28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 956

  • @user-lb8ud7pd1n
    @user-lb8ud7pd1n 3 ปีที่แล้ว +120

    መምህር ተስፍዬ ዘመንህን ያብዛልህ የቀዳሴ ፅብል ልኔ ታምራትን ስረቶልኛል ልጅ በትምህርት ቤት መፃፍና ማንበብ አይችልም ንብር የቀዳሴ ፅብል ብማጠጣት ማንብብ መፃፍ ችሉልኛል እገዚሐቤሔርን አምስግንዋልሁ እልልልልል እልልልልል እልልልልል በሉ

    • @fasikatsegaye8783
      @fasikatsegaye8783 3 ปีที่แล้ว

      አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-bh4ho4ol3p
      @user-bh4ho4ol3p 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል

    • @user-jh2pc2kz4t
      @user-jh2pc2kz4t 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @tigietigie8627
      @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን ለዚህ በቃልሸ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልእግዚያቢቢሔር ይመስገን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j 3 ปีที่แล้ว +85

    እኔ ያለሁት በጭአገር ነው ያለሁት ፀበል አላገኝም ግን በምፀልይበት ግዜ የፀሎት ውሀ አስቀምጨ እፀልያለሁ ያየፀለይሁበት ውሀ ብዙ ጥቅም አግኝቸበታለሁ

  • @r.m.mfamilyethiopian9508
    @r.m.mfamilyethiopian9508 3 ปีที่แล้ว +52

    የኔን ታሪክ የምታወራ ነበር ሚመስለው።
    ካገባው በ2ኛ አመት ነው ልጅ ያገኘውት። ቀኖና ተቀብዬ ቅዳሴ ፀበል መጠጣት በጀመርኩበት በወሩ እርጉዝ መሆኔን አወኩ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @mintamranijulo6508
      @mintamranijulo6508 3 ปีที่แล้ว +1

      መምህር እግዚአብሔር ዘምንህን ይባር

    • @hiwottube675
      @hiwottube675 3 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እንዲህ ስትመሰክሪ እንዲ ልባችን ለተደፈነው ትምህርት ይሆነናል

    • @user-kg2px5px6y
      @user-kg2px5px6y 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @firhiwotyefat6162
      @firhiwotyefat6162 3 ปีที่แล้ว +2

      Elelllll egzhabhare yemsegan

  • @user-xj3lt9tt3n
    @user-xj3lt9tt3n 3 ปีที่แล้ว +55

    ኤፍታህ ብዬ ጀምርኩ ጌታሆይ የተዘጋው ህይወቴን ክፈትልኝ🕊
    እኔ መምህር ባተ ትምህረት መሰረት ሰሰገድ ሰፀልይ ከሰይጣን ፈተና እየተላቀኩ ነው ገጠመኞችህን ትምህረትህን በጣም ነው የተለወጥኩበት በእው እደኔ ፈተና የበዛባችሁ ኑ ገጠመኝ ሰሙ ብዙ ትማራላችሁ የመምህሬ የወጌል ፍሬ ልጆች 👏👏👏🎤🎤✅✅✅

    • @fasikatsegaye8783
      @fasikatsegaye8783 3 ปีที่แล้ว +6

      ልክ አንደ አኔ አመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምራልሽ ፣መለወጥ ማለት መማረ መስማት ብቻ አደለም ተግብረን በተገር መለወጥ ነው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +2

      እዉነት ነዉ የመ ምኽር ትምህርት በተግባር በመፈፀም መዳን እንችላለን ከእግዚአብሔር ረዳትነት

    • @user-wo2xf2dp5x
      @user-wo2xf2dp5x 3 ปีที่แล้ว +1

      እህቶች እዴት ነዉ ትምህርቱን ማወርደዉ ቤተሰብ እዲማሩ ፈልጌ ነበር የምታዉቁ እርዱኝ ሰልኬን ላስቀምጥ ???

    • @user-xj3lt9tt3n
      @user-xj3lt9tt3n 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fasikatsegaye8783 አሜን እማ የሁላችንንም ታሳምርልን

    • @user-oc4xx6kd1x
      @user-oc4xx6kd1x 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እማ

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h 3 ปีที่แล้ว +398

    እንደ እኔ የመምህርን ትምህርት በጉጉት የሚጠበቅ ማነው በላይክ ኣሳዩኝ

    • @user-kk3on8zx8u
      @user-kk3on8zx8u 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔ

    • @እናቴማርያም
      @እናቴማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን መጣህልን መምህን
      አንዷ በመንፈስ ተቸግራለች ያልሄደችበት ጸበል የለም አሁንም ገዳም ነች ግን መንፈሱ ቤተሰቡ ቡና ካልተወ አልወጣም አለ ቤተሰብ ደግሞ በቡና ምክንያት እየተጣሉ ነው ባልና ሚስት እንለያይ እስከ መባባል ደርሰዋል አሉኝ እና በመንፈስ ትዛዝ የማይጠጡም አሉ ለዚህ መልስ ስጡኝ

    • @sarasara5647
      @sarasara5647 3 ปีที่แล้ว

      እንዬም

    • @devan8265
      @devan8265 3 ปีที่แล้ว

      እኔኔኔኔኔኔ

    • @makdsm8979
      @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እናቴማርያም ምስጊን እንደኔ እህት የኔም እህት እንደዚ ቤተሰቦቿ ነስሀ ካልገቡ አልወጣም ብሎ እስካሁን አልወጣ

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 3 ปีที่แล้ว +41

    መምህር እኔ የገጠመኝ ነገር ቢኖር ካንተ አስተምህሮ ተነስቼ ስለ አቡነ ሀብተማሪያም ማእጠንት የሆነ ገጠመኝ ላይ ሰምቼህ ነበርና
    እኔ አረብ ቤት ነዉ የምሰራዉ እና ከክላሴ የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ስእል አድኖ የቅዱስ ሚካኤል ስእል አድኖ አለኝ ሆኖም ጠዋት ጠዋት ስራ ስጨርስ ከሰል አያይዝና ማጨሻ ላይ አድርጌ ሁሌ ቤቱን አጥነዋለሁና ኖርማል ጌዜ ምንም አይሉም ነበረ ከሆነ ሰአት ቦሀላ እጣኑን ጫጨሻዉ ላይ አድርጌ እባርከዋለሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ብየ ከዛ እዚህ ቤት ዉስጥ ያላችሁ መናፍስቶች ይሄ እጣን የአቡነ ሀብተማሪያም ማጠንት ይሁንባችሁ ያቃጥላችሁ ብየ ቤቱን ማጠን ስጀምር ልጆቹም እናቲቱም ይሄ እጣን በጣም ይገማል ከየት አምጥተሽዉ ነዉ ብላ ጠየቀችኝ አንድኛዉ ልጅማ በቃ አታጪሺ ብሎ ይጮህና ሽቶ ይረጨዋል ቤቱን ከዛ ለመዳሜ ይሄኮ ሁሌ የማጨሰዉ ጭስ ነዉ ሌላ አይደለም ስላት ምን ሆኖ ነዉ የሚገማዉ አለችኝ እኔም የፈጣሪን ተአምር አያየሁ ቢገማቸዉም መንፈሶቹን እንጂ እነሱን ስላልሆነ እየጮሁም ቢሆን ሁሌ አጨሰዋለሁ ሁሌም ባርኬ እጣኑን እያጨስኩኝ እገኛለሁ ከዚህም የበለጠ ተአምር በዚህ ቤት ላይ እንደማይ አልጠራጠርም ስለዚህ ስለምትሰጠን መንፈሳዊ ትምህርት እናመሰግናለን እዚህ ቤት ዉስጥ ሀይለኛ መንፈስ እንዳለ ይታወቀኛል ሴትዮዋ በተደጋጋሚ ልጅ ያስወርዳታል ትልቅ ሴት ልጅ ሽንቱዋን ትሸናለች ወንዱ ልጅ በጣም ሀይለኛ ራስ ምታት አለበት

    • @user-hr4fx4ei6z
      @user-hr4fx4ei6z 3 ปีที่แล้ว

      አኔም አገጥሞኛል እጣን ከኢትዮጵያ አምጥቼ ነበር ቤት ውስጥ አጭሽ የምሰራበት ቤት ሰውዬ ታምም ከዛን ማጨስ አቆምኩኝ አህን ግን ደብቄ ነው ይማጨስው

    • @tijilove5671
      @tijilove5671 3 ปีที่แล้ว +6

      አዎን እህቴ በጣም ነዉ የገረመኝ ለካ ካመኑ ሁሉ ነገር ለእግዚያብሄር ቀላል ነዉ ስሙ የተባረከ ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ አቡነ ሀብተ ማሪያም በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

    • @tigist3240
      @tigist3240 3 ปีที่แล้ว +2

      ጎበዝ በርቺ

    • @user-pd4ob7tt6h
      @user-pd4ob7tt6h 3 ปีที่แล้ว

      @@tijilove5671 ምን ኣይነት እጣን ነው ሚጨሰው ማማየ

  • @user-bw8yj2tg4x
    @user-bw8yj2tg4x 3 ปีที่แล้ว +43

    እኔ ያለሁት ከኢትዮጲያ ውጬ ነኝ ፀበል ማግኘት ስለማልችል ፀሎት ውሀ ነው የምጠቀመው ብዙ ጥቅም አጊቼበታለው

    • @SaraSara-it2ci
      @SaraSara-it2ci 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህይወትያስማልን

    • @shitulegesse452
      @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ በርቺ እደሱ ተዋጊው የታባቱ ለራሱ ማይሆን መንፈስ

    • @meazaghebrezgabher4064
      @meazaghebrezgabher4064 3 ปีที่แล้ว +1

      በቼ አኔሜ እዳንችነይ

    • @ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ
      @ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳንቺ ነው የምጠቀመው

    • @ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ
      @ወለተገብርኤል-ዘ9ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

      ሁልዬ ነው የሚያመኝ ግን አንድ ቀንም በስደት ሆስፒታል ሄጄ አላቅም ከስድስት አመት በለጠኝ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 ปีที่แล้ว +27

    ሰላም ውድ ተስፋዬ እንዴት ነህ ጠፋህብን
    በህልሜ ካንተ ጋር ስናወራ ስታስተምረኝ አየሁ በጣም ደስ ብሎኛል :: በዚህ አመት አንተን ካወቅኩ በውሀላ #ስለስግደት ስለ #ሱባኤ ከተማርኩ በውሀላ ህይወቴ 💯%. ተቀይሮዋል :: የማያቸው ህልሞችም ሳይቀር ተለውጦዋል አመሰግናለሁ የባለቤቴ , የወንድሞቼ ,እህቴ አንዲሁም የ13 አመት ልጄ ሂወት ተቀይሮዋል ሁላችንም የምንኖረው አሜሪካ 🇺🇸 ነው ውለታህን አምላክ ይክፈል
    👉የቅዳሴ ፀበል ወደቤት እንደማይወሰድ ነበር የማውቀው አሁን በደንብ ገብቶኛል ወደቤት መውሰድ ይቻላል መሬት ላይ እንዳይንጠባጠብ መጠንቀቅ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ::
    👉ስንቆርብ አብሮን ሰው ቢኖር መልካም ነው ከሌለ ግን ችግር የለውም በውጪ አገር #ቆርበን ብቻችንን ነው ወደቤት ምንመለሰው ምንም ችግር የለውም ምክንያቱም ሰው ስለሌለ
    👉አራስ ሴት ቢላ መያዝ አለባት የሚባለው የድሮ ሽንትቤት እሩቅ ስለነበረ እና እንስሳ እንዳይበላቸው ራሳቸውን ለመከላከል ነው እንጂ ሰይጣንን ለማባረር አይደለም 👉እኔ አራስ እያለሁ ቢላ ሳይሆን ውዳሴ ማርያምን ይዤ ነበር ሽንትቤት የምሄደው

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 3 ปีที่แล้ว +4

      አስተማሪ ኮሜንት ነው በርቺ

    • @merryschannel8612
      @merryschannel8612 3 ปีที่แล้ว

      እባክሽ እህቴ ሰለሱባኤ አልገባ ብሎኛል አስርጂኝ

    • @ahmaddaud1668
      @ahmaddaud1668 3 ปีที่แล้ว

      መምህር ተስፋዬ አተን ትምህርት መማር ከጀመርኩ ማንነቴን አውቄ ነበር ቅርብ ቀን ነው ያገኘሁት ብዙ አምልጦኛል

    • @ahmaddaud1668
      @ahmaddaud1668 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድ እህቴ ነበረች እኔ ውጭ ነው ያለሁት ሄጄ ማዳን ፈልጌ ነበር ግን ቀደመችኝ ራስዋን አጠፋችምን ልበል መምህር ዲያብሎስ ስራ

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 3 ปีที่แล้ว +20

    መምህር በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው ያወቅነው ብዙ ሚስጥር አውቀንበታል እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እኔ የገባኝን ያህል ምናለ ሁሉም ቢገባው ብየ ተመኘው እግዚአብሔር የሰማነውን በተግባር ለማድረግ ያብቃን😍

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም በቅዳሴ ፀበል የዛር ብዳ አዳኝ ወርቁ እና ሾተል ተይዞልኝል 3 ደጋግሜ ጠጣው የ32 አመት ተደብቆ የቆየ ያደፈጠ ነው በድገት የተያዘልኝ እራሄሎ ተይዞልኛል ክብር ለስላሴ ይሁን 3ጊዜ አሶርዶኛል እሱ መሆኑን ውራሱ ተናግርዋል እኔ ደመጣጭ እያለ ፆንስ አሶራጁ እያለ መምህር መንፈስ ቅድስ ሁሉም ቦታ አለ ማመን ብቻነው የሚጠበቅብን ልባችን ንፁ ከሆነ ይደርግልናል በእውነት

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +65

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህሬ ኧራ አትጥፋ እፍፍፍፍ ይጨቃል ስጠፋ እልልልልልልልልልልልልልልልል ዛሬስ አንደኛነኝኝኝኝኝኝ ላይክክክክክክክ አርጉኝኝኝኝኝ

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  3 ปีที่แล้ว +84

      ታምሜ ነው ፀሎት አድርጉልኝ

    • @sarasara2006
      @sarasara2006 3 ปีที่แล้ว +12

      @@eftahtesfasilase4230 ወይ ምነዉ መ ምህር እግዚአብሔር ይማርህ አሁን እንደትነህ

    • @user-lf1ld2cw2b
      @user-lf1ld2cw2b 3 ปีที่แล้ว +17

      የህይወቴ መምህር እግዚአብሔር ያስብህ እግዚአብሔር ይማርህ እማ ፍቅር በእጆቿ ትዳብስህ

    • @user-kk3on8zx8u
      @user-kk3on8zx8u 3 ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ውድ መምህር

    • @destapark609
      @destapark609 3 ปีที่แล้ว +13

      @@eftahtesfasilase4230 እግዚአብሔር ይማርህ ተስፍስላሳ ግን ዛሬ እዳማመህይለያል አትቆጣንስትቆጣአያምርብህም ስትስቅ እንጂ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመሰገን። ልዩ መምህራችን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ 💕💕💕 ዛሬ
    ደሰ ብሎኛል።ንስሐ ገብቻለሁ መምህር ነሰሐ
    አባትህ እጅግ በጣም ደስ የሚሉ አባትና ትህትና የተሞላባቸው ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን።እንደዚህ ያሉ አባቶቻችን ያብዛልን 🙏🙏🙏

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ጠንከሪ

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j 3 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደስ ያአለሽ እህቴ እመቤቴን እኔም ሁለት ቀኔ በደውል ቢዜ ነው ሰልካቸው አልሳካልሽ አለኝ

    • @user-hl2ck4er9h
      @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-mo2so5xu2j አሜን እማ አይዞሽ እሰኪ ማታ 1:00ሰዓ ደውይላቸው ሳትሰለቺ ደጋግመሸ ሞክሪ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 3 ปีที่แล้ว +2

      ንስሀሽን እደጼጥሮስንስሀ የድርግልሽ እህት አለም

    • @manahile.melese7158
      @manahile.melese7158 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ህይወት
      የአባን ቁጥራቸውን ስጭኝ በሊስ እኔም ንስሀ እንዲገባ
      ስማቸውንም ነገሪኝ ብሊስስስስስ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 ปีที่แล้ว +22

    እኔ የፃፍኩትን መች ላይክ አደረጉ መምህር ምክንያቱም ቢያነቡት ኑሮ ኮሚንቱን አሰተያየት ወይንም አይዞሽ በማለት በላይክ ይገልፁልኝ ነበር

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 3 ปีที่แล้ว +4

      ሥራ ስለሚዛበት እና ጊዜ ስለሌለው ነው። እኛ ልንረዳለት ይገባል። ብዙ የለያዩ ኃላፊነቶች አሉት ለዛ ነው።

    • @hannadesta382
      @hannadesta382 3 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው እህታችን እንደምናውቀው እሱ ብዙ ስራ ኣለበት ሁሉንም ማንበብ ኣይችልም: ኣይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ሳያቋርጥ ስለሚሰማ

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህሬ ፌስቡክ ላይቨ አያሰተላለፉም ፌስቡክ ላይ በጣም ብዙ ድነት ፈውስ የናፈቀው መዳን የሚፈልግ እንዲሁም በጣም በአለም የወደቀን ብዙዎች አለን ፌስቡክ ላይቭ ቢመጡ እላለሁ እኔ እንግዲህ ይህ የኔ ሃስብ ነው

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว +37

    መምህር ጠፋህ በሰላም ነው እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ሚካኤል ነኝ ፈተና ላይ ነው ያለሁት በፀሎትህ አስበኝ።

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว +2

      Egzhbher yasebesh ehte

    • @whcell3950
      @whcell3950 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ

    • @elsabetabebe6789
      @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว

      @@Nahi_Entertainment አሜን አመሰግናለሁ

    • @elsabetabebe6789
      @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว

      @@whcell3950 አሜን አመሰግናለሁ

    • @fre6268
      @fre6268 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽልኝ እማ

  • @user-ed1ug7of4n
    @user-ed1ug7of4n ปีที่แล้ว +1

    መምህረየ ትምህርቶችህ ሆነ ገጠመኞችህ እጅግ በጣም አስተማሪና ህይወት እሚያሠጥ ነው ያተን ትምረት ተከታትሎ እማይለወጥ እማይጠቀም የለም ብየ አላሥብም በጉጉት ነው እምጠብቀው ለኔ አድለወጥ ጠቅሞኛል

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ከትምህርቶችህ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ ንስሀ ከገባሁና ስግደት ከጀመርኩ ጀምሮ አይጥ ስገድል ነው የማድረው

  • @16AxumawitTube
    @16AxumawitTube 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ተምሬበታለሁኝ የመንፈሳዊ ድርቅና ጥሩ ነዉ ሰዎች ሊያስተዉን ቢፈልጉም በየዋህነት መኖር ይጠቅማል እግዝኣብሄር ይስጥልን።

  • @user-hg3kc2lm1x
    @user-hg3kc2lm1x 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ሰለቅዳሴ ፀበል እና ስለ ቅዱስ ቁርባን ልጅ ሆኜ ብዙ ነገር ይባላል በተለምዶ ፀበሉን ቤት አይገባም ቤት አይረጭም ይባላል እና እኔ ግን እጠጣነበር ትልቅ ኃይልም አለው በእምነት ለጠጣሰው ስለ ቅዱስ ቁርባንም ብዙ ይባላል እኔባለሁበት አካባቢ እንደውም ከሰባት አመት በሆላ አይቆረብም ይላሉ አዳዶቹ ደግሞ ሴት ልጅ የዎር አበባ መየት ከጀመረች መቁረብ አትችልም ይባላል እና በጣም እንፈራነበር ቁርባን መቀበል በልጅነቴ ነበር ያቆምኩት አሁንም ቅዱስ ቁርባን ላረጁሰዎች ብቻ እደሚገባ ነው የሚያስቡ ብዙዎዙ በተለምዶብዙነገሮ አሉ የሚባሉ እናዛነገሮች ናቸው ከቤተክርስቲያን ሰዎችን የራቁ ብየ አምናለሁ እኔም እዚህ ትምህርት መማር ከጀመርኩኝ በሆላነው በሚገባ ያዎኩት ስለዚህ ክፍለሀገር እዲደርሳቸው ማድረግ ይጠበቅብናል እናመስግናለ መምህር ካንተትምህር ብዙተለውጠናል ፃጋውን ያብዛልህ

  • @Nwlulu
    @Nwlulu 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን አዉነትህን ነዉ ሁላችንም ባለማወቅና ብዙ አጥፍተናል። እኔ 2 ልጆቼን ወልጄ ክርስትና እስኪነሡ ድረስ ጸበል መቅመስ የለብሽም ጽንሱ ይወርዳል ተብዬ ያለጸበል ወልጃለሁ ።አሁንም የቅዳሤ ጸበል ወደቤት አይሄድም ስለሚሉ አናመጣም ነበር ጥሩ ትምህርት ነዉ ወንድማችን።
    እግዚአብሔር መንገድህን ቀና ያድርግልህ።

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር የአመቤቴ ተአምር በዝህች የዋህ ቀና ልብ የእግዚአብሔር. ቸርነት አድሮ ለቤቱ. ፈዉስን መዳን. ሆናል. የዋህ ቅን ልብ የእግዚአብሔር. ከኛ የሚፈለገው. ይህ. በረከት አምነት. በአኛ ላይ ይደርብን መታደል ነዉ. አምላኬ. አባከህ. ቅን ልቦና ፍጠርልን. ልቦና ማስተዋል. ይስጠን. በጣም አስተማሬ. ገጠመኝ. ነዉ በገዛ ከፋታችን. አግዚአብሔር አንጣ

  • @asterasmelash2964
    @asterasmelash2964 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ተስፋዬ ሰላምክ ይብብዛ ወለተ ገብርኤልን ብለክ በፀሎት አስበኝ እጄን አሞኛል ባክህ፣

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @asterasmelash2964
      @asterasmelash2964 3 ปีที่แล้ว

      @@user-dq5ev9up1q አሜን እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @babys7570
    @babys7570 3 ปีที่แล้ว +2

    የቅዳሴ ጸበል ሃይል አለው አኔ አይኔን በጣም ያመኝ በቃ አና አይኔ ሊወጣ ነው የሚደርሰው ቅዳሴ ጸበል ሶስት ቀን ቅዳሴ አየገባሁ ስቀባው ሁለቱን አይኔን ተሽሎኝ አለሁኝ አግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-eb2zh5zh2z
    @user-eb2zh5zh2z 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።። ቅዱስ ገብርኤል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አደራህን እንዳታቋርጥብን። በእመአምላክ ይሁንብህ።

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye2767 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም የእግዛአብሄር በተሰቦች የቅዳሴ ፅበል ማለት በጣም ጡሩ ነው እኔ በህወተይ በጣም እችገር ነበር ቁድስ ቁሩባ ብምቀብልበት ሰአት በጣም እችገር ቡዙ እንቅፋት ይገጥምኝ ነበር አንድ ቅን ቅን 16 ቁድስ ቁሩባ ለምቅበል ስስዝጋጃ ሳልቀበ ቀረሁ ከዛ ኪዳነ ምሕረት አልቅሽ ለምን እንደዝ ሆኑኩ ቢየ አልቀሱኩ ቅዳሴ በውጫ ሆኘ ቅዳሴ አስቀደሱኩ እና የቅዳስ ወሃ የህ የ ኪዳነ ምሕረት ጠበል ነው ቢየ ስጠጧ ከዛ አስመለሰኝ ደግም ኑፅህ ወሃ አባታች ሆይ በየ ጠጣሁ ዳጋም አስመለሰኝ ከዛንን ቅን ጀምሮ ሰላም አገኘሁ እግዛኣብሄር የተመስገነ ይሁን። ቅድስ ቁሩባ ለምቀበል ስታሲቡ ሰነ ጎለጎታ ፀልያቹ ስትተኙ ጡሩ ነው ።

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +10

    ስጠብቅህ ነበር ምን ሁኖ ነው ያልመጣው እያልኩእያስብኩ ነበር እንኳን ስላም መጣክልን ኑ እንማር እንለወጥ

  • @eyorikahsay8797
    @eyorikahsay8797 2 ปีที่แล้ว

    ለካ ስመ ክርስቲያን ነኝ ለራሴ ለነብሴ አዘንኩላት እንቸርነትህ አስበኝ መምህር በእውነት ተባረክ ክፉ አይንካህ።

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔስ አንድም ቀን አልፌ አላዳምጥም እንደውም ሳላየው ያመለጠኝን እየፈለኩ ነው ትምህርትህን የምከታተለው በርታልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እኔ ያንተን ትምርት ሁሉ ይጠቅመኛ ብዬ ነው ምሰማው ትምርት ያለቀክ ሰሀት ያልሰማውትን ውስጥ ገብቼ ምፈልገው ከሌለ የሰማውትን ደግሜ ምሰማው ውይ ስለ ቅዳሴ ፀበል ስታስተምር የኔ ትዝ አለኝ እኔ ፀበል ማምጣት አሎድም ነበር ወንድሜም አምጪ ሲል ያናደኛል አሎድም ለቅዳሴውም አርፍጄ ምሄደው ሄጄም ስጋዬ ብቻ ሚቀመጠው በጣም ተቸግሬ ነበር ያኔ እደ ችግር ባላየውም አውን ግን ገባኝ ካውን በዋላ እደምስተካከል እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላጭንንም

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u 3 ปีที่แล้ว +5

    የህታችን በርከት ይደርብን በእውነት እምነት ተግባር ደስ ሲል እማ ፍቅር በስላም ትገላልግልሺ ውዴ

  • @user-uw9ze3kr7g
    @user-uw9ze3kr7g 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ እኔም ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም መንፈስ ይፈታተነኛል በጣም ከባድ ነዉ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ወይ ሰዎች ስንባል ለስወ አንመች ለእግዚአብሔር እደዛው እኔን ካልገጠመኝ የኔ ካልሆነ መስማት የለብንም እናስተውል
    መምህር ተስፋዬ ያለህን ገጠመኝ አቅርብ ይጠቅመኛል አይጠቅመ የምትሉ አትደውሉ አትስሙ ግን ጸልዩ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች ትላት ቅዱሰ ጊዎርጊሰ ከእሳት አወጣኝ የድንግል ማረያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ይክበር ይመሰገን አሜን በሰው ሃገር መከራው ብዙ ነው መዳም እመታለሁ ብላ ሀይል የእግዚአብሄር ነው እረሷው ተዋረደች እና እኔም ምንም ሳልሆን በሰላም ተመለሰኩ እግዚአብሄር ይመሰገን ሁላችሁም በፀሎት አሰቡኝ

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ድክም ብለሃል ስውነትህ ክስ ብለሃል አመመህ መስለኝ አይዞህ እመብርሃን ትዳብስህ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 3 ปีที่แล้ว

      አዎ ታሞ ነው። ጸሎት እናድርግለት።

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔ ፀበል ስጠጣ በጣም ያንቀኛል በግድ ነው የሚገባወ እኔ ቤተ ውሰጥ በፊት ድርሳን አላነብ ነበር ግን አሁን ያንተን ትምርትና ናትናኤል ሰለሞን ፅሁፍ አነባለሁ ስለ ፀሎት ውሃ ጥቅም ተጠቅሜ አይቸዋለሁ ከጠቀማችሁ ሁል ግዜ ስጠጣ በኔ ለይ ያላችሁ እርኩስ አጋንት ሁሉ ይህ የፀሎት ውሃ ስጠጣ በሽንትና በእዳሪ ውጣ ብዬ በአምላካችና በመለአክት በሰመአት ገስጬ አጠጣለሁ ከተወሰነ ግዜ በህልሜ አገር ቤት ጡት ያሳድጋል ተብሎ የአሳ ዝርያ አልቂት የመሰለ ሽንቴን ስሸና ብዙ ሲወጡ አየሁ የቅዳሴ ፀበል ደግሞ ምን ያህል ታምር እነሚሠራ መገመት ቀላል ነው ፈጣሪን ያደርጋል ይፈውሳል ብለን እምነት ከጣልን ቢዘገይም ይፈፀምልናል🙏🙏🙏

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ገጠመኙ ሁሉ የኔ ችግር ነው ሁሉም ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ መድኃኒዓለም አባቴ ያድነኛል ብየ እንጂ መኖር የሚያስችል ማንነት የለኝም

    • @danunimo129
      @danunimo129 3 ปีที่แล้ว

      Same here with me

    • @danunimo129
      @danunimo129 3 ปีที่แล้ว

      Same here with me

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ኤፍትሽ ይበልሽ እኔም እንደአንች ነኝ ሁሉም አይነት ግን ደግሞ እንድበረታ አደረገኝ አንዳንዴ መምህርት ይለናል በሸታ ሲኖርብን ነው መፀለይ ምንጀምረው

    • @meseret888salam7
      @meseret888salam7 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ችግር ካልታየ ህይወት አይጣፍጥም በሁሉ ማመስገን ስታመሠግኝ ያስጨነቀሽ ሁሉ ይሽሻል ተግተን መፀለይ የኔም ህይወት እንዳቺ ነበር ራሴን ለማጥፋት አስቤ አቃለው ያን ቀን ማለፌ ዛሬን አምላኬን እንዳመሠግን ሆነኝ አይዞሽ

    • @lidiya727
      @lidiya727 3 ปีที่แล้ว

      @@meseret888salam7 እሺ እህት እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቢኝ

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል እያወት ያሰማልን መህምህር እኔም የቅዳሴ ፀበል ስጠእጣ ቢጫ ነገር ከወዴ ያወጣል መሀምህር እናመሰግናለን ፈጣሪ አረጄም እድሜ ይሰጥልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +3

    በጸሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ መምህር በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማር አምላክ ክብርና ምስጋና ይደረሰው

  • @Tewodrosegebire
    @Tewodrosegebire 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወትን ያሠማልን መምህር ብዙ በጣም ብዙ መልካም ነገሮችን እንድረዳ አድርገኸኛል በጣም አመሠግናለሁ ።!!!

  • @masi9324
    @masi9324 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኲን ደና መጣክ ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @demekeeshete7314
    @demekeeshete7314 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያስማልን መምህር እኔ ዛሬ በዚህ ትምህርት የተማርኩት የቅዳሴ ፀበልን ስጠጣ የዚህን ያህል ትኩረት አልሰጠወም ነበር ዛሬ ግን በዚህ ትምህርት የግዚሐብሔር ሀይል ንደሚገለፅበት ተረደቻለሁ መምህር ወለተ ፃዲቅ እስከቤሰቤ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ አንተን እማ ፍቅር እስከቤተስብህ ትጠብቅህ

  • @f7390
    @f7390 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኣብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ሰላምክን ብዝትዝት ይበልልን

    • @dattanaik2934
      @dattanaik2934 3 ปีที่แล้ว

      Egiziabihar yimesegen wonidimachin erejime edimena tena yisetelign

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዳሴ ፀበል ዛሬ በደንብ ተምሬያለሁ እስከዛሬ ቤተሰብም ሆነ በእኛ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች የቅዳሴ ፀበል እቤት መግባት የለበትም እያሉ ውጭ ላይ ነው የሚያስቀምጡት ለካ እንደዚምህም አይነት ተዓምር አለ በእውነት ብዙ ትምህርት ወሰድኩ በተለይ በገጠር አካባቢ ያሉ ካህናትም እራሱ እቤት ቢገባ የቅዳሴ ፀበል ምንም ችግር የለውም ብለውአያስተምሩም ትኩረትም አያደርጉትም ካሁን በሁዋላ ግን ስለ ቅዳሴ ፀበል ትልቅ ትኩረት አለኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እውነት ለመናገር አንተ በምታቀርባቸው ገጠመኞች ብዙ ህዝብ እየተማረእና ህይወቱን እየቀየረ ነው ከራሴ ጀምሮ መንፈሳዊ ህይወት የተለማመድኩት ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ነው ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ መምህር

  • @user-tu9se1tg4k
    @user-tu9se1tg4k 3 ปีที่แล้ว +12

    ተማሪወች ኑኑኑኑኑኑ🏃🏃🏃

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር በአንተላይ አድሮ እኛም እርሳችን እንድናውቅ አድርገህናል በእውነት መስማት ብቻ ሳይሆን ወገኖች በሙሉ ተጠቀማችሁበትል ብየ ነው እማስበው በኔ በኩል መምህሬ በእውነት ለኔ ለአይኔ ብሌኗ ለሂወቴ ምግቧ ሁነሃታል እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ አማኑኤል ጠበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይግልፅልህ በእውነት

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሄር ይመሥገን አሜን፫ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @user-zu5fw9tu1x
    @user-zu5fw9tu1x 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እውነት የቅዳሴ ፀበል በትክክል የማውቀው የለኝም ነበር ዛሬ በማይ ገባም ፀበልነ የቅዳሴ ፀበል ልይነቱን በደንብ አውቃለው እውነት እህታችን በረከታ ይጀረብን መልካም ልብ አለት ለብዙ ሰው መደብ ሆነለች እግዚአብሔር ሁላም በንፁ ልባና መከተል መጨረሸው የማረ ነው ሁሉም ማድረግ የሚችል አምላክ ልጅም ሰጣት እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጡ ውድ መምህራችን ሰላምዎ ይብዛ እሽ

  • @user-hg3kc2lm1x
    @user-hg3kc2lm1x 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በተለምዶ ስለሚባሉ ነገሮች ጠለቅ ያለትምህር ብታስተምር ደስ ይለኛል እህታችን እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን እመብርሀን በቀኝ ታቁምሽ

  • @user-qm2lr8to8u
    @user-qm2lr8to8u 3 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ እግዚኦ ጉድ ነው እዴት ይሄ የኔ ገጠመኝ አይደለም አይባልም አተ ያቀረብከው ሁሉ የሠውን ቤት የዳሠሠ ችግር ነው ፡ ልቦና ይሥጠን በውነቱ

    • @user-hw1wp8oe5n
      @user-hw1wp8oe5n 3 ปีที่แล้ว

      እንደ እናስተውል በጣም ገጠመኝማ ነው የቅዳሴን ፀበል ተማምር ማየት በቂ ነው በሰው ላይ ከመፍረድ እናስተውል

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 3 ปีที่แล้ว +2

    እኛ በአህዛብ ሀገር በምኝታ በታችን ስንጸልይ ውሀ እናቀርባለን የጸልይንበትን ውሀ ጸበል አርግልን ብለን ነው የምንጠጣው ሰውነታችንን የምንርጨው እንኳን ስንት ካህን አገልጋይ የምጸልይበቱን እኛ የምንጸልይበት ጋርም የእግዚአብሔር ሀይል አለ እግዚአብሔር ከለመነው በሁሉም አለ ክብር የድንግል የማርያም ልጅ

  • @user-oc3be5qb9k
    @user-oc3be5qb9k 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ሁሉንም ነው ምሥማው ግን ረጅም ግዜ ከአገር ሥለወጣሁ ብዙ አሥተያየት መሠጥ አልችልምግን ለምሣሌ ገጠመኝ141ላይ ብዙ ጥያቄዋች ተመለሡልኝ አሥተያየትም ሠጥቻለሁ አይመለከተኝም ብዬ ያለፈኩት የለም እንዳውም እምደጋግመው አለ

  • @sintmanhayle3577
    @sintmanhayle3577 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘመንህ ይባረክ ወልደጎርጊስን በፀሎት አስቡኝ

  • @zinatube2251
    @zinatube2251 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እግዚአብሔር የያስተማረኝ የምለው ከሶስት አመት በፊት አቢሲኒያ ራድዮ ላይ ተምሪያለው እና ውድ ሀገር ስገባ ግን ምንም ነገር ሳላረግ አሳስሮኝ አቅጄ የሄድኩት ለቤተሰቤቼ መፍቴ ፍለጋ ነበር የዳቢሎስን ሴራ አውቃለው ግን ወደ ተግባር መግባት አልቻልኩም ግን አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አውቂያለው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ ነው በስመ አብ ለካም እንዲህ ያለ አለ ምእመናን እስኪ አስቡት የእግዚአብሔርን ታአምር እህታችን እግዚአብሔር አክሎ ፀጋውን ያድልሺ ቅዱስ ሩፋኤል ምጥሺን ያቅልልሺ አሜን

  • @senayetwoldemichael4717
    @senayetwoldemichael4717 3 ปีที่แล้ว +10

    ባንተ ብዙ ነገሮችን ተጠቅመናል በመሀል እየገቡ የሚበጠብጡን አትመልከት የተጠቀምነው እንበልጣለን መናፍቃን ሊሆኑ ይችላሉ

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

    *እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በተለይ ስለቅዳሴ ፀበል ያለኝ አመለካከት እንዲቀየር ሆኗል እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነኝ ፀበል አላገኝም ነገር ግን ጸሎት በማደርግ ሰአት ውሀ አቅርቤ እሱን እጠቀማለሁ ብዙም ነገር አግኝቼበታለሁ እድሜና ጤናውን ያድልልን ለአባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙና ለመምህር ተስፋዬ*

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ያላደመጥሁት ገጠመኝ የለም እንዳውም ደግሜ ለማዳመጥ ከታች ጀምሬ አለሁ ግን ከግዜ አንፃር ነው መምህር

  • @zuriashwork2769
    @zuriashwork2769 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ህን የርዝምልን አሜን

  • @user-is1ke2ly7m
    @user-is1ke2ly7m 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህ በፀሎትህ አስበንኝ ወለተ ሚካኤል እባላለሁ

    • @Salama-cv3ji
      @Salama-cv3ji 3 ปีที่แล้ว

      ብዙ ከኒሂወት ጋር ብዙ የተማርኩበትነው ልመጣነው እነግርሀለሁ

    • @hermelawondim1526
      @hermelawondim1526 3 ปีที่แล้ว

      Yes , everbody tell us kedsa sebel is only kouraby , but for me i did like her is helping me i don't care what they said

  • @user-bb8ul8pc4w
    @user-bb8ul8pc4w 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህረች ቃል ሕወሓት ይሰማልን እውነት ነው እኳ የቀደሴ ጸበል ቤተ አይገባም ይላሉ ብዞ ጋዛ እኔ እንደ የላኛል እግዚአብሔር ይመሰገና የተዋህዶ መስጠት ገሩም ነው💒👐

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 ปีที่แล้ว +10

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x 3 ปีที่แล้ว +1

    ታድላ በፀሎት አሥቡኝ የሚገርም እምነት ያድናል ሁሉ እደሧዎ የዋህ ቢሆን መከራባልበዛነበር ቅንነት ያድናል

  • @elinazef8163
    @elinazef8163 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንደምን አመሸህ? ብዙ ችግሮች አሉብኝ በፀሎት አስበኝ ወለተማርያም ሁልጊዜ እሁድ ፀበል ይዤ እመጣለሁ ሲያልቅብኝ ውሃ ውስጥ እምነት ጨምሬ ነው የምጠጣው። ሰሞኑን ምንም አይነት ኮመንት አልሰጠሁም ።
    *የቆየ ታሪክ ልንገራችሁ በየቀኑ እምነት በውሃ ስጠጣ አንድ ቀን ማታ ከባድ ነገር (ርኩስ መንፈስ) መጥቶ ሊጫነኝ ሲል ከሰውነቴ ብርሃን ያለው ሃይል ገፋውና ሰውነቴ ላይ መጠጋት አቃተውና ትቶኝ ሄደ። ከወራት በኋላ ምን ቀንና የማንን እምነት እነደሆነ ለማስታወስ ብሞክር አቃተኝ እስከአሁን ድረስ ይቆጨኛል።

    • @zebibdebas3231
      @zebibdebas3231 3 ปีที่แล้ว

      Enem be kidase sebel dine alohut

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፈ ሰላሴ አኔ ተጀመሩ አሰከያልቀ ደረሰ ተማረልሁ እንኳን አሁን በልጀናቴ የደረኩት አሰተወሰለሁ በጣም ጥሩ አሰተማረ ነዉ ወጨ ነኝ ቤተክረሰትየን ወሰጥ ነዉ አንጂ ቤት አይወ ሰደም እንበል ነበረ ተመሰገን የመረሰት ችገረ ሁሉ አልዉ መማህርዬ ሁሌ ሰሰመዉ የእና በይ ነዉ መሰመዉ ኑረችን እኮ አንደ በይሁን ተመሰሰይ ነዉ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ጥሩ ማብራሪያ ነዉ የሠጠህን በርግጥ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አስቀድሼ የቅዳሴ ፀበል ሳልጠጣ አልመለስም ነበር በጣም ተጠቃሚ ነበርኩ አሑንም አስታዉሳለሑ መምህር ግርማ የፈዉስ ቪዲዮ ላይ አንድሠዉ ጠላት ተይዞለት የቅዳሴ ፀበል እየጠጣ አቃጠለኝ ሲልም ስለሠማሑ ይጠቅመኛል በማለት እጠጣለሑ የእግዚአብሔር ፍቃዱም ሆኖ በንስሐ ለስጋ ወደሙ በቅቼ ተቀብያለሑ ዛሬም ያለሑት በስደት አገር ስለሆነ ቅዳሴ ፀበል ነዉ የምናገኘዉ እሱን ወደቤት ወስደን በፀሎት ቦታ ላይ አድርጌ ጥንቃቄ እጠቀምበታለሑ ለመዳን ስለምንፈልግ እግዚአብሔር ይረዳናል ማታ ማታ ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤልን እየፀለይኩ ነዉ እግዚአብሔር ልጅ እንዲሠጠኝ እናንተም በፀሎት አስቡኝ ።
    ፍቅርተማርያም

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 3 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ኪዳነ ዮሐንስ ብላችሁ ከነቤተሰቦቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ኤፍታህ አምላኬ ልቤን ክፈተው እጹብ ድነቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ
    በዚህ ታሪክ ላይ ያሉት ነገረ እራስ ምታት የሁል ጊዜዬ ነው ጨጓራዬ ደግሞ ምን እንደሚስማመኝ ማወቅ አቅቶኛል አብሮኝ የሚኖረ ነገር ሆነ ብቻ
    በአባታችን ላይ ያለ ሕመምግማሹ እሳቸውን ያሰበ አምላክ እኔንም ያሰበኝ ነው የምለው የእህታችን በረከት ይደርበን
    መምህር የምታሰተላልፈው ትምህርት እንደ እኔ ሁሉም ይመለከታኛል ምክንያቱም በአንተ ላይ ሆነ በወንድም እህቶቻች አደሮ የሚያሰተምረው እግዚአብሔር ነውና ሕይወትም ነው እርሱ ሁላችንም ይለወጠን

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam Memihir Tesfaye,
    I hope you and your family are well by the Grace of almighty God. Thank you for your informative and educational video's.
    Just to let you know that in Europe almost all the Eritrean Orthodox Christian churches don't give us the holy water after kidase.
    I was born in Ethiopia and after kidase all the time they used to give us kidase holy water and we would drink it straight away.
    However, here they don't give the kidase holy water if you don't take the Holy Communion.
    One day I approached one of the deacon and asked why? He just said "it's against the church".
    Can you please explain about it.
    Thank you for your valuable spiritual lectures.

    • @freyfaris7227
      @freyfaris7227 ปีที่แล้ว

      Hi, I live in Wisconsin and we always get tseble after church. You are given the wrong information. Send me your address and I will send you a bottle from our ledeta Mariam.

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ስለ ቅዳሴ ፀበል አጠቃቀም በሚገባ ተምረንበታል። ደግሞም በፀሎት ውሃ እና በቅዳሴ ፀበል ማካከል ያለውን ልዩነት በሚገባ ተንትነህ ስላስረዳኸን እናመሰግናለን። እኔን የገጠመኝ የፀሎት ውሃን በቤተሰቤ ላይ መርጨት አለመቻሌን ሲነግሩኝና እኔም በተቻለኝ መጠን ለማስረዳት መሞከሬን አስታውሳለሁ። በእውነት በዚህ ገጠመኝ ላይ ይሄን ሁሉ ሰው በቅዳሴ ፀበል ለመፈወስ መብቃት እፁብ ነው።

  • @user-mj8tp7dt5f
    @user-mj8tp7dt5f 3 ปีที่แล้ว +4

    አዎ ይከለክላሉ የቅዳሴ ፀበል ወደቤት ይዛችሁ አትሂዱ ይሉን ነበር ልጆች እያለን ቤተክርስቲያን ጠጡ እንጂ ወደቤት ይዛችሁ አትሂዱ ብለውን ይከለክሉን ነበር ዳቆናት ናቸው እኮ ይከለከሉን ነበር

    • @redeactef
      @redeactef 3 ปีที่แล้ว +4

      አሁንም ድረስ ይከለክላሉ እኔ የእሕተ ማሪያም ተከታይ ነበርኩኝና አሁን ግን አይደለሁም ከመሐበሩም ወጥቻሀው እሷም እንዲሕ ነው የምትለው
      የቅዳሴ ፀበል እቤታቹሕ እንዳትወስዱ
      እቤት አይሔድም ብላ ትናገር ነበር
      እና በጣም ስተት እንደሆነ አሁን
      ተረዳሁኝ ።

    • @user-mj8tp7dt5f
      @user-mj8tp7dt5f 3 ปีที่แล้ว

      @@redeactef አዎ ይከለክላሉ የቅዳሴ ፀበል ወደቤት ይዛችሁ አትሂዱ ይላሉ እኔ ስለህተ ማርያም አላውቅም ግን ድሬደዋ ይከለከላል እስከማውቅድረስ

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 3 ปีที่แล้ว

    ሰሰገድ ሰፀልይ ከሰይጣን ፈተና እየተላቀኩ ነው ገጠመኞችህን ትምህረትህን በጣም ነው የተለወጥኩበት (walte maryam nanyi)

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እኔ ገጠመኝ አለኝ እንዴት ላገኝሁ ሰልክህን

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን አባዬ ፀጋ በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን አባዬ በፆለታችሁ አሥቡኝ አባዬ ወለተ ሠንበት እያሉ አባ በእውነት በእርሥወ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ እሜገርም ነው የእግዚአብሔር ሰራ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌿💒👏🌷🌷🌷

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደት ነህልኝ እንኳን በሰላም መጣህልኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ግን ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ ንስሀ ገብቻ አሁላይ ቅኖና ተሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ፆሙንም በሰላም ለመቀበል እግዚአብሔር ይፍቀድልን ና ፁሎት ሳደርግ መንፈሱ አንቺ ይህ ሀፂያት አለብሽ እያለ ይረብሸኝ ነበር ንስሀ ከገባሁጀምሮ ግን ሰላም አግንቻለሁ ናም መንቃት አለብን ንስሀ ግቡ ንስሀ ግቡ ንስሀ ግቡ ሰላምን ታገኛላችሁ እህት ወንድሞቸ ለሁላችንም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንክን
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መልካም ሀሳብ ነው
    መምህር በሳምንት ሁለት ቢሆንም በደንብ እንሰማዋለን እንማርበታለን እኔ እራሱ ተበላሺቻለሁ
    ሰሞኑንን ተከታትዬ አላውቅም እውነት ለመናገር ከግዜ ማጠር አንፃር ነው ግን ሰምቼ እመለሳለሁ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን አይደለም የቅዳሴ ፀበል በንፁህ ልቦና የተፀለየበት ትልቅ ጥቅም አለው እህታችን በረከትሽ ይድረሰን እኛ አካባቢ የቅዳሴ ፀበል በግፊያ ነው ሳንይዝ የምንሄድበት ግዜ ነበር ውስጥ ጠላት ሲኖር ሁሉንም መጥፎ አድርገን እቆጥረዋለን ምክንያቱም እራሳችንን ስለማንፈትሽ ስለማናስታውል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ባንተ ትምህርት ብዙ ሰው ድኑዋል ተለውጡዋል

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ጊዜ ይስጥሽ እህታለም ሶሊያና
      ሰላም ፍቅር ጤና ለመምህራችን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑለ አምላክ እግዚአብሔር

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን በሰላም መጣህልን እኔ ብዙ ተምራለው በቅዳሴ ፀበል እንደዚህ ተአምራት ከሰራ ለሀገራ ያብቃኝ በንፁልብ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እጠቀማለው እኔም የታሪካችን ቤተሰቦች አመለካከቴ እንደነሱ ነው ሚመስለኝ ግን አሁን ብዙ ተምራለው

  • @frehiwettube4660
    @frehiwettube4660 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በዚህ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ የቅዳሴ ጸበል እኔም ባለማወቅ በሞኝነት እቤት አመጣለሁ ግን እንጠጣለን ከዛም ግን እረጭ ነበረ የቅዳሴ ጸበል መባከን እንደሌለብን ተረድቻለሁ። በአሁን ሰዓት የቅዳሴ ጸበል ማግኘት ባልችልም ግን እቤት ውስጥ ባርኬ ጸሎት ያደረግኩበት ውሃ ብዙ ነገር ለውጦኛል ተአምራት አድርጎልኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወደ ፈጣሪ እንመለስ።

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hameydamte9767
    @hameydamte9767 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር አንድያልገባኝ ነገር አለሁሌ የእርሶን ገጠመኝ ለመስማት በጣም በጉጉት እየሰማሁኝ እያለሁኝ ድብን አድርጎ አንቅልፍ ይወስደኛል ልክ ሰነቃ ገጠመኙን ጨርሰው ነውየምነቃዉ እባክዎን በጣም ተቸግሬአለሁኝ በፀሎትዎ አሰቡኝ እህተ ገብርኤል ነኘ ከ ካናዳ

  • @user-di4qy3ho3b
    @user-di4qy3ho3b 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፍ ስላሲ እግዚአብሄር እድሚ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ባተ አፍ ሆኖ እግዚአብሄር አስተምሮያል እግዚአብሄር ይመስገን ንሰሀ ገብቼ ቆርባለሁ እግዚአብሄር ይመስገ አድስ ሄወቴን ጀምሬያለሁ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በመምህር ትምህርት በገጠመኞቹ በጣም ተለውጫለሁ ዛሬ ላይ በሰው ሀገርም ብሆን ስራዬን እየሰራው ነው ገጠመኘኞችኅ እማዳምጠው ተደብቀ ኤርፎን ደብቀ በልብሰ ውስጥ አድርገ ነው እሚዳምጠው እሄ ማለት በጣም ስለተለወጥኩኝ ነው እግዚአብሔር መምህርን በአካል ለማገኘት ያብቃኝ በእውነት በቤታችን ውስጥ በጣም ትልቅ ችገር ከለ በጸሎታቹ አስቡን ሀይማኖታችን ተደበላልቀዋል እኔ ብቻ ኔኝ ኦርቶድክስ የሆንኩኝ እኔም ጠፍቼ ነበር ለትንሺ ግን እመቤቴ መልሳኛለኝ ስደትም አስተምሮኛል ወለተ ኢየሱስ ብላቹ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @zinnagitanhe9722
    @zinnagitanhe9722 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እዲት ነህ የምታስተምርዉ ትመህርት በጣም ተምሪበት አለሁ የቅዳሲ ፀበል በጣም ጠቃሜ ነዉ በዙ ሰወች ድነዋል አይናቸዉ ያዪ አሉ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እውነት ነው የተለወጣቹ ፃፉ ሌላውም ለትምህርቱ ትኩረት ይሰጣል
    ኡፍፍፍ እኔ ግን ምን እንደሚሻለኝ አላቅም የሰማሁት ሳልተገብረው እረሳዋለው😭😭😭

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      Ere bizu sew eytelewte new bwuchiw alem bizu eytemarinibet new

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      Ehte belbish sitasibi bizu negeroch kefitish yidekenalu minalbat sensitive lihonu yichilalu gin EGZIABHERN askedimi fetena yihonubigal yalshachewin endiyaswegidilish tselyi timhirtun betegibar entailedagn beyi ene menged lay negn EGZIABHER yirdan

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ትምህርትህ ሁሉ ምርጥ ነው አደሰው የቱነው ያስተማርሽ የደነቅሽ ብትለኝ ሁሉ አስተማሪና እደዚህም አለ ብለን እራሳችንን እንድንመርምር አርጎናል።

  • @burteh.mikaeli8393
    @burteh.mikaeli8393 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክልን እማ ፍቅር ባለህበት ትተብክህ በረከታቹሁ ይድረሰን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም አስቸጋሪዎች ነን እኛ እኮ እዉነት እርስ የምትመለከቱ ልቦና ይስጣችሁ መምህር አትፈረድብን ሁላችንም በሚያቅበዘብዝ መንፈስ ታስረናል ለዛ ነዉ ለኔ የሆን የማይሆን እያልን የምንቅበዘበዘዉ የእህታችን የዉሀነቶ ቅንነቷ በጣም ደስ ይላል በእግዚአብሔር ላይ ሙሉ እምነት ስታረግ ላሳፈራትም ሁላችን እምነት ይኑረን

  • @user-kn9ql4hx5w
    @user-kn9ql4hx5w 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠኸኝ ሁሌም የቅዳሴ ፀበል የሚጠጣዉ ያስቀደሰ ነዉ ይሉኛል እና እኔም ሳላስቀድስ መጠጣት አቆምኩ

  • @yamaramlijjj5152
    @yamaramlijjj5152 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen marmr kaliwat yasamalan bazo nagar tamaranabatal bagaxamanyu agazaber yaxabaqak amen

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል የዋህነት ነው ወደ መንግስተ ሰማያት ልትገቡ ከወደዳችሁ እንደነዚህ ህጻናት ሁኑ ነው ያለው ጌታችን መድሀኒታች እየሱስ ክርስቶስ ከተሳሳትኩ አርሙኝ ይቅርታ
    እና በዚህች የዋህ እህታችን ሰበብ ስለቅዳሴ ጸበልም ግንዛቤ አጊቻለሁ መምህር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር እምነት ብቻ ነው ከኛ የሚፈለገው በቅዱስ ሩፋኤል ስም በተፀለየ ፀሎት ፍሬ ያፈራች አውቃለሁ ውሃ ሀይላንድ አድርጋ በቅዱስ ሩፋኤል ስም እና በቅድስት ስላሴ ስም ብላ እየተጣች መምህር ባንተ አስተምሮ ባገኘሁት ነው እየነገርኳት ገጠመኝህን ሼር እያረኩላት ይህ የሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ብዙ ፈተናዎችም እየገጠሟት ነው በፀሎታችሁ አስቡልኝ

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ዉድ መምህራችን የሰላም የጤና ፆም ያርገልን እግዚአብሄር አምላክ ሃገራችንን ከክፉ ይስዉረልን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በአንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእህታችን በረከት ይደርብኝ እግዚአብሔር ስራው ድንቅነው በዙ ተምሬበታለሁ 👏
    መምህር እኔ ያተን ትምህርት መከታተል ከደመርኩ ጀምሬ አንድም ቀን ገጠመኝ መርጭ አላውቅም ሁሉም ገጠመኝ ላይ የራሴ ችግር አለ የቤተሰቦቼም ችግር ነው
    ብዙ ነገር ተምሬ ተለውጫለሁ መምህር እኔ እራሴን ያወኩት ያተን ትምህር መማር ከጀመርሁ ጀምሬ ነው አመሰግናለሁ
    ጠላት መቼም አርፎ አይተኛም የኔ መፈስ እራሱ እንዴት እደሚዝትብህ ባንተ ትምህርት በመለወጤ በርታ እመብርሀን ትጠብቅህ
    በእውነት እኔ ተዘርዝሮም አያልቅ እግዚአብሔር ያደረገልን ተአምር
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን

  • @meseretmatron-zh5uo
    @meseretmatron-zh5uo ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ ያለኘ ለምን የክርስትና ፀበልና የቅዳሴ ፀበል ልዩነተን እንደዚ ገለጥ ብዬ አላውቅም ነበር እ/ር ይስጥልን መምህር።

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅልን መምህራችን ብዙ ተምሬበታለው

  • @firehwotatewo14
    @firehwotatewo14 3 ปีที่แล้ว

    መምህረ አመሰገነለሁ ቀናንየን ልጨረስ ሰልበጣምነዉ ያስጨነቀኝ ለምን እንደሆን አላቅም እግዚአብሐረ የመስገን እደነለዉ እደሜ ለአንተ እድሜ ከጤነ ጋረ የስጥህ አሜን አሜን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun

  • @zenbubelte674
    @zenbubelte674 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ot7mn3wj3c
    @user-ot7mn3wj3c 3 ปีที่แล้ว

    መምህር
    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
    የቤተሰቦቼን ህይወት የሚቀይር ትምርት ነዉ
    ያገኘዉበት
    የሰመሁት ገጠመኝ ሙሉ የኔን ቤተሰብ ታሪክ ነዉ ብየ እስካምን ደርሻለሁ
    ከምለዉ በላይ እቁ የሆነ የመዳን ወጌል ነዉ የምታፈስልን
    አሁን ያለሁት በአረብ አገርነዉ
    በሳአዉዳአረብያነዉ ያለሁት
    እስከመስከረም ድረስ እመለሳለሁ
    ንስሀ ገብቼ ማስቀደስ ናፈቀኝ
    ሰላም ያድርስሽ በሉኝ
    ወለተ መድን ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
    መምህር አብዝቶ ጸጋዉን ያብዛልህ