''የምንኖረው ባለማወቅ ጥልቅ ውስጥ ነው!!" ... ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ "አለማወቅ" መጽሐፍ ደራሲ //ቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @nathanimmedia275
    @nathanimmedia275 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ሰዉ እዉነት ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ሰዉን ለሀገራችን ያብዛልን.ሳያዉቁ እወቅን እያሉ እያፋጁን ያሉ ስንት አሉ ምን አለበት ለታሪክ ሚበቃ አንድ ጥሩ ነገር ቢሰሩ.አንተን ግን እናቴ ማርያም በሁሉ ትርዳህ!

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ርዕሳቹህ ብቻ በቶሎ እንድፅፍ አደረገኝ ! "ባለማወቅ ጥልቅ ውስጥ ነን "በጣም የሚሰማኝን ነገር የሚገልፅ ሆኖ ነው ያገኘሁት!! ዶ/ር ብዙ ጊዜ ላዳምጥህ እሞክራለሁ ዛሬ ግን ባጭር አረፍተ ነገር በደንብ የሚናገር ነገር ይዘህ ነው የመጣሀው!! ውስን የሆነ ሰው በጣም ውስንና ቅንጭብ እውቀት ያለው ፤ ሙሉ እውቀት በፍፁም እንደሌለ በሚገባ ማመንና መዋጥ ያስፈልገናል ባይ ነኝ!!

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 2 ปีที่แล้ว +1

    Great guy. Great interview

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว +1

    " ከመቅረብህ በፊት ማን ጋር እንደምትቀርብ እወቅ "

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቢነበብ አሪፍ ይመስላል

  • @wisdomtofreedom-7425
    @wisdomtofreedom-7425 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ ተዘጋጅተን ብንጠይቅ ጥሩ ነበር። ሰዎች ጋብዘን ጥያቂያችን ልክ እንትና በebs ላይ እንደሚቀርቡት ጥያቄውች ባይሆን።

  • @nefiyadhaircolorpharmacy
    @nefiyadhaircolorpharmacy 2 หลายเดือนก่อน

    igzebiher yabrakach

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 2 ปีที่แล้ว

    28:18 Can someone explain/translate to me what "ጥገናዊ ለወጥ" and "ስር ነቀል" means in this context?

    • @fikir6335
      @fikir6335 2 ปีที่แล้ว +2

      ስር ነቀል changing everything from scratch. ጥገናዊ ለዉጥ changing some thing. Replacing with out changing the whole thing.

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว +1

    የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    ጦጣና ዝንጀሮ ስለ ፈተና ያውቃሉ !