሁ ወንድም ዳዊት

  • @tesfahuntizazu2573
    @tesfahuntizazu2573 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በጣም የሚመቸኝ ቦድካስት መሆኑን ሳልናገር ማለፍ አልችልም፤ በርታ የተሻለ ሀሳብ ያላቸውን ሀሳብተኞች ወደፊት የምናያቸው ይመስለኛል፤ ያው የልባችንን (የልቤን) የሚነግሩልን ማፍሪያ አንዲሆን ምኞቴ ከልብ ነው።
    ምናልባት ግን እንዲህ ቢሆን ብዬ የተመኘሁት ነበር ምን መሰለህ 3ኛ እንግዳ ቢጨመር ማለትም ደ/ር ዳዊትን vs የሆነ ቢሮ ሃላፊውን(ይሆናል ብዬ ነው) በረከት እና የሆነ ጨዋታው የሚጥም ነገር ያለው ይመስለኛል........... ልጠብቅ?

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 หลายเดือนก่อน

    አቦ ተባረክ የህዝቡን ህመም ስለተረዳህ.

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 4 หลายเดือนก่อน

    ደጃፍ podcast በጣም በጣም ምርጥ ነው! ዴቭ በርታ! ይመችህ!

  • @yonaszelalem4651
    @yonaszelalem4651 4 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ክበሩልኝ ክብረት ይስጥልን ሀገር ሀገር የሚያውድ ሀሳብ አለው

  • @Tsiontad-wy9pd
    @Tsiontad-wy9pd 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. DAWIT sinager biwel ayselechem😊

  • @dagemtaye6682
    @dagemtaye6682 4 หลายเดือนก่อน

    THE MOST UNDERRATED PODCAST!! KEEP UP Z GUD WORK

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 4 หลายเดือนก่อน

    Dave thank you for inviting Dr Dave!

  • @liwbk2682
    @liwbk2682 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናቹዋለን❤❤❤❤❤❤ ብዙ አትርፈናል

  • @shumettezera4746
    @shumettezera4746 4 หลายเดือนก่อน

    ይህን በረከት የሚባል ግሩም የኢትዬጵያ ልጅ ጋር ጊዜህን ስጠው ላንተ ብቻ ሳይሆን ለውዷ ሀገርህ ሰትል ለእምነትህ ስትል ለሰዋዊ ማንነትህ ጭምር ሀገርና ሕዝቧ ይስማው አደራ አደራአደራ.....አደራ

  • @kibromtesfay3024
    @kibromtesfay3024 4 หลายเดือนก่อน

    I recently watched some of Dr. Dawit's interviews and I appreciate your professional advice, your dedication to your country, and your passion for various topics while maintaining respect. Overall, the interview with 'Dejaf' was engaging, except for the phrase 'Mengist keftewal', Haha!! Be cautious as this regime may not tolerate such remarks and it could lead to potential arrest. Stay safe!!

  • @AbiyBogale-
    @AbiyBogale- 2 หลายเดือนก่อน

    ደቭ ደስ ይላል ጎበዝ በርታ

  • @user-np6kp2rb7y
    @user-np6kp2rb7y 4 หลายเดือนก่อน +7

    @ሌሊሳ ግርማን እባክህ ጋብዝልን

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 4 หลายเดือนก่อน

    Wow as always fascinating. Keep up you good work Dave 👏

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 4 หลายเดือนก่อน

    አዘጋጅ ዳዊት አድናቆት ይድረስ ከ አለሁበት የምትጋብዛቸውን የሚመጥን እና ተከታታይ ጥያቄዎችም አግባብ ያላቸው በመሆኑ እንግዶችህም የሚገባ ስለ ሚስት ለ እኛ ተመልካቾችህ በቂ መረጃ ይደርሰናል ። የ ዛሪውም እንግዲህ ጠለቅ ያለ ምልከታ እንዳላቸው መልሳቸው ያሳብቃል። በሚቀጥለው ጊዜ ግልፅ አድርገው ቢነግሩን እና ችግሩ ን መጋፈጥ ነው የሚያስፈልገው ።

  • @esseatababu6220
    @esseatababu6220 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደጃፍ
    የድሆች አፍ❤

  • @Radical_Tutor
    @Radical_Tutor 4 หลายเดือนก่อน

    a great mind again on dejaf !!

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለመሪዎች ህዝባቸውን ማየት ከተባለ፣ለእርስዎ ደግሞ በሽተኛዎን ማለት ነውና እስቲ ራስዎን ይጠይቁ፣ እብደቱንም ቁርጠቱንም ከነልጆቹ ችሎ ሳይታከም ያስተማረዎትን ህዝብ ከገባ ወጣ በላይ ባለፈ ምንያህል የሚገባውን ያህል ሙያዊ ግዜዎን ሰጥተውታል

  • @user-um4eb3vc7t
    @user-um4eb3vc7t 4 หลายเดือนก่อน +2

    i know him personally he is not what we think he is but he is highly achieved man in his career

    • @Amenamen15925
      @Amenamen15925 4 หลายเดือนก่อน

      Tnxxxxx

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 4 หลายเดือนก่อน

      Care to explain why he is not?

  • @mezmurs
    @mezmurs 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜር ይጠብቅህ

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 4 หลายเดือนก่อน +2

    በ2016 ያወቅሁት ኣንድ ቁምነገር ቢኖር ይሄን ፖድካስት ማወቄ ነው

  • @aregahegnfikra7908
    @aregahegnfikra7908 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እየነገረን ያለዉን ትክክለኛውን ነዉ። በስህተት የሚፈጠሩ ነገሮች የሚየመደርሱትን ጉዳት ለህዝብና ለመንግሥት ነዉ። ነገር ግን በዘር በተዋቀረች ሀገር ላይ በዘሩ ለተመረጠ መሪ ችግር ብሎ የሚያስበዉ የህዝቡማህበራዊ ቁርኝት ነዉ ።ይህን ማህበራዊ ቁርኝነት ለመበጣጠስ አስቦ የሚሰራን አካል በዚህ መልኩ መምከር ህዝብን ከማዘናጋት እና ለአዉቆ አጥፊ ከለላ መስጠት ነዉ የሚሆነዉ።በማወቅም ባለማወቅም።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 หลายเดือนก่อน +1

    ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬን ጋብዝልን የጠቅላዩ ቀኝ እጅ ነው. እሲቲ ብልፅግናን የደገፈበት ምክንያትና. ስለህዝቡ ጭቆና በደል ምን እንደሚያስብ ጠይቅልን

  • @alexdinku-jj1jm
    @alexdinku-jj1jm 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dave keep t up!!!

  • @selamassefa7025
    @selamassefa7025 4 หลายเดือนก่อน

    I can’t wait for part 2

  • @yonasgetachew6754
    @yonasgetachew6754 4 หลายเดือนก่อน

    ፋታ:ያጣች ብቻ : ሳይሆን:ፍትህም: ያጣች:ሀገር ናት! 😢😢😢

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 2 หลายเดือนก่อน

    ለኢትዮጵያውያን አብሮ መኖር የምትኖርበትን እድሜ መጨመር ነው ምክንያቱም ዘይትና በርበሬ ተበዳድረን የምንኖር ሰዎች ወስደህ የማያውቀው ቦታ ብትጥለው እድሜውን ያሳጠርከው ያህል ነው የሚሰማው

  • @CheguevaraYoutube
    @CheguevaraYoutube 4 หลายเดือนก่อน

    Dawit Tesfaye ትችላሌ በቃ👌👌👌

  • @metadde
    @metadde 4 หลายเดือนก่อน

    Exactly, what you have said at @28:00 _29:00 are what's been happening in Ethiopia,

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏 🙏 🙏 !!!

  • @getitata850
    @getitata850 3 หลายเดือนก่อน

    I like this podcast keep up bro👍👍👍

  • @sintayehudriba7908
    @sintayehudriba7908 4 หลายเดือนก่อน

    The best podcast ❤❤

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።

  • @LidiyaMulatu-e4q
    @LidiyaMulatu-e4q 3 หลายเดือนก่อน

    Professional expression

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 4 หลายเดือนก่อน

    Dear Dr, my question is what did you do positive as living here in Ethiopia to Ethiopia?

  • @simonyoo5442
    @simonyoo5442 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቪዲዮውን ሳታዩ ነው እንዴ ኮመንት ምትፅፉ?

  • @davidjourney4051
    @davidjourney4051 4 หลายเดือนก่อน

    dr dawit ! yemakebreh sew !!

  • @temesgenalemu3596
    @temesgenalemu3596 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይህቺው ናት ሀገሬ

  • @student9661
    @student9661 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @EphremWalelegn-eb5vr
    @EphremWalelegn-eb5vr 3 หลายเดือนก่อน

    ደጄኔ ጥለሁን ከመፅሀፍት አለም ይቅረብልን

  • @firewdejene621
    @firewdejene621 4 หลายเดือนก่อน +1

    It is my genuine comment.
    We know that you already have all episode I dont know why you do this(waiting for a month ...it is ridiculous , we are on modern era not 90's)?
    😡 seriously we need explanation?

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 4 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ተስፉዬ ድሮ ሰይፉ ላይ ስትሰራ ነበር የማውቅክ በጣም ነበር የምትመቸኝ። ድምፅህም ሃሳብህም ይመቸኝ ነበር። አሁን ደግሞ በዚህ በአንተ ዝግጅት ፅድት ብለህ ነው የመጣኸው። ወንዱ መአዛ ብሩ ትሆናለህ። የሚያድግ ያስታውቃል።

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 4 หลายเดือนก่อน +6

    የብልጽግና ፓርቲ እና Protestant የህይወት ዋናው ግብ ገንዘብ ይመስላቸዋል ።
    ገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው ግን ግብ አይደለም! እርስበርስ ያለን መስተጋብር እየጠፋ ከሄደ ለሀገር አደገኛ ነገር ነው።
    ሌለው እንደ PP የኢትዮጵያን ህዝብ የናቀ የለም።

  • @teferam
    @teferam 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጋኔል ክብረትን አቅርበውና የመጨረሻ ቃሉን እንስማው እስኪ

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 4 หลายเดือนก่อน +2

      ይባስ ለመቃጠል

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 4 หลายเดือนก่อน

      ምን አረግን ምን በደልንህ. እዛው ኮሜንት መስጫውን ዘግቶ. ብልግናውን ይተንፍስ.

  • @user-me6mw5lx4y
    @user-me6mw5lx4y 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Hawlet Ahmed should be the next.

  • @medinahassen5631
    @medinahassen5631 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቀጣይ pls ብርሃን አዲስ ❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 4 หลายเดือนก่อน +2

    Are you trying to give counseling for ETHIOPIANS CURRENT GOVERNMENT ? Instead of telling the truth and show the people what step should take.

  • @EphremWalelegn-eb5vr
    @EphremWalelegn-eb5vr 3 หลายเดือนก่อน

    dejaf እባክህን ደጀኔ ጥላሁንን አቅርብልን ከመፅሀፍት አለም

  • @BabibabiBefekadu
    @BabibabiBefekadu 4 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ዳዊት ሌሊሳ ግርማ ጋብዘው

  • @tsegisha1
    @tsegisha1 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ዳዊት ፖተሊካ ጀመርክ ደጃፍ ላይ ባለፈው አመት እፈራለው ብለህ በግልፅ ተናግረህ ነበር አሁን ምን ተገኝቶ ነው በዛልክ ፈርተህ አሁን ምን ተገኘ

  • @todtod5393
    @todtod5393 4 หลายเดือนก่อน

    me addicted podcast , like ,Joe Rogan , PBD & Lex Fridman my favorite podcast .. this bloke got that test !! if i would be this bloke . would add cigar and cognac!!!

  • @mahlettsegaye5065
    @mahlettsegaye5065 2 หลายเดือนก่อน

    👏👏

  • @addisalemkassa1440
    @addisalemkassa1440 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታሁን ሄራሞ

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 4 หลายเดือนก่อน

    Tnx.

  • @hewanawita2220
    @hewanawita2220 4 หลายเดือนก่อน

    Wiy Dr you read my thought😮

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 4 หลายเดือนก่อน +1

    በረከት በላይነህ ክፍል 5?

  • @mikiyasmeaza750
    @mikiyasmeaza750 3 หลายเดือนก่อน

  • @NatiTamirat-gc8jl
    @NatiTamirat-gc8jl 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዳዊቶች ትለያላችሁ እባካችሁን ደጃፎች ብዙ ሰው አያውቃችሁም ማስታወቂያ ስሩ የዶክተር ዳዊትና የበረከት ፕሮግራም እኮ አለም ሊያውቀው ይገባ ነበር

  • @user-mi8jm3sm2p
    @user-mi8jm3sm2p 3 หลายเดือนก่อน

    I believe in the principle of walking the talk. I know this person from AAU when he held a position of authority in the medical faculty. However, I've observed a misalignment between his words and actions when given the opportunity to demonstrate them. It's essential that we embody the values we espouse; otherwise, our commentary lacks credibility.

  • @workubisratkiduse-eu5yl
    @workubisratkiduse-eu5yl 3 หลายเดือนก่อน

    model Podcast ...
    የምታሳሳ አገር ምርጥ አገላለፅ !!
    thank You Doctor Dave....
    እፉዬ ገላ።።።😢😢😢😢 እውነት ነህ ስደት አስቀያሚ ነው አትረጋጋም ሁሉ ቅዠት።

  • @sofonyasteshome9159
    @sofonyasteshome9159 4 หลายเดือนก่อน

    I see this podcast going to be like the joe rogan experience... Good Job Dave